💎ሀይሚ አስገድዳው ፍቅራን ተቀበለ,በ ተንኮሏ አኤፊ ደነገጠ😱🙆‍♂️🤬

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 тра 2024
  • #abtube #Mubitube#family #prank

КОМЕНТАРІ • 3 тис.

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Місяць тому +1169

    ሙቢ የዋህ ነዉ የምትሉ እስኪ 👍👍 ደምሩኝ ጋይስ 😘👌

    • @narditube4378
      @narditube4378 Місяць тому +4

      ምን 😪😪😪

    • @Semira-lu7gf
      @Semira-lu7gf Місяць тому +2

      kelalmiskin

    • @TOYIBAMistofa
      @TOYIBAMistofa Місяць тому +4

      ሙብየ ቀረ እንደ ጓደኞቹ ያግባ ልጅቷ ጥንቅሽ ነች❤

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e Місяць тому +1

      ሚስኪን አይገልፀውም 😢

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Місяць тому +2

      ብራ ሀይሚን ብራክ አርክ አርጋት

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj Місяць тому +583

    ሙቤ 100K እናስገባው የምትሉ👍👍👍

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 Місяць тому +4

      አረ ሀይሚ ዘሬ ታሰክቶልሸል በጠም
      ነው ያሰቅሽኝ

    • @AqrabMoobail12
      @AqrabMoobail12 Місяць тому +2

      ሙቢ ምርጥ ሠው❤❤❤😢

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz 10 днів тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 Місяць тому +143

    ሀይሚ የፀጉርሽን ቀለም ወደ ቀድሞው መልሽ የፀጉር ውበቱ ጥቁር ከለር ነው የሚያምረው ወደ ዱሮው መልሽ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Місяць тому

      Iko enem biyatalew beteley ka malkua gar tikur naw mihedew

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 Місяць тому

      ደምርኝ ማሬ

  • @YchalalMan
    @YchalalMan Місяць тому +80

    ሙባዬ ለሴት ልጅ ያለሕ ክብር ይለያል ❤❤❤የኔ የዋሕ 👍👍👍

  • @Efrem946
    @Efrem946 Місяць тому +421

    ሀይሚ ይሄን አክል ምን አረኩሽ😢

  • @WinaToub2
    @WinaToub2 Місяць тому +668

    ❤❤ወይ እናተ። አንድላይ ቢሆኑ ያምራሉ የምትሉ ላይክ ድምፅ እንሁን የመዳም ቅመሞች አብይን ብቻ ማውረድ ነው የቀራቸው የድምፅ ብቃት አላቸው

    • @FirdosAbdu-mk8is
      @FirdosAbdu-mk8is Місяць тому +1

      wina respect❤❤

    • @nefisademeke4462
      @nefisademeke4462 Місяць тому +9

      እዉነት ነዉ የቀረን እሱነዉ ትንሽ ከብዶንነዉ እንጅ

    • @user-hp1mk5qo2p
      @user-hp1mk5qo2p Місяць тому +6

      ይሁኑ ብቸኝነት ሥለማንፈልግ ነው የመዳም ቅመሞች ውና አንተም ብቅ አድርግልነ😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

    • @RSZMESKIETUBE
      @RSZMESKIETUBE Місяць тому +2

      😂😂😂😂😂እረ ውይና ያማል ቅኔው

    • @halima7993
      @halima7993 Місяць тому

      በጣም

  • @user-dc7sn9hp1l
    @user-dc7sn9hp1l Місяць тому +64

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ፕራክ ሆነ እህቶቼ የኢስላም እህቶቼ አደራ ወንድልጅ እወደዋለሁ ብላችሁ ሚድያላይ እዳትወጡ እሺ አሏህን ፍሩ ምክናዬቱም ይቺ አለም ጠፊነች ውዶች እና ከውደዳችሁት ዝም ብላችሁ ዱዓ አርጉ እሺ እውነት ነው እምትሉ በላይክ

    • @user-sx6cp4ep9h
      @user-sx6cp4ep9h Місяць тому

      ሠህ ወላ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @user-lr5qu7es4o
      @user-lr5qu7es4o Місяць тому

