💎አፍቅሬካለሁ አለችው,አብርሽ እና ኤፊ ደነገጡ😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 тра 2024
  • #abtube #Mubitube#family

КОМЕНТАРІ • 4,6 тис.

  • @naeemaali9791
    @naeemaali9791 Місяць тому +914

    ሙቤ ልቤ ዉስጥ እናቴ አለች አለ እስኪ እናቱን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ 🥰🥰❤💞

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому +6

      እማየየናት ፍቅርየማያልቅነዉ ትክክክል ወላሂ እኔም በልቤዉስጥ ያለችዉ እናቴናት

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED Місяць тому +4

      ትክክል ከእናት በላይ ማንምአይበልጥም እናት ሺአመት ትኑር

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Місяць тому +3

      ማሸ አላህ 😁😁😁የውነተኛልብ

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Місяць тому +1

      ውነት እናቴ አለይ😊😊😊😊❤❤❤❤❤

    • @user-fy9bh2zy3p
      @user-fy9bh2zy3p Місяць тому

      ❤❤❤

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Місяць тому +1021

    አብርሽ እና የተንቢ የሁሉም የስኬት መንስኤ ናቸዉ የምትሉ እስኪ 👍👍 ደምሩኝ ጋይስ❤

  • @user-bi8nw7cc1i
    @user-bi8nw7cc1i Місяць тому +30

    አንች የስደት እህቴ ሆይ
    የኔ ውደ እህት እድሜ እና
    ጤና ባለሽበት ይስጥሽ
    ክፊ አይካሽ የሴቶች ንግስት
    ማለት እኮ አንች ነሽ
    የኔ ብሶተኛ እውዳችሁ አለሁ
    ይህ ውደታየ ስደት አለም
    ላላችሁ እህቶቸ ነው
    የኔ ክፊ አይወጣሽ ነሽ እኮ የመዳም ቅመሞ አህቴ❤🌹
    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
    አበረታቱኝ አድስ ጀማሬ ነኝ ስወዳችሁ❤

    • @user-js1ty5ci4n
      @user-js1ty5ci4n Місяць тому +1

      ❤❤እናመሰግናለን

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 Місяць тому +1

      የኔ ውድድድድ እናመሠግናል 💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹

    • @user-fk1nw4et7u
      @user-fk1nw4et7u Місяць тому

      የኔዉድ እናመሰግናለን እኛም እኖድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ss-hx2qz
    @Ss-hx2qz Місяць тому +28

    የማጨረሸዉ ዘመን ነዉ ሙስሊም እህቶቼ አለሀን ፍሩ በዚ ልክ የረከሰ አትሁኑ😢😢ወለሂ በኛ ሀገር ነዉር ነዉ 😮😮😮

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g Місяць тому +549

    ለዘመኑ ነው የማዝነው 😢ሴት ልጅ ባሌ ፍለጋ አረ ተው ልብ አድርጉ ሴቶች በኛ አከባብ ነውሪ ነው ይምትሉ ላይክ 😢

    • @Ashmsi
      @Ashmsi Місяць тому +6

      በጣም

    • @zizumedia2825
      @zizumedia2825 Місяць тому +6

      ሚያስጠላግዜ

    • @f-io7sj
      @f-io7sj Місяць тому +2

      ወላሂእህቴዋየአህርዘመንእኝጯኝሥናይእንሮጠነበር

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Місяць тому +5

      በኛ አካባቢ ነዉርነዉ ኤጭሲሥጠላ

    • @kadija3901
      @kadija3901 Місяць тому +3

      ወላሂ አላህ ይህድኩም በስ😢😢😢😢

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj Місяць тому +759

    ሙቤ በቅርብ 100k እናስገባው የምትሉ👍👍👍👍👍👍

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Місяць тому

      አይቃርም

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Місяць тому

      ኢሻአላህ የኔም አሣብነው

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Місяць тому

      ዉደ ደምሬኚ🎉🎉​@@user-uv2vv8el9ny

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Місяць тому

      ​@GkHc-zq7wዉደደምሬኚ🎉🎉🎉k

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw Місяць тому +2

      እስኪ ውዴ በዚህ ቅን ልብሽ ደሚሪኝ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Місяць тому +10

    የመጨረሻው ዘመን ደረሰ እግዚኦ ትውልዱ ይሄን እያዩ ምን አይነት ትውልድ እደሚፈጠር መገመት አያቅትም 😢😢😢😢😢

    • @SadsYsdf
      @SadsYsdf 25 днів тому

      በጣም ሲትወድ እሚጠይቅበት ግዜለይ እደርሳለሁ አላልኩም ነበር ደረስኩበት😢😢😢😢😢😢

  • @user-pf8qh4qc4j
    @user-pf8qh4qc4j Місяць тому +8

    የኔ የዋህ ወላሂ እናቴ አለች አለ እርሜዋር እረጅም ያርግልክ እናትህን ያረብ

  • @kedestkedest1025
    @kedestkedest1025 Місяць тому +133

    ኤፋና አብርሺ ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ደስ ይላል ❤️❤️በላይክ 💞💞💞

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Місяць тому +88

    ኤፋየ ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ይለያል ከምር 🥰
    ቀጥልበት የኔ ጌታ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂ቱሉቱላ

  • @eeee5472
    @eeee5472 Місяць тому +12

    ሙቤ ተባረክ ዉሣኔህ ጡሩ እደሚሆን ተሥፋ አደርጋለሁ ትዳር ከአላህነዉ አሥተዉለህ አሥብ

  • @SalmaRiy
    @SalmaRiy Місяць тому +39

    ይግደለኝ የገጤር ልጅ❤❤❤ከተምኛ ባፍንጫየ ይውጣ😂😂😂ወንድ ልመና ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😢😢

