ጾምና ገለ-ውሲብን ምን አገናኛቸው ? || አሳን መብላት በጾም ወቅት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 бер 2022

КОМЕНТАРІ • 187

  • @Kiduasn1921
    @Kiduasn1921 2 роки тому +24

    ሮሔ ሚዲያ አቀራረብ የዝግጅት ጥራት የታሪክ ፍሰት ሁሉም ነገር ደስ ይላል እና በርቺ እህታችን

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p 2 роки тому +17

    ጥርት ያለ ጥያቄ ጥርት ያለ መልስ ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኣባታችን እና እህታችን 👍❤🙏

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g 2 роки тому +24

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልት እግዚአብሔር አመላክ አሜን ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን ይባረኩን እባታችን አሜን🤲

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +2

      የእኔዋ ነይ ቤተሰቤ ሁኚኝ ውዴ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 роки тому +1

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 роки тому +16

    ቀሲስ አለባበሳቸው በጣም ያምራል ቃለሕይወት ያሰማልን

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 2 роки тому +1

      Mini ailibabisachiwi bicha wizachiwimi yikiristoisi sitioigi minimi bitilibishe yaimiribishaili

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 роки тому

      Rigatachewim chimir enji

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላመዎት በክርስቶስ ይብዛለዎት እንኳን ደና መጡ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ይቅር ባይው አምላካችን እንደ በደላችን ብዛት እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆ እንደ ቸርነቱ እንደ ይቅር ባይነቱ ይቅር ይበለን አሜን (፫) አባታችን በእድሜ በጋ ያቆይልን እህታችን አባታችንን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ግን ከሀይማኖት አባቶች ፊት ስንቀርብ ነጠላ እንልበስ ፀጉራችንን እንሸፍን ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ እንምሰል እስኪ እናስተውል ማስተዋሉን ያድለን ለሰው ክብር እንድንጨነቅ ይርዳን !!!!

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 роки тому +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ በእውነት ስለመፈስ ውጊያ እንደዚህ የሚያስተምሩንን መምህራንን ሸር በማድረግ በማስፋፋት ህዝብ እዲነቃ ማድርግ አለብን ወሳኝ የሆነ ጥያቄ እና መልስ ነው ሮሔ ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k 2 роки тому +7

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ሮሔዎች እናመሰግናለን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому +19

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን የጠፍትንም ይመልስልን
    እኛ ለሌሎች አርአያ ሁነን መታየት አለብን
    ፩/ኛ ዝግጅቱ ሐይማኖታዊ ነው
    ፪/ኛ ሀይማኖታዊ ዝግጅት ባይሆንም የምናቀርባቸውን እንግዶች በልብስ ማክበር አለብን ስለዚህ አባቶች ፣ካህናት ወዲያቆናት ፊት ስንቀርብ ነጠላ ለብሰን ፀጉራችንን በአግባቡ መሸፈን አለብን ። እኛ ወጣቶች በማየትም ነው ትምህርትን የምንቀስም ደግሞ ነጠላ ውበት ነው ። ይስተካከል በርቱ 👏👏👏
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 2 роки тому +3

      እድሜ ይስጥሽ አቦ!!!

    • @BegoMekerTube2127
      @BegoMekerTube2127 2 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ አስተያየት ነው።

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому +2

      @@BegoMekerTube2127
      አሜን እግዚአብሔር ያክብርሽ 👏

  • @user-jj6di4vk5j
    @user-jj6di4vk5j 2 роки тому +7

    መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ በእውነት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ሮሔ ሚዲያ እናመሠግናለን እንደዚክ ያሉትን መህሮቻችንን እያቀረባችሁን የተኛው ህዝብ ሁሉ ይነቃል ስለ ጠላቱ አውቆ ፈጣሪውን ያመልክ ነበር

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 роки тому +24

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በእውነት ወሳኝ የሆነ ጥያቄና መልስ ነበር ሮሄ ሚዲያ እናመሰግናለን እንደዚህ ስለእርኩሳን መናፍስት ሴራ የሚያጋልጡ መምህሮችን በየሚዲያም ቢቀርቡ ህዝቡም ይነቃ ነበር ከመተቸትና ከመሳደብ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚኝ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +18

