ሲያምረኝ በገንዘብ እሄዳለሁ. አፍቅሬም ተፈቅሬም አላቅም / የጥንዶች ትዉዉቅ /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ሲያምረኝ በገንዘብ እሄዳለሁ. አፍቅሬም ተፈቅሬም አላቅም / የጥንዶች ትዉዉቅ /

КОМЕНТАРІ • 3,7 тис.

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 3 роки тому +906

    እረ ላይክ አርጉ / ተመሥገን አምላኬ የተሰጠንን ብናቅ የጎደለ የለም

  • @user-uw4vx6nb6u
    @user-uw4vx6nb6u 3 роки тому +508

    እሷ ትዳር ፈላጊና ምርጥ አስተሳሰብ ያላት ናት እሱ ግን አስተሳሰቡ አይነፋም ደሞ ጉራው😏😏
    እህቴ መልካም ትዳር ከእግዚአብሔር ነውና እርሱ ይስጥሽ

    • @user-eg9zg2ds5n
      @user-eg9zg2ds5n 3 роки тому +9

      አባባ ግን ማፍያ ናቸው 😁😁😁😁

    • @user-uw4vx6nb6u
      @user-uw4vx6nb6u 3 роки тому +13

      @@user-eg9zg2ds5n 25አመት አላለም ደሞ ውፍረት ምናምን ይላል የ 9 ወር እርጉዝ መስሎ

    • @talal9351
      @talal9351 3 роки тому +1

      በትክክል

    • @zuzuzuzu2117
      @zuzuzuzu2117 3 роки тому +1

      tekkel

    • @asmareshendalw2777
      @asmareshendalw2777 3 роки тому +3

      አ ጭ ር ሰው እኮ ጉራ አለ ው

  • @jemaneshtesema5895
    @jemaneshtesema5895 3 роки тому +145

    የኔ እህት ከዚህ ሰውዬ ጋር ሰፊ የአስተሳሰብ ልዩነት አላችሁ እና ይቅርብሽ ገና ጥሬ ነው:: አንቺ ግን ጌታ የውስጥ ውበትሽን አይቶ የሚመጥንሽን መልካም ትዳር ይስጥሽ የተባረክሽ ሴት ነሽ 🥰

    • @tesfayoutube2376
      @tesfayoutube2376 3 роки тому +1

      ጎራበይ ወድቤቴ በቅነነት

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 3 роки тому +1

      በጣም ይለያያሉ

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 роки тому +2

      እድሜ 25 አለለም

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 роки тому

      አንበሳው አለለም 😂😂😂😂

    • @colobojimma3102
      @colobojimma3102 3 роки тому

      አንዳንዴ ግን እንደ ኤክስሬ ባለሞያ የምታወሩት ነገር አይገባኝም

  • @hananmohammed7163
    @hananmohammed7163 3 роки тому +114

    የሰውዬው አስተሳሰብ ግን በጣም በጣም የወረደ ነው👎 እህታችን ማሻአላ በጣም በሳል አይምሮ ነው ያላት❤ wow she is smart woman

    • @user-pq8pn7pj3f
      @user-pq8pn7pj3f 3 роки тому +1

      በጣም ክክክክክክ በመጀመሪያ ትደር አልፈልግም ዘና ብዬ እኖራለሁ አለ ደሞ በመጨረሻ ላይ ክክክክክ ምን አለ ታፈቅራሌሽ ወድሻል ኡኡኡኡ ክክክክክክክክክክ

    • @daniyo1997
      @daniyo1997 3 роки тому

      🤣🤣😜

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 3 роки тому

      እኔም ሰውዬው አልተመቸኝም ሴትይትዋ ግን ብልህ እና አስተዋይ ናት

    • @degefefeleke4960
      @degefefeleke4960 3 роки тому

      Ach wusha la sewu kiber yenursh

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 роки тому

      Because he told the truth..

  • @sultanmuhe5959
    @sultanmuhe5959 3 роки тому +48

    እሷ አንደበትዋ የተገራና ከአፍዋ የሚወጡት ቃላቶች ሁሉ ጥበብ የተሞላው ነው። የዕድሜ ዘመንሽን ይባርከው።❤😍🙏

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 3 роки тому +1

      እሱ ገና 15 አመቱ ነው ትንሽ ይደግ ተይው እዬ ሽማግሌ አጁዛ

  • @fikreteka5513
    @fikreteka5513 3 роки тому +65

    መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ የልብሽን ያሳካልሽ 🙏🏾

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +161

    በጣም እውቀት ያላት የተረጋጋች ሴት ናት ጌታ መልካም ትዳር ይስጥሽ እህቴ

  • @umuabdellah1689
    @umuabdellah1689 3 роки тому +964

    ወላሂ አጭር ነች ብላችሁ አትናኩአት ወላሂ በጣም አስተዋይ ነች በጣም ።።።።።

    • @hayatltube3682
      @hayatltube3682 3 роки тому +13

      እስማራት አንደኛ የበሰለ ሚሞሪ ነው ያላት

    • @user-dc4ez4zt9d
      @user-dc4ez4zt9d 3 роки тому +1

      ሳህ

    • @endalehibebo4604
      @endalehibebo4604 3 роки тому +4

      ትክክል

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +12

      እኔ ወላሒ አናኳትም ከዚህ በፊትም አይቻታለሁ በምን ፕሮግራም ይሁን ረሣሁት እኔሥ የሚሠጠኝን መች አውቄ ጤነኛ ሆና እየሠራች ለምን ትናቃለች አላህ ፈጠራት ናት እኮ አላህ ይሥጣት ጥሩ ትዳር እኔ ያሣቀኝ የሡ እድሜ ነው በአነጋገሩ ሁሉ ያሥታውቃል ፀጉሩ ሣሥቶ አልቆ 25ብሎ እርፍ ቢያሥ 35ቢልሥ

    • @zekiyanasre613
      @zekiyanasre613 3 роки тому

      አዎ ወላሂ

  • @rodasseyoum8506
    @rodasseyoum8506 3 роки тому +12

    ሲመስለኝ ሰውየው አልተመቻትም ደሞም አትገባውም በጣም ቆንጅዬ አስተዋይ ሴት ናት ትዳርን የሚሰጥ እግዚያብሔር በእምነቷ በጨዋነቷ በአስተሳሰቧ ልክ ይስጣት ምኞቴ ነው::

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому +175

    ዋው ሚገርም ጭንቅላት ነው ያላት።she is smart.

