ከዚህ ሀገር ስቃይ ይሻለኛል😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Місяць тому +18

    እርተይ ቲጄየ እኛ አንችን እያበራታታን ነው ዮቱብሸን ጠንክርሸ ሰሪ አርብ ሀገር መምጣት እድሜ መጨርሰ ነው ደግሞ ጦርነት ባለቦታ ነውንዴ እምትሄጄ እራሳቸው ቤሪቶች እየተሰደድ ነው

  • @mekdes7
    @mekdes7 Місяць тому +6

    ጓደኞቼ አበረታታዋት ላይ ካርጉላት እስከመጨረሻ ይላት 😢😢

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Місяць тому +8

    የእኔ ሙሉሴት ፕራንክ ይዘሽ መጣሽ የእኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ Місяць тому +3

    ቆይ ሀገረችን ምን ሆነ ነው ህዝቡ እንደለ ስደት የመረጣው ወገን ሀገሬ ጠቅልዬ ልሄድ ነበር

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Місяць тому +3

    ከመጣሽ ዱባይ ነይ አሊያ ሰደት አትሰቢ ዱባይ ሰራ ይበዛል ግን ብሩ ጥሩ ነዉ

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 Місяць тому +6

    የሰዉ አስተያየት ለማየት ነዉ እንጅ አትሄድም

  • @mestawotyoutube1815
    @mestawotyoutube1815 Місяць тому +2

    እኔ የእሕትነቴን ልገርሽ በጣም ብዙ ሀገር እያለ እዴት ቤሩት ትመኛለሽ በጣም ጦርነት ነው እየርም የለም ደሞዙ የወረደ ነው ሕጋዊ ኤጀት ከፈለግሽ እኔ እነግርሻለሁ በውስጥ አውሪኝ ይጂ መሄድን ግን በሩት በጭራሽ

  • @Ieros-w1w
    @Ieros-w1w Місяць тому +2

    ከመጣሽ ዱባይ ነው ውዴ ምብመጭ ይሻልሻል ፓስፖርት ካለሽ ቢያንስ አንድ አመት ሰርተሽ ትመለሻለሽ የተሻለ ነገር ይዘሽ ሀገርሽ ስራ ትጀምሪ አለሽ

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye Місяць тому +1

      እኔም መምጣት እፈልግ ነበረ ዱባይ ግን እንዴት

    • @Ieros-w1w
      @Ieros-w1w Місяць тому

      @HamelmalTesfaye ፖስፖርት አውጭና ለደላላ ስጭ እስኪመጣልሽ ትንሽ ጠብቀሽ ትመጫለሽ ቢዛው ሲመጣልሽ

  • @lijalembelay5979
    @lijalembelay5979 Місяць тому +8

    ድራማው እንደቀጠለ ነው በርቱ ገንዘብ ካወጣ እናይላቹሀለን

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 Місяць тому

    አይዞሽእህቴ❤❤❤❤

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 Місяць тому

    ደግ አረገቺህ ባለፈው ስታስለቅሳት በጣም ነበር ያሳዘነቺኝ 😅😅😅😅 ምስኪን

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 Місяць тому +8

    ልጁ ሚስኪን ነዉ 🤣🤣

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Місяць тому +2

    ፕራክ እንኮን ሆነ ልጁ ግን ለፍቅረኛ ተመኝቶሻል 😂

  • @fikirteashine4410
    @fikirteashine4410 Місяць тому

    ጥጋበኛ አትሁኚ አንዴ ከገባሽ መውጣት ከባድ ነው Un እንኳን ዋና ሰዎችን ለማውጣቴ ገባድ ነው እኔ ለብዙ አመት በልጅነቴ USA ነው የምንኖረው life ሁሉ ቦታ ከባድ ነው ይገባኛል ኢትዮጵያ life ቀላል አይሆንም አይደለም ግን በሀገርሽ ኡእነዚህን የመሰለ ዘመድ Or ጓደኛ እያለሽ ለዛውም ሰው መውጫው ጠፍቶበት ወዳለ ሀገር ልሂድ እያለ ሞቱን ይጠራል ፡? ቤተሰቦችሽን ለማሳዘን ነው እንጂ እንዲህ አይዞሽ እያለ ከሚያዳምጥ ወገን አሻፈረኝ ማለት ተገቢ አይደለም ። እኔም በጣም busy ነኝ ግን አንድ ነገር ከምትሆኚ እንደ ታላቅ ልምከርሽ ብዬ ነው። ወንድምሽን አዳምጪ ወይስ ጥጋብ ነው? ተይ ተረጋጊ ካልጠፋ ሀገር Lebonan? ተረጋጊ መጥፊያሽን አትጥሪ። ጎመን በጤና ይሻልሻል ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому

    ዱባይ ሂጅ ዱባይ ቢዝነስ የሚሰራበት ሀገርነው ሕጉም ጥሩነው አንቺ ደግሞ የፀጉርም የሚዲያም ሰውነሺ በኦላይን ትሰሪያለሺ በአሁኑ ስአት ሊባኖስ አትምጭ በአሁኑ ስአት ኢትዮጵያ በአሁኑ ስአት ለመኖርም ለመስራትም ለመተንፈስም ከባድነው እናተ አዲስአበባላይ ስለምትኖሩነው እንጂ በክፍለሀገር ከባድነው አዲስ አበባ ደግሞ ሰላም አለ ግን ኑሮውድነው ሥራ በዘመድነው ሥራው ደግሞ ደመወዙ ከኑሮው ውድነትጋ አብሮ አይሄድም

