በመተት ያገባኝ ይመስላቸዋል ||ሸማግሌ መሀን እና አካል ጉዳተኛ ሆነህ እንዴት ወጣት ሴት አገባህ ይሉኛል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2022

КОМЕНТАРІ • 581

  • @rohemedia
    @rohemedia  Рік тому +93

    ሁንዴሣና አስናቁን ማገዝ ለምትፈልጉ +251911364501 ስለምታደርጉላቸው ሁሉ እናመሠግናለን።

    • @ageriebelay6268
      @ageriebelay6268 Рік тому

      Thanks 🙏

    • @user-xu8us6kl6u
      @user-xu8us6kl6u Рік тому +1

      እሺ እንረዳችሀአለን

    • @assa3697
      @assa3697 Рік тому +2

      silik quxur yenesunew

    • @zainat5067
      @zainat5067 Рік тому +2

      እንረዳለን እሽ ፡ባለኝ አቅም አግዝሻለሁ ውዴ ፡አላህ፡ሪዚቃችሁን፡ይክፈተው፡ከችግርበሆላ፡ምቾት አለ፡እናተም፡በምታምኑት ፀልዩ

    • @k4konie991
      @k4konie991 Рік тому +2

      Would love to help, pls clarify the last two digits of their account number, 78 or 38??? Thank you
      Managed to contact Mr Whondessa, He confirmed me, the last two digits is 78.

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Рік тому +187

    ወጣት አግብቶ ከመቃጠል ሽማግሌ አግብቶ መኖር ይሻላል ሆ መልካቸውን አሳምረው ሱሪያቸውን ዝቅ አድረገው ከለበሱት ወንዶች ሽማግሌ ይበልጣን ደግ አደረግሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ምህረቱን ይላክልሽ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому +1

      Yeheko betam beza ayatwa eko nw mimeslut

    • @lillyargaw4977
      @lillyargaw4977 Рік тому +1

      🤣🤣🤣🤣❤❤❤👍🙏

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Рік тому +10

      ይለይለት 😁😁😁ጥሩ ብለሻላ ወጠጤወማ አቃጥለው ደፉን እኮ 😌

    • @mekdes-ei5lp
      @mekdes-ei5lp Рік тому +1

      @@asdpeh3842 እኮ እንሙት እንዴ 😋

    • @enatalemwondimu3858
      @enatalemwondimu3858 Рік тому +1

      በጣም ጥሩ ሸማግሌም እኮ አይረግጥም ያለው ማን ነው መቼሰ በሰል ያለ ይሻላል ከወጠጤው አቃጥለው ሊደፈኑ ነው እኮ 🤗

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 Рік тому +80

    እሷ ተወደደችው ባለኮመንቶች አደራ ትግሥት ይኑራችሁ ሠውን አክብሩ ሠው በሠውነቱ አክብሩ ምንድነው አይምሮን የሚነካ ኮመንት መቸም ዘላለም አንኖርም እግዚአብሔር ቀናችሁ ነው ታለን ሀብታምም ሆንን ደሀ ሟች ነን ለሠው መልካም ብንሠራ

    • @ethiopiawita5813
      @ethiopiawita5813 Рік тому +2

      ወላሂ እዉነትሽን ነዉ ብዙ ግዜ አየኋቸዉ ኮሜንቶች ለድሀ ክብር የላቸዉም

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 Рік тому +2

      @@ethiopiawita5813 ፈጣሪ ልቦና ይሥጣቸው ሌላምንም አልልም በዛ የምር

    • @hareragere7856
      @hareragere7856 Рік тому

      Ewnetshi new

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Рік тому

      ትክክል

    • @dididiro926
      @dididiro926 Рік тому

      እኖዴት መታደል ነው? ሰው የናቀውን ጎን መሆን? እንደዚህ ያለ ልብ እኮ ከአምላክ ካልተሰጠ በስተቀር ከባድ ነው። ለሷ ግን በጌታዋ ፊት አክሊል አላት! ሰው የገፋውን ያነሳ! ሰው የጣለውን የሚያነሳ መታደል ነው። ባህላችን እራሱ ሌላ ችግር! ይህንን ተቋቁሞ አብሮ መኖር! የዚች አለም እኮ አላፊ እና ጊዛዊ ነው! በአምላኳ እንዴት የተወደደች ነች! እህቴ ልብሽ አይከፈል መልካምን ነገር መርጠሻል! የማያልፈውን መርጠሻል!

