If you're asking whether all the people from the Old Testament were "saved" in Jesus, the answer depends on the theological framework or belief system being considered. Here's an explanation from different perspectives: by th way i am orthodox 1. Christian Perspective Salvation through Jesus: Many Christian traditions believe that Jesus is the fulfillment of God's promise in the Old Testament. People from the Old Testament who had faith in God and followed His covenant were ultimately saved through the atoning work of Jesus, even though they lived before His time. Faith in God's Promise: Figures like Abraham, Moses, and David are often seen as examples of those who were justified by their faith (e.g., Hebrews 11 highlights their faith). Their salvation is seen as being retroactively applied through Jesus' sacrifice. 2. Jewish Perspective Judaism does not focus on salvation in the same way Christianity does. Instead, it emphasizes living according to the Torah and God's commandments. Salvation in a Christian sense (through Jesus) is not part of traditional Jewish belief. 3. Islamic Perspective In Islam, figures from the Old Testament (like Moses and Abraham) are considered prophets who were faithful to God. The concept of salvation is tied to submission to God's will (Islam), and Jesus is viewed as a prophet, not a savior. 4. Secular or Historical View From a secular or historical perspective, the idea of salvation tied to Jesus wouldn't apply to people from the Old Testament, as the concept was introduced with the emergence of Christianity.
እግዛብሄር ኦርቶዶክስን ከዚ በላይ ይጎብኛት ወንጌል መቀጣጠል ጀምሯል እየሱስ ጌታ ነው
አኬና መምህር አመረ የጼንጤን ትምህርት እያስተምሩልን ነው ቀጥሉ ተሀድሶ ለኦርቶዶክስ ❤️❤️❤️❤️
ኦው ኦርቶዶክስ እየነቃች ነው ጌታ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
ጥሩ ውይይት ነው የክርስቶስ የማዳን ስራ ለሰው ልጆች ሁሉ ነው በሚለው ላይ ቀድመው የሞቱትን በተመለከተ ትንሽ አለመግባባት ያለ ቢመስልም ጅማሬው ደስ ይላል ምናልባት ይሄንን ሃሳብ ብታብራሩት ደስ ይለኛል
“በእርሱም ደግሞ ሄዶ በወኅኒ ለነበሩ ነፍሳት
ሰበከላቸው፤”
“እንደ ሰዎች በሥጋ እንዲፈረድባቸው በመንፈስ ግን እንደ እግዚአብሔር እንዲኖሩ ስለዚህ ምክንያት ወንጌል ለሙታን ደግሞ ተሰብኮላቸው ነበርና።”
- 1ኛ ጴጥሮስ 4፥6
- 1ኛ ጴጥሮስ 3፥19
አመረ እውነተኛ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@@danielayalew7264 ማነው እውነተኛ ?
