በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ የ3500 ብር መኖ ያለ ማሽን|how to mix high quality poultry feed at home |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 47

  • @FikruFikruchane
    @FikruFikruchane 8 місяців тому +21

    መኖ ማለት በቆሎ ብቻ አረከው፣ በቅንነት ማስረዳት ፍላጎት ካለህ፣ መጀመሪያ መኖ ማለት ምን ማለት ነው? ምንምን ግበዓት ያካትታል፣ አንድ ኩንታል መኖ ለማዘጋጀት፣ በቆሎ በኪሎ ይህን ያክል፣ ፉርሽካ ይሄን ያህል፣ ሌሎችንም በኪሎ ወይም በቁጥር ማስረዳት አለብህ፣ ያንተን ትምህርት ስመለከት እራስህን ማስተዋወቅ ብቻ ነው ያየሀዝከው

    • @KERMYCoin
      @KERMYCoin 7 місяців тому +1

      በቆሎ 50% ፉርሽካ 5% የአዘገጃጀት መጽሀፍ አለ አንብብ

    • @Tsehaybekele-xm2qp
      @Tsehaybekele-xm2qp 6 місяців тому

      lemin yeanten masitawekiya bicha taweraleh

    • @ብርቄሽበሺ
      @ብርቄሽበሺ Місяць тому

      የኔውደ የትነው አሚገኘው​@@KERMYCoin

  • @absalathabi2122
    @absalathabi2122 3 дні тому

    ከአሰብክልን መኖ አሰራሩን ምን ከምን ጋር እንደሚዋሀድ ተናገር

  • @JohnGirmay-g4m
    @JohnGirmay-g4m 4 місяці тому +2

    ወንድም መኖ በቆሎ ከምን ጋር ነው የምትደባልቀው ተው አንጂ ምን እየሰራህ ነው

  • @Yafetnegussie
    @Yafetnegussie 8 місяців тому +8

    ወዳጄ እንቁላል 6 ብር ገብቷል ስራው እያስጠላ ነው ምንድ ነው ምክንያቱ

  • @yordanosalemu4205
    @yordanosalemu4205 8 місяців тому

    Your explanation is very useful. I look forward to visiting your office one day to take a training course.

  • @MuluMekonnen-ic3er
    @MuluMekonnen-ic3er 8 місяців тому

    ጥሩ መረጃ ነዉ የምሰጠዉ እናመሰግናለን

  • @temesgentajurenadew862
    @temesgentajurenadew862 Місяць тому

    ስልጠና በየት ይሰጣል?

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 8 місяців тому

    በጣም ጡሩ መረጃ ነው

  • @AntenehFentaw
    @AntenehFentaw Місяць тому

    eruk hager yalenew esa min yishalenal

  • @SamuelAguate
    @SamuelAguate 19 днів тому

    ይቅርታ ማብራሪያው በጣም ጥሩ ነው ግን የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ብትዘርዝርልን

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 8 місяців тому

    ጀግና

  • @senamami4216
    @senamami4216 Місяць тому

    Wendime አንተጋ መስራት እፈልጋለሁ ክፍት ቦታ ይኖራል?🙏

  • @GenetAbire
    @GenetAbire 17 днів тому

    ዝርዝሩን አስቀምጥ ሁሌ ማስታወቂያ ብቻ

  • @rgrr9950
    @rgrr9950 8 місяців тому +1

    በጣም ሥራችሁ የሚመሠን ነው
    የባካችሁ የግባቶቱ ኣይነቶች ብትነግረን
    አንድዚሁም ከቦቆሎ እና ከቦቀሎ እና ከስንዴ ውጪ ያሉትን እነማናቸው የትሥነው የምናገኛቸው ??? መልሡን እንጠብቃለን በጣም እናመሠግናለን

  • @dawityemane2424-i5y
    @dawityemane2424-i5y 2 місяці тому

    የ1ቀን ጫጩት አስተዳደግ እንዴት እንደሆነ ሙሉ ቪዲዮ ሰራልን መኖ መዳኒት የመሳሰሉትን ጨምረህ ስራልን

  • @mekedelaweteyob
    @mekedelaweteyob 3 місяці тому +1

    ቦቆሎ ተከክቶ አልክ ከዛስ ??

  • @TENSYTENSY-wx3jd
    @TENSYTENSY-wx3jd 7 місяців тому

    በቆሎናሌላውምንምንነው ከነገርከን ንገረን

  • @TsegayeWerkneh-he5cv
    @TsegayeWerkneh-he5cv 3 місяці тому

    በቆሎ የአሳ አጥንት የገብስ እህል

  • @HasanKadir-g4l
    @HasanKadir-g4l 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lilasifan2143
    @lilasifan2143 8 місяців тому +1

    የመኖውን ሰራ የሚቀላቀለውን አነገርከንም እና የራሰህን ማሰታወቂያ ነው የሰራህው

  • @MuluMekonnen-ic3er
    @MuluMekonnen-ic3er 8 місяців тому

    መጠየቅ የምፈልገዉ ብዙ ጊዜ ዶሮ ለማርባት ሳስብ በጣም የማስበዉ ኩሳቸዉስ እንዴት ነዉ የሚሆነዉ በምን መልኩ ነዉ የሚወገደዉ ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል ወይ ለምን ለምን መጠቀም ይቻላል