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Рік тому +27

    ኮሜንተሮች አስተውሉ ዛሬ እናተ ሙሉ አካል ስላላችሁ አትኩራሩ ነገ ምን እደሚገጥመን አናውቅም ስለዚህ አስተውሉ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому +1

      ትክክል። በኛ ወይም በምንወዳቸው ሰዎች ላይ አደጋ እንዳያጋጥም የሚከላከል ኢንሹራንስ ስለሌለ በዚያ ሰው ቦታ ብሆን ነሮ (EMPATHY) ብሎ ማሰብ ይግባል

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Рік тому +45

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወደ ገዳም ሂዱ በፆም በፀሎት የእግዚአብሔር ታምር ታያላቹ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Рік тому

      ረህማየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ደምርኘ

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Рік тому +27

    ዋናው ፍቅር ነው አላሕ የሚሳነው ነገር የለም ልጅ ይሰጣችዋል❤❤❤🙏

  • @dagemawitdagembeslt2460
    @dagemawitdagembeslt2460 Рік тому +11

    ልጅቱዋ ግን በጣም ነው ምትገርመው አካል ጉዳተኛ ሆኖ በዛ ላይ መውለድ የማይችል በስማም ለብዙዎች ትምህርት ይሆናሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +53

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኔ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Рік тому +10

    አይዞህ ወንድማችን አንተ ጠንካራነህ የኛ ህዝብ ጤነኛም ብትሆን የሚናገረዉ ነገር አያጣም አትዘን አንተ ጎበዝነህ በርታ

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 Рік тому +17

    የትዳር መሠረቱ ፍቅር ነው። ፍቅር ለብዙ ተግዳሮታችሁ ማለፊያ ጉልበት ሆናችሁ። በሀገራችን ለአካል ጉዳተኞች ቅድሚያ ባለመኖሩ ያሳዝናል።አይዟችሁ ፈጣሪ አይጥላችሁም።

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 Рік тому +29

    ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚብሔር በሕይወታቹ ጣልቃ ይግባ ጌታ ያንችን የስኳር በሺታ ይፈዉስሺ
    አትወልድም ለተባለዉ ባልሺም እግዚብሔር
    ልጂን ይስጠዉ ሁሉ
    ንማድረግ ይችላል

    • @ameenaameena2794
      @ameenaameena2794 Рік тому

      እግዝያብሄር እሚሳነው ነገር የለም

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +6

    የእኔ እናት ፈጣሪ የልብሽን ንፁህነት አይቶ ከህመምሽም ይፈውስሽ ልጅም ይስጥሽ እውይ እንዴት እንዳዘንኩ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Рік тому +10

    ልጅቱ ታሳናለች ወጣትነቷን ልጅነቷን የአላህ አይዟችሁ ለማንኛውም ግን ከባድ ነው የኛ ህዝብ እንኳን ይህንን ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አለኩሉሀል

  • @terunashagegnahu5038
    @terunashagegnahu5038 Рік тому +26

    በጣም ጠካራ ነወት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ይገርማል ግን

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Рік тому +8

    አይዞህ የኔ ጀግና ወንድም ምንም ችግርህ ከባድ ቢሆን የሰው ሸክም አልሆንክም ከራስህ አልፈህ ቤተሰብ መስርተህ የምትኖር ከማንም ያላነስክ ጠንካራ ሰው ነህ ፈጣሪህን አመስግን ለዚህ ምንም ላያደረጉልህ የሚያሳቅቁህን ደናቁርቶች ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው እጅ እግር እያላቸው የሳተ የተጣመመ ልብ ስላላቸው ፈጣሪ መንግስቱን አያወረሳቸው ንስሀ ይግቡ አንተ ግን እዚህ ብታዝን ፈጣሪ በዘላለማዊው ቤትህ ይክስሀል በረታ አይዞህ ስልኩን ተዉልን በጣም ነው ያሳዘነኝ በተለይ ስላሳዘኑት ሲያለቅስ ምስኪን።

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Рік тому +9

    ምናለ ወገኖቼ ተባብረን በቻርጅ የሚሰራ ዊልቸር ብንገዛለት ለወንድማችን እባካችሁ በዚህ ቴክኖሎጂ በረቀቀበት ዘመን እንዲህ የሚራመደው