    ሮሄ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አባት ነው ያቀረባችሁልን 😍

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 2 роки тому +11

    ለመምህራችን ቀሲስ ሄኖክ እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛዎት ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክለዎ በቤቱ ያፅናልን ምርጥ መምህራችን በዚህ ጥያቄና መልስ በኩል በመምጣተዎ ደስ ብሎኛል ።
    ጠያቂዋ እህታችን ግን ከአባቶች ፊት ስትቀርቢ ቢሮሽም ቢሆን ነጠላ ልበሽ ፀጉርሽን ሸፍኝ ።

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 2 роки тому +3

    አባታችን አግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 2 роки тому +3

    ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 роки тому +5

    ቀሲስ መምህር ሄኖክ እንኳን ደህና መጡ። አባታችን የአብነ ተክለ ሀይማኖትን በቃል ኪዳናችው ይጠብቁን አሜን አ ሜን አሜን🇪🇷🇪🇹አገራችንን ሰላማን ያብዛልን።

  • @user-dc8kx6bv4l
    @user-dc8kx6bv4l 2 роки тому +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ቆይታ ነው እናመሰግናለን እደዚህ ያሉ አባታችን ማቅረብ ይልመድባችሁ 🙏✝️❤️❤️❤️

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h 2 роки тому +4

    እግዚኣብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኛ እንቁ መምህራችን ኣባታችን እንደዚ ያሉ ኣባቶች ያብዛልን ኣለማወቃችን ጠፍተናል

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 роки тому +2

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir 💚💛❤🤲

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b 2 роки тому +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን 🤲🤲

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 2 роки тому +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ውዴ ነይ ሰብስክራይ አርጊ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t 2 роки тому +4

    በእውነት ውድ መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @hannaef7137
    @hannaef7137 2 роки тому +3

    Kesis Henock may the Lord shower you with his endless blessings .amen

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 2 роки тому +2

    Kalehiwet yasemalin Amen ameseginalhu

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 2 роки тому +5

    የአባታችን የመላከመነንክራት መ/ር ግርማ ወንድሙ እጀድሜያቸዉን ያስረዝምልን እኝህን የመሰሉ አባት አጂሬ ሊነጥቀን ነበር እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @teresagarcia9901
    @teresagarcia9901 2 роки тому +3

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባታቸን ብዘ ትምህርት አግኝተንበታል ::

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 2 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ውዴ ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @heyaw_tube
    @heyaw_tube 2 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋና በረከት ይጠብቅልን

  • @hem9841
    @hem9841 2 роки тому +12

    በጣም ደስ ይላል መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን ያብዛላና ቃል ህውት ያስማልና መምህራችን

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g 2 роки тому +3

    እንኳን በሰላም መጡ ቀሲስ ሄኖክ ቃለህይወትን ያሰማልን አባ

  • @user-xf8py8ek2h
    @user-xf8py8ek2h 2 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንከን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለሰባተኛው አባይ ፆም ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому

    በእውነትቃለህይወትያሠማልንአባታችን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር💒💌💒💌💒🙏

  • @yonasasres7800
    @yonasasres7800 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቆ መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 роки тому +2

    Amne aAmne amne

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y 2 роки тому +2

    Kale hiwot yasemalin memehrachin egizabeher Regim edme keten gar yesitilin Amen 🙏

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 роки тому +2

    Kalehiy women yasemalen

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 роки тому +2

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen

  • @user-xg6bh5yf9y
    @user-xg6bh5yf9y 2 роки тому +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 2 роки тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 👏ፀጋውን ያብዛልዎት👏👏👏 ጥርት ያለና ግልጽ የሆነ ጥያቄና መልስ ነው በጣም ደስ ይላል❗️

  • @user-sp8gf1gl2f
    @user-sp8gf1gl2f 2 роки тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ef9gu9fy3w
    @user-ef9gu9fy3w 2 роки тому +4

    ቃለወት ያሰማለን አባታችን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 2 роки тому +2

