አበበ እስክስ - በእስክስታ ትግል አይመራም - Zemedkun bekele ነጭ ነጯን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 91

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 16 днів тому +7

    ዘመዴ የዚች ሃገር ጠ/ሚኒስትር ሆነህ ሳላይ ፈጣሪ አይግደለኝ በጣም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ ጨዋው ዘመዴ !!!!!!!!!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 16 днів тому

      የእብድ መሬ 😂😂😂😂😂😂😂😂እይይይ ምኞት😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 15 днів тому

      ​@@AgewKemantየመስከረም አበራን ፕሮፋይል አድርጎ ይህን ቆሻሻ አስመሳይ ኦሮሞ አምኖ አበበ በለውን ብቻውን ትናንት ሲወተውት የነበረ ለስንት አመት ብቻውን ሲወተውት የነበረ ስትናገሩት እፍሩ

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 14 днів тому

      Awo yefote kelel yaw bedenkoro gezboch selemetemeru zemede wefefe aganetam seytan yemetenachewal

  • @AwokeGashaw-t2f
    @AwokeGashaw-t2f 16 днів тому +11

    ዘመዴ ይመችህ አንቀህ ይዘሃቸዋል!

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 15 днів тому

    ዘመዴ ጀግና ነህ::❤❤❤
    በርታ መንጋ ባንዳን ግረፍልኝ❤❤❤

  • @SaydAbdala
    @SaydAbdala 16 днів тому +6

    በርታ ዘመድኩን

  • @neymarjr-fn5nd
    @neymarjr-fn5nd 16 днів тому +8

    ዘመዴ አትበሳጭ እነሱ ምን እንደሆኑ እነማን እንደሆኑ አገርቤት ያለነው ሰወች ጠንቅቀን እናውቃቸዋለን

  • @Fikrtemariam
    @Fikrtemariam 9 днів тому

    ዘመዴ ድንቅ ነህ!!!

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 16 днів тому +2

    የጭፈራ ብዛት እኮ ነው ሀገራችን ለተጨማሪ መከራ የዳረጋት መዝሙር ይዘምርበት በእስክስታው ይቀይረው።

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 16 днів тому +2

    የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀረ እያንዳንዱ በአማራው ላይ በሰራው ሃጥያት ልክ ዋጋውን ያገኛል አማራውም ይሁን ሌላውም.

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 16 днів тому +1

    የእርስ በእርስ መባላታችሁ ጥቅሙ ለማን ነው።በኢትዮጵያ አንድነት ጥላ ሰር ሆነን ዘረኝነትን በህግ ከኢትዮጵያ ይታገድልን።ያንግዜ ሀገራችን ሰላም ትሆናለች።ደም የጠማውየአጋንት መንፈስ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን።ውድቀታችን እርስ በእርስ መሰዳደባችሁ ነው።

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 16 днів тому

    ዘመዴ አንተ አንበሳ ነህ❤❤❤❤

  • @yemy76
    @yemy76 16 днів тому

    Wow great chess game!!

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 15 днів тому

    ሰዉ እንዲህ ለሚያራዉ ለሚቀዝነዉ ግማት ሰዉየ መሆኑን ክብሩን ያዋርዳል

  • @yilmakiflu8948
    @yilmakiflu8948 16 днів тому

    ሰዎች በአስተሳሰብ በሦስት ይከፈላሉ ደካማ ሰዎች መካከለኛና ሰዎች ብሩህ ሰዎች ናቸው 1ኛ ስለሰው የሚያወሩ 2ኛ ስለ ሀገር የሚያስቡ 3ኛ ስለ ዓለም የሚጨነቁ ናቸው

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 15 днів тому

    ምን እያልክ ነዉ ወደ ሀብታሙ ጠጋ ጠጋ ትላለህ ሀብታሙ አያሌለዉን አዉቀለሁ አራጃ ነዉ ትናት አማራ እሚባል የለም እያለ ሲለፍፍ ነበረ ዲያቆን ስለነበረ ልትደግፈዉ ነዉ ዘመዴ ጀግና ነህ ሀብታሙ አያሌዉ ሆዳም ገንዘብ ሲያይ ለሀጩ የሚዘረከረክዉ

