Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
THANKS!!!
አሪፍ ነው እሚያበታታ ነው እኔ ልጠይቅ የምፈልገው ነገር ቢኖር 200ዶሮ የሚይዝ ኬጂ የተሰዘጋጀ ዋጋውን ማወቅ ፈልጌ ነበር
❤❤❤❤❤❤
thank you ayinishet
ዋጋውን በአስቸኳይ ብትገልጽልን መልካም ነው እናመሠግናለን።
እናመሰግነለን ወንድማችን ❤❤❤
በርታ ጎበዝ ስራዬን ትቼ የኣእምሮ እድገት ውስንነት ያለባት ታማሚ ልጅ አለችኝ ስራ መስራት አልቻልኩም ዝም ብዬ 55 ዶሮ ይዤ አይምሮዬ እንዲያር ወደ ስራ ገብቻለሁ እንደ ኬጅ በእንጨት ሰርቼ እኔ እንጃ እስካሁን ደህና ናቸው መጣሎ ጀምረዋል ።ትምህርቶችህን እየተከታተልኩኝ ነው በጣም እወድሀለሁ ትምህርትህ ይመቸኛል በርታ በጣም እከታተላሀለሁ በየቀኑ ነው ላይክ የማደርግህ ቀጥሎ የሰራሁትን ኬጅና ዶሮቼን ፎቶ አንስቼ እልካለሁ አንተ ግን በርታ እኔ አሁን ስራዬን አጥቻለሁ ብዬ አልፀፀትም ነገን የተሻለ ና ብዙ ዶሮዎች አስገብቼ ልጄንም ከጎኔ አድርጌ እንከባከብ ይሆናል ሰላም ሁንልኝ አስራት ነኝ
❤❤❤❤
እናመሰግናለን በርታ የት ነው የምናገኘው
አሪፍ ነው ዋጋውና ቦታው የት ነው
እናመሰግናለን
Bota yet new?
እናመሰግናለን የበለጠ በርትተክ አበርታን
Bertu
መረጃህ ኣሪፍ ነው፣ትንሽ ቀስ ብለህ ማብራርያ ብታዳርግ
የብረቱንም ስራ በሞራሌእናበአጠናበጣውላ ቀይሮመስራት አይቻልም?
በደንብ ይቻላል!
የት ነው የሚገኘው ዋጋ ስንት ነው "ዱከም ነው ያለሁት"
እናመሠግናለን ስለሰጡን ትምህርታዊ ተሞክሮችን ግን KG መግዛት ስለምፈልግ ዋጋዉና አድራሻዉን ብገልጹን!
በርታልን
ክረምት ላይ ቅዝቃዜው ዶሮችን ይጎዳል
ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ የተወሰነ ያልተረደኝ ጉዳይ ግን ኬጁ ላይ መመገቢያው በግልፅ አይቻለሁ እንቁላል መጣያ ቦታና ቤቱን የምናፀዳበት መንገድም አልተረዳኝም እንደገና ደግሞ ዶሮዎች ከቤታቸው ወጥተው መናፈስ የለባቸውም ወይ በተረፈ በርታልን
ዋጋውን ንገረን በጣም አሪፍ ነው
ደሮዋች ባለመንቀሳቀሳቸው መኖ ሲቆጥቡግን ደካማ ሽባ መሆናቸንስ ብብምን እናስቀረው
እባክህ ዋጋውን ንገረን
አመሠግናለሁ ወንድም አለም አደውግን አገራችንን ሰላም ያርግልን በተለይ አማራክልል አገሬመግባትፈልጌ በጦርነቱምክኒያትመግባት አልቻልኩም ዱአርጉልኝ ወገኖቼ የስደት ኑሮ መረረኝ😢😢
በርቱ
😢😢😢😢😢😢😢😢
ወንድሜ ግን በማሽን ነው ጫጭቶቹ የሚወጡ መልስልኝ እንዳታልፈኝ
የብረት ኬጂ ለአንድ ሺህ አምስት ዶሮዎቸ የሚበቃ ምን ያህል ካኘታል ይፈልጋል?። ሌላው ከአ/አበባ ውጭ ለሆኑት ፈላጊዎች እንዴት ታደርሳለህ?
