💎ሀይሚን ጠንቋይ ቤት ወሰድናት,ደንግጣ ፈረጠጠች🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,4 тис.

  • @Neimaheyru
    @Neimaheyru 9 місяців тому +596

    ሀይሚ በከባዱ ትበቀለዋለች የምትሉ

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 9 місяців тому +1

      መልሱ ከባድ ነው😂😂😂😂😂

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 9 місяців тому +1026

    ነብስክ አይማርም😂😂😂😂

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 9 місяців тому +128

    የኔ ሚስኪን ሂድ መስጂድ አላለይም❤❤❤❤❤❤❤እስኪ የሀይሚን ምንአይነት ለሀይማኖቷ ጠካራነት የሚያደቅ👍👍👍👍

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 місяців тому +1199

    ሙቢ የዋህ ነዉ የምትሉ እስኪ👍👍

    • @BetiBeti-j6f
      @BetiBeti-j6f 9 місяців тому +3

      በጣም ሩታዬ ከልቡ የዋህ

    • @munasherefa
      @munasherefa 9 місяців тому +2

      ሩታዬ አንቺም ብቅ በይልን

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ዉደደምሬኚ❤❤​@@munasherefa

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ​@user-lዉደደምሬኚ❤❤g1so7mx6e

    • @ጦይባያፆኪያዋ
      @ጦይባያፆኪያዋ 9 місяців тому

      ደምሩኝ ቅመሞችዬ😢😢

  • @ቲያቢንትሰኢድ
    @ቲያቢንትሰኢድ 9 місяців тому +237

    ወሏሂ አንተን የሚጠቅምህ መስጅድ ነው አለች እድግ በይ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 9 місяців тому +52

    ሀይሚ ክርስቲያን ናት የኔማር ስወድሽ የሁሉም ድምቀት ናት ቅመም የሆነች ልጅ

    • @amamaamm7728
      @amamaamm7728 9 місяців тому +1

      እኔም ስታማትብ ሳያት ደስ አለኝ

    • @Aster-o4p
      @Aster-o4p 3 місяці тому

      Enemy❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 9 місяців тому +474

    በሀይሚ በሳቅ የሞተ 👍😂😂😂

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 9 місяців тому +5

      ሀይሚዬ ትለያለች ኮ የቤቱ ድምቀት😂❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому +4

      ዉደደምሬኚ

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 9 місяців тому

      😂😂😅

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 місяців тому

      😂😂😂😂ወላሂ በሳቅ የለሁም

    • @AyeleAyele-mb9lp
      @AyeleAyele-mb9lp 9 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አረ ወይኔ በሳቅ ልሞት ነው ሀይሚየ አሣዘነችኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam 9 місяців тому +627

    ቡታጀራዎችን የሚወድ ብቻ ቤተሰብ ያርገኝ

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 9 місяців тому +2

      ደምሩኝ ውዶችዬ🎉🎉❤😂😂😂

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 9 місяців тому +2

      እረ እኔ እወዳታለሁ አገሬ ቡታጀራ እድግት በል🎉🎉🎉❤❤❤

    • @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ
      @ንቡርሚዲያ-አ9ቈ 9 місяців тому +3

      ቡቴ የፉቅር ሀገር ውቢት ቡታጀራ የሰላም ሰገነት የሆነችው ሀገሬ

    • @Munayementawochumam
      @Munayementawochumam 9 місяців тому +2

      @@ንቡርሚዲያ-አ9ቈ አዎን ወላሒ የቡቴ ልጅ ባልሆን በሆኑት ቀንቼ እሞት ነቀር

    • @Munayementawochumam
      @Munayementawochumam 9 місяців тому +1

      @@Hkma-ow6fz ደምሪኝና ኮመንት አስቀምጪ

  • @sitraa132
    @sitraa132 9 місяців тому +56

    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አላህ አክበር
    ላኢላ ሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱል አላህ ጌታየ ሀላል እርዚቅ እረዝቀን ሙሰሊም እህት ወድሞቸን ከሸይጦን ተኮል ጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @AshukurMohammed
    @AshukurMohammed 9 місяців тому +338

    ሙቤን እና ሃይምን የምቶድ በላይ
    አሳዩን❤❤❤👫🌹💝💖👈

  • @ሪቾነኝወለየዋ
    @ሪቾነኝወለየዋ 9 місяців тому +759

    ሙቢየ ፕራንክም ቢሆን እድህ አይነትስ ቢቀርብህ ትልቅ ሸርክ ነው እምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤❤❤

