ተጣመሩ ተባባልን 😱/ የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን🙈

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @Jossey27
    @Jossey27  2 місяці тому +462

    Let’s go 100k ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እወዳችኃለዉ❤🙏

    • @Hhlfiya
      @Hhlfiya 2 місяці тому +6

      የዘመኑ ጅግኖች የኅደኝነት ጥግ ናችሁ

    • @Haleema-kn4hp
      @Haleema-kn4hp 2 місяці тому +1

      ❤❤

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 2 місяці тому +8

      ጆወ በአላህ ኮሜንቴን እየው 😢😢
      አኑሻ ሾውን እርዱት.

    • @TutJrgy6g
      @TutJrgy6g 2 місяці тому +5

      ግን አዲ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በመጥፉ እዳታስቡት ውላሂ ስለገርመኝ ብዙ ሙስሊም እና ክርሲቴኖች ባድ ሁነው ምግብ ሲበሉ አያለሁ ስጋነክ እና ማውቅ የለኩት አይለያይም ውይ በፈጠራችሁ ነገሩኝ እኔ ካገር ውጪ ነው እምኖርው ከውጣሁም በጣም ቆይቻለሁ ስለማላቅ ነው ንገሩኝ😮😮

    • @alainfef176
      @alainfef176 2 місяці тому +1

      ጥያቄ. አለኝ. ስጋው. የሙስሊም. ወይስ. የክርስቲያን. ማለቴ. እትዬ. የክርስቲያንና. የሙስሊም. ስጋ. አብዛኛው. አማኝ. አይበላም. መልሱልኝ.

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 2 місяці тому +260

    ፈኪ ተጠንቀቂ ይሄ ሚድያ ያበላሻል ይሄ አለባበሥሽ ጥሩ አደለም 😊😊

    • @ZinashFaris
      @ZinashFaris 2 місяці тому +2

      በተለይ ሜካኘ ሚባል ነገር ባይነካሽ አያምርብሽም ወላሂ!

    • @PeacefulDaffodils-vd1fs
      @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 місяці тому +5

      ወላሂ ወደየት እነ ማንን እየመሰለች እደሁ በጣም ነው የተናደድኩት

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 2 місяці тому

      ሳህ

    • @ኢስላማውይዳአዋወች
      @ኢስላማውይዳአዋወች 2 місяці тому

      ይጀማስጋውየሙስሊምነውወይስሁሉባድመሆኑነውአይጊዜይችን😢😢😢

    • @አለህምዱልለ
      @አለህምዱልለ 2 місяці тому +1

      ሳህ

  • @Kubramekonnen-cu6bl
    @Kubramekonnen-cu6bl 2 місяці тому +206

    እኔ የሚገርመኝ ማሻ አላህ የምትሉት ምናቸው ነው የሚያስደስተው ደግሞ ባጭሩ ሁሉም ነገራቸው አላህ አይወደውም ሀሳቤን።የድጋፍ በላይክ

    • @NanoAbdulaziz
      @NanoAbdulaziz 2 місяці тому +5

      ፈኪ ባአሏህ ቁርአን በተጅዊድ ጀመረ የኔ እህት እህ ነው ሚጠቅምሽ ለዱኒያም ለአኸርራም መንገድ የሚሆንሽ

    • @AbdlkerimHeredin-x1f
      @AbdlkerimHeredin-x1f 2 місяці тому +1

      እኔ ደጋፊ ነኝ

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ 2 місяці тому +1

      ሀቅ 🥰

    • @AmryAhmed-bq2bv
      @AmryAhmed-bq2bv 2 місяці тому +4

      ትክክልህ ነሽ ሰዉነት ለይቶ ምየሠየዉ ልብስ ጥሩ አይዴለም

    • @modinaibrahim685
      @modinaibrahim685 2 місяці тому

      ሳአ በትክክል

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 місяці тому +683

    ፈኪ እና አህሙ ቢጣመሩ ጥሩ ጥንዶች ይሆናሉ የሚል 👍

    • @Faizza123-vc7zy
      @Faizza123-vc7zy 2 місяці тому +3

      👍👍👍👍👍🤣

    • @zzxx801
      @zzxx801 2 місяці тому +1

      አወ ሳሪየ ❤

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️wwwww❤️💚💚💚💚💚r💚💚🥰🥰🥰👍👍👍eeee👍💚💚r💚💚💚💚r🥰tttttt🥰t❤️❤️❤️

    • @welloyewaMedinaLove-xx6kx
      @welloyewaMedinaLove-xx6kx 2 місяці тому +4

      sari እኛ የመዳም ቅመሞች ለማጋባት ለማፋታት አለን

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 2 місяці тому +1

      ሳናጋባስናፋትእኛቆመንቀረንቱ😂😂😂😂

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 місяці тому +142

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 місяці тому +2

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 2 місяці тому

      saw ❤saw❤saw

    • @امعبدالله-غ9ط2ي
      @امعبدالله-غ9ط2ي 2 місяці тому

      ሰላሏህ አልይሂወሰለም

    • @rebiyasermula9722
      @rebiyasermula9722 2 місяці тому

      S a w ❤❤❤❤❤😂

    • @Emuisa64
      @Emuisa64 2 місяці тому

      ስለላሑ አለይሒ ወሠለም

  • @AishaTube-jl4sj
    @AishaTube-jl4sj 2 місяці тому +293

    ፈኪ አለባበስሽን አስተካክይ እንደመጀመሪያው እንዳማረብሽ ቀጥይ በአላህ 😢

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 2 місяці тому +3

      የአንተን አሳየኝ እሲኪ አሽቃባጭ ሁላ

    • @AishaTube-jl4sj
      @AishaTube-jl4sj 2 місяці тому +24

      @@Membr-fc8kr
      ሙስሊም እህቴን ነው የመከርኩት ምን ቤት ነህ?

