ጽናት ክፍል 8 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @Miebi-r7i
    @Miebi-r7i 14 годин тому +254

    ማን ነው ግን እንደኔ ፅናትን የሚወዳት የኔ ቆንጆ❤

  • @Lsksju
    @Lsksju 13 годин тому +135

    ኩርቤል እና ፅናት ቢጋቡ ደሥ እደሚለኝ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @halimahalimaHalimahalima-ys6ju
      @halimahalimaHalimahalima-ys6ju 11 годин тому

      ማሪያምን አላልሽም 😂ፊልም እኮነው

    • @Lsksju
      @Lsksju 11 годин тому +3

      የምር ምንላርግ በጣምነው የምወዳቸው

    • @HsnndG
      @HsnndG 10 годин тому

      ድራማንና እውነት ለይታችሁ እወቁ እንዴ🤣🤣

    • @ZebibaAbera
      @ZebibaAbera 10 годин тому

      የኢትዮፊልምመጀመሪያዉንአይቶመጨረሻዉንመገመትአይከብድምይፋቀራሉ

    • @YamtabkagheAytaghem
      @YamtabkagheAytaghem 2 години тому

      እኔም ደስ ይለኛል

  • @Hanamaryam-b6k
    @Hanamaryam-b6k 14 годин тому +217

    ፅናትን ማነው እንደኒ የሚዎዳት❤❤❤👍

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v 12 годин тому +95

    ነገ እኮ እናታችን ቅድስት ድኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ ረድኤት በረከቷ ጥበቀዋ አይለየን "አሜን💞🙏💞

  • @Hiea-c9g
    @Hiea-c9g 13 годин тому +176

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @NasreenFatima-t2k
    @NasreenFatima-t2k 13 годин тому +55

    ፅነትን እንደኔ መነው የምውደት የኔ መር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፊኪ
    @ፊኪ 13 годин тому +111

    ይችን ኮሞንት የምታነበ በሙሉ ፈጣሪ ከመጥፎ ነጋር ይጣብቃቹሁ

    • @SarhMhamd-tw4ew
      @SarhMhamd-tw4ew 13 годин тому +1

      አሚንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @سلحدن
      @سلحدن 13 годин тому +2

      አሚን ውዴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @ShashoA-f7u
      @ShashoA-f7u 13 годин тому +3

      አሜን

    • @sagabeAB
      @sagabeAB 13 годин тому +1

      አሜን 🎉❤🙏

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene 12 годин тому +1

      Ameen Ameen ameen ❤️🙏🙏🙏

  • @FANUS-y4r
    @FANUS-y4r 3 години тому +3

    የኪዳነ ምህረት ወዳጆች እዴት ናችሁ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ እህት ወድሞቸ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @አስንቃበሬ
    @አስንቃበሬ 13 годин тому +36

    ቢቲ እንዴት እንደምታስጠላኝ ኪራ ስደብህን ለከት አብጅበት የምትሉ👍👍❣️❣️

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw 14 годин тому +39

    እንኳን ህልም ሆነልሽ ፅናት ኪሩ በጣም አበዛኸው አቃጣይ😁

  • @MaMa-e3b7t
    @MaMa-e3b7t 13 годин тому +30

    ፅናት የኔናት ስታሳዝን 😢😢😢😢

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 години тому +4

    ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ኪዳነምህረት ታሳካላቹ 🙏🥰🙏🥰

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 13 годин тому +88

    ጽናት ህልምሽ ተመችቶኛል ደግመሽ ተኛ😂😂

    • @AhammadAhammad12
      @AhammadAhammad12 13 годин тому

      መሠረት

    • @bcbc4594
      @bcbc4594 12 годин тому

      😂😂😂😂

    • @merrytake1998
      @merrytake1998 12 годин тому +1

      😂😂😂

    • @Suzi-kr2re
      @Suzi-kr2re 12 годин тому +5

      😂😂😂😂😂😂😂ሆይ እውነት መሰለሽ እዴ ውዴ

    • @HayahBbs
      @HayahBbs 12 годин тому

      😂😂😂😂🙋🙋🙋

  • @WazirCell-o9m
    @WazirCell-o9m 10 годин тому +16

    ይቻ ቤቲ መርፌ ቂጥ የሆነቺ ስትየ ፅናት በርቺልኝ❤❤❤❤❤

  • @Sofeya-wk8gj
    @Sofeya-wk8gj 14 годин тому +122

    ሀረግ በጉጉት የጠበቃቹ ላይክ ግጩኝ😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 13 годин тому +24