    • @dubaid7145
      @dubaid7145 3 роки тому

      እዉነት እግዚአብሔር

  • @uuu6182
    @uuu6182 3 роки тому +168

    በጣም በቂ ጭንቅላት አላት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 3 роки тому +38

    ልጅቷ በጣም የበሰለች ናት ጌታ ይርዳት 🙏🏽

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 3 роки тому +150

    ወዱ ጥሬ ነው ሴቷ ግን የሚገርም ስብእና ያላት ድንቅ ሴት ናት እግዚአብሔር የሚስማማሽን ምቹ የሂወት አጋር ይስጥሽ እህቴ!!

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 3 роки тому +312

    መዝሙር ፦፻፴፱፥፲፬} 139፥14 ፦ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሀለሁ ።ስራህ ድንቅ ነው ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለቺ ።

  • @teyibayimam2402
    @teyibayimam2402 3 роки тому +59

    እሷን ማድነቅ ቃላትም የለኝም 💞💞እሱ ግን ጀዝባ ነው 🥵

    • @fatiyajamal8318
      @fatiyajamal8318 3 роки тому

      በትክክል

    • @user-rn9dh4uo8e
      @user-rn9dh4uo8e 3 роки тому

      ጀዝባ አይባልም ይቅር ይበልሺ

    • @Teshome_wolde
      @Teshome_wolde 3 роки тому

      አስተሳሰብ ብሎ ዝም
      የሚትገርም ልጅ ነች እግዚአብሔር የውስጥ ውበት አድሏታል

    • @emukiya6921
      @emukiya6921 3 роки тому

      ሆዱ ጨንቆታል

    • @elhamnegn8510
      @elhamnegn8510 3 роки тому

      ኤረ ባአላህ አትሳደቡ ያ አሏህ

  • @almazb.8375
    @almazb.8375 3 роки тому +51

    እሷ አስተዋይ ምርጥ ሴት ነች ♥ እሱ ግን 0 ለትዳር የሚሆን ሰው አይደለም ሌላው ይቅር እና ንግግሩ እንኳን አይጥምም ደረቅ ነው

    • @onlylovesongs3209
      @onlylovesongs3209 3 роки тому +1

      ትክክል ነሽ ።እሱ ለዛቢስ ነገር ነው መቼም አይሆናትም አጭቤ ነገር ነገር

  • @sahaaddxb1801
    @sahaaddxb1801 3 роки тому +549

    ሴቲቱ ግን የምትናገራቸው ነገሮች ደስይላል ለትዳር ትልቅ ቦታ ያላት ትመስላለች

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q 3 роки тому +41

    ኡፍፍፍፍፍፍ ቃል አጣሁልሽ የኔ መልካም የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእውነት ምን ብየ ልኮምት ይይይይይይ ሠውየው ግን አልተዋጠልኝም ።

    • @user-or7oz3dd5h
      @user-or7oz3dd5h 3 роки тому +2

      እግዚአብሔር ሀሳብሸን ያሟላልሸ የኔ አዋቂ👍💋🌷

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 3 роки тому +198

    ወዱ አይመጥናትም ጉራ ያበዛል
    ሴቷ ዲቅ ሴት ናት አላማ ያላት ነች ትለያለች

    • @kedus2010
      @kedus2010 3 роки тому +4

      Are betam gegema new

    • @hayatltube3682
      @hayatltube3682 3 роки тому +4

      በጣም ወላሂ እሷ ውብ ሴት ናት
      ችግሩ እኛ ሴቶች ሶብር የለንም ትንሽ ጊዜ አለፍ ሲልብን እንቸኮላለን በተረጋጋ ውብ ወንድ ተገኛለች ብዬ እመኛለሁ

    • @naemaazrne374
      @naemaazrne374 3 роки тому +5

      @@hayatltube3682 ሲጀመር ይሄ አይሆናትም አኡዙቢላ ሲያምርኝ በገዘብ አላለም እደ
      ይሄ የትን አልጫና ሁርጥ የለመደ ነው
      እሷ ከልቧ ሴት ናት አላህ ሌላ ይወፍቃት

    • @hewanthetna9854
      @hewanthetna9854 3 роки тому +1

      ልክ ብለሻል ጠባብ ነው ጭንቄው

    • @sadaahmedahmedin1596
      @sadaahmedahmedin1596 3 роки тому

      በትክክል ተመልሷል

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 роки тому +214

    እህቴ ግን ጥሩ አስተሳሰብ አላት ለትዳር ትሆናለች ይቅናሽ ሲስቱ

  • @jessicatohme7623
    @jessicatohme7623 3 роки тому +39

    እሱ ግን ከማጠሩ መወጠሩ!!! አንቺ ግን እግዚያብሄር በሞገስ ያኑርሽ ኢሄ ገልቱ ይቅርብሽ

  • @ቲጂባለውለታሽኢየሱስነው

    ወንዱ ወሬ ብቻ ነው ምኑም አይጥምም ሰርክዬ ከዚህ በፊትም በሌላ ሚዲያ አይቻታለሁ ጀግና በራሷ የምትተማመን ሴት ነች ::