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 2 місяці тому

      ቀላል አሸቃበሡውኮ​@@Membr-fc8kr

    • @AsdAsd-ev8te
      @AsdAsd-ev8te 2 місяці тому

      tikikil nesh yene hasab neber​@@AishaTube-jl4sj

    • @AaA-rj7wo
      @AaA-rj7wo 2 місяці тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@AishaTube-jl4sj

  • @Fatumabintseid
    @Fatumabintseid 2 місяці тому +151

    ፈኪ አላህን ፍሪ የሰው ልጅ የተሻለ ደረጃ ስደርስ አላህን እያመሰገን ወደአላህ መቃረብጅ ከሡ መንገድ መውጣት የለበትም

    • @GhjbHjjh
      @GhjbHjjh 2 місяці тому

      ሳህ

    • @Lomee_323_tube
      @Lomee_323_tube 2 місяці тому

      በትክክል

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 2 місяці тому

      wyyyy jemerachihu fetewa echi

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 місяці тому

      ​@@WevbWeb አርፈሽ ተቀመጪ አያገባሽም ካላወቅሽ ተማሪ

    • @EyerusZewdu
      @EyerusZewdu 2 місяці тому

      ደሞ ትንሽ ተቀየረች ምን አረገች ውይይይ 😢😮

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 2 місяці тому +206

    ፈኪዬ ከፍ ብሎ ዝቅ ጥሩ አይደለም ያኛው አለባበስሽ ነው የሚያምርብሽ እንደስህ ጥብቅብቅ ያለ ልብስ ደስ አይልም ይሄን ቤትሽ ውስት ሴቶች ብቻ ባሉበት ልበሺው ወንዶች ጋ እና ለብሶ ለመውጣት የምር ይደብራን

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 2 місяці тому

      ሳህ❤

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 2 місяці тому +1

      ሳህሳህህህህህክክህክ

    • @GgFcg-c1h
      @GgFcg-c1h 2 місяці тому +1

      ትክክል

    • @fyoutube9268
      @fyoutube9268 2 місяці тому +5

      አብሮሽ የሚዉለዉ ወሳኚ ነዉ። አላምህ ሷሊህ ጎደኛ ይወፍቀን

    • @mdabdol8042
      @mdabdol8042 2 місяці тому

      ትክክል

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 2 місяці тому +19

    ፈኪ ደግመሽ እደዚህ አይነት አለባበስ እዳትለብሽ

  • @أمينهإثيوبيا-ف4ن
    @أمينهإثيوبيا-ف4ن 2 місяці тому +189

    ፈኪየ የኔ ውድ እህት ሁለተኛ እንደዝህ አይነት ቀሚስ አትልበሺ የምቲሉ ለቡዙ መሐስሊም እትቶቻችን አርእያ ትሆኘለሽ ብዬ ተስፈ አለኝ ፀጉራቸውን እን ግመል ሻኛ ለሚቆልሉት

    • @ሰምረ
      @ሰምረ 2 місяці тому

      ❤❤❤

    • @ZmzmZm-e5w
      @ZmzmZm-e5w 2 місяці тому +2

      አወ አትልበስ ይደብራል

    • @KhariaAls
      @KhariaAls 2 місяці тому

      አዎ

    • @ZarituBadru
      @ZarituBadru 2 місяці тому

      አወ

    • @Mameቦረና
      @Mameቦረና 2 місяці тому +1

      አወንአትልበሥ ትክክልበአላህእህቶቸደምሩኝ

  • @fatumamuhammed7167
    @fatumamuhammed7167 2 місяці тому +119

    ፈኪየ ከይቅርታጋ እህቴ በእህትነት ልገረሽ አለባበስሽን በጣም የምወድልሽ ግን የዛሬው አችን አይውክልሽም እልገረሽ በጣም የምወዳት ጎደኝየ አለችኝ ሰታገባ በአለባበስ ተቀያይመን ቀረን ያም ያልሁነ አለባበስ ለበሽ ስትለኝ አላህ የሚስቆጣ ነገረ አላደረገውም አልኳት አችም ለሰውች ብለሽ ከአላህ ትዛዝ አተውጭይ

    • @Jrjjr4i4i-xw4ql
      @Jrjjr4i4i-xw4ql 2 місяці тому +1

      በትክክክል

    • @Sebr-e1w
      @Sebr-e1w 2 місяці тому +2

      ሚዲያ ሲወጣ ከባድ ነው ሀቂቃ እኔም እያልኩኝ ነበር ብቻ አላህ ይጠብቃት

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 2 місяці тому +1

      በትክክል

    • @AmaanHajii-br9iz
      @AmaanHajii-br9iz 2 місяці тому

      Bayye namati tolltu

    • @Habibah-p3d
      @Habibah-p3d 2 місяці тому

      Tkkl welahi

  • @fafi8402
    @fafi8402 2 місяці тому +244

    ፍኪ እና አህሙ የጋቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤👍❤

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ 2 місяці тому +2

      አየ አለመታደል

    • @Samira-g5z4z
      @Samira-g5z4z 2 місяці тому +3

      በቃ አታሽቃብጡ እየተጃጃሉ ነው አስጠሉኝ አሁንስ

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 2 місяці тому +1

      ሁሉንም፣አጣምሯቸዉ፣እዝጎ😂😂😂😂😂

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 2 місяці тому

      ❤❤❤❤​@@ቅምጥሎ

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 2 місяці тому

      ባንልም ይጋባሉ ተዋደዋል ይሀ የኔ ህግነው😂😂😂😂❤

  • @shamsidafna
    @shamsidafna 2 місяці тому +19

    ፋኪሀ አላህን ፍሪ አለባበስሽን አስተካኪያ ከወድጋም አትነካኪ

  • @ليميل
    @ليميل 2 місяці тому +116

    ያአሏህ ፈቲን ጠብቃት አለባበሶ ደግሞ መጉረስም ጀመረች እር ጉዞው ወደየት ነው አህመድ እባክህ የዲን ተምህረቶችን እዲትማር አግዛት በአሏህ