    ኪራ ስረአት ይኑርክ ለንግግርክ እንደዚህ አይነት አሰሪ አለምላይ የለም ድራማ ቢሆንም ሰራተኛም ሰው ነው ይች ወስፌ ደግሞ ቤቲ ተብየዋ አፍሽን ዝጊ ድራማችሁ ልክ ይኑረው ምሩ ግን ምክሮ ዋው

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 14 годин тому +263

    አንደኛ ነኝ ❤❤ እባክሽ መዳም እስክጨረስ እንዳጠሪኝ ❤❤😂

    • @Muazkedir-k3c
      @Muazkedir-k3c 14 годин тому +5

      አይዞሽ አጠራሽም😂😂😂

    • @LUBABALolo-r7f
      @LUBABALolo-r7f 14 годин тому +5

      እይ አልጠራሽም እሽ😂😂😂😂

    • @Eebrahm
      @Eebrahm 14 годин тому +4

      😂😂😂

    • @marya6427
      @marya6427 14 годин тому +2

      😂😂😂😂

    • @AsdYss-i7t
      @AsdYss-i7t 14 годин тому +3

      ኧረ በሳቅ 😂😂😂

  • @سميرهبهيج-ظ8د
    @سميرهبهيج-ظ8د 13 годин тому +38

    እስኪ እደኔ ፅናትን እና ኪራን የሚወድ👍👍

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 13 годин тому +45

    ፅናትዬ የኔ ቆንጆ ማነዉ እንደኔ ስራትቶ እሚያይ ቻይዉ መዳም😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 6 годин тому +8

    ናሆም እና አዲሷ ልጅ ይጋቡ ፅናትና ኩሩቤል ቤቲ ወደ ውጪ 😅😅ወይም የነኪሩቤል ሰራተኛ ትሁን የምትስማሙ 👍👍👍🤭

  • @ጎራዳው
    @ጎራዳው 10 годин тому +11

    እንደኔ በጉጉት የምጠብቁ 👍አሳዩኝ በቀን በቀን ልቀቁልን እባካቹህ ፅናት ጣፋጭ ናት ❤❤❤ቤቲ ግን ትዘጋኛለች ከካሜራ ጀርባባም ሞጥሟጣ ነው የምመለኝ ሳስበው

    • @HappyGiraffe-mj8eh
      @HappyGiraffe-mj8eh 10 годин тому

      ድምጻችን ይሠማ በቀን በቀን ይለቀቅልን❤❤

  • @ነገንበተስፍ
    @ነገንበተስፍ 9 годин тому +6

    የነገዋኪዳነምረትበያለንበትትጠብቀን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Zulfa-c1d
    @Zulfa-c1d 6 годин тому +3

    ችግራችዉ በጣም ታቆዩታላች እጂይ በጣም ደሰ የሚል ድራማ ነዉ

  • @HhhBbb-y8x
    @HhhBbb-y8x 14 годин тому +17

    ፃናትሥወድሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZZz-s6d
    @ZZz-s6d 10 годин тому +11

    ማነው ግን ቤቲን እንደኔ የሚጠላት እቺ አሰመሳያ

  • @MEREMAPersenalworkuse
    @MEREMAPersenalworkuse 10 годин тому +7

    ግን ፅናት እና ምሩ የመሣሠላሉ ስወዳቸዉ💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @DfsDe-o7c
    @DfsDe-o7c 12 годин тому +6