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile 15 днів тому

    ያማራ፡ሕዝብ፡የፋኖ፡የአሁኑ፡ትግል፡የትም፡ኦንደማያደርሰውና፣እንደማያሻግረው፣ስለታዘበና፡ስለተመለከተ፡በሚቀጥለው፡ምርጫ፡ጠ/ሚኒሥትር፡አብይን፡ነቅሎ፡ወጥቶ፡ይመርጠዋል።

  • @tebletsetedla4804
    @tebletsetedla4804 16 днів тому

    i LIKE all your show. I have vital information to provide to Zemedkun but I do not have his phone number .

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 16 днів тому

    ፍኖተዲሞክራሲ ራቁቱን ሲያጋልጠው ለምን አልተከላከለም የባሰ ወንጀሉ እንዳይወጣበት ነው

    • @girmaguttabeerew5004
      @girmaguttabeerew5004 16 днів тому

      ፉኖን በገንዘብ የሚገዛ ያሚያናጋ ማንም የለም የፋኖ መሠረት ሕዝብ ነው ፋኖ የሚንቀሳቀሰው በአማራ ገበሬ ነው አለቃው አዛጁ የአማራ ምድር ያለው ከፋኖ ጎን ቆሞ የሚዋጋው ሕዝብ ነው

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 16 днів тому

    የደርግና የኢህአዴግ ኪነት ይለያያሉ። አበበ የደርግን ነዉ የሚያቀው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 16 днів тому +1

    Zemedea Tamagni Mohamdnem atrsawu Berhanu Nega gar yserawu tefat lingerwu yigebal

  • @leya8572
    @leya8572 16 днів тому

    Unity minimizes misunderstandings and conflicts, promoting a more harmonious and productive environment.

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 16 днів тому +1

    ያባላችሁ የኢትዮጵያ አምላክ የናንተ መጫጫት ለአማራዉ ምንም ለዉጥ አያመጣም

  • @chilotutefera6213
    @chilotutefera6213 16 днів тому

    ሀብታሙ አያሌው ቆሬኒዎ ሲለቅም ነው ያደገው

  • @yimeradem9305
    @yimeradem9305 16 днів тому

    እባክህ መስቀሉን ከልብስህ ሰር አድርገው።

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 15 днів тому

    Ewenet new sew kaltenegerew ayegebawum

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 16 днів тому

    ዘመዴ የነፍስና የአገር ጉዳይ ነው ወጥር የመዳንም ጭምር ከዚህ ከጋንጩር መንግሥት እና ዝንባሞች

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 16 днів тому

    Ye zemedkun selk kuter post argulgn bakachu?💚💛❤️

  • @leya8572
    @leya8572 16 днів тому +1

    • As Psalms 133:1 says, happiness and joy are fruits of unity, “Behold, how good and how pleasant it is for brethren to dwell together in unity!”

  • @Az-ft9xp
    @Az-ft9xp 16 днів тому +1

    Zemede tesadabi

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 16 днів тому

    ምንድነው ይሄን ያህል ተምሮ እኮ ድግሪውን ይዞታል ሙያ አይናቅም እስክስታ ምናምን አይባልም ስህተቱን በቀጥታ አማርኛ ማስተላለፍ ነው::

  • @Mmm-mp3tu
    @Mmm-mp3tu 16 днів тому

    እስክድርን ከኢትዮጵያ ወስጥ ይገደል ወይም አስወጡት ከዚህ ትግል ወስጥ

  • @truth7844
    @truth7844 16 днів тому

    ፓስተር ነኝ የሚለውን የሰውየውን ማንነት በደንብ በፎቶም ብትገልጸውና ብናውቀውስ።

  • @TamewaHabtamuLegese
    @TamewaHabtamuLegese 16 днів тому +2

    ደም ነው እየፈሰሰ ያለው

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh 16 днів тому

    ምንአገባህ

  • @workutadesse3651
    @workutadesse3651 16 днів тому

    ወንድሜ ዘመድሁን የቀዳዳውን ሀብታሙ አያሌውን ጉድ አሣየኝ

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 16 днів тому

    ሙሀ ተዋህዶ የሚባል የሀይማኖት ሽፋን ይዞ የፋኖን ትግል መጥለፍ አይቻልም፣ የዚህ ማፍያ ቡድን አቀንቃኝ ደግሞ እነዚህ ቀስ መሳይ ወበዴወችን ማጥፋት ያስፈልጋል