Sit birr Eda Migaze bitinageran turu naber
አንቁላሉ ከምን ነው የሚጥሉት አንዴትሰ ይሰሰባል*ኩሳቸውሰ አንዴት ይጸዳል
good idea Price and adress
Part 2
@@poultryfarminethiopia9613ዋጋ
እሽ እናመሰግናለን እኔ የዶሮ ስራ ሁሌም የምመፕው ስራ ነው 500. ዶሮ የሚይዝ ቤት ስንት ብር ነው እንዳታልፈኝ
ጎበዝ ከአሜት በላይ ተከታታይህ ነኝ ግን መልስ አትመልስም ከጁን በቅርቀሀና በጣውላ ብናሠራውስ ብረት ነክ ውድም ነው በክረምት ብርድ ይስባል
የዶሮ ቤቱን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
ቶሎ ለመጀመር ስለፈለኩ ዋጋውን ቶሎ አሳየን
እሺ
ዋጋዉን ንገረኝ። አድረሻ የትነዉ ? ቤቱ ተፈቶ የሚገጣም ነዉ ??
ወድሜ ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን ባሁን ሰአት ማነው ቤት አከራይቶህ ደሞ ዶሮዎች እድታረባ የሚፈቅደው ? ባለቤቶቹ ፍቃደኛ ይሆናሉ ብሎ ማሰብ ከባድ ነው ለምን አንደኛ የኩሳቸው ሸታ ሁለተኛ የዶሮዎች ጫጫታ ማን አከራይ ነው የሚሰራህ ?
የሚሰሩ አሉ በደንብ አስቡበት
@@poultryfarminethiopia9613፳
ቦታ አለኝ አግዙኝ ስደት መሮኛል በጣም መስራት እፈልጋለው
ሰላም ዋጋ አሳውቀን
200 ዶሮ የሚይዝ ጠቅላላ ወጪ ስንት ነው
አሰራሩ ለ100 ዶሮ ሰንት በሰንት ነው
የሚሸጥ አራት ፒስ ኬጅ አለኝ አጠቃላይ 120 ዶሮ የይዛል ።ዋጋ በስምምነት
ርጋ ብለህ እየቀርፆክ አስርዳን የት ለመዲርስ ነዉ እምፈጥነዉ
መልስ እኮ አትሰጥም ችግርህ እሱ ነው እኔ ግን ከመከታተል አልቆምም ምክንያቱም ይጠቅመኛል
❤❤
❤❤❤❤❤❤wgawni negaren. enamesginleni
Qumanagara baxama chokiyalawa gabiche lemasarata
Atii eessatii argamtaa mee?
Dukem
@@poultryfarminethiopia9613 asallatii fudhachuu nanii danda ree
ለኣንድ ዙር ብቻ ነው ሎካሉ ስለዚ የ ኢ/ያ ኬጂ ኪሳራ ነው ። ቢቻል ከውጪ ወደ ኢ/ያ እንዴት መግባት እንዳለበት ንገረን
ላይክ በላክ አደረኩህ😂
አመሰግናለው
ኬጅ ዋጋውን እና ቦታውን እንቁላል መጣል የጀመሩት ዶሮዎች አሉክ
ሸንታችው የት ይጥላሉ አይታይም ወንድም
Berta wedmachin
የእንቁላል መፈልፈያው የት እንደ ምሠራና ዋጋውንም ጠቁመን እንደ አቅሜ እንድገዛ !!
አዲስ አበባ አለ ግን ስለ ስራው ግንዛቤ ቢኖራችሁ
ልክ ነህ መማር እፈልጋለሁ አዲስ አበባ የት ሰፈር ?
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
wagaw!!
ወንድሜ የት ነህ እፈልጋለሁ
ክፍለ አገር ማቅረብ ትችላላችሁ
እስከ 500ድረስ የሚይዝ ኬጂ ቢዘጋጅ እኔ ወስዳለሁትልቅ ሰው ነህ
yecage tekimun edangerken gudatunem toio betsralen yate edamigage
100.dorooo beti sitnow
❤❤❤
THANKS!!!
