እናቴ ተደፍራ ነው የወለድችኝ || አባቴ ለምን እንደዚ ኢንዳደረገ ልጠይቀው እፈልጋልሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • እናቴ ተደፍራ ነው የወለድችኝ || አባቴ ለምን እንደዚ ኢንዳደረገ ልጠይቀው እፈልጋልሁ
    #rohe #ሮሄ #ክህሎት #kehelot #adeydrama #betoch

КОМЕНТАРІ • 154

  • @rohemedia
    @rohemedia  2 роки тому +28

    0924955887
    ሱራፌል ዮናስ
    0985406920
    ይታይሽ ምህረቱ
    1000203780854
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    5010659120011
    ዳሽን ባንክ
    ሱራፌል ዮናስ

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 2 роки тому +98

    አንደኛነኝ እናቱን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

    • @ከመሃልቲዩብ
      @ከመሃልቲዩብ Рік тому

      አሜን አመሰግናለሁ የኔእህት
      ua-cam.com/channels/E7N7RdbK2Z1ei8D1SOg7nQ.html

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому +10

    የኔ እናት አይዞኝ የብዙ እናቶቻችን ታሪክ ነው ወንድሜ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ላይ ያድርስክ እግዚአብሔር ይመስገን ጤንነትክን የመለሰልክ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 роки тому +9

    የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፋል አታልቅስ ወንድሜ ለእናትህም አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ ወንድሜ😢😢😢😢😘

  • @ethiopianhabesha5965
    @ethiopianhabesha5965 2 роки тому +18

    ሮሔ ሚዲያ ለልጁ አይምሮ ስትሉ ለየብቻ መጠየቅ ነበረባችሁ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ጥፋት ነው ይሄን የመሰለ የሚያሳቅቅ የናትን ታሪክ መስማት ለዛውም ብዙ በሱ ተሰቃይቻለሁ የሚለውን ቃል እየሰማ በጣም በጣም የወረደ ፕሮፌሽን ነው አታስቡም እንዴ ከዚህ ወቶ መጥፎ ነገር ቢወስንና ህይወቱን አደጋ ላይ ቢጥል ደሞ ልትዘግቡ ትመጣላችሁ እናንተ ምን አለባችሁ ቲሽ

    • @ከመሃልቲዩብ
      @ከመሃልቲዩብ Рік тому

      አሜን አመሰግናለሁ
      ua-cam.com/channels/E7N7RdbK2Z1ei8D1SOg7nQ.html

  • @صيفحر
    @صيفحر 2 роки тому +5

    የኔ እናት. አይዞንየኔጀግና መጨርሻችሁያምራል

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +7

    አይዞአችሁ ድህነት አልፋችኋል ጤናችሁን ይስጣችሁ ፈጣሪ አታልቅሱ እናቴ ህይወት ከባድ ነው መልካም ልጆች አሎት ቀሪ ጊዜአችሁን ይባረክ

    • @ከመሃልቲዩብ
      @ከመሃልቲዩብ Рік тому

      አሜን አመሰግናለሁ የኔእህት
      ua-cam.com/channels/E7N7RdbK2Z1ei8D1SOg7nQ.html

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 роки тому

    እፉፈፉ. በጣም. ያሳዝና እያለቀስኩ ነው የጨርስኩት ማጣት በጣም ከባዲ ነው አይዙዋችሁ አታልቅሱ እግዛብሄር. ያላሰባችሁትን መልካም. ነገር ይግጠማችሁ ወዲሜ አታልቅስ ይሄ የሁሉም እናት መከራና ችግር ነው

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 2 роки тому +4

    ዉይይይይይይ አልሀምዱሊሏህ አልሀምዱሊሏህ ሡመ አልሀምዱሊሏህ አላኒዒመቲክረቢ ሡብሀነአሏህ ወሏሂ እንደዚች አዱኒያብሎኮ ፈተናየበዛባት ሀገር የለም ዱኒያ መሆኗብቻግን አልሀምዱሊሏህ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 роки тому +10

