ለቡና ቁርስ እና ለልጆቼ የማሲዘው 4 የተለያየ የዳቦ ቆሎ አሰራር አይነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 129

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 2 роки тому +6

    ተባረኪ!!!
    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት ሴት ከአነጋገርሽ ጀምሮ
    ባህልሽን የማትረሽ በርቺ።

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 роки тому +2

    ዋው የኔ ቅመም አንቺ ጓዳ መጥቼ እኮ ምንም ነው የማላጣው። ከሰሞኑ ልጆቼ በጣም አምሯቸው ጭቅጭቅ እያረጉኝ ነው ዛሬ እስኪ ይቺን ሰራላቸዋለሁ እጅሽ ይባረክ። ነፍሴ አንደኛዬ ነሽ ሁሌም።

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 3 роки тому +11

    የኔ ባለሙያ ጎበዝ ነሽ እኮ እጅሽ ብርክ ይበል ሰርተሽ ብይበት አንዳንድ ጊዜ ስለ ድሮው አንዳንድ ነገሮች እንደወረዱ ስታወሪ እኛ ቤት የነበርሽ እስኪመስለኝ ድረስ ታስቂኛለሽ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @meskitesfaye332
    @meskitesfaye332 2 роки тому +7

    ስንት ነገር እንደሰራው ካንቺ እያየው ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ በጣም አመሰግናለሁ ሜሉ 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      እኔም አመሰግናለሁ ምስሪ

  • @FasiNico
    @FasiNico 3 роки тому +10

    ይህን ብርድ እችን እየቆረጠሙ ከቅመም ሻይ ጋር ጋቢ ደረብ አድርጎ ማሳለፍ ነው ❤ ቆሎ ላዘጋጅ ምናምን እያልኩ ግራ ስጋባ ነው የደረስሽልኝ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +1

      በአንበሳ ሻይሽ አይደል ፋሲዬ

  • @nuale23
    @nuale23 3 роки тому +1

    The background classical is very nice and the recipe

  • @jaleneberhanu2289
    @jaleneberhanu2289 2 роки тому +1

    Number one meleye specialy I like your cultural views...Thank you.

  • @AlemneshSaid
    @AlemneshSaid Рік тому

    ልክ ነሽ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያዉቀዋል

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 роки тому +2

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የዳቦቆሎ አሰራር በሽኳ የሚሰራው እኛ ከልክል ነው የምንለው አስታወሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅሽን ይባርከው በርቺ።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 3 роки тому +4

    Really needed this recipe. I am having a baby soon and want to make this for my guests. 💖

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 роки тому

    እናመሠግናለን ማማየ እጅሽ ይባረክ

  • @zemenbekele9895
    @zemenbekele9895 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሜሉ

  • @kisanethruy1967
    @kisanethruy1967 Рік тому

    Really amazing I ve learned so much from you, even your focus on the way you generalizes and specializes things, thankyou.

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Рік тому

    Yene konjoooo berek bei rega belesh gen fetenetesh des sile!!!!!!

  • @alexalexo7769
    @alexalexo7769 2 роки тому

    ejish yibarek mariamn sitm

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +3

    ትክክል ነሽ ሜሉ ከገጠር ዘመዶቻችን ሲመጡ? በአገልግል ትልልቅ ዳቦቆሎ በበርበሬና በዘይት ወይም በቅቤ የታሸ ይዘውልን ይመጡ ነበር በጣም ይጣፍጥ ነበር ትዝ አስባልሽኝ Thankyou♥️🌺

  • @konjitaklilu508
    @konjitaklilu508 3 роки тому

    Maliya lek new yetenagershew tebareko.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳

  • @girume3502
    @girume3502 2 роки тому

    ትክክል እኔም የማስታውሰው

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 роки тому

    ሰላም በጣም ቆዦ እስራት እዥሺን ይባርከው

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 3 роки тому +3

    ክክክ የት ሰፈርነሽ ሳትሉኝ አቀሩም
    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
    በእንራጀ ምጣድ ነዉ የምንሰራዉ ገጠር እና በደህናው ጊዜ በሱፍ ሰይት

