ወድጃታለው አብረን እንኑር 🤗

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 17 днів тому +1345

    ይጋቡ የምትሉ 👍👈🥰❤️❤️

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 17 днів тому +291

    በጣም ደስ ይላል የአላዛር እናት በጣም ጥንክር እና ብዙ ፈተናዎችን ያሳለፈች ናት ሄሉ ምርጥ እናት ትሆንሻለች በእውነት🎉🎉❤

  • @Zaytunahassen
    @Zaytunahassen 17 днів тому +203

    እናት እኮ እናት ናት ለልጇ😢ስትል ዋጋ ትከፍላለች ክብር ለእናቶች❤❤❤❤

  • @JgjJfd-v4u
    @JgjJfd-v4u 17 днів тому +78

    ማነው እደኔ ያላዛርን እናት የሚወዳት እፉፉ በኪዳነ ምረት❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaMelkamu-d6e
    @HanaMelkamu-d6e 16 днів тому +91

    ኧረ በስማም ምን አይነት የተባረክሽ እናት ነሽ እኔም በኖረኝ አልኩ 😢 ዘመንሽን ፈጣሪ ያብዛው ❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 16 днів тому

      @@HanaMelkamu-d6e አሚንንን

  • @Abgrace7381
    @Abgrace7381 17 днів тому +466

    ሄሉ ደስ ስላለት ደስ የለው ጉዛ ወደ 100k እንስገበት🎉

  • @alemalem8173
    @alemalem8173 17 днів тому +361

    መታደል ነው ደስ የሚሉ ቤተሰቦችን❤ ተጋብታቹ እኛ በኮሜት ሰርግ ደራሽ ያርገን ❤ ወገኖቼ❤

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k 16 днів тому +3

      ሰርጉማ ዛሬ አለቀ መልስ ጠብቁ

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o 16 днів тому +4

      አላዛር ግን ዉፍረት ቀንስ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 16 днів тому

      😂😂😂😂​@@hanan-z9o

    • @Muhammed-b5u
      @Muhammed-b5u 16 днів тому +2

      ሳህ😅😅😅😅😅

    • @alemalem8173
      @alemalem8173 16 днів тому +2

      ኮሜቶች ስወዳቹ ጥግ ድረስ ❤❤❤❤❤❤😘🌹

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 17 днів тому +220

    ምርጥ ቤተሰብ ናቸዉ ሄሎየ ይግባሽ እትደዚህ አይነት እናት ማግኘት መታደል ነዉ

    • @meskermgetachee
      @meskermgetachee 16 днів тому +2

      ቀላል የኛ ተወዳጅ ልጅ ንግስታችን እኮ ናት

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 16 днів тому +1

      ​@@meskermgetacheeበጣም💪🔥🔥😍😍😍😍😍😍

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr 16 днів тому +81

    ሄሉ አላዛርን ካወቀች በሀላ አምሮባታል😢😢

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 17 днів тому +45

    ደስስስስ አለኝ ሄሉየ ስትስቅ ከልብዋ ነው ተመስገን እናት እኮ ራስዋ ደስታ ናት❤❤❤ደሞ እንዲህ ነው የምታምሩት❤🎉🎉

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg 17 днів тому +314

    አቤት የሄለን ወበቷ ፈገግተዋ ቀን በቀን ነዉ የሚጨምረዉ ሁሌም ሳቂልን ❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 17 днів тому +2

      የኔ ሰናይ ሄሉኜ ደምሪኝ እመልሳለዉ

    • @ሦፊ
      @ሦፊ 17 днів тому +7

      እርጋታዋስ ብትይ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 17 днів тому +4

      ይጨምርላት ደሰ ይበልሸ እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 17 днів тому +628

    ድንቡሽዬ እናትህ ስወዳት አላዛር❤
    እናት ሳይ ደስ ይለኛል ❤
    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 17 днів тому +302

    ሄሉዬ አላዘር ለአንች በጣም ምርጥ ልጅ ነው የገባሻል ስለዚህ አትራቂው🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 17 днів тому +3

      ወሬመቸእራቀችው,እምታወሩትንእወቁ,

    • @bituu126
      @bituu126 16 днів тому +2

      በምን አወቅሽ ቆይ?

