i am addicted to you guys xoxo...i like your mothers day episode 🥰🥰🥰...i feel like i know you guys ...keep up the good work 😘😘😘i will wait for the next video 😍😍😍😍😍 love you so much 😉😍
i realllllyyyyy like u guys ur commited n matured to deal wz any of issues......በጣም single hono mekoyet like for more than 2 years i realllllllyyyyy injoy z freedom n forget abt the concept of marriage What do you suggest?????
እንደተረዳሁት ማሄ የበለጠ ለሰው ስሜት ትጨነቃላች ያ ጥሩ ነገር ነው።
በጣም ስለምወዳቹ ነው መሰለኝ ቪድዮው ቶሎ ያልቅብኛል እዚህ ዮቱብ ላይ ሳይሰለቸኝ ጨርቼ የማየው እናንተ የምትለቁትን ቪድዮ ነው ስታወሩ ቅልጥፍ ብላቹ ስለምታወሩ አሰልቺ አይደላችሁም ጥሎብኝ እየተቅለሰለሰ የሚያወራ ሰው አይመቸኝም ልክ እንደ እናንተ ሀሳቡን በቶሎ መግለፅ የሚችል ሰው ውስጤ ነው ኑሩልኝ😘😍
Tigist ye geta liji • hr ago
Yehonacheu tefachochi sitamruu 😍😍😍😍😍
Enem
ጎበዞች ናችሁ በርቱ። ግን አንዳንዴ ሌላውን ወገን ሊያስቀይም ስለሚችል በተለይ እርስ በራሳችሁ በምትገላለጹበት ጊዜ የምትጠቀሙበትን ቋንቋና የምታነሱት ሀሳቦች ላይ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። ለምሳሌ " ሰነፍ ናት እንቅልፋም ናት " " ውስጧ የሰማንያ አመት አሮጊት ሴት አለች " የሚሉት መጥፎ ባይሆኑም ገንቢ ስላልሆኑ እነዚህን ቃላት ከተጠቀማችሁ በኋላ ያለውን ሪአክሽን መለስ ብላችሁ ተመልከቱት። እኛ ኢትዮጵያውያን ካለን ኢጎ የተነሳ ለጸብና ለመለያየት ቅርብ አብሮ ለመስራት ደግሞ ትንሽ አስቸጋሪ ሰዎች ስለሆንን እርስ በእርስ ባለን ንግግር ጥንቃቄ ካላደረግን አብረን ብዙ መጓዝ እንቸገራለን።
ሁለት ሰው እኩል ወድጄ አላውቅም እናንተን ሲቀር የሆናችሁ love
ደስ ትላላችሁ በጣም የልዩ እብደት የማሂ እረጋ ማለት perfectly much አድርጓል በርቱ በተረፈ ሁለታችሁም ቆንጆዎች ናችሁ ተባረኩ
የኔ ፈድሻወች ተናፈቃችሁ ነበር ደሰ የሚል እርህሶችን ሰለምታነሱ በደንብ አርጌ ነው የማዳምጣችሁ ግን አንድ ነገር እንድትወያዩበት የምጠይቃችሁ ነገር አለ ወጣ እያላችሁ መልካም ነገሮችን ብታሳዮን እላለሁ ከሰትዲዎ ውጭ ለማለትፈልጌ ነው
ብቻዬን ስሆን ስሰማችሁ I feel like ጓደኞቼ እንደሆናችሁ ❤
🤩🤩🤩 as usual. 🤦♀️ppl got to understand we don't mind going out but chilling at home is bae😍😍
ለወንዱ ያወጣቹት መስፈር መቼም የለም ብላቹ ነዋ እንደዚህ አይነት ወንድ 😂😂😂😂😂
እንደውም በጣም ትተዋወቃላቹ ማሂ ሊዩ የማያጓጓሽን ያላወቀችው አንቺም ስለማታውቂው ነው ፡፡ በጣም እወዳችኋለው
ምናለ ፍጣሬ እንደናተ አይነት ጎደኛ ቤሰጣኝ
እንኩዋን ደህና መጣቹህ የእኔ ፍልቅልቆች ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዩች እንኩዋን ለሀያሉ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሳቹህ አይለያያቹህ በፍቅር ያኑራቹህ
Kumenger yerasachiwe yehon quality alachiwe 2 tume bravo 🙌
ልዩ ♥ እደ ስምሺን ልዩ ነሺ ❤️ mahi የኔ ኩል ሴት 😍
ስታምሩ ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናቹ በርቱ 😘😘❤️❤️
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔ ጀግና መልካም ቆይታነበረን ውድየሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ጉዞወዴፊት ሰርተን የምንቀየር ያድርገን መደጋገፍ መተጋገዝ ባህላችን አይዴል
በላይክ በኮመት በሸር እንተጋገዝ አበርን በፍቅር በአንድነት ጉዞ ወዴስኬት🌹🌹💪
U guys are so natural. Really like u
About the shash I’m with leyu 😂 weyne I can’t. My hair yelele nw yemihonew teyiw tewat. ❤️ girls yemir u are so relatable and authentic. Keep it up.
