ለውርስ ገንዘብ ብላ እናቷን ገረድ ወንድሞቿን ዲቃላ ብላ የጠራቸው ወጣት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #film
    #movies
    #selehiwot

КОМЕНТАРІ • 104

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    ታዳስ እናትን አዎርዶ ክብር ኬት ይገኛል
    አልሀምዱሊሏህ መጥፎ ሰዉ እንዳለ ሁሉ
    ጥሩ ሰዉ መኖሩ አልሀምዱሊሏህ ሚያስደስት ነገር ነዉ

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 2 роки тому +32

    እናቱን እንዲህ የሚረግ ግን ሰው ነው ለማለት ይከብዳል ምንም ባታደርግልኝ እናትየ ሰላሟን ለምን ልንሳት 😭

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 роки тому

      እናቷ አደለችም

    • @samueladem1158
      @samueladem1158 2 роки тому +2

      @@racheltakala7118 የት ታቂያለሸ
      አንቺም የሷ ተባባሪ ነሸ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 роки тому +1

    ደስ ሲል የምር መጨረሻዉ እግዝያብሄር ይመስገን ብቻ ስለሆኑ

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 роки тому +7

    እናትየ እንኳንም ደስ አለሽ

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 роки тому +37

    እኔ እኮ በውሸት የሚመሰክሩት ሰወች ናቸው የሚገርሙኝ ምን አይነት ህሊና ቢኖራቸው ነው ኤጭ

  • @mastyasfaw9176
    @mastyasfaw9176 2 роки тому +11

    እናቱን ሚያስለቅስ ሰዉ መጨረሻዉ አያምርም

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 роки тому +5

    አይ የገንዘብን እቅምማ የክፋትን አቅምማ በዘመናችን አየነው እኮ።ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳ ገረድ ስትባል እናትም ሰማን።ወዳጅ የተባሉ ሁሉ በገንዘብ አቅም በጥቅም ሲቀይሩንም አየን።የዘመድንም የልጅንም የጭካኔና የክህደት ጥግ አየነው።ፈራጅ ግን በደጅ ነው።

  • @hanamersha6332
    @hanamersha6332 2 роки тому +3

    በኔ የደረሰ ጉድ በሌላም ደርሳል አንዴ የኔብቻ ይመስለኝ ነበር ይሄ ታሪክ

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 2 роки тому +18

    ልጅ እናትን ፍርድ ቤት ምያቆምበት ጊዜ ላይ ደርሰን ከማየት በጊዜው መሞት ይሻላል

    • @etpia3736
      @etpia3736 2 роки тому

      ትክክል ለቤተሰቦቸደስታእጂበሺታ ተመሆንተሎቢገለኚይሻላል💔😭

    • @etpia3736
      @etpia3736 2 роки тому

      ትክክል ለቤተሰቦቸደስታእጂበሺታ ተመሆንተሎቢገለኚይሻላል💔😭

  • @genetyehune9745
    @genetyehune9745 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ኪያ ስላየውሺ በርች

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ በያአላችሁበት የምድር ዳርቻ
    ሙስሉም እህት ወንድሞቸውም እንዲሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ🌹🌹
    ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
    ፈጣሪ ይስጥልን
    አገር ወገን ሰላም ውሎ ይደር የእናቶቻችን እንባ ሳይሆን ደስታቸውን ያአሳዬን ።የህፃናቱ ጥርስ ሳቅ እንጂ አይናቸው እንባ አያቅርር።
    የተራበው ጠይግቦ ይደር እርሃብ ከጦርነት ይብሳልና።
    ገበሬው በእምነት ፈጣሪውን አምኖ የዘራው ዘር ለፍሬ ይብቃለት።
    ሰርተን ለመለወጥ እንጂ በሰራ ሰው እምንመቀኝ አያድርገን።
    ❤❤❤❤በተሰጠን ብቻ ሳይሆ በጎደለንም ተመስገን እንልመድ🌹🌹🌹
    ሁላችንም ከኃጢአት በስተቀር ምኞታችን ይሳካልን🙏🙏 የሰው ልጂ ገንዘብ ህሌናውን አስቶታል😢

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 2 роки тому +2

    የአንዳንዱ አማራ እንደዚ ናቸው ይገላሉ ለወላጅ አይመቹም የተረገመች

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 роки тому

      Ye biger guday adelem zeregoch atibetbitu

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 роки тому

      እዚጋ ብሔር ምን አመጣው ለጭካኔ ደሞ እኛ ኦሮሞዎች አንበልጥም

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 роки тому

      @@hanagosaye4686 hulum biher wust kifum ale degim ale Ehte

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 роки тому +11

    ሰው እንዴት በውሸት ይመሰክራል ለቤተሰቤ ስል እንኩዋን በውሸት አልመሰክርም ፈጣሪ ከሚፈስድብን እኛ እውነትን ይዘን ብንጎዳ ይሻላል

