Wow you are so blessed. I have no word it not only lesson. It is life experience. your words influense me a lot. I will practice it from now. Thank you so much. Abundently God bless you. ❤❤❤
Please stay, you matter here, ፈጣሪ አላማ አለዉ ለአንተ/ለአንቺ it doesn't seem like that now but you will definitely see it later, I hope you heal, May God be with you and heal you 🥺❣️
ማሻ አላህ ምርጥ ትምህርት ኢንሻ አላህ እችላለሁ በአላህ ፈቃድ
እንደኔ ለ 5ኛ ጊዜ ይቅረብ ምትሉ????like❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤...
Not only 5times …..in millions times he is so blessed,humble and awesome guy
እረ ሁሌም
ከምወዳቸው እንቁ መምህራን አንዱ አንቴ ነህ::
ነፂ አንቴን በቴንስ አገኝቼ ተጠቅሜብሓለሁ ከዛሬ 15 ዓመት በፊት
አሁን በዚህ መድረክ በማገኛቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
ይሄ ሁሉ ልዩ ትምህርት የተገኝው Dave ባንተ dream ነውና ❤ተባረክ ወንድሜ !!
ነጺ አንተ ልዩ ነህ! በጣም የዋሕ የምሥጋና እና የይቅርታ አስተማረ ነህ! U are very humble person! God bless u more
አነተ ታላቅ ሰው በጣም የምወድህ ካንተ ጋር ቤተሰብ በመሆኔ አብሬ በመስራቴ ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ ተባረክ ይብዛልኝ በብዙ የምታስተምረኝ ድንቅ ሰው ነህ ሰው ነህ የምትኖረውን ብቻ የምታስተምር ታላቅ ሰው
ነፃነት ሓወይ ኣምላክ ይሓግዝኻ ይባርኽካ ክቡር ሓወይ ብጣዕሚ ይፎትየካ ያኽብረካ ኣምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው ከፖለቲካ የፀዳህ ምርጥ ሰው
ጠቅመህኛል
ለጠቀመኝ ሰው ስጦታዬ አሏህ ኢስላምን ይወፍቅህ
መመራትን ይወፍቅ
ወይ ነፂ ምን አይነት ድንቅ ሰዉ ነህ ትምህርት ከፈገግታ😁 ጋር የማይሰለች ንግግር ባያልቅ እያልኩ ነው ሁሌ የማደምጠህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛህን
አሚን ንንን
Sadi enchim neyi se
እናመሰግናለን እያዝናናህ የማይጠገብ ትምህርት ስልሰጠህን አሏህ ይስጥልን
ነፂ አንተ ግን ልዩ ነህ እንዴት እደምወድህ የኔ ኢትዮጵያዊ ወንድም እግዚያብሄር አምላክ አንተና መላውን ቤተስብህን ይባርክልህ !!
ሰላም ጤና ይስጥልኝ sofia እባላለው የምሰራው የግል ስብዕና/personal development ስልጠናዎችን ከሚሰጥ ካምፓኒ ጋር ነው በአሁን ሰአት ብዙ ሰዎችን በትክክል ህልሞቻቸውንና ራዕያቸውን እንዲያውቁ በስልጠና እየደገፈ ያለ ሲሆን በተጨማሪም የስራ እድል እየሰጠ ይገኛል ምናልባት አንተ/ቺ እንደዚ አይነት እድል ብታገኝ እድሉን መጠቀም የምትችል/ይ ይመስልሀል/ሻል??