  • @JemilaTshome
    @JemilaTshome Місяць тому +205

    ሴት ልጅ የወደደችውን አግባኝ ብላ መጠየቅ ትችላለች በስልምናችን ግን አደባባይ ላይ ባይሆን ጥሩ ነበር !! እናታችን ከድጃ ረ.ዐ ውዱን ነብያችንን አግቡኝ ብላ ነበር ያገባቻቸው صلى الله عليه وعلى اله وسلم

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k Місяць тому +155

    ኤፌ ለሴት ልጅ ያለው ክብር በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥል ምናል እንድ ኤፌ ወንዳች ሁሎ ቢሆኑ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq Місяць тому +2

      በጣም እህቴ ድምሪኝ

    • @medinaendrismedi8866
      @medinaendrismedi8866 Місяць тому +2

      የኤፊ አፍቃሪሣ መቸ ይሆን የምትመጣው

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Місяць тому +2

      በጣም በእውነት ኤፋዬ😢❤❤❤❤❤የኔ ንፁህ❤❤❤

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 Місяць тому

      Ene Ef afeqralo min tilalachu
      Nege butajera heje negeruwalo be Abreshi bekuli❤😢😂😂😂😂

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому

      በጣም❤❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Місяць тому +4

    ኤፋየ ምርጥ ሰዉ ለሴትልጅ ያለክ ክብር ይለያል ማርያምን ትለያለህ ለሙየ ተክታለች ወድም አዉጥታለች

  • @user-gf4bl2nj5i
    @user-gf4bl2nj5i Місяць тому +13

    ሙብዬ እስቲኻራ ስገድ መጀመሪያ ከሁሉም በፊት

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Місяць тому +57

    ኤፊ አላህ ይጠብቅክ ወንድሜ ለሴትልጅ ያለክ ክብር የዘመኔ ምርጥ ሰው ነክ ኤፍየ

  • @anshafntew
    @anshafntew Місяць тому +321

    እረ ተረጋጉ ሴት የራሷ ክብር አላት አላህ ይህድነ ውላሂ አኪሩ ዘመን መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @user-sb9rx2df3w
      @user-sb9rx2df3w Місяць тому +4

      ምነዉ ማፍቀር ሃጥያት ነዉ እንዴ😳

    • @user-tr5tw1yq3e
      @user-tr5tw1yq3e Місяць тому +12

      አሚንንን ዘድሮ በሴቱ ሁኖል አፍቅሮ ማለቀስ እና መጠየቅ መገነዉ አሏህ ይስቱር በስ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Місяць тому

      😂😂😂

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Місяць тому +6

      ዘድሮ በሴቱ ሆኖል😂😂

    • @user-xu1hv3qp9o
      @user-xu1hv3qp9o Місяць тому +3

      ሴቶች አልተቻሉም እየመሩ ነው

  • @user-ni5yo4wm1u
    @user-ni5yo4wm1u Місяць тому +5

    ሙቢ እናቴ አለች አለ የኔ ወድም ❤❤❤ አይ የመጨረሻ ዘመን ደርሰናል ሴት ልጅ ወንድን መጠይቅ ይገርማል

  • @mekiyegetalij5500
    @mekiyegetalij5500 Місяць тому +4

    አትጃጃሉ ልጆቹ በጣም ምርጥ ልጆችህ ናቸው ዝም ብላችሁ ፍቅር ፍቅር አትበሉ አፈቅርሻለሁ ማለት ያለብህ አሱ ነው ፍለጋ መሄድ አንች ብቻ መፈለግ አይገባሽም ሙቤ ምርጥ ሳው

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 Місяць тому +121

    ሴት ልጅ አለችኝ ዝም ብል ይሻለኛል 😢አልሳደብም አሏህ ሂድያ ይስጠን በስ😢

    • @user-uz4xu1yb9m
      @user-uz4xu1yb9m Місяць тому

      እፍ እኔም አንተን ለመጠየቅ መምጣቴ አልቀረም

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 Місяць тому +4

      እኔም አሳስብኝ 😢😢😢

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r Місяць тому +7

      አረ በጣም የሚቀፍ ትውልድ ነው አላሕ ልቦና ይሥጠን
      እኛ ዱሮ ወንዶች ሢጠይቁን እንኳን እናፍር ነበር አሑን ጭራሽ አይን ያወጣ ሤቷ ወንዱን ትጠይቅ ጀመረ ያረብ መጨረሻየን አሣምርልኝ 😮😮😮😮😮😮😢😢

    • @RdMeer-jq4tr
      @RdMeer-jq4tr Місяць тому +1

      ኢይ ወላ

    • @user-tb5yo8cy9f
      @user-tb5yo8cy9f Місяць тому +1

      በጣም😢😢

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Місяць тому +338

    ሴትልጅ እሯሷን. ስተከብር ነዉ ሌላዉም ምየከብረት የምቱሉ ለይክ❤🎉🎉

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Місяць тому +1

      ሣህ

    • @Toybi274
      @Toybi274 Місяць тому

      ሳህ ዎላሂ

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba Місяць тому +1

      ሣሕ ግን ሤቱ ተልከሰከሰ ኤጭ

    • @user-wu5bq7of5o
      @user-wu5bq7of5o Місяць тому +1

      ካፈቀረችው መናገር እኮ ሀራም አይደ ለም ሜዳያላ ይመው ጣቷነውጅ

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Місяць тому

      Awoooooooooooo❤❤🎉🎉🎉

  • @mariambrick2031
    @mariambrick2031 Місяць тому +4

    ወይይይይይ ኤፋ ማርያምን ለሴት ልጅ ያለው ክብር😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv Місяць тому +3