    • @Brurey
      @Brurey Рік тому

      አሳብሽ ጥሩ ነበር 👌🏽😢

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Рік тому +29

    ኡፍፍፍ አይዞህ የሰው አፍ መርዝ ነው አበሻ መቼም አይቀየርም አይዞአቹ

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 Рік тому +5

    በስመአብ በጣም ይገርማል ስንት አይነት ነገር አለ ሙሉ ጤንነት ሰተህኝ ያማራረኩህ አምላኬ እና ጌታ ይቅር በለኝ 🙏ስንት አለን የምናማርር
    እግዚሐብኤር ይርዳችሁ በጣም ጠንካራ ናችሁ ሁለታችሁም እባካችሁ ኮመት ውስጥ ያላችሁት አዋተን ሞተሩን እናሰራለት እባካችሁ ተባብረን 🙏

  • @QqqQqq-qn5ws
    @QqqQqq-qn5ws Рік тому +7

    እባክሽ ይሄን ሠዉ ትተሽ አዳትሄጂ አላህ ነገሮችን ያግራልህ ወድሜ

  • @helentesfay4535
    @helentesfay4535 Рік тому +6

    እመብርሃን አንተም መውለድ እንትችል እሷንም ጨርሶ ይማራት ተስፋ አለመቁረጥ ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኛቹ።

  • @yohannesabraha5711
    @yohannesabraha5711 Рік тому +13

    እውይ በፈጣሪ ኣይዞህ ኣባቴ በጣም ያሳዝናል ሁለታችሁም በህመም ተሰቀታችሁ ፈጣሪ ኣምላክ ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ መጥፎ ኮመንት ኣንስጥ ፈጣሪ ለዚች ልጅ የሚጽፍላት ጽድቅ ምክንያቱ ተጎድቻለው ያለ ሰው ፈጣሪ የጎኑ ኣጥንት ሂዋን ሰጠው ስለዚ ማዘን እንጂ የሰው ሞራል መንካት ለኛ ሃጥያት ነው ደግሞም ፈጣሪ ይመስገን ትላለች የኔ እናት እናንተ ፈጣሪ የሚወዳችሁ ናችሁ ፈጣሪ ምታመሰግን ስጋ በፈጣሪ የተወደደች ነች ለምን ኣገባሺው ልጅ ኣስፈላጊ ነው ምትሉ ሽንታ መድፋት ኣትችልም ቁማ ልትሄድ ኣትችልም እየተባላችሁ ምንም መስራትም ኣትችልም እየተባላችሁ ብታረግዝስ እንዴት ልትወልድ ነው እባካችሁ ያልሆነ ነገር ኣትናገሩ ከእሱ ህመም ይልቅ የእህታችን ህመም ይብሳል ከቻልን እናግዛቸው

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ታግሰሽ ኑሪ አንች ታመሽ ቢሆን ማን አያቃጥርሽም ነበር ለሠዉ አልባሉታ ቦታ አስጭ ጋሸ አንተም ጀግና ሰዉ ነህ በርታ እሳንም በስነልቦና አጠክራት 😍🙏

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Рік тому +9

    አይዞህ ወንድማችን
    ለምን ጸበል አትጠመቁም እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሳችሁ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому +1

      እሳት ነው የተቃጠልኩት አለሽ እኮ!

  • @marksam5315
    @marksam5315 Рік тому +51

    ፍቅርን የመሰለ ምን አለ? ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የቻልነውን እናደርጋለን

    • @alem1228
      @alem1228 Рік тому

      ፍቅር??? እረ አታስቂኝ

    • @marksam5315
      @marksam5315 Рік тому +1

      @@alem1228 እና የምሬን እኮ ነው ብዙ ተግዳሮቶች አሉት ግን ምንም ነገር አልመሰላቸው እነሱ እየኖሩ ነው

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y Рік тому +20

    ትልቅ ሰውማግባትሽ ምንም ችግር የለውም ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ ግን ግን አይምሮሽ ሲበስል ልጅ ያስፈልግሻል ማሚየ እና ብዙ ነገሮች ይከሰታሉ ሰውየውን እባክሽ እዳትጎጅው ስሜትሽን ተቆጣጠሪ ይከብዳል ልጅነትሽን እና ልጅ ማጣት ከባድ ነው አይዞሽ ልጅም ይስጣችሁ ምን ይሳነዋል እሱ አይዟችሁ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Рік тому

