በሕይወታችን ያሉትን ችግሮች መፍቻ ቁልፍ
Вставка
- Опубліковано 30 бер 2024
- በሕይወታችን ያሉትን ችግሮች መፍቻ ቁልፍ @dawitdreams | Ethiopia | Ethiopian | Netsanet Zenebe | breakthrough @Dawit Dreams CLIPS
In today's video on our weekly program, "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና," we have the pleasure of hosting Netsanet Zenebe, a renowned hypnotherapist and a dynamic businessman. Netsanet Zenebe will be sharing valuable insights on various topics, including business, personal life, and the importance of being thankful.
During the episode, Netsanet Zenebe will draw from his extensive experience as a hypnotherapist to provide practical advice on achieving success in business. His expertise will shed light on the power of the mind and how it can be utilized to overcome challenges and reach new heights in the business world.
Furthermore, Netsanet Zenebe will delve into the significance of maintaining a healthy personal life alongside professional endeavors. He will share strategies for achieving work-life balance and creating a fulfilling and harmonious lifestyle.
In addition to business and personal life, Netsanet Zenebe will emphasize the importance of gratitude. He will discuss how cultivating a grateful mindset can bring about positive changes in various aspects of life, including relationships, well-being, and overall happiness.
Join us for this captivating episode as Netsanet Zenebe shares his wisdom and insights on business, personal growth, and the transformative power of gratitude. Get ready to be inspired and motivated to take positive steps towards achieving your dreams. Don't miss out on this opportunity to learn from a true expert in the field. Subscribe to our channel and embark on this transformative journey with us. @dawitdreams @abrhamdreams
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook: - DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #Ermiyasamelga, #Motivation, #Transformation, #Meripodcast, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
የህይወት ሀኪም. ነጻነት ዘነበ. ዘርህ እደ አሸዋ ይብዛ አይ ልዮ ሰው ነክ❤
❤❤❤❤
ለሚያፈቅሩት ሰው ራሰን ከመጣል በላይ ምን ስጦታ አለ ታድለሽ ሰብሊ እንደ ነፂ ያሉ ባሎችን ያብዛልን አሜን....
የህይወት ትርጉም የገባው ጀግና ነጺዬ አባቴ
ምናውቀው ነገር ባንተ ሲወራ ሃይል አለው ነገሮች ምታብራራበት መንገድ ከራስህ ጋር ስለምታያይዘው ቀለል ይላል ። ዕድመ እና ጤና ላንተ ይሁን
አዎን እንኳን ቆመው አጨበጨቡልሕ እንኳን ደግመው አጨበጨቡልሕ
ዕድሜዬ 68 ነው የራስሕ ተሞክሮ ጭምር ሳይንሳዊ በሆነ ሁኔታ ሁሉንም በሚጠቅም መልክ ክርስትያን ሙስሊም ሳትል ኮረኮርከን
በዋትስ አፕና በቴሌግራም ለቤተሰቤና ጓደኞቼ ለ80 ሰው ሼር አደረግሁት
እጅግ በጣም
ማራኪ
መሣጮ
አስተማሪ ነው።
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን
Selam endet nek wondime
ወንድማችን ነፃነት እናመሰግናለን በተለይ ስለ ሰብሊ ስታወራ በጣምነው ደስ የሚለኝ ትዳሩንና ቤተሰቡን የሚወድሰው ለሀገር በረከት ነው ሌላው ሰብሊ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዳዊት ድሪምስ እና አብራችሁ የምትሰሩትን ሁሉ ከልብ አመሰግናለው❤❤❤
እናመሰግናለን ዳዊት እና ነጻነት
የምርም እውቀት ብቻ ሳይሆን የህይወት ትልቁን ቁልፍ እንድንፈልግ አድርገህናል 🥰እናመሰግናለን
እሱ ሳይሆን እራስክን አድርግ በሰው ሳይሆን በራስ ተማመን
#$
የማይሰለች መምህር ነፃነት ዘነበ💚💚💚💚
ነፂ የኔ ምርጥ መምህር ሁሌም እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁኝ ያንተ ተማሪ በመሆኔ ከዛ ድብርት ወጥቼ ዛሬ ሂወትን በደስታ እየኖርኩ ነው ተመስገን አምላኬ
አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹው ነፂ
የተግባር ሰው የሚገርም ትምህርት ነው amazing እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ሰው❤
ነፂ የሕይወቴ መብራት ነው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
"...ምርጡ መድረክ የዳዊት ድሪምስ መድረክ ነው" እውነት ነው ከምርጥም ምርጡ!
