Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም አሪፍ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን
የሚገርም የአተር አሰራር አየሁ እውነት ለመናገር አልጫ አተር ወጥ ልጆቼ ይወዳሉ ግን አልበስል እያለኝ ብዙ ጊዜ አልሰራላቸውም የአተር አይነት ይኖረው ይሆን? እጆችሁ ይባረኩ የታደለች ሚስት ልጆች አሉህ በአባታቸው እጅ የተሰራ የሚጣፍጥ ምግብ ይመገባሉ ደስ ይላል። የምንወድህ የምናከብርህ ዝናህ ብዙ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
There is two kind one of them is shenbera keke.
@@chebudemaneyawkale7073 እሽ በጣም አመሰግናለሁ።
ጨው ጨምረሽ ቀቅይው ቶሎ ይበስላል
እናመሰግናለን አባታችን መልካምነት ለራስነውና እትም መልካም ሰው ነህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
በጣም ደስ ይላል የ ድንብላሉን ውሃ ማስቀመጥ ይቻላል ወይስ አንድ ጊዜ ተጠቅመን የተረፈውን እንድፋው ብሩክ ነህ ተባረክ
ፍሪጅ ተጠሎ ከተቀወጠ ሶስት አራት ቀን ይቀወጣል ግን መጥኖ የእለት መጠቀም ይሻላል
በጣም የሚጣፍጥ ይመስላል በርታ ወንድሜ
በጣም ደስ ይላል የሚጣፍጥ ይመስላል,,,,ፅም ባይሆን እሞክረው ነበር,,,ሲፈታ እሞክረውአለው
Tnxxx where is the restaurant located pls
በጣም ጥሩ ሥር ነው ሁሉም ይምውድ የት ሥር 💚❤️💛አግዚአብሔር ይብርክ ይው and ፌምል 🙏🙏
Very nice thank you for sharing
first time to see this food ater bozena
አሪፍ ነው
እና መሰግናለን
በርታ ወንድማችን
እናመሰግናለን
የድንብላል ቅጠል ለዶሮ ለስጋወጥ ይሆናል ወይ?
Wooow
my men you make it looks simple and easy took it in any where round the globe and I undestand that it is our authentically Ethiopian recipe and we owe you thanks
Thank you, you mentioned alecha ferfer. Could you please make it?
Betam sew nehe wendme ❤👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
የት ነው ylot አባታችን
Wow amazing.can I come
ግን የድብላሉ ቅጠል ግዴታ መጠቀም አለብን እንዴ ?
ድስቶችን በስጦታመልክ ብትሰጠኝ ?
አገር አጥፌ ምሥር ደፊ
እናመሰግናለን የሰፈሬ ሰውእንዲህ ሽበት ሳይመጣ የጄኔራል ደመላሽአጥር ላይ ተደግፎ የሚቆመውን ወጣቱንስራህ ብዙን አስታውሰዋለሁ
Tabaraku Edemana Xanayesxe❤❤❤❤
Thanks!
❤❤❤❤❤
👍👍👍
ወንድማችን መጠኑን እና ስንት ሰው እንደሚመግብ ብታስረዳን👍
እንደበላተኛው ሆድ መጠን ነው
እኛ ሙዝ በዳቦ ነው ምንበላው ስለሱ አሰራር ብትነግረን ይሻላል ሁሌ በጥሬው ሰለቸን
አለቃ ፍየል ለምኔ ብለህ ፍየል 🐐 አፍ ሆኖል ሰዋ አፈ ቅቤ ልበ ጮማ ሆኖል በርታ ባለሙይ
በጣም አሪፍ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን
የሚገርም የአተር አሰራር አየሁ እውነት ለመናገር አልጫ አተር ወጥ ልጆቼ ይወዳሉ ግን አልበስል እያለኝ ብዙ ጊዜ አልሰራላቸውም የአተር አይነት ይኖረው ይሆን? እጆችሁ ይባረኩ የታደለች ሚስት ልጆች አሉህ በአባታቸው እጅ የተሰራ የሚጣፍጥ ምግብ ይመገባሉ ደስ ይላል።
የምንወድህ የምናከብርህ ዝናህ ብዙ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
There is two kind one of them is shenbera keke.
@@chebudemaneyawkale7073 እሽ በጣም አመሰግናለሁ።
ጨው ጨምረሽ ቀቅይው ቶሎ ይበስላል
እናመሰግናለን አባታችን መልካምነት ለራስነውና እትም መልካም ሰው ነህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
በጣም ደስ ይላል የ ድንብላሉን ውሃ ማስቀመጥ ይቻላል ወይስ አንድ ጊዜ ተጠቅመን የተረፈውን እንድፋው ብሩክ ነህ ተባረክ
ፍሪጅ ተጠሎ ከተቀወጠ ሶስት አራት ቀን ይቀወጣል ግን መጥኖ የእለት መጠቀም ይሻላል
በጣም የሚጣፍጥ ይመስላል በርታ ወንድሜ
በጣም ደስ ይላል የሚጣፍጥ ይመስላል,,,,ፅም ባይሆን እሞክረው ነበር,,,ሲፈታ እሞክረውአለው
Tnxxx where is the restaurant located pls
በጣም ጥሩ ሥር ነው ሁሉም ይምውድ የት ሥር 💚❤️💛አግዚአብሔር ይብርክ ይው and ፌምል 🙏🙏
Very nice thank you for sharing
first time to see this food ater bozena
አሪፍ ነው
እና መሰግናለን
በርታ ወንድማችን
እናመሰግናለን
የድንብላል ቅጠል ለዶሮ ለስጋወጥ ይሆናል ወይ?
Wooow
my men
you make it looks simple and easy took it in any where round the globe and I undestand that it is our authentically Ethiopian recipe and we owe you
thanks
Thank you, you mentioned alecha ferfer. Could you please make it?
Betam sew nehe wendme ❤👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
የት ነው ylot አባታችን
Wow amazing.can I come
ግን የድብላሉ ቅጠል ግዴታ መጠቀም አለብን እንዴ ?
ድስቶችን በስጦታመልክ ብትሰጠኝ ?
አገር አጥፌ ምሥር ደፊ
እናመሰግናለን የሰፈሬ ሰው
እንዲህ ሽበት ሳይመጣ የጄኔራል ደመላሽ
አጥር ላይ ተደግፎ የሚቆመውን ወጣቱን
ስራህ ብዙን አስታውሰዋለሁ