ተባረኩ
መምህሩ ትክክል ናቸው
አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀትህ በዛባቸው ስጋ ለባሽ ናቸው ይቅር ይበላቸው
ዲበኩሉ የሚሉት ሰው ምነው አለቃ ልሁን አለ የእግዚአብሄር መንግሰት በትቢት አይገኚም ምእምናኑ እኮ ነው ቀሚሰ የለበሰ ባዩ ቁጥር አባታችን እያሉ የልብ ልብ የሰጡት አባት በሰማይ ያለው እግዚአብሄር ብቻ ነው አሜን
ለናንተ አፍ አሳልፎ ያልሰጠን ልኡል እግዚያብሄር ይመስገን ከኛ ተማሩ እደናንተ ማንም በፈለገዉ እደፈለገዉ ትምህርት ማጣመም የለም አየህ ተማሩ ባቢሎን ሁኖ አንድ ላይ ከመነዳት::
ከእናንተ እንዴት እንማር መስማማት እንኳን አትችሉም
ስለገድላቱስ ከናንተ እንማር😂
@ አዎ ጌታ ይመስገን ኤርሚ ገድላቹን እንድትጥሉ አድርጏል 🤣🤣🤣
ኦርቶዶክስ ወንጌል ያስተምራል ጴንጤ ወሬ በማመላለስ በአሉባልታ እና ሀሜት ተጠምዷል
ቅቅቅቅቅ
እኛ ነን ወደወንጌል የገፋናቹ ክብር ለጌታ 🙌🏼🙌🏼
John 1: 9 ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር።
10 በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም።
11 የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
ortodoks le Jesuse🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤
አንድ ሰው እውነትን ሲናገር እውነት እንደሆነ ቢያውቁም ሐሰተኛ ማስመሰል እውነት እንዳትሰማ ሰውን እንዳይናገሩ ማፈን መሳደብ ማስፈራራት ማውገዝ ቤ/ክ ከኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ይልቅ ሌላ ትምክህት እንዳላት ማሳየት ሆኗል እርምጃው ሁሉ
Ake tsega yibzalih
አይ ቀሲስ ጴንጤ ክርስትያን አይደለም አሉ? የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልውጣሽ አሉ፡፡ እየሱስ እናንትን አባታቸሁ ዲያብሎስ ነው ይላችዋል፡፡ አሽንክታብሞች
ዮሐንስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴³ ንግግሬን የማታስተውሉ ስለ ምንድር ነው? ቃሌን ልትሰሙ ስለማትችሉ ነው።
⁴⁴ እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።
⁴⁵ እኔ ግን እውነትን የምናገር ስለ ሆንሁ አታምኑኝም።
3 ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
*እስራኤል ሆይ ሰማ፤ እግዚአብሔር አምላካችን ፤ እግዚአብሔር አንድ ነው።*
*שמע ישראל יהוה אלהינו יהוה אחד*:
ብሉይ ኪዳን አሮጌ ነው ብላችሁ የምትሰብኩ እግዚአብሔር ለሙሴ ፅፎ የሰጠውን አያድንም የምትሉ
ከሰው የተወለደውን ያድናል የምትሉ አዲስ ኪዳን ነው የሚያድን የምትሉ ትንሽ አታፍሩም?
አንተም ከሰው ለተወለደው ያድነናል ብላችኋል ?
በኦርቶዶክስ ቤት ስለ ክርስቶስ እንዲህ ያለ እውነትን ፍለጋ መጀመሩ እጅግ የሚያስደስት ነው🙏🙏🙏
Krstos kedmom yeneberenew
Yebiete krstiyan erasa new
Lalawekut lemasawek new ej
Ads flega aydelem
አረ ባክህ ምን የሰማለት ያብዳል ነው የጴንጤ ነገር😂 እናንተ ቤ/ክ ትምህርት ስለማታውቁ ነው እኮ
ምጅምሪያ ጌታን የት ታወቁትና?
አይ መናፍቆች እናተኮ የምታውቁት ዝብላችሁ መጨፈር ብቻ ነው እና ደግሞ ለናተ ወጌል ማለት እኛ ኦርቶዶክሳውያንን ማኘክ ነው አድ ቀን ወጌል ስሰብኩ ሰምቼ አላውቅም
ኦርቶዶክስ ቤት ድሮም አለ አይምሰላችሁ እኛ ጋር ያስተምሮ ችግር ሲኖር እዴት እደሚፈታ ይልቅ ተማሩ እደናንተ ባቢሎን ሁኖ ቁጥር ለማብዛት ዝብሎ የሚኬድ ሂደት የለም ::
መጋቢ ብሉይ ተሳስተዋል::
አኬ ከማይመጥናቸው ሰዎች ጋር