ነፂ ትምህርትህ ሁሉ ለችግር መፍትሔ ነውና እናመሰግናለን።
ዴቭም ነፂም ከነቤተሰቦቻችሁ ሰላም፣ጤናና ረጅም እድሜን ያድላችሁ።
በ አውነት ራዕዩን የኖረ ሰው ነህ ነፁ እኔ ትልቅ ምስክር ነኝ ምክንያቱም ህይወቴ በአወንታዊ መንገድ እየተለወጠ ነው. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተ አና ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ይህች አገር እና እኛ ዜጎቿ በእናንተ ተስፋ አላት፣ አለን፡፡ ወዳጆቸ በርቱልን፡፡
Love Those Who Will Love You When You Have Nothing
ቃል የለኝም ኡፍ እድሜ ይስጥ🥰🙏
በተግባር የሚገለጥ ትምህርት ነዉ። ተባረክ ነፂ
በጣም አመሰግናለሁ❤
የቅዱስ ሚካኤል ኣምላክ ክበር ተመስገን ❤❤❤❤
ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ❤❤
ምርጥ ምክር እናመሰግናለን ነፂ እና ዳዊት
ሰላም
I love these guy❤
የመይሠለች ሠዉ ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Thanks Netsi
Thank-you naghy ❤
Dave Tena edema yestehe
Thanks nesti for the inspiration and life changing speech! 🙌 👏 🙏
ገንዘብ ፣ ገንዘብ፣ገንዘብ፣ገንዘብ፣፣ ገንዘብ ፣ ገንዘብ፣ገንዘብ፣ገንዘብ እያሉ እድሜ ልክ በከንቱ መንገብገብ አልፎ ተርፎም ማንገብገብ እንዴት ያስጠላል !?
ፈጣሪ የአዱንያን( የዚህን ዓለም ድሎት) ወራዳነት አጥርቶ የሚመለከት ቀልብ ይስጠን።
This is true! Challenge is a gift. I love it. Thank you
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ነው የምናመሰገነ dave&nets❤❤❤❤
egziyabiher hiwetehn yabralek natse
Wow thank you for important speech Netanet and Dawit Dreams 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
Thanks Dev &neti
እናመሰግናለን
Thanks Netsi 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን❤❤❤❤ኑሩልን
ተባረክ አመሰግናለሁ። ።
Inspiring and powerful speech!
thanks Dave!!!
thanks so much
Thanks Dawit dreams And netsanet.
Thx netsi
እናመሰግናለነ ❤
Great presentation as usual. Amazing.
Much respect 🙏🙏🙏🙏
outstanding training thanks net oh my God seble Mother wow
እናምስግናለን👌🏻
Ewnt walahi awko yeftren yawekal
🥰🥰ጀግና
Woow legend mind big respect 😊
Thanks brother !
May God bless❤❤❤
Thanks bro
❤❤❤የ ሰዉ ን ኣእምሮ ሃኪም❤
I always amazed by Nesi🎉🎉🎉
Thank you so much God bless you are a great 👍
Hule ante betkerb ❤❤
Great speech👌🏾👏🏾❤️
ጎበዝ ልጅ 👍
Egzabher ybarkachu nurulign❤❤❤
Watching this 8 seat lelit, Thank you netsi for all your contributions.
❤❤❤❤❤❤❤አንተ ድንቅ ሰው❤
አመሰግናለሁ
በጣም ደስይላላል ነፂ
Wow amazing financial IQ peson thanks
በጣም ደስ የሚል ምክር ❤❤
Wowow
Egziabher ymesgen endeante aynet dnk memhr sleseten🙏
Wooow Nesti Yehiwet Meseret yalew Temehret New Kene Mulu Betesbik Tebarekilin!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ነፂ ጀግና ❤❤
በናንተ በጣም እባረካለሁ ተባረኩ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን🙏
My life docter lv you zemenachu hulu ybareklg
🎉🎉
ማዓረይ❤
ነፂ የህይወቴ አስተሜሪ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ
ደጋግሜ አዳምጥሀለሁ።
እያስተማርክ ታዝናናለህ
አመሰግናለሁ
waaw betam nazise amazing ❤❤❤❤
The presentation was truly enlightening, offering invaluable insights. The life journey of Nesant and Sebel is ripe for documentation, serving as a beacon of inspiration for others navigating challenges. Their ability to confront adversity head-on and triumphantly say no to problems is a model worth emulating, showcasing the power of resilience and determination in overcoming obstacles.
በጌታ ስም እግዚአብሔር ይባርክህ
ነፃነት ዘነበ እድሜህ❤ ይርዘም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤🙏
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
❤❤
ፍረሀት
Enamsignalen
❤❤
Batam naw medaw thsnks
for me real Ethiopian motivator Nesti.