ሥልከወትን/አድራሻ ያሥቀምጡ እንደውላለን
ደዊት ድርምስን የሠጣን አምላክ ይባራክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️100%
ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ትልቅ ትምህርት እየወሰኩበት ነው ኢ/አላህ እችላለሁ እውቀቱን ይጨምርልህ
seltenaw endet new
ነጻነት አይምሮዪን ነጻ እዳረግ እረድተህኛል እና ብዙ ሌላው ዴሽዪ እና ድሪም ቲም ደስታዪን ላጋራችሁ የዛሬ አመት 29 ባች ተማሪ ነበርኩ በተማርኩት መሰረት ብዙ ባልጎዝም ዋናው ድሪሜን ለማሳካት ሀ ብዪ የመጀመሪያውን ሱቄን ከፍቻለሁ ብዙ እደማሳካ አውቃለሁ የምወደውን ለመስራት እድነሳ ስላረጋችሁኝ አመሰግናለሁ ዴቭዪ ፍርሃቴን ባይሳካልኝስ የሚለውን የአይምሮዪን ውሸት ድራሹን አጥፍተህልኛል ተባረክ ወንድሜ የኔ ቀና ቃላት አጣላሃለሁ ❤ አመብርሃንን አንድ ቀን ከስኬቴ ጋር ፊትህ ውጤትህን አሳይሃለሁ ውድድድ ክብርርር
እንኮን ደስ አለሽ
eneem❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ብቻ እድምህን ያርዝምልህ
ነፂ በጣም እናመሰግናለን
ነፂ በጣም አመሰግናለው እየኖርክ ያለህውን ስላስተማርከን! ኑርልንንን mentore ነህ እኔም የብዙ ሰዎችን ችግር ለመፍታት እሠራለው።!!!
ነፃነት ዘነበ ትለያለህ 👏👏👏💚
ሰላም
አመሰግናለሁ ነፃነት bro
ህይወት ዘመንህ በሙሉ ይባረክ።
ህይወትህ ከዚህም በላይ ይትረፍረፍ።
ባለቤትህ እና ልጆችህ ይባረኩ።
አመሰግናለሁ
ዳውት እጅግ በጣም እናመስግንሀለን እንደዚህ አይነት ምርጥ አስተማሪ ስው ፈልፍልህ ስላወጣህልን ወላሂ እያንዳንዱ ሚናገረው ቃል እያስደመመኝ ይህን ቪድዩ ያየሁት የሁላችሁንም አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን
የተወሰኑ ቆንጆ ሴቶች ልጆችን እየመረጡ ያሳያሉ። ብዙ ያዳላሉ። ትምህርቱ ግን ይህንን ማድረግን ተዉ ነው የሚለው። ሁሉም ቆንጆዎች ናቸው! አትምረጡ፣ አትለዩ፣ አታዳሉ፣ እናንተ አትፍረዱ።
ጥሎብኝ ስወደው ዴቭዬ ፈታ እያደርግክ ነው እምታስተረን መድሃኒኣለም ክርስቶስ እድሜ እና ጤና ይስጥን እመብርሃን ሁሌም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ❤️💜
ውውውውው እግዚአብሔር ይባርክህ እንካን 4 ጊዜ 10 ጊዜ መቶ ቢያስተምር ደሥሥሥ ይለኛል እኔ ድንቂ ኔኝ 💪💪💪
እችላለሁ በማለት ውስጥ ነው እድል የሚገኘው ኢንሻ አላህ ባላህ ፈቃድ እንደሚችል ራስን በዛ መንገድ አድርጌአለሁ እየተጓዝኩ ነው ያለውት የረቢያ አግዘኝ
ደዊት ,ንፂ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ
ነፂ አንተ አለማድነቅ አለማመስገን ንፉግነትነዉ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤