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ 9 місяців тому +12

      ለትምርትነው ያህነው

    • @huvi1298
      @huvi1298 9 місяців тому +11

      ኮሜት ፅፌ አላቅም ነበር ግን ጥሩ አይደለም ሙቢ እድህአይነት😊

    • @ፎዚያእሙሙአዝ
      @ፎዚያእሙሙአዝ 9 місяців тому

      በዲን ላይ የቀንድ ነው ተብሎ ሽንክ አይሠራም​@@ሀዩየማሻዋ

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 9 місяців тому +11

      በኢሰልምእና ለይ መጥፎ እይታላላቸው ሰወች መንገድ እየቀደደላቸውነው መጥፎእይታቸው እዲጨምርአደረገላቸው

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 9 місяців тому +3

      እዉነት ነው

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 8 місяців тому +12

    የኔ እናት ሀይሚዬ አማተበች ማህተብሽ ያድንሻል ሁሌም አማትቢ ሀይማኖታችን አይፈቅድም ሙቢ የኔ የዋህ❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 9 місяців тому +178

    በፍረሀት ዉስጥም ሆና ሙቢን የምጎትተዉ ነገርስ ልክ እንደወድሞቼ ነዉ የምወደዉ ያለችዉን በተግባር አሳይታለች❤😂😂😂😂የኔ ሀይሚ የኔ ልዕልት❤❤

  • @Binitube1624
    @Binitube1624 9 місяців тому +485

    ሙቢ ትለያላ ሀይሚ ስላየነት ደስብሎኛል ደሞ ያበደ ፕራንክ ነው የተመቸው ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ያራብ-9
      @ያራብ-9 9 місяців тому +16

      አንተስ ሀይም ይዘህ አትመጣም አንዴ😂😂

    • @bizayhuashare3200
      @bizayhuashare3200 9 місяців тому +8

      ብሩኬእማ ፎቃ ጠልፎካል ከሀይሚ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ​@biዉደደምሬኚ❤❤zayhuashare3200

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ​@user-yz3jrዉደደምሬኚ❤❤6ul1d

    • @naimahussain9897
      @naimahussain9897 9 місяців тому +8

      አንተም ሀሚጋ ቪዶወ ስራልን ቡርኬ❤❤❤❤❤

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm 9 місяців тому +12

    ወይኔ ሀይሚ የእውነት ቅመምነሽ እቁ መሥጅድ ሂድ አለች ከምርይሄ ፕራክ የሠውን ልጅ የውሥጥ ማነነት ፍትው አድርጎ የሚያሣይነው እድግበይ በሣቅነው ፍርሥ ያደረጉኝ🎉🎉😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez 9 місяців тому +61

    የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሀይሚ ለሙቢ ቦታ እዳላት ነው የኔ ቆጆ ጥላው ላለመሄድ እየፈራች አብራው ገባች 😢

  • @sadh5915
    @sadh5915 9 місяців тому +124

    የኔ ጀግና ሀይሚየ ሂድ መስጊድ አለች ያሀቢበቲ ሱበሃን አላህ

    • @GggGgg-nt1sf
      @GggGgg-nt1sf 9 місяців тому +3

      እሱምካ ሀራም አደሆነነዉያስተማረዉ እስከመጨረሻዉእይዉት

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 9 місяців тому +3

      ነው ውዴ መጠጥ ሀራም እደሆነ ለማስተማረ ተጠጥተው አይደለም
      ይህ ደሞ ሽረክ ነው😢😢😢😢😢​@@GggGgg-nt1sf

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 8 місяців тому

      ትክክክክክል የሰውንልጅ ለማሰተማር በዚህ መልኩ አይደለም​@@sn-jn3eg

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 8 місяців тому +20

    ሒድ መስጂድ አለች የኔ ቆንጆ አስተዋይነሽ🌹🌹🌹

  • @shemima5580
    @shemima5580 9 місяців тому +377

    ሀይሚ የዩቱብ ድምቀት ስወዳት😍
    ሀይም የምቶዱ ብቻ👍👍👍👍

    • @wesilasinan
      @wesilasinan 9 місяців тому +4

      ሀይሚ በጣም ነዉ የደነኩሽ

    • @SEpanelandpaint
      @SEpanelandpaint 9 місяців тому +3

      Haymi fker ❤❤❤❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ​@user-fx1sx2ky6ዉደደምሬኚ❤❤q

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 9 місяців тому

      ​@@wesilasinanዉደደምሬኚ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 9 місяців тому

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 9 місяців тому +49

    ሀይሞየ የኔ ወድ መስጊድ ግባ አለይ ወላህ በሀይማኖቴ መስጊድ ስትል ትትናውን ይገልፃን የራሱን ሀይማኖት የሚያከብር እድህነው የኔ ቆጅ

