Mengistu was the best friend of the Eritrean revolution. He executed most of his decisions out of fear without realizing that his actions actually made Eritreans join the revolution. Thanks, Mengistu...
It is very very impressive me to hear that worst Darge Generals tragedy! Because I need to understand that worst History. I was 9 years old boy at that time in 1969 . Moreover, it was hidden history from Ethiopia people till 1983 E C . After that Wayne declassified that hidden tragedy. Even the death of Emperor Haile Silasse was Classified by Wayne. Ethiopian lost so many educated and skillful Generals during the Dargi. As Consequences, Erterian saparated and wayne came to power in 1983 Ethiopia lost her port and so many problems came to ethiopia. All those horrific events in ethiopia today's is , came from that terrible politic problems during the Dargi. And ended very badly in 1983. With wayne and Shabia victory on Darge .
Mengistu was the best friend of the Eritrean revolution. He executed most of his decisions out of fear without realizing that his actions actually made Eritreans join the revolution. Thanks, Mengistu...
ጊዜ ሲያልፍ ብዙ ሰዉም ያልፋል የቆየ ሰው ግን አንደልቡ መዋሸት ይቺላል
የራስንም ታሪክ ማስተካከል ይቻላል
Derg was definitely defeated. How?
መናድልና ገያድ እንታ ሓጥር
ኣጋልቦም! ኣጋልቦም! ሽረቦም ትሓት ምድር።
ንሕና ሻዓብ ኤርትሪያ ካን ዓልና መዓ ሰውረትና ወ መናድልና ሸረብናሆም ኩሎም ትሓት ምድር።
ዓወተ እግል ርሒብ ገቢል!! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጀኔራል ኣማንንዒካን ካልኦት መሳርሕትካን ዝነበሩ ኣብእዋን ምሕደራዝነበሩ ንጉስ ንጉስ ኅይለሥላሴ ዝነበርኩም በቲጨካን ባርያመንግሥቲ ሃይለማርያም ሕይውትኩም ዘጥፍኤ ታሪኸኩም ንዘለኣለማዊ ሕያውኾይኑ ኣምላኽኣብመንግሥተ ሰማያት የውርስኩም።
Hageru Eritrea kido wednmochun gedlo ye wesha mot mote behgerum hone benante alkberm
Aman Mikael Andom ✅
ኣማን በኤርትራ የጀመረውን እርምጃ በደርግ በኩል እምነት ቢያገኝ ኖሮ፣ ኣሁን ኤርትራ ከኢትዮጵያ ኣትገነጠልም ነበር። የተገንጣይ መሪዎች ሰው ኣናገኝም ብለው በጣም ደንግጠው ነበር። ችግሩ በሰላም የሚፈታ ከሆነ፣ ለምን እንዋጋለን ነበር ሕዝቡ ያለው እንጂ፣ እዚህ እንደተገለጸው የተገንጣይ ቡድኖቹን ኣልተደባለቀም ነበር። መንግስቱ ግን ከመጀመሪያ ጀምሮም ከኋላ ተደብቆ፣ የሚመቸው ጊዜ በደረሰ ጊዜ ስልጣኑን ራሱ ሊይዘው ነበር ከመጀመርያ ጀምሮ ተንኮሉን ያቀደው። በዚህ ምክንያትም ጊዜው የደረሰ ስለመሰለው፣ ምክንያት ኣግኝቶ ኣጋጣሚውን በመጠቀም ነበር ኣማንን የገደለው። እንዳሰበው ለጊዜው ሊሆንለት ስላልቻለ ነበር ተፈሪ ባንቲን የሾመው። ከነ ሻለቃ ሲሳይ በኩል ተቃውሞ ገጠመው። ሲሳይንም ሌሎቹንም ቢሆን ጊዜውን ጠብቆ ኣጠፋቸው።