የዳዊት ድሬምስ እንቁዎች አንደኛ ነፂ 2ዳጊ 3/ዳግማዊ አሰፍኣና ዶክተር ወዳጀነህ እህህህ ስወዳችሁ
ነፂ እግዚአብሔር ዕድሜ ከብዙ በረከት ጋር ያድልህ ባንተ ዘመን ተፈጥሬ ዕውቀትህን በመካፈሌ እኔም እጅጉን የተመረኩኝ ነኝ እናም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ:: ከሁሉ በላይ ግን አንተን የመሰለ ድንቅ መምህር የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን አሜን🙏🏻🙏🏻
ነፂየ ❤ ፈጣሪ ❤አንተን ስለ ሰጠን ይክበር ይመስገን 🙏
ነፂ ምርጥ የህይወት መምህር ነህ
ካንተ ጋር በመስራቴ እድለኛ ነኝ
ከኛ ጋር መሥራት የምትፈልጉ ደዉሉልን አብረን እንደግ
how
የትነዉ
የትነዉ
ነፂ ትምህርትህን ወደድኩኝ
ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሁን የምትሰራውን ባላውቅም በፊት በምትሰራበት የጤናና የቢዝነስ ካምፓኒ ውስጥ ጀምሬ አቆርጫለሁ የኔ ማቆረጥ የሚያሳየሁ ስንፍናዬን ነው ያላቆረጡት ስኬታቸውን ጀምረውታል ግን መደበኛው ስራዬ ላይ በጣም ስኬታማ የምሆነው ከልብ በማይጠፉት ያንተና የቲምህ ስልጠናዎች ነው የሁላችን ምሳሌ ነህ የችግሮችህን ግድግዳ ገንድሰህ መረማመጃ ድልድይ ያረክ ጀግና ነህ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ።
አባቱ የዚህ ልጅ ትምህርት መንፈሳዊ ባይሆን ኖሮ (ደጋግሞ መንፈሳዊ እንደሆነ እየነገረን ነው) ጥሩ ማነቃቂያ ተብሎ ቢወሰድ ባልከፋ፡፡ ይሄ አመለካከት የእራሱ አይደለም ረጅም ዘመን የተቀነቀነ አመለካከት ነው፡፡ ብዙ መፅሃፎች ተፅፈዋል ብዙ ትምህርቶች ተሰጥተዋል፡፡ ይሄንን እውቀት እንስጥህ ሲሉ ያንተ አይነቱን በክርስቶስ ትምህርት የሚያምነውን ሰው የያዝከውን የሚያስጥል ስለሆነ (በደንብ ስማው) ክርስቶስ እንዲያስተምር ያልሰጠውን ክርስቶስ ይጨምርልህ አይባልም፡፡ የዚህ ሰውዬ ትምህርት የጥንት ግብፃውያን እና ግሪካውያን የሚያምኗቸውና የሚያስተምሯቸው ትምህርቶች ስብስብ ነው፡፡
@@eshitube1153 መጽሀፍ ቅዱስ ስንፍናን እሱንም ተከትሎ የሚመጣውን ድህነት በተለይ በመጽሐፈ ምሳሌ ላይ በደንብ አድርጎ አስተምሮናል በተግባርም ዛሬ ለደረሰብን ምስቅልቅል አንዱ ምክንያት ድህነት ነው ከእድሜያቸው ጋር በማይመጣጠን መልኩ ጸብና ጥላቻን ሲዘሩ የሚውሉት ፖለቲከኞቻችን በልጅነታቸው አይምሯቸው ተመጣጣኝ ምግብ ስላላገኘ አሁን የአይምሮ መቀንጨር እንዳጋጠማቸው እሙን ነው ተግቶ መስራት ለሌላው ማካፈል ፈጣሪን ያለጥርጥር ማመን እራስን መቀበል የመሳሰሉትን በጎ ነገሮች አስተምሮናል ጥሩ ሀሳብ ከማንም ይምጣ ይሰባሰብ በጥሩነቱ ልንቀበለው ይገባል ክርስቶስን አላስጣለንም የጣሉ ካሉ ምክንያታቸው መመርመር አለበት ስለ ጨዋነት የተሞላው አስተያየትህ ከልብ አመሰግናለሁ ጌታከአንተ ጋር ይሁን ።
I really do appreciate netsyyyyyyy
What an amazing!