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 16 днів тому +1

      ​@@bituu126ክክክክ በጣም ሢያቦኩኮ ዉይ ማሺቃበጥ በዉጩ ሠዉ ይገመታልደ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 16 днів тому +26

    እንደዚህ ነው አላዛር ሔሉየ የሚምርባችሁ "ሁልጊዜም በደስታ ያኖራችሁ ማሚ እግዚአብሔር ይባርከዎት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 16 днів тому +10

    መታደል ነው እደዚ ኣይነት እናት ፈጣሪ እድሜናኣ ጤናኣ ይስጣት በኡነት ሄሉ ካኣላዛርን ተጣመሪ የምር ❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 17 днів тому +438

    ሄሉዬን 100k እናስጋባት የምትሉ ብቻ ለይክ 👍😌💗💗

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 17 днів тому

      እፍ,ደስስትይ,ሁሌምኮሜንትሽ,ይመቸኛል,🙏🙏🙏🙏

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 17 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @سعود-ك9ث
      @سعود-ك9ث 17 днів тому +1

      አውየምርአስርሽነውየቀራትበቅርብትገባለች❤❤❤🎉

    • @FanoseGebi
      @FanoseGebi 17 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 17 днів тому +1

      የኔ ሄሉዬ ሁበትዋ ማሻአላህ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 17 днів тому +205

    እናት እኮ ትለያለች ዛሬ እኔም ደስ ብሎኛል ሴንደሬላዋ ስትስቅ ነው የሚያምርባት መከታው በደንብ ተከባከባት❤❤ዋ እናታችን ከልብ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 16 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MoniraEthopia
      @MoniraEthopia 16 днів тому

      ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 17 днів тому +160

    የዛሬዉ ዉበትሽ ይለያል ሄሉየ ሁሌም ቀሚስ ትልበስ የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍 ግጩኝ ጋይስ አምሮኛል

  • @simoabrha7110
    @simoabrha7110 17 днів тому +25

    ኣልኣዛር ደስ የሚል ሰብኣዊነት ያለዉ ምርጥ ልጅ ነዉ ጌታ ፍቃዱ ከሆነ ተስማምተዉ ቢኖሩ መልካም ነዉ ደስታቸዉ ሳይ ደስ ይለኛል

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 17 днів тому +23

    ውይ ሄሉዬ ሀገር ብሆን አቀብልሽ ነበር እናቴ ቤት እየጋገርኩ የግዢ እንጀራ በህይወቴ በልቼ አላውቅም አዲስ አበባ የሚገዙት ወንደ ላጤዎች ናቸው የአላዘር እናት እድሜ ከጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 17 днів тому +70

    የአላዛር እናት ጤና ከእድሜ እመኝልሻለው ሄሉየም መልካም ሴት ናት አላዛርም እንደዛው እህታችን ተባረኪ።
    ስላስታረቅሽልኝ ትልቅ ክብር አለኝ ላንች ጤና ሁኝልኝ ❤🎉❤🎉❤

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 17 днів тому +124

    እናታችን የገባት ናት የምር ይመችሽ አራዳ ናት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    ሄሉዬን የኔጀግና ሴት 100k እናስገባት የምትሉ👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne 17 днів тому +13

    እንኳንስ ተጣላችሁ ❤❤ እንደዚች ምርጥ እናት ሄሉዬ ስላገኘቻት እናም በአንድም በሌላ እግዚአብሔር ምክንያት አለው የሚባለው ለዛ ነውና ❤❤ ሄሉ ከልቧ ስትስቅ ስላየው ደስ ብሎኛል ❤❤ ታምራላችሁ ሁለም ሳቅልኝ የእኔ እናት❤❤ የአላዛር እና የሄሉ እናት ነፍፍፍፍፍ ዓመት ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso 17 днів тому +12

    ሄሉዩ ላንቺም ጥሩ እናት ትሆንሻለች እምላክ አንድ ያድርጋችሁ እሜን አሜን!!!!!!!