    • @rehmaumushehd4811
      @rehmaumushehd4811 3 роки тому +2

      Tikik ከቁመቱ ጢባሩ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@rehmaumushehd4811 😁😁🙈Betasabe Hugege Ehte💕

    • @RHabib-mp7mh
      @RHabib-mp7mh 3 роки тому

      Sewn beweriw atgemgm slawerach awakinat malet atchlum tegbar new eni yemiskna bzu yemiyawera sew aymechegnm mannetachewn debkew asmesay nachew

    • @saratube1230
      @saratube1230 3 роки тому +2

      አዎ ሠርክዬ እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር ጎበዝ ነች

  • @sitratube
    @sitratube 3 роки тому +94

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አስተዋይ ወላሂ ስለ ሴተኛ አዳሪዋ አጠያየቁዋ የጀግና ጥያቄ ነው አላህ የተባረከ ትዳር ለአለም ምሳሌ የሚሆን ትዳር ይስጥሽ የኔ እናት

  • @user-xx7hp9vp1d
    @user-xx7hp9vp1d 3 роки тому +14

    አቤት አስተሳሰብ የሰማይና የምድር እርቀት አላችሁ ሴቷ ዋው

  • @rabiahethiopia2996
    @rabiahethiopia2996 3 роки тому +93

    አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል የተሠጠንንብናው የጎደለን የለም አላህየ አልሃምዱሊላህ

    • @EWKETMEDIA123
      @EWKETMEDIA123 3 роки тому +2

      አልሀምዱሊላህ

    • @Vip-bp6if
      @Vip-bp6if 3 роки тому +2

      እውነት ነው እህቴ አልሀምዱሊላህ ረብል አለሚን

    • @user-xf8vy2lu8k
      @user-xf8vy2lu8k 3 роки тому +1

      ትክክል

    • @user-pk5mm9lo2d
      @user-pk5mm9lo2d 3 роки тому +1

      ትክክል

    • @azruabtubabebe1266
      @azruabtubabebe1266 3 роки тому

      የሰዉ የስጋዉ ማንነት እሱን አይወስነዉም ወይም ጓደለዉ አይባልም!!! ሰዉ መንፈሱ ሙት ከሆነ ነዉ የሚያሳዝነዉ ብዙዎቻችን የሞተ መንፈስ ተሸክመን ነዉ የምንዞረዉ!!

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +223

    ማነዉ ድምፁ የሲም ካርድን የመሰለዉ 😉

  • @seadimekonnentube1718
    @seadimekonnentube1718 3 роки тому +18

    😂😂😂😂 አባባ ማሙሽ ዱርየ ነው ሴቷ ማሻአላህ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የምታነሳው

  • @madeenamadeena3368
    @madeenamadeena3368 3 роки тому +78

    እሷ በጣም አስተዋይ እና ለትዳር ጥሩ አመለካከት አላት እሱ አስተሳሰቡ እደ ህፃን ነው ለሷ በጭራሽ አይመጥናትም

    • @ishitube2877
      @ishitube2877 3 роки тому

      እኔም ሰውዬው ትንሽ የማስመሰል በሃሪ አለበት እሷ ግን በጣም እውነተኛ እና አስተዋይ ናት ትጥማለች የምር እሱ ግን ፀባይ ላይ እንከን ያለበት ይመስለኛል

  • @fanahailselasssie782
    @fanahailselasssie782 3 роки тому +32

    ልጅትዋ እኮ አሪፍ ጠንካራ ልጅ ነች አሪፍ ሰው ያስፈልጋታል ሰውየው ጢባራቸው እራሱ ከባድ ነው

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 3 роки тому +16

    አስተዋይ ሴት ናት የተባረከች ወንዱ ለስዋ አይሆንም ሰካራም ነገር ነው እንጃ የእግዚአብሔር ነገር አይታወቅም

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 3 роки тому +170

    ልጅቶዋ ቆንጅዬ ምሁር አስተዋይ ጌታ ይባርክሽ አንተን ማስተዋል ይስጥህ

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 3 роки тому +3

      ኡነት ቀናሁባት አስተዋይናት

    • @user-cy1ib3rt2h
      @user-cy1ib3rt2h 3 роки тому +2

      አሜን ነይቤተሰብእንሁን

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 3 роки тому +3

      ልጁ ይስተካከላል-እሷ ጎበዝ ናት!!

    • @hjfhanalhff9128
      @hjfhanalhff9128 3 роки тому +1

      @@user-cy1ib3rt2h እሽ አረግሻለሁ ችግር የለም ሲስቱ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@selamberhanu7404 Awo Gobaze nat👌💕Betasabe Hugege selamyee

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 3 роки тому +402

    ከሴም ካድርጋር ድምፁ አንድ የሆነባቹሁ አላችሁ ወይስ እኔ ብቻ ነኝ 🙈🙈🙈

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 3 роки тому +83

    የርስዋ confidence and maturity የርሱ አለመብሰል the difference is visible ያስብላል

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 3 роки тому

      Hulu sewu btewun a lagebam

    • @weresthewodros
      @weresthewodros 3 роки тому

      Beka sewun guje mareg lemdachwu new sweun albeselem stey anchis besleshal?🤔🤭🤗

    • @SamsungM-ku3dy
      @SamsungM-ku3dy 3 роки тому

      በጣምጀግናናት

    • @colobojimma3102
      @colobojimma3102 3 роки тому +1

      ቅድስትዬ የሰሞኑ ዘፈን አልበቃ ብሎ ነው አንቺም የቋንቋ ዲጄ ምትሆኝብን

  • @zabduzabdu1570
    @zabduzabdu1570 3 роки тому +57

    ተምሳሌት የምትሆኝ መንፈሰ ጠንካራ አስተዋይ ሴት ነሽ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ !!!
    እሱ ግን ጉራ ብቻ ነው ወሬኛ !!!

