የጸሎተ ፍተሃት ግበአተ መሬት | ቃሌ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 58

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 28 днів тому +4

    ቃሌ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋን ያብዛልህ

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 24 дні тому +3

    ፓ!!ቃሌ አላፈናፍን አላቸው በእውቀትና በእውነት ጀግና

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 29 днів тому +3

    ቃሌ ❤❤❤ተባረክ

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t Місяць тому +2

    ቃሌ አንተን ስወድህ በምክንያት ነው።❤❤❤❤

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 18 днів тому

    በብርሀን ለመመላለስ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና ተሰቅሎ እኛን በማዳኑ አምነን በመመስከር በብርሀን እንመላለሳለን
    ገን የጧፉ ብርሀን እንኳን ሊያመላልስ ከጨለማ አያላቅቅም

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 Місяць тому +4

    አይ ኦርቴዎች እንደናንተ አሳዛኝ አለ😢በቃሉ ላይ እንደዚህ አይነት ሸፍጥ።ቃልዬ ዘር ማንዘርህ ይባረክ🎉🎉አጋፒሻ እናመሰግናለን❤

    • @Agape4748
      @Agape4748  Місяць тому +1

      @@lilytekleab1577 🙏❤

    • @kirosabay6355
      @kirosabay6355 24 дні тому

      Chrash😂😂😂😂😂enantem Luther eyamenachu crstos
      Hasetegna nebyat yimetalu smem eyeyus eyesus yilalu neger gin mengste semayat aygebum guys tewu Luther wenbedie nachew ok

    • @Apostolicfaith27
      @Apostolicfaith27 16 днів тому

      የማንንም ነብይ ፓስተር ነኝ ባይ ቦዘኔ ለሃጭ የሚልስ ከጴንጤ ውጪ ማን አለ።

    • @lilytekleab1577
      @lilytekleab1577 15 днів тому

      @amanuel9973 አየህ ልዩነታችን በእኛና በእናንተ መሃል የሰማይና የምድር ርቀት።እኛ የክርስቶስ ልብ አለን የሱን ህይወት ለመኖር እንሞክራለን። የናንተ መገለጫ ደሞ ይኸው አሳየኸን።ጌታ ይባርክህ ለማንኛውም🙏

    • @User-rh8di
      @User-rh8di 15 днів тому

      ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት እንደእናተ ፓስተር እና ነብይ ነን እያሉ ሶፍት ሳር አያስግጡም

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 19 днів тому

    ሰሙ የሚባለው ልጅ ግን ዲቤት ሲያስጠላበት 🤦‍♀️..ቃልዬ ተባረክ ❤❤

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 17 днів тому +1

    ቃልዬ ተባረክ

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 28 днів тому +3

    እኳን የ ጌታ ሆንኩኝ ዲያቆን ሁኖ እዲህ በ እግዚአብሔር ቃል ይዋሻን

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 23 дні тому

    ወንድሞቼ ምንግዜም መልስ አላቹ ልክ ነው ፍርዱን ጌታነው የሚሰጠው እኛ ግን ለሞቱ ወገኖቻቸን እንፀልያለን ሻማ አብርተን አሁንም ለተለዩን ወገኖቻችን እንፀልያለን አሁንም ጌታ ይስማን🙏🏻

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 15 днів тому

    ለጥያቄው መመለስ የማይፈልገው መልስ ስለሌለው ነው እኮ!