    ፅናትዬ የኔ ሚስኪን ስታሳዝን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኩሪቤል ትንሽ ያበዛኸዉ አልመሠለህም ቤዛ የተረገምሽ ሴጣን ከሚቀናብሽሰዉጋር አላለም❤❤❤

  • @fanos-o4b
    @fanos-o4b 13 годин тому +28

    ውይ ይቺ ቤቲ ተብየዋ ወስፌ አቃጥላ ልደፋኝ ነዉ😂😂😂😂

    • @bezuGmelana
      @bezuGmelana 13 годин тому

      Ara betine kederamawe weche aderiguti yemeri beti atemechegnem

    • @HayatDawud-n3u
      @HayatDawud-n3u 12 годин тому

      እኔም በጥፊ ሲላት ያለኝ ደስታ

    • @فعثفعث
      @فعثفعث 12 годин тому

      😂😂😂😂እኔእራሱ

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 12 годин тому

      ወስፌም ወስፌ ቁርጥ😂😂😂😂😂😂😂

    • @حياهمحمد-ح1ن
      @حياهمحمد-ح1ن 12 годин тому

      😅😅😅😅​@@እኔጎንደሬነኝ

  • @Sumeya-q4eየደሴዋ
    @Sumeya-q4eየደሴዋ 13 годин тому +11

    ኪራም ፅናትም በሌላ ድራማ ላይ ተውነው አይቻለሁ የበለጠ ውብ ናቸው በዚህ wawww❤🌹🙏👍

    • @የረሱልወደጅ
      @የረሱልወደጅ 7 годин тому

      ምንበምል።ንገሪኝ🎉

    • @Sumeya-q4eየደሴዋ
      @Sumeya-q4eየደሴዋ 5 годин тому

      @@የረሱልወደጅ ዛላ ፊልም ብለሺ ፃፊ ፅናት ተውናለች እርጉዝ መሥላ

  • @ينمب
    @ينمب 10 годин тому +5

    እፉ ኪራ ደነዝ በጥፊ ይላል እዴ ፃናትዬ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @lemyetewahidoligi3433
    @lemyetewahidoligi3433 11 годин тому +7

    የኔ ቆንጆ ፅናት አሳዘለችኝ😢😢😢

  • @NemiaSeid-r5n
    @NemiaSeid-r5n 13 годин тому +14

    ግን ይቺ ቤቲ የምትባል ነቀርሣ ብትፍታት ፅናትን የኔ የዋህ🎉🎉🎉🎉

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 11 годин тому +1

      ቅናት እኮነው እንዴህ የሚያደረጋት

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 11 годин тому +1

      ማነው እዴኔ ጋሸስል የደነገጠው😂😂😂😂

  • @እሙሰይድ-ሰ7ጠ
    @እሙሰይድ-ሰ7ጠ 13 годин тому +8

    ወየዉ ፆናትዬ❤❤❤❤ ፍቅር እኮ ቦታ አይመርጥም😢😢

  • @fanos-o4b
    @fanos-o4b 13 годин тому +9

    ዉይ ፅናትየ ፍቅር የሖንሽ ልጅ❤❤❤❤❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 12 годин тому +24

    ይቺ ቤቲ ተብየዋ ዝንጆሮ ቂጥ የመሰለች አቃጠለችኝ😤 ፅናትዬ በጣም ነው እምወዳት ❤❤❤

  • @salamsa9966
    @salamsa9966 10 годин тому +4

    ኩርቢል ፅናት ተሎ ተጋቡና እኔም ደስ ይበለኝ❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 13 годин тому +13

    ፅናትየ አይዞሽ ግን ናሆምን ተጠቀቂ ❤❤❤❤❤

    • @Suzi-kr2re
      @Suzi-kr2re 12 годин тому +1

      ሆይ ድራማ መሆኑን እራሳሺ እዴ

    • @AminaAhmed-j6c
      @AminaAhmed-j6c 10 годин тому

      @@Suzi-kr2re😂😂😂😂😂😂

    • @ksuksu-t2r
      @ksuksu-t2r 7 годин тому

      ​@😂Suzi-kr2re

  • @BurteAbito
    @BurteAbito 12 годин тому +13

    Abajun kee natii toleraa stinatiyee mee debii rafii yenee konjoo 😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @orotube5464
      @orotube5464 9 годин тому +1