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    ሴት ልጂ ብልህ ናት ስንል በምክናያት ነው።

  • @ae7936
    @ae7936 3 роки тому +8

    እህቴ ይሄ ሰውዬ አስተዋይ አይደለም ያስታውቃል ካንቺ ጋር ሰማይና የምድር ያህል እርቀት አለው እግዚአብሔር ሌላ ያዘጋጅልሽ እንደኔ አንቺ ቅመም ነሽ ብሩህ አይምሮ ያለሽ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 роки тому +437

    ወንዱ ለትዳር ብቁ አደለም

  • @user-fn2lx5yn5d
    @user-fn2lx5yn5d 3 роки тому +58

    አባባ ይተው እንጅ ጸጉረወ ነጭ ሆኖ
    መላጠወ መሀል ሀገር ደርሶ 25አመቴ ነው ይላሉ ክክክክክክክ

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 3 роки тому +2

    እህቴ በጣም እስተዋይ ነሽ እሱ አንች የሰማይና የምድር ልዩነት አላችሁ እሱ ብዙ የሚቀእረው ነው አንች ለብዙው ኢትዮጵያ ትምህርት መስጠት የምትችይ በተለይ በራስ መተማመንሽን ወድጀዋለሁ እግዚአብሔር የሚመጥንሽን ይስጥሽ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +288

    እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

    • @eyuutube6154
      @eyuutube6154 3 роки тому

      አሜን

    • @user-mu8tv5qv1s
      @user-mu8tv5qv1s 3 роки тому

      አሜን ፫

    • @deesdoos6676
      @deesdoos6676 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

    • @user-cz1dl1fr2y
      @user-cz1dl1fr2y 3 роки тому

      አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን

    • @helenesayes9649
      @helenesayes9649 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmesret1071
    @meseretmesret1071 3 роки тому +72

    ኧረ ይሄ ጥሬ ነው የእኔ እህት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ይሄ ግን ይቅርብሽ

  • @tokichomosebereta476
    @tokichomosebereta476 3 роки тому +16

    ሸባዉ አደገኛ ነዉ ፈጣሪየ ትግሱቱን ስጠኝ ምናይነቱ ሰዉ ነዉ ሴቷን አደነኳት የሱ ተከድኖ ይብሰል

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 3 роки тому +106

    ልጂቱ ቅመም ናት እሱ ግን ጥሬ ነው ግርና እሶ ግን እምትናገራቸው ቃላቶች እሚወድቅ ነገር የላውም መልካሙን ያጋጥምሽ

  • @zedwollegewa3448
    @zedwollegewa3448 3 роки тому +110

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ
    ምን አይነት ሰዉዬ ነዉ እናቴ
    እሱ ቦርጩን አንጠልጥሎ ስለሷ ምግብ አመጋገብ ያወራል🥴

    • @user-tr5dp5mk8t
      @user-tr5dp5mk8t 3 роки тому +6

      እውነት ንፁ መሀይም ነው ንግግሩ አያምር ኤጭ

    • @minlargelhkfiqir662
      @minlargelhkfiqir662 3 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 роки тому +6

      እሱን አይደለም የገረመኝ ወይ እግዚአብሔር በሱ ቤት እኮ መመፃደቁ ነው

    • @alemmulualem3037
      @alemmulualem3037 3 роки тому +1

      😂😂😂😂

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Eko

  • @ሮዚማር
    @ሮዚማር 3 роки тому +25

    ይችህ ልጅ ለዚህ አስቀያሚ አትገባውም ወላሂ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እሱ ግን ሲያስጠላ ቁንዝር ዞር በል ከአጠገቧ😏

    • @wollogerageru3100
      @wollogerageru3100 3 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ilhamtube7434
      @ilhamtube7434 3 роки тому +1

      እሱ የፈጠረ ማነዉ እሷ የፈጠራት ማነው ደግሞ ምንስሆንሽ ነዉ አንዱ ከፍ አንዱ ዝቅ ምታረጊዉ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @user-cj1ce8by5i
      @user-cj1ce8by5i 3 роки тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ሮዚማር
      @ሮዚማር 3 роки тому

      @@ilhamtube7434 እርግጠኛ ነኝ ኢንተርቪውን ሳታይ ነው ወሬ ለመዘብዘብ የሮጥሽው እንጂ ብታይው እንዲህ ባላልሽ😏

    • @ilhamtube7434
      @ilhamtube7434 3 роки тому

      @@ሮዚማር ባክሽ ሰምቼዋለሁ ሌላ ነገር አትዘባርቂ ባላህ ስራ

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 роки тому +53

    አቤት የእግዚአብሔር ስራው ድቅነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 3 роки тому +106

    አንቺ ምርጥ ነሽ ጌታን ጠብቂው ይሰጥሻል ሰውየው አልበሰለም አይመጥንሽም

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 3 роки тому +1

      ኡነት

    • @kedus2010
      @kedus2010 3 роки тому

      Tikikil

    • @user-qp8xd6mw2q
      @user-qp8xd6mw2q 3 роки тому +1

      👍😁alebselm

    • @sabateklay4890
      @sabateklay4890 3 роки тому +3

      እኔ ይቅርታ ይደረግልኝና ትንሽ የመብሰል ነገር ይቀረዋል አንዳንዱ ነገሩ ደግሞ ሰርፕራይዝ ያረገኛል ኝ እግዚአብሄር ይጨመርበት በተለይ ለስትዋ ቆንጆ ነገር ተመኝሁላት 🙏🙏🙏