      ሳህ ወላሒ

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Місяць тому +1

      ትክክል😢😢

    • @saadasaada440
      @saadasaada440 Місяць тому +2

      በርግጥ እኔም በባህሌም በቤተሰቤም ሴትልጂ ትጠይቅ በሚለው አላምንም ያም ሆኖ የሚወዱትን ሰው መምረጥ አለባቸው እጂ ሴትልጂ መጠየቅ ሀፂያት አይደለም ኸድጃ ውዱ ነብያችንንሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጠይቃለችኮ ሰለዚህ ኢሰላም አይከለክለንም

    • @user-dc7sn9hp1l
      @user-dc7sn9hp1l Місяць тому +2

      @@saadasaada440 እኮ ይከለከላል አይደለም ሚድያ ላይ
      ያስጠላል እጅ እኮ ሴት ልጅ መጠዬቋ ሀራም ነው አይደለም እደውም ለድኗ አጠናካሪና ወደጌታዋ እሚቃርባት አድርጋ ካገኘችው ያንንወንድ እሱ እወድሻለሁ ብሎ ባይነግራት እኳ ሳያመልጣት እወድሀለሁ የወደፊት ሂወቴን በአሏህ ፍቃድ እዳሳልፍ እፈልጋለሁ ብላ በአደብ ልትጠይቀው ይገባል እጅ እደባባይ ላይ እያስመሰሉ እያለቃቀሱ
      ምንም የድን መስፈርትን ሳታይ ገና ለገና ከማንም አጅ ንብይጋ ሲጋፋ ና አፉን ሲከፍት ስላዬች እወድሀለሁ የሚለው ነገር ከባድ ነው

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid7326 Місяць тому +68

    በሳቅ አበቃሁ ድገመው ድገመው በማለቱ ሀይሚ አትኩ አትቻልም ጀግና ናችሁ ትወና ትችላላችሁ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 Місяць тому

      እኔስ ብትይ ያሰቃኝ ኢፍሬም ናው

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj Місяць тому +741

    የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት እና ጠካራ ናት የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Місяць тому +3

      አው ጅግና ጠንካራ ከቃል በላይ❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤ በጣም በራሷ የምትተማመን

    • @TamemaTm
      @TamemaTm Місяць тому

      ❤❤❤❤wawo

    • @TamemaTm
      @TamemaTm Місяць тому

      👍👌

    • @Mubetube2
      @Mubetube2 Місяць тому

      ❤👍

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe Місяць тому +375

    ሀይሚየን እሚወድ👍💕

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Місяць тому +1

      እኔ ውድድድ ሀይሚነቴ❤😘

    • @user-up2yt7nn2w
      @user-up2yt7nn2w Місяць тому +2

      *እኔ በጣም ነው የምወዳቸውR&H🎉🎉🎉🎉🎉*

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-vd7ch9pj2v
      @user-vd7ch9pj2v Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 Місяць тому

      ♥️♥️♥️♥️💛💛💛💛🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍

  • @GenetAwele
    @GenetAwele Місяць тому +43

    ወይ ሀይሚ ትናት ኤፋን አሳበድሽ ዛሬ ደግሞ እነሙቤ አቤት ዛሬ አብርሽ ቢኖር እንዴት እንደሚናደድ አስባችሁታል😂😂

    • @Redmi9Newphonr-eo5wt
      @Redmi9Newphonr-eo5wt Місяць тому +2

      በጣም

    • @user-dl5wb7ic8q
      @user-dl5wb7ic8q Місяць тому +1

      አብርሽማ ሲናደድ ወገቡን ይይዛል ሙቤ ራሱን ሁለት ኤፋ እራሳቸውን ይዘው ግራቸው ያወራጫሉ የምር ያስቁኛል

    • @user-pm6ig3st5b
      @user-pm6ig3st5b Місяць тому +1

      አብርሽማ ቢኖር ወገቡን ያዝ ያረግ ነበር😂😂😂😂

    • @user-dl5wb7ic8q
      @user-dl5wb7ic8q Місяць тому

      @@user-pm6ig3st5b በጣም ነው ሚያስቀኝ ሽንጡን ያዝ ሲያረግ

  • @nomore8101
    @nomore8101 Місяць тому +13

    አይ ኤፍሬም ሐይሚ አንቺንም ነካክቶሽ ሊያላፍ ነው ሲል በጣም ያሳቀኝ ቀማሚው ማን ሆኖ ሐይሚ 3 ሰው በአንድ ጀግና ነሽ ለዚህ እኳ ነው የምወድሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Місяць тому +533