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 2 місяці тому

      ሳህ

    • @KhariaAls
      @KhariaAls 2 місяці тому

      ሰህ

    • @ሀብትሽ.ሚዲያ
      @ሀብትሽ.ሚዲያ 2 місяці тому +3

      በጣም አበዛችሁት ምነው 4ማግባት ስፈቀድ ሀላል ከሰው ጋር በመጎራርስ ሀራም ሹሀዳ😅😅እኛ ኢትዮጵያዊ ነን😊በሀዘንም በደስታም አንድነን ጻድቅነን አትበሉ😢😂😂

    • @Ekram-oc9ev
      @Ekram-oc9ev 2 місяці тому

      ምን ይገርማል ያክርሰሰቲያን ስጋ እያበሉ አደል ፋኪ አሰና አህሙ ካበድ ነው

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh 2 місяці тому

      ፣እኔምለው ግራ ተጋብቻለው ምግቡ እዴት እዴት ነው የምን ስጋ ነው​@@Ekram-oc9ev

  • @ZanbZanb-lu2nl
    @ZanbZanb-lu2nl 2 місяці тому +16

    ሴት ልጅ በታዘዘቸው መሰረት ከባዕድ ወንድ እይታ የሚከልላትን ልብስ ስትለብስ ክብሯን ትጠብቃለች፣ ብዙዎች ወንጀል ላይ እንዳይወድቁም እገዛ ታደርጋለች።

  • @fafi8402
    @fafi8402 2 місяці тому +264

    መቀዱና እና ጁሲ የጣምሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @Zainb1-ce7im
      @Zainb1-ce7im 2 місяці тому

      እኔእኮ ፍቅረኛመሞቾች ነበር

    • @Zainb1-ce7im
      @Zainb1-ce7im 2 місяці тому

      የሚመሰሉኝ

  • @mominaismael-pt7lc
    @mominaismael-pt7lc 2 місяці тому +22

    ወላሂ ዛሬ ማሻ አላህ አምሮብሻል ቢሉሽ በጣም ደስ ሊልሽ ይችላል ይኸ አያዋጣሽም

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 місяці тому +1

      ትክክክልየአሁንዘመንሴት ሞትን አያስታዉሱምመስል ግን ?!!!አሏህሂዳይስጣችዉ

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 2 місяці тому +78

    በል አህሙ ጥሩ ወንድም እሆንሻለሁ ስትል ሰምቻለሁ ባለፈው ስርዓት ያለው ልብስ እየለበሰች ትውጣ አባያ እየለበሰች ብትቀረፅ ለኛ እሱ ነው ደስ የሚለን መወጣጠሯ እንድንጠላት ያደርጋል እንድናገብራችሁ የሚያስከብራችሁን ልብስ አልብሰህ አቅርብ

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 місяці тому +31

    ግን ያያቹት ሁሉ ተጣመሩ ምትሉ ሰዎች ስለ ፍቅር ምታቁ አይመሥለኝም ለናንተ ቀላል ሊሆን ይችላል የነሱ ልብ ለልብ ካልተገናኘ ይጎዳሉ በዛ ሰአት ተጣመሩ የምትይ ሁሉ ወጀለኛ ትሆኛለሽ ብንጥነቀቅ ባይ ነኝ

    • @سعادةمحمد-و6ر
      @سعادةمحمد-و6ر 2 місяці тому +1

      መቺ ገባቸዉ ብለሺ የመጣመር ጣእሙ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 2 місяці тому

      ተጣመሩ ከሚሉት አንዱ እኔ ነኝ 🤣 አሁን ትቻለው በቃ ግን ፈኪ እና አህሚ ልባቸው አንድ የመስለኛል ምክንያቱም አንድ ቀን ሶፊ ወርቄ ሰረቀች ብላ ፕራንክ ስታደርግ በጣም ተናዶ እስልኩን አስዞ ነበር እንደሚዋደዱ ያስታውቃል ከዛም አንፃር ነው ይጣመሩ ያልኩት በበኩሌ ሌሎቹን አላቅም🤣🤣😎

    • @sonysony-zu8gc
      @sonysony-zu8gc 2 місяці тому

      የምኖዳቸውነው የምንለው ካልተመቸሸ መተውነዋ

    • @Zainab-v3e
      @Zainab-v3e 2 місяці тому

      የኔውድ❤❤❤❤❤❤

  • @ZinashFaris
    @ZinashFaris 2 місяці тому +88

    ፈኪያ በአላህ ይዤሻለው የመጀመሪያው አለባበስሽ እና ከለርሽ እንዴት እንምያምርብሽ እንደነበር ያምራል እያሉ አለባበስሽን ሊያበላሹት ይመስለኛል!ለሙስሊሞች ጥሩ ሞደል ትሆኛለሽ ብለን አልሃምዱሊላህ ብለን ሳንጨርስ እስታዬልሽ ልበላሽ ነው!በአላህ ልለምንሽ ተጠንቂ! ወላሂ የመጀመሪያው እስታዬልሽ ዋው ነበር!!!

