✈️ኑ ለፈኪ መጋረጅያ እንግዛላት|| ሰርፕራይዝ እናርጋት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • አስ ወር ወብ። ውድ የ አህሙ እህት ወንድሞች
    የ አላህ ሰላም እዝነትና ረህመት በናንተላይ ይሁን
    ለአላህ ቢዬ ወዳቹሃለው
    ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ እና በማይሰለቸው በ ጥሩ ጥሩ ኮሜንቶቻችሁ ሁልጊዜ እንዳይለየን
    እንደ ህዝብ ነው ምኖዳችሁ
    እንደ ህዝብ ነው ምትናፍቁን

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @Jossey27
    @Jossey27 Місяць тому +980

    እስኪ 40ሽ ገብቶ የፈኪን ስጦታ ለማየት እንደን የጓጓ በ like አሳዩኝ❤

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k Місяць тому +14

      ጆ ምርጥ ስው እኔም ጓጉቻለሁ

    • @VjdHhjd
      @VjdHhjd Місяць тому +1

      @@Jossey27 💔💔💔✅️✅️✅️

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut Місяць тому +4

      1ቁጥርን መርጫለሁ እኔ ጆሲ❤❤❤

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 Місяць тому +2

      @@Jossey27 ጆንዬ ምርጫህ ተመችቶኛል

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Місяць тому +1

      ጆሲ ምርጡ❤

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k Місяць тому +263

    የፈኪ ስጦታ ቁረአን ይመስለኝል ከዝህ በላይ ትልቅ ሰጦታ የለም ይህ የግል አስተያየት ነወ ❤❤❤❤❤❤

    • @linaali8761
      @linaali8761 Місяць тому +9

      አወ ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር የአላህን ቃል ከመስጠት በላይ ምን አለ ሳስበው እራሱ ውስጤ ይደሰታል እሷም አጂር ታገኛለች

    • @user-si3kh9wp6e
      @user-si3kh9wp6e Місяць тому +4

      እኔም ጠርጥሬ አለሁ ኢንሽአላህ ይሆናል

    • @user-cj4vh3vg1z
      @user-cj4vh3vg1z Місяць тому +2

      እዉነት ቁርአን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 Місяць тому +3

      ሳህ የኔም ሀሳብ ነው

    • @ssuu4227
      @ssuu4227 Місяць тому +2

      እኔም ይሆናል ብዬ ያሰብኩት ቁርዓን ነው

  • @BilenGetachew-f7q
    @BilenGetachew-f7q Місяць тому +156

    ለፈኪ ድስታ ሲል አሙ የማይሆነው የለም የምትሉ በላይክ አሳዩን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ko5uk7sk8o
    @user-ko5uk7sk8o Місяць тому +118

    ዉአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የፈኪ ስጦታ ላህሙ ቁርአን ይሁን የሚል ላይክ ያሳየኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Місяць тому +274

    ዋዉ ማሻአላህ ያምራል በሀላል ብትጋቡ ደስ ይለኛል🎉🎉

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo Місяць тому +31

    ጆሲ ጥሩ ልቦና አላህ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Місяць тому

      አሚንያረብ

    • @user-vs2jh2yx7h
      @user-vs2jh2yx7h 26 днів тому

      ለምን ክፉው ነገር ሰወን ታነገርላቹሁ የራሰሸን እምነት ያዢ አንቺን ፈጣሪ ይመልሰሸ ወደ ትክክለኛው

  • @Susufkir
    @Susufkir Місяць тому +197

    ይሄን ቤት ደስ እያለኝ የምከታተለው መግቢያውም መዝጊያውም ደስ በሚል ሁኔታ በአላህ ሰላምታ ነው ድምቅቅቅቅ የሚያደርጉት ❤❤

  • @seadaebrahim3037
    @seadaebrahim3037 Місяць тому +69

    ወላሂ አህሙና ፈኪያ ተጋብታቺሁ የልጆቻቺሁ እናትና አባት ያድርጋቺሁ

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h Місяць тому +135

    የፈኪን ስጦታ ለማየት የጓጓ አህሙንና ፈኪን የሚወድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q Місяць тому +32