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 17 днів тому +124

    ሂሉ ጎበዝ ነሽ የምር ጀግና እድህ ነው የሚያምርባችሁ የኔ አስተዋይ

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 17 днів тому +240

    በቃ ተጋቡ ስታምሩ😂 ጨረቃ ፋሚሊ አላችሁ ኡፍፍፍ😢🎉🎉

    • @slamhslamh-vp3fn
      @slamhslamh-vp3fn 17 днів тому +4

      እለን😢😢

    • @EyHd-n8p
      @EyHd-n8p 17 днів тому +6

      መኖር ካሉት አለን እፍፍፍፍ ቸር ወሬ ያሰማን

    • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
      @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 17 днів тому +3

      አለን እንደዘንን 😢😢😢😢

    • @S-sis
      @S-sis 17 днів тому +3

      ጨረቃ ፋሚሊ ጨለለኝ እኮ ኡፍፍፍ 🥲🥲

    • @Lively-ts8dm
      @Lively-ts8dm 17 днів тому +2

      አለን

  • @amelAli-v7d
    @amelAli-v7d 17 днів тому +110

    የኔ ድቡሽ እናት❤❤❤ነፍ አመት ኑሪ🎉

  • @የሴዴሬላዊ
    @የሴዴሬላዊ 16 днів тому +25

    ሄሉ እና አላዛሬ ለማዘር ስጦታ ይስጣት የምትሉ 👌👌👌

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 17 днів тому +13

    ምርጥ እናት ለናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @Halenabera
    @Halenabera 17 днів тому +138

    ወይኔ የሂሉ የመጀመሪያ ሳቅ ተገኝ እዉነት 😂😂😂😂ኦፍፍፍፍፍፍ ደስ አለኝ 🎉🎉🎉

  • @AsnqechiBeqele
    @AsnqechiBeqele 17 днів тому +88

    Esyi የአላዛር እናት በጣም ነው ደሰ የምትለው በእድሜ በጤና ያኑርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 17 днів тому +95

    የአላዛር እናት ደስ ስትል ☺️🥰ሄሉዬ 🥰🥰ከአላዛር ጋር እንደ መጀመሪያ ሁኑ ሁለም አብራችሁ ቪዲዮ ስሩ ❤️❤️

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 16 днів тому

      ጥየቄ በፊት አለጋበም

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 17 днів тому +12

    🎉🎉🎉 የአላዛር እናት ለሁለቱም እናት ሆነሽ ሰላም ስላወረድሽ ዘመንሽ ይባረክ።።። ሔሉ ስትታዩ እናትና ልጅ ነው የምትመስሉት ።። እናትም ታላቅ እህት ትሁንልሽ ልጄ ጥሩ አስተዋይ ጨዋ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ።።።ግን ስትቆጪ ነገሮችን ቀለል አድርጊ ጠንካራ አትሁኚ ።።ቀለል እያረግሽ።።።ሁሌ ሳቂ።።።።።።።

  • @SenShiferaw
    @SenShiferaw 16 днів тому +4

    ቆንጆ እናት ታደለ ንግግራ እራሱ ደስ ነው የምትል ሄለን ጥሩ አማች ነው ያገንሽው አላዛ ር ለሴት ትልቅ ክብር አለህ የልጅ አዋቄ ነህ ተባረክ ሄሉ እንዳያመልጥሽ

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 17 днів тому +170

    ሄሉየ እደዚ ሁኝ ደረቅ አትሁን በጣም ነው የምወድሽ በቅርቡ ጊዜ ጀምሬ ነው የምከታተልሽ የኔ እናት እድሜና ጤና ይሥጥሽ❤❤😢❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 17 днів тому +167

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን

  • @Sayed-dq4fw
    @Sayed-dq4fw 17 днів тому +46

    ወይኝ እናቱ ደስ ስትል ሄሉየ አይለያችሁ አላዘርየ ጋ በተለይ ብትጋቡ ምርጥ እናት አለቸዉ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አላህወኪል-ወ2ፐ
    @አላህወኪል-ወ2ፐ 16 днів тому +9