  • @የአሜን
    @የአሜን 6 місяців тому +5

    😅😅😅 ነብስ አይማርም አይሚዬ ቅመሟ😅😅 በሳቅ ገደለችኝ እኮ

  • @alemendres
    @alemendres 9 місяців тому +55

    😂😂😂😂😂 ሀይሚዬ ጀግናዬ የኔ ቅመም ሂድ መሥጅድ አለች የኔ ልእልት ልዩ ነሺኮ

  • @empeta8373
    @empeta8373 9 місяців тому +130

    በትክክል ሙቢ ትልቅ ትምህርት ነው የምናባቱ ጠቋይ ነው የፈጠረን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሁሉን ምንም አያሳጣንም በንፁህ ልቦናችን ከለመነው👏

  • @mesi2112
    @mesi2112 9 місяців тому +2

    😂😂😂😂እንደዛሬ ስቂ አላውቅም ጉድ ጠቋይ ብሳማክ ግን ማቀብ ነው የሚጥልክ ሙባርክ 😂😂

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 9 місяців тому +48

    ሙቢ ዳግም እንደዚህ አይናት ናገር አተምጠ ያስጠላል ምስኪን ሀይሚ ጥለህ እንደትሄድ ጥራት አርገለች ጎበዝ ናች ደሞ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 9 місяців тому +235

    ሀይሚ የሴቶች የበላይ ነች የሚል❤❤❤❤

    • @DgtggbjSghrvjn
      @DgtggbjSghrvjn 9 місяців тому +7

      አይ ቡርኬ ተነቃቅተናል 😂😂

    • @SaraYu-gd7ms
      @SaraYu-gd7ms 9 місяців тому

      እ😂😂

    • @rimtube1335
      @rimtube1335 9 місяців тому +1

      ረ ብሩኬ ወራጅ አለ እኛ ሴቶች ሁሌም የበላይ ነው ሆ አጫርሰን እንዲህ እያልክ😂😂😂😂😂

    • @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
      @ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ 9 місяців тому

      ሌላስ ዬላሽም ወይም ዬላህም ሁሉም አንድ ነው በዚች ምድር ያላን ሰዎች

    • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
      @ማማኢቱብ-ሐ8በ 9 місяців тому +3

      ብሩኬ አይደለምኮ

  • @gufh9364
    @gufh9364 7 місяців тому +1

    ሙቤ ነፍሰ አይማረም አይይ ሀይሚ የኔ ዉድ አሰደነገጣት😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ደብረኝ ነበር አሳቃችሁኝ ማሪያምን😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 9 місяців тому +62

    አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው 😂😂😂😂😂😂 ግን ለቀልድም ቢሆን እድህ ያለ ነገር አትስራ ከአላህ ጋ ያጣላሀል

    • @Hjcd-wi6oz
      @Hjcd-wi6oz 8 місяців тому

      ሳአ❤❤❤❤😊

  • @lc09o95
    @lc09o95 9 місяців тому +44

    መስጊድ ሂድ አለችው እኮ አንበሳ ጎበዝ ወላሂ ምርጥ ትምህርትነው

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 місяців тому

      ማሬዋ ዴምሪኝ❤

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 9 місяців тому +5

    በስመአብ ጠንቂይ ነው ሙቤዬ ትልቅ ትምህርት ነው ሀይሚዬ የኔ ሚስኪን❤❤❤ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 9 місяців тому +112

    ሀይሚ ብድርሽን መልሽ 😂😂😂😅

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 9 місяців тому +36

    ሙቢ ከማይሆን ሰው ጋር ነው የተሳፈጥከው ብድርህን ጠብቅ 😂😂😂የሃይሚ ፕራንክ እንኳን ላንተ እናቴ ምች ነው😂😂😂

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 9 місяців тому +4

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የማዴንቅሺ ጄግና ለብቻሺ መሸሽ አልሞከርሺም እየፈራሺም ሙቢን ይዘሺ ለመዉጣት ያዴረግሺዉ ጥረት በጣም ይለያል ስወዲሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤ ሙቢዬ የዛሬዉ ይለያል 😂😂😂

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 9 місяців тому +29

    ሙቢ ሺርክ እደሆነ ትምህርት አሥተላልፈሀል ጎበዝነህ አሥቀህኛልም 😂😂😂😂
    ሀይሜ የኔ ቆጆ እደት እዳሣቅሺኝ ❤❤❤

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 9 місяців тому +56

    ሀይሚየ የኔ ቅመም መስጊድ ሂድ አለች አማተበች ግን እሱን ትታ ለመሄድ እንኳ አላሰበችም በፍርሀት ስሜት ውስጥም ሁና ከልብ እህት ነሽ ተመልሰሽ ስትጎትችው አሳዘንሽኝ ሙቤ ምርጥ እህት ሰቶሀል ❤

