#ሽበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #ሽበት ማጥፍያ ውቨት ነው ሽበት አያጠፋም የምትሉ ሳትሞክሩት እንዳታልፉ‎@Rozaguraga ‎@comedianeshetu ‎@seifuonebs #donkey-tub #sifu-on-ebs #Rozaገራጌ babi Ethiopia |Ale tube| Ale youtube |alexsi Alexa |Ethiopia comedy |sifu on ebs| ebs |miko mikee| Dagi show |Ethiopia movie, amharic comedy |ethio comedy |funny vedeos| music vido| Ethiopa music videos |minew shwa| hop entertainment | Ethiopa dram 2021| Ethiopia reactions#saronayelign
    እረኛዬ ክፍል-eregnye ep @arts tv world እረኛዬ ክፍል ergnye ep |arts tv world |seifu on Ebs | seifu fantahun |Ethiopian merj |EsaT |#babi ባቢ#babiyoutube#ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 |hanan tarike| tedy afro | ቤቶች ድራማ| betoce setcom|#donkey-tub #sifu-on-ebs #Rozaገራጌ babi Ethiopia |Ale tube| Ale youtube |alexsi Alexa |Ethiopia comedy |sifu on ebs| ebs |miko mikee| Dagi show |Ethiopia movie, amharic comedy |ethio comedy |funny vedeos| music vido| Ethiopa music videos |minew shwa| hop entertainment | Ethiopa dram 2021| Ethiopia reactions#saronayelign
    እረኛዬ ክፍል-eregnye ep @arts tv world እረኛዬ ክፍል ergnye ep |arts tv world |seifu on Ebs | seifu fantahun |Ethiopian merj |EsaT |#babi ባቢ#babiyoutube#ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 |hanan tarike| tedy afro | ቤቶች ድራማ| betoce setcom| Ethiopia movie |Ethiopian new music video |ክህሎት | Fana Tv| ETV entrtanment | ebc
    #Ethiopiaprankvideo#prankvideo
    #mikomikprankvideo
    #babiyoutbe#saronayelign#ዘጠንኛውሺህ#seifu_on_EBS#FD show#Teddy_Tube#Etv_news#Ethiopanews#ethiopantikitok#ethiopia Ethiopia movie |Ethiopian new music video |ክህሎት | Fana Tv| ETV entrtanment | ebc
    #Ethiopiaprankvideo#prankvideo
    #mikomikprankvideo
    #babiyoutbe#saronayelign#ዘጠንኛውሺህ#seifu_on_EBS#FD show#Teddy_Tube#Etv_news#Ethiopanews#ethiopantikitok#ethiopia

КОМЕНТАРІ • 187

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  Рік тому +5

    ua-cam.com/video/NnbFgsDHN2Y/v-deo.html
    ውድ ቤተሰቦቼ ቦርጭ ላስቸገራቹ ሊንኩን በመጫን ተጠቀሙበት❤❤

  • @wonidmu526
    @wonidmu526 11 місяців тому +3

    ውይ ሰራ ፈት እንዴት ነገርሽን ለግዜው የሚያጠቁርማ ሺ ነገር አለ ።

  • @muna2056
    @muna2056 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሮዝዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ምሰሪው የኔ ባለ ሞያ ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ምታስተምሪው ሀገራችን ሰላምና አድነት ያምጣልን ረመዳንም በሰላም ፃመን የምጨርስ ያርገን ያረቢ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      ሙናዬ አመሰግናለው

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ፎዚየ ጎበዝ በርች ማሬ ውድ የሀገሬ ልጆች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም አሏህ ያድርግልን የተራቡትን አላህ ይፈርጃቸው ሮመዷንን በሰላም ፁመን ፆማቸውን ከተቀበላቸው ባሮች ያድርገን በተረፈ አብሽሩ

  • @najattube
    @najattube Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺልኝ ማሻአላህ እድ እሞክረዋለሁ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሮዚ እንካን ደና መጣሽ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው እንሞክረዋለን ኢንሻ አላህ ዋዉዉዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimaseid6500
    @halimaseid6500 Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሪልጆች በያላችሁበት የአል ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያረግልን ዋው ማሻአላህ ወህድሺ ደሰ ይላል ግን ያጠፋል ሳይሁን እደቀለም ያሳምራል የኔ ሴትዬ ትጠቀመዋለች ጡሩነው ውደ በርችልኝ አይ እውነትነው ያጠቁራል ሙክሩቱ ከማጥቁሩም የተነሳ ከለሩ ያምራል ጥቁር አዝሙድም መዳኒትነው ለከፋት አይሰጥም ቁጆ ወህድነው በርችልኝ ❤