    • @user-qp8xd6mw2q
      @user-qp8xd6mw2q 3 роки тому +1

      @@sabateklay4890 እሱ እክ በስል እሷ ተቃጠለች😁🙆

  • @fryattsegay7987
    @fryattsegay7987 3 роки тому +16

    ውይይይይይ ሴትዋ የምር ኣስተዋይ ሴት ናት ሰላምሽ ይብዛ የኔ ማር
    ወንዱ ግን ድንጋይ ራስ

  • @yordiisaac1235
    @yordiisaac1235 3 роки тому +34

    ሰዉየዉ እድሜዉ እንጂ አስተሳሰቡ እንደ ህጻን ነዉ እስዋ በጣም ስማርት ናት ደሞ ቆንጆ ናት እኔ ለሱ አይመኝላትም ሌላ እንደሱዋ የበሰለ ሰዉ ማግኘት አለባት

  • @ketimtube7579
    @ketimtube7579 3 роки тому +51

    ወይኔ የ2 አለም ሰዎች ናቸዉ በአስተሳሰብም አይገናኙም እና የልብሽን መሻት እ/ር ይስጥሽ

    • @user-pk5mm9lo2d
      @user-pk5mm9lo2d 3 роки тому +1

      ትክክል ሰዉዬዉ ስብሎ ነገር ነዉ ሴቶ ዋዉ አስተሳሰቧ👍

    • @user-wu2xx4gq3t
      @user-wu2xx4gq3t 3 роки тому

      አሜንንንንን

    • @hahahuhu498
      @hahahuhu498 3 роки тому

      ሰውየው መልካም ኣይደለም

    • @senisolomon9635
      @senisolomon9635 3 роки тому

      Ewnet new gen ayagetatemem engi

    • @tesfayoutube2376
      @tesfayoutube2376 3 роки тому

      አሜን ይሰጣት ፈጣሬ

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 3 роки тому +5

    ወይኔ ልጅቷ በጣም ደስ ምትል አስተዋይ ነች
    ሰውዬው ሚናገረውን እንኳን አያቅም ዱርዬ ነው
    ፈጣሪ መልካም የትዳር አጋር ይስጥሽ

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 роки тому +66

    ከሴትጋ እወጣለሁ ብሎ መልሶ ፈጣሪን እፈራለሁ ቤተክርስትያ እሄዳለሁ አላለም ፈጣሪ ዝሙት ስሩአለ ጉድ

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q 3 роки тому +4

      ያው አለማወቅ ነው ዝሙትማ ትልቁ ሀጢአት ነው ምኑንም የተምታታበት ህይወት ነው የሚኖረው አብዛኛው ለጊዜያዊ ስሜት ብሎ “ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥18

    • @ethiolove3050
      @ethiolove3050 3 роки тому +2

      😂😂😂😂

    • @kdeeghkdeegh4815
      @kdeeghkdeegh4815 3 роки тому +2

      @@user-by2ek4he7q ትክክል ነሽ እህቴ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@kdeeghkdeegh4815 Betasabe Hugege Ehte💕

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@ethiolove3050 😁😁Betasabe Hugege Ehte

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 роки тому +38

    አጠገብሽ የሚደረስ ሰው አይደለም አንቺ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ የተሻለ ሰው ይሰጥሽል ሰውይ ዱርዬ ነው

  • @rukiyaruk1223
    @rukiyaruk1223 3 роки тому +7

    የኔ ቆንጆ ወላሂ በጣም አስተዋይ እሴት ነሽ አላህ የልብሽን አይቶ ይስጥሽ ያረብ

  • @user-qc3qk9sr2x
    @user-qc3qk9sr2x 3 роки тому +61

    ልጅትዋ እስማርት ናት ቢስሚላህ❤ ንግግሯ ያረካል ሰውየው አሊጫ ነው ሌላ ሰው ፈልጋችሁ አስተዋውቃት

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 роки тому +1

      I know they found another person

    • @user-qc3qk9sr2x
      @user-qc3qk9sr2x 3 роки тому

      @@biniamgjormai ያድርግላቸው

    • @herutababalagasa1599
      @herutababalagasa1599 3 роки тому +1

      ትዳር ላይ ሲሆን ካልተቀየረ አቃጥሎ የሚደፋ ነው

    • @hdhd7043
      @hdhd7043 3 роки тому

      ትክክል

    • @hdhd7043
      @hdhd7043 3 роки тому

      እድል ሆነና ከዚህ ጨፈቃ አገናኘሽ

  • @user-jv3qg5or8c
    @user-jv3qg5or8c 3 роки тому +175

    ውይ እስዋ በጣም ጎበዝ ናት ባለሞያ ሌላ ሚድያ ላይ አይቻታለሁ ካሁን በፊት በራስ መተማመኗ ደስ ይላል ተባረኪ ቸር ይግጠምሽ እማ

    • @kedus2010
      @kedus2010 3 роки тому

      Ewnet new sewyew anefager ersu aychilim

    • @bezibezi6619
      @bezibezi6619 3 роки тому

      Enam ayechatalu

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 3 роки тому

      በጣም ጠንካራ ናት

    • @maryamabdoabdo1781
      @maryamabdoabdo1781 3 роки тому

      አገላለጵዋዉዉዉደሰየምትያንሴትነሺ🙏😘

    • @nassernur1606
      @nassernur1606 3 роки тому

      Huletum lela idil bimokiru isuam isum Normal kumet yalew biyagebu lemiweldut lij tiru idil yihonal biye asibalew Allah tiru idil yistachew

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 3 роки тому +8

    የኔ እናት መልካም ሴት ነሽ የምታምኝው የምትፈሪው እግዛብሄር መልካም ትዳር ይስጥሽ

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x 3 роки тому +85

    ወዮ ልጅቷ የተማረች አስተዋይ ሰውየው ደሞ አዝግ😂 እግዚአብሔር እሄን ሰወዬ ሳይሆን የልብሽን መሻት እንዲሰጥሽ እመኝልሻለው እሄ ግን ምኑም አላማረኝም😋

