KGB በኢትዮጵያ ተጋለጠ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 тра 2024
  • KGB በኢትዮጵያ ተጋለጠ በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethi
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 115

  • @user-pi2fg9ed1e
    @user-pi2fg9ed1e Місяць тому +19

    ነብሳቸዉን በገነት ያኑርልን እሳቸዉ እዉነት ቦታ ናቸዉ ክፉች ግን በቁማቸዉ ስቃያቸዉን እያዩ ነዉ እድሜ ይስጠንና ሁሉንም ለማየት ያብቃን

  • @gadi6563
    @gadi6563 29 днів тому +15

    ለንጉሱ መውደቅ የአሜሪካ እና የእስራኤሎችም እጅ 100% አለበት

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 28 днів тому +18

    በጣም ሰው ይወዳቸው ነበር አጭር ሆነው ግርማ ሞገስ ነበራቸው በታሪክ የምወዳቸው ብልህ መሪ

    • @cathyjohnson4792
      @cathyjohnson4792 20 днів тому

      ምን ዋጋ አለው ቁመት። ሙጃም ረዥም ነው ውስጡ ባዶ ነው።

  • @adugnatesfaye6346
    @adugnatesfaye6346 Місяць тому +36

    መንግሥቱ በመሞቸውም ሰዓት መዋሸት ከተያዝክ ለፍርድ ትቀርባለህ period . ሲጀመር 11 billion ብር ሰረቁ ያልክ ግዜ ነው የበቃሀኝ ለሬሳ የጥይት ያስከፈል ክ አረመኔ ሀጥያት ህ ተወርቶ አያልቅም

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 29 днів тому +9

    ኢትዮጵያ ያን ጊዜ የነበረችበት ሲታይ ህልም ሲመስል....ከዛን ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ በቅዥት ነው የምንኖረው። ውርጋጦች የሚመሩዋት አገር።

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 27 днів тому +5

    ነፍሳቸውን ይማር

  • @Ambassel
    @Ambassel 29 днів тому +6

    ኢትዮጵያ ውስጥ የትርክት መደበላለቅ አለ እውነትን ሕዝቡ ማወቅም መቀበልም አይፈልግም ይሄ ደግሞ እርግማን ነው::ኢትዮጵያ የተከበረች ሃገር ነበረች ዛሬ ግን የማንም ምናምንቴ መጫወቻ ሆናለች ነገር ግን ትንሣኤ ይሆናል::

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 20 днів тому +4

    በዓለም ተከብረው አገርን ያከበሩ የተቀቡ ንጉሥ ነበሩ። መንግሥቱ የጀመርከው ጭፍጨፋ በአንተ ዘመን የተወለድ በደም አድገው ደም የሚጠጡ የዳቢሎስ ፅንሶች የህዝብን ደም እንደወንዝ ውሀ እያፈሰሱ ይገኛሉ። ጃንሆይ ረግመው ሰላለፉ ምንም የሚረባ ሰው አላፈራችም ኢትዮጵያ። ቀለው አገርን ያቀለሉ የፉኝት ልጆች እያፈረሷት ነው።

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 Місяць тому +3

    #አህለን_የሳሎ_ቤቴኞች😍😍❤💐🙏

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Місяць тому +5

    የነጃሺ የቢላል ሀገር ❤ አቢሲኒያ
    ኢትዮዽያ በሙስሊሙ አለም አለሽ
    ትልቅ ታሪክ ፈጣሪ ያቆየልሺ 😊

  • @yakobyuhans6376
    @yakobyuhans6376 Місяць тому +11

    ይሄ ነፍስ በላ አወራ አላወራ
    አንተም የሳቸውን ተቀምሳል መንግስቱ ለፍርድ ይቅረብ

  • @jem.woldeyesus5541
    @jem.woldeyesus5541 Місяць тому +14

    መንግሥቱ ራሱ ቆሞ ያስገደለዉን ንጉሥ ዛሬ KGB ነዉ የገደላቸዉ ማለት የካደዎች ጠባይ ስለሆነ ዛሬ ድረስ በመቶ ሽህዎች ወጣቶችና ምሁራን የደም ሰካር አልቀቀዉ ማለት ነዉ።

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 29 днів тому +4

    ምን አስቆየዉ እስካሁን?

