Desire/ ፍላጎት በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 8 місяців тому +11

    ወይኔ ነጺየ የኔ ወንድም በሂወቴ ትልቅ ለውጥ ያመጣህልኝ የዛሬ ዓመት ነው You Tube ያገኘሁት ትልቅ ለውጥ ኣምጥቻለው እመስግናለው እግዚአብሔር ዕመና ጤና ይስጥህ

  • @shura-c8p
    @shura-c8p 8 місяців тому +2

    እስካሁን ከሰማ ኃቸው አንቂዎች በጣም ምርጡ ነህ በርታ እትመስግናለን🎉

  • @EnuWoled
    @EnuWoled 29 днів тому

    ሁሌም እራሴን ነው ማየው ነፂ አንተ ስትናገር ለእኔ ትለያለክ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኔ ጀግና ❤

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 3 місяці тому

    ነፃ አመሰግናለሁ በጣም የማመስገንን ጥበብ ያስተማርከኛ አንተ ነህ ተባረክ

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 5 місяців тому

    ድንቅ የአገሪራችን ብረሃን ነፃናት ዘነበ እናመሰግናለን🙏❤❤❤👌

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele4407 8 місяців тому

    እናንተ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ተባረኩ እንደ እናንተ ያሉ ሰዎች ቅድም ሲል እንዲህ ያለ ስልጠና ለወጣች ብየ ትምህርት ቤት ቢሰጥ መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ትውልድ ይኖር ነበር ።አሁንም አልመሽም በስፋት ጊዜ ወስዳችሁ በየትምህርት ቤት ማለት በየዩንቨርስቲዎች በኮሌጆች ከቻላችሁ አገርን ማሳደግ ነው።በርቱ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 4 місяці тому +1

    ❤ teaching is Best medical brother God bless you more

  • @Mቀሽት
    @Mቀሽት 8 місяців тому +3

    😀 you’re so so different I really love everything you teach

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy 4 місяці тому

    ነፂ እንኳን ተወለድክ እንደኔ አይነቱ ሰወ መሣይ ሰው ለማድረግ የእግዚያብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖ ተወለድህ እግዚያብሔርን አመሰግናለሁ አንተንም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli 3 місяці тому

    የዉናት አንተ የፈጣሪ ፋቅር የገባህ ነህ ስጦታዉ ብዙ ነዉ እግዛብሄር ይመስገን

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 8 місяців тому +2

    Betikikil Wiste des eyalegn New yemadamitik Betam Enamesgenalen!🎉🎉🎉❤❤❤

  • @habibaHabiba-o7t
    @habibaHabiba-o7t 8 місяців тому

    ነፅዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተኮ የብዙዎች አባት ነህ እወድሀለን

  • @Senimesfne
    @Senimesfne 8 місяців тому +7

    ነፃነት በጣም ነው የምወድህ ምናለ ወንድሜ በሆንክ።

    • @Kedist-l1v
      @Kedist-l1v Місяць тому

      Ye Sira agarih Lihon yichilal

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 8 місяців тому +1

    It’s Such amazing speech 👌 , God Bless you bro 🙏🏼

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 8 місяців тому +1

    ተባረክ

  • @EmbetGirma-e8g
    @EmbetGirma-e8g 8 місяців тому +1

    God bless you!!!

  • @rukiyatariku-w4p
    @rukiyatariku-w4p 8 місяців тому +2

    ነፂ ምርጥሰዉ

  • @asmeretande7225
    @asmeretande7225 8 місяців тому

    Amazing training God bless you

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 4 місяці тому +1

    Thank you netsi

  • @temesgenyohalashet6783
    @temesgenyohalashet6783 8 місяців тому +2

    ነጺ ልዩ ሰው ያንተ ትምህርት መከታተሌ ዕድለኝነት ነው አመሰግናለው

  • @HabibaMohammed-l9x
    @HabibaMohammed-l9x 8 місяців тому

    You are an amazing guy dear.wish you a long life.

  • @waleligneassefa
    @waleligneassefa 8 місяців тому

    ነፂዬ ! ወንድሜ እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ። በትምህርቶችህ ህይወቴ በመልካም ሁኔታ ተቀይሯልና እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ ።

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 8 місяців тому +1

    ነጽዬ ጎብዝ ሺ ዓመት ንሩልኝ

  • @aklilugirma-eq9qv
    @aklilugirma-eq9qv 5 місяців тому

    ልዩ ነህ 🎉

  • @ETL23
    @ETL23 8 місяців тому +4

    ልዩ ሰው ነጻነት ❤❤❤

  • @EmbetGirma-e8g
    @EmbetGirma-e8g 8 місяців тому

    God bless you!!

  • @belaydemese9808
    @belaydemese9808 8 місяців тому

    waw how it is amazing men. Be blessed what I say otherthan this...!

  • @Mesismart21
    @Mesismart21 8 місяців тому

    Thank you netsi😊

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt 8 місяців тому

    Thanks netsi

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 8 місяців тому +4

    Netsanet you are very gifted in making speech!U are funny and u've such a dynamic voice.Keep up ur marvelous motivational speech!!