    ቀሲስ ፀጋዎት ይብዛ በረከቶ ይደርብን

  • @tatwalgroup9722
    @tatwalgroup9722 2 роки тому +2

    🙏🙏👍👍

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 роки тому +4

    እንደምን ቆያችሁ ደስ የሚል ትምህርት

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 роки тому +2

    ዘንድሮ በመስተፋቅር ሰውዬውን ተቀምቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምርጥ ወንድ አግኝቻለሁ እመብርሃን ከነልጇ ትባርክልሽ በሉኝ 🙋‍♀️ አሜን 🙏

  • @meronaron7829
    @meronaron7829 2 роки тому +2

    Kallehiwate yasemalene kesise

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u 2 роки тому +2

    የኛ እንቁ መምህር

  • @mahletamahleta8170
    @mahletamahleta8170 2 роки тому +4

    መቅዲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል:: ጎበዝ! እንኳን ከዚያ ስዩም ከተባለ ወፈፌ ጩኸት ገላገለሽ

  • @era7420
    @era7420 2 роки тому +2

    wow ምርጥ ፕሮግራም ቀሲስ ሄኖክ ክብር አለኝ መቅዲ ጠፋሽ እኮ አረ አትጥፊ

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 роки тому +4

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @hhmm4372
    @hhmm4372 2 роки тому

    ቃለህዎት የሰማልን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 роки тому +3

    መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      አለምዬ ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 роки тому +1

    አሜንአሜኖአሜን

  • @fanosgemechu6580
    @fanosgemechu6580 2 роки тому +3

    Mamhrachn ❤❤❤💒💒💒

  • @etyopiawit
    @etyopiawit 2 роки тому +6

    It is my first time watching this channel and I am glad Kesis Henok was your guest. We have learned alot from him. Gen and astayayet aleygn..lela gize endet endemeteqerbi alwaqim gen bayanis menfesawi program setaqerbi lipstick/makeup meqbat yelebeshim ehite. Bechal netalam betelebshi melkam new. Yihe new ye bete'kristeyan serat. Egzihaber yisteleygn.

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 роки тому +8

    ቀሲስ ሄኖክ መንፈስ ቅዱስ ያረፈባቸው አባት ናቸው!!!
    ስለጋበዝሻቸው እናመሰግናለን ።

  • @mebratgirma1215
    @mebratgirma1215 2 роки тому +2

    Kesis henok kalhiwet yasmline tirwe temhirte new hulwem. Sew yagnenten Sera biyweke en bikwem alem selam tehone neber

  • @tube6227
    @tube6227 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሲስ እናመሰግናለን ወሳኝ ጥያቄ ነዉ ሮሔ ሚድያ 👍👍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      አስቱዬ ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @shimalismengesha6007
    @shimalismengesha6007 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማል አባታችን ይፍቱን

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 2 роки тому +4

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 2 роки тому +1

    ቃልህውተይሰመጳላን

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 2 роки тому +2

    👍👍👍💝💝💗

  • @adiamhaile9768
    @adiamhaile9768 2 роки тому +2

    Kesis Henok xegawen yabzalot anchinim fetari yebarkish lehzbu beahun seat endezi aynet timhrt betam yasfeligewal berchi Memhr Tesfaye Aberanim gabziew please

  • @tsinat4105
    @tsinat4105 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +13

    ሼር አድርጉ ፕሊስ ትምህርቱ ለሁሉም ይድረስ

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому +2

    siewi yiGizabehiri sehoini wizo iraso diesi seili ufaaa

  • @mesien329
    @mesien329 2 роки тому

    Kale hiwot yasemalin abatachin ebakachihu yabatachin silik yemitawko kalachu bititsfulign tiru progrm newo yakerebishewo tebareki ehte

  • @saronmekonen904
    @saronmekonen904 2 роки тому +1

    እንደእርሶ ያለውን ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому +1

    Legend

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому +1

    you're shining like dimond cause you're stuck with GOD

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +3

    ሙስሊም ነኝ ግን ይህ ምምህር ተምህሩት አሪፍ ነው ደሞ ገና ወጣት ነው

    • @user-dw7tb6ue7x
      @user-dw7tb6ue7x 2 роки тому +1

      ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነኝ እማ የስላሴ ልጅነትን ተቀበይ ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +1

