ላረጋጋቸዉ አልቻልኩም በጣም ከባድ ነዉ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @UuviUubi-kc6pv
    @UuviUubi-kc6pv 3 місяці тому +396

    አህሙ ምርጥ ሰውነው የሚል በላይክ

  • @LubabaAhmed-jt6zk
    @LubabaAhmed-jt6zk 3 місяці тому +317

    ፈኪለአህሙ ክብር ይኑርሽ የምትሉ

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 місяці тому

      ደምሪኝ ስወድሽ❤ ‏‪

    • @AsAs-fb9qm
      @AsAs-fb9qm 3 місяці тому

      @@LubabaAhmed-jt6zk ሳህ

    • @JamelaAsman
      @JamelaAsman 3 місяці тому

    • @Asssxx-j5t
      @Asssxx-j5t 3 місяці тому +1

      ደግሞ ከማጠሯ መወጠሯ እሱን የመሰለ ቆንጆ አፍቃሪ ትለጠጥበታለች።

    • @Asssxx-j5t
      @Asssxx-j5t 3 місяці тому

      ደግሞ ከማጠሯ መወጠሯ እሱን የመሰለ ቆንጆ አፍቃሪ ትለጠጥበታለች።

  • @LifeLife-c3g
    @LifeLife-c3g 3 місяці тому +97

    አህሙ ግን ምርጥ ልጅነው አላህ ይጠበቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @fama4230
    @fama4230 3 місяці тому +92

    አህሙ በጣም ይወዳታል የፈኪ ላህሙ ያላትን ሰሜታን ትናገር የምትሉ👍

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ
    @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ 3 місяці тому +351

    ግን ሁለየም ለምን አህሙን ሁለየም ፕረክ አህሙ ፍቅርኛ መጣቺ ብላቹህ የፈኪን ሰሜት ማወቅ እንፈልጋለን የመተሉ👍👍👍

  • @linaali8761
    @linaali8761 3 місяці тому +68

    ፈኪ ደግሞ በየሄድሽበት ምርጥ ጔድኛየነው ምናምን እምትይው ነገር አይመቸኝም ሙስሊም ነሽ የሴትና የወድ ጔደኛ እሚባል ነገር የለም እኛጋ

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 3 місяці тому +227

    ፍኪ እና አህሙ በሄዱበት ሩጨ መሞቴ ነው እነሱን አይቶ የመጣው ማነው እንደኔ😂😂👍👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +213

    ለቤቱ አዲስ ነኝ ፋኪን አህሙን አይቶ ያማጣ መነው እዳኔ 😂😂😂😂😂🎉❤

  • @زمزمزمزم-ح1ك
    @زمزمزمزم-ح1ك 3 місяці тому +27

    ሀሙ እሜባለው ልጅ በጣምምምም ጡርልጅ ነሕ በውነቱ እዳተ ያለ ወድሞች ያብዛልን❤💯🙏🙏

  • @SeadaShiferaw
    @SeadaShiferaw 2 місяці тому +3

    ፈኪና አህሙን ሲያይ ማነው እደኔ ደስ የሚለው ተጋብታችሁ ማየት የሁላችንም ደስታነው🎉🎉🎉🎉

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 3 місяці тому +86

    ሚስኪን አህሙ ያልበላውን አከከ አይ ትግስቱን ግን ወደድኩለት አህሙ ትለያለህ ወላሂ ፍኪ አህሙን አታስከፊ እባክሽ ምርጥ ልጂ ነው

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 3 місяці тому

      ተዋውቀዋል እኮ ፕራኩን ምክኛቱም በሌላ ስልክ ደወለ ሌላኛው ደሞ ማይክ ነው አይገባቹም እዴ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      አሳቅሽኚወላሂ😂አቦደምሪኚማ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 місяці тому