    ሙቤ ይቺን ልጅ በእጅህ አስገባ ወድጄታለሁ! ልጅቷ የወደዳቿት በላይክ አሳዩኝ👍👍👍❤❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Місяць тому +1

      ዉድ ደሚሪኝ 16:58

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Місяць тому +8

      ኧረ ልጅ ናት ባይልለት ነው እንጂ ይወልዳት ነበር እኮ😂😂

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 Місяць тому +8

      ​@@ZeinabaSaidአይባልም ቁመቱ ነው እንጂ ጭራሽ ይወልዳታል ልጅቷ ደሞ አጭር ናት ያን አህል ትንሽ አይደለችም ሢጀመር ሙቤን አግኝታ ነው

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Місяць тому

      እህቶቼ ዴምሩኝ ❤❤❤

    • @user-vk7lu5gn9x
      @user-vk7lu5gn9x Місяць тому +2

      አረ ምን ጉድ አረምንጉድነው 😂😂😂​@@ZeinabaSaid

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Місяць тому +232

    😂😂😂😂😂😂 አቤት ሀይሚ አለማድነቅ አይቻልም ባንድ ድንጋይ አራት ወፎች❤😂❤❤ እረይመችሽ

    • @user-gt6lm8eb2z
      @user-gt6lm8eb2z Місяць тому +1

      ጀግና ነሺ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому

      ❤❤❤በጣምጀግናናት

    • @user-fy9bh2zy3p
      @user-fy9bh2zy3p Місяць тому +3

      እረ ሀይሚ ስታናጅ እኛንም ተከታዮችሽን እኮነው ብራክ ያደረግሽነ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому

      😢eko😂❤😮🤣🤭🤭🤔🤫🥱🥱🥺🙊🙊🙉🙈🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

    • @genet_tube
      @genet_tube Місяць тому

      ደሙርኝ በማርያም

  • @user-fb9iq6hg8t
    @user-fb9iq6hg8t Місяць тому +29

    የፍቅር ግፍ ጡሩ አይደለም በፍቅር ፕራንክ አታድርጉ።የምር ሴቶቹን ሁለቱንም ጠላሁዋቸው

  • @ZeynebMohamed-vj7kg
    @ZeynebMohamed-vj7kg Місяць тому +5

    ለሴት ልጅ ያላቹ ክብር ደስ ይላል

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat Місяць тому +113

    ሙቢ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ ይጣመሩ የምትሉ🙋
    ያፈቀረ ሰዉ እደዚህ ይቆጣል ግን ስትናገር ትቆጣለች

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Місяць тому

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @user-fs3bh7pz8s
      @user-fs3bh7pz8s Місяць тому +4

      ኔኮግርምየሚለኝ፡አገናኢጀሲያረጋችሁማነው።አርፋችሁየራሳችሁንኑሮኑሩ።ሙቤየውስጥሀሳብአለበት

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому

      ጎበዝ ወደ አላማ ዉ መጥናቱ ጡሩነዉ❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Місяць тому +143

    ሀይሚን እኮ የምወዳት በምክንያት ነው የፕራክ ቅመም❤😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому +1

      የሆነችሚጢነገርናት ቲሥቲዉቃለች😂😂

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c Місяць тому +14

    ማነው እዴኔ ሀይሚን ልብ ብሎ ያዬ ሳቋ መቶ ነበር 😂😂😂አይ ሙቢ የዋሕ😢😢😢😢 ሐራም የዛሬው ያበዴነው😢

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Місяць тому +9

    የኔ ቅመም ሀየሚዩ የትንሽ ትልቅ የኔቅመም የወድሞቾቀበጥ ወድድድድነዉ እማረግሽ ሀይሚን የሚን የምወዱ👍👍👍👍👍

  • @IkramAbdu-mr4nu
    @IkramAbdu-mr4nu Місяць тому +270

    ከሀይሚ ጋር ብዙ ባትሳፈጡ ጥሩ ነው የምትመልስው በከባድ ነው የምትሉ

    • @lubaba355
      @lubaba355 Місяць тому

      ማለት ምን አሉ

    • @amalali9768
      @amalali9768 Місяць тому

      Hayme, you are smart girl! Keep it up!