    ሙቢ ሐሠብ ሥጠት ፊቅር አይን እውርነው
    ኢጂ ለመፊረድም በጠም ይከብደል ኢቺ ልጅ
    ሥለተቀረፀች እጂ ሥቱነው የበደው በፍቅር
    አይዞሽ የኔ እሕት አለ ከጎንሽ ይሑን
    እነ በጠም እነተ ምርጥ ሠው ነቹ አለ ይጨምርለቹ❤❤❤❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Місяць тому +152

    ጊዜው ተቀይሯ ሴት ልጅ ክብሯን ማዕረጓን ጣለች ሰለጠን ብለን እንዲህ እንሰግጥ ቢያንስ እንኳን ለወላጆቻችን ክብር ቢኖረን የአላህ!! ቤተሠብ ይህን ሲመለከት እንዴት ቅስሙ እንደሚሰበር ።

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw Місяць тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Kamila-sz7kt
      @Kamila-sz7kt Місяць тому +3

      እሩታን ለምን አተሉም

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba Місяць тому +9

      ​@@Kamila-sz7kt
      እኔ እኮ ይችንም በግል እየተቸሁ አይዴለም። መስሎቻቸውን አላህ የሰጣችሁን አቅል አዕምሮ ተጠቀሙበት የስሜት ባሪያ አትሁኑ የእናተም የቤተሠብንም ክብር አታዋርዱ ነው ያልኩት።

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому +5

      እኮ ሩታ ናት አይን አዉጣ ሁሉ ያበላሸችዉ😂😂😅😊​@@Kamila-sz7kt

    • @umueimran
      @umueimran Місяць тому +3

      ​@@SeBintBaba አቦ ተመቸሽኝ ለአላህብየውድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hm2sl4mw9w
    @user-hm2sl4mw9w Місяць тому +246

    እድሜ ለሩታ መስመሩን ከፈተይው ሴቱሁሉ ማፍቀር ጀመር ማልቀስም ጉድ😂😂😂😂😂😂😊

    • @woyay2095
      @woyay2095 Місяць тому +4

      ሳህ 😂😂😂

    • @user-nr1cg2iz7t
      @user-nr1cg2iz7t Місяць тому +12

      ኤ ሣህ
      ግንኮ ሩታ በመላመድነው የወደደይው ይገርመኛን እደሩታሢሉ

    • @halima7993
      @halima7993 Місяць тому +13

      በጣም ቀላል መሰመረ አወጣቺ በቃ ሴቱ ተበላሸ በቃ አኪረ ዘመን መጣ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Місяць тому +11

      ​@@user-nr1cg2iz7tትክክል እሩታ እኮ አብርሀምጋር ከኤልዱ ቤት ብዙ ሲጫወቱ ሲግባቡ ኑረውነው ፍቅር የያዛት።አብርሽምፈርቶ ነውእንጂ ወዶትነበር።ባይወዳትኑሮ ሁሉን ነገር በካሜራ አያወጣምነበር

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому

      ሳህ ሩታየ ❤❤❤❤በጣም እና ወድች አይናፍርሆንኩ እኛደፍረን ካልተናገርን😂😂😂

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Місяць тому +4

    👍👍👍👍ኤፍ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Місяць тому +61

    ሞቤ ደስ የምትል ልጅ ናት እዳታልፍህ አብርሽ ተባበረው እሱ ነው ከሩታ የጣመረህ❤❤❤

  • @user-tj5do3kj6b
    @user-tj5do3kj6b Місяць тому +39

    የኔ እናት ሆዴን በላችኝ የምር😢ሙቢ ተቀበላት የምትሉ🥺💔እና ኤፋዬ ለሴት ክብር ያለህ የምር በጣም ይለያል ቀጥልበት👌🥰

  • @RgayhRgayh
    @RgayhRgayh Місяць тому +5

    ኤፊየሴት ልጅ ያለህ ክብርቀጥልበት❤❤❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Місяць тому +70

    ውይ ፈጣር ሆይ ገና ህፃን እኮ ናት😢😢
    ሙቤ የኛ ምርጥ ልቤ ውስጥ እናቴ አለች አለ😢😢❤❤❤❤❤

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq Місяць тому

      በጣም ተመችኝ ሙቤ ሁሊም እናት ነው የሚያስቀድም ማር ደምሪኝ ሰወድሽ

    • @GdTi-rr4xt
      @GdTi-rr4xt Місяць тому

      🎉🎉🎉

  • @Tjgvffhf73
    @Tjgvffhf73 Місяць тому +25

    ሙቢዬ ተረዳት ወንድሜ ምናልባት አላህ ስጦታ ትሆናለች❤❤❤❤

  • @user-cc5cw4bj6v
    @user-cc5cw4bj6v Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ ኤፍሬምየ የሴት ልጅ ክብረ ያለው❤❤❤

  • @user-lw5ym3wu3q
    @user-lw5ym3wu3q Місяць тому +4

    አይ ሩታ በቃ ሴቶች አችን አይተው ወንድ ልመና ገቢ ኧረ ቁጥብ ሁኑ ውድ ትሆናላችሁ 😂😂😂😂

  • @sifaanwalisoo
    @sifaanwalisoo Місяць тому +84

    አረ ሴቶች ወዴት ወዴት ነው የኢትዮጵያ ባህል ጠፋ 😢😢😢❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Місяць тому