  • @shambal2624
    @shambal2624 Рік тому +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ሮዛየ እንካን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ይምር ሽበትኮ ግን ምርጥ ነው እኔ ግን ሺበት እደጌጥ አድርጌ ነው የማስበው እናም ምርጥ ቪደወ ሰርተሺልናል እህታችን እናመሰግናለን በቀጣይ ቪደወ እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ ሮዛየ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      አመሰግናለው ሻንበላችን

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 Рік тому +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ሮዝዬ እህቴ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ እድሁም ተከታታወቿ ሠላማችሀ ሁይብዛልኝ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነት መቻቻል ፍቅሩን ያድለን ሀዘን ሠቆቃ በቃ ይበለን ማሽአሏ በጣም አሪፍነው (hasat pice)ነኝ በርች👍👈🙏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው

    • @nuradismaryee5540
      @nuradismaryee5540 Рік тому

      @@Rozaguraga ጎራበይ ወደቤቴ አወቅሽኝ ግን🤔??

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ የኔቆንጆ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ አሏህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ሽኩረን ሀቢበቲ ጀዛከሏህ እህት 🌹 🌹 🌹 🌹

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 Рік тому +1

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ደሰ የሚል ነገ ነወ ይዘሸ የመጣሸዉ በረቺ ዉድ

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty Рік тому +1

    አሰላሀሙሐለይኩም ወራሐመቱላይ ወበሬካቱ አህለን ሮዝ ምሪጥ የሽበት ማጥፋ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናሌን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      ነቢላዬ አመሰግናለው

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba Рік тому +2

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን ሮዚዬ የኔ ቅማም❤🎉

  • @ftube923
    @ftube923 Рік тому

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ወድ እና የተከበራቺሁ ያገሪ ልጇቺ በእያላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዚ እንጠብቃለን 🌷 ማሸአላህ ማሸአላህ ሮዝየ በጣም ደስ ይላልል🎉🎉🎉

  • @user-jb7sd7og9u
    @user-jb7sd7og9u 9 місяців тому +1

    Lesnt seat mekoyet ychalal 😂❤

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen Рік тому +1

    ስላም ይሁንልኝ ዎዉ ዋዉ በጣም ብዙ ስዎችን ሊረዳ የሚችል ትምህርት ነው አመስግናለሁ ስላካፈልሽኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      ማሚ የኔ ውድ አመሰግናለው❤❤

  • @sadamu
    @sadamu Рік тому +1

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ሙስሊም ሙስሊማት ረመዷን ሙባረክ አላህ ጹመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ግንኮ አይፈቀድም እ 😂😂😂 ተይው ሸበት ውበት ነው እማማ ያስብላል ሮዚየ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Рік тому +1

    ሠላም ሠላም ሮዝዬ እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ዋውውውው የኔ ውድ በጣም ደሥ ይላል በርቺልኝ እናመሠግናለን

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ዉፍ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን አህለን እንኴን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @moonaayoutube
    @moonaayoutube Рік тому +1

    Asalamu alekum warafatulah wabarakatu Rabin nagaya biyaa kena nagayaa haa busu inshalaa Yaa rabii at tokumaa nu kenii dhugaa walin haa dhabanu dhigaa ilmaa namaa kamu gara nu haa nyatuu sagale umtaaa Boronaa😍😍😘😍👍👍👍👍 sagale Boronaa biyaa kena nagaya hawa tokumaa biyaa kenaa✅✅✅

  • @Awol891
    @Awol891 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽ አላህ ደስ የሚል ሀገር ሁላችንንም አላህ በሰላም ለሀገራችንን ያብቃን ያረብብ👍👍Veri gooooooodsm👍ያረቢ መጨረሸችንን አሳምርል ራ🎉🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      አመሰግናለው አወል

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 Рік тому +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ሮዝየ ቆንጆ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራቺን አላህ መጨረሻቺንን ያሣምረዉ ያረብ አሚንንን ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛዛዛዛ አላህ ለይለቱል ቀዲርን ይወፍቀን ያረብ አሚንንንን ማሸ አላህ በጣም ጠቃሚ ነዉ ሺኩራን