    • @user-li6yn7tm6i
      @user-li6yn7tm6i Місяць тому +1

      በትክክል

    • @user-id2pz2gv3v
      @user-id2pz2gv3v Місяць тому +1

      በጣም ከባዲ ናት😂😂😂😂አርፋችሁ ጠቀመጡ😂😂😂

    • @TesfayefameliTube
      @TesfayefameliTube Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @Trujd
    @Trujd Місяць тому +64

    ቡራ ታዲያ ይችን ብጤ ቀሽት የሆነች ልጅ እዴት ዝብሎ ያሳልፋል❤❤ ስወዳት እኮ እሲማነው አብረው ይሁኑ የሚል h𝑔b

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Місяць тому +6

    ሙቤ የምር ምርጥ ጠካራ ፍቅር የማያታልልህ ጎበዝነህ እኳንም እጂ ያልሠጠህ

  • @merongm5989
    @merongm5989 Місяць тому +12

    ይሄ ፕራንክ ግን ደስ አይልም የምርየውሽታሙ እርኛ ነገር እዳይሆንባችሁም የእውነት የመጣ ቀን ከባድ ነው

  • @BirukTube1624
    @BirukTube1624 Місяць тому +378

    ሙቢን የምትወዱ የታላቹ በላይክ ደምሩኝ ጋይስ❤❤❤❤❤❤

    • @user-wx5lg5sc4o
      @user-wx5lg5sc4o Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hyal-rz3fn
      @Hyal-rz3fn Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @user-lj4it4yk3s
      @user-lj4it4yk3s Місяць тому +2

      አለንቡርኬ፣እሺእንደምርሀለን፣ኧርበዚአይነትአትቅለዱፍቅር፣በጣምከባድነውአይይይብራክ፣አይሚአልተቻለችም😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

    • @user-cu8mv3hs5i
      @user-cu8mv3hs5i Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @starcall7381
      @starcall7381 Місяць тому

      ❤️❤️

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Місяць тому +135

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ::

  • @user-rj1zz9fm8k
    @user-rj1zz9fm8k Місяць тому +4

    ሀይሚ የቡራ ንግስት👍🏻👍🏻

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Місяць тому +20

    ሀይሚ በንደዝህ አይናት ናገር አትቀልጂ ስሜት ከባድ ናው ሙቢም ጎበዝ ናው ተግሎወል አገኛው ብሎ ሰፍ ብሎ አልተቀበላትም አሁንም ቢሆን ለሷ ብሎ ናው ያጉታጀራ ወጠቶች ለሴት ልጅ ያለቸው ክብርና እንክብካቤ ይለያል ማሻ አለህ በርቱ ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉

  • @MekbebMs-zh9bx
    @MekbebMs-zh9bx Місяць тому +69

    ሀይሚ ግን ለምን ሀሳብ መሸጥ አጀምሪም prank ለማድረግ የምታመጪያቸው ሀሳቦች 1ኛ ናቸው በጣም ነው የምወድሽ የኔ ምርጥ ❤❤❤

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому +41

    ወይኔ ከአሁን ቦሀላ የእዉነት የምንጠይቅ ካለን አያምኑኑም እድሜ ለሀይሚ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Місяць тому +4

    ወይ የሀይሚ አንችኮ ፕራክ አታርጊ እስከኛ አረግሽንኮ አቤት ያች ፕራክ ይለያልኮ አቦ ትመችኛለሽ ሀይሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pp4dv9ln3e
    @user-pp4dv9ln3e Місяць тому +5

    ባድላይ ሁኑ❤❤ ጨዋ ነገር ናት

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Місяць тому +108

    የሀይሚ ተንኮል እኮ እንደው በነካ እጅሽ ብሩኬን አድርጊልኝ😂😂😂😂

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Місяць тому +58

    ሀይሚጋ አትሳፈጡ በቃ😂😂😂😂😂 ልካችሁን እወቁ ጀግና ነሽ እውነት😂😂😂😂😅😅😅

    • @MisayFgwg
      @MisayFgwg Місяць тому

      ትክክልማርያምንደምገፈትየለምትስውቀጥነውየምለው😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-nx7td9nw5y
      @user-nx7td9nw5y Місяць тому +1