May GOD bless and much Love to you and to your family. 🥰🥰🥰🥰
ትውልድ አትሸወድ
………………………
የቅርቢቱ ዓለም ስኬት አዳማዊው ምጡቅ ድካም
ጥቂት ቢያጠቃቅም እንጂ ጥምን ቆርጦ አያረካም።
መሰልጠንን የተጣባ ፣ የማሰይጠን አካሄድን፣
ልንነቃበት ይገባናል ፣ ከወደድን እንድንድን።
በአላህ ይሁንብኝ በስልጠናው መድረክ በማነቃቂያ መልክ ወደ ትውልድ ቀልብ እንዲሰርጉ የሚደረጉ መልዕክቶች በአብዛኛው ውለው አድረው ከፈጣሪ የሚያጣሉ የጥመት መርሆዎች ናቸው።
"እንዴት ?" ለምትሉ ፈጣሪን የመገዣ እምቅ አቅማችሁን አዱንያ ላይ በማተኮር እንዳትበሉ።በከንቱ እንዳታቃጥሉ። የሚለውን መለኮታዊ ጥብቅ ማሳሰቢያ ለማስታወስ ነው።
ብታምኑም ባታምኑም የሰው ዘር ፍጹም ጠላት በሆነው በሸይጧን ፊት አውራሪነት እና ባለሟሎቹ በሆኑ በአዱንያ ባሮች የተቀናጀ ፕሮጀክት የአላህ ባሪያዎችን ከጀነት ጉዞ አዘናግቶ ወደ ጀሀነም እሳት ለመክተት በረቀቀ ስልት እየተሰራ ይገኛል።
ፈሳድ በበዛበት መጠነ ሰፊ ሰዋዊ አስተምህሮት በተለይም የሙዕሚኖችን ቀልብ/Mindset/ ለማብከት እለት በእለት ጥረት እየተደረገ ይገኛል።
ምኞት እንዲሰምር ፣ ህልሙም እንዲሳካ ፣
ሰው ምንም ቢፈጋ ራሱን ሊያረካ ፣
ምን በሙሉ አቅሙ ቢሰራ ዓለሙ፣
ጸረ ሓቅ ክህደት ያደነቃቅፋል፤
የአዱንያው ኔትወርክ አይፈቅድም ሲስተሙ።
በመሆኑም በተቻለን መጠን ፈጣሪ ለሰው ልጆች የሰጠውን የህይወት መርህ ሓቁን በሚያስክድ ሰዋዊ ቀመር ቀይረን አንዳንተዳደር ትውልድን አደራ ለማለት ነው ።
በነገራችን ላይ አንድ አምላክ ፈጣሪ የለገሰንን ተቆጥሮ የማይዘለቅ ጸጋ እያወቀ እንኳ ከመሞታችሁ በፊት "በሙሉ አቅማችሁ እኔን አምልኩኝ( ተገዙኝ)።" አለን እንጂ ማንንም የመጠቀ የፈጠራ ባለቤት ፣ ሀብታም ፣ ታዋቂ ሰው እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ሳትሆኑ አትሙቱ አላለም።ለዛውም "ሠልማችሁ እንጂ አትሙቱ " ማለቱ ሸይጣን ብቻ የማይወደው አለማቀፍ ሓቅ ነው።
የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:132
وَوَصَّىٰ بِهَا إِبْرَاهِيمُ بَنِيهِ وَيَعْقُوبُ يَا بَنِيَّ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَىٰ لَكُمُ الدِّينَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
በርሷም (በሕግጋቲቱ) ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ ያዕቁብም እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ኃይማኖትን መረጠ።ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ።» አላቸው።
የኢትዮጵያዊያን ድህነት እና ኋላቀርነት ምንጩ ፈጣሪን በብቸኝነት አለማምለክ (አለመስለም )፣መንፈሳዊ አመጸኝነት እንጂ ሌላ ምንም አይደለም።
ኢሳይያስ 1÷ 19 - 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤እንቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የፈጣሪ አፍ ይህን ተናግሮአልና።
ፍርድ ሞልቶባት የነበረው የታመነችይቱ ከተማ እንዴት ጋለሞታ ሆነች! ጽድቅ አድሮባት ነበር፥ አሁን ግን ገዳዮች አሉባት።
አላሁ አክበር !
በአላህ ባሪያ
ሙባረክ አንተነክ (AHB)
Amesegnalehu nurlgni
Micha. You are the Awsome first of all I would like to appreciate for everything you doing. This guy Jammy. Is so blessed with his talent it is long overdue he should be milliner and so popular if he would’ve been in America or Europe or even now in Asia…so you guys work collaboratively with God’s Power. , Keny, or all other brothers and sisters to up lift yourselves and Africa all together. Peace and love ❤❤❤❤
ነፃነት ዘነበ በጌታ ይሁንብህ 200 ሺ ብር አበድረኝ ትልቅ ችግር ዉስጥ ነኝ እባክህ ሰርቼ እመልሳለሁ
😂😂😂 bank ale eko or microfinance
Thank you so much nesti
Hi
Hi
ነፂዬ አተኮትለያለክ❤❤❤ዴቫእናመሠግናለን❤❤❤😂😂ሁላቹሁምትለያላቹ
There are many problems in life but they are all temporary
not only problems but also happiness
❤❤❤🎉🎉🎉
በጀመርክበት መፅናት በፀናህበት ላይ አምላክ ሁሉን ይፈፅማል አሜን