      😅😅😅😅analee natii tolee abjuun isii🎉🎉🎉😂❤❤

    • @ZubeerAmaan-x4z
      @ZubeerAmaan-x4z 6 годин тому +1

      Anu dhuga sehe🙈🤣

    • @ቃልTUBE
      @ቃልTUBE 4 години тому +1

      Anu dhuga sehe aree🤣

  • @saratube7323
    @saratube7323 12 годин тому +13

    ቤቲ የምታናድደዉ እስቴ በላይክ

  • @Demeku-r2h
    @Demeku-r2h 14 годин тому +9

    ፅናአት❤❤❤❤❤❤

  • @oromiyyajittuu6073
    @oromiyyajittuu6073 10 годин тому +6

    Intaala ishee gogoduu garbitti sana akkam nama jibisifti furiin kunii🤧🤧🤧🤧🤧
    Tsinat yene wude nurilign🥰🥰🥰🥰🙏

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj 12 годин тому +5

    ለምነዉ ተከታታይ እማትለቍት ሱሱኮ ሊደፋኝነዉ❤❤❤

  • @dinadargaso-ji3bu
    @dinadargaso-ji3bu 14 годин тому +11

    ይህን ኮሜንት የሚታነበቡ የእለት እንጀራ ይስጣችሁ ❤️🙏🙏

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 13 годин тому +5

    ፅናትና ኪራ እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤❤🎉🎉

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن 10 годин тому +3

    ፅናት አይዞሽ እቺ ቤቲ የምትበል ጭራቅ አስወጡልን እንጂ አቃጣላችኝ😢

  • @AAb-xs1nc
    @AAb-xs1nc 14 годин тому +16

    ዛሬኮ አፉላወች ሀረግ እረምንየለለአለ ይመጡልናል አልልል😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @ገነተቷደሠ
      @ገነተቷደሠ 12 годин тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @AskalAdisu
      @AskalAdisu 12 годин тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @GXx-ty8tv
      @GXx-ty8tv 12 годин тому

      አረግ በቅጠሮ ብቻ ቀር 😂😂

    • @MmMm-j7j1b
      @MmMm-j7j1b 12 годин тому

      😂😂😂

    • @Naka-t5o
      @Naka-t5o 4 години тому

      ,አፍላአይቸጨረሥኩደሞወደዚህ😂😂😂😂😂

  • @Muazkedir-k3c
    @Muazkedir-k3c 14 годин тому +12

    ፅነት የኔ ድንቡሽቡሽ❤❤❤❤

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 10 годин тому +5

    ምሰኪን ፅናት 👍

  • @abrehamtiramo569
    @abrehamtiramo569 3 години тому

    ፅነትይ አች ዬፈቅር ልጅናሽ ክሩቤል ና አች ብትገቡ ዳስይላል ❤❤🎉🎉

  • @KiyaTadesse-u7x
    @KiyaTadesse-u7x 11 годин тому +8

    እረ ጉድ ይህ ቤት ሙሉ እቃዉ ክችኑ ወዘተ 😂 እ አባት እና ልጅ ከሰርተኛዋ ጋር ሁኖዉ የወደድዋት የሚሎ ድራማ እነሱም እዚ ቤት ተቀርፀዉበታል ልብ ብላቹ እይቱ ውዶቼ ❤❤❤🎉