    አህሙና ፍኪ አሰላሙ አለይኩም የምትሉት ነገር እንደት ደስ እንደምትሉኝ አላህ ያጣምራችሁ❤

  • @user-yc5rv8wp8k
    @user-yc5rv8wp8k Місяць тому +445

    ይጋብ የምትሉ በላይክ❤

    • @FuhfFjgy
      @FuhfFjgy Місяць тому +3

      ይጋቡ ያምራሉ😊😊

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db Місяць тому +3

      Yamralu yemer

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Місяць тому +1

      ደምሪኝ ውደ ቤተሰብ እንሁን

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut Місяць тому +12

      እስኪ ዝም በሉ 😳🙊

    • @SamiraS-ly9gd
      @SamiraS-ly9gd Місяць тому

      ❤❤❤

  • @LubabaAhmed-jt6zk
    @LubabaAhmed-jt6zk Місяць тому +18

    እዚህቤት ስመጣ ከመግቢያው ጀምሮ እስከመዝጊያው የአላህሰላምሲወርድ ደስታየሚሰማውእደኔ የአላህንሰላምታ የሚያወርድ የአላህ እዝነት በሱላይ ይውረድ አሚንበሉ በተረፈ አህሙናፈኪ እወዳችኋለሁ ጉዞ ወደፊት

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Місяць тому +89

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ጎበዝ ቃል ካክባሪ አህመድ ሙዚቃ ባትጠቀም እላለሁ

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q Місяць тому +26

    ስጦታውን ለማየት ይሄው ባዲስ ቻናል መጣን መጋረጃ ብዙ ጊዜ መጅልስ ጋር ወይም የቤት ምጣፍ ጋር ማች ሲሆን ደስ ይላል
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ አህሙ ከናንተ ብዙ መልካም ስራዎችን እንጠብቃለን

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k Місяць тому +1

      እኔም ብያለሁ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Місяць тому +96

    ማነው እደኔ አህሙ 40K ገብቶ ፈኪ የምስጠውን ስጦታ ለማየት የጓጓ//
    1 ቁጥር በጣም ያምራል ከለሩም ደስ ይላል

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 Місяць тому +23

    እመኑኝ እነዚህ ልጆች ወደትዳር ይገባሉ ኢንሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeidAreb
    @SeidAreb Місяць тому +36

    ቤቱዋ ሰማያዊ መጅልስ ስላላት ኦሞ ከለሩ ይሁን

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ Місяць тому +23

    ሁሌም ኮሜንት አንብቡ ተመልካች ደስ ይለዋል እኛን ሀሳብ ስንሰጣቹ አንባቹ ስትረዱን ደስ ይለናል

  • @fafi8402
    @fafi8402 Місяць тому +41

    የጇሲ ምረጫ አሪፍ ነው ቆሻሻም የችላል የአህም ገን ለሞሽራ ቤት ነው የሚሁነው ነጭ በነጭ ደስ ይላል ገን ቆሻሻ አይችልም

    • @ራህራህ
      @ራህራህ Місяць тому +1

      ስለሚጋቡ በሚለው 😅😅

  • @habeshawittube2738
    @habeshawittube2738 Місяць тому +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ አህሙ በጣም ደስእሚል ቆይታነበር መልካሞችን ያብዛልን ምርጫችሁ ጥሩነው መጋረጃው