      @@user-dw7tb6ue7x ኦረ ምን አልኩሸ ትምርህት ከሌላ ክሪስቲያን ምምህር ጋር ታነፅፅር እሱ አሪፍ ነው አልኩ እንጀ ሙስሊም በሆኒየ ትልቅ ኩራት ደሰታ ይሰማኛል ለአላህ ምስጋና ይገባው ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ አላህ ሀይማኖት ከምቀየረ ሞት ይሻለኛል

    • @user-dw7tb6ue7x
      @user-dw7tb6ue7x 2 роки тому +3

      @@user-od6kz2rq6z እሺ ይቅርታ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +1

      @@user-dw7tb6ue7x 😍😍

    • @amsaleyaya9550
      @amsaleyaya9550 2 роки тому +2

      እግዝአብሆር ይመስገን በጣም ጎበዝ መምህሮች አሉን የእኞ ድካማነት እንጅ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @rozahabshwt3170
    @rozahabshwt3170 2 роки тому +2

    Sher arguu

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      እሮዚ ነይ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @rozahabshwt3170
      @rozahabshwt3170 2 роки тому

      @@selamtube1319 eshi yen fiqr

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 2 роки тому +1

    Kale hiyot yasemalin memihir

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +1

      ቅድስትዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      💚💛💓😍😍😍😍👏🙏🙏🙏💓💓💓*

  • @yeibyoyeibyo6894
    @yeibyoyeibyo6894 2 роки тому

    Qeale hiwot yesimaleni kasisi Abotachin...

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому +1

    wizo iraso diesi seili yikiristoisi sehoini

  • @tigistyemariyamljicell5310
    @tigistyemariyamljicell5310 2 роки тому +1

    😭😭😭😭

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 роки тому +4

    ⛪️⛪️⛪️🇪🇷🇪🇹በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን 🇪🇹🇪🇷 መምህር የተናገሩት የኔ ህይወት ነው ። ፈተናዬ በኔ ሳይሆን በሱ ችርነት እየኖርኩ ነው ቀላል አይደለም ።እናቴ የቤት ታላቅ ልጅ ናት የእናታ ጨሌ ተቀበለች ። ጥላው ቆርባ አልፈለች እኔ ጭራስ አላቅጣለው እንካን ላመልክ ። ግን እምቃወመው ካለ ፀም ፀሎት ስግደት በአጠቃላይ ካለምንም ሀይማኖት ታዊ ነገር ነው ።ሳረግዝ አስወርድላለው7ግዜ ይሆናል ምክናቴ ነው የሚገርመኝ መቁርባን ነው እኔ በትዳር ነው በመአረግ የተወለድኩት ........ ዛሬ ብፈልገው የለም ልጅ 😭😭😭ምን ያህል እንደተሰበርኩ በኔ ባታ ያለ ያቀዋል ሴክስ ሳፈግ ይሽታል ካላለኩ የለም ። ካረገዝኩ ከመሀፀን ውጭነው አሳሬን ነው እየበላው ያለውት 🇪🇷🇪🇹⛪️⛪️ በቃሽ ይበልሽ በሉኝ ፀጉሬም ተቆርጣ ተወስዳል አገሬን አያሳስበኝም። ሶስት ግዜ ካርጓ ልኬ በተለያየ አመት 3ቱም ተወሰደ ግማሹ በቤተሰብ ከአባቴ የምትወለድ አልሰጥም አለተች 2ግምሩክ ቀረ 3የአሰሪዬ ልጅ የታሸገ ለመላክ ደሞዜን እየጠበኩ ። ለበጉ አድራጓት ሰጠውት አለኝ። ምን ትሉታላችው እስኪ ወገናቼ ምን ትሉታላችው ???? ተመስገን ተመስገን ተመስገን ምንማለት ነው የአነጋንት ሴራ ነው። የቤተሰብ በአድ አምልካ ነው ።ከኔ ተማሩ። ንቁንቁ