    • @AmoHanan-w9g
      @AmoHanan-w9g 9 місяців тому +1

      በትክክል😂😂😂😂

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 9 місяців тому +3

      ወላሂ እኔራሡ ደሥ ነው ያለችኝ መሻአላህ

    • @Eነኝየሩታጠበቃ
      @Eነኝየሩታጠበቃ 9 місяців тому +1

      በጣም❤❤

    • @MusfaGemal
      @MusfaGemal 9 місяців тому +1

      በትክክል

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 7 місяців тому +3

    ሙቢ መልካም ጥሩ ልጅ ነው ያሳዝነኛል ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 9 місяців тому +21

    የኔናት የኔውድ የበለጠ ወደድኳት እሱን ለማውጣት ተመልሳ እየፈራችም ገባች ሰው ማለት እዳች ነው መልካም ልብ አለሽ አላህ አይቀይረብሽ

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 9 місяців тому +15

    ኧረ ሀይሚ😂😂😂ወየው 😅😅😅እንደ እብድ ባዶቤት በሳቅ ሞትኩ😂😂😂የኔ ቆጆ ስታማትብ ደስ ስትል😊❤❤❤❤

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 9 місяців тому +7

    የኔ ምረጥ እህት የኔ ልዩ መሰጊድ ሄድ አላለቸም ጉበዚ❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 9 місяців тому +21

    ወይኔ በሳቅ ክክክክክ ሀይሚዬ አድናቂሽ ነኝ መስጊድ ግባ አላለችም አስተዋይ 🎉🎉🎉 ሙቤ ሀሪፍ ት/ት ነው ሁሉን ነገር መጠየቅ ያለብን መከጀል ያለብን አንድ አሏህ ሱበሀነሁ ወተአሏን ብቻና ብቻ ነው ።

    • @ZahraH-t8s
      @ZahraH-t8s 9 місяців тому +2

      ሀቅ ወላሂ ከአንድ አሏህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 9 місяців тому +125

    የሩታ የአብርሽ የሙቤ ይሃይሚ አድናቄውች የት ናችሁ በላይክክ

  • @ااا-م1ي
    @ااا-م1ي 4 місяці тому +1

    ሃይሚየ በጣም ትልቅ ሰው ነት ከእግዛቢሄር እንጂ ከዚህ ፍትህ የለም በዛላይ ይመቻቹ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
    @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 9 місяців тому +36

    ዛሬ ሦሥተኛነኝ እሥኪ ለይኩ የሙቢሀይሚ ወዳጆች❤❤

  • @nuranura-mp1xl
    @nuranura-mp1xl 9 місяців тому +24

    ምርጥ አሥተማሪ የሆነ ፕራንክ ሙቤ ከፈጣሪ ዉጪ ማንም ሠጪ ነሽ የለም

  • @Faxumaወሎ
    @Faxumaወሎ 9 місяців тому +14

    ሙቢ በንዲህ አይነት አትጨማለቅ እስልምና ውስጥ እንዲህ አይነት ነገር የለም በቅልድም ቢሆን አትቅለድ አላህ ይጠብቀን

    • @ayaltefra4262
      @ayaltefra4262 9 місяців тому +2

      በናንተ ይብስ የለ እንዴ ተውው አትዋሹ

    • @HewotMuch
      @HewotMuch 8 місяців тому

      Jizeba hulum hayemanot ayefekedem erekus

  • @ustazaarwa-hx3rc
    @ustazaarwa-hx3rc 9 місяців тому +30

    ሀይሚ ጎበዝ ላተ የሚጠቅምህ መስጅድ መሄድ ነው አለች

  • @mulu5
    @mulu5 9 місяців тому +29

    አይ ሙቢ 😂❤❤❤😂😂😂🎉🎉ሐይሚ ጎበዝ ነሽ ሰዉ ለራሱ ሳያዉቅ ለእራሴ አዉቃለሁ ይላል ሁሉን አዋቂ ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @BintMuhammed-u5z
    @BintMuhammed-u5z 8 місяців тому +1

    ሙቤየ እንደዚህ አይነት ቀልድ አትቀልድ ጥንቁልና ማለት ከባድ ሽርክነው ለቀልዲም ቢሆን አትሥራ ሀቢቢ በተረፈ ደሥ ትላላለችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 9 місяців тому +22

    ሀይማየ የኔ ምስክን😂😂😂ሙቤ ጠብቅ አጥፍ አርጋ ትመልሶዋለች😂😂😂

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 9 місяців тому +28

    አይሚየ የኔቆንጆ መስጊድ ሂድ አለች ወላሂ ጄግና ነሽ ጥላው ላለመሄድ ባትፈልግም ተመልሳ ተከተለችው ትበቀልሀለች ጠብቅ

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 8 місяців тому +7

    ተመልኳ ፀባይዋ የኔዉበታም ጎራጊ ወስጤናቸዉ❤❤❤ መስዲሂዲአለች

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 9 місяців тому +11

    አረ ሙቤ ደስ አይልም እንደዚ አይነት ነገር አያምርም😂😂😂😂😂 አይሚ ነካችው በሩጫ እውነት ነው የመሰላት አይዞሽ የኔ ቆጆ አደግጪ ትምህርት ነው ሙቤ እያሰተማረ ያለው ሙቤ ደጉ ይመችህ!ፈጣሪ ከዚ ነገር ይሰውረን 🙏🙏