አሪፍ ነው እሚያበታታ ነው እኔ ልጠይቅ የምፈልገው ነገር ቢኖር 200ዶሮ የሚይዝ ኬጂ የተሰዘጋጀ ዋጋውን ማወቅ ፈልጌ ነበር
❤❤❤❤❤❤
thank you ayinishet
ዋጋውን በአስቸኳይ ብትገልጽልን መልካም ነው እናመሠግናለን።
እናመሰግነለን ወንድማችን ❤❤❤
በርታ ጎበዝ ስራዬን ትቼ የኣእምሮ እድገት ውስንነት ያለባት ታማሚ ልጅ አለችኝ ስራ መስራት አልቻልኩም ዝም ብዬ 55 ዶሮ ይዤ አይምሮዬ እንዲያር ወደ ስራ ገብቻለሁ እንደ ኬጅ በእንጨት ሰርቼ እኔ እንጃ እስካሁን ደህና ናቸው መጣሎ ጀምረዋል ።ትምህርቶችህን እየተከታተልኩኝ ነው በጣም እወድሀለሁ ትምህርትህ ይመቸኛል በርታ በጣም እከታተላሀለሁ በየቀኑ ነው ላይክ የማደርግህ ቀጥሎ የሰራሁትን ኬጅና ዶሮቼን ፎቶ አንስቼ እልካለሁ አንተ ግን በርታ እኔ አሁን ስራዬን አጥቻለሁ ብዬ አልፀፀትም ነገን የተሻለ ና ብዙ ዶሮዎች አስገብቼ ልጄንም ከጎኔ አድርጌ እንከባከብ ይሆናል ሰላም ሁንልኝ አስራት ነኝ
❤❤❤❤
እናመሰግናለን በርታ የት ነው የምናገኘው
አሪፍ ነው ዋጋውና ቦታው የት ነው
እናመሰግናለን
Bota yet new?
እናመሰግናለን የበለጠ በርትተክ አበርታን
Bertu
መረጃህ ኣሪፍ ነው፣ትንሽ ቀስ ብለህ ማብራርያ ብታዳርግ
የብረቱንም ስራ በሞራሌእናበአጠናበጣውላ ቀይሮመስራት አይቻልም?
በደንብ ይቻላል!
የት ነው የሚገኘው ዋጋ ስንት ነው
"ዱከም ነው ያለሁት"
እናመሠግናለን ስለሰጡን ትምህርታዊ ተሞክሮችን ግን KG መግዛት ስለምፈልግ ዋጋዉና አድራሻዉን ብገልጹን!
በርታልን
ክረምት ላይ ቅዝቃዜው ዶሮችን ይጎዳል
ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ የተወሰነ ያልተረደኝ ጉዳይ ግን ኬጁ ላይ መመገቢያው በግልፅ አይቻለሁ እንቁላል መጣያ ቦታና ቤቱን የምናፀዳበት መንገድም አልተረዳኝም እንደገና ደግሞ ዶሮዎች ከቤታቸው ወጥተው መናፈስ የለባቸውም ወይ በተረፈ በርታልን
ዋጋውን ንገረን በጣም አሪፍ ነው
ደሮዋች ባለመንቀሳቀሳቸው መኖ ሲቆጥቡ
ግን ደካማ ሽባ መሆናቸንስ ብብምን እናስቀረው
እባክህ ዋጋውን ንገረን
አመሠግናለሁ ወንድም አለም አደውግን አገራችንን ሰላም ያርግልን በተለይ አማራክልል አገሬመግባትፈልጌ በጦርነቱምክኒያትመግባት አልቻልኩም ዱአርጉልኝ ወገኖቼ የስደት ኑሮ መረረኝ😢😢
በርቱ
😢😢😢😢😢😢😢😢
ወንድሜ ግን በማሽን ነው ጫጭቶቹ የሚወጡ መልስልኝ እንዳታልፈኝ
የብረት ኬጂ ለአንድ ሺህ አምስት ዶሮዎቸ የሚበቃ ምን ያህል ካኘታል ይፈልጋል?። ሌላው ከአ/አበባ ውጭ ለሆኑት ፈላጊዎች እንዴት ታደርሳለህ?
