💦ጥሩ ነገር ላይ አይደለም እዩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 280

  • @Ab_faf
    @Ab_faf 19 днів тому +98

    ዊናን የምትወዱ እስቲ ቤተሰብ 1k አስገቡኝ ❤❤

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m 19 днів тому +14

    እረ ወገን ዊናዬ መቶ ሺ እናሰገባው የምር ይደብራል ሴት ይዞ ሰለማይመጣ ነው ወይሰ ሰለማያሺቃብጥ ነው

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 19 днів тому +31

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 19 днів тому

      ላኢላሀለሏህ መሀመዲእረሡለሏህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tigist-jn3wl
      @Tigist-jn3wl 19 днів тому +2

      አሁን እዚጋ መሀመድን እሚያስጠራ ነገር ምን አለ 😂😂😂😂😂

    • @Zed-m3w
      @Zed-m3w 19 днів тому

      ​@@Tigist-jn3wlአንቺምንሽተነካ

    • @Roza-od7ky
      @Roza-od7ky 18 днів тому

      ምንአገባሽ 😂​@@Tigist-jn3wl

    • @ShhJjsz-fz3uy
      @ShhJjsz-fz3uy 17 днів тому

      ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ferenjur3y
    @Ferenjur3y 19 днів тому +40

    ዊና 100k እናስገባዉ የምትሉ❤❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 18 днів тому +2

    አይዞክ እዩዬ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ግራሙን አይቀንስም የሰው ለጅም ይፈተናል እንጂ ወድቆ አይቀርም ትፈተናለክ በጣም ከባድ ፈተና ብለን ይዬ እኮ ማለፍ አንችለውም ብለን ያሰብነውን እራሱ እኮ በእግዚአብሔር እናልፈው የለም በሳት በወሀ በከፍታ በዝቅታ እንፈተናለን የምር እኔም በጣም ከምላቹ በላይ ከፍቶኛ ግን ሁሉም በግዚአብሔር ያልፋል ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x 19 днів тому +10

    ዊና 100kእናስገባው የምትሉ❤❤❤ አይዞችሁ በርቱ ጠክሩ እግዚአብሔር ከመንገዳችሁ ሁሉ ይቅደም❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MeMe-rk6xj
    @MeMe-rk6xj 19 днів тому +18

    አይዞቹህ በርቱ ጠክሩ እግዚአብሔር ከመንገዳቹህ ሁሉ ይቅድም❤❤

  • @MesiTube1
    @MesiTube1 19 днів тому +5

    ዊናዬ በጣም ጠፍተሀል ስጠፋ ተመላካቾችህም ይጠፋሉ ጥሩ ጥሩ ቢድዬ ስራ ወንድሜ አይዟችሁ በሮቱ

  • @Geni810
    @Geni810 19 днів тому +5

    አይዞህ እዩዬ😢 ብሶት ያለበት ሰዉ ትንሽ ነገር ያስከፋዋል ሆድ ይብሰዋል በቃ ሁሉ ነገር ነዉ የሚያስጠላዉ በዉስጣችን ህመም ስላለ ለክፌት ቅርብ ነዉ የምንሆነዉ😢 ሁሌም ሳቅህን ነዉ የምንፈልገዉ❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 19 днів тому +16

    ለምንድነው ከሄሉጋ የማሰሩት ዊና እዴ ? ማነው እደኔ ጥያቄ የፈጠረበት ?🤔🤔🤔🥹🥹🥹🥹

  • @HighOne-rt9oi
    @HighOne-rt9oi 19 днів тому +5

    ዊና ናፍቀህኛል ነበሪ የኔ ወንድሜ😢😢❤❤❤❤በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 19 днів тому +11

    _እኔስ እነዚህ ልጆች ምን እንድሆንኩ በጣም ነው ማይሳዙንኝ ሳይቹ የኔ ማሮች😊 ዊናዬ ኤላዬ❤_

  • @Tybatube
    @Tybatube 19 днів тому +5

    እስላም አሌይኩም ወደ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 19 днів тому +2