    ማነው እንደኔ ይችን ድንቡሸ እናት የሚወድ ያረቢ ጨዋነቷ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ❤❤❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 17 днів тому +19

    የኔ ቆንጆ ሂሉ አንችን ያሳደገ ቤተስብ ክብረ ይገባዋል አበት ትትናሽ ፈገገታሽ ደስ ይላል ማሚ ትለያለሽ ❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 17 днів тому +64

    ፈታ ያለች እናት የምር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም እናቶች

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 17 днів тому +57

    እናት ካለች አጊጥ ጀበር ካለች እሩጥ አደል ማዘሮ እርዠም እድሜ❤❤❤

  • @ZadieYouTube
    @ZadieYouTube 17 днів тому +63

    ዋው አመጣጤን 💃💃ያየኝሰው😂ልጃችን ከአማቷጋ🙊🙈እደትናት 💕ሄሉየ ምርጥ እናት አገኘችልን እግዛብሔርይመስገን🙏

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 16 днів тому +7

    ሄሉ ይህን አስተዋይ የኔእናት ስወድሽ አላዛር ሄሉን አታስከፋብን ይከፋናል❤❤❤❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 17 днів тому +11

    ያላዛር እናት የኔብርትካን እናት እግዝብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 17 днів тому +104

    ያላዛር እናት በፍቅር ስታያቸው ሞኞቷን አላህ ያሳካላት ተጋብተው ባየሁ እያላች እደሆን ታይኝ

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 17 днів тому +46

    ያላዘር እናት እድሜ ከጤናቃ ይስጠወት ምርጥ እናት አላዘርንና ሄለን በፋቅር ኑርልን ማዘራችን እንወደወታለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 17 днів тому +43

    ያላዘር እናት እንደኔ እናት የተባረከች ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶች በናትህ ሄሉን አታስከፋት ❤❤❤😢የእውነት ከውስጧ የምትሰቃአ❤መስለኝም ሁልጊዜ ሳያት

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 16 днів тому +6

    የአላዛር እናት በጣም መልካም እናት አስተዋይ ለልጇ ሟች ጎበዝ ።አስታረቀቻቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ።ሄለን ከዚህ በመላ ወደኋላ እንዳትመለሺ እንዳታኮርፊ።

    • @jebdb
      @jebdb 16 днів тому

      ሳህ

    • @jebdb
      @jebdb 16 днів тому

      የእውነት ደስ ይላል

  • @lwamlwam-i3e
    @lwamlwam-i3e 17 днів тому +8

    በጣም ነው ደስምትሉ የኣላዛር አናት ሺ ዓመት ያኑርልኝ ሄሉየ ስትስቂ ሰላየዉሽ ደስ ቡለኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @MuniGatent
    @MuniGatent 17 днів тому +35

    የአላዛር እናት በጣም ነው ደስ የምትለው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልህ

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 17 днів тому +72

    እናት ለዘላለም ትኑር የኔ ቆንጅ እናት ደስ ስትል እድሜ ይስጥሽ አገሬ ስመጣ ሀዎሳ መጥቼ አይሻለው

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 17 днів тому +39

    ድንቡሽዬ እናትህ ሰወዳት አላዛር ❤
    እናት ሳይ ደሰ ይለኛል
    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን🎉🎉🎉❤❤🎉

  • @SitiabdalahBamud
    @SitiabdalahBamud 17 днів тому +9

    ማነው እንደኔ ደስስ ያለው ዘሬ ያምር በጣም ፈገግ እያልኩ ነው ያያሁት ምክንያቱም እንደዚህ መሰቃቻው እና ሄሉ 90k በማግበቷ ❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 16 днів тому +6

    ሂሉ በጣም እድለኛ ነሽ ይችን የመሰለች ልእልት እናት አግኝተሻል አኔጃ ወዳሻለች በቃ ይግባሽ ቁምነገር ላይ ደርሳችው ለማየት ያብቃን