  • @milliontessema7480
    @milliontessema7480 27 днів тому +4

    በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነው። ሩሲያ በአንፃራዊነት ከሩሲያ ጋር በወቅቱ ቀ/ኃይለሥላሴ መልካም ግንኙነት ነበራቸው። ደርግ በወቅቱ ከሩሲያ ጋር ምንም ግንኙነት ያልነበረው ሲሆን ከሩሲያ ጋር ግንኙነት የጠበቀ ግንኙነት ያደረገው ከሶማሊያ ጋር ከፍተኛ ጦርነት በተጀመረበት ወቅት በ1969 ዓም ሲሆን ኃይለሥላሴ የተገደሉት ከዛ ቀደም ብሎ በነሃሴ 21 1967 ዓም ነው። ደርግ በፍፁም ሥልጣን ላይ በወጣ ግዜ ከሩሲያ የመሥራት ምንም አይነት ሃሣብ አልነበረውም።

  • @Wochayo
    @Wochayo Місяць тому +8

    The claim that the general want to kill the King doesn't hold water. How on earth he takes a suicide mission from KGB.

  • @wondiyetadesse1916
    @wondiyetadesse1916 Місяць тому +36

    እንኳን ኃይለሥላሴን ያንን ሁሉ ወጣት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የገደልካቸው አንተው መንግሥቱ ነህ አሁንም ያቺ አንተን የመሰለቸች ልጅህ ልትቆምር ፈልጋ ከሆነ በየትኛው ውለታችሁ እንቀበላችኋለን በቀዩ ሽብር ወይስ በተራራው ወጣቶች እልቂት ስለዚህ መዝሙር 35:1- መጨረሻው ይሁንባችሁ። አበቃሁ

    • @ousmanedris2463
      @ousmanedris2463 Місяць тому +4

      ምንም የአፄዎች ርዝራዥ ቢሆንም ሃይለስላሴ ከሰራ ስራ አይከፋም ።

    • @yosephchenkew4780
      @yosephchenkew4780 28 днів тому

      ውሻ መሬት ቀምቶ ለኛ ገበሬዎች የሠጠን የፊውዳል ልን አገዛዝ የቀበረ ጀግና ነው መንጌ ፈሣም ፈርጣጭ

    • @CocoTiti-vh9rl
      @CocoTiti-vh9rl 27 днів тому

      Tikikil.weyi.agelalet.yetemaresewu.yinur.yeliben.tenagirehiliniyal.

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 25 днів тому

      🎉🎉🙏🙏👍👍👏🏽

    • @melkamumitkue2990
      @melkamumitkue2990 18 днів тому

      ግን እኮ ይቅር በሉ ይላል

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 24 дні тому +4

    መንጌ አህያ ፊት አንባገነን ገዳይ ኢትዮጵያ እዚህ ደረጃ የመድረሷ ምክንያት የአንተም አስተዋፆ አለበት

  • @Mskel632
    @Mskel632 22 дні тому +1

    መንግስቱ ታርካችንን አጥፌ , ወጣቶችን የፈጀ የአገር ጠላት እባካችሁ ለኝህ ስው ግዜ የሚስጠው ሁሉ ምንግሥቱ ለስራው ሃጥያት ተካፋይ ነው

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 27 днів тому +4

    መንግስቱ ሃይለማሪኣም በ ወጣት ዘመኑ ዝንጀሮ ነበር የሚመስለው ስያረች ኣዞ መስለዋል

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 27 днів тому +3

    ንጉሡን የገደሉት እንግሊዞች ናቸው ::ወዴት ወዴት???

  • @ma9546
    @ma9546 Місяць тому +1

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @abiytamrat3498
    @abiytamrat3498 29 днів тому +6

    አንተ "መንጌ" ብለህ የምታሞካሸው ነፍሰ በላ እሱ ትንኝ እንኳን አልገደልኩም ማለቱንስ አልሰማህም ? የፈጃችው ብዙ መቶ ሺዋች ይገመታሉ: ከፈጀውም ትውልድ በላይ ሀገሪቱንም ለዘረኛው ቡድን አስረክቦ ኮብልሏል። መንጌ የምትለውን ቋንቃ በልኩ አድርገዉ።

  • @SuyumaHaji
    @SuyumaHaji Місяць тому +1

    Yeteletete wushet le documentary aybeqam

  • @zertutelahun6225
    @zertutelahun6225 23 дні тому +2

    የስንት ንጹህ ሰዎችን ደም ያፈሰሰ እነደ ጲላጦስ የምላል እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው

  • @tadessekebede6671
    @tadessekebede6671 Місяць тому +9

    ውሸት ነው የሚመስለው ምክነያቱም ራሺያ በአሁኑ ሰዓት ፋኖንና ከክርስትና ሀይማኖት ጋር በተያያዘ ሀይማኖታዊና ታሪካዋ ግንኙነት ስላላቸው ይህን መሰረት አድርጎና ይህን የግንኙነት ታሪክ ለማጠልሸት የሚባል ሴራ መፍጠር ነው የዚህ ከጂቢ ገደለው እስቤ

    • @TitiTiti-oe8xv
      @TitiTiti-oe8xv 28 днів тому

      አይ ሃይማኖት ይሄን ሁሉ መሳሬያ ለሰው ማጥፊያ ይሰሩ ነበር ሐይማኖት ቢኖራቸው ኖሮ አስተውል ሁሉንም

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Місяць тому +10

    💕Jesus Christ is the only way, Truth and Life 💕💕💕💕 💎 💎 💎 Acts chapter 4:12 💎 💎 💕💕💕💕

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 27 днів тому +2

    We Ethiopians paid a high price for betrayal of the late Great leader Emperor Hileselassie and his Highly respected cabinet ministers and his prime minister. God forgive us and save our country.

  • @Misneb
    @Misneb Місяць тому +3

    የሚተረከውን ታሪክ ሳዳምጥ ከደጃዝማች ወልደሰማዕት መፅሀፍ ነው ማለት እችላለሁ። ከዚህም ከዚያም የተቀነጫጨቡት ቪድዮ ክሊፖች በምንም መንገድ ከሚተረከው ጉዳይ ጋር ግንኙነት የሌላቸው ከመሆኑ በላይ ግዜውን በተወሰነ መልኩ ለምናስታውስ ሁሉ አላስፈላጊነቱ ግልፅ አይደለም። ምናለ ከግዜው ጋር ግንኙነት ያላቸውን ምስሎች ተጠቅሞ ታሪኩን ከፃፉት ሰው ፈቃድ በማግኘት ቢነበብስ? እውነት ለመናገር የምስሎቹ መዘበራረቅ ታሪኩን እንዳልከተል አድርጎኛል። ጥሩነቱ የደጃዝማቹ መፅሀፍ አለኝ።

  • @user-um4xt7ul6x
    @user-um4xt7ul6x 5 днів тому

    የመለስ ዜናዊ ነብሱን ፈጣሪ በገነት ያኑራት

  • @mretbe5315
    @mretbe5315 14 днів тому

    Mengestu Ashebarew leferd tekerbalehe‼️‼️‼️

  • @TizazuChoramo
    @TizazuChoramo 23 дні тому

    At that time my Father was the eye wittiness for this history . he was told me this history

  • @lioule1
    @lioule1 Місяць тому +27

    የገደላቸው ደርግ ነው ምን ያስዋሻል

  • @megersakukie3634
    @megersakukie3634 Місяць тому

    Abiy hailesilassen kedele ante atse tewodrosn gelehal malet new.yeteqersrebe wereyachun betamesasilu min Albert?

  • @user-mk2vm9qx8i
    @user-mk2vm9qx8i Місяць тому +1

    No matter what you are saying you were responsible each and every thing was been done when you were on the power. The King the young generation was killed by the order of Mengestu and his staff. You better be hash do not bring on the table nothing and nobody was forgotten. We waiting God for justice. Believe me justice will be revealed. Maybe now a day trebulaion and grievances coming directly from this

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 15 днів тому

    በስመአብ መንግሥቱ ኃለሜርያም ምን ይመስላል?? የሰዉ ልጅ አይመስልም ኘፍስ ገዳይ !!!︎አረመኔ። እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ አዋቄ እንደሆነ ባዉቅም ስለዚህ ጨካኝ ሰዉ ሳስብ ግራ ይገባኛል።

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 Місяць тому +4

    ወይ ሀገራችን እንዲህ ያለይሉኝታ የዚህ አይነት ውሸት የሚነገርባት ትሁን:: ሻለቃ ሻውል ( ፓይለት የነበረው) ከመቃብር ሳይስቅ ይቀራል!

  • @tayem3
    @tayem3 23 дні тому

    Inaccurate story . Gen. Aberra was not the pilot at the time. He is a fixed wing pilot not a helicopter pilot. Also, he was never restricted from traveling.