    እዩ መልካም ልጅ ነው በጣም የሚወደድ

  • @EamoMama
    @EamoMama 19 днів тому +6

    የኔውዶች እኔ ብታጁራዎችን እደምወዳቸው ማነውእደኔ የሚወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላይክ

  • @AminaAbdo-vj1lu
    @AminaAbdo-vj1lu 19 днів тому +8

    ዋናየ ምርጥ ሰው

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou 19 днів тому +2

    እዮዬ አይዞህ በህይወታችን ብዙ የማይነገሩ አለ ሰዉ ስለሳቀብቻ ደሰተኛ ነዉ ማለት አይደለም😢😢❤ ዊናዬእና ኤላዬ ጠብቁ እንግዲህ የእዮዬ ፖራክ 😂😂😂😂😂ምርጥ ናችሁ እኮ እናተ የት አያችሁ እሱ መጀመሪያዉኑ ድብርቱዉስጥ ነዉ መሰለኝ ይቅርታ መጠየቅ ጡሩነዉ ከሄሉዬ ጋር ነዉ እስኪ እኔ ግን ወንድ ልጅ ሲያለቀስ ዉሰጤ የሚረበሸዉስ 😢😢😢😢😢

  • @user-br6kb3rd2u
    @user-br6kb3rd2u 19 днів тому +5

    ዊና የሚያሳዝነኚ እኔን ብቻ ነዉ ወለ እሰኪ እኔ በሉኚ

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 19 днів тому +5

    የኔ ውድ ደስ ስትሉ እንደኔ ሚወዳቸው ማነው

  • @HkOk-hm6zi
    @HkOk-hm6zi 19 днів тому +6

    ዊናዬ እንኳን ደህና መጣቹ❤❤

  • @Afomi12
    @Afomi12 19 днів тому +6

    የኔ እውነታዎች በርቱልን❤❤❤

  • @user-ll6mt4mw1o
    @user-ll6mt4mw1o 18 днів тому +1

    ዊናን 100k እናስገባዉ መልካም ሰዉ ነዉ አይታቸ ሰብስክራይብ አድርጉት❤

  • @nwesencellmen5322
    @nwesencellmen5322 19 днів тому +2

    ምርጥ የቡታጅራ youtube በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤👍👍

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 18 днів тому

    አኔ. ልቡትጅራ ልጆች ትለቅ. ቦታ አለኝ.. ብትጅራን ምወቅ አፍልግለው በጣም. ነው ይምውድቸው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💋💋💋💋💋👌👌👌

  • @Richo3250
    @Richo3250 18 днів тому +1

    ዊናዬ 100kምገባበት ቀን በጣም ናፈቀኝ ሁሌም ቪድዮ ሰሩ እኛ አንሰለችም ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቃችሁ😢❤

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 17 днів тому

    በማርያም እነዝህወጣቶቻ ምርጥ ናቸዉ100ይግቡ

  • @ስድትኛዋ
    @ስድትኛዋ 19 днів тому +2

    የመዳም. ቅማሞች 😢 ከክፉ መዳም አላህ ይጠብቃችሁ 😢 ከኢትዮጵያ ከወጣው 😢 አስረኛው ወሬ ነው የሚያሰሩኝ የሁለት ቤት ሥራ ነበረ 😢 ስራ ሲበዛብኝ የሁለት ቤት ስራ አልሰራም ስላት ወደ ሀገር አሳፍርሻለሁ አለቺኝ 😢😢 ሙስሊም የሆናችሁ በዱዋቸው ክርስቲያን ደሞ በጸሎታቸው እርዱኝ እባካችሁ 😢 ከእንደዚ አይነት ነገር አላህ ይጠብቃችሁ😢 አሚን አላህ