  • @walatsalase4662
    @walatsalase4662 17 днів тому +52

    ያኔ እናት እግዚአብሔር ራጃም እዳሜ ያኑራችሁ ሄሉ ጣሩ እናት አጋታሻል ታዳላሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 17 днів тому +64

    ማዘርዬን እንደኔ የወደዳቸው ማነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 17 днів тому +35

    ሄሉዬ አምሮብሻል ፈገግታሽ ይለያል ማዘርዬ ደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤በሉ ቅመሞች ስራጀምሩ ተጋቡ ተግባቡ😂😂😂❤❤❤

    • @rahelsolomon7893
      @rahelsolomon7893 17 днів тому +1

      😅😅😅😅

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 17 днів тому +1

      Er yekoyelen😂😂 gena fegegtachu memelsu new hoo anbetebet

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 16 днів тому

      😅😅😅❤😂😂😂

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 16 днів тому +5

    የሺቲ ድሪአዎች ሁሉም ዘመተባቸው።ድሮ ድ ሮ የድሬ አልባሳት ብቻ ናቸው ።ደስ ብሎኛል የጋራ በመሆናችው❤🎉🎉❤ እንደኔ ደስ ያለው ማነው❤❤

  • @HasanatA-nh5xn
    @HasanatA-nh5xn 17 днів тому +16

    Uuuufffii Eshoo osoo walii fudhaan Akkami bareduu yaa rabii walif qodii ❤❤❤ hadhakoo umurii dheradhaa🎉❤❤

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 16 днів тому +1

      Matti naf ta,amee sanyii ❤❤❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 17 днів тому +20

    የአላዛር እናት ስላስታረቅሽልን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ያክብርልን አላዛር ሔሉ እንኳን ታረቃችሁ እንዲህ ስኮኑ ነው የሚያምርባችሁ ደግመኛ ተጣልታችሁ ማየት አልፈልግም ደሞ ተጣምራችሁ ለማየት ያብቃን አሜን ❤❤❤

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 17 днів тому +64

    አስመስሎ ይወልዳል ማለት ይሄነው እናት ና ልጅ አንድ ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤

  • @Susutub-m5k
    @Susutub-m5k 17 днів тому +28

    ምርጥ እናት የልጆቼ ጎዳኝ የ አራድዬ ልጅ ይማቹት ♥️♥️♥️

  • @Gihgkhc
    @Gihgkhc 17 днів тому +5

    እፍ የኔ እናት ደስ ስትል አላዛር ለናትህ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልህ❤🎉🎉

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    በስመ አብ ❤ ማዘርየ የኔ አበባ🎉 ስርአታቸው ሙሉ ነው. ፆምነው ሲሉ እዴት ደስስ እዳለኝ እውይ የእመቤታችን ፍቅራ ይደርባችሁና አንድ ሁኑ ውዶችየ መንፈስ ቅዱስ በቤታችሁ ይግባ ለፍሬ ያብቃችሁ አሜን ❤❤❤

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 16 днів тому +1

      በትክክል ውዴ በፆም ሰአት ያላቸው ክብር ሲያምሩ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በእምነታችን ያፅናል ምርጥ እናት ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @Fud-d3b
    @Fud-d3b 17 днів тому +24

    ማሻአላህ ሲንደሪላዋ 90k ገባች ደስሲል በዚህ ሳምንት 100k መግባት አለባት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 17 днів тому +177

    ኡፍፍፍፍ ተመስገን አምላኬ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ማሚዬ ክብር በይልኝ ውድድድድ 💞💞💞💞 ማሚ ከሄሉዬ ጋር ሆናቹ መከታውን ፕራንክ አድርግልኝ 💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋💋💋💋💋♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 17 днів тому +1

      @@ፍቅር-ሰ9ፀ አንችተኮለኛ,ጭራሽተንኮል,እያስተማርሽ,ነው,ለማንኛውምግንበጣምደስብሎኛል,የዛሬውይለያል,አማትእናምራት,🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 17 днів тому