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 14 днів тому

    Ayidelem abebe belewo zinash tayachewom eko le amara asabi negn newo yemitilewo

  • @MelkamYigzaw
    @MelkamYigzaw 16 днів тому +4

    በቀጨኔ መድኃኔዓለም አተላ መድፊያ ሲንከባለል ያደገውና አጋንንት የሚያስወሸክተው ስውር ቅጥረኛው ዘመድኩን፣ የአማራን ሕዝብና ታጋዮች ለመከፋፈል ያልፈነቀለው ድንጋይ፣ ያልቆፈሩው ጉድጓድ አለ????

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 14 днів тому

    Chemirilign meri be midiya ayimeretim yawom ye tigil meri

  • @meazaplein5306
    @meazaplein5306 16 днів тому

    Zemedkun yesent amet Video yezeh yemetahew men lemagegnet new fekrehen cheresek ende tegabezeh hedeh setshkabet aleneberem ende ande be church tenesalelh ande betagayoch begezetegnoch lay taseweraleh ante men serah ke alubalta yalefe rasehn fetesh seta sete weregna😢😢😢

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 16 днів тому

    Dr misganewn yatenabetn dengay..be color stones asnkeso…estiki ahun tesadeb belo ejiu laye metkos…ere wede tefa ende america..medre bockbuka zem belew yayalu endzih afun sikeft…degay ras…dengayochun yezo alem yezur..ke fano zore yebel…maferia asmesay 💚💛❤️errrrrrrrFANO

  • @MoknenAhmed
    @MoknenAhmed 16 днів тому

    ምንፈልገነውታዳ እደዝብ ወተት ዘለህ ጥልቅ ያልከው

  • @endrisYimer-b4u
    @endrisYimer-b4u 15 днів тому

    Hy

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 16 днів тому

    Why Zemedekun focus on personal matters ???

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 16 днів тому +1

    ዘመዴ አይጥላህ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 16 днів тому

      መጥላት አይደለም እውነቱን ነው እሚናገረው እኛ እውነት ስለማንወድ ነው!! እነአበበ ብሎ ፖለቲከኛ ሌባ ሁሉ ቸክ ይታለ ምናምን!! ደደብ ህዝብ!!

  • @shitahunmelak9920
    @shitahunmelak9920 16 днів тому

    መስቀሉን መነገጃ አታድርገው ቀኑ ሲደርስ ይፈርድብሃል! በምን እየኖርህ ነው የከፈለኝ የለም ምትል? ፈላብህ አንተን እነደሰው አይቆጥሩም

  • @shewandagewbezuneh370
    @shewandagewbezuneh370 15 днів тому

    Zemede selesew tetehe lefano metenker meserate yeshalale😅

  • @MebatsionBekele
    @MebatsionBekele 16 днів тому +1

    እስኪ እርስ በእርሳችሁ አትበላሉ ስራ የላችሁም?

  • @demisabera7750
    @demisabera7750 16 днів тому

    ማጣጣሉን ትተህ አቅም ካለህ ሌላ አቅርብ።

  • @eliasabdullahi3311
    @eliasabdullahi3311 15 днів тому

    Bedatam

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 16 днів тому

    Dr mesganew yet nw yalew?…negerugn!!!!Tolo

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 16 днів тому +1

    Abea tefatawu atchilutem

  • @AragawAli-p2o
    @AragawAli-p2o 8 днів тому

    አቺልም አንተ ህጻን ነክ ማናቺሁሜ ለአማራ አጠቅሙም አንተ ኳስ አቀባይም አትሆን አበበ ዛሬ የጀመረ ነውዴ በቅባቃ ነክ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 16 днів тому