  • @abenezerwubi6185
    @abenezerwubi6185 8 місяців тому

    እንደ ዘመኑ ራቅ ላሉ ለስልጠና ፈላጊዎች ተደራሽ ለመሆን ስልጠናህን በቴሌግራም እና ሌሎች system ተጠቅመህ እንደ ተፅእኖ ፈጣሪነትህ ተደራሽነትህ ሰፊ ይሆናል ለአዲስ ገቢ አርቢዎችንም ጠቅመህ ራስህም ትጠቀማለህ

  • @LogBoss-g6o
    @LogBoss-g6o 2 місяці тому

    Ande eres kejemerk esun cers 10 ayinet weree atawuraa Qedada ataslchen 18 deqiqa hula adamexku minem yecebex hasab yelehem

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 4 місяці тому

    ለወጣቶች ትምህርት ተመርቀው ምን ልስራለሚሉ ፕሮግራሙ ይመቻል።ለሌሎችም።

  • @AmenHyab
    @AmenHyab 6 місяців тому

    ስልጠናው የት ነው?ስንት ነው?

  • @WubishetBogale
    @WubishetBogale 5 місяців тому

    Hi masalten ifaligalaw

  • @MunaMohamed-s1f
    @MunaMohamed-s1f 8 місяців тому

    1:34

  • @munaabdela7119
    @munaabdela7119 8 місяців тому

    እሺ መኖው ምን ምን ድንቅ የሚቀላቀለው እኛም ቤት ውስጥ ።መስራት እንፈልጋለን

  • @MuluMekonnen-ic3er
    @MuluMekonnen-ic3er 8 місяців тому

    ዶሮ የማርባት በጣም ፍላጎት አለኝ እንደምተረዳኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @haroni2982
    @haroni2982 8 місяців тому

    መኖ ማለት ምድነዉ

  • @EphremYonas-xe5nr
    @EphremYonas-xe5nr 8 місяців тому

    Esti sela Aseraru tenger mawert becha ina yanten kemer tenger

  • @endalkalemu620
    @endalkalemu620 8 місяців тому

    kemeru alnegerkenim

  • @mazavip2714
    @mazavip2714 8 місяців тому

    መኖ ሻጮች 50/100 ኪሎመዝነው አሽገው ነው የሚልኩልን እኛ ምንም የምናደርገውነገር የለም ብለው ይሸጣሉ ከሚሸጡበት ቦታ ሚዛን የለም መዝነው አይሸጡም ለምን ሲባሉ ታሽጎ ነው የሚመጣ ገዝተው ሌላ ቦታ ሲያስመዝኑት ከ50ኪሎ 10ኪሎ ይቀንሳል በጣም ከባድ ነው ኪሎው የሚቀንሰው ከመኖ አከፋፋይ ነው ወይስ ተረክበው ከሚሸጡት ነው ማንኛችሁ ነው ህሌና የለላችሁ ሌባው ማነው? በጣም ግራ ያጋባል

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 8 місяців тому

    የእንቁላል ዶሮ ካረጁ በሗላ ለስጋ ይሆናል እንዴ?
    እዚህ ሃገር ተቀጥሮ ሲሰራ የነበረ ሃበሻ እንደነገረኝ ካረጁ በሗላ አንገታቸዉን እየቀጩ እየገደሏቸዉ ማለት ነዉ ከዚያ ይጣላሉ ነበር ያለኝ እና ይህን ሲለኝ አሃ ለስጋ አይሆኑም ማለት ነዉ ብዬ አሰብኩ
    ነዉ ወይስ እዚህ ሃገሩ የጥጋብ ሃገር ስለሆነ ይሆን ብዬም አሰብኩ ማለቴ እንደ ኢትዮ አይሆንም ኢትዮ ቢሆን ያረጀ ያላረጀ ሳይል ማንኛዉንም ስጋ እንደሚመገብ ከመገመቴ አንፃር ነዉ እዚህ ደግሞ በብዛት የዶሮ ስጋ የሚፈለገዉ የትንንሽ ዶሮዎች ነዉ በየቤቱ ስንሰራ የምናየዉ የዶሮ ስጋ የትንንሽ ዶሮዎች ነዉ

    • @NARUTO-h6m
      @NARUTO-h6m 8 місяців тому

      Excellent description, good to display simple table that shows the % of raw materials to make 100Kg of feed by each category(pulletslayersand the like) of chicken

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 4 місяці тому

    መኖ በቆሎ ብቻ ነው? ለምን ትዋሻለህ? ገዢ ሀሳብ የለህም፡ ውሸት እንጂ!

  • @Ethio-chann
    @Ethio-chann 7 місяців тому

    ወሬ አበዛህ መኖ ግብሀት ላሳያችው ብለህ ምንም ሳታሳይ ወሬ ብቻ ዶሮ ማር ባት ትልቅ ስራ aderg

  • @FaryedAbdullh
    @FaryedAbdullh 6 місяців тому

    አንተ እራሱ ግልፅ አይደለህም ቦቆሎ ብቻነውእንዴ ሚደባለቀ ለመኖ የሚሆነውን የዘር አይነት ለምን አትናገርም የምን መደባበቅ ነው

  • @EphremYonas-xe5nr
    @EphremYonas-xe5nr 8 місяців тому

    Esti sela Aseraru tenger mawert becha ina yanten kemer tenger

  • @munaabdela7119
    @munaabdela7119 8 місяців тому

    እሺ መኖው ምን ምን ድንቅ የሚቀላቀለው እኛም ቤት ውስጥ ።መስራት እንፈልጋለን

    • @amiradem5243
      @amiradem5243 8 місяців тому

      ehen be emma aynegrehim hede seltanawun endetwesd nw enji....