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 Рік тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ደስየሚል አሰራርነውቀጥይበት

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Рік тому +1

    አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወረካትሁ አህለን ሮዚዬ እንኳን ደህና መጣሽሽሽሽ አትጥፊ ቶሎ ቶሉ ነይ ቪዲዮ ስሪልንንን✅✅

  • @AMIR-81
    @AMIR-81 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም
    ሽበት የሚጠፋው በወር ዉስጥ ስንት ጊዜ ብንጠቀመዉ ነው አብራሪልን 🙏🏻

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      በወር አንድ ግዜ ተቀቢው ውዴ

    • @AMIR-81
      @AMIR-81 Рік тому

      @@Rozaguraga
      እሺ የኔ እህት ጀዛኪላህ ኼይር
      ወንድምሽ ነኝ

    • @AMIR-81
      @AMIR-81 Рік тому

      @@Rozaguraga ኢንሻአላህ ሞክሬው ውጤቱን ነግርሻለዉ የኔ እህት 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህቴ ሮዚየ በርችልኝ ማሻአላህ በዱአም አንረሳሳ በዚህ በተከበረ ወር ዱአ የሁሉም ነገር ፈረጃን ያመጣልና አብሽሩ ሀባይቦችየ

  • @ሀምዲያቢትከማል
    @ሀምዲያቢትከማል Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እንኳን ደህና መጣሽ እሮዛዬ ዋው ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አሪፍ ትምህርት ነው

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 Рік тому +1

    ሮዝዬ እከን በሰላም ማጠሺ ደሰያሚል አረፍ ቆይታ ነበሬን እግዚአብሔር ይማሰጌን አረፍ ደሰ ያሚል ግዜ ነበሬን

  • @EmamuTube
    @EmamuTube Рік тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ውዶቸ ሁላችሁንም ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን አሪፍ መረጃ ነው እናመሠግናለን ቆይ ካረጅ እሞክረዋለሁ እዛ ደረጃ ካደረሰኝ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Рік тому +1

    ሰላም ሮዚ እንኳን ደህና መጣሽ እህት በጣም ጥሩ ጤና የማይጎዱ ውህዶችን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን❤

  • @user-yu2kg5el3e
    @user-yu2kg5el3e Рік тому +1

    አሰለሙ አለይኩም ሮዝዬ ማሸአለህ አርፍ አሰረር ነው ጠንክር

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Рік тому +1

    Selam selam rozaveqon dehena metashe herf sera new yasayeshen shebet demi tsega new

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Рік тому +1

    ሮዛይዬ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርር🙏👍❤️❤️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому +1

      ሉላዮ የኔ ውድ ጠፍተሻል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      አመሰግናለው የኔ መልካም

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290 Рік тому

      @@Rozaguraga አለሁልሽ

  • @HelinaAbay
    @HelinaAbay 5 місяців тому

    ለጸጉር ቆንጆ ሊሆን ይችላል ከስር የሚበቅለው ካልጠፋ ምኑን ሽበት አጠፋ

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሮዚ እኳን ደህና መጣሽ ጎበዝ ግን ሽበት ለምን አላህ ያገረገውን እኛ ማጥፋት ተገቢ አይደለም

  • @hani9864
    @hani9864 10 місяців тому

    አሁንም እኮ አንቺ እንደምታወሪው ሽበትን ያጠቁራል እንጂ ሽበትን አያጠፋም ሽበቱን ከላይ እንደማንኛውም ቀለም ያጠቁረዋል መልሶ ከስር ሽበቱ ይወጣል እንደገና ደሞ ይወጣል እንደገና ደግሞ እንቀባዋለን
    ይህ ማለት ሽበት ማጥፊያ ሳይሆን እንደማንኛውም ቀለም ሽበትን ማጥቆሪያ ቀለም አሰራር ቢባል አይሻልም? መልሶ ሽበቱ ስለሚወጣ ቀለም ከምንገዛ እቤታችን ብንገዛ ይሻል ይሆናል

  • @umtube4668
    @umtube4668 Рік тому +1

    አሠላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሮዝዬ እዴት ነሽ ውዴ እኳን ሠላም መጣሽ ሁላቹም ባላቹበት ሠላማቹ ይብዛ

  • @lilibehabtu
    @lilibehabtu Рік тому +3

    ሂና ብቻውን ያጠቁራል ታዲያ ለምን ሌላውን መጨመር አስፈለገ??