ነፂ ትልቅ ሰው🙏🙏🙏 ድንቅ ትምህርት🙏🙏🙏
5 gezi ykreb yemtlu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኢትዮጵያ ልጆች እንወድሃለን❤❤❤
Thank you selesetehegn hulu amesgnalew
ክብር ይገበሃል
ፈጣሪ ይባርካችሁ የምር በጣም ብዙ ነገር ነዉ ያተረፍተኩት
Dreams እናመሠግናለን በጣም በርቱ
ነፂ ፈጣሪ የበለጠ ከፍ ያድርግህ
ነፂ እናመሰግናለን ትምህርቱ እጅግ በጣም ምርጥ ነው ላስተነተነው ቀስ ብሎ ነው ወዴ ውስት የሚገባው ግን ዝም ብለው የሚገለፍጡት አዳማጮች አልገቡኝም
ነፂ እግዚአብሄር ሁልግዜም የላቀውን ጥበቡን ይጨምርልህ
አሰልጣኝ ነፃነት እናመሰግናለሁ ታላቅ ሰው አብሪህ መስራትስለቻልኩ እድለኛነኝ አልሀምዱሊካህ
Thank you so much nets
Betammm enameseginalen dave netsaniten feligeh silagegnhelin🙏🙏🙏👍👍👍
❤❤❤❤❤ዋውውውውውውው ቃላት አጣውልህ ፀጋውን ያብዛልህ አቦ እንደ ውሀ ነው ያጠጣህን እጅግ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ነጺ ተባረክ ስወድህ
“ያ! ሰዎችን በመልካም እያሳወቀ (እየመከረ) ነፍሱን የሚረሳ ምሳሌው ልክ እንደ ፋኖስ (ሻማ) ነው። ለሰዎች እያበራ እራሱ እንደሚቀልጠው።”
📚 ሶሂህ አተርጊብ: 131◾◾◾ሱብሀና አላክ አጂብ 💦
ነፂ ተባረክ
አገላለጽህ.በጣም ጎቦዝ ነህ አማርኛ.ሰፊ ቆንቆ ያለው ነው እንግሊዘኛ ትደባልቃለህ በአማርኛ አውራ ግለጽ
Thanks a million
ዋው ድንቅ ትምህርት ዘመንህ ይባረክ
ነፂየምርትለያለህ እግዛብሄር ይመስገን
ዋው ትልቅ የሒወት ትምርት ነው እደናተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ትምህርቶችህ ልዩ ናቸው
The day dreamers.
Egziabher yakeberelen 🙏🙏🙏🙏
እሄንን ትምህርት በትክክል እስክኖረው ድረስ ደጋግሜ እሰመዋለሁ 6 ደርሻለሁ
Pure Potentiality,
The law of giving and receiving,
የምንፈልገውን ሳንጠይቅ ማግኘት፤ ስትንቅ ትናቃለህ፤
አሜዚግ የሆነ ፕሪንስፕል ነው thank you
ጀግኖቻችን ናችሁ እናንተን ስለስጠ ፈጣሪ ይምስገን
አባ እንኳን አደረሰ ዴብ እረባክ መፍቴ ፈልግልኝ እወድሀለሁ ዴብ እንኳን አደረሳቹሁ
Best ❤
Yemir I am 🇪🇷... Amharic bemechali hulim destenagnen .....baychl Nero yeh speech yalfyn neber
አስተያየት በጣም ነዉ ደሰ የሚለዉ
Ine afar negn amaregna qunqa bitam now midow international quanquachin now I love u Amharic language❤
Thank you
I CAN❤❤❤
Netsi is a blessing 🎉
Woow geta yimesgn inanite memihiran tebarkachiwal sayi refdi bigni nekawu ameseginachewalewu
GOD bless you netsi 🎉🎉🎉🎉🎉
Omg I love this guy ❤thank you so much for sharing this truth ❤️ 😍
May Allah give you more blessing guys. Really appreciate your motivation
0l
Thank you. I deserve my dream.