ቀሲስ ፡ ተረጋጉ ፡ እባኮት ፡ ምላስ ፡ አለክ ፡ እኔቤት ፡ አይሰራም ፡ እባኮት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የኔ ትምህርት የሚባል ነገር የለም ነገር ግን ቤተክርስቲያን ምን ትላለች ነው የሚባለው
ቀሲስ ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ ብለው ፡ ምንድነው ፡ መረበሽ ፡ ጠየቁ ፡ መልስ ፡ እስኪመልስ ፡ መጠበቅ ፡ አልጠራንክ ፡ እራስክ ፡ ነው ፡ የመጣከው ፡ ማለት ፡ ምንድነው ፡ መምህር ፡ ኤፍሬም ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርኮት ፡ ለውይይት ፡ እና ፡ እውቀት ፡ ለመገበያየት ፡ ከሆነ ፡ መደማመጥ ፡ ነው ፡ እኛ ፡ የማንም ፡ ደጋፊ ፡ አይደለንም ፡ ለኛም ፡ አስቡ ፡ አንተ ፡ ከፔንጤ ፡ ለምደክ ፡ ክርክር ፡ ትወዳለክ ፡ ማለት ፡ በራሱ ፡ የተሳሳተ ፡ አመለካከት ፡ ነው ፡ አኬ ፡ ወጣት ፡ ነው ፡ ለዚህ ፡ መልሶት ፡ የማዮን ፡ መልስ ፡ ቢሰጦት ፡ ሰደበኝ ፡ ሊሉነው ፡ ተረጋጉ ፡ እንጂ ፡ እባኮት
ቀሲስ ደበኩሉ ግን መናፍቅ ናችሁ መሰለኝ ምንድ ነው ቅናት
ይቅር ይበላችሁ
ጌታን ተቀበሉ ያለው አኬ እውነት ነው
በብሉይ ኪዳን ሰዎች የሚድኑት በህጉ እስራኤሎቾ አህዛብ ደግሞ ወደ ይሁዲነት የነአብረሃም አምላክን ተቀብለው በህጉ ትዕዛዝ መሰረት ነው
3 ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
14-15 ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ye kesis kinat menfes ywoga enedezih aymeslugnm neber egzio. menafkan degmo atakabdo enante bado nachu
ፓስተር ዲበኩሉ
አወያዩ ግን ትእግስት ቶሎ ይጨርሳሉ መረጋጋት ቢኖር መልካም ነው ቄስ ቀስ ነው
እንዲህ አይነት ዶግማቲክ የሆነ አስተምህሮ አደባባይ መውጣቱ ለምንድን ነው ፍላጎቱ?
አሁን ተስተካክሏል እርቁን ልቀቊ😍
አይለቁም 😂😂😂
ግን ጌታችን ኢየሱስ ለሰው ሁሉ ሞተ እንጂ ሰውን ሁሉ አላዳነም ሰው ጌታ ኢየሱስን ካልተቀበለ መዳን አይችልም ሲቀጥል ኢየሱስ ሲጸነስ አይደለም ተፈጸመ ብሎ ነፍሱን ሲሰጥ ነው የሀጢያት ስርየት ወይም ደንነት የጀመረው ግርዘት ደም ጥምቀት አይደለም ስለ ሙሴ የተናገረው ግን ገራሚ መረደት ነው በትክክል ብሎታል እና የእግዚአብሔር ደስታ ስው ሁሉ በልጁ አምነው እንዲድኑለት ነው መሰግናለን
እኝህ ቄስ አደሉም እኛ የምናቀዉ ቄስ ስረአት እና የአነጋገር ዘይቤዉ የማምር ነዉ ።ነገር ግን የሳቸዉ ስነምግባር 0%።መደፋትን ምን አመጣዉ ?አፍመክፈትን ለምን አስፈለገ?ሳስበዉ ቄሱ መናፍቅ ነዉ እያስመሰለነዉ በቤተክርስቲያን ስር ያለ እያስመሰለነዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለንና ማርያምን 😂ባድም በሌላም ቀስ እያሉ እግዚአብሔር ይግለጣችዉ አስመሳይ ሰዉችን ይቅርታ እና ቀሲስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት ስለእዉነት
tedmamtu ebakacuh
ቀሲስ ዲበ ኩሉ ግን ምንድን ነው አላማቸው ያልተባለ እያሉ ነገር የሚያጣሙት ሁኔታቸው የተሃድሶ ነው በስተክክል ወጌል ለሚያስተምሩ ኦርቶዶክሳያንጠእንቅፍት እየሆኑ ነው
ኦርቶዶክስ ያልተሰጣቸውን የሞትና የኩነኔ አገልግሎት የመቅደስ ስረአት የኔ የሚሉ ሮሜ 9:1 የተሰጠውን የአዲስ ኪዳን የመንፈስ አገልግሎት ኢየሱስ መካከለኛ የሆነበትን የማይቀበሉ 2 ቆሮንቶስ 3:1_18 ይልቁንም ጥንቆላ ጥበብ ነው የሚሉ መተቸኛ አስማተኛ በድግምት የሚጠነቁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ዘዳግም 18:10_12 መጨረሻቸው በዲንና በሚቃጠል የእሳት ባህር ይኸውምም ሁለተኛው ሞት ነው ራዕይ 21:8
በጅምላ ባይጨፈለቅ መለካም ነው!