      የኔ ውድ❤❤❤❤አለሽ የኔ ከርታታ

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 17 днів тому

      ለማኝ ነሽ አንች ብለሽ አይደለም ፕራንክ የምታደርጋት አስመሳይ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 17 днів тому +1

      @@SwefiehMobile123 አለውልሽ የኔዋ ዛሬ ደስ ብሎኛል ችርስ ለፍቅራችን ለደስታችን 🍷🍷🍷🥂🥂🥂🍻🍻🍻🍻

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 17 днів тому +1

      @@ابراهيمالجلاد-ز8ز እኔማ ተይኝ በደስታ ብዛት እየጠጣው ነው 🥂🥂🥂🥂😂😂

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 17 днів тому +35

    እየውልሽ ሄለን በዚ ውበትሽ ፈገግታ ስትጨምሪበት በጣም ደስ ይላል ሁልግዜም እንደዚህ ደስተኛ ሁኚ የኣላዛርን ደስታ የእናቱንም ደስታ ስለ ስጠሽ ደስ ይላል።

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 16 днів тому +3

    ማሚዬ አንቺ ብላ እንድትጠራሽ ፍቀጅላት ሄሉ የተጎዳች ነች ፍቅር ያስፈልጋታል በደንብ አቅርበሻት እንደ እናት ሁሉን እንድታዋይሽ ፍሪ ሆነሽ ቅረቢያት ማሚዬ❤❤❤

  • @ኤፍነኝየማየናፋቂ
    @ኤፍነኝየማየናፋቂ 14 днів тому +1

    ሂሉ ና አላዛር ይጋቡ እምትሉ ወላሂ ሂሉ ምርጥ ልጅ ናት የኔ አልቃሻ አላዛር አይጎዳትም እናቱም ጥሩ ሰዉ ናት ተጋብተዉ ይዉለዱ እምትሉ👍👍🎉🎉❤❤

  • @bezuye6849
    @bezuye6849 17 днів тому +65

    ሄሉዬ ደስታሽ ተመልሶ ስላየሁት ማርያምን ደስታዬ ወደር የለውም አላዘር እናትህ እድሜ ከጤና ያኑርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 17 днів тому

      አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 17 днів тому +23

    ኡፍፍፍፍፍ ተመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ። የትላንትናው ቪዲዮ አስደንግጦኝ ነበር። ሄሉ እና አላዛር የሚለያዩ መስሎኝ ነበር።
    ማሚ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meerah335
    @Meerah335 17 днів тому +32

    ማሻ አላህ አቦ የአላዛር እናት አራዳ ስትመች ወላሂ አቦ ሁለየ ነይ ምርጥ ቤተሰብ አቦ❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 16 днів тому

      በጣም ደስ የምትል እናት ናት

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 17 днів тому +5

    ሄሉ ደስታሽ ሙሉ ይሁን አለዘራ እናትን አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት የተበርከ ቤተሰብ ሁኑሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aemeroalemu9715
    @aemeroalemu9715 День тому

    አላዛር ጣፍጭ ነገር አትውሰድ በአጠቃላይ አይጠቅምም 🎉

  • @halimaworku7065
    @halimaworku7065 17 днів тому +38

    ❤❤👸ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት መደነቅ እሚገባሽ ሴት አች ነሽ የሄሉ አድናቂወች
    በጣም እድለኛ ናችሁ ሄሉ ለአድናቂወቿ ትልቅ
    ክብር አላት ለአንድት ጋጠወጥ ክብረ ቢስ መዉደዴ ማድነቄ ዛሬ ላይ ይቆጨኛል

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 17 днів тому +4

      አይዞሽ የኔቆጆ በሄሉ የተነሳ ስት ተብለናል ስት ተረግጠናል ግን ሄሉ እኛን ሁሌም እዳኮራችን ነዉ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 17 днів тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሳራጎጃሜዋ
      @ሳራጎጃሜዋ 17 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ክበሪልን❤❤❤እህታችን❤❤❤