      😅😅😅😅😅ሀይሚትለያለይኮ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሀይሚዬ በጣም አሰቃይተውሽ ነበር ምላሽሽ ከባድ ነው እኛም ፕራንክ ተደርገናል ግን ደስ ብሎኛል ተዋናይዋም በጣም ጎበዝ ናት

  • @user-ge4vd6nc1v
    @user-ge4vd6nc1v Місяць тому +7

    ሀይሚ የእኔቅመም ስወዱሽ መቸነው ያችተካል የሚያልቀው ❤❤❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Місяць тому +62

    ሐይሚ እያለች መጀመሪያስ በሣቅ ሞትኩ በተለይ መጨረሻዉ 😂😂😂😂ልጂቱ ግን ፕራክ መሆኑ ሣይጠቅምሽ አይቀርም ከሙቤ አፍቃሪዎች ርግማን ትተርፊያለሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj Місяць тому +129

    ዛራ ውግ ደረስኝ አንደኛ ነኝ 😂ላይክ አርጉኝ👍👍👍👍

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i Місяць тому +4

    ወይኔ ሀይሚ አችኩ እዳዉ አማታመጭዉ ጉድ የለም የምሩ😅😅 ሙቢ አይዙህ ቻለዉ

  • @user-wn3nc4fz8u
    @user-wn3nc4fz8u Місяць тому +6

    የሴትልጂ ዉበቷ ሂጃብ ነዉ የኔልእት ማሺአላ ስታምሪ❤❤❤❤

  • @halehale7257
    @halehale7257 Місяць тому +50

    ውይ ተንኮልሽ ሀይሚ ኦደንሱንም ነው ፕራክ ያረገችው የምትሉ

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p Місяць тому +27

    ህዝብኑ ነው ብራክ ያደረክሽ ውይ አች በጣም ጎበዝ እና ተዋኝ ነሽ በረች ትኑሿ ልእልት❤

  • @ohminyatube
    @ohminyatube Місяць тому +22

    ሀይሚ አንደኛ❤😮በል ሙቢ እንዳታመልጠው የሚል በላይክ👌👍

  • @user-rm2rq6cx1j
    @user-rm2rq6cx1j Місяць тому +2

    ሀይሚየ ሥወድሽ ብሩኬን አድርጊልን እኛንም እዳረግሽን በነካጅሽ😂😂😂😂

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d Місяць тому +51

    ሀየሚዬ ❤
    የፕራክ ቅመም ብላሽ አለች ሩታዬ
    ግን ለምን አብራችሁ ቪዲኦ አሰሩልንም በአንድ ላይ ካየነችሁ ቆየነ ሀይሚዬ ከሩታዬ ጋር በቻናልሸ ኑልን❤

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Місяць тому +3

      ትክክል እኔም ጥያቄ ነው

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi Місяць тому +2

      የኔም ሀሳብ❤❤😂😂

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Місяць тому +3

      ትክክል የኔዋ ሀይሚነቴ ሩትነቴ የኛ ድምቀቶች

  • @SeadaSeada-ik3sv
    @SeadaSeada-ik3sv Місяць тому +197

    ቡራን ፕራንክ አርጊልን የምትሉ እጅ ወደላይ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Місяць тому +9

    ከየት ነው ይህ ነገረ የሚመጣው አላለም 😂😂😂😂😂 ለሊት ለሊት መጋኛ እየመታቸው ነዉ የሚመጡት 😂😂😂😂😂😂

  • @kimdereadeor2778
    @kimdereadeor2778 Місяць тому +6

    ምን አላ አንችም ሂጀብ ብታደርግ መነው ምያምረው እስክ በላይክ አሰዩን

  • @user-pf1rm5ct5v
    @user-pf1rm5ct5v Місяць тому +26

    አቤት የሀይሚ ቶንኮል የኔ ማር ደሲ ሲትል❤❤❤

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m Місяць тому +18

    ውይ ሀይሚ ሰራሺላቸው ግን ለሰው ልጂ ያላቸውን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም የቡታጂራ ልጆች እውዳቸውለው የፍቅር ጥግ ናቸ❤❤❤❤