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 2 місяці тому +17

    ፈትህያ የፈራነው አለባበሥሺ የዛሬው አባያ ያሥፈልጋል ለማንኛውም አለባበሥሺን አሥተካክሊ እህታችን ሥለሆሺጂ የሚያሥጠላውን የምንነግርሺ

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 2 місяці тому +80

    ፈኪ አህመድ እና ጆሰን መቅዲ ቢጣመሩ ምርጥ ጥንዶች የወጣቸዋል የምትሉ❤❤❤❤

  • @RihanaAbdela-id9uc
    @RihanaAbdela-id9uc 2 місяці тому +3

    ፈኪ ወደጥመት ሚያስኪድ ነገር እዳታረጊ አደራ የበፊት አለባበስሽ ነው ሚያምረው አደረ አማረበን ብለን ተብሎ ነው አላህን ማስከፋ ነገር ሚደረገው ጥብቅ ሚያረግ ልብስ አትልበሺ የሚያምርብሽ ሰፋ ያለ ነው

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 2 місяці тому +613

    ፈክሀ ነ አሀመድ ይጠመሩ የምረሉ የምትሉ

    • @JameelaThamam
      @JameelaThamam 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @zainabmohamed5039
      @zainabmohamed5039 2 місяці тому +10

      አረ ይሄ ካች አፍ አይውጣ እረጋ በይ ኡኡኡኡ ባች አያምርም

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 місяці тому

      ​@@zainabmohamed5039እሱ አደለችም ፌክ ነው

    • @eatlmshraf8683
      @eatlmshraf8683 2 місяці тому +17

      😮ግን ለሚን በሰዉ ስም ሚትነጊዱት😮😮😮😮😮 ቱ👊👊👊👊👊😛

    • @sojoo-zw2nb
      @sojoo-zw2nb 2 місяці тому

      ተጣመሩ

  • @SameeraS-hn2cj
    @SameeraS-hn2cj 2 місяці тому +9

    ባጣም ዳስ ትላላቹሁ ግን ፋክ እንዳዝህ አይናት አላባባስ አትድጋምዉ ፋክ የኔ ዉዷ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmerAmer-fv4jr
    @AmerAmer-fv4jr 2 місяці тому +39

    ፈኪ ባአላህ አለባበስሽ እዳይበላሽ የዛሬ ወጣያለነው ቅርፅያሳያን በተረፍ ታራላችሁ ጆየ ምርጥስው ሚዛናውይነግ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 місяці тому +5

    4ቱም በጣም ምርጥ አስተዋይ መልካም ሰወች ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ 2 місяці тому +39

    ፊኪ አላህን ፍሪ።አለባበስሽ አጅነበይወድ።።አትጨብጭ።አትተሻሽ።

  • @semir-jm2ob
    @semir-jm2ob 2 місяці тому +9

    ፈኪ ዬ እንወድሻለን ግን የዛሬው አለባበስሽ አትድገሚው

  • @shamsudiin-t9w
    @shamsudiin-t9w Місяць тому +1

    ፈኪ እህተቺን በጣም ነው የምወድሽ ነገር ግን አደብሽን እየለቀቅሽነው አለባበስሽን አስተከክይ ከልሆነ ትልቅ ኪሳራ ነው❤❤

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 місяці тому +49

    ፈኪና አህሙ ይጋቡ የምትሉ ወላሂ ሀለቱም ፈገግታቸው ደስ ይላል የነሱ ወዳጆች እስኪ ቤተሰብ ሁኑኝ ከስዴት ልውጣ ወላሂ ምርር ብሎኛል እፉፉፉፉፉፉ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 2 місяці тому +3

    ፋኪሀና አህመድ ይጣመር በጣም የምወዳት ጀግና ሴት ናት ይጣመሩየኔ ውድ ፋኪየ አለባበስሽ በጀመሪያሽ ይሁን አልሀምዱ ሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላም ማማየ ዱኒያ ነው

  • @umuayubebintibrahim5367
    @umuayubebintibrahim5367 2 місяці тому +71

    #የፈኪ አለባበስ ሊበላሽ ዳር ዳር እያለ ነው ለብሰው እንዳለበሱ የሆኑ ሰወች ይመጣሉ ከተባሉት ልትገቢ ነው ገብተሻልም እንዳለኮ ከሰውተትሽጋ ተጣበቀ ያረቢ ሰትረህ ግደለኚ

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 2 місяці тому

      አይ ልትበላሸ ነው

    • @zainbsaeed7414
      @zainbsaeed7414 2 місяці тому

      ተሀያጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራመጣች 😅😅😢

    • @InfinixSmart6-v1p
      @InfinixSmart6-v1p 2 місяці тому +1

      ምንዳርዳርብቻ አረበጣም ተበላሽታለይ ጫማዋራሱ የምቅድ ይሻላል አኡዙቢላ

    • @GhjbHjjh
      @GhjbHjjh 2 місяці тому

      ሳህህ አሚን

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 місяці тому +2

    ፈኪ እና አህሙ ቢደመሩ ያምራሉ ማሻአላ ደስትላላችሁ ጆሲ እና መቅድ ይደመሩ የምትሉ😍😍😍👍👍👍🙏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +136

    አህሙና ፋኪያ በች ያራጋሉ ይጣመሩ ያምትሉ ለይክ 😮😊🎉😂😂😂

  • @ሀዩሀበሻ-ኰ3አ
    @ሀዩሀበሻ-ኰ3አ 2 місяці тому +4

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ጓደኝነታችሁ እስከ ዘላለም ይሆን በተረፈ ፋኪ አለባበስሽን አስተካክሊ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 місяці тому +56