      እንዛመዱ በቀንነት እንዛመዱ

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Рік тому +1

      በጣም ልጂናት፡ፈጣሪ፡ያስባቹሁ

    • @user-hu9le1dj6r
      @user-hu9le1dj6r Рік тому +1

      ፍጣሪ የልቧን አይቶ ይስጣል በእውነት ልጅ ትልቅ ስጦታ ነው

    • @m.g5367
      @m.g5367 Рік тому

      Ehet yeh ko tedar sayhun eyetgagzu new tena yelatem ale ko

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Рік тому +1

      ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አብርሀም ከዘጠና አመት በኃላ አይደል ልጅ የሰጠው 100%በሳይንስ ማመን ተገቢ አይደለም

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Рік тому +15

    ሴትልጂ ልብን ነው የምታየው

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Рік тому +35

    ይታገዙ በናታችሁ

    • @ageriebelay6268
      @ageriebelay6268 Рік тому +3

      እግዚአብሔር ይስጥሽ , at least ሞተር ብስክሌቱን ብንገዛለት ተባብረን 🥲😔🙏

  • @terison4273
    @terison4273 Рік тому +11

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ፍቅራችሁንም ያብዛላችሁ ደስ ትላላላችሁ አይዟችሁ ልጅም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤❤🌹😥

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Рік тому +16

    አፈር ልብላ አጀቴን በላኝ ሰውየው ለሰው እየኖረነው በህመሙም ላይ ሚስት ባትላት ልጄነች በል ምክንያቱም ስለምትጨነቅላት እመምህን ትተህ አምላክ ልጅ ይስጥህ ምንም አይሳነውም አድ እደሀሳብ የምሰጣቹ ነገር ግን ልጅታ ስካር አይመስለኝም ይህ የአጋንት ስራነው ወደፀበል ትሂድ ሱካር ያለበት ሰው አለ አብሬው የምኖረው ግን በየደቂቃ አይበላም አይተኛም የልጅታ ግን ሌላ ችግር ነው

    • @hhgggt8883
      @hhgggt8883 Рік тому +3

      ስኳር ባህሪው የተለያየ ነው ግማሹን ያስርባል ግማሹ ያስጮሀል አንዳንዳንዶች ዝምምም ያበዛሉ እና ተመሳሳይ አይደለም

    • @emunebilnebil7509
      @emunebilnebil7509 Рік тому +1

      እረ ፆም እራሱ አያፆማቸውም እራቡ

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 Рік тому +1

      @@hhgggt8883 ትክክል ብዙ አይነትነው

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 Рік тому +1

      አረ በየደቂቃው የሚያስበላቸው አሉ ።ብዙ የተለያየ ባህሪ ነው ያለው።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому

      ወዳጄ ስኳር በሽታ አይነቱ ብዙ ነው። ልጅቷ ሳትመረመር ስኳር አለብኝ አትልም። በሽታ ሁሉ የሠይጣን ነው ቢባልም ከፀበል ጎን የሐኪም እርዳታ must ነው።

  • @ageriebelay6268
    @ageriebelay6268 Рік тому +9

    Please ስልካቸውን ፓስት አድርጉልን 😔🙏

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Рік тому +2

    ሱበሀን አላህ ልጂቱ ህፃን ናት
    ባል ሳይሆን አባት ነው የሰጣት እደሚያስብላት በስርአት ያስታውቃል
    ወጣት ብታገባ ይሄንም ላያስብላት ይቸረላል
    ጠቃሚዋን ነው የሰጣት አላህ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Рік тому +22

    እግዛብሄር ይማርህ ወድሜ እውነት ጠካራ ናችሁ

  • @hailetibebu7669
    @hailetibebu7669 Рік тому +12

    She's a brave girl. God bless you my sister.💪

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому +29

    እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላችሁ እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому +2

    አይዞህ እግዛቤር ያውቃል ልጅን የሚሰጠው እግዛቤር ነው አንተ እንዳውም ጎበዝ ነህ ጤና ኖሮት የማይሰራ ስንት አለ ሞተር እብዲገዛለት ሼር አርጉ እንርዳቸው ህክምና እንዳገኙ ጥሪ አርጉላት የእክምና ባለሙያዊችን ጠይቁልልት እሳም መዳኒት ብታገኝ ስርታ ትበላለች