      ​@@ከረያባመታባዘራውtubeንገሪኚማ፣ስልኮ፣ማይክእንደትአድርገውነው፣ማይክየማደርጉት፣፣ንገሪኚማ🎉ደምሪኚምውደ 9:00

    • @ሀዪካነኝወዲሜንመሣ
      @ሀዪካነኝወዲሜንመሣ 3 місяці тому

      በጣም ሚሥኪን😅😅😅😅😢

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 місяці тому +51

    አህሙን ያገባች ሴት እደረኛ ናት❤

  • @lulatube5109
    @lulatube5109 3 місяці тому +12

    ወላሂ ፈኪ አትጨማለቂ ስረአት ይኑርሺ ላህሙ ክብር ይኑርሺ ምንም ቀልድ ቢሆን ሆድ የሻክራል ተጠንቀቂ እኔ እወድሻለሁ ግን ጥንቃቄ ለምትናገሪው ለምታደርጊው ሁሉ የኔ ቆንጆ ዛሬ ላይ እንደቀልድ ስትናገሪ ስታደርጊ ቡሀላ ዋጋ ያስከፍልሻል ካህሙ ጋር በብዙ ነገር ነው የምንጠብቅሺ ❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +43

    አሙ እውነተኛ ሙስሊም ነህ ደግ ሰው።ማሻአላህ ስነ ስርአትህ እንትን ያገባች ታደለች

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 3 місяці тому +52

    አህሞን ያለ ማድነቅ አይቻልም ሁሌ ተውክል ሚያዳርጋው በአላህ ነው ማሻ አላህ በአህሞ ስም ሰብስክረይብ አድርጌሀላው

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 3 місяці тому +1

      በጣም አሪፍ ልጅ ነው ማሻ አሏህ ❤❤እኔም አህሙን አይቸ አድርጌዋለው😅

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 місяці тому +5

    ፊኪ ስነስርአት ያዠ ለአህሙ ክብር ይኑርሽ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 місяці тому +85

    አህሙ የምር ድብንንንንንን ያለ ፍቅር ይዞታል

  • @EmaHewotiy
    @EmaHewotiy 3 місяці тому +21

    ውይ የኔ ሚስኪን አህሙ ለሚስጥርም ቢሆን ያለው እምነት የኔ ወንድም አህሙ በጣም ምርጥ ልጅ ነው እንደት አይከፋኝም ፈኪ ብሎ እንባ ነው የቀረው ውይ ፈኪ አተበሳጭው ሀራም

    • @Mariam-x8f7l
      @Mariam-x8f7l 2 місяці тому

      አወ ወላ ምሥጥርመጠበቅ ይችላል አህሙ❤❤

  • @fatimaseid505
    @fatimaseid505 3 місяці тому +85

    ማነዉ ፈኪንና አህሙን አይቶ የመጣ

  • @AmerAmer-fv4jr
    @AmerAmer-fv4jr 3 місяці тому +3

    ፈኪ በረድበይ አህሙ ምርጥልጂነው

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 місяці тому +4

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር እረቢ አላህ አላህ ይዝንል አህሙ እና ፈኪ አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 3 місяці тому +20

    ወድማቺንግን እደዚህ የማይሆን ወሬ እያወራህ በምሀላቸው አትግባ እኛ አህሙንና ፈኪን በጣምነው የምንወዳቸው መጥፎ ቃላት ለምን ታደርጋለህ አህሙየ አተግን አፈ ቁጥብነህ ማሻአላ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 місяці тому +5

    ፍኪ ለአህሞ ስረአት ይኑርሽ እሱ እኮ ለንቺ በጣም ክብር አለው እኝ ሴቶች የሚከብረንን አንወድም ወላሂ

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 2 місяці тому +1

    አህሙ ለፈኪ ያለው ክብር ይለያል የኔ የዋህ አህሙየ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 3 місяці тому +13

    ሙ ክብር ይኑርሽ በማንኛውም ግዜ በስረአትና በክብር አውሪው በዚህ ደረጃ የሚያከብር ወንድ የለም

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q 3 місяці тому +14

    እነ አህሙን አይቼ ነው የመጣሁ ፈኪ ግን ረጋ በይ አትፈታተኝው ደግሞ ለሱ የምትናገሪውን ቃላት ምረጭ ሴት ልጅ አደብ ሲኖራት ነው የሚያምረው አህሙ ማሻ አላህ አብሽር