  • @ሰኩነኝ
    @ሰኩነኝ 9 місяців тому +28

    ተዉ ሙቢ ፕራንክም ቢሆን ሽርኩል አክበር ማለት ኤሄ ነዉ ከአለህ ሌላ መጠረት ወይም መለመን ትልቅ ሽርክ ነዉ እና አለህ ሂደያ ይስጠን ማለት ነዉ ያ አለህ ስረጠልሙስ ተቅም የረቢ ትክክለኛዉ መንገድ ሚረን😢😢😢😢😢

  • @SadiyaDegene
    @SadiyaDegene 9 місяців тому +1

    አረ ሙባ ግፍክ ጠቆኘት ወድጄዋለው 😂😂😂

  • @ፅዮነይህዝብኪሓደራ
    @ፅዮነይህዝብኪሓደራ 9 місяців тому +18

    ትልቅ ትምህርት ነዉ እኔ በሂወቴ እምያስጠላኝ ነገር ቢኖር ጠንቋይ በስመአብ❤

  • @ፉፊነኝስደተኛዋ
    @ፉፊነኝስደተኛዋ 9 місяців тому +90

    ሙቤ ትምርት እያስተላለፈ ነው ሽርክ መሆኑን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 9 місяців тому +3

    ጥላው መሄድ አልመረጠችም
    ሙቤ ሐይሚ ምርጥ እህት❤

  • @SofiaDubai-d8q
    @SofiaDubai-d8q 9 місяців тому +41

    ማነው እንዴኔ መግቢያውን አይቶ😂😂😂 ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ አይ ሀይሚየ ስወዳችሁኮ የጋሽየ ልጆች እንዴው በራሳቸው ፈታ የሚሉ

  • @Riff-y6u
    @Riff-y6u 9 місяців тому +26

    ሙቤን ሀይሚን የምወዱ 👍👍👍 እረ ሀይሚ በሣቅ ሞቱኩ😂😂😅

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 8 місяців тому +3

    አሰላሙአለይኩም ሙቢ ሀታ ቀልድ ቢሆንም ሸረክ ነገር ባትሰረ ጡሩ ነው አሏህ አይወድ ወንድሜ

  • @VsHz-y1t
    @VsHz-y1t 9 місяців тому +103

    ሙቢ ይሄ በኛ ሀይማኖት የተከለከለ ነው
    ትወና እኳን ቢሆን ከነሱ ጋ መመሳሰል
    ፈፅሞ የተከለከለ ነው አላህ በፍቃዱ
    ይቅር ይበለን

    • @גלהאינייה
      @גלהאינייה 9 місяців тому +1

      😮
      🍰🍦 🍥🍡
      🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
      🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
      🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
      🍥🍬🍬🍬🍰
      🍡🍬🍧
      🍇

    • @habsawettub5001
      @habsawettub5001 9 місяців тому

      በሽርክና በቢደአ ለተዘፈቁት አስተማሪነዉ

    • @abajeHomme
      @abajeHomme 5 місяців тому

      በማንም አይፈቀድም

    • @Jmeila-zu5zm
      @Jmeila-zu5zm 3 місяці тому

      አወ እደዝህ ምከሩት ግን እምትሳደቡ ሰውች ተጠቀቁ ምክኒያቱም በሱና በፈጣሪ ማሃል ምን አይነት ግንኙነት እደለፈጣሪነው የሚያቀው እናተ ወጀላችሁን አታብዙ ምከሩት

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 9 місяців тому +91

    ሀይሚ ሰራልሽ አ😂😂😂😂

  • @silasila926
    @silasila926 9 місяців тому +2

    እራሱዋን ብቻ ሰይሆን እራሱንም ከላከላችይ ጎበዝነሺ ያኔልዩ ሃይሚ😂😂

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 9 місяців тому +37

    ወኔ እናቴ ሶሰት ቪዶ አይቸ የመጣሁት እደኔ እነአቤኒ እነአብርሸ እና እነማርክን አይቶ የመጣ 🤭በወረፋ አይቶ የመጣማነው 😂
    ሀይሚየ የኔ ቅመም አይዞሽ 🤗🥰🥰🥰

    • @YffFggg-c8o
      @YffFggg-c8o 9 місяців тому +3

      ሁላቸውም መጥተዋል ሩታየ የለችም😅😅😅😢😢

    • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን
      @አንተያልከውይኹንብየኹሉን 9 місяців тому +2

      ዛሬ እነአብርሽ መቸ ለቀቁ ወይስ አልፎኝ ነው እ እኔ ገና ሙቤን ነው የአየኹት❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 9 місяців тому

      እነአብር ሽ መተዋል እን ዴ?