  • @AyfoYenatu
    @AyfoYenatu 19 днів тому +1

    ኦርቶዶክስ ከመመለስ ይልቅ ተረተረት ጌታ ልቦና ይስጣችሁ

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m Місяць тому +1

    ስለእውነት ጴንጤ ከእውቀት ነፆ ጬሀት ብች መሇኑን በደንብ ተረዳሁ

    • @inpskhalifa701
      @inpskhalifa701 26 днів тому

      ጠንቆይ በናተ ቤት ስቱን አሰናክሎ እናተ ፈታት አርጋችሁለት ታድኑታላችሁ ደሞያባታችሁን ስራ ለማስፈፀም ተነስታችዋል ጌታን እመኑ

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 20 днів тому

      ቆርቆሮ ከመጮህ ሌላ ስራ የለዉም​@@inpskhalifa701

  • @faithpursuitFP
    @faithpursuitFP Місяць тому +4

    ቃሌ አስገራሚ ነበር እና ለኦርቶ መምህራን የተጨነቁበት እና የተረበሹበት አጋጣሚ ነበር

    • @Agape4748
      @Agape4748  Місяць тому

      @@faithpursuitFP 👏

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 17 днів тому

    ቃል ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሲጀመር ሆርቶዶክስ ወንጌልን አታምንም እሷ ጨለማውጥ ሆና ኑ ብላ የምትጣራ እምነት በአለም የለም።

    • @Agape4748
      @Agape4748  17 днів тому

      @@shewaneshtesema 🙏❤

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m Місяць тому +1

    አሰይ ምንማለት ነው

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 19 днів тому

    ሰሙ 👎
    አል-ሰሙ 👍

  • @Zenash-dy9wl
    @Zenash-dy9wl Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Agape4748
      @Agape4748  Місяць тому

      @@Zenash-dy9wl 🙏❤

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m Місяць тому +1

    ቃሌ መወያየት አይወድም መገናኛ ሄዶ ይጮህ።።።

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c 20 днів тому

      እንዴ ጠየቀ መልስ ነው ያለው ለምን ይወቀሳል ጥያቄው ከባድ ቢሆንም ለመመለስ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 18 днів тому +1

    ኦርቶዶክስ ተከታዮች ዋና የሚያመልኩት ፩ኛ ማርያምን ፪ኛ እራሷ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቷን ብዙ መዝሙር አለ መረጃ ፫ኛ ሞተው ሲኦል ወይ መንግስተ ሰማይ ይሁኑ ለማይታወቁ እነ አርሴማ፣እነ ጎርጊስ፣እነ ተክልዮ ወዘተ ፬ኛ ምንፉቅናቸው ስእል እየሳሉ ባልተገለጠ/ባልታያቸው መላክ ስም ይሰግዳሉ ይሳላሉ ግማሹ አምላኬ ይላቸዋል😢
    ፭ኛ ምንፉቅና መፅሀፉ ቅዱስን አውርደው ገድላኖችን ከህፆናት እስከ አዋቂ እየሰበኩ ብሬን ዋሽድ አድርገዋል የሚገርመው ምእመናኑ እውነት ሲነገረው ይነቃና ድጋሚ ወደ ስንፉናው ይወድቃል አባቶቾ እናቶች ስለተሳሳቱ አዲሱ ትውልድ ለምን ይጠፋል😢?

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 Місяць тому

    ስድብ ያባታችሁ ነውው ከየት ታመጡት

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 16 днів тому

    አየ ጴንጤ። አንድ ቁምነገር ያለው ነገር ማውራት እንዴት አይችሉም???? ማፈሪያዎች።

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 29 днів тому +1

    ሰሙ በየሄደበት መጮህ ነው ስራው በጌታ ስም ምን አይነት ሰው ነው ጌታ ልብ ይስጠው

  • @mahder-j4y
    @mahder-j4y 20 днів тому

    መልስህ በፍፁም ትክክ አይደለም ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ እንዴ የተሳሳታችሁት ዳቆን ተብየዎች እረ መፀሐፉን ግለጥልን ብላችሁ አንብቡ ይህ ያነበብከው ክፍል እንኳን አንተ ማንም ህፃን እንደዚህ አይረዳም እረ እባካችሁ ከነቀፋ ውጡና እራሳችሁን እዩ ክርስታን የሚባለው በክርስቶስ የሚያምን ነው ሙታን ፀሎት አያስፈልጋቸውም እዝቡን አታታሉ እባካችሁን ልለምናችሁ እኔ በእውነት እያዘንኩኝ ነው የምለምናችሁ እኛማ ጌታ ይመስገን ድነናል ጌታ ያስባችሁ

  • @2ndcomingofchristjesus
    @2ndcomingofchristjesus Місяць тому +1

    የቃል ድምፅ ልክ አይደለም። የሀሳብ አሸናፊ ነገር ግን የፖለቲካ ተሸናፊ አረጉት።

    • @Agape4748
      @Agape4748  Місяць тому

      ሙሉውን ሰማህ?