Thank you so much
በርቱ ጡሩ ነገር ከሰራችሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ❤😘
የእውነት ትመቹኛላችሁ 👌👌
ማሂ ዋና እወዳለው ሲትይ ሰማው በኔ ወጪ ቀይ ባህር ለሳምንት ብጋብዝሽ ምን ይመስልሻል ❤️መልስሽን እጠብቃለው ቆንጆ ❤️
አይሻልህም ጥቁር ባህር 😂😂😂
@@glorytogod7112 ጥቁር ባህር አንተ ተዝናናበት ለማሂ ግን ቀይ ባህር ይሻላታል 🤣🤣🤣
😂😂😂😂
😂🤣😂🤣🤦♀️🤦♀️🤦♀️
Wow...fikr
i am addicted to you guys xoxo...i like your mothers day episode 🥰🥰🥰...i feel like i know you guys ...keep up the good work 😘😘😘i will wait for the next video 😍😍😍😍😍 love you so much 😉😍
በጣም ዴስ ትላላችሁ ❤
ውብ ጨዋታ ሠላም ያብዛላቹህ💕
ማሂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
ስታምሩ የውነት ምርጥ ጋደኛማማቾች ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Liyu anch enda simish wata tiyalesh
Mahi gn wooooooow bizu negeresh natural beauty new thanks sistu lovely
በማሀል ምታስገቡት እንግሊዘኛው ወዲጀዋላው በጣሚ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ❤
ስወዳቹ እኮ 😘😘
Ymr endt endemwedachehu beqa vidowachehun endatarezmut plus adis ena yeteshale hasab creat argu wedachehuwalehu😍keep going💪
ውቦች 💋💋💋 ስወዳቹ ማሂ ፀጉርሽን ስታሲዢ ያምርብሻል ልዩ ፍሪዝ ነው ሚያምርብሽ 👌👍👍
yen konjooooooche sitamiruuu 😂😂😂😀😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤👈
ልዩዬ ለቀቅ ያለ ልብስ more ያምርብሻል 👌
Migib mesirat tewedaderu
Wowo mahi betam konjoo nesh liyum gin tifrish kenish
Leyu....l feel like u are so sweet inside ...look tough outside....lve u both
ምንድነው እንደዚክ ማማር🤔❤❤
Siwedachu gin hulem new yemayachu isti indagegnehochu kotire des yibelegni mesiye belugni getan betam new miwedachu iwinetim liyu nachu 😘😘😘😘
Yewunet betam new mewedachu gin tolo tolo betleku desssss yelenal esti sele gebi life awrubet pleaseeeee🙏🙏🙏🙏🦻🦻
Ufffff swdachu eko betam.😍😍😘😘😘😘
ኮንፊደንሳቹ ደስ ይላል ግን ከዚህ የተሻለ ቁምነገር ርዕስ ፈልጉ ጠቃሚ እህቶች ናቹ !
ስታምሩ ቆንጆዎች!