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 3 місяці тому +37

    ሆሆሆሆ ገራምን ልጅ እናቷ አትወዳትም ይላል ያገሬ ሰዉ እሱ የዋህ ስለሆነዉ ይህሁሉ ግፍ እሚደርስበት እሱም ፕራክ ትደረግና እንያት😘

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 3 місяці тому

      በጣም ወላሂ

  • @raujaraujakk9369
    @raujaraujakk9369 3 місяці тому +18

    አህሙ ይወድሻል ያካብረሻል አታስካፊ ፈኪዬ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 3 місяці тому +99

    ፈኪ ግን ተረጋጊ አህሙ ምርጥ ባልሽ ነው አትቅበጭ ልጁን አታሰቃይው ሆ😢

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 3 місяці тому +1

      😅😅አላልሺም

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому +2

      አብረሽው ኑረሽል😂😂😂

    • @MariamMuslim-i7m
      @MariamMuslim-i7m 3 місяці тому

      😅😅😅😅❤❤❤❤

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 3 місяці тому

      ​@@Ruki-v3qእንደዛ መሰለ ሆ ጉድኮነው😂😂😂

    • @fskghksv7956
      @fskghksv7956 3 місяці тому

      ​@@eyerusalem9504ገደል ግቡ

  • @amena8601
    @amena8601 3 місяці тому +13

    አህሙ ምርጥ ሰው ነው የኔ ሚስኪን

  • @Fathimarihana-zj7yf
    @Fathimarihana-zj7yf 3 місяці тому +24

    ፈክን አሀሙን አይቶየመጠመነዉ በጠም ነዉየምወደቹ❤❤❤❤❤

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 3 місяці тому +2

    አህሙ በአላህ ያለዉ ፅናት ደስ ሲል አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 3 місяці тому +73

    ስለዚህ ፕራንክ ምንም አልበል እኔ ፕራንክ ይደብረኛል. ግን ፈኪ ወንዶችን ጓደኛዬ ወንድሜ ምናምን አትበይ ባለፈም ስትናገሪ 75% ወንዶች ናቸው ጓደኞቼ ብለሻል ። ይኸ ከአንድ ሙስሊም ሴት አይጠበቅም. ጓደኛ ቀንሺ ሴት ልጂ አበባ ናት ሆነ ወቅት ላይ በጣም ተፈላጊ ናት ። ቆየት ሲል ግን ማንም ዞሮ አያያትም ። አህሙ እንደሚወድሽ ካወቅሽ እባክሽ ከዚህ በኋላ አትፈትኝው ። ቡሀላ ይቆጭሻል ።

    • @user-hl2gq6pr2z
      @user-hl2gq6pr2z 3 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 3 місяці тому

      በትክክል

    • @linaali8761
      @linaali8761 3 місяці тому +3

      አወ ሀራም ነው አስለን ደሞ እሁሉም ቦታ መገኛት የለባትም ምክንያቱ ሁሌ ስትታይ ሰው ይሰለቻል

    • @leylamohammed9926
      @leylamohammed9926 3 місяці тому

      👌👌👌

    • @fyyu3909
      @fyyu3909 3 місяці тому +6

      የሚያጨበጭብልሽ ሁሉ ወዳጂ አይደለምና ፈኪ ከፕራክ ራቂ ወሏሂ ይደብራል ከአንዲት አማኝ ሤት አይጠበቅም ልጁን ካልፈለግሽው ለምን ትዞሪዋለሽ በስለላ ይደብራል ሁሌ ሚዳያ ላይ በዚህ መልኩ መውጣት ተገቢ አይደለም ቤትሽ ተቀመጭ አሏህ ሀላሉን ርዚቅ ይሠጥሻል በዚህ መልኩ የመጣውም ብር በረካ የለውም ምክር ነው ደግሞ ይሄ