  • @pate840
    @pate840 3 роки тому +1

    በሹካ የሚሰራው እኞኪ ይባላል በተቀቀለ ድንች ወይም ዱባ ተደርጎ የሚሰራ ነው ሞክሪው ይጥማል ። ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +1

      አመሰግናለው Pa Te እኞኪ የፓስታ ዘር ነው አንድ ሜን ዲሽ ሆኖ መቅረብ የሚችል ነገር ነው በሶስ ተደርጎ ዳቦ ቆሎ የኩኪስ ዝርያ ነው እንደስናክ ልንጠቀመው የምንችለው ቅርጹ ነው እንጂ የተመሳሰለው ሁለቱ በጣም ይለያያሉ

  • @mekidesnegash5010
    @mekidesnegash5010 3 роки тому

    Meluye ejesh yibareki abelejachin ke geter yizewilen yimetu neber bagelegil my god tebeleto ayitegebim beza lay des yemil meaza alew be tizita wesedishen thank you 🥰

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ዳቦቆሎ ነው ሜሊዬ አመሰግናለሁ👏

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому

    ሜላትዬ በጣም የምወደውና ለረጅም አመታት ያልበላሁት የረሳሁት ዳቦቆሎ አስታወሽኝ አሰራርሽም በጣም ወደድኩት 😋❤️❤️❤️👌🏾👍🏾THANKS SO MUCH FOR SHARING MY DEAR AND WISH YOU A BLESSED DAY

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ የረሳሁትን ነው ያስታወስሽኝ የገጠር ዘመዶቻችን ሲያመጡልን ግን ያቃጥል እንደነበር ነው አሁን ስትይ ግን በርበሬው ነው ማለት ነው ሲገርም በከተማ ያልሽውም በጣም ልክ ነሽ እኮ ያ ሙያ ይመለስ አሁን የሚሰራ የለም በከለር ፋንታ ለቀዩ የቀይስር ጭማቂ እርድ ለቢጫው የጎመን ውሃ አረንጓዴ ይሰራ ነበር የታስታውሱ

  • @marry6186
    @marry6186 2 роки тому +1

    ሜልየ እባክሽ ለንግድ የሚሆን በምጣድ የሚሰራ አሳይኝ በዘይት አያዎጣም መጥበስ

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 3 роки тому

    እጅ ይባርክ እህት ባለ ሞያ ነሽ

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 роки тому

    ቆንጆ ነው

  • @fasooaleme9358
    @fasooaleme9358 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ተባረኪ ስታስረጂም ረጋ ብለሽ ነው አደንቅሻለሁ

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 роки тому

    Meluye enameseginalen yene balemuya ejish yibarek ❤ anchi lij gin be hailesilase gize new ayidel yeteweledshiw kikiki

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      ሳይሆን አይቀርም ቲቲዬ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    እውነት ነው እህቴ በትክክል የኔ ውድ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 3 роки тому

    Ejesh yebarek!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 роки тому +3

    አይ ሜሉዬ ዛሬስ በትውስታ እንባዬን አመጣሽው ከገጠርማ ሲመጡ ዘመዶቻችን ምን ዳቦቆሎ ብቻ እህልም ያላችውን ጭንው ንበር እኛ ቤት የሚመጡት እና ብቻ ምን አለፍሽ በቅጡ እንኮን ስላም ሳንል ዳቦቆሎ ያለበትን እንቀበል ንበር ያው ቤተስቦች ስላምታ ሲለዋወጡ ያው እኛ አልኩሽወደጋዳ ገብተን ምን ልበልሽ ብዙንገር አስታወሺኝ እንደው ዘመዴ ሳትሆኚ አትቀሪም ምግብ አስራርሽ በተለይ የኛንባህል ወጥ ብዙ ሳይሽ ይገርመኛል ግን ብዙ ኢትዬ አንድንን ሜሉዬ እድሜ ከጤና ብለዋል እማማዝናሽ እሱን ንው የምመኝልሽ በተርፍ አገራችንን ስላም ያርግልን👏🏽🌹

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +2

      አሜን ቹቹዬ 80% እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ አስተዳደጉ አንድ አይነት ነው ለዛ ነው

  • @edomedom9027
    @edomedom9027 2 роки тому

    ሜላትዬ በጣም የማከብርሽ የምወድሽ ባለሞያ ነሽ ኤዶም እባላለው

  • @yemiside
    @yemiside 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን👏👏👏

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 роки тому

    እጀሸ ይባረክ🌹❤👏

  • @zeynuyai6014
    @zeynuyai6014 3 роки тому

    ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ

  • @bettymitikuadmasu2401
    @bettymitikuadmasu2401 3 роки тому

    Messiye yene bale moya berechi. Menalebat bezih befit akerebesh yehonal gin selalagegnehut new. Lelijoch kilo sikenesu mn ayenet megeb besera temekeriyalesh. Yelijochn sewenet lemegenebat endet lazegaje megeb.