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Місяць тому +49

    የአረቢያ መጅልሱን አይነት ወይም የምንጣፉን አይነት አድርጉት

  • @ZaheaJassaw-zv2qq
    @ZaheaJassaw-zv2qq Місяць тому +4

    ማሻአላ ስትገቡም ያላህ ሰላምታ ስትወጡም ያላህ ሰላምታ ደስ ይላል ደስትላላችሁ ድምቅ አድርጉት ምንግዜም ኑልን

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Місяць тому +27

    አህሙ የእውነት ትለያለህ ቅን ልብ ያለክ ልጅ ነህ

  • @user-fl8vb8go3f
    @user-fl8vb8go3f Місяць тому +7

    ወድጃቹህ ልሞት ነው የኔ ውቦች አህመየ ወንድሜ ፈኪየን አደራ በፈጠረህ በደብ ተከባከባት አተም ምርጥ ልጅ ነህ የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነም ብትጋቡም ደሰ ይለኛል ውዶቸ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsmaMhmdnur
    @AsmaMhmdnur Місяць тому +88

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እሄን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ያለሰባቹ እራ ይስጣቹ ይጠኝ በተለይ የመዳም ቅመሞች በሰላም በጤና የማያልቅ እርዝቅ ሰቶን ወደሀገራችን ይመልሰን እዲሁም አህሙ እና ጆኦ እና ፋኪ የሚወድ 👍👍👍🎉🎉🎉🎉❤

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Місяць тому

      @@AsmaMhmdnur አሜን አሜን አሜን ደምሪኚ በመልካምነት

    • @user-nq8um6oo4w
      @user-nq8um6oo4w Місяць тому

      አሚን

    • @Fatumamasha-js1vq
      @Fatumamasha-js1vq Місяць тому +1

      አሚንን እስኪ ደምሩኚ ዉድቸ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Місяць тому

      @@Fatumamasha-js1vq ደምሪኚ አመልሳለሁ የመዳም ቅመም ነኚ አልዋሺም

    • @Fatumamasha-js1vq
      @Fatumamasha-js1vq Місяць тому +1

      @@user-dg1uh6kf1k ደምሬሻለሁ እድመልሺ ነገ እህነየ

  • @user-gf4bl2nj5i
    @user-gf4bl2nj5i Місяць тому +12

    አህለን አህሙ ወድሜ ቃል አክባሪ
    ነህ ፈኪዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሺ
    በመቀጠል ድንሺን አደራ እህቴ❤❤ እወዳችሇለሁ አላህ አንድ ያርጋችሁ

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k Місяць тому +18

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ለተመልካች ክብር ያላችሁ ምርጥ ወንድምና እህት በጣም ነው እምወዳችሁ አህሙዬ የኔ ቃሉን አክባሪ ትልቅ ሰው ብየሀለሁ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому +5

    ፈኪ የኔ ቆጆ እካን ደስ አለሽ ፈክየ አድ የምነግርሽ ነገረ ቢኖር የሳለፈሻቸው ነገረ ለበጎ ይሆናሉ ብለሽ አስቢ እና እና ከሀሙ ጋ ነው እህል ውሃሽ ስለዚህ ህይወት ይቀጥላል ተጋቡ ጥሩ ጥድ ትሆናላቸ ብየ አስባለሁ

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q Місяць тому +67

    አህሙ ትለያለህ ቃልህን አከበርክ👌👌ፈኪ ያንችንም አንረስም ትንሽ ነው የቀረሽ አንፋታሽ😅😅😅😅😅😅

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م Місяць тому +4

    ዋአለይኩም ሠላም ጆስየ ምርጥ ሰዉ አይለያችሁ አህሙ ፈኪዬ ማሻአላህ ደስስትሉ ወላሂ❤❤❤❤ እኳንአስደስታችኋት የኔብርቱ ጠካራ ሴት

  • @Marem-dc5mo
    @Marem-dc5mo Місяць тому +42

    አደኛ ነኝ አላህ ተድገተኛ አደጋ ይጠብቀን

    • @Mariam-iw7vj
      @Mariam-iw7vj Місяць тому +1

      አሚንያረብላለሚንወላሂወቶከመቅረትይጠብቀን

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Місяць тому +1

      @@Marem-dc5mo አሜን አሜን አሜን

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l Місяць тому

      እሚን❤❤❤

    • @user-wr9gi4gu8h
      @user-wr9gi4gu8h Місяць тому +2

      አመሚንንንንን ያረብ

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Місяць тому

      አሚን ያረብ😢🤲

  • @hiath
    @hiath Місяць тому +1

    አሙ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት እህትየ ፈክያን ስላስደሰትሀት እግዚከብሔር በቤትህ ደስታ ይሙላበት 🙏❤