    • @user-te6qt9oq8k
      @user-te6qt9oq8k 3 роки тому +1

      እኔምምምምምም

    • @user-tr5dp5mk8t
      @user-tr5dp5mk8t 3 роки тому +6

      ሰውየው ሀሳቡ እንትን ላይ ነው ሲደብር ትዳር የገባው አይመስለኝም

    • @hayatmama3854
      @hayatmama3854 3 роки тому

      😀

    • @user-jz2uz9gu8h
      @user-jz2uz9gu8h 3 роки тому +4

      ቢቀርባት አልኩ

    • @user-rd3yt6kq4x
      @user-rd3yt6kq4x 3 роки тому +3

      አረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በጣም ነው የደበረኝ ሌላው ሳይሆን ወሬው አይጥም ቁም ነገር አያወራ ወሬው ሁሉ ትርክምኪ ነገር ለሷ አይገባትም እሷ እኮ አንደኛ ባስተሳሰብ በንግገር በሁሉ ነገር እግዚአብሔር ከሰበችው በላይ እንዲሰጣት እመኝላታለው እሄ እሚጃጃልበት ሄዶ ይጃጃል🙄

  • @diborab7820
    @diborab7820 3 роки тому +55

    የምትፈሪዉና የምታከብሪዉ አምላክ ከማይሆን ሰዉ ይጠብቅሽ 🤔 ሚገርም መረዳት ከበሳልነት ጋር አለሽ !

  • @enuget909
    @enuget909 3 роки тому +2

    እሷ በጣም የበሰለች እና አስተዋይ ሴት ናት እና እግዚአብሔር ለዚህች ሴት የተባረከ፣የሚወዳት እና የሚንከባከባት ሰው ይሰጣት ዘንድ እጸልይላታለሁ፡፡

  • @mihertmihert5565
    @mihertmihert5565 3 роки тому +38

    ከማጠሩ መወጠሩ አሉ ግን ለምንድ ነው የሌለንን ከሠው የሜንጠብቀው

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 3 роки тому +21

    ምንም ንግግር አይችልም በውነት አትመጥኘውም ስለውፍረት ሲያወራ ያስቃል የራሱን ትቶ እሱዋን ይመክራል😂😂😂

    • @fasekaalam2965
      @fasekaalam2965 3 роки тому +1

      😂😂😂

    • @user-ts6if5in7w
      @user-ts6if5in7w 3 роки тому +1

      ቀላል እሷን ለማጣጣል መሞከሩ የራሱን ቦርጭ ከምሮ

    • @etalemahuawelachew6616
      @etalemahuawelachew6616 3 роки тому

      እስፖርት እወዳለህ እሰራለሁ ማለቱ ደግሞ

  • @menberfetene1964
    @menberfetene1964 3 роки тому +1

    የተባረክሽ የሴት ልጅ መመዘኛ ሚዛን ነሽ የኔ ቆንጆ ከሰውየው ጋር ማች አታደርጉም እሱ ቀፎ ነዉ ያንቺ ሰው ፈጣሪ ሲፈቅድ ይመጣል

  • @medimedia8719
    @medimedia8719 3 роки тому +114

    ገራሚ ልጅ ነት አስተሳሰብዋ ይጨምርልሽ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 3 роки тому +67

    አስተሳሰብዋ ዋው ነው እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 3 роки тому +15

    አልሀምዱሊላህ የፈለገውን መፍጠር የሚችል ጌታ መልካም ግዜ።።

    • @maretiesehtu5589
      @maretiesehtu5589 3 роки тому

      አስተዋይ ሴትነሽ

    • @user-kg9lq7hy4v
      @user-kg9lq7hy4v 2 роки тому

      እሡ ጉረኛ ብጤ ነው እሤ ውይይይይ❤አበባ ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌻

  • @user-hv4ke3jt7f
    @user-hv4ke3jt7f 3 роки тому +27

    የምትወጁው እግዚአብሔር የተሻለው ይስጥሽ በጣም አስተዋይ ነሽ

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
    @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 3 роки тому +29

    የኔ እናት መልካሙን ይግጠምሺ ማማዬ በጣም በሳል አስተዋይ ነሺ ይሄ ቦርጫም በፍፁም አይመጥንሽም ላቺ የኔዉድ

  • @Oroba_990
    @Oroba_990 3 роки тому +13

    ቦርጭ ይዞ ሸንቀጥ ያለች ነው ምወደው የሚሉትስ? 😂 😂

  • @cell8425
    @cell8425 3 роки тому +28

    ትዳር የእግዛብሄር ስጦታ ነው በመጀመራ ፍቅር ይቀድማን። ገንዘብ ቢኖር ደስ ይላል ግን ገንዘብ ኖሮ ፍቅር ካጣ ትዳር እግዛብሄር ይሰውረን

  • @mieret2022
    @mieret2022 3 роки тому +103

    ጌታ ኢየሱስ ስራክ ድንቅ ነው ስለ ሁሉ ተመስገን

    • @hayad1041
      @hayad1041 3 роки тому

      እየሡሥ ፊጣሪነው እዳቲኝ ፈራሁልሽ

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 роки тому

      Amen

    • @awwwktube6632
      @awwwktube6632 2 роки тому

      ቱ እየሱስ ነው የፈጠረሽ አቺ ካአጂ ጌታችን አላሀ ነው የፈጠርሽ አትርሺ እየሱስ ያአላሀ ፍጡር ነው

  • @saragetachew8339
    @saragetachew8339 3 роки тому +73

    ሰውየው ቀፎነው😂😂😂 ለሷ አይመጥናትም ኸረ ሌላ የተሻለ ፈልጉላት እሷ ቅመምናት❤

    • @ኦርቶዶክስናትዉቤቴ
      @ኦርቶዶክስናትዉቤቴ 3 роки тому +3

      እዎ የምያወራዉ እንካን ኣያዉቅም የመጣለት ይናገራል

    • @tube4847
      @tube4847 3 роки тому

      አይ ኮሜታተሮች በጣምነውኮ እምታስቁኝ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 3 роки тому +76