  • @ZainabShkur
    @ZainabShkur 3 місяці тому +2

    ግንኮ አህሙ ማሻ አላህ ጎበዝ ነው ጠካራ❤

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 3 місяці тому +5

    ፈኪ አህሙ ለሷ ያለዉን ስሜት ለማወቅ ያደረገችዉ ነገር ነዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ✌️

  • @MaimonaMmm
    @MaimonaMmm 3 місяці тому +2

    ወላሂ አህሙን አታሰቃይው ፈኪ 😢😢😢😢😢በቃ አህሙ ማለት ንፁ ልጅ ነው አላህን የሚፈራ ምርጥ ልጅ ነው ከባድ ፕራንክ እራሱ አታድርጊው በቃ በጣም ነው ምሳሳለት ነግሬሻለው ዋዋዋዋ

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 3 місяці тому +34

    አታ ልጅ ቃጠይ እሷን ፈትን በፋጣራህ እዤሀለው,,,,,Ies'go 50k❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 місяці тому +15

    ልቤ ተሰቅሎምንሊፈጠር ነውብየወላሂ እህህህ ተይፈኪ እህሙ ምርጥ ልጅ ነው

  • @NeimaHussein-s1h
    @NeimaHussein-s1h 3 місяці тому +9

    አረፍኪ የወድ ጎደኛ አታብዢ በስልምናችን አይፈቀድም

  • @NaniIscute
    @NaniIscute 3 місяці тому +1

    አህሙየ የዋህነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ማሻ አላህ በአላህ መመካትህ ደግሞ አስደሰተኝ አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 3 місяці тому +15

    አታብዢው ፍኪ ያዙኝ ልቁኝ አትበይ እያወቅሺ ለምን ይከፋሀል ትላለችዴ እንዴሚያፍቅራት እያወቀች እንኳን አሷ እኛ እናቃል

  • @LeylaAbrar
    @LeylaAbrar 3 місяці тому +2

    አሙ ባጣም ትልቅ ሰዉ ነሕ አላሕ ይጫምርልህ

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 3 місяці тому +39

    ፈኪን እና አህሙን አይቶ የመጣ😂👍👍👈🙏❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 3 місяці тому +1

    አህሙ ምርጥ ልጅ ነው አግተሽው ነው😢😊❤❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 3 місяці тому +3