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to Місяць тому +32

    አሰላሙ አለለይኩም እንኮን ደና መጣችሁ እንሂን ውቦች የሚውድ ላይክ ግጭኝ👍ቁጥር 1 መጋረጃ👍

  • @user-tl5dj2pj5o
    @user-tl5dj2pj5o Місяць тому +20

    ፈኪ የአህሙ ናት ማሸአላህ በሀላል እንድምትጋቡ በተሰፋ እንጠብቃለን አህሙ ጆሲ ቴለያላቹ እሰኪ 50ሺ አሰገቡት ይሄን መልካም ልጅ ነው🎉🎉

    • @user-yd9vg9qt8j
      @user-yd9vg9qt8j Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Місяць тому +11

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op Місяць тому +7

    ጆሲ የመረጠው ያምራል❤❤❤በርቱ ውዶች

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Місяць тому +115

    ፈኪና አህሙ የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩን🥰🥰

    • @Faydah123
      @Faydah123 Місяць тому +1

      አንቺ በመጀመሪያ ያደርግሽዉን የሰው ፎቶና የሰው ስም ቀይር 😏😏

    • @AyantuButa
      @AyantuButa Місяць тому

      Da

    • @SofiyeMekonn
      @SofiyeMekonn Місяць тому +1

      አሳፍሪ ነው አያፍሩም🙄​@@Faydah123

    • @HawaSharafa
      @HawaSharafa Місяць тому +1

      የኔ ማሮቼ ዉድድድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Faydah123
      @Faydah123 Місяць тому +2

      @@SofiyeMekonn እኮ በሰው ፎቶና በሰው ስም ይነግዳሉ 🤔🤔

  • @HayatSherif-z3f
    @HayatSherif-z3f Місяць тому +5

    ማሻአላህ ቃልአክባሪነህ ቀጥሉበት ደስትላላችሁ

  • @Aviva-sj6so
    @Aviva-sj6so Місяць тому +15

    የመረጠው መጋረጃ በጣም አሪፍ ነው 1

  • @seadaebrahim3037
    @seadaebrahim3037 Місяць тому +6

    ❤ማሻ አላህ በጣም ያምራል ወርቃማዉ በርቱ አላህ ያጣምራቺሁ ❤

  • @ሪቾ-ሐ4ዀ
    @ሪቾ-ሐ4ዀ Місяць тому +24

    ጆይ የመረጠዉ የመጀመሪያዉ ያምራል❤❤❤

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx Місяць тому +3

    mashalah 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰 me namni Ahmu Fi Faki walif jalatan Like 👍 👌 godha

  • @user-jm1nl3iy2w
    @user-jm1nl3iy2w Місяць тому +14

    ዋለይኩምሰላም ዛሬ ተሳክቶልኛል አደኛነኚ ተከታታይ ድረማ ሆናችሁብኚ❤ደስሲል አላህይጠብቃችሁ አላህአድያርጋችሁ❤😢ኢትዬ እሚያስጠላዉ የገዛነዉን እቃ መቀየር አይቻለም ፈኪየ እህቴ ድርቅናሽን ቀንሽ አህሙዬ ትግስትህ ትትናህ ይሀያል😍😍

  • @user-rx1ov1yv8t
    @user-rx1ov1yv8t Місяць тому +6

    ወላሂ እራስሽን ጠብቂ ሲል ደስ አለኝ❤❤❤

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Місяць тому +17

    አህሙዬም ጆሲዬም በጣም ቅመሞች ናችሁ ፈኪ አጉን ግትር የሚሆነውን ባህሪሽን አስተካክይ ልጅነት ቢሆንም ትንሽ ለማስተዋል ሞክሪ❤❤❤

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k Місяць тому +2

      የኔም ሀሳብ ነው ሀት ቀልዱን ምር እምታደርገውን ነገር ብታስተካክል

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Місяць тому

      ​@@LubabaNuru-r3kበጣም ሰፍ ብሎ እሱ ቅው ስታረገው እንዴት እደምታናደኝ😢

    • @JameelaJameela-g1m
      @JameelaJameela-g1m Місяць тому

      ​@@user-sk1vp2wd6r ያለፈውን ህይወትዋ ትዝ ስለሚላት ነው.