    የልጅቷ ትግስት ይገርማል እኔ ብሆን በእሷ ቦታ አልቆለት ነበር ቦርጩን ዘርግፎ ስለ እርሷ ክብደት ያወራል ስንት ዓይነት ሠው አለ በፈጣሪ አፉን የማገታ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 3 роки тому +42

    የሴቷ ንግግር ማሻ አላህ በሳልና ፍሬ ያለው ንግግር ነው በእውቀት የተሞላች መልካም ሴት ነች ፈጣሪ ያጣምራችው

    • @nigisttewolde9192
      @nigisttewolde9192 3 роки тому +1

      Nooooo esu ayegbatem esu ducat bayew😈

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 3 роки тому

      ውይ ምን አረገችሽ ይሄስ ይቅርባት የሆነ .... ደግሞ እሱን አግብታ ስትቃጠል ትኑር ።

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z 3 роки тому

      @@abeban.8366 እራሷ ፈልጋውና መርጣው መሠለኝ የተገናኙት ያጣምራቸው ምነው እኔ እሷን ነኝ አልሽሳ😝

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z 3 роки тому

      @@nigisttewolde9192 እሷ ከፈለገችውስ

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 3 роки тому

      @@user-hs7hw4km6z ገና እኳ መገናኘታቸው ነው ዩቱበሮቹ ያው ከዚ በፊት ስትናገር ትዳር እንደምትፈልግ ስለተናገረች ለመጀመሪያ ጊዜ መሰለኝ ያስተዋወቁዋቸው እና እኔ ለሷ መልካም በማሰብ ሰውየውን በመገመት እሷ እና እሱን በማመዛዘን ነው ። ማንም ሴት በትዳሯ ተመችቷት እንድትኖሮ በመመኘቴ ነው ።

  • @yeneneshmamo3664
    @yeneneshmamo3664 3 роки тому +7

    ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የውስጥሽን ያስብሺውን ይሙላልሽ

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 роки тому +72

    ሴቷ ግን ምርጥ ሴት ናት አሰሰተዋይ የተማረች ጠንካራ ሴት ናት

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l 3 роки тому +47

    ሴቷ በስላለች ለትዳርን ሙሉ ኮርሱን ተረድተው አለች👍👍👍👍 ወንዱ ግን ትንሽ ይቀረዋል ለትዳር የኔ አስተያየት ነው ለማንኛውም መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

    • @hewanthetna9854
      @hewanthetna9854 3 роки тому +1

      አረ ሙሉ በሙሉ አልገባውም

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому +1

      @@hewanthetna9854 Batam Tere nw😁😁Betasabe Hugege Emalsalhu Yudiii

    • @hewanthetna9854
      @hewanthetna9854 3 роки тому +1

      @@Nahi_Entertainment እሺ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@hewanthetna9854 Tnxss yene konjo🙏💕💕

  • @user-xj7wb7wx1m
    @user-xj7wb7wx1m 3 роки тому +4

    የምር ጎበዝ ሴት ናት እስዋ ብልሃተኛና የተማረች ነች እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 3 роки тому +43

    አንቺ አስተዋይ ነሽ እሱ ግን ቀልደኛ ነው ሴትን እንደ ሸቀጥ የሚያይ ስለሆነ ደግመሽ ባትገናኚ ላንቺ ያለ የትም አይኤድም እህቴ 👌

  • @ዘህራቢንትአወል
    @ዘህራቢንትአወል 3 роки тому +60

    አደጋ አለዉ ዕድሜየ 25አላለም ሴቷ ለትዳር ብቁናት👍👍በተረፈ ኮሜቶች በጣም ታዝናናላችሁ ይመቻችሁ

    • @zuzu...3825
      @zuzu...3825 3 роки тому

      አለደ እልፍ እልፍ እያልኩ ነው እማዳምጠው

    • @ዘህራቢንትአወል
      @ዘህራቢንትአወል 3 роки тому

      @@zuzu...3825 አወ ብሏል ከመጀመሪያዉ አካባቢ ነዉ ዕድሜዉን የተናገረዉ

    • @user-zq9hr8us1s
      @user-zq9hr8us1s 3 роки тому

      @@ዘህራቢንትአወል እር አይመስልም

    • @iyrbft2363
      @iyrbft2363 3 роки тому +1

      ሰባ አምስት እላለሁ ብሎይሆናል ጉድኮነዉ የድሜነገር

    • @zuzu...3825
      @zuzu...3825 3 роки тому

      @@iyrbft2363 ክክክክክክክክ እኮ

  • @asyiarga9809
    @asyiarga9809 3 роки тому +10

    በጣም አስተዋይ ሴት ናት እሱ ግን ሰካራም ነገር ነው አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ

  • @cell8425
    @cell8425 3 роки тому +99

    ድምጹ የሲም ካርድን አይመስልም አይ መመሳሰል የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ

    • @tsagawkebede7655
      @tsagawkebede7655 3 роки тому +3

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👊👊👊👊👊👊👈Tekekel. Neshi

    • @emybekele718
      @emybekele718 3 роки тому +2

      😂😂😂Euntsh eko newe

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 роки тому +2

      ይመሥላል

    • @semumuze7378
      @semumuze7378 3 роки тому +3

      Enem yesu meslogn nbr

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@emybekele718 Awo😁😁Betasabe Hugege

  • @eyuutube6154
    @eyuutube6154 3 роки тому +142

    ትዳር ጨው አይደል በርበሬ አይደል ቀምሼ አላወቀም እውነት እኮነው 😁😁😁😁😁

  • @yodita5
    @yodita5 3 роки тому +17

    She is so smart .full of God'S WORD and bright mind. Sister befor you decid think .