    • @nawafnawaf7127
      @nawafnawaf7127 9 місяців тому

      ​@@mhsenailmhsenail2098እዎ መጥቶዋል በኣብየሊ ቤት😊

    • @tigistmelkamu8678
      @tigistmelkamu8678 9 місяців тому

      @@YffFggg-c8o ዊና ክና ቡራ ናቸውየቀሩት 🤭አነሱን ነገ እጠብቅ አለን🤭😂👌

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 9 місяців тому +32

    ሀይሚ ጎበዝ አሥተዋይ ነሺ ትክክል ሠው ሢጨናነቅ ወደ መሥጅድ መሄድ ነው ሺርክ ትልቅ ወጀል ነው እንጠቀቅ ከሺርክ አላህ ይጠብቀን

  • @bmm3152
    @bmm3152 9 місяців тому +2

    ሀይሚ መሸ አለህ ጀግነነሽ መስጂድ ህድ አለች ትክክል ሀይሚ ሙቤን በትልቁ ተበቀይዉ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 9 місяців тому +113

    ተው ሙቤ በሺርክ ቀልድየለም አላህን ፍራ ወንድሚ በዚህ አይቀለድም አደራህን ወንድሚ❤❤❤❤

    • @sameeraSameera-c6w
      @sameeraSameera-c6w 9 місяців тому

      ❤❤❤

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 9 місяців тому +13

      እና ትምህርት ይሆናለል አለ እጂ አመኖበት አልሂዴ

    • @erukya
      @erukya 9 місяців тому +1

      አይይይ መንገድ ሳተ ጭራሽ ሲጀመር መች ብቻ አላህ ይህድና ይሄ የዩቱብ ብር የማያሰራዉ የለ

    • @ayelechkasaye3095
      @ayelechkasaye3095 9 місяців тому +1

      አወ ወላሂ ሺርክ ነው ኢተኢላህ ወንድሜ

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 місяців тому

      ለትምህርትምቢሆን ዉሽትሀራምነዉ አላህንእንፍራ​@@sofiyakonju221

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 9 місяців тому +58

    እኔ ከዚህ የተረዳሁት ቢኖር ሀይሚ ለሙቤ ያላት ቦታ ነው

  • @weynakasa
    @weynakasa 9 місяців тому +1

    😂😂😂ወይ ሙቢ የስራክን ይስጥክ ሃይሚዬ የኔ ቆንጆ በደምብ ቀምመሽ ብድርሽን መልሺለት 🥰🥰🤩

  • @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
    @አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ 9 місяців тому +53

    ሙቤን የሚወድ 👍👍👍

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 9 місяців тому +9

    ምርጥ ፕራንክ ሙቢ መልሱውን ጠብቅ አለቀልህ 😂😂😂😂 ግን ሰወዳቹሁ ደግም❤❤❤❤❤❤💪

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 9 місяців тому +4

    የኔማር ላተእሚጠቅምህ መስጂድ ነዉ አለች ትክክል👌👌👌👌✅✅✅ወላሂ ሙቤ በዝህአትስራ ዋ

  • @Yif7g
    @Yif7g 9 місяців тому +11

    ሙቢ የሥራህን ይስጥህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤የሰው ጥፍር አላልክም ሃይሚዬ የኔ ቆጆ እግዚ አብሔር ይባርክሽ ሙቢ በጥፍ ይመለሣል ጠብቅ😂😂❤

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
    @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 9 місяців тому +26

    ሀይምዬ ስታማትብ እደኔ ደሰ ያለው
    ሀይምዬ አሁን ደሞ ማህተብ አርገሽ እንይሽ ውዱዎ❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 місяців тому +4

      እኔ እነጁሎች መነፍቅ ነች ያሉ የነበሩት የት አሉ አሁን

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 9 місяців тому

      ​​@@senaytAsefa-qn4vkኣረ ተፀረፋኣ ገይሩ ደመይ ዝፈልሐኒ ኣነስ እፍፍ😢 ሀይሚዬ የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ልጅ ናች❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 місяців тому +1

      @@ጓልኣክስማዊት አነከ አብቲ በረክ ዘባሃለ ቆልዓ ሐደ ግዜ ከይደ አይኮናይ እለማ ታይ ሓደገናለይ አረ ሓንቲአስ በናጉኡ ዓዲ አበረሽ መፀአ ለለ ለይተገጠመለይ ወይ ጎድ 😄😄👍