  • @zeinanagash2605
    @zeinanagash2605 Рік тому +7

    እግዚአብሔር የሚረዳን ሞተሩን ተረባርበን እንግዛለት እደው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @zinat8042
    @zinat8042 Рік тому +8

    አይ ዱኒ ፈተናሽ ብዛቱ አይዞቸሁ በርቱ ✅✅✅

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +13

    የሀገራችን ሰዎች ግን ለአካል ጉዳተኞች ያለው አመለካከት በጣም ያሳዝናል ይሄ ሰው ተምሮ ሰርቶ እየኖረ ነው ለምን ለምኖ አልኖረም ብለው ነው ሞራሉን የሚነኩት: እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ነገ የሚደርስበትን አያውቅም ለምን ግፍ ይናገራል? መንግስትስ እንዲህ አይነቱን ሰው ቢደግፉት ንብዙ የሚያስቸግር ሰው አደለም::

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Рік тому +3

      አወበጣምያሳዝናልሀገራችንለአካልጉዳተኛእኳንየገዘብድጋፍየሞራልድጋፍእኳንአያደርጉም

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od Рік тому +1

      ሃይማኖተኛነኝ ባዮቹማ ይብሣሉ ኣዉሮፓዎች በሠይጣንእያመኑም ኣካል ጉዳተኛን ያከብራሉ

  • @semharsem8567
    @semharsem8567 Рік тому +1

    ኡፍ በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር መልካም ነው የተቻለውን በአቅማቸው ሞክረዋል ሲጨልም መንጋቱ የግድ ነው ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይሄን አይተው ዝም አይሉም ለአቅመ ደካማ እሚሆን ድድርጅት ቢቃቃም ምንኛ መልካም ነበር እርግጠኛ ነኝ መልካም ይሆናል አይዛቹህ🙏🏾

  • @omuhayat9115
    @omuhayat9115 Рік тому +10

    እባካችሁ ኮመተሬች እምትናገሩትን እወቁ ነገበኛላይ እሚደሪሰውን አናውቅም ከቻል እንሪዳ ቸው ካልቻልን ዱቃ አሪጉላቸው መልካም ንግግሪ ሰደቃነው

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Рік тому +2

    አስር አመት እኳ ቀላል አመት አደለም ፈጣሪ መኣሪነው ምህረቱን ያመጣል አይዟችው በርቱ ፈጣሪ የሚያረገውን አታቁም አይዟችው ?

  • @seyaandreyatube2625
    @seyaandreyatube2625 Рік тому +4

    ኮሜንታተሮች ተረጋጉ የምን ጉድ ጉድ ማለት ነው
    ከቻልን እንርዳቸው ጎበዞች ናቸው አልሏህ በልጅ ይባርካቸው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ሁን ሲለው ይሆናል

    • @yordi8453
      @yordi8453 Рік тому

      Demerige yeni konjo❤

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому +1

      Brava! በአለም ላይ ስንት ጉድ የሚባል ነገር እያለ አንዲት ወጣት ፣አንድ ዕድሜው የገፋ አካሉ ጎደሎ አገባች ብሎ መደነቅ የሚገርም ነው

  • @clickcell2805
    @clickcell2805 Рік тому +17

    እይዞክ ውንድሜ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Рік тому +2

    ምን አለ ለአንተ አይነቱ በርቱ ሰራተኞች እንደተማሪወች በየቤታችሁ የሚወስዳችሁ ማሰላት ቢመደብላችሁ💔

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Рік тому +3

    አይዞሽ ጠካራ መሆንሽ በጣም ጥሩነው በፍቅር አድሞሆናችው ደስይላል አትሷሟቸው ሁለታችው 💙

  • @saratube9100
    @saratube9100 Рік тому +3

    አፈር ልብላው የኔ አባት ሲያሳዝኑ አላህ ይርዳችሁ

  • @amakechdawit3320
    @amakechdawit3320 Рік тому +6

    እኔ የምልሸ ነገር ሰራ ብትሰሬ ጥሩ ነው በሸታሸም ይተውሻል ለመሰራት ሞክሬእሰከመች እደዚ ተቸግርሸ እሱ እንክዋን እደዚዉኑ እየሰራ ማንኛውም በሸታ ከሰራ አያግድም ለመሰራት ሞክሬ ከሰራሸ ደሞ ትበያለሸ እራሰሸን ማቆም አለብሸ እሰከመች ገና ደሞ ልጅ ነሸ