    እማ ለምን ያለቅሳሉ ወድልጅ ነውኮ ያሎት ቀን ስራም ሰርቶ ማስተዳደር ይችላል አይዞት

  • @አላህሆይጥበቃህእናዝነትህ

    ወገኔ አይዞህ አድ ቀን ያልፋል እናት ማለት የዉነት ሰዉ ነች ከያዳዱ ልጆቿ እድሚ ተቀንሱ ቢሰጥ ጥሩ ነበር ብቻ አላህ አይቸግረዉም እረጅም እድሚ ከጤና ጋ ይሰጥልን የኔም እናት እዳተ ባይሆንም ብቻዋን ዋጋ ከፍላልናለች የኔም ለወድም እህቱቸም እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ የሷን ደሰታ ለለማየት ደፍን 10አመት ሆነኝ ሰደት ከወጣሁ ለሁሉም ነገር አልሐምዱሊላህ

  • @rozirozi8195
    @rozirozi8195 2 роки тому +11

    ኡፍፍፍ አይዟቹ አንተ ምንም አይሰማህ ወንድሜ የብዙ ሰዎች ታሪክ ነዉ ያንተ ብቻ አይደለም የሁላችንም ከስተጀርባ ያለ ታሪክ ነዉ 😭😭😭💔

  • @ኡሙለይሌ
    @ኡሙለይሌ 2 роки тому +5

    አይዞወቹ አዱኒያ እንዲህ ነት አብሽሩ አላህ ፈራጁን ያመጣላቹወል ተስፈ አትቁራጡ እኘም ያላንን እነራዳቹወላን እንሻ አላህ ያኔ እናት አተልቂሽ አይዞሽ ያኔ ወንድም አብሽር ሁሉም ለባጎ ነው

  • @ሀናልጆቾንናፋቃ
    @ሀናልጆቾንናፋቃ 2 роки тому +2

    የኔ ጌታ አታልቀስ አንተ አሁን አድገሀል አታልቅስ ጀግና እናት

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh7485 2 роки тому +4

    አይይይ የኔ ውድ እናት አይዞአችሁ ይነጋል የእርፍት እጅራ አላህ ይስጣችሁ ያርብ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 роки тому +3

    አብዝሀኛው የኢትዮጵያ እናቶች ህይወት ይሔ ነው አይ ድህነት ብቻ ሀፅያት እና ስህተት ወላጆች ሲሰሩ እዳው ለራሳቸው ይብቃ ህፃናት ልጆች ሀፂያት የለባቸውም ማስተዋሉን ያድለን ሁሉም ይሞታል 🌾💚💛❤️

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ 2 роки тому +13

    ሱሬ የሰፈሬ ልጅ ነው አብረን ተምረናል ክፉ እንኳን አይናገርም ልጅ ሆነንም በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው
    እኔን ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞን አለን በቻልነው እሱ የምህረት አምላክ ይማርህ እናቱም አውቃታለሁ በጣም ትለፋ ነበር ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን ሁፍ እግዚአብሔር ያገናኞቹ አይዞን እንኳን ማረህ ክፉ አይንካህ ወንድሜ

    • @Suzan17
      @Suzan17 2 роки тому

      👌👍🏽Harif new melkamnetun menagereh yenatunem tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Suzan17
      @Suzan17 2 роки тому

      Sorry Redi semeshen bedenb alanebebkutem nber wend sathogni set nesh👍🏽🙏 lemanegnawem harif lej nesh yemechesh🙏

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 роки тому +2

    የአኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ይሰጥለህ🙏🙏🙏😥

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 2 роки тому +4

    አይይይየእናትመከራዋብዛቱ 😭😭የኔእናት አይዞሸ አታልቅሸ እግዚአብሔርይርዳሸ እማየ😭😭

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 роки тому +5

    ወይ ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱኮ ለተቸገረ ማግኘትን ለተራበ መታረዝን ሀገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 2 роки тому +1

    ኣላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ኣንተንም ኖሮህን ኣስተካክሎ እምታስደስትበት ግዜ ቅርብ ያርግልህ የትካረክ ነህ እንዳው ያንተን ልጆች ያሳያቸው።

  • @kimemwagaye5945
    @kimemwagaye5945 2 роки тому

    ጀግና እናት!
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 роки тому +4

    ወይይይይይ አምላኬ እኚህን እናት አስባቸው።

  • @emmabethmohammed2940
    @emmabethmohammed2940 2 роки тому +3

    ፈጣሪ በልጆዎች የማታ እንጀራ ያወጣለዎት ይሆናል ፈጣሪን አመስግኑ ለሡየሚሣነው የለም እና

  • @lubabaseid4416
    @lubabaseid4416 2 роки тому

    አይዞሁ ማዘርየ ህይወት የፈተና መድረክ ነች በህይወት ሥንኖር ብዙፈተና ያጋጥማል ግን በትግሥት ማለፍ ነው ።ብዙውን ፈተና አልፈኃል ታሁንበኃላ ደግሞላለው ፈጣሪ ያግዝኃል ።አንተም አታልቅስ ወንድልጅ ጠንካራ ነው እጥሩ ደረጃ አላህ ያድርስህ የእናትህን እንባ እምታብስ ያድርግህ ፈጣሪ ምንይሳነዋል።

  • @bayushamaer3647
    @bayushamaer3647 2 роки тому

    አይዞ ወንድሜ ፈጣር ለእናት እድሜ ካናሙሉጤንናት ጋር ይስጣቾው
    ላአበት ልቦና ይስጦው እና ያጋናኝክ

  • @ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ

    የኔ እናት ጠንካራ ንወት በእረሰወ ጥንክረና እዚህ ደረሳችኋል እግዚያብሄር አምላክ የማታ ማታችውን ያሳምረላችሁ ወንድሜ አታልቅሰ ጠንካራ ሁን ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው
    እናት ክፉ አይንካት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @medihingirmay1494
    @medihingirmay1494 2 роки тому +6

    ደግሞ ልጁ ሲያምር 😘😘

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 2 роки тому

      በጣም እመብርሀን ሁሉንም ትይላቸው ወይ በደስታ እንያቸው

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 роки тому +16

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ

    • @rozirozi8195
      @rozirozi8195 2 роки тому

      ሰለላህ ዋለይ ወሰለም

  • @AmyAmy-pz5cj
    @AmyAmy-pz5cj 2 роки тому

    የኔ እናት ታሪክሽ ታሪኬ ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አልፍ ታሬክ ይሆናል እመኝኝ በልጆቻችን ታሬክ ይቀየራል እስከዛው የኛ ልፋት ይቀጥላል ልጅሽ ደርሳል የማለቀሻሽ ስሀት አይደለም የለቅሶ ዘመን አልፋል ፍጣሬ ይጠብቅልሽ አይዞን ሁሉ አላፊ ነው እድሜ ጤና ይስጥሽ ብቻ መልካሙን የምታፍሽበት ዘመን ያምጣልሽ

  • @alemsolomon731
    @alemsolomon731 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 роки тому +1

    አይዛችሁ እናታችን

  • @mihert7035
    @mihert7035 2 роки тому +3

    የርሦ ብቻ አደለም እማ አብዛኛው የኛ እናቶች ታሬክ ነው

  • @nigatawgchew1356
    @nigatawgchew1356 2 роки тому +1

    የኔ እናት አይዞዎት ሴትነት ከባድ ነውይኸንየመሠለ ልጅ ስላልዎት ደስ ይበሉት

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 роки тому

    እናት ፈጣሪሁን አመስግኑ ይኸንን የመሰለ ልጅ አለወት ተመስገን በሉ

  • @aminasaid7097
    @aminasaid7097 2 роки тому +1

    አላሕ የሀሳብህን ይሙላልሕ ለእናትህም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሕ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 роки тому +4