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana Місяць тому +5

    ዋው በጣም ያምራል ወላሂ ተጋብታቺሁ በሀላል የምትኖሩ ያርጋቺሁ

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Місяць тому +25

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህሙዬ የፈኪ ጋሻ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م Місяць тому +2

    ጆሲ የመረጠዉ።ያምራል ወላሂ ያህሙም ነጩ አሪፍነዉ ያምራል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +20

    አብራቹ ብቶኑ ዋው ማሻአላ ታምራለቹ አላህ አላል የርግላቹ ያርብ 😢😊🎉❤

  • @MbCx-lj7zm
    @MbCx-lj7zm Місяць тому +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የጆሲው ይመቻል

  • @አሻወርቄ
    @አሻወርቄ Місяць тому +8

    መሻላህ ደስይላል የጆሲምአሪፍነው ሞርነጩ

  • @user-rb7qz6ci5f
    @user-rb7qz6ci5f Місяць тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ማሻአላህ ቃል ጠባቂነህ የጆሲ መጋረጃ ያምራል 1🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-ol5vk9qv8g
    @user-ol5vk9qv8g Місяць тому +4

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ቃልህን አክብረክ በመግዛትክ እሷንም አንፍታትም ያተን ስጦታ እጠብቃለን ትንሺነው የቀረን በላይክ ሁላቹሁም🎉🎉❤❤ በተረፈ ተጋቡ ፍቅር በሀላል ፍቅር አለባቹክ ታስታውቃላቹክ ተተሳሳኩ ይቅታ

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 Місяць тому +3

    በጣም የምታምሩ ናችሁ ማሻአላህ ግን ተጋቡ በሀላል ቢሆን በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @RgayhRgayh
    @RgayhRgayh Місяць тому +9

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @user-zs8wx6id9c
    @user-zs8wx6id9c Місяць тому +2

    ዋአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ደስ ትላላችሁ አህሙየ ሸበላው❤❤❤❤❤❤❤

  • @SmeraሰሚራTube
    @SmeraሰሚራTube Місяць тому +72

    ፈየኪ እና የአሙ አድነቂዎች 30kአስገብኝ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Місяць тому +2

      በራሥሽ / በራስህ ማንነት ነይ/ ና እናበረታታለን

    • @Zainab-tu1tk
      @Zainab-tu1tk Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m Місяць тому

      ​@@Hajira.33በትክክክል

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Місяць тому

      ​@@Hajira.33እሺ መጣሁ🎉 ደምሪኚ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Місяць тому +2

      እሱ አይደለም እህቶች

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Місяць тому +3

    በትክክል ክሬም ከለር ከሆነ ጆሲ የመረጠው አሪፍ ነው ከቤቱ ግርግዳ ጋ ይሄዳል የካሜራው ከለር ካልሆነ ክሬም ከለር ቆንጆ ነው

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Місяць тому +11

    ጆስየ የኔመልካም ❤አህሙናፍቲን አጣምራቸው ኒካያርጉ ❤❤

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew Місяць тому

      Beka sew ehitna wendm huno abro mesrat ayichilm 😢

  • @sweedalii
    @sweedalii Місяць тому +3

    አረ ወላሂ ለቃልክ አከባበር በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @fafi8402
    @fafi8402 Місяць тому +26