    • @halimaworku7065
      @halimaworku7065 17 днів тому +3

      ​@@Hereya-zz7ji❤ትለያለች ገና ታኮራችሇላቸ ብልህ ሴት ናት

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 17 днів тому +30

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ ሳቃችሁ ስለተመለሰ የእግዚአብሔርን መዝገብ ፊታቸው ጊዜ ብሳቅ ብዛኪው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የአሰባቸው የአቅዳችሁ ሁሉ በዚህ ሞት የሙላችሁ

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 17 днів тому +2

      በዚህ ሣምንት የሚለውን አስተካክሊው እህቴ ለዱአሽ አሚን ብያለሁ ❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 17 днів тому +21

    መድዬ የአላዛር እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መድሃኒያለም ኑሮሽን ቤትሽን ይባርክ ሄሉዬ እና አላዛርን እንደዚህ ሲሳሳቁ ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ሄሉዬ አላዛር ጥሩ ታታሪ ወንድ ነው ያው ንዴቱን ችግር ሲመጣ የሚቋቋምበት ነገር ላይ ነው የሄንን ደሞ አንቻ በማኮርፍ ሳይሆን በመነጋገር ማኔጅ ታረጊዋለሽ ወንድ ልጅ ሲያፈቅር ሁሉ ትቶ ይከተልሽ ስለዚህ እግዛቤር በስጠሽ የሴትነት ጥበብ ማኔጅ አርጊ ጎብዢ መዲንም ከቤት ውታችሁ ጋብዛት እና ተጫወቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 16 днів тому +1

    Betame dese belognale bemetarekachu Alazar and Heluiye 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏🙏

  • @KadstKedst
    @KadstKedst 16 днів тому +3

    የኔ ድቡሽ እናት ❤❤❤ነፍ አመት ኑሪ❤❤ሠላም ለሀገራችን እኛም ለሀገራችን ስደተኞች ያብቃን እውነት እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eman-tub
    @eman-tub 17 днів тому +36

    የኔውዶች በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ቪዶ ሄሉየ 100kመግባት አለባት ሼር አድርጉላት በፈጠራችሁ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 17 днів тому +18

    ይህን ቨደው 100kእናሰገባት ይችን ጀግና ሄሉዬዬ❤❤በላይክ ጀምሩ ውድች❤

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ 17 днів тому +50

    ሄሉ ቆንጅዬ ይመችሺ በዚሁ ፀባይ ቀጥይበት🎉🎉🎉 እኖድሻለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 17 днів тому +1

      ትክክል👌👌👌👌👌

    • @kedistelove7172
      @kedistelove7172 16 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል 💞👌

  • @ፍቅር-ዘ2ቐ
    @ፍቅር-ዘ2ቐ 16 днів тому +2

    እድለኛ ነሽ ሄሎ ይቺን የመሰለች እናትና እድለኛ መሆን እግዚአብሔርን ፈጣሪ አምላክ መጨረሻውን የአሳምር ♥️❤🫶🏻

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ

    የማዘርዋ አነጋገረ በጣም ነው የተመቼኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 17 днів тому +55

    ሄሉዬ ❤አላዛር ❤የአላዛር እናት❤አብራችሁ መጣችሁልን ማዘር እኮ አራዳ ናት❤❤❤

    • @BrukKassa-t9k
      @BrukKassa-t9k 17 днів тому +1

      በቅኔ ነገርቻት ለሄሉ

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz 17 днів тому +42

    ሄሉ እና አላዘር ይጠመሩ የምትሉት ለይክ ጊጭ😅❤

  • @AbnatKassa
    @AbnatKassa 17 днів тому +46

    እናትክ ጎበዝ ናት እውነት ምርጥእናት ኤሉ ጥሩልጅናት አላዘር በደንብ ያዛት አስተዋይ ናት

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e 8 днів тому

    ተጋቡሁ ጀስ ይላል የምር አላዛርም ምርጥ ልጅ ነው❤❤🌺🌺💞💞🙏🙏🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 16 днів тому +1