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 Рік тому +6

    ፀበል ግቢ ፈጣሪ ሁሉንም መልካሙን ያደርጋል

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 Рік тому +1

    ወንድሜ አይዞእ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በፀሎት ትወልዳላቹ

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Рік тому +14

    የሚሰሩበት መስሪይቤት መኬና ቤወስዳቸው ቤመልሳቸው ጥሩነው

    • @belayneshkegne1655
      @belayneshkegne1655 Рік тому

      ጥሩ ሀሳብ ነወገን ድረጀቱ ህሌና የላቼወም

  • @meklittube76
    @meklittube76 Рік тому +4

    ፍቅር ሃያል ነው ከሁሉም ይበጣል አካላችን የኛ አዪደለም የፈጣሪ ነው በፍቅር ያኑራችሁ

  • @eyob307
    @eyob307 Рік тому +25

    እኔ ግን የምለው መንግስት ያካል ጉዳተኞችን በተመለከተ መንገድ ሲሰራ እነሱን የተመለከተ ቢሆን ጥሩ ነው

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m Рік тому +1

      በጣም

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Рік тому

      ለዚህ ጥሩ አላማ የሚሆን መንግስት አልተወለደልንም

  • @erazayuetub9277
    @erazayuetub9277 Рік тому +14

    እንርዳቸዉ 100 ብርየምር

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f Рік тому +6

    ያረህማን 😭😭😭አይ
    አላህ ልባችሁን ያስፋው፡አላህ ያሽራችሁ ያረብ

  • @tigisttumsa5972
    @tigisttumsa5972 Рік тому

    ዘመናችሁ ይባረክ። ወድሜ እቺም ጥላክ እዳቴድ እራስክን ጠብቅ

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 Рік тому +8

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔውዶች

  • @rahelarahela8399
    @rahelarahela8399 Рік тому +2

    አንቺ ልባም ሴት ነሽ አይዞሽ

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj Рік тому +5

    ጠንካራነህ፡መልካምሂወትያርግልህ፡ከፈጣሪ፡ተስፍአትቁረጥ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Рік тому +2

    ዋናው ነገር ፍቅር ነው አሏህ አፊያህን ይመልስልህ አባታችን እህታችንም ጎበዝ ነሽ በርቺ ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @myethiopia2418
    @myethiopia2418 Рік тому +6

    ebsሶች ቢጎበኛቸው ለህክምናቸው እንኳን እስፖሰር ቢያገኙ

  • @endytek4866
    @endytek4866 Рік тому +1

    እግዚአብሔር የሣራ እና የአብርሐም አምላክ ይሰባችሁ።አንቺም ጥሩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y Рік тому +1

    የኔ ደግ አባት. እግዚአብሔር መልካም ነው ስለ ሁሉም ለነብሱ ያለ. ከግምት ይሆናል አይዞሽ እህቴ. ሰው ከማውራት. አይቦዝንም.

  • @meh2832
    @meh2832 Рік тому +1

    ፈጣሪ ሁሉንም ውብ አርጎ ነው የሰራው ምንንም ብቻውን አልፈጠረም ይህ በቂ ነው ለዛ መልስ

    • @yordi8453
      @yordi8453 Рік тому

      Demerige yeni wud❤❤❤

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 Рік тому

    Egziabher yimarachihu
    Betam tenkara sew nehew bewunet mulu akale yalew enedanete ayihonem

  • @TUBE-cy1fb
    @TUBE-cy1fb Рік тому

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልዩ ሴት ነሽ አላህ ጤናችሁን ይመልስላችሁ ኢትዩ እንኳን አካል ጉዳተኛ ለጤነኛም አትሆንኮ ሀገራችን ከባድ ነው 😭😭😭