  • @ቤዛዊት-27
    @ቤዛዊት-27 Місяць тому

    ኧረቲጂ ሊባኖስ አትምጪ እኛ እራሱ እንዴት አገራችን እንደምንገባ ተቸግረናል 😢😢

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa Місяць тому

    Berich wude yemayalf yelm❤❤❤❤❤

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh Місяць тому

    ለምን በዚህ ስአት ሊባነስ ከሄድሽም ዱባይ ሂጅ ውይም ጠክረሽ ዩቱብ ስሪ እህት ❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Місяць тому +2

    አረ ይቅርብሽ ውዴ በአሁን ሰአት ስደት አይነፋም😢😢😢

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 Місяць тому

    Dubai neyi kemetash bamechi yishalishal siketil Dubai be tsegur bet nw arif birr sertesh timeleshiyalesh😮😮😮😮😢❤❤❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Місяць тому

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @adamia3883
    @adamia3883 Місяць тому +1

    Go to Dubai get better salary 👍

  • @FOFOO-f4l
    @FOFOO-f4l Місяць тому

    ❤❤❤

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe Місяць тому

    😂😂ሊባኖስ በግል አውሮፕላን ነው የምችሄጅው 😂ያው ኤጀንሲ የለም

  • @FnfRhc
    @FnfRhc Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Місяць тому +1

    እረ ቲጅ በዚህ ስአት 😮😮😮 ሉባኖስ ዱባይ ብትይ ይሻልሻ

  • @monamona7139
    @monamona7139 Місяць тому

    እናቱ ባሁኑ ሰአት ሊባኖስ ያለው ፍርስራሽ እንፃና የቦንብ ኬሚካል ጪስና ሃይለኛ ብርድ ነው ዛሬ ግን ተመስገን ነው ተንፍሰናል

  • @tigisttadesse1291
    @tigisttadesse1291 Місяць тому +1

    Please my sister didn't know naw so bad you okay didn't go

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Місяць тому

    Terge beye mene enrgahew

  • @turutsehay6020
    @turutsehay6020 Місяць тому

    😊😅😅😊😊😊😊😅😊😅😊😊 1:10 😊😊 😅

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 29 днів тому

    ትጅሥደትአሥጠልቷል

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 Місяць тому +1

    አንቺም ድራማሽን ጀመርሽ መሄድ ከፈለግሽ ሰላም ግቢ እኛ ምን ምን አገባን እየመጣችሁ አታላዝኑ ውሸታሞች የሰገጤ ድራማ ፋራ ኬክ አይብላ ከበላም ይነቀው ነገር ነሽ

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 Місяць тому

      ያቺም ሄለን ከእንዳልክ ጋር እንዲህ ልባችንን ያደርቃሉ ብር እየሰሩብን ነው ይህች ደሞ ጀመረች

  • @YabsratAderajew
    @YabsratAderajew Місяць тому

    ፀጉርን ለመሰልጠን ስንት ብርጨርሽፃፊልይ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Місяць тому

    ከምርሺ ከሆና ትጅየ ዱባይ ናያ ሰውየውሰጥሺን አየርዳሺም ልጅ በመልካምናቱ ጥሩ ልጅ ናው

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 Місяць тому +1

    ባልማግባት ከፈለግሽ ወንዱሜን ልዳርሽ አሜሪካ በኢሞደውይልኝ

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Місяць тому

      ወንድምሽን እኔ ላግባው የገጠር ልጅ ከሆነ

    • @betitube12
      @betitube12 Місяць тому

      ካልሆነስ😅😅​@@hamahyy7178

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 Місяць тому +2

    ጋይስ ደምሩኝ የመዳም ቅመም ነኝ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +1

    ተዋት እኛም ስደት ላይ ነን ትሞክረው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Місяць тому

    ጅል ብቻአትሂጂ እያላችሁ የምትለምኑዋት ብልጠት ንው የሚስሩት ኪኪኪኪኪ እኔ እንደው ህዝብ ምንድንውግንእንደዚህየተጀላጀላችሁት በስመአም

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZebibEndale
    @ZebibEndale Місяць тому

    Seara felegesh ategebim betemareshibet

  • @TeahyeGasawa
    @TeahyeGasawa Місяць тому

    እረ ሊባኖስ ይቅርብሽ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 Місяць тому +1

    ምግብ ከቻልሺ ኳተር ነይ ሊባኖስ ጦርነት ነው

  • @አያንቱ
    @አያንቱ Місяць тому

    አትሂጅው ዱበይ ነይ

  • @WeynshetAgzaw-ke1wx
    @WeynshetAgzaw-ke1wx Місяць тому +2

    ቲጂ እንደሌሎቹ አፈቀርኩ ተከዳሁ ተሰረኩ ምናምን እያልሽ ድራማ ስሪ

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa Місяць тому +1

      Kkkkkk 😢💔😓:መጀኖን 😬

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Місяць тому +1

      ወይ ገድ 😂😂😂 ምክር ይሉሀል ይህ ነው

    • @TsehayNugatu
      @TsehayNugatu Місяць тому +1

      ክክክክክክክክክ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Місяць тому

    ዉዴ የምን ሊባኖስ ነዉ ሊባኖስ እና እስራይል ጦርነት ናቸዉ እና ሰተሽ ካልተቀየሽ ከሱ መጨነቅ አይሻልም

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Місяць тому

    ትሂዳ ጥርግ በይ

  • @yordi4366
    @yordi4366 Місяць тому

    አትድርቂ ከፍለግሽ ኳታር ይሻልሻል

  • @saintmerry3672
    @saintmerry3672 Місяць тому

    hijiya mn film tisetriyalesh