Messy Mekonnen, you are undeniably one of the finest journalists. It is truly remarkable to witness how skillfully you navigate challenging questions, compelling Marishet to either concede or abandon his negative stance. Your ability to mediate with such finesse makes you a true peacemaker. Thank you!
Now, it is clear where the problem is. The group from Gojam are the power hungry who have been exposed that they're the cause of the problem. From Asres conversation, it is now clear that they want Zemene to be the king, he said Eskindir is not entitled for leadership per the Gojam group leadership requirements. By the way who are they to establish requirements for a leadership. How Zemene qualified, No one! Gotegnotch!
አስረስ ማሬ ንግግርህ በጣም ነው ያስደመመኝ በርታ ወንድማለም
9:02 ም 9:03 9:04 9:04 9:04 9:04 9:05 9:06 9:06 9:06 9:06
አስረስን ስሰማ ትልቅ ተስፋ አለኝ ሺ አመት ኑር❤
@@EyobEyob-i5g እንስሳ
አይ መሳይ ወንድማችን ትግሉን አንድ ለማድረግ የምታረገው ጥረት እጅግ እጅግ በጣም የሚበረታታ ነው 🙏
በርታ ወንድምአለም መሳይ፣ መልካም ሚና ነዉ ።
አስረስ መቸም የኢትዮጵያ ተስፋ ናችሁ በረቱ ድል ለአማራፋኖ 💚💛❤️
ምንም ተስፈ እይሆንም አንድ መሆን ካልቻሉ ህዝቡን አለቀ በማያቀው ውሳኔ እርጎ አብይን ማባረር የሚችል ሃይል ወደ አአ መግባት አለበት!!!
@@fanetamengistu3177 እንስሳ
@@veracity8968 ብልፅግናዎች ተደስተው የነሱን ልዩነት ያበረታታሉ ይሔው ነው
ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤❤🎉🎉
አስረስ የምር ሲናገር ከልብ ይገባል አላህ ያግዛችሁ
የአማራነት የዉሀ ልክ ነህ አስረስ የዘሜ ቀኝ እጅ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን ካንተ!!!!
በጣም ወላሂ ስለሥከደር የተናገረው100%ሀቅ ነው
Messy Mekonnen, you are undeniably one of the finest journalists. It is truly remarkable to witness how skillfully you navigate challenging questions, compelling Marishet to either concede or abandon his negative stance. Your ability to mediate with such finesse makes you a true peacemaker. Thank you!
አንበሳው አስረስ ማረ ዳምጤ በርታልን አማራዬ አንድ ሁኑ አንድነት ኃይል ነው ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ
ድልለአማራፋኖ
አስረስ ወንድም አለም እግዚአብሔር ከአውሬዎቹ ይጠብቅህ እምንኮራብህ ወንድማችን ልጃችን ነህ!!
💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹
ጀግኖቻችን አንድ ሁኑ ።
ድል ለሀቀኛ ታጋይ ጀግኖች ፋኖዎቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መድሀኒት አለም ከእናንተ ጋር ይሁን።
አስረሳችን ማንም ቢለፈልፍ ምንም አያመጣም ሙሉ ጎጃም ካንተ ጋር ነው የምስራቁ ኮከብ የምንግዜም ጀግናችን ነህ እውነትን የሚፈልግ አማራም ከአንተ ጋር ነው
@@AntenehGetasew እንስሳ
ሙሉ እዉነትን የሚፈልግ አማራ ከእሰክንድር ጋር ነዉ ነገር ግን በአንድነት እናምናለን። እሰክንድርን avoid ማድረግ አይቻልም❤
በጣም እጂግ በጣም አመሰግንሀለሁ ወንድሜ ለኔ ለወገኔ ባጠቃላይ ለኢትዮጵያውያን ጊዜህን ጉልበትህን ችሎታህን እንዲሁም ውድ ነብስህን ለሰጠህን አስረስ ባጠቃላይ ለአባላቱ ለጀግናው የአማራ ፋኖ ምስጋናዬ ይድረስ እንደተረዳሁት መሳይ አንተም መልካምና ጥሩ ነገር እንዲመጣ ከማሰብ የምታደርጋቸው ነገሮች ደስ ይላሉ ላንተም ምስጋናዬ ይድረስ
አርበኛ አሥረሥ ማረ ዳምጤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን አምላክ ይዋጋላችሁ ❤❤❤❤❤
Mesaye our beloved son blessing for your blessed job.
መሳይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ገራሚ ውይይት ክብረት ይስጥልን መሳያችን🙏
messay is trying to made each fano very emotional. It is just a business for this pig
መሳይ ጀግናችን በርታልን ድንግል ማርያም አትለይህ አንበሳው አስረስ ማረ ዳምጤ በርታልን አማራዬ አንድ ሁኑ አንድነት ኃይል ነው ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ
አንድ ቢሆኑ እኮ ነገ ይገቡ ነበር ምን ዓይነት ጅልነት ነው ባለቀ ትግል መከፋፈል ??!!!
@@aynalemdereje8713 መጮህ ብቻ እስኪ መጀመሪያ የምዕራብ ጎጃም አንድ አምስተኛውን ተቆጣጥረው ይቀሳቀሱ በነፃነት በወሬ አማራ ክልል የተባለውን የሚያስተዳድሩ ይመስላሉ። ለማንኛውም መንደረተኞች ያለውን እውነታ ታውቃላቹህ ምን ያህል ወገኖቻችን በዚህ አረመኔ መንግስት የሚሆኑትን
@@eztg2758 ተው እንጂ ባንዳው ዘመነን ጠልቶ እስክንድርን ደግፎ ስለ ጎጃም እና ስለአማራ ስታወራ አታፍርም?
@@veracity8968 ለመከፋፈል የተደራጀ የብልፅግና አሽከር ስላለ እኮ ነው እነሱ ይሄን አልተረዱም መሰለኝ
አርበኛ ፉኖ መሳይ መኮነን እጅግ በጣም እነወድሀለን ወድም❤❤❤
አርበኛ አስረስ ትችላለህ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤
አርበኛ አሰርስ ማረ የፖለቲካው ሊቅ እንኮራብሀለን🎉🎉🎉
አስረስ በሁሉም መስክ የተዋጣልሕ ምርጥ ጠበቃ እና የፖለቲካ ተንታኝ ነሕ ጠንክር።
የአባቶችህ ልጅ አስረስ ማር ❤❤
@H.G27 እንስሳ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አርበኛ አሥረሥ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@@asmara3973 እንስሳ
Keep your hard work MESSAY🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤
እናመሰግናለን መሳይ በእውነቱ በጣም ጥሩ ውይይት ነው ወንድሜ ፋኖ አስረስ የምንመካብህ የምንወድህ ጥሩ ብስለት ያለህ ታጋያችን ነህ ግን በተቻለ መጠን ወደአንድ ለመምጣት ወስኑ የአማራ ህዝብ መከራ ይብቃ ችግራችሁ እስክንድር ብቻ እንደሆነና የግለሰብ ሂጎ እያስመሰለባችሁ ነው ድል ለመላው የአማራ ሀይል ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
Eskinder has to go.