ሳትተኛ ማለም መብትህ ነው
አታስቀኝ ቆፎ ራስ ኤርትራ የርትራዊያን ናት ከጥንት ጀምሮ አገር ናት
ከየዋኸነት ወይም ታሪክን ካለማወቅ የተሰጠ ያልበሰለ አስተያየት ነው ምክንያቱም አማን ወደ ኤርትራ በመሄድ ችግሩን እፈታለሁ ብለው በተቃራኒ ሻእቢያንና ጀብሃን አስታርቀው ጦሩ እንዳይዋጋ አዘው ተመልሰው አዲስ አበባ መጡ ታሪኩ ረዥም ነው ።
@@MHMETHIOPIA ኢትዮጵያ እየፈረሰች ናት
@@mussieweldemicael3325 anathe yefrese🤨
አማን ዓንዶም መብቝል ኤርትራዘለዎ ብጀግንነቱን መ ንንጉስ ፍዓቱን አየዘበለ ፍሉጡንበሌሕን ዝነበረጀነራልዩ ኣብተን ሓ ጸርቲናይሥልጣን ጝዝያቱ ንሕዝቢኤርትራ ኽብ ል ሕይውቱ ዝስውኤ ሰብዩ።
እቲዝገርምነገር ግንድሕሪ ነጻነትኤርትራ ኣማንዓንዶም ብመንግሥስቲ ኤርትራ ብኡዎንታ፡ይኹንኣሉታ ተላዒሉ ኣይፈልጥንዩ!!!
ኣፍልጦ ከውህቦ ዘኽእል ን ኤርትራ ኢሉ ዝገበሮ ፍሉይ ስለዘየለ ይኸውን ምኽንያቱ ናቱ ኣተሓሳስባ ዝነበረ ናይ ኤርትራ ጉዳይ ምስ ህዝባዊ ግንባር ይኹን ሓይልታት ብምድርዳር ክፍታሕ ይኽእል እዩ ይብል ስለ ዝነበረ እዩ ስለዚ እቲ ብጉዳይ ሃገር ዝኾነ ድርድር ክገብር ዘይደሊ ዝነበረ ምንቅስቃስ መንግስቲ ምስ ኮነ ኣፍልጦ ክህብ ኣይክእልን እዩ ምድርዳር ማለት ብሰላም ኤርትራ ናጽነታ ክትረክብ ማለት ኣይኮነን ተተረዲኣትካ ክቡር ሓወይ
ጀ/ኣማን ኤርትራ በ ኢትዮዒያ ቀኝ ኣገዛዝ ወድቃ ለሞት እና ሽግር እንደ ትጋለጽ ያደረገ ኖው ምክንያቱ ስልጣኑ በተገቢ ተጠቅሞ ለ መንግስቱ ሓሌማርያም በመረሸን ደርግ በመበተን ኤርትራ ነጻነትዋ እንድ ታግውኝ ያድርግ ነበር!!!!
ለመሆኑ ኣማርኛውን ይገባሃል? ነጭ ኣፍንጫ
It is very very impressive me to hear that worst Darge Generals tragedy!
Because I need to understand that worst History. I was 9 years old boy at that time in 1969 . Moreover, it was hidden history from Ethiopia people till 1983 E C . After that Wayne declassified that hidden tragedy. Even the death of Emperor Haile Silasse was Classified by Wayne.
Ethiopian lost so many educated and skillful Generals during the Dargi. As Consequences, Erterian saparated and wayne came to power in 1983
Ethiopia lost her port and so many problems came to ethiopia. All those horrific events in ethiopia today's is , came from that terrible politic problems during the Dargi. And ended very badly in 1983. With wayne and Shabia victory on Darge .
አማሪኛ አትችልም ወይስ በእንግሊዝ ቀኝ ተገዝተህ ነበር 😂😂😂?
ተባረክ ነጭ አምላኪ ስለሆነ ነው ወይም ኢትዮጵያዊነቱን ዘንግቶ።@@superfun6082
ትክክል የነጭ አምላኪ ስለሆነ ነው
ይሄ እናንተ CIA የምትሉት ነገር ለመሆኑ ወዳጆች ይኖሩት ይሆን??? ወይስ ኢትዮጵያን ብቻ ለመተናኮል የተፈጠረ ነገር ነው።