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 9 місяців тому

      @@senaytAsefa-qn4vk ኣብ ዩቱብ እማ ቀሊል ብቴክቶክ እዝግዮ ኢኪ ትብሊ ተን ደገፍቲ ፍቅር እና ሓደ ሓደ ደገፍቲ ማርክ እየን እኮ ዝፀርፋኣ ሃበሻ ሃሳድ ልዕል ኢልካ ተሪእኳ ኮ ስምካይ ዘይስምካይ እናሃበ ንታሕቲ ከውርደካ ዩ ዝፅዕር😢 ኣነ ደቂ ጋሽየ ምሳይ ዝዓበዩ ኣሕዋተይ ኮይኖም እዮም ዝስምዕኒ ክፅረፉ ከለዉ ደመይ ዩ ዝፈልሐኒ😔

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 9 місяців тому

      እኔ እራሱ በስመአብ ብላ ስታማትብ እዴት ደስ እዳለኝ 🎉❤

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 4 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ሀይሚዬ ጎበዝ ሙቤ ሰራህላት😂😂❤❤❤

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 9 місяців тому +23

    ቀልድም ቢሆን በሽርክ ቀልድ የለም ወንድማችን አሏህ ከሽርክ ያርቀን ያረብ

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 9 місяців тому +15

    ሙቤ እጥፉን ጠብቅ ❤😅 ሀይሚ ስታማትብ ግን ደስነው ያለኝ የኔ ውድ ስወዳቹ

  • @ShahanTube1
    @ShahanTube1 9 місяців тому +2

    አማተበች ሀይም አሁን ገና ወደድኩሽ አንገትሽ ላይ ማህተም አረግ የኔ ውድ ጀግና ነሽ ❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 9 місяців тому +11

    ሀይሚ በጣም ጎበዝ ነሽ ያሣቀችኝ በፍርሀት ውሥጥ ሆና ሙቤን ጥላ ላለመሄድ የምትጎትተው ነገር 😂

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 місяців тому

      ዴምሪኝ ማሬዋ❤

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 9 місяців тому +33

    ሀይሚዬ የኔ ንግስት ማርያምን በሳቅ ሞትክኝ😂

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 9 місяців тому +4

    ትክክል ሀይምየ ሠዉ ለራሡ እማያዉቅ ለሠዉ ያቃል እዉነት አላህን መጠጋት ይበልጣል ትለያለሺ ሀሚየ ትታዉ ለመሄድ እንደገበዳት

  • @EmebetArega-v4q
    @EmebetArega-v4q 9 місяців тому +128

    ቡርኬና ሀይሚ ባንዲ ቪዶ ይስሩ የምትሉ ላይክ🥰🥰🤣

  • @ZemzemEthiopia
    @ZemzemEthiopia 9 місяців тому +6

    ሙቢ የስራህን ወላ በሳቅ😂😂😂 ሀይሚ የኔ ዉድ ስወዴሽ❤❤❤

  • @Simere-tube.21
    @Simere-tube.21 9 місяців тому +1

    ጠብቅ ሀይሚ በ10 እጥፍ ነው የምትበቀልህ😂😂😂😂😂 እሷ እንደ እኔ ተኮለኛ ነች😅😂

  • @EliyaasAhmad-lq7tc
    @EliyaasAhmad-lq7tc 9 місяців тому +19

    ሙቤ ሺርክነው ብራክ ያድርካት ሺርክ በአላህ ላይ የሚያጋራ ነሳትነው ተስልምና ያሶጣል እሷ ክሪስቷኗ ብልጣሃለች ማሻ አላህ ዕቁ ልጅናት የጋሺዬልጅ

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ 9 місяців тому +2

      እረክ እውነተኛ ጠንቆይ ቤት አልኸደ ሆ ትምህርትም ለማስተላለፍ ያክል ነውኮ ሆ

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee 9 місяців тому +2

      በክርስትና ጥንቁልና ይፈቀዳል ያለሽ ማለት 🙁እሷ ክርስቲያኗ በልጣሀለች ማለት ?

    • @Aedune
      @Aedune 9 місяців тому

      ​@@Mነኝየሶሊናፋቂመጀመሪያ እምነትሽን እወቂ ሙስሊም ነኝ ካልሽ ለቀልድም ቢሆን ኩፍር መናገር አይቻልም ሱራቱ ነህል 106 ቁጥር ላይ ማየት ትችያለሽ

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 9 місяців тому +18

    ጎበዝ ሀይሚ የሚጠቅምህ መስጊድ መሄድ ነዉ አለች ጎበዝ

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q 3 місяці тому

    ሀይሜ እዳትጠጋኝ አላመኩህም ሙቤ እደዉ ከየት ነዉ የሚመጣላችሁ እደዚህ ቀልዱ የስራችሁን 😂😂😂😂😂

  • @Kadija90
    @Kadija90 9 місяців тому +7

    ❤❤❤❤❤❤mube hojii kee nyaadhu wallaah kolfaan nuu fixee 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 9 місяців тому +22