  • @hdde-kopp1353
    @hdde-kopp1353 29 днів тому +2

    This is absurd! Killing Haileselase with the help of Russia was not needed for Mengestu! Hailesslase was already imprisoned and weak at Mesgesu's hand, why would he need Russia for that?? Russia has very long and positively supported Ethiopia on many occasions, While the West wanted to dismantle Ethiopia could not get the Arm they purchased from Western power to defend themself!. I wonder if this was propaganda to demolision the renewed current Russia and Ethiopia diplomacy closeness?

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 Місяць тому +1

    What is going on? Instead looking for the future?

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 25 днів тому

      👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Місяць тому +2

    Dergi😢😢😢 geday ደርግ አማራን የጨፈጨፈ ጋላ

    • @meheretnardos1894
      @meheretnardos1894 28 днів тому

      Please be respectful and mind your own business I can tell how your parents are not decipline you quiet well.

  • @dejenezeleke7548
    @dejenezeleke7548 16 днів тому

    አህያን የሚያውቃት ጥቅሜን የሚያወቅ ነው ሆኖም አህያን የሚን ቅ ከእርሷ መብለጡን ማረጋገጫ ያለው ብቻ ነው። ከዛሬ አንዳንድ ሰዎች አህያ ጥቅም አላት ለቻይኖች ንገራቸው

  • @user-nq8ev7bz6k
    @user-nq8ev7bz6k 28 днів тому

    Mewashet sra new yalew man neber ? Meqeded yluhal indih new ! Sew yelelew Hager ...... Mskin ....

  • @worku3723
    @worku3723 Місяць тому +4

    የት ነው ምታቁት በወሬ ነው ምታቁት በቦታው የላቹም በዛላይ ብዙ አይነት ነገር ነበር ሚሠማው እውነቱ ግን ዴኒማርኮች እነንግሥትኤልሳቤት ነው የገደሏቸው

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 29 днів тому +1

      ሀሀሀ..ሀሀሀ😂😂 ኢትዮጵያ ድረስ መጥተው ነውን???

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 29 днів тому +2

    No body trust Col Mengistu,

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi8724 Місяць тому +7

    የኦሮሙማው ሴራ ደሞ ወደ እሩስያ እረ ሴራ አልበዛም

  • @faysal5523
    @faysal5523 Місяць тому +1

    Be hayleslase gdya lay ye d,r abiy ej alebet

  • @besm113
    @besm113 Місяць тому +1

    እና ሩስያውያን እሱ ወዶ ያገባቸው የኢትዮጵያ ህዝብ አጨብጭቦ የተቀበላቸው አሁን ምንለማለት ፈልገህ ነው?

  • @bochamen3874
    @bochamen3874 Місяць тому +3

    Hulem Rusia balewuletachinat ❤

  • @amanuelgodiso3183
    @amanuelgodiso3183 Місяць тому +1

    Fano Salon Media n Alfo Ba Sport Zenam Fano Yashenifal Eyale Nw 😂😂 Shame On You Jealous 🤔🤔🤣🤣

  • @DamakisaYonas
    @DamakisaYonas 21 день тому

    This story is overemphasized. Most it is exaggerated. Happenings in the country is always with too much divergence from facts. Secondly, who is General Abera Wolde-Mariam? Was there anyone with that name as Air Force commander?

  • @qalesenaye2330
    @qalesenaye2330 29 днів тому +3

    ይኼን ልብ ወለድ ሰነድ ከዬት አገኘኸው አንተ ዩቲዉበር?

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Місяць тому +4

    አይ መንግስቱ እዚህ ላይ ፎቶው ኢትዮጵያዊ አይመስልም ልክ አነዚያን ጥቁር ዝንጀሮዎችን ይመስላል።

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q 29 днів тому

      ልክ እንደ አንተ፡እና ቤተሰቦችክ ማለት ነው፡ጥቁር ዝንጀሮ እንደምትመስሉት

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 9 днів тому

    ከአፄወቹ ጀምሮ እስተ አሁን ያለዉ ህዝብ ገዳይ አሁን ያለዉ አብይ ባሰ ሁላችሁንም ገሀነብ ግቡ

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 27 днів тому +1

    LEMENE YEWASHALE H.SELASS YEGEDELUTE DERGE ENA YEZANE ZEMENE KEFUWOCHE BECHA RSS WESHETE GENA ETHIOPIA WEDE SOSHALESETE ENKONE HASABE ALENEBERE WERE BECHA BETA YASAZENALE

  • @besm113
    @besm113 Місяць тому +1

    ሃይለስላሴ ማለትኮ በወሎ በራሃብ እያለቀ እሱና አንበሶቹ እየተንደላቀቁ ስጋ ይበሉ ነበር።ሞኝ ሙት ይናፍቃል አሉ።ምንለ ስለአሁን ያለው አረመኔነት ብትናገሩ?