    ዋው ማነው ጆሲን የሚወድ እደኔ በጣም መልካም ልጅ ነው ዛሬ ደግሞ አምሮባችሃል

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 2 місяці тому +11

    በመጀመሪያ ብል አፊያ የጤና ቀለብ ያድርግላችሁ ግን የስጋው ነገር እንዴት ነው? ጆሲ

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 2 місяці тому +24

    ፈኪ ፈኪ ነው የሚለው ኮሜንቱ ሁሉ ይችኛዋ ልጅም እኮ ሀይማኖቷ አይፈቅድም ተገላልጦ መሄድ ግን እስልምናየ ❤ የምር ሙሉ ልብስ ለብሳ ራሱ ቅርፇ ታየ ብላችሁ የምትቆጧትና የምትመክሯት ደስ አስብላችሁኛል የምትሰማ ያድርጋት አህሙ የሚባለው ሙስሊም ስለሆነ ምን አልባት ብዙ ላትበላሽ ትችላለች ግን የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ጓደኞች ታበዛች መበላሸቷ አይቀርም ሰው ውሎውን ነው የሚመስለው ሶፊ የተውፊቅ ሚስት ደሞ ከፈኪ ጋ ስትሆን ዲሪአ ለበሰች በፊት በቲሸርት ነበር የምሰራው አያችሁ ሰው ውሎውን ይመሥላል ያልኳችሁ

    • @frawomen7733
      @frawomen7733 2 місяці тому +2

      መከበር በከፈር ትላለች አያቴ ዘለሽ ከሀይማኖት አትሩጭ ልገርሽ እኛ ተዋህዶወች ብንሆን ዝርክርክ አይደለንም ከዚህ በላይም እነግርሽነበር ግን የኔሀይማኖት ተሳደቡ ወይም ዘልፉአይልም በምከር ካለብሽ እራስሽን ምከሪ

    • @daladdalad4046
      @daladdalad4046 2 місяці тому +2

      ​@@frawomen7733ዝበይእከፍደቆሮብሰልሚይሻልሻልኦርቶዶክስሰይጣንነው

    • @daladdalad4046
      @daladdalad4046 2 місяці тому +1

      ተዎሂዶየሚባልሀይማኖትየለምየሰይጣንአምልኮነው

    • @خميسالمزروعي-م1د
      @خميسالمزروعي-م1د 2 місяці тому

      ቀላልእህትየኛይፈቅዳልያለውማነው

    • @خميسالمزروعي-م1د
      @خميسالمزروعي-م1د 2 місяці тому

      ዋዉታምራላችሁኮሚታተሮችደሞየምትኮምቱትንአስተውሉአለባበስከሆነበኛይፈቅዳልያለውማነውመቅዲእደሚያምርብሽሙሉቀሚስሽንልበሽእሽሰውነትንየሚያስገመግምአትልበሽ

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 2 місяці тому +5

    ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ወላሂ ግን አህመድና ፈኪ ❤ውይ በሀላል ቢሆን ውይይይ እሟሟሟ አላህ ይጠብቃችሁ የፈኪ ነኝ

    • @susunegn-iq9sp
      @susunegn-iq9sp 2 місяці тому

      እኔ እምለው በአላህ አይኔ ነው ወይስ አብረው ነው የበሉት ማለቴ ክትፎውን

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 2 місяці тому +25

    ጆዪ በጣም አምሮባችሀል ጆ ሳላደንቅህ የማላልፈው የተጣሉ ታስታርቃለህ ጥሩ ስወችን እንዲጣመሩ ትፈልጋለህ ለስው ልጅ ጥሩ ነገር ትመኛለህ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን ጥሩ ስው ጥሩ ነገር ይግጠመው ላንተም ጥሩ ነገር ይግጠምህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeadaAssen-g7u
    @SeadaAssen-g7u 2 місяці тому +2

    ፈኪሃ በጣም ተወጣጠርሽ ማለቴ ልብሱ በጣም ጠበበ የሰውነት ቀርፅሽ በደንብ አስታውቋል ይሄ ደሞ አይቻልም በዛ ላይ ተጠጋጋችሁ ምንዲነው መጋፋት አላህን ፍሩ ርቀት ጠብቁ አህሙና ፈኪሃ ሙስሊሞቹ

  • @yimamyimam5861
    @yimamyimam5861 2 місяці тому +21

    ፋኪሀ አለባበስሽን አስተካክይ

  • @fadelamohameed4065
    @fadelamohameed4065 2 місяці тому +1

    እደዛህ ነዉ የምየምረብን እኛ Etu መላት ደጋግ ህዝብ የሞላበት ሀጋር ነት ጆሆሶ 27 አዳነቅክ ነኝ ሁለቹንም እዋዱችዋላሁ❤️❤️❤❤💪💪💪🥀🥀🥀

  • @NahMai-l5g
    @NahMai-l5g 2 місяці тому +38

    አር ወለሂ ፈኪዬ በጣም ናው የደቢራል ምድ ነዉ አለባበስሸ ኢተቂላ አላሀን ፊራ በአላ ዪሁን ቢሺ

  • @seadiseadi-rl7ob
    @seadiseadi-rl7ob 2 місяці тому +11

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱሁ ፈኪዬ የኔ ቆንጆ አንድ ነገር ልልሽ ነበር ፈኪ አላህን ፍሪ አለባበስሽን አሳምሪ እነዛ ውብ የሆኑ አባያዎችሽን ተጠቀሚ ይህ አለባበስ እስልምናን አይወክልም ሚዲያ ላይ ለሚወጡ ሙስሊም እህቶቻችን መማሪያ ነው መሆን ያለብሽ ወንድ ልጅን ማጉረስም አልፈቀደልሽም አላሁ ሱ.ወ እንደመጀመሪያ አመጣጥሽ ሁኚ እዚህ ደረጃ እንድትደርሺ ያደረገሽ ራህማን ነውና እሱን ማስደሰት እንጂ ማስቆጣት የለብሽም ከትንንሽ ወንጀሎች ተነስተን ወደ ትላልቅ ወንጀሎች አላህን ማመፅ ምንጀምረው እና ፈኪዬ አመጣጥሽም እንዳማረ መጨረሻሽንም አሳምሪው ከ አላህ ጋር በዲንሽ ላይ ጠንክሪ አህሙም ቢሆን ሀላልህ ያልሆነችን ሴት ሰላም አትበል ለሙስሊሙ ኡማ መማሪያ ነው መሆን ያለባቹ በተረፈ ካስከፋኋቹ አፉወን