    ሳልጨርሰው በሳቅ ሞኩ ሀይሚየ ትለያለሽኮ ነጋሽየን ልጆች የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KemalUmer-j8x
    @KemalUmer-j8x 2 місяці тому

    Waww mesgid betam des yemtl lej hidiya alah yestesh !!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 9 місяців тому +7

    😂ወይኔ ምን ጉድ ነው ሀይምዬን አስደነገጥካት እኮ ሙቢ ዋይ😢 ደሞ በአላህ ሰላምታ አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ብለህ ማትጀምር ከሆነ ፔጅህ ላይ ብዙ ተመልካች ታጣለህ እመነኝ

    • @Hihello31-f3d
      @Hihello31-f3d 9 місяців тому

      ወላሂ.የዛሬውይለያል.ሙቤበሳቅ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Haymiሀይሚ-q3f
    @Haymiሀይሚ-q3f 9 місяців тому +30

    ሀይሚየ ዝፈቱ እስኪ እፍ የኔ ማር ክፈትዋ ማዓት❤💊💊ተጋሩየይ ማዓረይ

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 9 місяців тому +1

      ወዬ ማዓረይ❤

    • @ናቲ-03
      @ናቲ-03 9 місяців тому +1

      ሃምየ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዋ ❤❤❤❤❤

    • @mmss955
      @mmss955 9 місяців тому +1

      ዋላ ብጣዕሚ ዝፈትዋ❤❤

    • @21-uk9fg
      @21-uk9fg 9 місяців тому +2

      ለከ ተጋሩ አለና ኢና ከነ ብታጀራ ልጆች😅😅😅😅

    • @Vvcxcgggggc
      @Vvcxcgggggc 9 місяців тому +1

      አለና❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 9 місяців тому

    😘 ጀግና ወደ መሰግድ ህድ አለች
    ዋው
    ሀይሚዬ ፈጣር ይጠብቅሸ

  • @AshenafAsefa
    @AshenafAsefa 9 місяців тому +4

    ሙብዬ & ሀይምዬ
    ሎምብ አመንዳ ዋላሞ እልልልልልል 🤣🤣 wow ሀዲያኝ የፍቅር ድምፅ ❤️❤️❤️

  • @babagalbii
    @babagalbii 9 місяців тому +56

    ሀራም ነው በዝህ አይቀለድም ሙቤ አሏህን ፍራ ተወሂድን ተማር በማይቀለደው አትቀልድ

  • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
    @የሀይቋ-ቨ2ኰ 9 місяців тому +1

    ሀይሚ የ ብድርሽ መልሽ 😂😂😂😂ሀይሚየ የኔአስተዋይ።

  • @Geni810
    @Geni810 9 місяців тому +13

    🙈በሳቅ ሞትሁ ወይኔ ሀይሚ😅የሰዉ እግር አላለችም😂😂😂

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 9 місяців тому +10

    ሙቢ የኔ የዋህ ወድሚ በዝህ አቀልድ ሀይሚ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 9 місяців тому +1

    ሙቢ ምሪጥሰው እዴ ምነው እደዚህ ማረግህ😂😂😂😂😂

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 9 місяців тому +9

    ምን ተደግፌ ልሳቅ ሙቤ ነብስክን ኣይማርም ሃይምየ የኔ ማር 😂😂 ባይዘወይ እኔ ይህ ጥንቆላ ቡዳ ምናምን ኣላምንበትም በእግዚኣብሄር ብቻ ነው የምያምነው ሶ ሩትና ኣብርሽ ተለያይታቹ ሳይሆን ተጋብታቹ እንድትነሩ ነው ህልማችን የሚል እጁን ያውጣ ☝

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 місяців тому

      እና አብርሽ ና ሩታ እዚ ጋ ምን አመጣው😳😳😳

    • @MOMisMyLife-xe4sl
      @MOMisMyLife-xe4sl 9 місяців тому

      @@senaytAsefa-qn4vk .ምን ችግር ኣለው ኣደለም የሙቤ ቻናል ሌላ ቻናልም ስለ ሩትና ኣብርሽ እንጽፋለን 😌

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 місяців тому +1

      @@MOMisMyLife-xe4sl የኔ ውድ እኔ ኮ ጠንቆይ መናመን በለሽ A&R ሰትሊ መን አሰባነው በየ እንጂ በለላ ነገር አይደለም ይቅርታ ዶሞ ካጠፋው😁❤👍

    • @MOMisMyLife-xe4sl
      @MOMisMyLife-xe4sl 9 місяців тому +1

      @@senaytAsefa-qn4vk .😂😂 እኔ ደግሞ የሩት ፎቶ ኣድርጋ ምን ነካት ብየ ነበር ማሬ👍👌