They r my family i am from dire dawa i really missed them and knew it this day
Wow you are so blessed. I have no word it not only lesson. It is life experience. your words influense me a lot. I will practice it from now. Thank you so much. Abundently God bless you. ❤❤❤
ጌታ ይባርክህ። ባቅርብ ነው ያወኩህ ግን እስከዛሬ የት ነበርኩ እያልኩ ነው። በርታልን
always powerful person
Love you man you are the best 💗💗💗💗
😊ene emlowe atsbue esti semyen😊 all angel 😇 to worship God ❤
Nats I am so blessed god bless you amazing teching time nats
Netsi you are amazing.bertalin
የአመቱ ብቻ አይደለም ነጺ የክፍለዘመናችን ጀግና የማይሰለች ከምር ❤ ዴቭዪ እናመሰግናለን ደጋግመህ ስለጋበዛችሁልን ነጺን 🎉 ሰብሊን ቀናሁባት 😂😂😂
ከባድ ነው😅 መንፈሳዊ ቅናት ከሆነ መልካም😅
@@demidahizkiel8605 ሃሃሃ ወዴት ወዴት ሆ
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ማሻ አላህ የህልጅ ተሙስሊም በተስብ ይመስለኛል የወጣ ለፍጣሪ የሙኖር ሰው የምስለኛል ጎብዘ አላህ ይጭምርልህ
በጣም ደስ ይላል
ነፂ ስለአንተ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤
Big respect
Egziabher yebarekeh sew u are my motivation akorahalew u will see!😊
Thanks so much ❤ It is a very interesting lesson😊
ነፂ አትጠገብ ብዬሀለው ድሪምስ ግሩፕ በድጋሚ ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ ህይወቴን ወይንም ደግሞ አስተሳሰቤን ስለቀየራችሁልኝ በጣም አመሰግናለሁ
እርዝም እድሜ ከሚሉጤና ጋር አላህ ይስጥልን ምርጦች ትለያላችሁ በወንድሜ ስበብ የዝህኮርስ ተካፋይ ስለሆንኩ አልሀምዱሊላህ በተለይ ሀገርሀገር ብዙአመት ቆይተን ወደ ሀገራችን ስናስብ ለሚያመን ፍቱን መዳኒት እድሉን ለመጠቀም ለምፈልጉ እድሉን ላመቻችላችሁ ዝግጁነኝ ኑ በውስጥ እንሻ አላህ።
ሀረብ ሀገር ለቆየን ምርጥአጋጣሚ ህይስልጠና ነው
Great Netsi this is a very life-changing idea, God Bless You!!!
I have really enjoyed our conversation. Thank you your time
መምህሬ ጀግናው 😊
ክበርልኝ❤❤❤❤❤እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥሰው❤❤❤ ሥሠማችሁ የመቀየር መሥሎኝ ነበር ግን አልሆነም እራሴን ልገል ቀናት ቀተውኛል😢
እንዴ ለምን የውስጥህን? የውስጥሽን? የምትነግሪው?ረው? ሰው የለም?
ለምን በምድርም በሰማይም ተሞቻለሽ ወይም ትሞታለህ መተንፈስ እንኳን ትልቅ ስጦታ ነው በዝች ምድር የማይቀየር ነገር የለም ምናልባት ዛሬ ያለሽበት ችግር የማይቀየር መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል ተስፋ በማይቆረጥበት ከፈጣሪጋ ከነገሮች በላይ ሆኖ ወደፊት መቀጠል ደሞ በዝህ ምድር አድስ ችግር የለም ባተ or ባቺ የደረሰው ነገር በሆነ ሰው ላይ ደርሷል ስለዚህ በትግስት አለፈውት እንጂ ችግር ፈተና የደረሰበት ሁሉ እራሱን አልገደለም ፀሎት ትልቅ ሀይል አለው ፀሎት አርጊ or አድርግ አንዳአንዴ ያሳለፍነው ስህተት በደል ወደ ፈጣሪ የማያቀርበን ይመስለናል ነገር ግን ፈጣሪ ይቅርባይ አምላክ ነው የትላቱን ትተን ዛሬ ከፊቱ እንቅረብ በዝች ምድር የማይበድል የለም ሁላችንም ሀጥያተኞች ነን በምህረቱ በቸርነቱ ግን ደስተኛ ሆነን መኖር እንችላለን
@@eyerusalemfiyesa6566 አመሠግናለሁ እየሩስ እሞክራለሁ እሥኪ
@@fevenasmamaw4694 ማን ሢያዳምጥ ማንሥ ሲረዳ ሞልተው ነበር ስቀው ታዝበው ያልፉታል
Please stay, you matter here, ፈጣሪ አላማ አለዉ ለአንተ/ለአንቺ it doesn't seem like that now but you will definitely see it later, I hope you heal, May God be with you and heal you 🥺❣️
Wow So esswt❤
አመሰግናችዋለሁ!
You sure amazing thank you very much.
ዋው!