      ዴምሪኝ ውዴ

    • @user-vo5dh2le1h
      @user-vo5dh2le1h Місяць тому

      በጣም

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Місяць тому

      እረ ኡኡኡኡኡ ነወ አሁንሰ

    • @user-fz5cl3rv7d
      @user-fz5cl3rv7d Місяць тому +1

      ቆየ እኮ ሴቱ ጭልሏል ወይ ፍጣሪየ

    • @Heyimanot
      @Heyimanot Місяць тому

      Ere. Wedet. Wedet. Newu. Setochi. Teregagu😂

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Місяць тому +60

    ቀስ ብሎ ይቀበላል በሀይማኖትም አድናቸው የፍቅር መሰረቱ ሀይማኖት ስለሆነ❤❤❤

  • @abdulhashibassamindia7038
    @abdulhashibassamindia7038 Місяць тому +4

    ፈጣሪ ያሳካልሽ እህታችን

  • @nabihaskab4876
    @nabihaskab4876 Місяць тому +1

    ጌታ ሆይ ይቅረቡልን ምን አይነት ዘመን ነው ሴት ልጅ ክብር አለት እባካችሁ እህቶቼ እንደዚህ አትሁኑ እራሳቸውን ጠብቀው 😢😢😢

  • @zahrasyed-pq8xf
    @zahrasyed-pq8xf Місяць тому +31

    ሱባሀን አላህ የመጨረሻዉ ቀን ደርሶ ያለፍላጎቱ ወድን ልጅ መጠየቅ ሀገራችን ሰላምሽን ይመልስልሽ😢

    • @user-zl4ek3yv5q
      @user-zl4ek3yv5q Місяць тому +1

      አረ. ሴቶቹ. ነቀሉ. ጉድ😢😢

    • @user-ld5ze3ig3c
      @user-ld5ze3ig3c Місяць тому +1

      በጣም

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 Місяць тому

      ሀላልነዉ ችግርየለዉም አትቀባጥሩ

    • @uthg7338
      @uthg7338 Місяць тому

      ​@msሳህ❤❤😂😂gjh3659

    • @zahrasyed-pq8xf
      @zahrasyed-pq8xf Місяць тому +1

      @@msgjh3659 ደደብ ሚድያላይ ወቶ አፈቅርሀለሁ ማለት ሀላል ነዉ

  • @adsafsr5526
    @adsafsr5526 Місяць тому +1

    ኤፊየ ለሴትልጂ ያለው ክብር ይለያል ኤፊየ የኛጀግና

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc Місяць тому +2

    እንደዚህ ዓይነት በዉስጥ መጨርስ ነውጀ መቀረፁ ኣስፈላጊ አይደለም ካሁን በህላ እንደይደገም አፍሬም ግን ጤነኛ ነህ 😭 ሙብ አደራ እንደይደገምህ ።🙏

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm Місяць тому +27

    እረ ሴቱ ተረጋጉ መነው አላቹሁ ኤፍዬ የሴት ልጅ ከብር ያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኤፌን የምትወዱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 Місяць тому +39

    ኤፋ ግን ወላሂ ለሤት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል 😍😍😍

  • @user-xc3gu7om4m
    @user-xc3gu7om4m Місяць тому +1

    የኔ አባት ኤፌ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ዮሀንሷ ታክብርህ ❤❤❤

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj Місяць тому +48

    አይ ዘመን ስንቱን ያሳያል ሴት ልጅ እኮ ክብር አላት ምነው እህት እቤትሽ ቁጭ በይ ያአንች ያለው ተ እዛው እቤት ደረስ ይመጣል በአላህ እምኑ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Місяць тому +162

    ድራማ ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ😂❤

    • @melimeli6184
      @melimeli6184 Місяць тому +1

      😂😂😂😂awo

    • @najibanajibaa2499
      @najibanajibaa2499 Місяць тому +3

      ድራ አደለም ግን ትደር የግል ህወት ነው ሲሮጡ የጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ነው

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Місяць тому

      @@najibanajibaa2499 ደምሪኝእህት
      ሴትልጅበፊትአይናፋርነበረችአሁንላይ

    • @user-ee6po7fy8u
      @user-ee6po7fy8u Місяць тому +4

      እረሱ ድራማ አይደለም ሴቱ ቅጣጣኮ ብድግብሎ እወድሀለሁሆነ😂😂😂😂ሆሆ

    • @ZenabAhmed-kl4uf
      @ZenabAhmed-kl4uf Місяць тому +1

      እውነት ከሆነ ያስጠላል

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Місяць тому

    mubi have good heart and humanity keep going ur school first

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese Місяць тому +4

    የፍየሉን ዘመን አስወግደህ የበጉን ዘመን አምጣልን ጌታ ሆይ ሄለን ብቻ ናት የተለመነችው የኔ ሴት ልጅ ይውጣልሽ💚💛❤🌾ራያየ ሠላምሽ ይመለስ

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo Місяць тому +115

    አብርሽዬ እሩት ያተ ብቻ አይደለችም የኛም ናት አምጣልን ናፍቃናለች❤❤❤❤

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z Місяць тому +3

      ምናባሽ አገባሽ አችየሩታ ዳይፐር አችክርፈታም ቁመቀር ዝብለሽ ሽትቤትሽን እጠቢ ግማታም

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 Місяць тому

      ​@@user-rd9fh6qu7zኩል ዝቅ ዉጭ

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 Місяць тому +2

      Aybalmi 😢

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 Місяць тому +5

      ​@@user-rd9fh6qu7zኩል ዝቅ ምን አገባሺ ቅናታም👎👎👎👎👎👎

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 Місяць тому

      ​@@user-rd9fh6qu7z ክክክክክ በፈጣሪ አጥበህ አስጥተህ አድርቀህ ለቀቅካት እኮ

  • @Efrem946
    @Efrem946 Місяць тому +107

    ሙቢ ወንድሜ እባክክ አትሰቃይ ባንተ የመጣ እቺ ልጅ የሆነ መፍትሄ ፈልግ😥🙌

    • @user-zb1lz3vc2d
      @user-zb1lz3vc2d Місяць тому +7

      ኤፋ መልካም ወጣት ነህ✌
      ግን ፕራክ አታብዙ ስት ጥሩ ስራ መስራት እየቻላችሁ የቃቃ ጨዋታ አትጫወቱ

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 Місяць тому +7

      እረ ተው የሴት ልጅ ክብር ሚነካሀ ነገር ሚዲያ አታምጡ እወነት ከሆነ በውስጥ ጨርሱ ርካሽ አታስብሉን ይሄ ነገር ቡታጀራ ብቻ ነው ሚደረገው ድራማቹ ሰለቸን ኤጭጭ

