Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Amazing knowledge can’t wait for more videos
wow ደስ ብሎናል በ Youtub ስለመጣህ
መልካም ስራ
Dave happy to see you after log time!
በተፈጥሮ መንገድ ፀጉራችንን ና ቆዳችንን መንከባከብ አለብን::ማንኛዉም ኬሚካል ያለበት ነገር የጤና ቀውስ ያመጣል::ከተጠቀምን እራሱ በተፈጥሮ መንገድ የተዘጋጀውን እንጠቀም::
ዴቭ በሬዲዮ እሮብ እሮብ ነበር የማዳምጥህ ቢሮ ሆኜ በዮቱዮብ ስለመጣህ ደስ ብሎናል።።ምን አይነት ሻምፖ እንጠቀም???
በርችልን
ሰላም አድራሻ ብትነግረ
የስራው ቦታ የት ነው ለመጠቀም ፈልገን ነው?
ስልክ ቁጥር ?
ምን አይነት ሂና እንጠቀም ለፀጉር
የት ነው ፀጉር ቤትህ
ክድብ ማሳደጊያ ንገርኝ ወድሜ
ዱቄቱ ምንአይነት ነው?
ስልክ ቁጥር አድራሻ, አስቀምጥ እባክህ። የታል ሰልክ ቁጥር ከታች ምትለው ??
ሂናው በጣም እንዳይቀላ ምን እናድርግ?
Thank you so much🇪🇷
🙏🙏🙏
❤❤❤❤
በእርግጥ ሽበት ከፈጣሪ የተሰጠ ነው እኔ ግን በጣም ነው የምጠላው ለአመታት ነው ቀለም ስቀባ ማለት ገና ሽበት ሳይመጣብኝ አሁን ፀጒሬ ባዶ ሆነ ምን ትመክረኛለህ እባክህ ስልክህን አድራሻህን አስቀምጥልኝ
እውነት ነው ጓደኞቼ ሽበት እንደሚያስጠላብኝ የነገሩኛል ያሸማቅቁኛል
❤😂😂
Shbet ke Geta yetasta saga new
እውነት ነው አገሬ🙏
የቀለሙን አይነት ብታሳየን