  • @jxjfdkgjvkfh5015
    @jxjfdkgjvkfh5015 8 місяців тому

    Thank you so much ❤

  • @ባለፀጋትውልድ
    @ባለፀጋትውልድ 8 місяців тому

    አመሰግናለው ❤

  • @MedinaMohammed-s6w
    @MedinaMohammed-s6w 8 місяців тому

    ነፂ አመሰግናለው በጣም በአካል ትምህርትህን መከታተል ብችል ደስ ይለኛል እንዴት ላግኛቹ ገ

    • @genuinestage
      @genuinestage  8 місяців тому

      For more info contact number 0913566271

  • @hanichog
    @hanichog 2 місяці тому

    ፕሊስ ማስታወቂያው በዛ ከዛ ውጭ እናመሰግናቸዋለን::

  • @tenagnefekade4276
    @tenagnefekade4276 8 місяців тому +1

    Netsanet i am betam adnakih negne i have one question i am a good listener and reader i am thinking i can be a good speech writter (gin yemibal sira ale?) you know why i have desire to help people but i am not good speaker shy ...

    • @Theo_crtv
      @Theo_crtv 5 місяців тому

      First of all you are an amazing person because you're alive and you're working on your self, Second is that there's actually a profession called Speech Writer and you can become that anytime But one thing I want you to know is that if you believe something is real you don't need any approval from anyone to tell you it is real or not, Just make it and let people create a name for it you just have to live it.🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @MekonenBaye
    @MekonenBaye Місяць тому

    እውስጤ የሚመላለስ ጥያቄየን ስለመለስክል አመሰግናለው ፡፡ እኔስ የት ነኝ

  • @YenealemTadele
    @YenealemTadele 8 місяців тому

    Thank you

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 8 місяців тому

    በዚህዘመን ያለሰዉ እድለኛ ነዉ። ህይዎቱን እንዴትምራት እንዳለበት በቀላሉ መማርይቻላ አድሜለነነጺ አመሰግናለሁ።

  • @MuluyeTesfa
    @MuluyeTesfa 28 днів тому

    ሥሜት ቆስቋሽ/ለኳሽ ዋው ዋው

  • @alamecanie
    @alamecanie 4 місяці тому

    ወኔ የምንፀሩ ንገር የኔው ጉድ ንው 😁😁😁😁 እኔም ልጂ ሁኝ በጣም ወፍራም ንበርኩና ልጆቹ ወፈርሺ እያሎ ሳአሳቅቁኝ ብዳ በየበላኝ ሰውንቴ እንድቀንሰ ብየ ተየመኝች ካመየታአትት ቡሀላ የተየመኝሁትን አግኝች ታአምእሜ ብዙ ዋጋ ከፈልኩ ሰውንቴም ከሰቶ ቀረ

  • @LidiyaEshetu-c9n
    @LidiyaEshetu-c9n 7 місяців тому

    Tnx

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 8 місяців тому

    Neti egiziyabhir yisitilin💕💕💚❤️❤️💚💕💕💚❤️❤️💚💕💕💚❤️❤️💚💕💕💚❤️💚💚💚❤️❤️💚💕💕💚❤️❤️💚💕💚💚💚💚

  • @DhsjsSud1jsjs
    @DhsjsSud1jsjs 8 місяців тому

    amesegnalehu❤

  • @user-rx1gd3ir9e2
    @user-rx1gd3ir9e2 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anwarsolomon6389
    @anwarsolomon6389 8 місяців тому

    Thanks

  • @TameEwaw
    @TameEwaw 7 місяців тому

    Silemndneu... mtaworooti

    • @amalmallamma-ji1om
      @amalmallamma-ji1om 4 місяці тому

      sela ante sela siketi sela aymirok endet masrat endemitichilow ende ehete or wandeme ende ehe magib ye hone timirt endazi tilalle are tilayyale gena yikarahal malat nw anten 😂😂😂😂😂😂

  • @KhaKags
    @KhaKags 3 місяці тому

    💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @gemechubiru8447
    @gemechubiru8447 8 місяців тому +1

    Nste
    I am very interested with ur training really my life changed through your training

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi 8 місяців тому

    ነፂ ሂወቴን የቀየረልኝ ድንቅ ሰው ካተጋር በመስራቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤❤

    • @GGMedia376
      @GGMedia376 8 місяців тому

      please address setaghe ebakennnnn

    • @GGMedia376
      @GGMedia376 8 місяців тому

      eneam ledesear esty ebakachuuunnne

    • @GGMedia376
      @GGMedia376 8 місяців тому

      eneam ledesear esty ebakachuuunnne

    • @genuinestage
      @genuinestage  8 місяців тому

      For more info contact number 0913566271

    • @Kedist-l1v
      @Kedist-l1v Місяць тому

      Contact me

  • @ShasheAle
    @ShasheAle 8 місяців тому +1

    ትሃንክስ netsi

  • @bezuayehuyilma5281
    @bezuayehuyilma5281 6 місяців тому

    Full boxed

  • @MuluyeTesfa
    @MuluyeTesfa 28 днів тому

    ማርሽ ቀያሪ