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 2 місяці тому +31

    በአላህ አኑሻ ሾውን አበረታቱት 😢😢ተው ግን
    አዳዴየኮኳ ላይካችንን የሚጠቅም ቦታ እናርገው

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 2 місяці тому +4

    ጎበዝ አህሙ በሁሉም ቦታ ሰለምተን አስቀድም

  • @SurprisedBorderCollie-yl3qd
    @SurprisedBorderCollie-yl3qd 2 місяці тому +56

    እኔን የገረመኝ በአላህ ስጋው የሙስሊም ወይስ የክርሲቲያን አረተው እንከባበር አላህን ፉሩ ድንበር አትለፉ ለዚች ጠፊ ለሆነች አለም

    • @hayatiaha1876
      @hayatiaha1876 2 місяці тому +4

      እውነት ለኔም ጥያቄ ነበር ከተቱትኮ ዝም ብለው

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 2 місяці тому +1

      ወላሂ የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 2 місяці тому

      የኔምጥያቄነውእእእእእእእእ😢😢😢😢😢😢

    • @ዙዙ-የ2ኘ
      @ዙዙ-የ2ኘ 2 місяці тому

      የኔምጥያቄነው

    • @ggcdvvx7351
      @ggcdvvx7351 2 місяці тому

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @ZmzmZm-e5w
    @ZmzmZm-e5w 2 місяці тому +3

    ፈኪ አስደብረሽናል አለባበስሽ አላህንፍሪ የምትሉ

  • @أمينهإثيوبيا-ف4ن
    @أمينهإثيوبيا-ف4ن 2 місяці тому +27

    ጎበዝ አጅ ነብይ ወንድ አለጨበጥሽ የኔ ውድ ፈኪይ ቀጥይበት አለባበስሽንም አስተካክይ

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 2 місяці тому +1

      አላየሽም ሢጎራረሡ ተጨባበጡኮ ክክክክክክክክወይስ ሠላምታብቻነዉየተከለከለዉ አላሕይዘንልን ልትበላሽ ዳርዳር እያለችነዉ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 2 місяці тому +15

    እኔምለው የሥጋው ነገር ምግዜም ሙሥሊምና ክርሥቲያን እደት ባድ ይበላሉ ሥጋ አልገባኝም አሥረዱኝ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 місяці тому +31

    እውነት ከሆነ ደደደደደደስ ይላል በሀላል አላህ በሚፈቅደው መንገድ

  • @ايمان-ي7ن
    @ايمان-ي7ن 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ግን ሀሙ እና ፈኩ ኒካህ አረጉ በሀላል አረጉት

  • @ወለየዋዩትብ
    @ወለየዋዩትብ 2 місяці тому +12

    አህሜ ተመቸሀኝ ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር

  • @Jemila-w1b
    @Jemila-w1b 2 місяці тому

    ጆሲዬ፠መቅዲስ፠በአላህ፠ጠፋች፠ወንድሟ፠ከለከላት፠እንዴ፠ምንሆና፠ነው፠የጠፋችው

  • @Hayuነኝ
    @Hayuነኝ 2 місяці тому +13

    ፈኪ የኔ ውድ አለባበስሽን አስተካኪ አንደበፊቱ ቀጥይበት❤❤

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu 2 місяці тому +8

    ፈኪየ አለባበሥሽን አሥተካክይ የድሮው ነው የሚያምርብሽሥርአት ያዥ

  • @Sobrinhassen
    @Sobrinhassen 2 місяці тому +21

    ፈኪ በጣም ነው ምወድሽ ነገርግን አለባበስሽ ሊበላሽ ነው

  • @yesewzerachenef4884
    @yesewzerachenef4884 2 місяці тому

    ፈኪየ አንች ባለሸበት ቦታ ሁሉ ደሰታ አለ አንች ያገባ ታደለ
    የምኞትንሸን መንገድ ጀምረሻል እና ደሰታየ ወሰን የለዉም እራሰሸን ግን ጠብቂ ባህር ዉሰጥ የተጣልሸ አሳ ነሸ እና ባልሆነ መረብ ተይዘሸ እንዳትወድቂ እህቴ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 2 місяці тому +71

    እህሜና ፈኪ ጆሲ የምትወዱ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ እህትናወድሞች ጥሩ ጓደኛ ያብዛልን

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 2 місяці тому +1

    ፈኪ እህቴ ሙድሽ ድንሽ እደሚፈቅደዉጂ እደጎደኞችሽ ለመሆን አሞክር አላህፉሪ

  • @MesitayitWenidimneh
    @MesitayitWenidimneh 2 місяці тому +13

    ጆሲ መቅዲን የራስህ አድርግ ቆንጆየናት ♥️♥️

  • @XgHj-w5b
    @XgHj-w5b 2 місяці тому

    በጣም ደስ ትላላቹ ፈኪ እና አህሙ ፍቅራቸው ይገላለፁ

  • @JameelaJameela-g1m
    @JameelaJameela-g1m 2 місяці тому +8

    እህት መጀመሪያ ላይ ሰላም ሥትይ ጀመርሽ ግን ምግብ ስትመሉ. ግን አጎረሽም ተገረሽም. እንደጀመርሽም. መጨረስ አለብሽ. አንደኛ ላንችም ክብር ነው ለሀይማኖትሽም