    ያላዛር እናት ትለያለሽ❤❤❤❤እውነት በርቺ ሄሉ በጣምደስ ይላል ተጎድታለች ሄሉ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 17 днів тому +22

    አላዛር በገዛ እጁ ግራ ተገባ አይዞህ መዘር እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጦት ሄሉዬ የኛ ጀግና በርችልኝ ❤ሁላችንም እወዳቸዋለሁ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 17 днів тому +1

      ምክኔቱም ሰህተቱ በጣም ሰለተሰማዉ ተሳቅቆ ነዉ የሜጣት ሰለመሰለዉ ተሳቅቋል በጣም የዋህ ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 17 днів тому +22

    በጣም ደስ ትላላቹ የአላዛር እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤. ሲቀጥል ሄሉካ በጣም ቆንጆ እና አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺ።ግን አንድ ነገር ልበልሽ ከይቅርታ ጋር !ፈገግታሽ ደስ ይላል ግን እጅሽ በወደ ፊትሽ ወደ ፀጉርሽ ።ወደ ጉንጭሽ መነካካት ትወጃለሽ እሱን አስወግጂ ።እንደኔ ሀሳብ ነው ሴት ልጅ እጅ በክንድ ስታበዛ ያስጠላባታል. እኔ ደግሞ ወንድም ሆነ ሴት ።ከሰው ጋር ተቀምጦ ሲወራም ሆነ ሲበላ ቆፉጠን ብሎ ሲቀመጥ እወዳለሁ ❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 17 днів тому +1

      የመሽኮርመም ባህሪነዉ ያኔ እኔ

  • @HeliTube-u9d
    @HeliTube-u9d 17 днів тому +38

    እናትየዋ ደስ ስትል♥️🤗

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_ 15 днів тому +1

    እናት ማለት እደዚህነው ማሚየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስትሽ የሄሉና የአላዛር እናት ♥♥♥

  • @AmaniTinbite
    @AmaniTinbite 15 днів тому +1

    በውነት ምርጥ እናትና ልጅ ❤ ልጅ አፍቃሪ እናት የገባት ❤❤❤

  • @HELAMrr
    @HELAMrr 17 днів тому +14

    እዋይ ዛሬ ገና ቢዶውን ሳላየው ነው ውስጤ በደስታ የተሞላው ሄሉየ የኔ ፍልቅልቅ ማሚ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤️❤️❤️😍😍😍 የኔ የዋህ የስደሬላዋ መከታ🤣🤣

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 17 днів тому +13

    ማሚ ደስ ሲሉ❤ ደግሞኮ ጨዋታ ሲችሉ ማሻ አሏህ የሄሉን ሳቅ መለሱት❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 17 днів тому +18

    ሄሎዬ የናት ጓደኛ አግኝተሻል ማዘር በጣም ደስ ይላሉ እድሜ ይስጦት አትለያዩ ❤❤❤

  • @Zahra-i9t
    @Zahra-i9t 16 днів тому +2

    ሄሉዬ የኔ እናት አላዘር ለአንች በጣም ምርጥ ልጅ ነው የገባሻል ስለዚህ አትራቂው የኔ ጨረቃዎች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 17 днів тому +71

    ግን በጣም ፍቅር ይዞታል አላዛር የምር ፈጣሪ ለአንተ ያድርጋት❤❤❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 17 днів тому +6

      ካልጠየቃት ምን ዋጋለዉ ከሡሥ እናቱ ትሻላለች ሳስበዉ

    • @MohamedOmar-g5b
      @MohamedOmar-g5b 17 днів тому

      😂😂😂😂😂😂​@@Hereya-zz7ji

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 17 днів тому

      ጥያቄ የለዉም በጣም ሰለሚፈራ መግለፅ አቅቶታል አዉጣዉ ወንድሜ

    • @TamiAbaba-zu8rx
      @TamiAbaba-zu8rx 17 днів тому

      @@Hereya-zz7ji 🤣🤣🤣

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن 16 днів тому

      ክክክ. አደለ​@@Hereya-zz7ji