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 роки тому +1

    Wawoo looks good and tempting Melu 😋 variety styles

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 3 роки тому

    ኑሪልን ቃል የለኝም

  • @meriemweber7401
    @meriemweber7401 2 роки тому

    Allah abzetou tena yestesh

  • @asratayele4376
    @asratayele4376 2 роки тому

    Thank you sis

  • @sofyakheder9203
    @sofyakheder9203 3 роки тому

    ትዝታ ነው የሁላችንም ትዝታ ነው እኔ በተለይ የኛ ቤተሰብ ትዝታ ነው

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +1

    ዋዉ ሄሉዬ እኔማ ቡና እወዳለሁ አሁን ደግሞ ብርድ እየመጣ ነው ጥሩ የዳቦቆሎ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🙏🏾

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 3 роки тому +1

    ልዮ ነሽ እማ 💚💛❤

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 3 роки тому +1

    Mellye tebareki

  • @umuabdurafi4648
    @umuabdurafi4648 3 роки тому

    ትክክል ነሽ ምናረገውን ነገር ለምን እንደምናረገው ማወቅ አለብን የብዙ ዩቱበሮች ችግር ይሄ ነው

  • @aynalemde6945
    @aynalemde6945 3 роки тому

    የቅቤ ቆሎ ልክነሽ እኔም አስታውሳለሁ

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 роки тому

    የኔ ባለሟያ

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 3 роки тому

    True I remember!!

  • @samrawitketema1109
    @samrawitketema1109 3 роки тому

    Wow

  • @asmaittesai2192
    @asmaittesai2192 3 роки тому

    Thanks yene konjo bless you ❤

  • @mammeeshaw1292
    @mammeeshaw1292 3 роки тому

    Barch mar ❤💕eshi👌

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 Рік тому

    Can we use oat flour?

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    በምጣድ ነው የማቀው🥰🥰🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ልክ ነሽ ኢትዮጵያ ቡምጣድ ነው የሚሰራው

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 роки тому +2

    ታድለሽ ሜሉ አንቺ በጣም ሰላም ነሽ እኛ በጭንቀት ታመናል አገር ቤት ያለነው የጥይት ድምፅ ናላችንን እያዞረው ነው
    አይ! አንቺ አለም አለ አባዬ ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +9

      መሳዬ አንደኛውኑ በቅርብ ያለ ሳይሻል አይቀርም እንደውም እኔ በቀን 3ግዜ ነው ሀገር የምደውለው ነገር ግን በጭንቅም ግዜ ቢሆን ደህና ነኝ እግዛብሄር ይመስገን ማለት ነው ያለብን

    • @oumzki736
      @oumzki736 3 роки тому +1

      😭😭😭😭ያልፍ ይሆን እኔ እናትና አባቴን ከሰማሁ 4 ወሬ አሁንስ ቀድሜ ላብድ ነው ልጀ ባሌ ቤተሰቦቸ 💔💔💔💔በስደት ላይ ሌላ መከራ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +5

      @@oumzki736 በእግዛብሄር ምንም የማያልፍ የማይቻል የለም ያለምንም ጥርጥር እሱን አጥብቀን ይዘን እንፀልይ መፍትሄው እሱ ብቻ ነው እኛ በጭንቀት ከታመምን ለተቸገሩት ቤተሰቦቻችን እንኳን ልንደርስላቸውም አንችልም ይህ ከኛ አቅም በላይ ነው ምን ማረግ እንችላለን ለእግዛብሄር ከመስጠት ውጪ አይዞን እህቴ ብርትት በይልኝ