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 17 днів тому

    የፈጣሪ ያለህ ምን መሰለ😮

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Місяць тому

    EWNET ENA NEGATE EYETERA YEMETALENA SELE DENKE TEREKAWE ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @ahmedyassin843
    @ahmedyassin843 Місяць тому

    No more amara dynasty

    • @Ambassel
      @Ambassel 29 днів тому

      ፈስ" አማራ ነው ማንነትህን አስጠብቆ ያቆየህ ከሃጂ

    • @kikimiki9256
      @kikimiki9256 29 днів тому

      What u mean Haji..you bigg O monster

  • @tersite858
    @tersite858 27 днів тому +3

    ኹሉም የራሱ ግዜ ገድሏል እየገደለም ነው
    መቼም ከዐቢይ አይብስ!

  • @user-ow3xc8ch7q
    @user-ow3xc8ch7q Місяць тому +2

    Ke Eritrea 46 fabrica serqeh ewnet ayleqhm

  • @melkamutsegaye-kumsa3024
    @melkamutsegaye-kumsa3024 Місяць тому +1

    Nice fiction!! this story it does have not have any substance, that Dejazmach is a big lair. It was just an accident and that pilot (General) can or could not make that kind of seucidal crash just to kill the king.

  • @getuyirga1932
    @getuyirga1932 Місяць тому +6

    ተራ አሉባልታ

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 25 днів тому +2

    ቆራጣ ባሪያ ነብሰ በላ መንግስቱ እምትባል

  • @mohamadabbas3946
    @mohamadabbas3946 29 днів тому

    viva mengemy hero

  • @user-xv5bm4um3g
    @user-xv5bm4um3g 29 днів тому

    Putin anbesaw, wushet new mrabawyan new yegedelut

  • @ahmedyassin843
    @ahmedyassin843 Місяць тому

    Amara dynasty

  • @BekaluAbsera
    @BekaluAbsera Місяць тому +1

    Fake documentary. Big layer

  • @abebekassa4690
    @abebekassa4690 9 днів тому

    ምነው ዝም ብትል ታላቁን ንጉስ ለምድር ለሰማይ የከበዱትን ሚኒስትሮች ለሀገራቸውና ለቤተሰቦቻቸው ተስፋ ይሆናሉ የተባሉት የገደልክ ወይም ያስገደል አንተአይደለህም ሰውዬ ከቻልክ ዝምብለህ ንሰሀ ግባ በግዜው ኢትዬጵያን ስትመራ የነበርክ አንተነህ ዝም በል አታነካካ

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 25 днів тому +1

    2 ደም መጣጮች

  • @futsumamare9074
    @futsumamare9074 Місяць тому +1

    ምንም ማረጋገጫ የለለው ትራኬ ነው። ተብሎ ብላቹ ይሆናል ብላቹ ማውራት በጣም ያሳፍራል።

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 28 днів тому +1

    አንተ ግም ያን ሁሉ ምሁህ ገለህ ዛሬ የህፃናት መጫወቻ ያረከን አንቺም ልጁ ለዚ ስራሽ ዋጋ ትከፍያለሽ

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 27 днів тому +1

    ቁጭ ኣህያ ይመስላል ይህ ደም መጣጭ

  • @SkyEritrea
    @SkyEritrea Місяць тому +4

    ዉሸታም ደርጊ ስንት ኤርትራዊያን ኢቶፕያዉያን ገደለ ሳሎን ሁሉጊዜ ዉሸት ኢስራኤል ጠፉች ሱዑዲ ኣበቃች ዱባይ ኣለቀ ኣሜሪካ ኣለቀሰ ፈረንሳ ኣመድ ሆነ ዉሸታም ቀጣፊ ኣቁሙ በተለይ ለኣምሓራ በዉሸት ኣታታሉሉ ኡዉነት ብታስተምሩ ምንችግርኣለዉ