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 2 місяці тому +1

    ምነው ፈኪ እረተየ እማዬ ተይ ግን ተወጣጥረሺ ሆዴ በይ አለባበስሺም እደበፊቱ ይሁን ልክ ሂጃብሽነ እዳሣመርሺው ወዶች ጋርመ አትስሪ ሀጀነብይ ወዶች ናቸውኮ ደሞ ሴት የወደ ጓደኘ እደሙስሊም ትክክለ አደለም ይገባናለ ያው ዱነያ ስለምታታልለንጂ አላህ ይምራነ ጀሚአን

  • @HikmaKma
    @HikmaKma 2 місяці тому +7

    ፈኪ አንቺን በማየት ነበር ቪድዮችሽ የማየዉ ማለቴ ከመጀመርያ ታሪክሽ አሁን ግን ማየትያስጠላል ከምንም በላይእስልምናንጠብቁ አኼራቹን አታበላሹ

  • @Remlashemsu
    @Remlashemsu 2 місяці тому +1

    ጆሲዬ አምሮባችዋል ግን የሙስሊም የክርስቲያን የሚባል ነገር ቀረ እንዴ ክትፎውን አንድላይ በሉት እኮ

  • @ZihabuyasinYasin
    @ZihabuyasinYasin 2 місяці тому +24

    ጎበዝ አህሙ አሰላሙአሊኩም ብለህ ነው መግባት

  • @SadaAli-y3y
    @SadaAli-y3y Місяць тому

    ፈኪና አህመዲ ደሞ ተተጋባችሁ ተጋቡ ወላሒ አላህ ይቆጣበችሗል ሲጀመር ሤት ልጂ በሚዲያ መዉጣት አይፈቀዲም ወላሒ የዱኒያን ገንዘብ ሳይሆን ማየት የአኼራን እሳት ፈሩ ወላሒ እንኳን ሣተሸፈኒ ተሸፉነሽ ራሡ መዉጠት ሀራም ነዉ አለህን ፍሩ ተጋቡ ከዚያ እሡ ይስራ አንቺ እቤትሽ ተቀመጭ ሡብሀን አላህ ለማይጠቅም ብር ብለሽ አኼራሽን አታበላሽ

  • @mediweleyewa
    @mediweleyewa 2 місяці тому +37

    ኧር ወላሂ ፈኪ በጣም ነው የደብራል ምድነዉ አለባበስሽ ኢተቂላ

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 2 місяці тому

      ኢ ወላ አዳንዱ እያለይ ነው ሊሸንፍት ነው ሚደያ

    • @LaJs-o9d
      @LaJs-o9d 2 місяці тому

      ተበላሸች አለባበሶ ይችልጅ

    • @AfliaHassan
      @AfliaHassan 2 місяці тому +1

      አሀያጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራትመጣለች ሱሉ አልሰማሺም

    • @Ekram-ct6of
      @Ekram-ct6of 2 місяці тому

      ሣህ😢😢😢​@@AfliaHassan

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem 2 місяці тому

      @@AfliaHassan ሳህ ዱሮም ፈርቸላታለሁ

  • @SonySony-zp5gg
    @SonySony-zp5gg 2 місяці тому +1

    ፈኪይአለባበስሽአሰተካክልአላህንፍሪ
    ሴትልጂጂልባቧነውየማምርባት

  • @BekeluBekelu-c7q
    @BekeluBekelu-c7q 2 місяці тому +5

    በጣም አምሮባችኋል ስጋ አንድላይ ትበላላችሁ ኢትዮጵያ ሆናችሁ

  • @bintummi5157
    @bintummi5157 2 місяці тому +1

    ቆይ ያልገባኝ ነገር ገበታው እንዴት አብረው የሚቋደሱት ይሆናል? ያለ ቢስሚላህ ያልታረደ ስጋ...?😢

  • @susu1-s6q
    @susu1-s6q 2 місяці тому +9

    ፈኪዬ እንደዚህ አይነት አለባበስ አትለበሽ የኔቆጆ እንደ መጀመሪያዉ ልበሽ

  • @kjygh8889
    @kjygh8889 2 місяці тому +1

    ፈኪ አህሙ ጆየ መቅዲ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤ፈክየ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ🎉

  • @KamlaAhmed-z3v
    @KamlaAhmed-z3v 2 місяці тому +7

    ፈኪን አይቼ ነበር ሰብስክራብ የራኩ አሙህድ እና ፈፊ ብትገቡ ደስ ይለናል በጉጉት ነዉ የሚጣብቀቹ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ልቀቁልን ይማቸቹ🎉🎉🎉❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 2 місяці тому

    ይሄ ነው ያማረኝ ከጎደኞቼ ጋር ተሰባስቦ መዝናናት ግን በጣም ያማረኝ ጥሬ ሥጋ እና ባቅላባ መኮንን ባር ቆጮ እና ክትፎ ጎመን ቤትም ሥለሚዘጋጅ ብዙም

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 2 місяці тому +10

    ማሻ አላህ አሙ መግቢያ አሰላሙ አለይኩም ስትል እንደት ደስ እንደምትል ደግሞ ሁላችሁም ታምራላችሁ

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 місяці тому

      ጎብዝልጅነዉሁልቀንስላምታሲቀርብ አስላሙአሊይኩምብሎነዉየሚጀምረዉ አሏህይጨምረልት

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 місяці тому +1

    ግን ስጋዉ ምንድንነዉ የስጋዉነገር ------------------------????????
    ግን ኮመቱች ጤናኛአትመስሉኝም ያያችሁትንሁሉ ተጣመሩየምትሉትነገር ግርምይለኛል አጅብነዉ