የተከበርከው ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ፋኖን ወደአንድ የትግል መስመር እዲመጣ ከሁለቱም ወገን ለአንደኛውም ሳትወግንና ውግንናህና ስሜትህ ወደህዝብና በትግሉ አጠቃላይ ውጤት እዲመጣ ያለህን ፍላጎት በጣም አድናቂህና አክባሪህ ነኝ በዚሁ አቋምህ ሁሌም አጠክረህ ቀጥልበት
አስረስ ማረ
ምርጥ ታጋይ የአማራ ዋስትና ነህ
በርታ
ይህ ቀን ያልፋል
መሳይ አንተ እኮ በጣም ትለያለህ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ። ጤና እና እድሜ ይስጥህ ።
አስረስ መወያየት ከፈራ ማጭበርበር የሚፈልገው ነገር አለ ማለት ነው።
ማንም በወደቁት አጥንት ሊቀልድ አይችልም ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ አምላክ ይጠብቅክ ባለፈው አርበኛ ደረጄ በላይን ምነው እንደዚህ አልጠየከውም መሳይ በጣም ውግንነት ይታይብሀል
ጀግና የጀግና ልጅ
መከታውንና ሙሀቤን አቅርበህ አሰማን።
አሁንም አሁንም ክስ በጥላቻ ብቻ ተነስቶ ኧረ ልቦና ይስጠን ኧረ ተስማሙ እባካችሁ አደባባይ ወጤቶ ለአንድ አላማ ወጥታችሁ እርስ በእርስ መባላት ነውር ነው ለጠላት መንገድ ክፈቱ በዚህ አይነት ብልፅግና ስራውን ሰርቷል.... እነዚህ መቼም አያሸንፉ እዛው ተባሉ አለቀ አደባባይ ላይ ጥላቻ በውስጥ ማነጋገር ሲቻል
Now, it is clear where the problem is. The group from Gojam are the power hungry who have been exposed that they're the cause of the problem. From Asres conversation, it is now clear that they want Zemene to be the king, he said Eskindir is not entitled for leadership per the Gojam group leadership requirements. By the way who are they to establish requirements for a leadership. How Zemene qualified, No one! Gotegnotch!
የአማራ ፋኖ በጀግንነት : በድል አድራጊነት : በጀግንነት ስነልቦና የታነፀ ሃይል ነው
ዮሃንስ አለማየሁን ሁሌም ስታቀርበ ነበር ግን ከሞተ በኌላ ስለ ዮሃንስ ሙሉ ዘገባ ሰርተህ አይቼ አላውቅም
የዮሃንስ አለማየሁን አላማ ነው እያስፈፀመ ያለው።
አስረስ ትችላለህ ንግግርህ አሳማኝ ነው በርታልኝ ወድሜ
Super Genius Asers ...... No more Eskinder.
👍👍👍👍👍👍👍 ለአስረስ👍👍👍👍👍👍
መሳይ challenge ለማድረግ ሞክረሃል
ግን አስረስ ይችላል❤💪!
Be with fact mesay!
ትግሉ በእውነተኛ ልጆች ላይ ስለሆነ በቀላሉ መሸወድ ከባድ ነው።.......
.............መሳይ ከሆንህ የትግሉ ደጋፊ ሁን
እስክንድር ጉዞውን ካላስተካከለ እራሱንም አያድን እንኳን........!
እሥክድር እባክህ አማራን ላአማራ ተውለት ሥቃዩን አታብዛበት ሥለፈጠረህ ብለህ ከዚህ ትግል ውጣልን 😢😢😢😢😢😢😢እባክህ
መሳይ እስኪ መከታው ማሞን
ኢንተርቪው አድርግ።
ኮሎኔል ፈንታሁን ንም።
ሐቀኛው ፋኖ ጠበቃው አስረስ ለምታደርገው ተጋድሎ እናመሰግናለን።
Best politician your Clarification is above the.......
እውነት አንድ ባለመሆናቸው ገበሬውን ዋጋ እየስከፈላችው ነው ከህዝብ ከተነጠላችሁ ለናንተ ከባድ ነው ብዙ ዋጋ ትከፍላላችሁ ህዝቡ መሮታል
እስክንድር ሪታየር ያድርግ። ወጣቶቹ ይታገሉ ትግሉን እራሳቸዉ ይምሩ።
ለምን?
ብልፅግና ሳይሸነፍ አንድነት የለም
messay the great selam selam with ur lovely guest Fano Asires,
Enamesegenalen Mesay bertalen!!!
እውነት ነው ወንድሜ መሳይ እናመስግናለን .....