    የምር አህሙ አስተዋይና ምርጥ ልጅ ነው ፈኪ የምር አትግፊው ተጋቡ

  • @VigGuhg
    @VigGuhg 3 місяці тому +1

    ገቢያ ሲያገኙ መጨረሻዉን አይተገብሩትም እንጂ መጀመሪያቸዉ ያምር ነበር❤❤❤🎉🎉😘😘😘😘😘😘😍😍

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 місяці тому +26

    ፋኪ ፍቅር ይዞታል በውስጡ ያመቀውን በፕራንክ አወጣው

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 3 місяці тому +2

    አህሙ በጣም ደግና ንጹህ ልጅ ነህ አላህ ይጨምርልህ ፈኪየ ሁሌም ታምሪኛለሽ

  • @SeadaSeada-x7x
    @SeadaSeada-x7x 3 місяці тому +17

    አቦ ፕራክእያረጋችሁ ስሜቱን አትፈ ታ ተኑት ኤጭ

  • @zenatahmed5204
    @zenatahmed5204 3 місяці тому +2

    አህሙ ምርጥ ልጅ ነህ የምር አቤት ትግስት አላህ ይጠብቅህ የምር ❤❤❤❤❤

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 3 місяці тому +31

    እስኪ በቀጣይ ቪዲዮ ፈኪ ትፈተን ምትሉ

    • @NaniIscute
      @NaniIscute 3 місяці тому

      ትክክል መፈተን አለበት 👍👍👍

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 3 місяці тому +1

    ያቡ ወሳኝ ሰዉሰላም ለዚክ ቤት በጣም ነዉ እማከብርክ አሰተዋይና የልጅ አዋቂ ነክ በቲክታክ ነበር እምከታተልክ❤❤❤

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 3 місяці тому +15

    አህሙየ ምስኪን 😢😢😢 ፈኪ ተይ እንዳትነጠቂ አህሙን ጠብቂው ፈኪ የ 😢😢😢😢

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 3 місяці тому +1

    ፈኪግን ነብስ እወቂ የሌላ ባህሪ አታስወጭው አህሙ በጣም አሪፍ ነው😢

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 3 місяці тому +5

    ፊኪ ትንሽ አላበዛሽውም

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 3 місяці тому +1

    አቤት እኝ ሴቶች ችግራችን ፈኪያ አህሙ በጣም እንደፍቀራት ገብቶወታል ተይ ፈኪ ልጅ ምርጥ ልጅ ነው ስተጨው ይቆጨሽል

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 3 місяці тому +28

    ፈኪ ምን ችግር አለዉ ስልክሽን ብጉሮግረዉ ከወደድሽዉ ሴት ልጅ ኢልሃኛ መሆን ዬለበትም ስቃጥል በስልምነ ስትልጅ የገኜችዉን ሁሉ ጒደኛዬ ነዉ አትልም ሴት የሴት ጒደኛ ኢጅ የወንድ ጒደኛ አየስፈልገትም ፈኪ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 3 місяці тому +1

      ሳህ

    • @naseem22Zubare
      @naseem22Zubare 3 місяці тому +1

      ሀቅ👍

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 3 місяці тому +1

      አህሙ ትግስትህን አማድነቅ ንፉግነትነዉ አጣቃላይ ስብህናህ በጣምይርማል ወላጆችህን ሳደንቅ አላልፍም ይባረኩ

  • @Zeenat-nf2id
    @Zeenat-nf2id 3 місяці тому +2

    ማነው እደኔ ፈኪን ና አህሙን አይቶ የመጣ 🎉🎉🎉🎉😂

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 3 місяці тому +22

    አህሙ የዋህነው ወላ😢❤

  • @SeadaAhmed-wz1du
    @SeadaAhmed-wz1du 2 місяці тому

    የኔ ዉዴ ወዴም አህሙየ አይዙህ😢😢

  • @HaLg-ho1hw
    @HaLg-ho1hw 3 місяці тому +15

    አህሜ ምርጥ ሰዉ

  • @alemztewahedo6382
    @alemztewahedo6382 2 місяці тому

    ወይኔ አሀሙ ትግድቱ❤🎉

  • @rozabizuneh2438
    @rozabizuneh2438 3 місяці тому +6

    Amu mashallaa Amaali ke Namati toollaa Rabbin dhuma ke sif haa tolcuuu ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    አለሙ ጀግና❤❤❤

  • @الحمدلله-ز1ظ4ي
    @الحمدلله-ز1ظ4ي 3 місяці тому +10

    የቺፋራ። ላህሙ። አትገባውም አህሙ። እራሥህንጠብቅ

  • @AminahAminah-ww7nh
    @AminahAminah-ww7nh 2 місяці тому

    የማይወዲሸን ስትከተይየሚወዲሽን እዳታጪ ይላል ያገሬሰዉ አንችልጂ አህሙን አጠብቀሽ ያዢ አሰመሳይ በበዛበት አለም እዉነተኛሰዉማገኘት ከባዲነዉ የምር

  • @ZulfaA-z9g
    @ZulfaA-z9g 3 місяці тому +3

    ምስኪን አህሙ አይዞኝ ያጋጥማል ፈኪ ተይ አታስጨንቂው አህሙን

  • @RahmaMohammed-t2z
    @RahmaMohammed-t2z 3 місяці тому +2

    የኔ ውድም አህሙ ግን ምርጥ ሰው ትግስቱ ወደድኩት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 3 місяці тому +31

    😂😂አታካብጅ ደሞች አበዛሽው እራስሽን ማካበድ አጊተሽው ነው

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому +1

      መብቶቶ ነው 😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 місяці тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @ሥደትመምህሬነው
      @ሥደትመምህሬነው 3 місяці тому +1