  • @FikerMuleta
    @FikerMuleta 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ሮዚ ለስት ሰአት አቆይተን እንታጠበው።?

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Рік тому

    አሸአህቴአናመሰግናለን አይዞሽበርቺ ሀራፍ ነዉ ዉድ❤

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 11 місяців тому

    ከርከዴ በእንግሊዘኛ Hibiscus Herbal ይባላል

  • @umomohamad
    @umomohamad Рік тому +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም አንድነት መተሳሰብ መከባበር መፍቃቀር መቻቻል ፍቅር ለሀገራችን ሀገር ከሌለ ምንም የለም እና ሀገራችን ለዘላለም ትኑር❤

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራቺን የሁን ማሻአሏህ አረፍ መረጃ ነዉ ዉዴ

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 Рік тому +1

    Black henna shibet yabezal chirash legizew yotekural hin yabezal

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому +1

    ሰላም ብያለሁ አሪፍ ዉህድ ነዉ
    እናመሰግናለን እህታችን

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE Рік тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላከይረን እናመሰግናለን ምንግዜም የምታካፍይን መረጃዎች
    ይሄ ነገር ግን ሀራም ነው ይላሉ ሂና ሳይሆን ቀለም ነው ብለዋል

  • @lubetuber
    @lubetuber Рік тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሮዚዬ እናመሰግናለን

  • @Nezihatube
    @Nezihatube Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሮዚ እንኻን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሮዚዬ

  • @emusumyatube
    @emusumyatube Рік тому

    አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን መተሳሰብ ለሀገራችን አሪፍ ቆይታ ነው ጎበዝ ጠክሪ

  • @yusraatube
    @yusraatube Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብት ይበል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጠንእሺ እንሞክረዋለን

  • @tsigeredahaileselasse5833
    @tsigeredahaileselasse5833 10 місяців тому

    እኔ የምሰማው ሂና ሽበት ያበዛል እንደቀለም ሲባል ነው ለጊዜ እውነትሽን ግን እንጃ

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣሽ ምርጥ የሽበት ማጥፊያ ነው ዋውውውውውውውውው

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 10 місяців тому

      .የምርሽን ነዉ ሞክረሸዋል

  • @user-zs6gv9he2n
    @user-zs6gv9he2n 11 місяців тому

    ማጥቆሪያው ብቻውን ያጠፋል ግን ሲለቅ ይወጣል አለመጠቀሙ ነው ኸይሩ እዳውም ያባብሳል ለሽበት ሲለቅ ይብሳል እሽ ማጥቆራያ ሂና መጠቀም የለባችሁም ሽበት ያባብሳል እናት

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Рік тому +1

    አሰላሙ,አለይኩም,ወራህመቱላህ,ወበረካትሁ,አህለን,ዉድ,ጓደኞቼ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ነበር,በርቱልኝ,ቀጣይ,በአዲስ,ስራ,እንጠብቃችሗለን🌹🌹
    🌷😍😍👌

  • @minitiwabsimon685
    @minitiwabsimon685 Рік тому +1

    Tadiya min ADIS neger new black Hina siraw matuker new addis neger asayteshinal betam😂😂😂😂

  • @user-nt5uz8hp3r
    @user-nt5uz8hp3r 4 місяці тому

    ሮዚ ዬ ስልከክሽ ላኪልኝ ውዴ አላዝኩት ም ትላት ልከሺው ነበር

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 9 місяців тому

    Yatefal wayese enedakalme new mesafenawe

  • @wonidmu526
    @wonidmu526 11 місяців тому

    አረባክሽ ይሄ ሁሉ ነገር ምን አሰፈለገ ለማጥቆርማ አንድ ጥቁር ሻንቦ ይበቃል ።
    ማሰታወቂያ እየሰራሽ መሆን አለበት

  • @hani9864
    @hani9864 9 місяців тому

    ግሩንፉል ነው ወይስ ቅርንፉድ ነው የሚባለው ?