May God save our hero Asseres Mare Damitte
ፖለቲካውን አስረስ ይናገረው ሺ አመት ኑሩልን አቦ
ፋኖየ❤❤❤❤
አስረስማሬ በጣም የምወደው አበኛነው ግን የአማራ ህዝብ ሰቃቃ በበቅብ ለመጨረስ መግባባት አለባቺሁ😢😢😢😢😢😢
በርታ ወንድም አሥርሥ ማረ
Asres Mare Damte❤❤
መሣይ ቀጣይ የወሎ ፍኖ አበበ ፈታው ወይም ፍኖ ሄኖክ አድሴ ጋብዝልን🎉የአስረስ ወድሞች
አሰረሰ እግዚአብሔር (አላህ) ከናንተ ጋር ነዉ አይዟችሁ እናሸንፋለን።
ጠበቃው አንደበቱ እሳት ነው💪
Mesay would you please listen carefully and take your judgement rather than interrupting Arbegna Asres ??
great Fano!!!
Berta Yega Jegna🙏🏾🇲🇱🙏
ብራቮ አርበኛ ጠበቃ አስረስ ማረ የጀግኖቹ ወንድም💪💪💪 ረዘም ላለ ግዜ አገዛዙ በጎጃም አማራ ላይ የሚያደርገውን ከፍተኛ ጫና ለምን እንደሆነ እናውቃለን ። ✌️✌️✌️ለአማራ ፋኖ
የሜያወሩትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው
Messay bro. Zara betam balance aderegeal thank you..beret
Jegnaw Asres gave him good answer. Bravo 👏
አስረስ ትክክል ነው ሀሳብህ
Allah will be with you and victory for Fano. Asres Allah adebu yesth.💚💛❤️🌟
የአማራ ፋኖ እንቁ ፖለቲከኛ አስረስ ማረ ዳምጤ❤
Asras you are our nationa super hero ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መሳይ እኔ የእስክንድር ደጋፊ አይደለሁም። ግን ትግሉ ወደ አንድ እንዲመጣ በማሰብ በእነ እስክንድርና አስረስ መካከል ያለው ልዩነት እንዲጠብ ለማድረግና እንዲወያዩ ለማድረግ ያነሳሃቸውን መከራከሪያ ሀሳቦች ሳላደንቅ አላልፍም። ሁሌም እንደነ አብይ ጋዜጠኞች ሃሳብ የሚያዳምጥ ብቻ ሳይሆን አለፍ ብሎ ከአመራሮቹ ጋርም ቢሆን የሚከራከር ጋዜጠኛ የአማራ ህዝብ ያስፈልገዋል።በዚሁ ቀጥል👏👏
ዘሜ፣ምሬ፣ደሳለኝ ና ሀብቴን ይዘን ወደ ፊት
ያለውም ለራስ ጥቅም የቆመ ለመምጣት የሚያስበውም የስልጣን ጥማቸውን እያየን ነው ለኛ የተረፈን ቀጣይም የሚተርፈን ስቃይ ብቻ ነው::እግዚሐብሄር በቃ ይበለን::
ሸርታቶች።
Ebakachu ande unu❤❤❤❤Fano
ጀግናው አስረስ❤
የዘሜ ወድም❤
የዝናቡ ወድም❤
የፍኖወች ወድም❤
አስረስ ደግንነቱ ምንድን ነው መምህራን መግደሉ ነው
እሰይ ደግ አደረገ ገገማ@@natinealgmariam
@@natinealgmariamምንድነው ምትቀባጥረዉ ምን መረጃ ኑሮክ ነዉ አፍህን የምትከፍተዉ ቱልቱላ
@@natinealgmariam ከብት
አሥረሥ ጀግና ነዉ
እስክንድር ሰው የነገረውን የማይሰማ ከአንድነት ይበልጥ እኔ ያልኩት ይሁን የሚል ከፋፋይ ነው።
@@yohannesafewerk2308 እንስሳ
ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
አስረስ ጀግና፣
Agree with his answer messay
ድል ለተገፋው የ አማራ ሕዝብ ሞት ለእረኛ አብይ
መስይ ይህ ትግል የአበበ የከበደ አይደለም
መሳይ ተውተው እስክንድርንከዚህ በኃላ አንፈልም::
የህይወት መስዋእትነት እየተከፈለ::
ተው ግን ነገር አታውሳስቡ::
አርበኛ አስረስ እናመሰግናለን:: በርቱ ትግሉን በመርህና በእውነት መሰረት ጠብቁ
የአማራ ህዝብ እስክንድርን እረፍ ይበለው::
የሞት የህይወት ነው የተሳሳተ ሰው ተው ነው መባል ያለበት
የአማራ ቢሄርተኝነት ጎምርቶ መዉጣት አለበት ፔሬድ
Yes Yes fano dele le amhara fano ❤
መሳይ አርበኛ እና ጠበቃ አሥርፕሥ እሚናገረው ትክክል ነው
ድሉ የእናንተ ነው በርቱ
እባክህ መሳይ ለአቶ እስከንደር አትወግን
እስክንድርን የሚልኩ የመሳይ አለቆች አይደሉ እንዴ??!!!!