      ትክክል። ከኔየበልጥ ቆንጆ። የለም። አለች። ግን። አህሙ። ወንዲሜ። አንተየዋህነህ። ብዙም። ልብህን። አትሥጣት። እንዳትጎዳ። በተረፈ። አላህ ይጠብቅህ

  • @SeidAhmed-vb7be
    @SeidAhmed-vb7be 3 місяці тому +1

    አህሙ አብሽር አንተ ወርቅ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @richhussen
    @richhussen 3 місяці тому +20

    አህሙ በጣም ነው የሚያከብርሽ የኡነት አትጨማለቂ

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 3 місяці тому +1

    እዳህሙኮ ሶብረኛና አላህን አክባሪየለም ወላሂ ምርጥሰውኮነው❤❤❤ ፈኪግን ለአህሙ ክብር ይኑርሽ እሱያከብርሻል🎉🎉🎉❤

  • @MA-sr1om
    @MA-sr1om 3 місяці тому +8

    ታይፈኪ ይቅርብ የሰው ልብ ከመ ሰበር አህሙ ጡሩ ልጂነው

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 3 місяці тому +2

    ለቤቱ አድስነኚ ፈኪንና አህሙን አይቶ የመጣ ማነዉ እንደኔ👍አሳዩኚ😂

  • @عتيق-ث8ه
    @عتيق-ث8ه 3 місяці тому +13

    ምረጥየ አህሙ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 місяці тому +2

    አህሙየ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 3 місяці тому +3

    እኛ ሴቶች እኮ እሚወደንን ሳይሆን እምንወደውን ነው እምንከተለው እና አህሙ የወድሻል ፈኪዬ በዚህ ልክ አትፈታተኒው ወላሂ በጣም አሳዘነኝ በአላህ አታሰከፊው ሁል ጊዜ ፕራንክ አታርጊው በጣም ነው የደነገጠው ማሰነቃት ሰላልፈለገ ነው እጅ ብትችይ ተንከባከቤው ወላሂ ምርጥ ልጅ ነው ፈጣሪ ያለው ነው እሚሆነው አላ ሚሰኪን አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ተረዳው ሰው ፍቅር በጣም ከባድ ነው😢😢😢

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 3 місяці тому +2

    ሚስኪን አህሙ እንዳህሙ አይነት ሰዉ አታገኝም አትጃጃይስታናግሪዉ ራሱ ስረአት ሊኖርሽ ይገባል አንዳንድ ሴት ክብር አይወድላቼዉም ሱበሀነክ ሁሉም የሚሆነዉ በአላህ ፍቃድ ነዉ አህሙ ጎበዝ ቱ ምኑ ነዉ እኔስ ፕራንክ ሳይመስለኝ የፃፍኩት ነገር

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 3 місяці тому +6

    አህሙዬ የኔአስታዋይ ይመችህወላሂ ትለያለክየውነት ጥሩልብነውያለክ አላህይጠብቅህ ፈኪዬ የኔውድ እረጋበይ አህሙላችያለውነገር በጣምደስይላል ልብንጠብቂለት

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 3 місяці тому +2

    ፈኪ ግስ ስርአት ይኑርሽ ለአህሙ ክብሩን ስሜቱን ጠብቂለት አትቅበጭ አህሙን አትጉጂዉ ሲቀጥል አህሙን በፈኪ ጉዳይ ፕራክ አታድርጉት አህሙዬ የኔሚሥኩን አብሽር ❤ ለምዱነዉ ፈኪን ስለአህሙጉዳይ ፕራክ የማታደርጎት

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 3 місяці тому +6

    አህሙየ የኔወንድም እኔእዝንልበልልህ ወላሂ አሳዘከኝ ወንድሜዋ ግን ፈኪ የአህሙን ልብ ጠብቂለት ጥሩልጅ ነው አብሽር ወንድሜ❤❤❤❤