  • @kaokalo910
    @kaokalo910 2 місяці тому +12

    ፈኪ አለባበስሽሽሽሽሽ❌❌❌❌❌❌❌

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 2 місяці тому

    ቆይ ቆይ የምግቡ ነገር እንደት ነዉ ዋ ዋ ስታገኙ ማጣትን፣ ስትደሰቱ ማዘንን፣ ጤነኛ ስትሆኑ ፣ጤና ማጣትን ፣አስቡ ዛሬ ነገ አይደለምና በተሰብ በተረፈ ባህላችን እሚፈቅደዉን ስለምትኖሩት እናመሰግናለን🙏ግን ቢዋደዱም ቢፋቀሩም ከሁሉም በላይ እምነት ይቀድማል እምነት 😢እንደት ነዉ ሙስሊምና ክርስቲያን በአንድ ስጋ እሚበላዉ ያሳዝናል❓❓

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 2 місяці тому +7

    ክክክክክክክክ ወይኔ የደረሰኙ ነገር ደነገጡ ስንት ሁኖ ይሆን ማሻአላህ የዛሬው ይለያል ሀቂቃ

  • @newkw9034
    @newkw9034 2 місяці тому +3

    መቅድ ስውድሽ 😘😘

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 місяці тому +11

    ቆይ ቆይ የምን ስጋ ነው እምትበሉት አረ ጉድ

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 2 місяці тому

      እኔምገርሞኛል ባንድሲበሉ

    • @HayatSaid-x5f
      @HayatSaid-x5f 2 місяці тому +2

      እረየኔም ጥያቄ ነው

  • @AnnoyedGrassyMountain-hn4en
    @AnnoyedGrassyMountain-hn4en 2 місяці тому

    ፈኪየእደዚህአይነትልብስ አትልበሽውዴ ሰውነትሽን የሚያስገምት

  • @JameelaJameela-g1m
    @JameelaJameela-g1m 2 місяці тому +4

    እህት ፈኪ አላህ ፍሪ እህት አለባበስሽ ያድፈራል.

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 2 місяці тому

    እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 1000 🙏🙏🙏❤️ ለመግባት እየሮጥኩ ነው አበረታቱኝ በማርያም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Handle-q5g
    @Handle-q5g 2 місяці тому +21

    አህሙ ፈኪን አለባበሷን እድታስተካክል ጎኗሁን ከሼሪዓእዳወጣ

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh 2 місяці тому

    የፈኪ አለባበስ የተመቸዉ ማሸአላህ ፈኪ ቀጥይበት የሙስሊም አለባበስ እደሶፊ አደለሽም ማሸአላ የምትሉ ላይክ🎉🎉

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 2 місяці тому +15

    እንደዚህ ተጣብቀሽ ወንድ ሰላም አልልም ብትይ አላምንም የበፊቱ አለባበስሽኮ ማሻ አሏህ ነበር እኔ ደግሞ እያደር ወደ ጅልባብ ከዛ ኒቃብ ትሄጃለሽ እያልኩ አህያ ጋ የዋለች ጊደር ፈስ ተስተምራ መጣች ይላል ያገሬ ሰው

    • @BHzxb
      @BHzxb 2 місяці тому

      ዝም አታያትም. ስጋዉንስ. በላችዉ. አይደል😢

    • @RahmatRahmath-ne3yz
      @RahmatRahmath-ne3yz 2 місяці тому +1

      ትክክል

    • @FathimaAdem
      @FathimaAdem 2 місяці тому

      ወላሂ ልትበላሺ ትንሽ ቀራት የምን ስጋ ነው የበሉት የስላም የክርስቲያን አህያ ጋር የዋለቺ ጊደርፈስተስተምራ ትመጣለቺ አሉእደ ፈኪ

  • @fjf7535
    @fjf7535 2 місяці тому

    ፈኪየ የዛሬው በጭራሽ አዳይደገመ ወሏሂ አህሙ አተ እራሱ ዝም ማለት የለብህም

  • @NEima-h8u
    @NEima-h8u 2 місяці тому +4

    አይይይሰ የፈኪ አለባበስ ደስ ሲል ደስ ሲል ስትሉ የነበራችሁ እህቶች ዛሬ አይናችሁን ጨፍኑ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 2 місяці тому

      🙈🙈🙈🙈🙈🙈😅

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 2 місяці тому +1

      እኔኮ ብያለው ስትለምደው ሚድያውን እደጓደኞቿ ትሆናለች ብየ ነበር አሏህ ያስተካክላት

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u 2 місяці тому

      @@Ruki-v3q የኔ ውውውው😆😆

  • @AlfiyaAman-t6w
    @AlfiyaAman-t6w 2 місяці тому

    ዳስ ስትሉ ፋክሃ ግን ባሻም ትቻክቁያልሽ ትንሽ taragagi

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 місяці тому +6

    መልካም ጎደኝነት ጥላ ከለላ ነው❤

  • @OkOk-ep2km
    @OkOk-ep2km 2 місяці тому +1

    ፈኪ አለባበስሽን አስተካክይ

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y 2 місяці тому +14

    አሏህ ፍሩ ሞት አለብን ሀቂቃ ከካፊራዎች አትመሣሠሉ

  • @zenatahmed5204
    @zenatahmed5204 2 місяці тому

    ሁላችሁም ታምራላችሁ ፈኪ አለባበስሽን አስተካክይ ሙስሊም የሚለብሰውን አለባበስ ልበሽ በተረፈ እወዳችኋለሁ ያጣምራችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤❤

  • @Lubaba-r6t
    @Lubaba-r6t 2 місяці тому +11

    ፈኪዬ ከይቅርታጋ አባያሺን ብትለብሺ የበለጠ ውበትሺ ይጨምራል እጅ ረይቀናስም

  • @sofyarased
    @sofyarased 2 місяці тому +2

    የፈኪን ቸነል ከስሪ አስቀምጥልን በስሙወ ብዙ ተከፊቶወል እስተወዊቅለት