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 Місяць тому +3

    ጋላወችን. በድሮ. ዘመን. ለምን. ነው. እደባሪያ. ሚጠቀሙ. ባቸው. ?
    የገባው. ያስረዳኝ. በናታችሁ.
    አንዱ. ጋላ. ነው. የነገረኝ. አጼ. ሀይለስላሴን. በጣም. ይጠላቸዋል. ለምን. ብየ. ስጠይቀው. እኛ. ጋላወችን. ይጨቁኑን. ነበር. አለ.
    እኔ. ደሞ. ለምን. እናንተ. ያገር. ዜጋ. አደላችሁ. ለምን. ይጨኩኗችኃል. ስለው. አይወዱንም. አለኝ. ለምን. ???
    መልሱ ግልጽ. አልሆነልኝም. እስኪ. አስረዱኝ
    ጭቁና. እና. ድብደባ. ይበዛብን. ነበር. አለ. ለዚህም. ነው. አገር. ተሰድጀ. የቀረውት. አለ. አጼ. ሀይለስላሴን. በጣም. ይጠላቸዋል
    ግን. እንዴት. ሊጠሉዋቸው. ቻሉ. የኔ. ጥያቄ. መልስ. አላገኘውም

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi8724 Місяць тому +8

    ራሺያ ፋኖን ስለምትረዳ የግራኝ አህመድ ምትክ የኦሮሙማው መሪ አብይ አህመድ ሴራ መሆኑ ነው !!!

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Місяць тому +10

    የዚሕን ጥንብ ደደብ ገዳይ ሥም ባትጠሩ መልኩን ባታሣዩን ምናለ። ጋኔል ሐይለሠይጣን.አፈርአባቱ ይበላ

    • @Fatimah-id3of
      @Fatimah-id3of Місяць тому +1

      አተ ያመዳምልጅምን አባክ ነዉ እምትለዉ አተ አፈር አበላም

  • @asefaali
    @asefaali 22 дні тому

    ሀይለስላሴ አሟሟቱን ልብ ላለሰዉ የጁን ነዉ ያገኘዉ ። ልጅ እያሱን በግፍ በእስርቤት እያለ በመርዝ የገደለዉ እራሱ ሀይለስላሴ ነዉ ይባላል ስለዚህ ጊዜዉ ቢረዝምም የጁን አግኝቷል በግፍ ተገደለ ። ሌላዉ ቢቀር በኃይለስላሴ ክፋትና ተንኮል ወሎ ዉስ ጥ ያለቀዉ ህዝብ የሚረሳ አይደለም

  • @mohamadabbas3946
    @mohamadabbas3946 29 днів тому +1

    መንጌ ጀግናው እድሜ ይርዘም የጭቁኖች አባት አቆርቋዦችን ያስወገደው

  • @user-um4eb3vc7t
    @user-um4eb3vc7t Місяць тому +5

    መንግስቱ በውሸት በክህደት እድሜውን የፈጀ ሀገራችን የቁልቁለት ሽምጥ ያስጋለበ

    • @gadi6563
      @gadi6563 29 днів тому +1

      መንግስቱ ደደብነተቱ በቻ ሳይሆን ጭራቅ (carnibalism) ነው
      ጉድ ሰራት ሀገራችንን

    • @user-sz5ye6do9g
      @user-sz5ye6do9g 29 днів тому

      የመጨረሻዋ ንግግር የተኮረጀች ነች😅

    • @nasirhayresin-1332
      @nasirhayresin-1332 18 днів тому

      መንግስቱ ውሸት አያውቅም መንግስቱን እንቅፈቶች ባያደናቅፉት ኖሮ ይሄኔ ሀገራችንን እንደ ቻይና ነበር የሚያደርጋት ወይም የሚያሳድጋት

    • @user-um4eb3vc7t
      @user-um4eb3vc7t 17 днів тому

      @@nasirhayresin-1332 ከስልሳ በላይ የሚሆኑ ሽማግሌዎችን ሙሁራን በነገሰ በማግስቱ የበላ ጅብ ነው ይኸው እስካሁን ያ ደም መፋሰስ ቀጠለ morality ገደል ገባ

    • @jemalabdulkadir9141
      @jemalabdulkadir9141 15 днів тому

      You are absolutely wrong as a matter of fact Ethiopia the best leadr ever has was Mengusto H/Mariam .

  • @SBSMAN-mz7bc
    @SBSMAN-mz7bc Місяць тому +1

    የገደላቸው እድሚያቸው ነው አንተ ጥቁር ህዝብ ስማ