    • @5glayanSudan
      @5glayanSudan 19 днів тому

      አላህይገዝሽ አላህያስተካክልልሽ አይዞሽ አላህያበርታሽ ለኸይርነው ኢሻአላህ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 19 днів тому

      አሚን አቺም አይዞሽ 😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 19 днів тому +3

    መነው እዳኔ ዛሬ በሄሉ ቤት ቪዲዮ ፋታ የላው 😂😂😂😂😂አብሽር እዮ😢🎉😊❤😢

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 19 днів тому

    ምርጥ የቡታጅራ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv4zu7gy4n
    @user-zv4zu7gy4n 18 днів тому +1

    ኸረ ዊናን 100k ገብቶ ሚስቱን ሚያሳየን😂😂😂😂 ቃል ገብቷል እኮ እስቲ ግፉት😂😂😂

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 19 днів тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @Aminat725
    @Aminat725 19 днів тому +2

    የኔዉዶች እንኳን ዴህና መጣችሁ እዮ አይዞህ ሁሉም ያልፋል

  • @Zuzutube113
    @Zuzutube113 17 днів тому

    ጥፍታችሁን ማወቃችሁ ጥሩነው እዴዛአይነት ፕራክ አይዴርገም ለምግዚያችሁም ወንዲ ልጂ አይፈተንም የምር እዩ ምርጥ ልጂ😢❤

  • @user-cn6ic1mq7w
    @user-cn6ic1mq7w 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዊና.ጠፍጥሀል.በሰላም.ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አረ.ሁሌም.ነልን❤❤❤❤❤

  • @MulatuTadesse-ty4zn
    @MulatuTadesse-ty4zn 19 днів тому +2

    ዊናዬ የኔ ሀሳቢ መካሪ እስቲ ዊናን የምትወዱት ብቻ 100ሺ እናስገባው በእናታቹ

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 19 днів тому +1

    ❤❤❤ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን፫ በርቱልን ዊና

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu 18 днів тому

    ቪድዎ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ዊናዬ እና ደግሞ 100K እናስገባው ዊናን

  • @alsy3ns70
    @alsy3ns70 19 днів тому +1

    Wena melekemi sew neki ezaberi yebarekikii❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 18 днів тому

    በርቱ ስሩ ጠንክሩልን በጣም ነዉ ምንወዳችሁ እኛም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @smretBelay
    @smretBelay 18 днів тому +1

    እረ ዊና ከሄለን ጋር ኑ ደሞ ሄለንን ከብሩኬ ጋር ትምጣልን😢😢😢😢

  • @user-zh6xp4vg9c
    @user-zh6xp4vg9c 19 днів тому +1

    በረቱ ሁላችሁም እውዳችሁ አለሁ

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s 19 днів тому +2

    እንኳን ደና መጣቹ ❤❤❤❤አትከፍብን ብቻ ፈገግ ስትሉ ነው ምንደሰተው😅❤

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid 19 днів тому +1

    ዊና ከነ ብርኬ ብታጅራ ናቸው አይደለ እንዴ እስኪ ሀይሚንና ብራን በቤትህ ጋብዛቸው

  • @Kiyaye24791
    @Kiyaye24791 19 днів тому +3

    yene wudoch beritulign😍😍😍😍

  • @SemiraSemiro
    @SemiraSemiro 19 днів тому +1

    ዛሬ አንደኝ ነኝ ዊናታፍቅር ኤሉ ሚስኪን እዬ የዋህ ግን የቢታጀራ ዬቱበሮች ፍቅር ናችሁ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 19 днів тому +4