ደጋግመክ ኮመንት ስታደርግ
@kk-fe5ur እንድትድኑ ነው 1 ተሰሎንቄ 2:16
@@GOVERNORKINGPAUL ለምን ግን ስለኦርቶዶክስ ሁሌ ውሸት ታወራላቹ አትዋሽ ፣ በውሸት አትመስክሩ የሚለውን የጌታን ትእዛዝ ባትፈሩ ህሊናቹ አይወቅሳችሁም🤔🤔?? ኦርቶዶክስ የማታምነውን ታምናለች የማታመልከውን ታመልካለች ብላቹ ትዋሻላቹ።
@be-liever ኦሮቶዶክስ እምነት አይደለም የአምልኮ መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል የዲያብሎስ የመተተኞች የአስማተኞች የነፍሰገዳዮች ጥርቅም ነው።
ምንም ፍጥጫ የለም ሰውዬ ቆንጆ ውይይት ነው እና በስተመጨረሻ ጥሩ ተማምረው ተግባብተዋል
@@mekdesmekuria6754 ቀሲስ ማያምኑበትን እኮ ነው እሺ ያሉት😂
ሲጀመር ይህ ከጥንት ጀምሮ ያለ ነውኮ
በድነት ጉዳይ ይህን ያክል የሐሳብ ልዩነት መኖሩ???????????????
እስኪ ልዩነታቸውን ንገሪኝ
esti mnden nw leyunetu
ኤረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
በቃ አእመረ እንደገና ሊወገዝ ነው!
ከዚ በፊት ተወግዞ ነበር እንዴ እዛ ቤት እንደ መፃፍ ቅዱስ የሚናገር ሰው አይፈልጉም መናፍቃን እነሱ ናቸው
Kesis? min nekawot? sew eyesusn amno kaltetemkena be kirstos kalnore, yemejemeriaw ye adem bedel altenesaletm malet new.
ጴንጤ ደስ አይበልህ ከንባብ አልፈው ትርጓሜ ላይ የደረሱ ናቸው
ታዲያ ጴንጤ ምን አገባው እዛው ተፋቹ ምንም ስትሆኑ መታቹ ጴንጤ ላይ ምትጨውት😂😂😂 እኛ ፊትም የናተን መጥፋት አንፈልግም የእርኩሰት መፀሀፋችውን አንሱ እንጂ
እኝህ መነኩሴ መሳይ ሰው ምነው አዳምጠው መልስ አይሰጡም?። ለምን እንደ ፕሮቴስታንት የሚሸነፉ ሰለሚመስላቸው የማይገባ ቃል እየሰነቀሩ ይንጣጣሉ። ከኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች ጋር እየተነጋገሩ መሆንዎን ከልብ ተረድተው በትዕግስትና በትህትና ይጠይቁ መልስም ይስጡ። ሁኔታዎ ግን ያስጠረጥራል።
ቀሲሱ ግን very aggressive
ዲበኩሉ እምካም ሊመግብ ሆዳም እንደሆነ ያስታውቅል
አኬን ቢሆን ትሳደባላቹሁ በተለይ ታላቁ
እየጠነቆሉ ክርስትና የለም በዲያብሎስ አይኮንም የክርስቶስ የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ይኸው የእርሱ ወገን አይደለምሮሜ 8:9 መተት 🧙አስማት 💫ድግምት ጥንቆላ ከሰማይ በታች ከምድረገፅ ከኢትዮጵያ ይጥፋ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
ኦርቶዶክስ ናት ጠንቋይ ብላቹ ነው የምታምኑት ይቅር ይበላቹ
Amen! Can you believe the millions of Ethiopians misled by fake pastors and prophets into wrong beliefs! All ጴንጤሞ ከሀገራችን ይጥፋ
መዳን ክርስቶስን በማመን መሆኑን ነገራችሁን ። ታድያ በህፃንነታችን በ40 እና 80 ቀናችን ተጠምቀናል ስንጠመቅ ግን አምነን አይደለም ። እዚህ ጋር ከመዳን ፀንሰ ሀሳብ ጋር አይጋጭም?!