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 Рік тому +2

    የስኳር በሽታ አጋነንት ነው በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው አትተኝ

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k Рік тому +1

    የአሏህ ያረህማንበጣም አዘንኩ ወላሂ አባዬ አይዞክ ምክኒያት አለው ያረብ አንተ አግዘው የኔ አባት

  • @afirahel12
    @afirahel12 Рік тому

    ለሁሉም ትምህርት ነው ፍቅርያሸንፋል የድግል ማርያም ልጅ ይርዳችሁ

  • @zemzem69
    @zemzem69 Рік тому +4

    ሡፓነሀነ ኣላህ ኣላህ ሦብርን ይሥጣችሁ
    በጣም ኣሥተዋይ ልጅ ነሽ ኣላህ ሂወታችሁን
    ወደተሻለ ይቀይርላችሁ ኣብሽሩ

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому

    ያአላህ አትፈትነኝ አልልህም ፈተናህን የምቋቋምበት ሶብር ስጠን ያኢላሂ

  • @tube-cn5wg
    @tube-cn5wg Рік тому

    የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ ጥሎ አይጥልም እና እንኳንም አላህ አነጋጋሪ የሰጠህ አይዞክ ባባየ ይች አለም ጠፊነች አይ የኛሰዉኮ ነግበኔ አይልም ወላሂ እኔማ ሆደ እንስ ፍስፍፍፍፍፍፍፍ ነዉ የሚለዉ እህት በአላህ ተንከባከቢያቸዉ ማማየ ትተሻቸዉ እንዳትሄጅ አደራ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Рік тому +3

    አላህ አፍያህን ይመልስልህ አላህ ልጂ ይስጣችሁ

  • @sahrocalii2199
    @sahrocalii2199 Рік тому +2

    አላህ ለአንዶቹ ወንድ ልጅ ብቻ ለአንዳዶቹ ሴት ልጅ በቻ ለሌሎች ደግሞ ቀላቅለን ሰጠናቸው ደግሞ ለቀሩት ምንም አልሰጠንም ስለዚህ ለምን አልወለዳችሁም ተብለው አይቀጡም ተዋቸው

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይማራቺዎል ፃሙ ፀልዩ እና ፀበል ተጠመቁ አንድ ገዳም ኤዳቺው እዛ ተቀመጡ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @Annamelese
    @Annamelese Рік тому +12

    I'm willing to help this people

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 Рік тому

    አላህ ጤናህን ይመልስል ሜስትህም አላህ ጤናዋን ይስጣት ጠንካራ ሰውነህ አይ የሰው አፍ ያሳዝናል ነገ ምን እንደ ሚገጥመን አናውቅም

  • @mg-kb9cr
    @mg-kb9cr Рік тому +6

    ፈጣሪ ይገበኛቹው

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 Рік тому +4

    አይዞችው ፈጣሪ ይርዳችው

  • @ireisireis3157
    @ireisireis3157 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቢያንስ የራስ ልጅ ይስጣችሁ 😢😢😢😢💔💔💔💞💞💞

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 Рік тому +1

    ጌታ ጨርሶ ይፈዉሶት አባቴ አይዞት

  • @user-bt3bh4nl2p
    @user-bt3bh4nl2p Рік тому

    ነገም አድስ ቀን ነው ውዶቸዋ አብሽሩ አንችም ጤናሽን ይመልስልሽ ልጂ ከፈጣሪ ነው ተስፋ አትቁረጥ ደሜዋ ጀግና ነህ ደግም

    • @yordi8453
      @yordi8453 Рік тому

      Demerige yeni wud❤❤❤❤

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 Рік тому +6

    አይዞህ የኛ የአበሻ ምላስ ጦር ነው አይዞህ

  • @habenmehari1070
    @habenmehari1070 Рік тому +4

    God bless u for this family ❤Jesus's lord for ever🥰❤

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f Рік тому +2

    ሀበሻን መስማት ማበድ ነው።አትስሟቸው አብሽሩ

  • @awitube9097
    @awitube9097 Рік тому

    ፈጣሪ ሰላምን ፍቅርን ጤናን ይስጣችሁ አይዞን የዘመኑ ኑሮ ዉድነት ሁሉንምነዉ ያጨናነቀዉ ግን እህቴ አንቺ ሙሉ አካል ስላለሽ ጥንሽ ስራዎችን መስራት ትቺያለሽ ለምሳሌ ልብስ አጠባ አይነት ነገሮች እሱም ኣካልጉዳተኛ እየሰራ ስለሆነ ሞራሉንም ይነሳሳል ዉዴ በበለት እንረዳዳለን አይዞን