  • @gelilagebrehiwot931
    @gelilagebrehiwot931 2 роки тому

    Gobez kiyu 👌👌👌👌

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Yena Enate Egzabher melkame new

  • @ethiotilet5921
    @ethiotilet5921 2 роки тому

    ትወናዉ ጥሩ ነዉ.ግን አክቲግ መሆኑን ብትገልፁ ጥሩ ነው

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    አረ ይች ልጅ አይደለችም አወሬ በእምዬ ይህን ያህል ጨከና 😭😭😭😭😭

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 2 роки тому +1

    Yene enat yene kartata tinorlign kifu ayinkash enate yenen edime anchi nurligni

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 2 роки тому +1

    እግዚኦ ምን አይነት ባለጌ ነች ይድፋሽ አይለፍልሽ

  • @yeMoslemYouTube
    @yeMoslemYouTube 2 роки тому

    እፍፍፍፍፍ እናታለም ላይ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    አይ እናት አጀት አይችል😭😭😭😭😭😭😭

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 роки тому +2

    Min Aynet Lge Nat Mechem Aymechesim Yeenat Emba Ayaskedim

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 роки тому

    Fetari Yferdal Betam Tgermyalesh

  • @etpia3736
    @etpia3736 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍተዲህአይነትልጂጥቅርብሎይቅር

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Ke Genzeb Bateseb ena selam yebeltal Ejeg yasazenal

  • @wengimengesha3158
    @wengimengesha3158 2 роки тому

    Mn fth ale Ethiopian Laboch danana Xabakoch fith

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    Gud new

  • @hanamersha6332
    @hanamersha6332 2 роки тому

    አግዛብሔር ይፍረድባት በኔም ስለደረሰ ዉስጤን ነው የነካኝ

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 2 роки тому

    የተረገመች በእናታ ጨካኝ አረመኔ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 роки тому +1

    ዝብላችሁአትለፍልፉየላይክችግርይዛችሁነውእንጂስለህግናደብእወቁልጆችከጋብቻውጭምውስጥምቢወለድየወላጁንንብረትየመጠየቅየመካፈልመብትእዳለውህጉይደነግጋልባልናሚስትምአብራከተቀመጠችየሚስትነትመብትይኖራታልአብራያፈራችውንምንብረትየመጠየቅመብትአላትይሄከውሽትድርሰትከእውነትየራቀነው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Girum.tekekel ermeja new yewesedew

  • @mezoonm1027
    @mezoonm1027 2 роки тому +1

    ዉይኔ ጉድ በጣም ያሳዝናል የምር ካባድ ነው 😭😭😭

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 роки тому +2

    ድርሰት ነው ወይስ?

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Helen Ejeg balga lej nate entewan ye emtankwashesh

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 2 роки тому

    Ye ewunt tarik new gin?

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 роки тому +1

    This is the new generation

  • @mihrettekle728
    @mihrettekle728 2 роки тому +1

    ኧረ ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ .....አሁን ይቺ ሰው እውነት ከእናቷ ፍቅርና ክብር ይልቅ ገንዘብ በልጦባት ነው? የእናቷ የሀዘን እንባ ወይኔ ጉዷ እናት ምንስ ብትሆን እናት እኮ ነች እኔ ለሷ ፈራሁላት ዘገነነኝ

  • @saraabraham9188
    @saraabraham9188 2 роки тому +1

    Yemechereshaw zemen sikareb endih new

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 роки тому

    Yeteregeme tewlid 🥲🥲🥲

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Wey chegeru le entewa Terefa

  • @bchfncjdy4907
    @bchfncjdy4907 2 роки тому +1

    ♡♡♡♡♡😍

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Ejeg lebe yesebral

  • @abelalemu9551
    @abelalemu9551 2 роки тому +1

    እረ ትወና በዳዴ እኛ ለናንተ ስንል የት እንሄድ

  • @tesfaneshyekedyalehg7897
    @tesfaneshyekedyalehg7897 2 роки тому

    ድሮስ እናትን አሳዝኖ የት ለመድረስ ነው አንድ እርምጃ ያለ እናትና አባት ምርቃት ወይ ፍንክች

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 2 роки тому

    Aderahn gatahoy yqer belen

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +9

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demmerige mari ❤❤❤

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 роки тому +1

    ምንድን ነው የምታወራው?ከሳሻ ልጅ ፣ሌሎችን የምትከሰው እሷ ከሌሎቹ ልጆች በምን ተለይታ ነው ??