aygachem
ድፋ በርታ❤❤❤🎉 ተባረክ
@@bassemkhanfar9166 ስሜ በአደባባይ 🤣
@Agape4748 👊👊😂😂😂😍አዎ
ዲበኩሉ
ዲበ ኩሉ?
እንደ ቀሲስ ብልይ ኪዳን የተሻለ ኪዳን ሆነ
If you're asking whether all the people from the Old Testament were "saved" in Jesus, the answer depends on the theological framework or belief system being considered. Here's an explanation from different perspectives: by th way i am orthodox
1. Christian Perspective
Salvation through Jesus: Many Christian traditions believe that Jesus is the fulfillment of God's promise in the Old Testament. People from the Old Testament who had faith in God and followed His covenant were ultimately saved through the atoning work of Jesus, even though they lived before His time.
Faith in God's Promise: Figures like Abraham, Moses, and David are often seen as examples of those who were justified by their faith (e.g., Hebrews 11 highlights their faith). Their salvation is seen as being retroactively applied through Jesus' sacrifice.
2. Jewish Perspective
Judaism does not focus on salvation in the same way Christianity does. Instead, it emphasizes living according to the Torah and God's commandments. Salvation in a Christian sense (through Jesus) is not part of traditional Jewish belief.
3. Islamic Perspective
In Islam, figures from the Old Testament (like Moses and Abraham) are considered prophets who were faithful to God. The concept of salvation is tied to submission to God's will (Islam), and Jesus is viewed as a prophet, not a savior.
4. Secular or Historical View
From a secular or historical perspective, the idea of salvation tied to Jesus wouldn't apply to people from the Old Testament, as the concept was introduced with the emergence of Christianity.
አክሊል አንተ በእውነት በዚህ በምታነበው ጥቅስ ታምናለህ እንዴ አንተእኮ ስለሚጠፉት ግድ የለህም እኮ ያልከውን ዘነጋኸው አንዴ ቢጠፉም ግድ የለኝም አላልክም እንዴ ክርስቶስ 99 ትቶ አንዱን ፍለጋ እንደሄደ እንዴት ዘነጋህ መልስ ስጥበት
ayeee sewe ande chaf teyzuna sewe mekonen. egezyabhare yehunachu
temehrte new wyese sededebe
ሾካካ መቼም የአስተምህሮ ልዩነት በቤታችን የለም
😂😂😂ስድብሽ አስቆኛል 😂😂አይዞሽ እህቴ የሀሳብ ልዩነት መልካም ነው አንዱ ሌላኛውን የሚያስተምርበት መንገድ ነውና ይበል ይቀጥል በርቱ ነው የሚያሰኘው ስለክርስቶስ ገና ብዙ መወራት አለበት ግድ ነው እውነትም መንገድም እሱ ብቻ ስለሆነ ወሬአችን በሙሉ ስለእርሱ ብቻ ነው መሆን ያለበት ልዩነት ግድነት መፋጨታቸውም አይቀርም እንደማሽን ጫጩት አንድ አይነት እንዲሆኑ አትጠብቂ አትናደጅ አትሳደቢ 😂 እግዚያብሄር ይባርክሽ እወድሻለሁ
እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ እየተመላለሰ እያለ ካለው ጊዜ እስከ እስከ ስቅለቱ እለተ በሂወት ያሉ ሰዎች ከትንሳየውም በሃላ በሂወት የነበሩ ያላመኑ ያልተጠመቁ አይድኑም:: ነገር ግን ከፍጥረተ አዳም እለት ጀምሮ እስከ እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ድረት ሞተው በሲኦል የነበሩ ያመኑም ያላመኑም በሞቱ ድነዋል:: ሲኦል ባዶ ነብረች የመጀመሪያው የሲኦል ገቢ በእየሱስ ክርስቶስ ግራ የተሰቀለው ያላመነው ወንበዴ ነው:: ከዛ ይሁዳ:: አባቶች ይሁዳ እራሱንአጥፍቶ ለመዳን ካልኩሌት አደረገ ይላሉ
Ferons dnal malet new
Kayels??