    • @oumzki736
      @oumzki736 3 роки тому +3

      @@Mellyspicetv አዎ ልክ ነሽ ዱአ ማድረግ ነው የኛ አቅም ሁሉም ነገር አላህ ያስተካክልልን ያልፍ ይሆናል

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 роки тому

      😭😭😭አብሽር ዉደ ሁሉም ያልፍል እኛም በስደት ላይ አይምሯችን ሊዛባነዉ ወላሂ ቤተሰቦቸ ይሰደድ ምን ይበሉ ይኑሩ አይኑሩ የማቀወሐ ነገር የለኘም እና በጭቀት ልምትነዉ ዚያላይ የሳኡዲ ሾርጣ መዉጫ መግቢያ አሳጥቶናል ወላሂ በአሁን ሰአት በጣም በጭቀት ላይነኝ ልጀን ይጀ እየሠራሁ ሳላስብ ድጋሜ አረገዝኩኝ አሁን 7ወር ሆነኝ ስራ ቦታነኝ ግን የግደታነዉ የምሰራዉ ቤታችን ስለተመታ መሄጃ ስላጣሁ እናሂወት ከባድነዉ

  • @tseget2088
    @tseget2088 7 місяців тому

    ሰላም ሜላት ሙያሽን ከሚያደንቁት አንዷ ነኝ:: መጥበሻውን ከየት ነው የገዛሽው?

  • @frita5zenbaba
    @frita5zenbaba 2 роки тому

    Betam enamesgnalen.

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому

    ለየትያለ ዘዴ ነውያሳየሽን:: እናመሰግናለን

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 2 роки тому

    ሜሊዬ እኛ ቤትም ይመጣ ነበር አንቺ ግን አንድ ቤት ነው እንዴ ያደግነው ሁሉ ነገርሽ የኛን ቤት ያስታውሰኛል😂❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ማርትዬ 80 ፐርሰንት የኢትዮ ህዝብ እኮ አንድ አይነት ነው አስተዳደጋችን

  • @almtsahayalmts8890
    @almtsahayalmts8890 3 роки тому

    Yena konjo eseki anedkane besekut (horenaka ) benatese asayene

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +1

      አለምዬ ሰርቻለው በሁለት አይነት መልኩ እይው ትወጂዋለሽ

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 3 роки тому

    Enamesaginalen 👃

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 роки тому

    👌👌👌👌👌👌🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በጣም ቆንጆ ✅️

  • @ghideytekie1176
    @ghideytekie1176 2 роки тому

    Adenkshalehu Tru new yemtseriw gn lkun metenun bt-tsfiw tru neber

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ውይ ይቅርታ ኬክ እና ኩኪስ ስሰራ እኮ ልክ አስቀምጣለው ይሄ ግን እንደ ዳቦ ማቡካት ነው ዱቄት እና ውሀ ብቻ ብዬ ነው ልክ ያላስቀመጥኩት ለሌላ ግዜ አስተካክላለው የኔ ውድ

  • @nathanfekade9089
    @nathanfekade9089 3 роки тому

    Kumburse yebale neber be shukaw yeserashew be 5 santim 5 egeza neber temhret bet bere laye erefet seneweta waw

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      ምን እማንለው ነበር ናታንዬ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому

    😘😘😘👍👍👍👍👍👍🧐

  • @selamlehulachn8584
    @selamlehulachn8584 2 роки тому

    ሰለም እንዴትነሽ ከዝህ ባፍት ጥያቄ ጣይቄሽ በfb አውርኝ ብላሽኝ ነባራ እኔ fb ዬለኝም እባክሽ አንቺን የመጋኝባት ሌላ መንገድ ይኖራል ማለት ስለ ቤት መራጃ ለማውሳድ ነበር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ሰላምዬ ኢንስታግራም ላይም አለሀ me.lly224 ብለሽ አለሁ

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 3 роки тому

    ሠላም

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 3 роки тому

    👍👍😍😍

  • @azuzsmle743
    @azuzsmle743 3 роки тому

    👍🌹

  • @enu16
    @enu16 3 роки тому

    Gen iko dabo kolo sikola nnew emyakew🤔sitebes alakem🤷‍♀️ ba injera mitade nbr mikola egna bet

