ወድቃ የምትነሳ ሴት 11 ልዩ ባህሪያት Emotional resilience: 11 crucial habits

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @joymariegamas546
    @joymariegamas546 2 роки тому +3

    አልሀምዱሊላህ ረቢልአላለሚን

  • @fatumatraekegn140
    @fatumatraekegn140 2 роки тому +1

    ምክርህ በጣም ሀሪፍ ነው በርታ

  • @አላህዬእዘንልኝ
    @አላህዬእዘንልኝ 2 роки тому +4

    ወይ ሙዳዬ። እኔዉ ነኝ ወደቄ የተነሳሁት አልኸምዱሊላ።🙏🙏🙏🙏 በጣም ደሰተኛ ነኝ ጥሎኝ ሄደ ሰላልወደኩ ተመልሶ ምጣ 😍😍😍😍😍

  • @sadaatudg9823
    @sadaatudg9823 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን በጣም ጓበዝነህ ሁየም አዳምጥሀለሁ

  • @ላታህዘንኢነላህማእና

    እናመሠግናለን

  • @sarabegala6057
    @sarabegala6057 Рік тому +1

    Galatoomii baay'ee koodee keenyaa

  • @nestaneteamsalu9872
    @nestaneteamsalu9872 2 роки тому +1

    ስላም ሙዳይ እንኳን በስላም መጣህልን የኛ መልካም ስላምህ ይብዛልክ

  • @fatiaf9778
    @fatiaf9778 2 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ 👍👍👍

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 2 роки тому +1

    ደህናነህ ሙዳይ የኛ መካሪ ሰላምህ ይብዛ

  • @mdsomayahmdsomayah4459
    @mdsomayahmdsomayah4459 2 роки тому +1

    መሸአላህ አላህ ይባርክህ ህይወት እኛ ባልነው አይደለም አላህ የመጣዉን መቀበል መቻልነዉ😢

  • @MimiAlmimi-u1c
    @MimiAlmimi-u1c Рік тому

    Egezabeher yimesegen 1 semone betame tekefeche nebere Ahune layi gene Edegena me kome chiyalewu🙏🙏🙏

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 роки тому +1

    በርታ 😍🥰

  • @እሙዬየድንግልማርያም-ቐ2ቸ

    ሰላም ሙዳዬ የኔ ምርጥ ወንድም

  • @hahatwh4959
    @hahatwh4959 2 роки тому +2

    ያምትለው ሁሉ በኔ ዘንቦ ጨርሷል ግን እኔ አንድም ቀን እጅ ሰጥቼ አለቅም ህማምታኘ ነበርኩ ግን ሁሌም ከጌታዬ ተስፋ አልቆረጥኩም ድግምት ነበር ግን ሰው መጉደት አይችልም እያልኩ እረሴን እያጠነከርኩ ቤታሰቤ ደሃ ናቸው ለነሱ ነበር መስበው ደሞ እኔ የሁለት ልጅ እነት ነበርኩ በለቤቴም ፋታኝ ሰው ሀገር የተሰደድኩት ህማሜ ሰይሸለኝ ነበር ግን ፈጠሪ ጤና ሰጠኝ ቤታሰቤ ተለወጡ እኔም ተለወጥኩ ምስጋና ለአላህ

    • @hawwa6656
      @hawwa6656 Рік тому

      አልሀምዱሊላህ የኔ እህት

  • @sadaatudg9823
    @sadaatudg9823 2 роки тому +1

    🌹

  • @ኑራ-ዸ2ኀ
    @ኑራ-ዸ2ኀ 2 роки тому +1

    አህለን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому +1

    እኔ እግዚይቢሄር ይመሰገን ከወደኩበት ተናሰቻለው በሰደትም ብኖር ዎጋ ከፍየ በቅድ በጥንካሬ አላማ አለኝ ብርሀናው የማየው ወደፊት

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ

    ሰላምህ ይብዛ ለውጥ አለ በሕይወቴ ውስጥ ግን ይብለጥ ላወራህ እፈልጋለሁ በየት ነው የማገኝህ ቴሌግራም ስፈልግ አሎጣም ስምህ 🙄

  • @yasab8581
    @yasab8581 2 роки тому +1

    Muday t/t h astemari new e/r ybarkh

  • @abineta6032
    @abineta6032 2 роки тому +1

    Selam new wendime

  • @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ

    ኡፋፋፋ የነገን ተስፋየ ለማየት ጓጉቸ የልቤ ስብራ እያቃጠለኝ አለሁ አድቀን ከወደኩበት ብነሳ😢

    • @neima2289
      @neima2289 2 роки тому

      የኔ ቢጤ አድራሻሽን ስጭኝ

    • @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
      @ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 2 роки тому

      @@neima2289የኔ ዉድ ነይ እስኪ ኤፋ ቢ ላይ

    • @neima2289
      @neima2289 2 роки тому +1

      @@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ Neima seid ነው የfb ስሜ ሀይ በይኝ በኢትዮጵያ ባንዲራ ወሎ የሚል ፕሮፋይል ያለው