    _አይዞት የኔ እናት ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው_

  • @samiraali3569
    @samiraali3569 2 роки тому

    የኔእናትአይዞሽ በልጂሽያልፍልሻል የሰውልጂብዙታሪክያለውአለአችብቻአደለሽም ቢወለድላችተጎዳሽጂይጠቅምሻል

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому

    እብሽሪ ማማይ አላህ ይማርለወት ድረውት ወልዶ ልጆቹ ለመታቀፍ ያብቃወት ያረብ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ኡፍፍ የኔ እናት ሲያሳዝኑ አይዞን ወንድም ታሪክ ይቀየራል 😭😭😭

    • @ከመሃልቲዩብ
      @ከመሃልቲዩብ Рік тому

      አሜን አመሰግናለሁ
      ua-cam.com/channels/E7N7RdbK2Z1ei8D1SOg7nQ.html

  • @امينت-و6ت
    @امينت-و6ت 2 роки тому +3

    ያአላህ የኔናት በጣምያሳዝናል

  • @halimaroba9634
    @halimaroba9634 2 роки тому +2

    Mum you are amazing mother long life

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሁሉንም ያሰልፈል

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 роки тому +3

    Betam yamal.

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 2 роки тому +1

    የኔናት አይዞወት አይ ፈተናው መብዛቱ

  • @አይናፋርዋ
    @አይናፋርዋ 2 роки тому

    የኔ ወንድም የኔ ማር አይዞን ጎበዝ ሁነህ አሳየዉ አባት ተብየ 🥰🥰🥰🥰🥰ማሚ አብሺሩ

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 2 роки тому +3

    ያኑርልህ

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 Рік тому

    ሁሉም ያልፋል!!
    ፈጣሪ ይርዳቹ አይዞቹ!!
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 2 роки тому

    እግዚአብሔርን ይመስገን በሉ እንደ አሁን እኮ ሁሉም አለፍ ደግም ልጅ አሁን ላይ ትልቅ ነው ስርቶ እናቱ ሙያዝ አለበት ሁሉም አልፍል እኮ እማማ ተመስገን ነው ነው

  • @dhhshshdh5067
    @dhhshshdh5067 2 роки тому +1

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጥችው

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 роки тому

    አይዞህ ወንድም አላህ አፋያ ያድርግህ ሁሉም ያልፋል

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አለ አይዞችሁቹ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 роки тому +3

    የእናቴ አይዘወት 😢😢😢😢😢

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 роки тому +10

    እምዬስ አትከፋ 😢እምዬስ አንገቷን አትድፋ😢 እምዬ እኮ የሁሉ ነገር ድምቀት ናት
    ነገር ሁሉ ለበጎ ሆነ እግዚአብሔር ለእርሰዎ ውሃ እንዲሰጠዎት ይሆናል ይህን ያደረገ
    አይይይይ ህይዎት ስንቱን በጀርባችን አዘልነው
    እምዬ ቁስሌን ነኩብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አክስቴ አሉ
    ተመሳሳይ ታሪክ ዳቦ ተደብቆ በርም ተዘግቶብን ነበር ደም እያዘራን አባይ በርሃውን የ15 ቀን ህፃን ታቅፈን ተሻግረን ነበር😢😢😢😢😢😢
    ነበር ነበር ነበር ነበር እንድ ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጂ የእርሰዎንም ታሪክ ይቀይራል አምናለው
    ዛሬ እኔም አልፎልኝ የጠሉኝ በር የዘጉብኝ እንዴት ነሽ ሊሉኝ ይሽቆጠቆጣሉ
    ዳሩ ተመስገን ነው እንደሰው አደለም የኛ ጌታ ታሪክ ይቀይራል 😢😢😢😢😢
    ሮሐ ሚዲያ እናመሰግናለን ይህን ስላደረጋችሁ
    ተባረኩ በአዛኝቱ ስልክና አካውት አስቀምጡልን እምዬ ያልፋል የእውነት ያልፋል ቁራሽ ዳቦ አጥተን በር ዚዘጋ የኔ ኡራኤል በሩን ከፍቶ መቀበል ይችላል እኔን የተለመነ እናቴን ይለመነዎት😢😢😢