    • @monamona4720
      @monamona4720 Місяць тому +2

      😂😂😂 ኤፋ ያተ መቸ ነውየምመጣው😃😃😃

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому +1

      ኤፋሪም። እደትእዳሰከኚ 😂😂😂እሱእቤካለ ለሀሰን አላልክም። ሀሰንየኔነዉ ኤፊሪም ዋዋ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому

      ​@@emawayishgetu2584ትክክል

  • @user-ed4ml5qv1x
    @user-ed4ml5qv1x Місяць тому +1

    ውይ ሙባረክ እናቴ አለች አልህ ቀጥልበት❤❤

  • @Hadiya-xs5ix
    @Hadiya-xs5ix Місяць тому

    የኔ ዉድ ግን እኮ እፀናት ያረቢ በሂ እድሜዋ ፍቅር ይከብዳን

  • @user-vo5dh2le1h
    @user-vo5dh2le1h Місяць тому +98

    አረ ሴቶች ምን ነካችሁ ሴትነት ክብር ነዉ

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm Місяць тому

      Ruta.maxachi.😂😂😂

    • @mmrryu
      @mmrryu Місяць тому +1

      ሳ ወድኮ መጠየቁ ሊከርነው እነሱ ይጡ እያሉ😂😂😂😂😂😂ያረብ ትግስቱን ስጠኝ

    • @taybaandhussaiantube3567
      @taybaandhussaiantube3567 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂​@@mmrryu

    • @ajman9189
      @ajman9189 Місяць тому +1

      ተቀይሮዋል አልሰማሽም😂😂😂

    • @user-zl4ek3yv5q
      @user-zl4ek3yv5q Місяць тому

      እየባሰ መጣ. ጉድ😂😂😂😂

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Місяць тому +75

    ሙስሊም ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም አኡዙቢላህ😢

  • @Biruk522
    @Biruk522 Місяць тому +3

    መፈቀር ፀጋነው❤ሙቤ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ቢያንስ ለሴት ልጅ ያላቸውን ክብር ከጓደኞችክ አትማርም እንዴ😌

    • @user-uw3dw3kb3u
      @user-uw3dw3kb3u Місяць тому

      ቡራ በናትክ ጋደኛክን አገናኘኝ ማለቴ ከኤፊ ጋር ማለት በኖርማል ነው መቼም ቡራ ለሤት ልጅ ክብር አለክ ማለቴ እናትክን ሰለምትዎድ ሴቶችን ትረዳለክ ብዬ ነው በመዳኒያለም ቡራ ተረዳኝ

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 Місяць тому +3

    ግን ኤፋና አብርሽ ይመቻችሁ ቅን ልብ አላችሁ ለሴት ልጂ ያላችሁ ክብር

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh Місяць тому +31

    ኮሜቱ ሁሉ ሩታ ሩታ የሰው መውዲ ይስጠን ሁሉ ነገር ቀዘቀዘ ሩታየ ጀግና በትግስ ሁሉን ነገር ታልፊለቺ የኔ ትግስተኛ ዩቱብ ቲክቶክ በሷ ነው የሚደምቀው አብረሺ አጣልን ሩታየን የሴት ጀግና

    • @user-cn7tm2ik4c
      @user-cn7tm2ik4c Місяць тому +1

      አው❤

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m Місяць тому +1

      ❤❤❤❤

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Місяць тому +2

      እኔ ዩቱቤን ደልቼው ነበር ሩታዬ ስትናፍቀኝ ደውሎድ አደረኩኝ እንዴት እንደናፋቀችኝ❤❤❤❤

    • @user-cn7tm2ik4c
      @user-cn7tm2ik4c Місяць тому +2

      @@user-eh6cc6vj1j ኤኔም።ሁቢወ

    • @eexx5392
      @eexx5392 Місяць тому +5

      እርካሽ ናትጅ ደግሞ ጀግና ሴት በራሷ የምትተማመን ክብሯን የምጠብቅ ናት ያቺ ግን ሴትን አሰዳቢ ናት

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq Місяць тому +159

    ማነው ሙቤ ከልቡን የሚወደው የኛ የዋህ አረ ሙቤ 100 በቅርብ እነስገባዉ የመደም ቅመሞች ጀግና ናኝ ስንቱን አሳደግን
    ❤❤❤❤❤❤

  • @buniyambiniyam247
    @buniyambiniyam247 Місяць тому

    አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋል አድለን እመጨረሻው ዘመን ደረስን

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 Місяць тому +1

    አይ ኤፋ ሣይነግሩክ የምትረዳው ነገር ለሤት ያለህን ክብር ሣላደንቅ አላልፍም ይጨምርል❤❤❤❤

  • @user-lg9dd5ub8p
    @user-lg9dd5ub8p Місяць тому +69

    አብርሽ✊✊😂😂ሩታን አምጣልን 😢ናፍቃናለች😢😢😢😢

  • @user-js6xz9zk8z
    @user-js6xz9zk8z Місяць тому +24

    ኤፋ ለሴት ልጅ ክብር አለህ አብርሽ ግን እንደኤፉ ለመሆን ምክር መቸም የፍቅርን ነገር ታውቀዋለህ እሩታን መጀመሪያ ላይ እንዴት ነው ያስለቀስካት

