የትኛው ደረጃ ላይ ነህ/ነሽ? በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ
Вставка
- Опубліковано 28 гру 2023
- የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ለዛሬ በህይወታችን የትኛው ደረጃ ላይ እንደሆንን አውቀን ራሳችንን በየጊዜው በመለካት/Measure/ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ንግግር ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!
ነፃነት ዘነበ, ዳጊ ,አቶ አሸናፊ,ዳዊት ድሪምስ በሂወቴን በሌላኛው መንገድ እንዳየው አድርጋችሁኛል እግዚያብሄር ከፈቀደ ስልጠናውን እወስዳለሁ ግን ከኔ ይልቅ ያደኩበት አካባቢ ያሉት ወጣቶች ያሳስበኛል በጣም ብዙ እውቀት ያላቸው ወጣቶች አሉ ግን በልጅነታቸው ሱስ ውስጥ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነው ያሉት እና የቱንም ያሀል መስዋት ከፍየ ቢያንስ እኔ ያወኩትን እንዲያውቁ ማድረግ እፈልጋለሁ።
For more info contact number 0913566271
ለሰው ጥሩ እሚመኝ ሳይ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይባርካቹ ብንችል ሁላችን ኣንድ ለኣንድ ብንተጋገዝ የት በደረስን ነበር ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ያወቅ ነውን ማሳወቅ ደስታን ያመጥል እኔም የምረዳህ ነገር ካለ ዝግጅ ነኝ ቴሊግራም ላይ ሀይ በለኝ @Yakub42173
❤❤❤
Location pls ye nesti seltena yemisetebeten bota be tetekumugne
በስማም ነው የዛሬው ደሞ እጅግ ምርጥ ድንቅ ትምህርት ነው ።ፈጣሪ አብዝቶ ይገወለጥልህ ትልቅ ቧንቧ አስተላላፊ ያድርግህ። ተባረክ ቤተሰብህን ቡድንህን ስራህን ሁሉ ይባርክልህ ያብዛልህ
Amen
አሚን
ነፄ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ አመሰግናለሁ::
የእኛ ጀግና እንወድህ አለን ኑርልን❤❤
ነፂ ጎበዝ አስተማሪ ነህ
ስልኬን ከከፈትኩ የመጀመሪያ ምርጫዬ አንተን መስማት ነዉ
እውቀትም ሳቅም በነፃ ሸምቼ ቀኔን አበራለሁ
አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
በእውነት አንተንም ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነፂ አንደኛ
አመሰግናለው❤
Amazing class
ነፃነት ዘነበ😯😯😯😯
እናመሰግናለን።
It was very entertaining and educational thanks for sharing ❤❤❤
This episode is amazing and eye opening, thank you
TY Netsanet ehen bemesmate betam des alegn! Bewuyiyit lay Wekesa beztobign neber!
Thank you
Netsiye kalat yelegnm besab andem hasabe sayiserek yesemahut tmhirt new fetar ybarikh enwedihalen ❤❤❤
Great training net❤❤❤❤
አቤቤቤቤቤት መባረክ ❤❤❤❤ በረከቱን ይጨምርልህ ነፂ
Amazing 🙏
ነፂ የእኛ ጀግናችን ኑርልን❤❤❤❤
You r the special one
Thank u betam❤
impressive confident training
Wow!!!
መልካም መልዕክት ነው
Wooow liyu temehert New Betam Enamesegenalen Ameeeen Tesaketolignal❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ wow
Thank you Hipotrapist Netsanet
🎉ምርጥ ት/ቶ
👍👍🙏
Gerume temehet amesegenalehu
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ነጻነት የአንተን ኘሮግራም መከታተል በጣም ደስታ ይሰጠኛል በይበልጥ ደግሞ እድሉን አግኝቼ በአካል ኘሮግራምክን ስሳተፍ ደስ ይለኛል።
For more info contact number 0913566271
😘😘😘🙏🙏
betam nw yemetemchge
Netsiyee egzabhr ystlgn abzto ante enen endesetehegn gen kante bzu tbeb emaralehugn aljemerkum..
Yet new ye hipnoterapist netsanetn training mewsed yemnchlew amazing
@Melaku2016 awuragn
For more info contact number 0913566271
Arif timert
እንዴት ነዉ መሳተፍ ምንችለዉ
selam nasal.......person training tesetale waye
For more info contact number 0913566271
Dimts terat harif bidarg
Eshi Enasitekakilalen
10q migrem new .
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
tichit tew wendm
ያቺኛውን ከገደለ እንዴት transplantation ተደረገላት??🙄🙄
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Enamesegnalen❤️❤️❤️❤️❤️❤️
12ቱም ሐዋርያት ደሃ ነበሪ please don't use bible versus for your purpose
Sent neber bajatachew🤔?
Yanen bajat bazi amtaw ena ahun ante yanen alek?