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 8 місяців тому

    ጥቁር ሂና ብቻውን ለጊዜው ሽበትን ይሸፍናል ሌላ ነገር መጨመር አያስፈልግም

  • @feke2tube
    @feke2tube Рік тому

    ማሻአላህ የኔ በለሙያ ሮዝዬዬዬ❤❤❤

  • @user-ez2lg7zn5w
    @user-ez2lg7zn5w 9 місяців тому

    ኧረ ታዳ ሄናው ያጠቁርየለ ለጊዜውነውጅ ዘላቂ አይደል

  • @fatumawollo
    @fatumawollo Рік тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ አላህ ወቶ ተመቅርት ይጠብቀን🙏🌹

  • @tsegenetgirma5837
    @tsegenetgirma5837 Рік тому

    ቆይ ከሥር ምበቀላው ፀጉርስ ከለይማ ኢናም የጠቆርላም

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Рік тому +1

    ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውበርክትሁ አሕልንውዴ ውስሕልን መርሕባፍክ እሮዥአሕለን እንምክራለን ፅጉርዴርቃል መሆናብኛ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      ይሄ ውህድ ተጠቀሚው ያለሰልሳል ወላሂ አሪክ ነው

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 8 місяців тому

    እርፍ ከላይ ከላይ ነው አለለችም እስካሁን ሟዳመጤ ቆጨኝ ታድያ ማጥቆርያ አንጠቀምም

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚ
    ግን ጥቁሩ ሂና እኮ የሚፈቀድ አይመስለኝም ለኛ ለሙስሊሞች
    አላሁ አእለም
    አላህ ጋር ከምንጣላ ነጭ ቢሆንስ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      ሀዲ ሂና ነ3 ይፈቀዳል ሴትያዬ ሁሌ ትቀባለች❤

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Рік тому

      @@Rozaguraga እሷ ስለተጠቀመች ነው የሚፈቀደው ወይስ መሻይኮች ፈቅደው ሮዚ ?

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому +1

    ሮዝዬ ዉዴ ዬን ጉራጌ ፈምሺ እና አፈምሽኝ 😂 ጎበዝ አንደኛ ነዉ የምር ሁሉም ስራወችሽ በጣም ደስ ይልኛል ዉዴ በርቺልኝ 👍👌👌እኔ ብቻዉን ነዉ የምቀባዉ በቃ ከዚህ ቦሀላ እጠቀምለሁ ይህን ዉህድ 😍👌

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      የኔ ውድ አመሰግናለው ክክክክ አብረን እንፈምሳለን አይቀርም በትግስት ቀስ እያልን ውድ

  • @abaynehakalu6675
    @abaynehakalu6675 9 місяців тому

    ጥቁር ሂና የት ይገኛል? ከዲስ አበባ አይገኝም።

  • @aaea4929
    @aaea4929 Рік тому

    ሽበት ያጠፋል ማለት ጨርሶ ነጭ አይበቅልም ማለት ነው
    አንቺ የምትይው ቀለም ተቀቡ ነጭ ሰጉር ያላችሁ ወይም ሽበትያላችሁ ያጠቁርላችኋል ነው የሚባለው ንግግርሽን አስተካክዪ

  • @mesafint44
    @mesafint44 Рік тому +2

    ታዲ ምን አዲስ ነገር አለው ሒና ብቻውን ሽበት ያጠፋ የለ?የጥቁር አዝሙዱ እና የሻይ ቅመሙ ጥቅም አልገባኝም አብራሪው

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 7 місяців тому

    በአማርኛ ከርከዴ በእንግሊዝኛ ደግሞ ሐብስከስ ይባላል::

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  7 місяців тому

      እሺ አመሰግናለው

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 Місяць тому

    እውነትይሆን ያልሞከርኩትየለም ሁሉምአያጠፍዝብላችሁነውየምታደክሙን

  • @mesiye2509
    @mesiye2509 11 місяців тому

    ኢትዮጶያ አለ

  • @netsanetbekele4862
    @netsanetbekele4862 Рік тому

    ቀባጣሪ እና ሳላቀላቅል ቀለም አልቀባም ታድያ እኔ ደሞ ሰልፍ ብዬ ማዬቴ ከላይ ላለውማ ባቲሪም ያጠቁራል

  • @user-br9hu5lg7h
    @user-br9hu5lg7h 3 місяці тому

    hinaa gen dhebet ayabezam?