አዎ ይህ ነው የማቀው ትምህርት ይህንን የሊቃውምት ጉባየ የነ አኬ ትህርት ነው ትክክል ካለ እዳዲስ እማራለሁ:: የግዚያብሄር ምህረት ለሁሉም ነው::
ይናፍቃችሁአል በ ኦርቶዶክስ ቤት ኅግና
ስር አት አለ መትራረም መክባበር አለ ዛሬ አያችሁ አይድል አንድ ሆነው ? ይቺ ናት ኦርቶዶክስ
አንድ ነን ውሃ በለው
@@Tameis4Christ 😂😂
😂😂😂😊
😂😂😂😂
ቀሲስ ዲበኩሉ ግን እውነት ቄስ ነህ? እራስህ ትጠይቃለህ አክሊሉ ሊመልስ ስል አፉ ላይ ትቆማለህ!ምን አይነት ጉድ ነህ ግን
አንቱ በል
በአብ ልጅ በክርስቶስ ሞት መዳናችንን አምነን መስክረን ለዘላለም እንድናለን አይ ሌላ መዳኛ አለ የሚል ዛሬ ተፈርዶበታል
እረ በስመአም የእውነት ኦርቶዶክስ ናቸው ግን ቄሱ
አልተነደፉም
ታላቁ ጅል ያለ እውቀት ገብተህ አለከለክ😅😅😅😢😢😢😢😂😂😂አንብብ ታላቁ አላዋቂ ተማር 😂😂
ጴንጤዎች........!!! እናንተ ምንም ዕውቀት ስለሌላችሁ ዝምምም ብላችሁ ተማሩ።ከኦርቶዶክስ የተሻለ ኃይማኖታዊ አስተምህሮ ያለው የዕምነት ተቋም በዓለም ላይ የለም።
😂😂
😂😂😂😂😂😂 ayhenahu
አክሊል ለአለም ሁሉ ነው ብለህ አታምንም እራስ ወዳድነህ ስለሌላ ግድ አይልህም
Ewnet new krstos lealem hulu new
Yemexaw yemidnut gn amnew
Yetekebelut nachew yalamnut
Gn aydnum yaldanut krstos slalmotelache sayhon slalamenubet new
alalem
ቀሲስ ፡ ቤቴ ፡ ነው ፡ ብለው ፡ ምንድነው ፡ መረበሽ ፡ ጠየቁ ፡ መልስ ፡ እስኪመልስ ፡ መጠበቅ ፡ አልጠራንክ ፡ እራስክ ፡ ነው ፡ የመጣከው ፡ ማለት ፡ ምንድነው ፡ መምህር ፡ ኤፍሬም ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርኮት ፡ ለውይይት ፡ እና ፡ እውቀት ፡ ለመገበያየት ፡ ከሆነ ፡ መደማመጥ ፡ ነው ፡ እኛ ፡ የማንም ፡ ደጋፊ ፡ አይደለንም ፡ ለኛም ፡ አስቡ ፡ አንተ ፡ ከፔንጤ ፡ ለምደክ ፡ ክርክር ፡ ትወዳለክ ፡ ማለት ፡ በራሱ ፡ የተሳሳተ ፡ አመለካከት ፡ ነው ፡ አኬ ፡ ወጣት ፡ ነው ፡ ለዚህ ፡ መልሶት ፡ የማዮን ፡ መልስ ፡ ቢሰጦት ፡ ሰደበኝ ፡ ሊሉነው ፡ ተረጋጉ ፡ እንጂ ፡ እባኮት
ፓስተር ዲበኩሉ
ፓስተር ዲበኩሉ