    • @butajrawit
      @butajrawit Місяць тому

      እኛም ለምትወዱን ❤❤❤❤ውድድድ በማያልቀው

  • @user-pg1mj8ry3u
    @user-pg1mj8ry3u Місяць тому +5

    ዋዋዋ ሀይሚዬ በጣም ጎቦዝ ናት አረረ😂😂😂

  • @user-jr2qb2zt7h
    @user-jr2qb2zt7h Місяць тому +5

    ማሻአላህ ታምሪያለሺ አንድ ላይ ብትሆኑም ደስ ይላል

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Місяць тому +57

    አይ ሀይሚ ሌላ ምን ልሻለሁ ለቡራ ያርግሽ አይ ሙቤ ሰው አለህ ሲሉት በልብህ ሲሉት አወ እናቴ አለች አለ ኤፋ እና አብርሽ ቀላል የዋህ ናቸው😂😂😂😂

    • @user-ng1om1tm5n
      @user-ng1om1tm5n Місяць тому +2

      ይሁን ብያለሁ

    • @user-rj3py3bn2s
      @user-rj3py3bn2s Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Місяць тому +2

      ​@user-ng1ዉደደምሬኚ🎉🎉om1tm5n

    • @user-dl5wb7ic8q
      @user-dl5wb7ic8q Місяць тому

      @@user-ng1om1tm5n እኔም ብያለሁክክ የኛ ዱአ ጠብ አይልም በዚሁ ኮሜት ናከብራለን የደስ ደሱን ክክ

    • @user-wq1jx4ip1r
      @user-wq1jx4ip1r Місяць тому

      😂😂😂😂😅

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Місяць тому +188

    ሀይሚ ብሩኬ ይጣመሩ የምትሉ በላይክ🎉❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Місяць тому +3

    ሀይሚ የብራክ አባት😂😂 በይ በይ በሙቤ አትምጭ ለዛውም በፍቅር ሙቤ በጣም ያሳዝነኛል ሙብየ መልካም ሠው በፍቅር አትምጡበት ባለፈውም ተደረጓል

  • @yordanosteklesenbet998
    @yordanosteklesenbet998 Місяць тому +3

    MUBIYE BE ALLAH LJITWA KONJO NAT YAZAT ENDATLEKAT ADERA LEBAM NEH ADELE 💍🎉💚🌿💚🌿🌾👏👏👏⭐👌

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u Місяць тому +91

    አረ የውነት የሃይሚ ፕራክ ይለያል ጀግና ትለያለሽ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Місяць тому +22

    ወይኒ የሀይሚ ተክል ነበር ይህ ሁሉ ጉድ ወይ ሀይሚ ጭንቅላትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤😂😂❤❤❤

  • @nebyatasmelash9812
    @nebyatasmelash9812 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤በጣም ትገርማለህ ቀልድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ተረድተሃል። ጥሩ ስራ love u haymi

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Місяць тому +7

    😂😂😂ኬት ነው ሚመጣው ስሜቱ አል ሙቤ 😂😂😂 ሀይሚ አፍቅራት እላልችም 😂😂😂😂 ኤፋ ድሞ በግድ አፍቅርሻልው በላት እላልም

  • @user-xi2rz8fr1n
    @user-xi2rz8fr1n Місяць тому +19

    ወላሂ በጣም ጎበዝ ነሽ ሀይሚ በጣም አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤❤በደብ አርገሽ ነው የተበቀልሻቸው😂😂😂😂

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 Місяць тому +57

    የፕራክ ጥግጥ ሙቢ ኤፍሬም ለሴትልጂ ያላችሁ ክብር ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому

      በጣምይለያሎ

  • @user-lq2xe9qq9i
    @user-lq2xe9qq9i Місяць тому +1

    ልጅቱ ፍልቅልቅ ናት

  • @user-ce8qi9rd4e
    @user-ce8qi9rd4e Місяць тому +1

    ማሻ አላህ

  • @nefisademeke4462
    @nefisademeke4462 Місяць тому +29

    ሀሪሚ የተንኮል ማከፋፈያነች የምትሉት እስኪ ግን ይመችሽ ሀይሚ ትችያለሽ

  • @Tizu19
    @Tizu19 Місяць тому +23

    ግን እኔ የሙቤን አስተሳሰብ እወድለታለሁ❤❤❤

  • @user-tj5do3kj6b
    @user-tj5do3kj6b Місяць тому +1

    ሃይሚዬ የኔ ዉድ የምወድሽ በምቅንያት ነዉ የኔ ቅመም😂😂😂

  • @user-um8wl8kf9q
    @user-um8wl8kf9q Місяць тому +2

    ሀይሚየ ሙቢን ተበቀለችዉ መልስህ ነዉ አይዞህ❤❤❤❤❤❤ሀይሚየ ተበቅለሻቸዋን❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @shemima5580
    @shemima5580 Місяць тому +35