  • @SeenaaJesus-t4n
    @SeenaaJesus-t4n 13 годин тому +37

    እስቲ የኔ ኮሜንት የሚታያችሁ አንድ ቁጥር ጻፉ😢😊

  • @Hayyat-ry6zg
    @Hayyat-ry6zg 11 годин тому +8

    ቤታ የሚትባል ሴትዮ ግን እደኔ የሚጠላት አለ😂😂😂😂😂

    • @AbduIdrees-s4g
      @AbduIdrees-s4g 10 годин тому

      ከልክ በላይ የቀጠኑ ሴቶች ተንኮል ነው ያከሳቸው

    • @Hayyat-ry6zg
      @Hayyat-ry6zg 9 годин тому

      @@AbduIdrees-s4g😂😂😂 እዉነት ነዉ

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 13 годин тому +11

    እንደኔ በገጉት የሚጠብቃቸው 🙋🏻‍♀️

  • @Afhejrh
    @Afhejrh 13 годин тому +7

    ፅናት ❤❤❤የኔ ቆጅ

  • @BezaMakuria
    @BezaMakuria 14 годин тому +23

    ፅናትዬ መርካቶ አይቼሽ የጮህኩትን እንዳትረሽው

    • @Rrr-r8e
      @Rrr-r8e 14 годин тому +2

      በልምሽ አይደለም አደል😂😂

    • @Seada-y1z
      @Seada-y1z 13 годин тому

      😂😂😂​@@Rrr-r8e

    • @desuyeyegetalije5811
      @desuyeyegetalije5811 13 годин тому

      አረ እንዴት ትረሰለች😂

    • @senulove
      @senulove 13 годин тому

      ለምንድነዉ የሚያስጩሁሽ😂ሰዉ መሆንዋ ረስተሽዉ ነበር እንዴ😂😊

    • @BeleyuBeleyi
      @BeleyuBeleyi 11 годин тому

      ዕኛምሰፈርነይ

  • @FatumaMohamed-k9y
    @FatumaMohamed-k9y 12 годин тому +16

    ምነዉ ይሄ ናሁም የሚባል ልጅ ስልክ በማዉራት ጊዜዉን ባይፈጅብን😅😅😅😅😅😂

  • @BaborAzom-h2e
    @BaborAzom-h2e 11 годин тому +4

    ፅናትና ኪሩ አብረው ይሁኑ የምትሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 13 годин тому +6

    ማነው እንደኔ ሁሌ በየቀኑ አንድ አይነት ስራ የሸለቸው 😢😢ሸለሸኝ የሰው ቤት ሸለቸኝ

  • @Zzzzzz-e1k
    @Zzzzzz-e1k 13 годин тому +12

    ወላሂ የፍየ ስታመልጥ አይዞሺ አላልኩም ጩኼ ከዛ መዳሜ መታ ምን ሁነሺ ነዉ አለችኝ 😂😂ኢትዮ ዴዉየነዉ አልኳት😂😂😂😂😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 13 годин тому

      😂😂😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 13 годин тому

      😉😛😂😂😂

    • @NALb568b2YN
      @NALb568b2YN 13 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @R-zh5kr
      @R-zh5kr 13 годин тому