  • @user-vc9sh8my3u
    @user-vc9sh8my3u Місяць тому +1

    ሴትልጂ የወደደችውን መጠየቅ ትችላለይ ግን አደባባይ ላይ ባይሆን ጥሩነው❤❤🎉🎉

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Місяць тому

    ወይ ፍቅር ሲጣጣም ከድሬ ቡታጀራ ሀዩ ሞክሼ ይሳካልሽ

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu Місяць тому +13

    ኤፊ ማለት የኔ አይነት ባልነው ማሻአላህ ደስ ይላል ለሴትልጂ ክብር ያለው ወንድ❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Місяць тому +23

    ኤፋዬ የኔ የዋህ ሁሉንም የምትረደው ነገር የኔ የሰው ልክ ክበርልን ❤❤❤❤❤

  • @user-ty8yx2sy9s
    @user-ty8yx2sy9s Місяць тому +2

    አኪሩ ዘመን ደረሰ መሰለኚ ያረብ ምናለ ብትሰተሩ መጀመሪያ የሚጠቅማችሁን ሴቶች

  • @SmilingBlackKitten-ow9zy
    @SmilingBlackKitten-ow9zy Місяць тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ሁሉነገር በካሜራ ለክብሯ ሲባል እራሡ በውስጥ ብጨርሱላት ፍቅር እኮከባድነው ያጋጥማል እናት አይዞሽ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Місяць тому +46

    እኔ ወሏሂ የፈለገ ባፈቅር አፈቀርኩህ ብየ ለወንድ ጥያቄ አላቀርብም ምን አይነት ጌዜ ላይ ደረስን አጅብ

    • @SeadaSeada-ik3sv
      @SeadaSeada-ik3sv Місяць тому +2

      የኔ ቢጤ ክክክ

    • @user-oo3lj4td1d
      @user-oo3lj4td1d Місяць тому +1

      እኔም ወላሂ ሚን ነከን ሴቶች😮

    • @user-sl6ys3hp3v
      @user-sl6ys3hp3v Місяць тому +2

      ወራብ ሞቴን አመርጠለዉ።

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Місяць тому

      ዴምሪኝ ውዴ❤

    • @mulu5
      @mulu5 Місяць тому +2

      እረ ማርያምን አልጠይቅም እየወደድኩት ለ14 አመት እዉድሽ አለሁ ሲለኝ እወድህ አለሁ ለማለት ይከብደኛል ግን እወደዋለሁ 😢የእኛ ትዉልድ እናፍራለን ግን ከ2000 ወድህ የተወለዱ አይናዉጣ ናቸዉ 😂😂

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r Місяць тому +53

    እሩታን አምጡልን አብርሽ😢😢

  • @user-rf6vd4cz4g
    @user-rf6vd4cz4g Місяць тому

    ለሴት ልጂ ያለህ ክብር መሻአላህ

  • @AsAs-eq1mf
    @AsAs-eq1mf Місяць тому

    ቆይግን ማነዉእሚሠጠኝ የሄሉንስልክበምንነዉእማገኛት

  • @empeta8373
    @empeta8373 Місяць тому +80

    ሩታየ ናፍቃናለች አብርሽ አምጣልን ሩታየ ንግስቷን😢❤❤❤❤❤❤

    • @fhhd9055
      @fhhd9055 Місяць тому

      በሦመአብወወድወመንፈሥቁዱሦአሐዱአምላክአሜንእኛሩታአምጣነውያልንክእንጣል ንያልንክእንጂሌላሞሾክላአታምጣከሥኡዲእየመጡነውተረጋጉዋይ

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm Місяць тому

      😏😏😏

    • @selijesuslove7925
      @selijesuslove7925 Місяць тому

      😮😮😮😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 Місяць тому

      ያቺ ባለጌ ያመጣቺው ስራ ነው የሄ ሁሉ

    • @empeta8373
      @empeta8373 Місяць тому

      @@eexx5392 ባሌጌ አቺ ነሽ የማትረቢ ምን አገባሽ

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij Місяць тому +18

    ኤፊ ሰው አክባሪ ኑርልኝ ወድሜ

  • @EmanAman-li3gj
    @EmanAman-li3gj Місяць тому

    ማሻ አላህ እናት አለች 💞💞💞ሙቢ ምርጥ 🌹🌹🌹🌹

  • @user-uj7xh7yz8i
    @user-uj7xh7yz8i Місяць тому

    ምን አይነት ግዜ ደረስን የአላህ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Місяць тому +22

    ሙቢ ማንኛውም ሰው የሚመኘው ሰው ነው የዩቲዩብ ድምቀት መልካም ወንድማችን እንወድሃለን🙏🙏💗💗💗💗

    • @user-yf2ko9bf5i
      @user-yf2ko9bf5i Місяць тому

      ትክክል♥️♥️♥️

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому

      ሳህ የኛየዋህ ወድማችነው አላህትልቅ ዴረጃያድርስው❤ ሴቱግንተበላሼ ❤❤

  • @hayathayat7612
    @hayathayat7612 Місяць тому +10

    ሙቤ መልካም ሰዉነዉ እናቴአለች አለ ረጅም እድሜ ለናቶቻችን

  • @user-xi5ul9yd9z
    @user-xi5ul9yd9z Місяць тому

    ኤፍ ዋውውውውው ሙቢየ ተቀበላት ተርጋግተህ የመጣይው በስበብ ይሆናል ለበጎናው ማሻአላህ ልጂ አለባበሶ ቆንጂየናት ወላሂ❤❤❤❤

  • @user-no9cb9wx7y
    @user-no9cb9wx7y Місяць тому +1

    እሚገርም ዘመን እኔሳገባ አላቀዉም ነበረ ፀባዩጥሩ መልኩም ቆጆ ነበረ እምታምር ሴትልጂ ወልደን በፍቅር የተሞላትዳር ነበረ አዳምንዋጋነዉ ባረባም ክናት ተለያየን 😢