    Ayineh yiwuta ante agamido

  • @yilmakiflu8948
    @yilmakiflu8948 16 днів тому

    9:28

  • @SaydAbdala
    @SaydAbdala 16 днів тому +1

    አበበ በለውን አርበድብደው

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 15 днів тому

    እንዳንተ ያለ ቆሻሻ ኦሮሞ አይቸ አላውቅም አማራን ለአማራ ተውልን ዘመነም እስክንድር ም ሁሉም ለአማራ ትግል ያስፈልጉናል አንተ አስመሳይ ተውን እኛን

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 16 днів тому

    እና በምን ይመራ?በአንተ?አንተ ኦሮሞ ሆነህ በአማራ ትግል ውስጥ ምን አገባህ?ዘመድኩን አንተ ነህ በጥባጩ የሚሰማህ የለም።

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 16 днів тому +1

    እውነት ነው ዳዊት ተሸክማችሁ መሰላል የሚያክል መስቀል አንጠልጥላችሁ ክላሽ አንግባች ሰው እየገደላችሁ ሰለ ኦርቶዶክስ እንደምን መስበክ ይቻላል። ሰይጣናዊ ሥራ እየሰራችሁ? ተደማጭነት ማግኘት ከፈለጋችሁ እነኚህ ዳዊት ተሸካሚዮችን (ጳጳሳትን ዲያቆናትን ) አባርሩ ከትግላችሁ መድረክ። እነሱ ናቸው የበከሏችሁ

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 15 днів тому

    ምን አይነት ቅሌታም እድሜህን በማይመጥን ተራ ስድብ የተመሰረትክ ዘመዴ የተባልክ ጨምላቃ እጅግ እየተጨማለክ እንደሆነ የሚነግርህ ዘመድ ጓድኛ የሌለህ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 16 днів тому +1

    ገልበህ ግረፋቸወ።ሲያንሳቸዉ ነዉ።

  • @AsruNegash-m5i
    @AsruNegash-m5i 16 днів тому +1

    በተደላደለ ሕይወት እኖራችሁ በፋኖ ትግል መግባት የለባችሁም።ዘመዴ አብደሀል ጠበል ጠበል።

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 16 днів тому

    Pasteru zorobetal ye chenkew muk ankew negere akerebegn belo nw…zemdekun ke weredu sewoch gar lemnden new gizehen metatefaw…ke be tesebeh gar sehatehen tetwkem..kemanm kele ras tuncha ras gar gizehen atatefa…arfi mert ewketena negeger kemiyaku sewoch gar tenegager…weys sw tefa?men ayent gud nw!!!!

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 16 днів тому

    You Diaspora front lines pls take care you miss your sitting places
    Look Germany is in our world we hope Germany does not need distraction of Ethiopia unless we asses our communication with those WESTER uperpower countries Europe Countries Germany,Italy Great Britain,France,etc also those Rich full Arab Countries,We evaluate our relations,lines of our communication with USA,Australia,Canada,etc
    Take care our diasporas in those Countries we evaluate revise our deplomatic relation with those Most civilized world Countries
    If we need peace for Europe Natural Grass Roots ,Ethiopia must be in Calm natural peace unless we are not in peace take care

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 14 днів тому

    Woyani ke gondar 83 be amaha eyesus gize wotatun afina esr bet sitasigeba 1 / 4 esregnawo min eyale endehon selay newo wodaji ena ke diyasipora be woyani sreat yihun be derig le araju yemiseru diyasipora enakachewalen gina bizu matariya eniseralen yihin addis tiwolid gira agabalewo yemil akal

  • @zemedeLingereh
    @zemedeLingereh 16 днів тому

    ለማኝ ዳቆን

  • @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
    @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 16 днів тому

    እብድ

  • @yonas8690
    @yonas8690 16 днів тому +1

    ፈለጣውንማ አንተን የሚያክል የለም

  • @mesay1260
    @mesay1260 15 днів тому

    Tew zemeda come down you are drugging amharan bacwar......

  • @workukelkile5769
    @workukelkile5769 16 днів тому +2

    አሁን አንተ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን መምህር ነህ ?
    እኔ በእምነቴ በአንተ ምክንያት ተሸማቀኩ