      በይ ደግምሽ እዳጮሂ ከስራ ትባረሪያለሽ😂

    • @BarchiYeEnateleji
      @BarchiYeEnateleji 12 годин тому

      ኖርማል ነው😂😂😂😂

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 14 годин тому +15

    አየ ፅናት😂😂😂😂በህልምሽ አጋብተሽው አረፍሽ

  • @SaadaAhmad-z6k
    @SaadaAhmad-z6k 10 годин тому +3

    ፀናትዬ❤ኪራ ፎቃ ነው እዲ የሚያረግህ😂😍 ቤታ በጣም ነው የምታናድጂኝ✊

  • @ErAf-w4n
    @ErAf-w4n 10 годин тому +6

    በፈጠራቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 14 годин тому +12

    በጉጉት ስጠብቅ የመዳምን ስራ እንዴት ልስራ😂😂😂😂

  • @MerolAdimasu
    @MerolAdimasu 12 годин тому +3

    ፅናት የኔ ቆጅ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 11 годин тому +4

    የኪራ ፎንቃ ትቀየር የሚል ሌላ ሰው አስገቡ ይጣሉና ይለያዩ ስታስጠላኝ😏😏😏😏

    • @SommmVuj
      @SommmVuj 9 годин тому

      ፅናት ልእልት

  • @Saada-w5h
    @Saada-w5h 11 годин тому +2

    ፀናትን እደኔማነዉ የሚወዳት።❤❤❤

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 12 годин тому +18

    አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ

    • @MursalNasir
      @MursalNasir 12 годин тому

      አይዞክ አትከፈ የልፈል እሺ

    • @ADDISINFORMER20
      @ADDISINFORMER20 12 годин тому

      @MursalNasir እሺ አመሰግናለው ወንድሜ

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 12 годин тому

      አይዞህያልፋል

    • @Fatima-cz1gl
      @Fatima-cz1gl 12 годин тому

      አይዞህ.ወድም.ያልፍል.ታጋሽ.ሁን

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 12 годин тому

      አይዞክ አበሳየ አይክፋሕ ብቻሕን አይደለሕም የማይተወን እግዚአብሔር አለና❤🎉

  • @MieraftekieaMieraftekiea
    @MieraftekieaMieraftekiea 9 годин тому +2

    ኤፋዬ የኔ ትእግስተኛ እንኳን አመለጥሽ

  • @Aisha-cb8yz
    @Aisha-cb8yz 13 годин тому +9

    ኤፉ አመለጠች ይሁን😢

  • @Grer-n3c
    @Grer-n3c 12 годин тому +2

    የኔዉድ ዋ ፅናትዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 14 годин тому +7

    ፅነትዬ❤❤❤❤🎉🎉

  • @የጎጃሟ
    @የጎጃሟ 6 годин тому +1

    ኪራና ጽናትን የሚወድ❤

  • @WinCell-kf1wq
    @WinCell-kf1wq 13 годин тому +14

    ዛሬ ፅናት ጋሼ ስትል የሳቅ ብቻ 😂😂😂😂

  • @user-yf7dr5ij1c
    @user-yf7dr5ij1c 9 годин тому +2

    ኪራ እና ፅናት ይጋቡ የሚል 👍👍👍👍

  • @فضيلهامهريه
    @فضيلهامهريه 13 годин тому +28

    የሚገርመኝ ሁሉም ኮመንቶች አንደኛ ነኝ ይላሉ ህዝቤ ሁሉ ጨለለ ማለት ነው😟

  • @የመኖሬትርጉምልጄእወድሀለ

    የኔ. ውድ ፅናት ❤❤❤❤❤ለ ፍቅር ስትል ብዙ ነገር ቻለች❤

  • @Hayat-f7w
    @Hayat-f7w 13 годин тому +8

    ወይኔ ፅናት የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂

  • @Eyerus-f8m
    @Eyerus-f8m 11 годин тому +1

    ፅናት ግን ስወደ ማርያም እንደነየ የምወደት ላይክ ኣርጉ👍👍

  • @Fatima-ro6dl
    @Fatima-ro6dl 13 годин тому +5

    አስለቀሣችሁኝ አቦ😢😢😢ሠራተኛ መሆን ብዙ ሥቃይ አለው😢😢😢😢😢😊

  • @MehertShabel
    @MehertShabel 8 годин тому +1

    ማን ነው ግን እንደኔ ፅናትን የሚወዳት❤

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 13 годин тому +5

    እቺ ቤቲምትበለወን።መርፌ።አስወጡልን።ስተስጠለ😢😢😢

  • @Zewdazewdatlaye
    @Zewdazewdatlaye 9 годин тому +2

    ፅናት የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @SUSUshi-w4l
    @SUSUshi-w4l 14 годин тому +7

    ገና ዛሬ በአራተኛው ስኮምት ❤❤❤

  • @SameeraAsifa-p9y
    @SameeraAsifa-p9y 11 годин тому +2

    የኔ ውድ ፅናት❤❤❤❤❤❤

  • @SfFg-o6s
    @SfFg-o6s 12 годин тому +4

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ🤔🥰🥰🥰

  • @MuhamedAhmed-l3k
    @MuhamedAhmed-l3k 10 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤ፅናት በቃ ወደደችዉ