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h Місяць тому +218

    ወርደት ነው የምትሉ እጅ ወደ ላይ

    • @user-bn4cl8vd3z
      @user-bn4cl8vd3z Місяць тому +1

      😅😅

    • @user-ns6el2ur2c
      @user-ns6el2ur2c Місяць тому

      🙋🏻‍♀️🙋🏻‍♀️🙋🏻‍♀️🙋🏻‍♀️🖐🏻🖐🏻🤚🏻🤚🏻🤚🏻✋🏻✋🏻😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @user-em7lj6um7q
      @user-em7lj6um7q Місяць тому

      😂

    • @mwje1289
      @mwje1289 Місяць тому +5

      ኧረ ውርደት ብቻ የሌለ ውርደት

    • @Kemila-ji2sg
      @Kemila-ji2sg Місяць тому +4

      ወርደት ብቻ አይ ግዜ

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Місяць тому +19

    ኧረምን መጣብን ወገን እግዚአብሄር ማስተዋልይስጠን😮😮😮

  • @HayatHa-pn8dy
    @HayatHa-pn8dy Місяць тому

    ማሻአላህ ስታምር ሙቤ እዳታልፍህ

  • @nejatmohamed5615
    @nejatmohamed5615 Місяць тому +1

    ኤፊ የወለደች ማህፀን ትባረክ የ ሰው ልጅ ነህ ኤፍየ እኛ እንወድሀለን ንሩልን ❤😍😘::
    አብራሀም ማለት ግን ባሌጌ ድስት አፋ በሴት የሚቀልድ ነው አንተ ማነህ እና ልጅቱን የማታገናኘው ቡዳ ሰው አንተን ብቻ እንዲከተል ነው የምትፈልገው እሱ እኮ ላንተ ጥሩ ልጅ ነው ከቻልክ ከኤፊ ተማር.

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Місяць тому +268

    ህህ ትንሽ ልጅ አይደለች እንዴ? ፕራንክ መሆን አለበት የምትሉ👍👍👍👍👈😎

    • @erukya
      @erukya Місяць тому +6

      እኔም እያልኩ ነዉ ቆይ በይቱብ የታየዉን ወደድኩት ይባላልደ ወይኔ እኔመልኩንኳ ሳላይ ድምፁንም ሳላቀዉ ነበር የተጋባነዉ ለዛዉም አልሆነምጅ ቆንጆነበር ምርጥ ልጅ ወልጃለሁ ትዳራችን ባይቆይም

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Місяць тому +13

      @@erukya አሁን እኮ ሴቱ በጣም ተበላሽቷል ያዩት ሁሉ ማፍቀር ሆነ ስራቸው ይህ ግን ፍቅር ሳይሆን ስሜታቸውን ተከትለው ስለሚጓዙ ነው ብዬ ነው ማምነው ዋይ ዘንድሮ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Місяць тому +1

      😂😂😂😂

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp Місяць тому +10

      ሀገር ያሉ ሴቶች የሚበሉት ጭቅላታቸው ላይ ነው እሚወጣው

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Місяць тому +13

    የኔ ወንድሞች በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት ጉዴን ቢያዩ አናቴን በጥብጠው ነው የሚለቁኝ እንኩዋን አባቴ ቀርቶ ጉድ ዘንድሮ የማይመጣ የለም ምናለኝ ያለፈው ዘመኔ አላህዬ አንተ ጠብቀኝ የሴት ልጅ እናት ነኝ ያረብ 😭🤲🤲🤲

  • @zanaizanai3693
    @zanaizanai3693 19 днів тому

    አበጀህ ወድልይ እደሱነዉ ኮፍተር ሲል የብስይወደዳን

  • @user-rt4gv9rj8b
    @user-rt4gv9rj8b Місяць тому +3

    እረአትጃጃይ አሏህን ፊሪ አርፈሽ ተቤትሽ ተቀመጭዲንሽን ተማሬ

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Місяць тому +38

    ሙቤን 100k እናሰገማው የምትሉ❤❤

  • @sayedahmada8263
    @sayedahmada8263 Місяць тому +20

    ያጀመአ ቃይም ቀን ደረሠ ሤት የፍቅር ጥያቄ መጠየቅ ጀመረ አንድኛው ምልክት ለዛውም ሙሥሊም 😢😢

    • @zinabemulat5123
      @zinabemulat5123 Місяць тому

      በጣም ያሳዝናል ሞት ይሻላል

    • @Aisha-hq2vl
      @Aisha-hq2vl Місяць тому

      ይከብዳል አላህይ ልቦና ይስጣቹው ሩታናት ማናት የስራዋ ይስጣት

    • @yebabo
      @yebabo Місяць тому +8

      ባደባባይ መሆኑ ነው እንጂ የቂያማ ቀን ምልክት አይደለም ምክንያቱም የረሱልና የኸድጃን ታሪክ ገብቶ ማንበብ ጥሩ ነው።።

    • @user-be4cn8ch4g
      @user-be4cn8ch4g Місяць тому

      አወ❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂ❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Місяць тому