በጣም ናው የምታምሩት አቤት ቁንጅና ሀሳባቹህ ደሰይላል
ሻሽ ያመሳስለናል 😂😂🥰🥰
የኔ ድንቡሽቡሾች ሰወዳቹቹ
Liyu Extrovert Mahi Introvert ?
Mahi you are not alon ❤
እንዴት እንደ ምወደቹ ❤️❤️❤️👌
Tolo tolo video siru...u guy's are just real beka
ተናፍቃችሃል ❤️🥰
አንደኛ ነኝ😘💪
weye mahi sewdesh eko
Wey sewedachw eko😊❤❤
የኔ ጥዶች🥺🔥❤
Luyu betme eko nawe dase yameteyeye bateto
Mahi konjo liyum
Ehtochi programu dese telale beta sakachu erasu ken yekyeral. Gen teleku webetachi meskelu mahetemu yet hido nww?????
እወዳችዋለሁ.
Welcome back
Yen kimem maheye😘😘
i was miss u
and also miss mahi vioce in last video i like u too liyu
i realllllyyyyy like u guys ur commited n matured to deal wz any of issues......በጣም single hono mekoyet like for more than 2 years i realllllllyyyyy injoy z freedom n forget abt the concept of marriage
What do you suggest?????
ወይኔ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤
I am a new subscriber.Are you guys in addis
አህለን የኔውዶች በጉጉውትነበር የጠበኮችሁ ወላሂ ስወዳችሁ ሁሌብትመጡው ብየተመኝሁ
Yene wudich betam new yemiwedachihu❤❤❤❤
ደስ ትላላቹ በርቱ
የወታደር መኮንን ነው ማግባት ያለባት ጓደኛሽ!!
😂😂
ieyu ena mahi dewlulegn yemigerme taricke alegne
Leyu love you
Mahye 😘❤
እረ ባካቹ በየመሀሉ ምትጨምሩትን እንኒሊዘኛ እየሰለቸን ነው !
አሪፍ፡ነው፡ቀጥሉበት።
Keep going girl’s
“ what do you do if I changed to men the next day?” Leyu
Mhai 😳👌
Love you both!
ማሔ በጣም ታምሪያለሽ ልዩ በጣም ነው የምታስጠልው እጪ
አይባልም ማን የቁንጅና አወዳዳሪ አድረጎ ?
The tej part😂😂😂😂
between the ferns.....
@Leyu & Mahi ስታስቁ ኮሜንት የምትመልሱት እንግሊዘኛ ለሚጽፉት ነው እናንተ መጀመሪያ በራሳችሁ በሀገራችሁ ማንነት ኩሩ
Cute ❤
ምወዳቹ👌
ውዶችዬ
Good to see you girls I Miss u
Sadencu kehula satasayu mesrat endemichale lelelam tmrt new enam kitachewn gelachewn temamnew tikitok lemiseru 1mkr ymiset vido sru wddddd new yemaregachhu
ሰላም ለሁላችሁም እኔ መሃሌትን በጣም ነው የምወዳት
wddd yene saqitawoch
this channel should be renamed as the real housewives of jemo
ማሂ ስርአት አለሽ ልዮ ግን ተማሪ ከማሂ
100%
Mahi 💋💋
ልዩ ያረብ ልጅ ስለሆንሽ ነዋ ሜካፕ ምትወጅው
Leyu👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
i wish i have a friend like you guys
much love
Love you guys
love ya'll too
በርቱ"እንቁወች::
ውድድድ
ወጣቶች፡እስቲ፡ራሳቸውን፡ገደሉ፡ስለተባሉት፡የሰዎችን፡ሀሳብ፡ብታሰሙኝ።
Koy gin belela negre atyute ena astayayten 2 tachume tlaleke stoche nachu bezaly gebda yhona fiskale yzachu lemen edste athonume?? Edmachu ena staylachu mach ayargme atkbetu
- ev ሴቶችን ነጠላ የሚያስለብስ አስተያየት
ቁሌታሞች።
Lovely!
ታምራላቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ተስፋ አለን