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Рік тому +1

    ያረቢ አላህ ይርዳችሁ

  • @FaisalFaisal-vk3xy
    @FaisalFaisal-vk3xy Рік тому

    uuuf ayi nuro betam yazazinal ayizowachu wanaw fiqir na metesaseb new fiqirin edime na bota ayigedibew ke bahir madom yishageral lijim tiweldu yihonal ye fetariy sira ayitawekim tesfa atikuretu

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Рік тому

    ወይ ጉድ የምትሉ ሰዎች በሰዉ ሞራል ላይ እየተርማመዳቹሁ እደሆን ይታዉቃችዋል ግን በቃ ትዳር ከተያዝ የግድ መወለድ ወይሞ ደግሞ አካል ሞሎ የሆን ሰዉ ማግባት ነዉ የመኖር መሰፋርቱ በቃ ደሰተኛ ከሆኑ በቂ ነዉ አለቀ እግዚአብሔርን ፋሩ ነገ ምን እደምንሆን አናቅም ልጅ ይወልዳል ትዉልዳለች ብልን አደለም የምናገባዉ መጀመርያ ተፋቅርዉ ነዉ ክዛ ልጅ ከመጣ መጣ ካልመጣ ደግሞ በ አለም ላይ ያለ ወላጅ ሰንት ልጆች አሉ ማሳደግ ነዉ የኛ ህበረተሰብ ግን ሁልግዜም ወደ ሆላ ሰዉ ካገባ ለምን አልወለድም ሳያገባ ቁጭ ካል ቁማ ቀርች ሰለራሳቺን እንኖር አነቺም የኔ እህት ትዳርሽን ጠብቂ ልጅ ወሰዳቹሁ አሳድጉ የሰዉይዉን ሂዉት ታደጊዉ

  • @ireisireis3157
    @ireisireis3157 Рік тому +3

    ምህረት ይስጣችሁ ኦ አምላኬ 🙏🙏🙏💊💝💞💛💞💞💞

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому +3

    እግዝአብሔር ይርዳችው

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j Рік тому +8

    ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @smdn13
    @smdn13 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያድርግልሽ

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 Рік тому +2

    እፍፍፍፍፍፍ አታልቅስ አባቴ እግዚአቤሔር ልጂ ይስጣችህ

    • @yordi8453
      @yordi8453 Рік тому

      Demerige konjo❤❤❤❤

  • @sintayehubirumuleta3512
    @sintayehubirumuleta3512 Рік тому

    Ayzo wandime Hulum ye egzaber sitota new Geta ka Antega yihun abate🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mebratbaze4834
    @mebratbaze4834 Рік тому +4

    የሰው ወሬ አትስሙ ሰው ብዙ ያወራል ጆሮ እንዳትሰጡ

  • @user-oh6ks2xl8z
    @user-oh6ks2xl8z Рік тому +3

    ወይኔ በሰቀን ሰማሆቸው ፈጣሪ ሙሉ ጤናችሁን ይመልስላችሁ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Рік тому +3

    Incredible man please why don't you show his mobility? So that we can see what we can do for him?

  • @zainat5067
    @zainat5067 Рік тому +2

    አዴራሽን፡እዳትበዲይ፡አዴየገብተሽበታል፡ስለዚህ፡ታማኝ፡ሁኒ የተዞለመሰው፡ዱአው፡ከባዲነው ፡ፈጣሪ ልጂ ይስጣችሁ፡ውለዱ ያረብ

    • @zainat5067
      @zainat5067 Рік тому

      አይጡ፡ጥቅር፡ይበሉ፡ሰውየው፡ሰውሰምተሽ፡እዳታጠፊ እርግማናቸው፡ከባዲነው፡ዱአቸውም፡ይዴርሳልስሳዝን ሚስኪን አላህ፡አፊህን፡ይመልስልህ

    • @zainat5067
      @zainat5067 Рік тому

      ዱኒ ሁሉ ጠፊነው አኬራወ ያምራል፡አብሽር፡አባት

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 Рік тому +1

    እፍፍፍፍፍፍ ያማል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር

  • @selamtube6483
    @selamtube6483 Рік тому +6

    እህቴ ፀበል ግቢ ትድኝለሺ

    • @yordi8453
      @yordi8453 Рік тому +1

      Betekekele

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому

      አንቺ ደግም ሁሉ በሽታ በፀበል ይድናል ያለሽ ማነው? እንደዚህ ቢሆን ሐኪም ባላስፈለገ ነበር