    • @edlawitworku2287
      @edlawitworku2287 2 роки тому

      Don’t weary Your prayers 🙏🙏🙏GoD is great

    • @honeymar140
      @honeymar140 2 роки тому

      @@edlawitworku2287 እግዚአብሔር ይመስገን እየቀጠቀጥቁ ነው ። አመሰግናለወው ወንድሜ እሺ

    • @Sam-mf4mh
      @Sam-mf4mh 2 роки тому

      Way haftey ajoki amlak msaki ykun aby eki tnebri? Nay cargo gerimuni

    • @halimahalima9186
      @halimahalima9186 2 роки тому

      ❤❤❤❤🖒🖒🖒🖒🖒💚💚💚💌💙💙💙

    • @edlawitworku2287
      @edlawitworku2287 Рік тому

      Sorry my sister 😭😭😭 Just pray

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 роки тому +3

    ጥሩአቀራርብነው ግን እህታችን ነጠላ ብትለብሽ ጥሩነው ባይነኝ

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 2 роки тому +1

    Aba thanks 🙏

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 2 роки тому +2

    KALE HAWTE YASEMALNE ABATACHNE EGEZABHRE YETABKOTE

  • @user-yq4xv7ri3q
    @user-yq4xv7ri3q 2 роки тому +1

    ሮሜ ሚዲያ ላንች መልእክት አለኒ
    በእንዲህያለ ስትመጭ ነጠላ ተለባብሰሽ ቢሠራ የተሻለ ነው ሀይማኖታዊ ስራአትን የያዘ ቢሆን ይመረጣል አንች በርች ጥሩ ነው ከላይ ከጠቀስኩት ውጭ አመሠግናለሁ

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 роки тому

      Lipsticks tekebtesh kul chimir batikerbi tiru new

  • @user-ff2bx3ur6g
    @user-ff2bx3ur6g 2 роки тому

    ክክክክክክ

  • @andenetgetachew9168
    @andenetgetachew9168 2 роки тому +3

    አሁን ስራ ሰራችሁ ሮሔ

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому +1

    winidime kiristoisi yitibikihi kikifoichi aiyini norelini idimehini yarizimiwi

  • @tigistyemariyamljicell5310
    @tigistyemariyamljicell5310 2 роки тому +1

    እኛንም እዛ ነው ያስዳገቺን አልቻልኩም ፃሎት ጃምሬ ሰምንት መፃላይ አልቺልም በእምናቴ ጠንካራ መሆን ፋልገለው 😭

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 роки тому

      Emebirhan tirdash ehte ketselot seat wuchi kibaa kidus metekem Emnet kidase tsebel tetekemi tselot mitakwaritegn yakwaretikegn rikus be sime silassie azizehalehu sirahin akum Bedingl mariam Sim be kidus mikael Sim be kidus Gebrel yesat seyf yeasattttt mebrrku taserna sirahin akum

  • @tigistyemariyamljicell5310
    @tigistyemariyamljicell5310 2 роки тому +1

    አራ ተሳቃያሁ እኮ ያለዉት አራብ አገር ነው 😭😭😭እናቴ በልጅናቱዋ ነው እዛ ያዳገቹ አሁንም አልቁማቺም ምን ላድርግ??

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому

    adaime kiristoisi bifikiri setiyiki aitisoimi aitisiliyina sikoirina dibizaiti biGidi yasoimahaili

  • @user-ff2bx3ur6g
    @user-ff2bx3ur6g 2 роки тому

    ክክክክክክ አሳ ክክክ

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому

    Midiri laiyi inidi Ethiopiancho iyawikini yimintifa yilimi kiristoisi yikiri yibilini inije

  • @user-dd8ft1ec1s
    @user-dd8ft1ec1s 2 роки тому +2

    ሄኖክን ስላየው መጣው _

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚኝ

    • @user-qi7hx8sb4h
      @user-qi7hx8sb4h 2 роки тому +6

      ቀሲስ ወይንም አባ ነዉ የሚባለዉ ወዳጄ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      ደምሩኝ🙏💓💝👍

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 роки тому

    eaine eko Girimi yimeligi siewo tikoiyibeiti mehidina Chile mamilikini inidi normal niewi yimeyaoiti hooo