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Era menaynet kefat new Helen ye zerachewn Tachdalch

  • @tigistgugssa1174
    @tigistgugssa1174 2 роки тому

    ባለጌ እናትሸ ላንቺም ገረድ ነበረች
    ገንዘብና ዉበት አላቂ ነዉ አንቺ በሕይወት እያለሽ ተቀጣሪ አታገኝም ባለጌ ነሸ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 2 роки тому

    ኣለኮ አይጠፋም የዚህች አይነት ሴት

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 роки тому +3

    የእናት እምባ እኮ መሬት ጠብ አትልም ለግዜዉ ቢመስለንም😪

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭🤲✝️💒

  • @ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል

    የኔናትእኔላልቅሰልሺ
    ወላሂእኔበእናቴእሚጨክን
    ልብየለኝምአባትያየክሰሺት
    ልጂሺንሲላትእሺብላትሂዲነበረ
    እኔምባሊሂጂናእናትሺንክሰሺይለኝ
    ነበረእኔግንበሂወቴእያለሁእናቴበኔእ
    ዲትከፈሰለማልፈልግሁሉምይቂሪብኝ
    እኔለፈቸምየትምሂጀአገኝለሁብየተው
    ኩትግንበእማየአልፈሪዲምበባሊነውጂ
    ለእናቴእረጂምእዲሜከጤናጋአላህእዲወፈቅ
    ልኝዱአዲሪጉልኝእናቴማለትለኔሂወቴናት

  • @fantofanto4430
    @fantofanto4430 2 роки тому +1

    💞💞💞

  • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ

    በመጀመሪያ ሁሉም እናት አንድ አደለም?

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 2 роки тому

    Eyate tayiw nibirat ekirbish yenat emba tiru ayidelam yene eyat egzaber yenat emba mayit ekabdal ena etabikan

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 2 роки тому

    የሚገርም ፣ታሪክነዉ ፣ግን ፣ልብወለድ ፣ይመሥላል ፣እዉነተኛ ፣ታሪክ ፣ከሆነ ፣የምሥኪን ፣እናቷ ፣ለቅሦና ፣ፀሎትነዉ ፣ለዚህ ፣ያበቃት ፣እህትና ወንድሟን ፣እናቷንም ፣ጭምር ፣ጎዳና ፣አዉጥታ ፣ልትጥላቸዉነበር ፣እግዚአብሔር ፣ሥራዉ ፣ድንቅ ፣ነዉ።

  • @umibillooyube9365
    @umibillooyube9365 2 роки тому

    Unati now gin was darm now?

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 роки тому +1

    አይ እናት

  • @Hik-t5p
    @Hik-t5p 5 місяців тому

    ማነው የዚህ ቻናል ባለቤቶቸ ሸቤ ተገቡ ብሀላ ዲራማደሁ ተረዲቶ ደሥ ያለው😂

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому

    Xiruu.gize.amxalin.lijitwan.libona.yisxatii

  • @fantofanto4430
    @fantofanto4430 2 роки тому +2

    💗💓💗💗

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige mari ❤❤❤

  • @fatimanigus3261
    @fatimanigus3261 2 роки тому

    እናት።

  • @መቅደስወለተማርያም
    @መቅደስወለተማርያም 2 роки тому +1

    ወይኔ የእናት እባ ነው ለዚህ ያአደርስት ግን እሄ እውነታኝ ተርክ ነው ግንን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому

      አወሙልቷል።ባይናችንእያይንወ

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 роки тому

      ኣዎ ለንብረት ብሎ አናቱን የካደ ኣለ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 2 роки тому

    ውይ ጉድ እራስ ወዳድ መሆን ኢሄን ያመጣል

  • @mesitawotlegesa3299
    @mesitawotlegesa3299 2 роки тому

    Kwbade nawo

  • @estibrakseid9905
    @estibrakseid9905 2 роки тому

    subhanela

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Abate sew endate kefu new be Haset memesker

  • @meseretabebe3358
    @meseretabebe3358 2 роки тому +1

    በስላሴ ስም

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 2 роки тому +2

    ይቺ ከቱ የእናቷ እርግማን አደራገማት

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 роки тому

    ምንም ይሁን ምን ፍርድ ቤት ከ3ወር በጛላ ትክክለኛ ሚስት እና ልጆች ናቸው እሱዋ ማን ናት ሲቀጥል ፍርድ ቤቱስ እንዴት ለእሱዋ ይፈርዳል

  • @ሀናይቱብ-ሰ1መ
    @ሀናይቱብ-ሰ1መ 2 роки тому

    ጎድ

  • @yordi8453
    @yordi8453 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 2 роки тому

    ፀሐፊው ጨርሷ ህግን የማህበረሰቡን ባህል የመሳሰሉትን የረሳ አንድ ጅብና አያ ነበሩ አይነት ተረት

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 2 роки тому

    ሰውየዘራውንያጭዳል የሚባለውእውነትነው

  • @zyinbmuhammad1947
    @zyinbmuhammad1947 2 роки тому

    genzb ena fker kefu nacaw yalasbnebet yadersunal

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    ያዉም ከሱዋ ተወልዳ ነው እንደ ?

  • @bemnitv9268
    @bemnitv9268 2 роки тому +3

    ሰብስክራይብ አርጉልኝ ቻናሌን ምርጦች ተከፋይ ለመሆን 50 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ ሰብስክራይብ አርጋችሁ አስደስቱኝ