    ጆሲ ምረጥ ልጅ ነህ ጉድኝነታችሁ ደስ የላል

  • @user-pw7js3or7c
    @user-pw7js3or7c Місяць тому +1

    ያምራል አህሜ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ግን ከናንተ አንድ እንጠብቃለን

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv Місяць тому +11

    አህሙ እውነት ትለየላ የምር ለቀል ክቡር አለ ይጨምርል ❤❤

  • @RihenaRih
    @RihenaRih Місяць тому +3

    ማሻ አላህ አህሙ ቃልክን አክባሪ ነክ❤❤ፈኪ&አህሙ ያረብ በሀላል አድ ያድርጋችሁ🙏🙏❤️❤️

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy Місяць тому +10

    ቤት ያጠቁራል ያልከዉ ቆንጆ ነዉ ሰባት ቁጥር

  • @tube2883
    @tube2883 Місяць тому +1

    ፈኪ ለአህሙ መስጠት ያለብሽ ስጦታ ልገርሽ የአላህን ቃል ቁርአንን ስጭው፣

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz Місяць тому +9

    መሸአላህ ደስ ይላል በርቱልን

  • @user-ss6gv5xi4h
    @user-ss6gv5xi4h Місяць тому +2

    ወላሂ አህሙየ እንደት ደስ እንደምትልኮ አሰላሙ አለይኩም ብለህ ስትጀምር❤

  • @alaaemad431
    @alaaemad431 Місяць тому +13

    አንደኛ ነኝ ላይክ ይገባኛል

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Місяць тому

    ስለረዳችኋት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሴትን የሚአከብር ወንድ በጣም ነው እነደናተ አይነት ቅን ሰዉ እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @fhdghf6713
    @fhdghf6713 Місяць тому +10

    ውድ የመዳም ቅመሞችየ የኔቅን አሣቢወች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +2

    ዋሊኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ማሽአላህ አላህ ይጨምልህ ችሁ በሀላል አላህ ያርግላችሁ ውድም እህቴ

  • @SadieaSad
    @SadieaSad Місяць тому +25

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አህሙ በርታ የአህሙን ስጦታ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ በዚህ ቪዶው 40Kአስገቡት

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Місяць тому +2

    ለፈኪያ የምታደርጉት ትብብር ሳላደንቅ አላልፍም !!ምርጦች ናቹ ጆና አህሙ!!

  • @fafi8402
    @fafi8402 Місяць тому +12

    ዋአልይኩምሰላም አህልን አህሙ

  • @user-fi9qk7vd7l
    @user-fi9qk7vd7l Місяць тому

    ማሻአሏህ የኔውድ ወንደም ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ አሏህ ይጨምርልህህ አሏህ አሳብክበት አሏህ ያድርስህ❤❤❤❤

  • @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se
    @AlhamdulillaahSumaaAlham-ze9se Місяць тому +7

    Rabbiin hiree keessaani tokkoo godhii woliif isni haa dhisuu Amhu Fi fakiyee llee bayyee namaa gariidhaa ❤❤❤❤

  • @anshahhassan5720
    @anshahhassan5720 Місяць тому +2

    1 ቁጥር ቆጆነው ሁለት ቁጥርም አሪፍ ነው ግን ቆሻሻ አይችልም 🎉🎉

  • @Halimetyimam
    @Halimetyimam Місяць тому +12

    አንደኛ

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen Місяць тому +1

    የጆሲ ምረጫ አሪፍ ነው 1❤8

  • @user-ot2mc3lk3o
    @user-ot2mc3lk3o Місяць тому +6

    አህሙ ወላሂ አተ ምርጥ ሰዉ ነህ

  • @Alsa-lo1hk
    @Alsa-lo1hk Місяць тому +1

    ዋው ማሻ አላህ አላህ ያጣምረቹ በሀላል የድርገቹ እና ደሞ የኔ ምርጫ 2 ቁጥር ነው ናጩ መጋረጃ ነው የኔ መልካም ወንድሞች ለአላህ ብዬ እወዳቹሀለሁ😊😊😊😊😊