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 16 днів тому

    ቃል የተባለው ሰው አሳዘነኝ። መጽሃፍ ቅዱስን ሲይረዳና ሳያነብ ጉዱ ፈላ😂

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 Місяць тому

    እንደ ኦርቶዶክስ ጭፍን የሆነ የተሳዳቢ መአት ያለበት እውቀት አልባ ስለሌለ እናቴ ማምለጧ ያስደስተኛል ወየው ኦርቶዶክሶች

  • @AlAin-sz1od
    @AlAin-sz1od 20 днів тому

    ጴጤ ማለት የዞረባቸዉ የዉቀት ደሀ ናቸዉ
    እደቆርቆሮ መጮህ ብቻ
    በራሳቸዉ ማፍሩ ከዉቀት ቧዶ

  • @RealLife21-q8i
    @RealLife21-q8i 21 день тому

    ገላቲያ ምዕራፍ 5፡ 19-21 የስጋ ስራ የተገለጠ ነው፡፡ ክርክር… እንደዚያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሲም፡፡

  • @bizuyeabebe2105
    @bizuyeabebe2105 Місяць тому

    ፀሎተ ፍትሃት ማድረግ አይደለም ምንም ሌላ ጥቅስ ሳያስፈልግ በኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ ይሰራል ማለት ጌታችን ምን አደረገ የበደሉትንም ያልበደሉትንም ሞት ገዝቷቸው ነበር ሥለዚህ እነዚህን ነብሳት ነበር በአፀደ ነብስ ያሉትን በሞቱ ነፃ ያወጣቸው ስለዚህ በእርሱ የሚያምኑ እነዚህን ነብሳት ከሲኦል ማውጣት እንደሚችሉ ያስተምረናል

    • @ephremyoseph-uu3lw
      @ephremyoseph-uu3lw 27 днів тому

      🫵...ለሞተሰው ይህ በፍትሀት ስም የሚነበበው የዳዊት መዝሙር ክፍል...እውን ፍትሃት ነው? ወይስ እርግማን?
      📖...ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን። ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ። ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት። የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር። ልጆቹ ይጥፉበአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ። የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
      መዝ. 109:9-14

  • @edendak5588
    @edendak5588 24 дні тому

    Tedmametu.

  • @user-iv1qh6ei6c
    @user-iv1qh6ei6c 20 днів тому

    አደገኛ ጥያቄ ነው በጫጫታ ሽወዱ እንጂ

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 28 днів тому

    ባልተፃፈ ነገር ላይ ዶክትሪን መስርቶ መሰቃየት በጣም ያሳዝናል ።

  • @nigistshiferawbeyene5522
    @nigistshiferawbeyene5522 21 день тому

    ሐሳቡ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ከተጋጨ ስህተት ነው ። ሌላ ጥናት አያስፈልግም ።

  • @menberewoldetsadik6481
    @menberewoldetsadik6481 21 день тому

    ከቃሉ አሳዮ ሰትባሉ ለምተየጸለየ ለፍሱን ያስማረ ስትባል ይሔሁሉ ወሬምንድነው

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 23 дні тому

    ሚስቱ መበለት ትሁን ልጆቹ ይለምኑ ብለው ለአስቆሮቱ ይሁዳ የተፃፈውን በግዕዝ ቤተሰቡ ሰው የሞተባቸው ሳያንስ ያሉትን የምትራገሙ እናንተ እራሳችሁ የተረገማችሁ ናችሁ ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @zekariasyohannis8937
    @zekariasyohannis8937 17 днів тому

    ortho chigerachew ko yeh nw meshesh nw meyawatachew

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m Місяць тому +1

    ጴንጤ መቃወም ብቻ

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 28 днів тому

    አጫጫቸው 😂😂

  • @abelo6917
    @abelo6917 21 день тому

    አይ ኦርቶዶክስ ውርደትሽ እኮ በዛ