  • @SeblaSara
    @SeblaSara 12 годин тому +3

    ክሩቤል ፅናት አፍቅሮአተል ቤት ውሸ በለሽ ሴቶችዬ ከትደር በፊት እራሰቹን አሰልፈቹ አትስጡት❤

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 7 годин тому +1

    አይዞሽ ፅናት መጨረሻላይ ኪሮብልን ያች እደሚሆን ተስፍአለኝ ቤታ ቆይ መጨረሻሽ አያምርም አንችነቀዝ እደት እደምታናድ😅😅😅😅

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 9 годин тому +3

    ሱስ ሆኖበት እንደኔ መለቀቁን እየገባ ቼክ የሚያደርግ ❤️‍🔥❤️‍🔥🥰🥰🥰🥰

    • @HooHoo-z7u
      @HooHoo-z7u 4 години тому

      እኔ አለሁልኝ

  • @ganettgigi6594
    @ganettgigi6594 12 годин тому +1

    ዛሬስ እያላቀስኩ ነዉ የጫራስኩት😢😢ፅና❤. ቤት ግን ትል ነገር ነሽ😎

  • @helinalemma
    @helinalemma 13 годин тому +6

    ማነዉ እደኔ የደነገጠዉ ህልም መሆኑ ጥሩ😂😂😂😂😂

    • @Manalmosh
      @Manalmosh 12 годин тому

      በጣም በዛላይ እንዴት እንደተናደድኩ እኩዋንም ሕልም ሆነ 😄😄😄

  • @GamingKing-ru3hr
    @GamingKing-ru3hr 11 годин тому +1

    ቤቲ በጣም አስቀያሚ ሰው ናት ከድራማብታሰወጡትደሰተኛነኝ😊

  • @رحمةعبدالرحمن-ر7ط
    @رحمةعبدالرحمن-ر7ط 14 годин тому +8

    እኔምለዉ ምግዜነው እምቀድሙኝ
    አይ መዳሜ ተጣረቺ ወደ ጥግረራ ክክ

  • @YoujadcellYoujadcell-sf8pr
    @YoujadcellYoujadcell-sf8pr 11 годин тому +2

    ጽናት ሂልም ደስ ያላችሁ እንደኔ❤❤❤😂😂😂

  • @WinCell-kf1wq
    @WinCell-kf1wq 13 годин тому +5

    አራ ቶሎ ቶሎ ልቃቁ 😢😢😢😂

  • @AaMm-k3z
    @AaMm-k3z 9 годин тому +1

    ይህንን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነገዋ ኪዳነምህረት ጥላከለላ ትሁናችሁ አሜን በሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AddidAschalew
    @AddidAschalew 14 годин тому +11

    ከኩሩቤል ፍቅር ይዞኛል መላ በሉኝ

    • @Tareeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
      @Tareeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee 13 годин тому

      ባክሺ እኔም ጊን ሚን ያደርጋሉ አቢሮ ለሚ ሰሩ እራሱ አልበቃም

    • @fanos-o4b
      @fanos-o4b 13 годин тому +2

      ደሞ አንች ሑለት ሴቶች ሢያጫዉት እያየሽዉ አብደሽ ነዉ😂😂😂😂😂

    • @DdDd-kc2dx
      @DdDd-kc2dx 13 годин тому

      አይዞሽ ቻይው😂😂😂😂❤

    • @Emufamily-b4d
      @Emufamily-b4d 13 годин тому

      😂😂😂😂

    • @dgjhd6774
      @dgjhd6774 13 годин тому

      ፅናትም ይዟታል😂

  • @AliMummad-g1f
    @AliMummad-g1f 8 годин тому +1

    ቶቶሎይለቅቅየምትሉ ፅናትንለማየት እደኔየምጓጓካለ👍👍

  • @MelkamWese
    @MelkamWese 11 годин тому +3

    ኧረ ፅናት አትምጭ እነምከርሸ 😂አርብ ሀገር ይብራብሸ እኔም አልሰማ ብየ ነው የመጣሁት

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 5 годин тому

    ማነው እደኔ ፅኑ እምታሥለቅሰው😥😍