    ሀይሚ ይመችሽ ወላሂ በጣም ነው የገረመችኝ ይመችሽ የኔ ቅመም😂😂

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r Місяць тому +18

    ሀይሚን እኳ የምወድሽ በምክንያት ነው

  • @user-ph1ng2lo6w
    @user-ph1ng2lo6w Місяць тому +1

    የምር ቆንጆናት ዶሞ ተከባከባት

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 Місяць тому +2

    ሀይሚ ይመችሽ ዋውው ሙቤ ለምን ነካሀት ደግ አረገች እን መጀመራም በራክ መሰሎኛል😊

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +14

    ውይ ሀሚ አልተቻለችም 😢😢ቢቀርስ ፕራክ ኤፋ ሚስኪን አብሽር ያጋጥማል 💞💞

  • @ለታህዘን
    @ለታህዘን Місяць тому +13

    ወይኔ ሀይሚ የታመታሽ ወላ ኡነት መሥሎኝ ደሥ ብሎኝ ነበር ለሙቤ የምታትጋበ ልጅ ነት ኡነት ታጋቡ😂

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 Місяць тому +1

    ሀይሚ አቺ አታፍቅሪና ሙቤን እደዚህ ማርጀትነው የምፈልገው በይ😂😂😂❤❤

  • @user-ii9qn3hn8e
    @user-ii9qn3hn8e Місяць тому +3

    አሚ በነካሽው አሁን ፍራክ ቢሆንም ቀጣይ እውነት መሆን አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Місяць тому +12

    የስደት እህቶቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን የኔ ጠንካሮች 🥰🥰🥰🥰

  • @Fatiya983
    @Fatiya983 Місяць тому +3

    ሙቢ ቻለዉ ምንም ማድረግ ኣይቻልም ሀይሚ ነኝ ለዚ ፕራንክ ስንት ይገባኛል

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂ይመቻቹ ሀይሚ ና ጓደኞዋ

  • @sara48308
    @sara48308 Місяць тому +26

    እኔ አውቄ ነበር ዬተሳደባችሁ ዬት አላችሁ ይመችሽ ሀይሚዬ ዬፕራክ ቅመም😂😂😂😂😂😂

  • @fjrj5317
    @fjrj5317 Місяць тому +31

    ሄለን ና ማርክ አምጡሉን የምትሉ እስት በለይክ እስዬኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Місяць тому

    ወይኔ የኔ መልካሞች ወንድሞች የምንም በላይ ኤፊ እዉነት እኔ በተለይ አንተን የምገልፅበት ቃላቶች ሁሉ ድሀ ሆነዉብኛል በተለይ ለሴት ያላችሁ ከብር ግን ኤፊ ፈጣሪ ልቦናችህን አይቀይርብኝን

  • @user-ur3qn6tc6f
    @user-ur3qn6tc6f Місяць тому +6

    እኔ ለቡራ አሰብኩለት ጉድህ ነው ሀይሚ ተኮልሽ የከፋ ነው❤❤❤

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd Місяць тому +35

    አሯ ሀይሚ የኔ ቆንጁ ደግ አድረጊሽ እውነት መሰሎኝ በጣም በልጅቱ ተናድጄ ነበር

    • @zainasied615
      @zainasied615 Місяць тому +2

      እ ውሸት ነው ማለት ነው😂😂😂😂 ተጫወቱብን ወይ ዘድሮ

    • @GgGg-kk7u
      @GgGg-kk7u Місяць тому +1

      እኔስ ብትይ

    • @AliAhmed-cj9wq
      @AliAhmed-cj9wq Місяць тому +1

      እኔራሡ

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t Місяць тому +16

    ሀይሚየ ሙባረክን ለማሣደግነው ከፖራክሽ
    የልቅ እይታእዲታይ አርገሽን ሀይሚየ
    ፕራክሽ አይጣል

  • @SmilingBlini-kh2ei
    @SmilingBlini-kh2ei Місяць тому +3

    አራ ሙቤ ጠንከር በል መንም እየመጣ አይጫወትብህ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Місяць тому +1