    • @ከመሃልቲዩብ
      @ከመሃልቲዩብ Рік тому +1

      አሜን አመሰግናለሁ
      ua-cam.com/channels/E7N7RdbK2Z1ei8D1SOg7nQ.html
      ሱራፌል ነኝ የኔ ቻናል ነው

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 2 роки тому +2

    እናት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelalemayo1847
    @rahelalemayo1847 2 роки тому

    ውይ የኔ እናት እዲት አጀቲን በላሽው አይዞሽ እማ

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 3 місяці тому

    አድቀን ያልፈል የኔ እናት

  • @nigatawgchew1356
    @nigatawgchew1356 2 роки тому +1

    አይዞህወንድሜ አታልቀስ

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 роки тому

    እፍፍፍፍፍ ልጁ በተለይ ቲያሳዝን አይናይንዋን አያት ዉይ ደሞ ሲያምር

  • @destadosa4099
    @destadosa4099 2 роки тому +2

    Enen yene inat አግዚአብሔር yawkal

  • @samiraali3569
    @samiraali3569 2 роки тому

    ቆጂየልጂአለሽ አይዞሽልኚእናትሂወትኮ ብዙውጣውረድነው

  • @danielamare7219
    @danielamare7219 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ ! እድሜ ጤና ክብር ሁሉ ! ዋጋ ለከፈሉ እናቶቻችን ሁሉ ይሁንልን !!!

    • @ከመሃልቲዩብ
      @ከመሃልቲዩብ Рік тому

      አሜን አመሰግናለሁ
      ua-cam.com/channels/E7N7RdbK2Z1ei8D1SOg7nQ.html

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 роки тому +3

    አብ ሽር የሚወደዉን ነው የሚፈትነው ያሰብከዉን ያሳካልህ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አመስግኑ ያለፈው አልፎል

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 2 роки тому

    አብሺር ይህም ያልፋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ethiopianhabesha5965
    @ethiopianhabesha5965 2 роки тому +1

    እማዬ ልጆችዎን በእምነት ለእግዚአብሔር አሳልፈው ስጡ ማንም በራሱ ጥረትና ልፋት ራሱንም ቤተሰቡንም ማኖር አይችልም በእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ ። እውነት እልዎታለሁ ይገረማሉ ሁሉን ላንተ ሰጠሁ አንተ ታውቃለህ ብለው ለእግዚአብሔር ሰተው የቻሉትን እያመሰገኑ ስሩ እግዚአብሔር ያስገርሞታል እግዚአብሔር ይችላል ይሰማል ደሞም ይመልሳል እውነት ። ለልጆችዎ በጤና ለመቆየት ጭንቀት ምሬትን አስወግደው ተመስገን በሉት እውነት መልስ አለው

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 роки тому +1

    Chru Egziabeher Tarikachun Ykeyral

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 2 роки тому +4

    evb ይቅረቡ እድረዳቸው በአላህ

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 3 місяці тому

    አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢

  • @adisalemlesfaye4799
    @adisalemlesfaye4799 2 роки тому +1

    Ayezosh emaye egzber yimarhesh

  • @fathmafath5692
    @fathmafath5692 2 роки тому +3

    አይይይይ እናት እናት ምነው ፊደሎቹ አነሱ

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 Рік тому

    የእናት ውለታዋን ባወሳ እወዳለሁ፣
    ደግነቷ ብዙ መሆንን አውቃለሁ፣
    ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመንፈሷ፣
    ልጇን ትወዳለች አንልጣ ከራሷ።
    እግዚአብሔር እንኴን ልጅሽን አተረፈሽ።