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +1

      አዎ ልክ ነሽ በምጣጥ ነው ቪዲዮ ላይም ተናግሪያለው ለምን እንደጠበስኩት እና በምጣድ እንደሚታመስም

  • @fresalamyeshanewwubshet7112
    @fresalamyeshanewwubshet7112 3 роки тому

    Lik nesh, lij eyalew ye gorebetachin zemed yametalinin neber machidew... Dabo kolo yegeteru betam 💖 mirchaye new..... Sile ketemaw demo.. Ke and samint befit enate gar sidewl bemigerm huneta Dabo kolo tesebsibew siyazegaju ayche.. leman new sil.. le lijish mogzit le timihirt University litigeba New bilewgn erif. des bilegnim kenaw😀 ene simeta sihedm altezegajelgnima🙄 lemangnawm.... Beteleye mengedm bitamechiw yaw Dabo kolo bileshal bileshal wedjewalew ewedalew😂

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 3 роки тому

    ቢላሽ ተመቸኘኝ

  • @aeth2591
    @aeth2591 3 роки тому

    Ho በታም አሪ ነው የት ነው የገዛሽው ፍራየሩን የተለየ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      ኮቾቮሎ ከሚባል የእቃ መሸጫ ሱቅ

    • @aeth2591
      @aeth2591 3 роки тому

      @@Mellyspicetv thanks for ur response but is that in USA

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      @@aeth2591 አይደለም ግሪክ ነው እኔ የምኖረው

    • @aeth2591
      @aeth2591 3 роки тому

      @@Mellyspicetv okay thanks

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 3 роки тому

    Mahtebsh endet webetesh endehone Godbless you.

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 3 роки тому

    እውነት ነው የገጠር ድብ ቆሎ እንዴት እንደምንናፍቅ

  • @beatsxp9275
    @beatsxp9275 2 роки тому

    English subtitles please 🙏

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr3601 3 роки тому

    Meluye yene balemoya mhteb slaregsh des blonal

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      እሺ ውዴ አመሰግናለው

  • @tesdresvm416
    @tesdresvm416 2 роки тому

    ሰንት ልጆች አሉሽ መሊ

  • @soliyanatube1165
    @soliyanatube1165 3 роки тому

    Smotlsh yeduba kanta yeserash betn link

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      አረ ምን ብወጣሽ ትሞችብኝ ቋንጣ የሰራው መስሎኝ ነበር ነገር ግን የቋንጣ ፍርፍር ነው የሰራሁት ይህው ሊንኩ
      ua-cam.com/video/9qSGz3K4txo/v-deo.html በቅርብ ግን እንዴት እንደሚደረቅ አሳያለው

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓

  • @helunazreth80
    @helunazreth80 3 роки тому

    👏👏👏🥰❤

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 3 роки тому

    ቆንጆነው ግን ስታቦኪ አልተመቸሽም ከፍ ያለ ጠረጴጰዛ ግዢ ምናባቱንስ ለማይሞላ አለምመ ስታጎነብሺሳይስ ወገቤንነ አመመኝ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 роки тому +1

    ሜሉዬ የጠፋ ሰው እንዴት ነሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      መአዚዬ በሳምንት 3ግዜ አለው እኮ

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 3 роки тому

      @@Mellyspicetv እኔነኝ ማለት ነው ሜሉዬ የጠፋሁት ዳቦ ቆሎውን ለመስራት ቸኩያለሁ

  • @siyacanada2998
    @siyacanada2998 3 роки тому

    Wooow Ayaten astaweshing tilaliq daboqolo be kibena berbere yetashe tametalin neber ine mawikew besikuwar imiserawin silehone ayate indezih aydelem dabokolo miseraw inilat neber 😂😂😂

  • @le1785
    @le1785 3 роки тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 3 роки тому

    ትዝታው የላቸውም እነሱ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      እነማን መቅዲዬ

    • @mekdibest215
      @mekdibest215 3 роки тому

      @@Mellyspicetv አገር ቤት ዳቦቆሎ ውን እኔ ስሄድ ነው እንስራ ስል ይስቁብኛል መግዛት ነው እንጂ ገና ሊጥ ስር ይላሉ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      @@mekdibest215 ውይ አዎ ብዙ ነገር

  • @abcdefg9597
    @abcdefg9597 2 роки тому

    By see if

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 роки тому

    👍👍👍👍👌👌👌😋😋😋