  • @Fatuma
    @Fatuma Рік тому +1

    ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ እንኳነ በሰላም መጣሸ እህታችን ወድና የትክብራቹ ወድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጥበቃቹሁ አገራችን ቤትሰቦቻችን አላህ ይጥበቅል እናምሰገናልንን

  • @DUHOVED_FOR_RELAX
    @DUHOVED_FOR_RELAX Рік тому

    *꧁ 🔐🎊 Terima kasih 👌 Video bagus.. 👍 Semuanya bagus 👍 ꧂*

  • @yellowgreen1411
    @yellowgreen1411 Рік тому

    ሲጀመር ጥቁር ኢና ያጠቁሪል ምን እያልሸ ነው ኢና አና ያጠቁራል

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh 8 місяців тому

    ሂና፣ከተጠቀምሽ፣ጥቁር፣ለምን፣አሥፈገ

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 11 місяців тому

    ከርከዴዉ ኢትዮጵያ አለ እንዴ? የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh Рік тому

    Assalamunaleyküm masallah 🎉🎉🎉

  • @BEAUTYChannel-f5d
    @BEAUTYChannel-f5d 7 місяців тому

    የኛ ቡና መጠቀም አይቻልም?

  • @frenatua7059
    @frenatua7059 Рік тому

    አይ ዝምብለሽ ነው ይህንን ሁሉ ምታወሪው ብቻውን ሕኛ እኮ ያጠፋል እኔ ደሞ ከስሩ ሚያጠፋ መስሎን እንጂ የላዩን ብቻ ከሆነ ያጠፋል ሳይሆን ሚባል ለጊዜው ያጦቅራል በዪ ያጠፋል ሚባል ሙሉ በሙሉ የሚጠፋ ነው

  • @HawaRasin
    @HawaRasin 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ቤተሰብሚዲያ-ዠ3ቀ

    አሠላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም ዉዲያገሬልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት መሻላ የኜእሕት

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Рік тому

    ጥቁር ቀለም ተቀቡ እያልሺ ሸበት ያጠፋል ትያለሺ ሰውን አያውቁም ብለሺ አትሸውጂ ሺበትን የሚያጠፋ ምንም ነገር የለም ይሄን ከተቀባችሁ በታጠባችሁ ቁጥር ይለቃል 😄

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      ክክክክ በታጠብነው ኣቁጥር ሳይሆን ከስር እንዳዲስ ሚበቅለው ፀጉር ነው ነጭ ሚሆነው ስለዚህ በየጊዘው ደጋግሞ መቀባት ነው

  • @zerihunleul707
    @zerihunleul707 Рік тому

    በየ ግዜ የሚቀባ ነው ጨርሶ ያጠፍል

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    ዋዉዉዉዉዉዉ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Рік тому

    ብላክ ሂና በጣም መጥፎ ነው ለፀጉር ዳሚጅ ነው ሚያደርገው ባታስገቢበት ጥሩ ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому

      እኔ ሁሌ ነው የምጠቀመው እስካሁን ምንም አይነት ጉዳት አልገጠመኝም አስፈራራሽኝ

  • @LayiLashara
    @LayiLashara Рік тому

    አሰለምአለይኩሙ ወረመቱለህ ወበረከቱሁመሸአለበጠምአርፍነውመሸአለወወወወውመሸአለ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EMANTUBE...
    @EMANTUBE... Рік тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሽበት የማትወዱ ተጠቀሙ እኔ ሽበት በጣም እወዳለሁ ቢኖረኝ እላለሁ የምር

  • @رحيمهمحمد-و1ع
    @رحيمهمحمد-و1ع 4 місяці тому

    እቪ እህተ

  • @yellowgreen1411
    @yellowgreen1411 Рік тому

    ሌላ ሞክሪ

  • @ayeleabose3248
    @ayeleabose3248 Рік тому +1

    Good

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Рік тому +1

    ሄናው ኢትዮጵያ ብቻ ነው የሜገኘው ወይስ ሌላም ሀገር ይገኛል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  Рік тому +1

      ሁሉም ቦታ አለ ኢትዮጵያም በሽ ነው ሱቅ ውስጥ

  • @KumaaDabalaa-px1jk
    @KumaaDabalaa-px1jk Рік тому

    እንደ መዳነት ሳይሆን እንደ ቀለም ነው ማለት ነው ።

  • @user-il8pg9oj6v
    @user-il8pg9oj6v 10 місяців тому

    ግግም ብላቹ ሽበት ያጠፋል አትበሉ ከላይ ያጠፋል እንጂ ከስር እያደገ የሚመጣውስ

  • @helenkifle
    @helenkifle Рік тому

    እናመሰግን ኣለን ዉዴ