    ሀይሚ ጀግና ሁላችንም ፓራክ ተደርገናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Місяць тому +19

    😂😂😂 ፕራክ ነው ሀይሚ አያልቅብሽ😂
    አወ አብርሽን ስሪለት በናትሽ😂

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm Місяць тому +20

    አፋ እኮ ሚስጥ ብሎ ነበር ልጆተው ክርስታን ብቶን ያለታ ይዛውት እሄድ ነበር😂😂😂💞😍😍😍

  • @user-nh3qs4jf4o
    @user-nh3qs4jf4o Місяць тому +3

    አችኮ ትለያለሺ ሀይሚ 😂😂😂😂

  • @AbrhamWatro
    @AbrhamWatro Місяць тому +2

    Mubin tewuti ebakachuni yewani leji atasekayuti yemitiluti tedemeru betesebi❤❤🙏🙏🙏

  • @zehara5198
    @zehara5198 Місяць тому +48

    አታስጠሉኝ አበዛቹሁት ምነው በሠው ህይወት መጫወት አልበዛም የሙቤን የዋህነት አጋነናቹሁት ለተመልካች ክብረ ይኑራቹሁ ኤጭ

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Місяць тому +12

      ለሱ ይጠቅመዋልጅ አይጎዳውም ዩትዮቡ ያድግለታል

    • @user-ji7gw8fr9p
      @user-ji7gw8fr9p Місяць тому +3

      ​@user-gd1gሳህ ውዴ ይጠቅመዋል

    • @Temre-ye3ic
      @Temre-ye3ic Місяць тому +5

      እደዉም እየጠቀመችዉነዉ እምሰራዉ በሱ ይቱይብ

    • @LubabaTeka
      @LubabaTeka Місяць тому +1

      እነሱ ስለ ልቦና አያስቡም ብር ብቻነዉ አሳባቸዉ

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Місяць тому +4

      ምን ችግር አለው የስራቸው አካል ነው 🙄🙄😂😂😂😂

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Місяць тому +7

    😂😂😂ቱ የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ሀይሚ ግን ግፍሺ😂

  • @fransodesta2421
    @fransodesta2421 Місяць тому

    Haymye yene konjo be sake new yemotekute woy good Afekereshalu kale asegebachute 3 geze Efa le sete leje yalachune kebere adenkalhu betam honome gene kale kemasegebatachu befete matenate Teru new Efa gen tesechenkalhe atasechenke tedare maleate teleke tekoame new zew teblo ayegebabe Epherem videowun degemhe eyew.

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Місяць тому +2

    ወይኔ ሐይምየ አፍቅራት በቃ 😂😂😂የስራሽ ወይኔ ግን ሐይምየ ብዱሩ ትችይው ይሆን ጉድሽ ነው😂😂😂

  • @user-lm1ml2vx9z
    @user-lm1ml2vx9z Місяць тому +21

    ኤፋ ፕራንክ በዛበት የምትሉ 😂😂

  • @hawulethawulet-oh9tu
    @hawulethawulet-oh9tu Місяць тому

    ሙባረክ ደስየሚል ማሻአላህ መረጋጋት ጥሩነው ትምህርት ነው እሄ ሴቶችንም ተረጋጉ ትዳር ላይ ኤፍ የሴት ክብር ያለው ፕራኩ ደስ ይላል

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 Місяць тому +1

    አረ ከሃይሚ ጋራ መሰፈጥ ኣቃርጡ ብለናል ሃይሚየ በኣንድ ድንጋይ ኣራት ወፍ ኣላለችም የኔ ቅመም ፕራንክ😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Місяць тому +17

    ሀይሚየ
    የየየየየኔ ተንኮለኛ😅
    እረረረረ እውነት መስሎኝ
    ለካ ፕራንክ ነዉ😊😊

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Місяць тому +9

    ደሞ ከሀይሚ መመሣሠላቸዉ ቁመታቸዉመልካቸዉ በቃ ሁሉም ነገራቸዉ❤❤❤