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 3 місяці тому +3

    ሙህር የሆነ ልጂ ነው ሞራሉን አትኪው ረበዛሽው እሽ ምን ትላላጫለሽ ጠበቅ አድርገሽ ያዥ

  • @zeytuseid3017
    @zeytuseid3017 2 місяці тому

    ❤❤አይ። ሢልኪተለለዉጡ

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 3 місяці тому +3

    አህሙን. አለማድነቅ. ንፍገት. ነዉ. የምር. አላህ. ይጨምርልህ. ወድሜ

  • @newmobile227
    @newmobile227 3 місяці тому +2

    አህሙየ ኮስተር በል ወንድማችን ሁሌም በአላህ ተመካ በአላህ ላይ ያለውን አቋምህን አፅና ጎበዝ በርታ

  • @kamela951
    @kamela951 3 місяці тому +8

    አህሙ ደስየለኚ የሰዉ
    ሚስጥር ጥበቅ ሴለዉ

  • @ayeshamohammed3986
    @ayeshamohammed3986 3 місяці тому +1

    ፈኪ አህሙን ማስቀየም ማለት ክአላህ ጋር መጣላት ማለት ነው ❤❤

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 3 місяці тому +11

    አህሙን ፕራንክ አበዛችሁበት

  • @nawamawa9275
    @nawamawa9275 3 місяці тому

    ትቆባጠሻለሽ አህሙ ወላሂ ምርጥሰውነው❤❤

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 3 місяці тому +87

    በፈኪ ምክንያት ስንቱን ሰብስክርይብ አደረኩኩ 😂

    • @thottirajan2896
      @thottirajan2896 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @SonySony-b1w
      @SonySony-b1w 3 місяці тому

      እኔም ወላ 😂😂😂

    • @VjdHhjd
      @VjdHhjd 3 місяці тому

      😂😂😂😂ኢኔም

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 3 місяці тому

      እኔም😅

    • @ሀሊማየ
      @ሀሊማየ 3 місяці тому +1

      ወላሂ 😂😂በዮቲብ ሰብስክራይብ አድርጌ አላዉቅም ልጆቹ አሳበዱን😂😂😂

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 3 місяці тому

    አህሙ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 місяці тому +15

    አህሙየ ምርጥ ሰዉ በፈጣሪዉ ወንድ ደስ ይላል

  • @Hedayahtaju
    @Hedayahtaju 3 місяці тому +1

    አህሙ እና ፋኪ አይቼ ነው የመጣሁት እዚ ቤት ❤❤እናንተሥ❤❤

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 3 місяці тому +33

    አንደኛ ነኝ ለይኩኝ🎉

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 2 місяці тому

    ምንቺገርአለዉ ምንታካብጃለሺ ስልኪ ሥልኪየምትይዉ

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 3 місяці тому +3

    ወይኔ አህሙ አላህ የልብህ አውቆ የፈለከውን ሳይሆን አላህ ላተ የመረጠውን ይወፍቅህ በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢

  • @SemiraSemira-v4m
    @SemiraSemira-v4m 3 місяці тому

    yne wub ahimu❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 3 місяці тому +15

    ፈኪን እና ሀይሚን እየተከተልኩ ስንቱን ሰብስክራይብ አደረኩ😂😂😂

    • @JmjmOromo
      @JmjmOromo 3 місяці тому

      Kkkkkkkk salifalii asaqoshiny

    • @Hayuነኝ
      @Hayuነኝ 3 місяці тому

      😂😂እኔስ

    • @GffTty-c8h
      @GffTty-c8h 3 місяці тому

      እኔም ወላሂ😅😂😂

    • @AishahAhmad-z6c
      @AishahAhmad-z6c 3 місяці тому

      እኔሰወላሂ😂😂😂

  • @KedijaSeid-ui4ri
    @KedijaSeid-ui4ri 3 місяці тому

    አህሙ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 3 місяці тому +7

    ይሄን ቤት ገና ለመጀመሬያ ስመጣበት አህሙን እና ፈ. ኪ. ን አይቸነው የመጣሁት