  • @zkariasemekonen8122
    @zkariasemekonen8122 3 роки тому +170

    ምን አይነት አስተዋይ ነች በፈጣሪ ለሱ አሻንጉሊት ፈልጉለት አጠገቧ እንዳይደርስ ወደዛ አጭበርባሪ።

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 3 роки тому

      😄😃😃😃😃

    • @fathyaelmalika1350
      @fathyaelmalika1350 3 роки тому

      Kenatam felegate

    • @addisaddis4301
      @addisaddis4301 3 роки тому

      Zeki kkkkkkkkk

    • @LinaLina-vt9ne
      @LinaLina-vt9ne 3 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @ሮዚማር
      @ሮዚማር 3 роки тому +2

      አዎ አጠገቧ እንዳይደርስ ጥንድ አስተዋዋቂ ተብዬዎች ይችን ለመሰለች ልጅ ይሄን የማይረባ ምን ስትሉ ነው ያገናኛቹዋት😏

  • @ሚሞየገኒልጅ
    @ሚሞየገኒልጅ 3 роки тому +36

    እውነት ወንድየውን በጥፊ ብልፈው ብዬ ተመኘው የሆነ ጉረኛ

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 3 роки тому +24

    I hope ይሄን ሰው አታገቢውም አይደል የኔ ቆንጆ? አስተዋይ ሴት።

  • @mazimamiyoutube7192
    @mazimamiyoutube7192 3 роки тому +25

    ሴቷ በጣም አስተዋይ ነች ቁም ነገረኛም ነች እና ለትዳርም ጥሩ አስተሳሰብ አላት ወንዱ ግን ግን ግን ___ ብቻ በለን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር እናመስግን።

  • @user-dn6wt9yt5t
    @user-dn6wt9yt5t 3 роки тому +67

    ይቅርታ ግን እሱ ጉራ ብቻ ነው
    ሲቀጥል እግርሺ ሲል ልቤ ክው አለ ከዛ
    ቀጭን ሆኖ ቢሆን ጥሩ ቦርጩ ሊማሊሞ መስሎ

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 3 роки тому +6

    በትክክል ለትዳር የምትሆን ሴት ነች ተመቸታኛለች ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ

  • @meronyegetalij8850
    @meronyegetalij8850 3 роки тому +38

    እውነት ጌታ መልካም ትዳር ይስጥልሽ አንች ይታባርሽ ነሽ ሰውዩ አይመጣንሽም

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 3 роки тому +20

    ዋው ሴቶች ጥበባችሁ የሚያስገርም ነው አይመጥንሽም ከይቅርታ ጋር ቁም ነገር አላየሁበትም ወይም ለማግባት ሬዲ አይደለም እግዚአብሔር እንደልብሽ የሆነ ይስጥሽ ማር

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 3 роки тому +5

    በጣም በሳል ናት ጠንካራ ሴት ነሸ የምትደነቂ ነሸ መልካም ትዳር ፊጣሪ ይሰጥሸ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 роки тому +25

    እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው የኔ ውድ እደ አፍሽ እግዚአብሔር መልካም ትዳራ ይስጥሺ አነጋጋርሽ ደስ ስል 💘💘💘
    ለሱ አነጋገሩ ይመራል 😏😏

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ውዴ አይመጥንሽም ይህ ሰው ጉራ ብቻ አንቺ በጣም አስተዋይ ነሸ ጌታ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ እማ🙏🙏❤❤❤

  • @nigatkassa7120
    @nigatkassa7120 3 роки тому +3

    እህቴ በጣም አዋቂና ብልሀተኛ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ላንቺ የሚሆንሽን ይስጥሽ

  • @estyexo4841
    @estyexo4841 3 роки тому +22

    እዉነቱን ለመናገር እሱ አይመጥናትም እሱ መብሰል ይቀረዋል, God luck girl! don't be rush his not ready for marriage.

  • @yeneta1898
    @yeneta1898 3 роки тому +61

    ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ የዘንድሮ የእድሜ ነገር ግራ የገባው ማነው እንደኔ

    • @mariammm9706
      @mariammm9706 3 роки тому +4

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 20 ቤት አይወጣም

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +2

      እኔ የ60ውም ወርዶ 25ጡጦ ልግዛለት መሠለኝ ሆሆሆ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +9

      እኔ ግን አልደብቅም ወላሒ ምክንያቱም እሥከዛሬ ያኖረኝ ያሥቆጠረኝአላህን ለምን አሣፍረዋለሁ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 3 роки тому +5

      @@mariammm9706 😂😂😂😂25 አላለም ሆይ

    • @maramarya2235
      @maramarya2235 3 роки тому +1

      😂😂😂😂😅ወይ ዘንድሮ

  • @user-le9ko3ro6u
    @user-le9ko3ro6u 3 роки тому +10

    ወይኔ ልጁጸግን በጣም ያናደል ደሜን አፈላዉ ከሡብሶ ደሞ እስቶፍርላ እሶ በጣም ምርጥ ልጅናት

    • @mesrettade7233
      @mesrettade7233 2 роки тому

      እግርሽ ምናምን ዮላል እዴ ሞታ ትበልጥሃለች

  • @nefisa3053
    @nefisa3053 3 роки тому +34

    አሥተሣሠቧ ዋው ነው ከምንም በላይ እየመከረችው ነው ሌላ ሤትን ሥትቀርብ ሸቀጥ አደለችም ሥትለው በጣም ውሥጤ ነካችው