Sit birr Eda Migaze bitinageran turu naber
አንቁላሉ ከምን ነው የሚጥሉት አንዴትሰ ይሰሰባል
*ኩሳቸውሰ አንዴት ይጸዳል
good idea Price and adress
Part 2
@@poultryfarminethiopia9613ዋጋ
እሽ እናመሰግናለን እኔ የዶሮ ስራ ሁሌም የምመፕው ስራ ነው 500. ዶሮ የሚይዝ ቤት ስንት ብር ነው እንዳታልፈኝ
ጎበዝ ከአሜት በላይ ተከታታይህ ነኝ ግን መልስ አትመልስም ከጁን በቅርቀሀና በጣውላ ብናሠራውስ ብረት ነክ ውድም ነው በክረምት ብርድ ይስባል
የዶሮ ቤቱን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
ቶሎ ለመጀመር ስለፈለኩ ዋጋውን ቶሎ አሳየን
እሺ
ዋጋዉን ንገረኝ። አድረሻ የትነዉ ? ቤቱ ተፈቶ የሚገጣም ነዉ ??
ወድሜ ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን ባሁን ሰአት ማነው ቤት አከራይቶህ ደሞ ዶሮዎች እድታረባ የሚፈቅደው ? ባለቤቶቹ ፍቃደኛ ይሆናሉ ብሎ ማሰብ ከባድ ነው ለምን አንደኛ የኩሳቸው ሸታ ሁለተኛ የዶሮዎች ጫጫታ ማን አከራይ ነው የሚሰራህ ?
የሚሰሩ አሉ በደንብ አስቡበት
@@poultryfarminethiopia9613፳
ቦታ አለኝ አግዙኝ ስደት መሮኛል በጣም መስራት እፈልጋለው
ሰላም ዋጋ አሳውቀን
200 ዶሮ የሚይዝ ጠቅላላ ወጪ ስንት ነው
አሰራሩ ለ100 ዶሮ ሰንት በሰንት ነው
የሚሸጥ አራት ፒስ ኬጅ አለኝ አጠቃላይ 120 ዶሮ የይዛል ።ዋጋ በስምምነት
ርጋ ብለህ እየቀርፆክ አስርዳን የት ለመዲርስ ነዉ እምፈጥነዉ
መልስ እኮ አትሰጥም ችግርህ እሱ ነው እኔ ግን ከመከታተል አልቆምም ምክንያቱም ይጠቅመኛል
❤❤
❤❤❤❤❤❤wgawni negaren. enamesginleni
Part 2
Qumanagara baxama chokiyalawa gabiche lemasarata
Atii eessatii argamtaa mee?
Dukem
@@poultryfarminethiopia9613 asallatii fudhachuu nanii danda ree
ለኣንድ ዙር ብቻ ነው ሎካሉ ስለዚ የ ኢ/ያ ኬጂ ኪሳራ ነው ።
ቢቻል ከውጪ ወደ ኢ/ያ እንዴት መግባት እንዳለበት ንገረን
ላይክ በላክ አደረኩህ😂
አመሰግናለው
ኬጅ ዋጋውን እና ቦታውን እንቁላል መጣል የጀመሩት ዶሮዎች አሉክ
ሸንታችው የት ይጥላሉ አይታይም ወንድም
Berta wedmachin
የእንቁላል መፈልፈያው የት እንደ ምሠራና ዋጋውንም ጠቁመን እንደ አቅሜ እንድገዛ !!
አዲስ አበባ አለ ግን ስለ ስራው ግንዛቤ ቢኖራችሁ
ልክ ነህ መማር እፈልጋለሁ አዲስ አበባ የት ሰፈር ?
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
wagaw!!
ወንድሜ የት ነህ እፈልጋለሁ
ክፍለ አገር ማቅረብ ትችላላችሁ
እስከ 500ድረስ የሚይዝ ኬጂ ቢዘጋጅ እኔ ወስዳለሁ
ትልቅ ሰው ነህ
yecage tekimun edangerken gudatunem toio betsralen yate edamigage
Part 2
100.dorooo beti sitnow
❤❤❤