ይህ ሁሉ ትንተና እስክንድርን ጥላሸት ለመቀባት ነው ።ይህን የመረረ ጥላቻ ጠላት ላይ ብታውለው የአማራው ሰቆቃ ያበቃለት ነበር።
ትክክል ፡
አስረስ ይህ የምትለን ሁሉ ካንድ ታጋይ ነፍስ አይበልጥም ።በተቻላችሁ መጠን በሽማግሌ ችግሩን ለመፍታት ምክር ትክክል ነው መሳይ።
አስረስ ዝም ብሎ ፖለቲከኛ አይደለም ጥንቅቅ ያለ ምሁር ነው ያም ሆነ ይህ ህዝባዊ ድርጅት የሚባል ኮተት አብሮ መስራት ቀርቶ መስማት አንፈልግም የአማራ ብሄርተኝነት ይለምልም እውነተኛው ፋኖ ወደ ፊት ብቻ ።ዘሜ፣ምሬ፣ደሳለኝ ና ሀብቴን ይዘን ወደ ፊት
@@DemssFanta እንስሳ
ሌላውንስ
ድልለፋኖጦር።
ውሾቹ እየጮሁ ነው የአማራ ፋኖ ወደፊት
መሳይ በርታልን
የህዝባዊ ድርጅት አመራሮች ከዚህ ወሮበላ ቡድን ውጡልን እስከደር እኛ አማራዎችን አይወክልም ።።።።
አርበኛአስርስጀግናችንበርታልንፋኖያሼንፋል።
ይህ እስክድር እሚባል ተከሲስ ሰውየ እግዚአብሔር ያጥፋው ከድሮው ጀምሮ እማልወደው
ዛሬ በጣም ከመቸውም በላይ ጆሮ ሰጥቼ የሰማሁት ቃለ መጠይቅ ነው ምርጥ ውይይት ነው።
ግን ጋሽ መሳይ በመጀመሪያ ላስተያዬት ይቅርታ!! በኒ እሳቤ እውነት ለመናገር እስክንድር ነጋ ማለት ባለፈው ሂወቱ
መንኛውም አማራ የሚወደው የሚያከብረው
አልፎም ስሙን እኳን ታለቁ እስክንድር በለን የምንጠራው የተከበረ ሰው ነበር ?
በተለይም አዲስ አበባላይ በሚያደርገው ትግል ግን ክብሩን እራሱ በእጁ ነው ያጣው
ሆኖም አንድነት ትልቅ መሳሪያ እደመሆኑ መጠን አንድ መሆን ያስፈልጋል ።
ሁሌም የምከታተለው ሚዲያ ነው በተለይ
መጠይቆችን ግን እዳው እደኒ ሃሳብ
አርበኛ ፋኖ አስረስን ጫን ያልከው ይመስለኛል ?
ይሁን እጂ በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ
ማሳይ መኮንን ትልቅ ሰው እግዚአብሔር
ከነቤተሰብህ ይጣብቅህ እናመሰግናለን በርታ።
ድል ለአማራ ህዝብ አማራ ያሸንፋል
ድንቅ ትንታኔ ፋኖ አሥረሥማረ ዳምጤ❤
ድል ለኛ ድልለኛለዐማራ መሳይ በርታ