    • @ከመሃልቲዩብ
      @ከመሃልቲዩብ 5 місяців тому

      ከቻላችሁ እርዷቸው ችግር ውስጥ ናቸው

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому +4

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍

  • @zahraqueen1161
    @zahraqueen1161 2 роки тому +1

    Egzeya beri yemsigen

  • @አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @umuumiran5829
    @umuumiran5829 2 роки тому +2

    Ayizoshi yang enati Allah yiridashi

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 2 роки тому +1

    Edeme yestewot emaye

  • @nigatyeemebirehanelij8185
    @nigatyeemebirehanelij8185 2 роки тому +3

    Sure mindnew misemaw wendime yagelegeleka lidetye tidabshe yene melekam ayzone egizyabger ye miwedewne new mifetnew

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 3 місяці тому

    እሮዚ ሚደያ በጣም ደምነሽ ለልጁ አታስቢምደ👊👊✊

  • @gjdtfjrt8222
    @gjdtfjrt8222 2 роки тому

    እናትህከቃልበላይናት አብሽሩለሁላችሁም የተሻለነገር ከረጂምእዲሜጋርይስጣችሁ

  • @sebla5375
    @sebla5375 2 роки тому +2

    Yane enat😭😭😭 enaten asetawasachegn ya enem enat edi asadegagn menam salaregalat atawat wuy ye egar esat new yahonabgn

  • @richdargay2193
    @richdargay2193 2 роки тому +5

    የእናት መከራ ይማርልዎ

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ 2 роки тому +1

    እኔ እባየ አልቆምልኝለ ማነው እደኔ በዚህ ቤደው በባ የጨረሰ በላየክ😭😭😭😭

  • @halimaahmed4402
    @halimaahmed4402 2 роки тому

    የኔናት አይዞሽ እናቴ ያልፋል

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 роки тому

    ፈጣሪ ይርዳህ ይቱብ ክፈቱለት ይሥራ ይቱብ

  • @zebebaahmed4559
    @zebebaahmed4559 2 роки тому +1

    እባካችሁ አቅም ያላችሁ እርዷቸው አንጀቴን በሉት 😢

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 роки тому +4

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Рік тому

    እሽ አመት ትኑርልሕ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 2 роки тому +4

    አይይይይይ ዱኒያ መከራሽ ብዛቱ

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ

    😭😭😭😭😭😭የኢትዮጵያ እናትሁሌለቅሶ

  • @nigatawgchew1356
    @nigatawgchew1356 2 роки тому +2

    የኔ ወንድም አሳዘነኝ😢

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +1

    እማማ ጠንከር ይበሉ፡አያልቅሱ፡ለልጁም፡ጤንነት፡ጡሩ፡አይደለም፡ጪንቀት፡እግዚአብሔር፡ታሪካቹን፡ይቀይርላቹ

  • @היוטקסה
    @היוטקסה 2 роки тому +1

    የእኔ እናት ባለሽ ተደሰች እኔም ሴት ነኝ አንችም ተሳስተሻል ኩምትር ብለሽ ቁጭ ማለት ነበረብሽ አሁንም ቢሆን የቀበሌ ቤት አለሽ ተመሰገን በይ በጣም አታማሪ የባሰ አለ።ልጆች ግን ያሳዝናሉ።

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 2 роки тому

    እማየ አያልቅሡ ዘመድ እግዚያብሄር ነው

  • @samiradirirsa8830
    @samiradirirsa8830 2 роки тому

    Yaa rabii wandime atalqis uufff ba'unat hode tabacbaca 😭😭😭

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 2 роки тому

    አይዞህህህህህህወድም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 2 роки тому +1

    Uuuuuufffff yani enti ezosh gate ebshin yebisowu

  • @dgghgffdgggggg1999
    @dgghgffdgggggg1999 2 роки тому +3

    😭😭🙏💔

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 2 роки тому

    Mene yatabs tadia endaw media makalga huona?

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 3 місяці тому

    የኔናት አጀቴ በላችው😢😢😢😢