    ስላም፣ወድሞቸ፣እሲክ፣አላህ፣ከይር፣ያደርግላቸው❤❤❤❤

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s Місяць тому +21

    አላህዋ ሳታበላሽ እዚህ አድረሰኸኛል መጨረሻዬንም አሳምርልኝ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому

      አሚንወላሂ አላህመጨረሻችንንያሳምርልን

    • @user-zr7yo6wr5g
      @user-zr7yo6wr5g Місяць тому

      አሚንንንን

    • @user-kp4rs8fl3z
      @user-kp4rs8fl3z Місяць тому

      አሚንንያርብ መጨርሻየንአደራ

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du Місяць тому

      አላህ ይጠብቀን እኔ ስደደተኛ ነኛ ብቸኛ እማዋየዉም የለአኛ 😢

    • @user-rq7cp7ey1y
      @user-rq7cp7ey1y Місяць тому

      አሚንንን

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk Місяць тому +47

    ወላጆች ለህፃን ልጅ ስልክ አትሥጡ😮 ሴትነታችን ጠፋብንኮ ጎበዝ😂

    • @user-rr5mo1md2w
      @user-rr5mo1md2w Місяць тому +1

      እቺልጂ ፈታ ነው እምታረግኛ በየኮመት😂😂😂

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @kuubiisaid8393
      @kuubiisaid8393 Місяць тому

      Iko

    • @alemneshhailu1213
      @alemneshhailu1213 Місяць тому

      በጣም ይሔ ስልክ ከመጣ ወዲህ ነገር አለሙ ጠፋ ሰዉም ጨለለ አብዛኛዉ ሴቶች በፍቅር ወደቅን እያሉ ያለቃቅሳሉ

    • @user-pb4jf3ou3v
      @user-pb4jf3ou3v Місяць тому

      😅😅😅😅😅

  • @user-io3xk9ru2j
    @user-io3xk9ru2j Місяць тому

    ደስ ስትል መቤ አደራ ሂወት በሰ ጠችህ ንግድ ትዝ ይቅናሽ ቂንጂት❤

  • @madeenamohammed8430
    @madeenamohammed8430 Місяць тому

    ያማችኋል ባደየመልስ ይሰጣልእደ እደደሂወትእኮነው አሳጠላችሁኝ

  • @Mekdi-Tub
    @Mekdi-Tub Місяць тому +49

    ፍቅር በሮታዬ ብቻ ይበቃ ቃላቶቻ ብቻ ያጠግባል

    • @halima7993
      @halima7993 Місяць тому

      አቺ አታቂም ፍቅረ

    • @Mekdi-Tub
      @Mekdi-Tub Місяць тому +1

      @@halima7993 ፍቅር ተሞተ ቆየ አላቅም

    • @SurprisedAcorn-sx4oz
      @SurprisedAcorn-sx4oz Місяць тому

      እንዴት

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 Місяць тому +1

      ውነትነው

    • @Mekdi-Tub
      @Mekdi-Tub Місяць тому +1

      @@SurprisedAcorn-sx4oz ባሁኑ ሰአት ሁሉም እሚጠጋው ካለው ወይም ታዋቂ ከሆንሽ ነው

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k Місяць тому +31

    😢😢😢ሩታ ናፍቃኝ አለች 🥺😢 ማነው እንዴ እኔ የናፈቃት

  • @user-ut4yy3tv9u
    @user-ut4yy3tv9u Місяць тому +2

    እኛወሎየወች በልጂነታችን ነወ የምንዳረው አላሀምዲሊላህ መጃጃልመዛዛል ማፊ እባካቹህ የቀራቹህትሴቶች ሴት ማለት ብእር አበርካኪ ትጠቅ የምናሰፈጣ ከፈጣሪ የተሰጠን ጀግና ናን

    • @user-ky1ev1qc2h
      @user-ky1ev1qc2h Місяць тому

      ኢወላ My ወሎ

    • @fhjfj-vt9ei
      @fhjfj-vt9ei Місяць тому

      በጣም እንጂ ወሎዬንት ይለምልም እኔ በ13 አመቴ አገባሁ በ15 አመቴ ወለድኩኝ አሁን የ አራት ልጆች እናት ነኝ 27 አመቴ ንሮዬም አሪፍ ነው

    • @user-ut4yy3tv9u
      @user-ut4yy3tv9u Місяць тому +1

      @@fhjfj-vt9ei ማሻአላህ እህቴ እኔም 15አመቴ የ10ክፍል ተማር ነበርኩ ሲዲርኝ ትምርትም ለመ ማርአፈርኩ ወደሳኡዲ መጣሁ አሁን 6አመቴ ሲደመር21አላሀምዲሊላህ ልጂባይኖረኝም ዲኔን እየተማርኩነው በመንሀጂ ቀጥያሉ ምርጥ ጓደኛም አላህሰቶኝ ከቤተሰብ ብርቅ ተጓኔ ሁነውባለንጌዝ ደሰብሎንእየኖርንነው

  • @user-ji9os4zj5l
    @user-ji9os4zj5l Місяць тому +2

    ሙቤተረዳት ደሞ ቆጂየነትወላሂ። በሽራአዉችግራየለዉም አንሻ እረዲየላህ አነሁ ነቡያችንሱለላህ አላይወስለም ጠይቃነዉ ያገባቻቸዉ እናአስቡበት

    • @Hgfy187
      @Hgfy187 Місяць тому

      በይ በይ ያ ዘመምና ይህ ዘመን አንድ አድርገሽ አትይው ሲቀጥል አኢሻ ሳትሆን ኸድጃ ብንት ኽወይሊድ ናት ነብያችንን ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ለአለማት እዝነት የሆኑትን ነብይ ጠይቃ ያገባቻቸው እሳቸውም ከማንም በላይ ይወዷትና ያፈቅሯት ነበር።