  • @eilhamAbdela
    @eilhamAbdela Місяць тому +4

    ነጣ ያለውን ወይም ቡኒ መልኩ ያምራል የጆሲ ምርጫ👌

  • @zavivamohammad9738
    @zavivamohammad9738 Місяць тому +3

    አላህ ይገዝህ ከፍ ያርግህ አህሙየ👍👍👍👍👍

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im Місяць тому +6

    Masha allah Ahemu&joy mertoche be arebya mejelisu or be metafu adergulat

  • @Marhaba-w7j
    @Marhaba-w7j Місяць тому +2

    40ሺ ገብቶ ሥጦታ ማዬት አማረኝ❤❤

  • @azeb4321
    @azeb4321 Місяць тому +11

    እዚህ ቤት ማየት የሚያስደስተኝ ሙዚቃ ስለለለው ነበር ግን ሙዚቃ ጥሩ አይደለም

    • @user-cn3dh9qw3v
      @user-cn3dh9qw3v Місяць тому +1

      ደምሪኝ ሙዚቃ ባይጠቀሙ ሀሪፍነበር

    • @azeb4321
      @azeb4321 Місяць тому

      @@user-cn3dh9qw3v ደመርኩሽ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Місяць тому +1

    ጎበዝ አህሙ ቃል አክባሪ አላህ ይጨምርልህ የሀላል ሚሥትህ ትሁን ❤❤❤

  • @SaifulRana-gx1qq
    @SaifulRana-gx1qq Місяць тому +6

    ማሻ አላህ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed Місяць тому +1

    አህሙየ ጆስ ትለያላችሁ ወላሂ አህ መሻላህ መግቢያ መዝጊያ አሰላምዋሊኪም ስትለ ደሥ ሥትል አላህ ይጨምረልህ

  • @user-dh5cd8fv9d
    @user-dh5cd8fv9d Місяць тому +6

    ኡፉ.ስታምሩ.ፈኪ.አህሙ.ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-yw4qk
    @EeEe-yw4qk Місяць тому +1

    አህሙ ትለያለህ ማሪያም❤❤❤

  • @user-lr4tz4kz7w
    @user-lr4tz4kz7w Місяць тому +5

    ጆሲየመረጠው ያምራል ቤትም ፈካያደርጋል ያሙም አሪፍነው ግን ነጭስለሆነ ማጠቡ እዳነው በየደቂቃው

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz Місяць тому +1

    1ቁጥር ቆጆነው ግዙት መሻላህ ተጋቡ አህሙና ፈኪ❤❤❤❤❤❤

  • @WRE-v4t
    @WRE-v4t Місяць тому +5

    ማሸአለ ፋኪ ኡከንደሲ አለሽ

  • @medinaseid-sq9qw
    @medinaseid-sq9qw Місяць тому +1

    ወላሂ እድትጋቡ ዱአእያደረኩነው አላህይቀበልሽበሉኝ

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 Місяць тому +10

    ፊኪዬ የኔ ምረጥ አህሙ ስዉዳችሁ ጆ መልካም ሰዉ 🍬🦋🍫

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk Місяць тому +1

    ماشاءالله تبرك الله
    ወላሂ. አላህ. ሁሌም. ደስታችሁን
    ያሳየኝ. በተለይ. ወልዳችሁ. ከብዳችሁ. በዚህ. ፈገግታችሁ. ቤታችሁን. አድምቁ. እላለሁ. ምኞቴነዉ. አላህ. ከፈቀደ🎉🎉🎉🎉

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم Місяць тому +13

    አሠለሙአለኩሙ💪💪
    ዉረመቱለሀ
    ዉደፊቲ ኢንሸአለሀ
    አለሀየበለጠ
    የሢደሢተቹሁ
    ዉዶቹ❤❤❤❤👏👏👏👍👍👍

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso Місяць тому +1

    ይገፍታል ጀግና ሴት 🥰
    1 በጣም ቆጆ ነዉ የ ጆሲ ምርቻ ቆጆ