    አረ ተው ግን 100እናስገባው

    • @user-gd2ke1hz4f
      @user-gd2ke1hz4f 19 днів тому

      ይገበል👍👍

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 19 днів тому +1

      ምን አባቴ ልሁንለት ብችል ብቻየን ከስገባው ነበር😢

    • @user-gd2ke1hz4f
      @user-gd2ke1hz4f 19 днів тому

      @@ZeinabaSaid ወለሂ ምጋበዉን ሰዉ ለይታን አነዉቁም ለዘነዉ እጂ ከ100kበለይይጋበወልዊነ

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 18 днів тому

    ውንዬ በጣም ደስ የሚል ለጅ ነው ኤን ደስ ይልኛል አሎ ደሞ ይትርጋጋ ደስ የሚል አዩ. ደሞ ሳኩ ይምንፈቅ ለጅ. ብቻ. አውድችህለው.❤❤ብርቱ አትጥፉ.. ❤️❤️❤️♥️♥️❤️❤️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💋💋💋💋💋

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 19 днів тому +1

    እንኻን ደህና መጣችሁልን

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 19 днів тому +1

    የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ufjdg-eh9xh
    @Ufjdg-eh9xh 18 днів тому

    እዩ ባዳፍ የሚለው ነገርስ የኔምርጥ❤❤❤❤❤

  • @SameeraSameera-um3si
    @SameeraSameera-um3si 19 днів тому

    ዊና ፍልቅልቁ ወድሚ ወላይ ሳይክ አጀቲን ትበላኛል መጨረሻክን ያሳምርል

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 19 днів тому +1

    Yew yagtmale lmngawem aykfachu bewnte helome yalfel nge ylela kine new berito gbozoch ❤❤❤❤❤

  • @zuzutubi3777
    @zuzutubi3777 19 днів тому +2

    የዊነዬ ቤተሳቦች እስክ ደሚሩኝ ስወደቹ

  • @user-kb6gw3qr1d
    @user-kb6gw3qr1d 19 днів тому

    ዊና እና ኤሎ እካን በሰለም መጣችሁ 100ሽ የምዳም ቅመሞች ያላ

  • @user-ho9vt2hw9c
    @user-ho9vt2hw9c 19 днів тому +1

    የኔ ምርጥ ሸጋ ወድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asrse539
    @asrse539 19 днів тому +1

    ምርጦቸ ❤🎉🎉🎉❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 19 днів тому +3

    ❤❤❤ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እናተ ሰሲቁ እንጅ ሰትከፉ እመቤቴን እንደት እንደሚከፋኝ እና በርቱልን ፈጣሪ የወንድንልጅ እምባ አያሳየኝ

  • @amaamm6571
    @amaamm6571 19 днів тому

    ዊነተዉ አጎተችን ጢየቄ አለኝ እነ ዘቀን ለሚን ቪዲዮ አተሰሩቸዉም ለምን አተበረተታቸዉም

  • @user-zm7ci8mi7s
    @user-zm7ci8mi7s 19 днів тому +1

    እዩ❤❤❤ምረጥ❤❤❤ሰዉ❤❤

  • @user-zf3dn6nq1q
    @user-zf3dn6nq1q 19 днів тому +1

    Eleyas.ewedhealhu❤❤❤❤❤

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 19 днів тому

    እኳን ደህና መጣችሁ😊

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub 19 днів тому +1

    ጋይስ.ዊይናንለምንነወ100kየማታስገቡትታዘብኮችሁ😢😢

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 18 днів тому

    እዩን እዴት ነው ማግኘት እምችለው ፈልጌው ነበር???

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 19 днів тому

    እኳን ደህና መጣችሁ ዊናዬ ኧረ አትጠፍ

  • @user-yt7qb7zv9k
    @user-yt7qb7zv9k 19 днів тому

    እይታኳን እሚኖረው ከነቡራጋ ሲሰራ ነው

  • @mekamekameka-vi2ov
    @mekamekameka-vi2ov 19 днів тому +2

    😢😢😢😢

  • @مبروكةمبروكة-ب4ث
    @مبروكةمبروكة-ب4ث 19 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @XnsDhdh-n5r
    @XnsDhdh-n5r 19 днів тому +1

    wena yane wud qimamu❤❤

  • @Ufjdg-eh9xh
    @Ufjdg-eh9xh 18 днів тому

    እዩ ሁሌም ሳቅልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoveFamilyTube-r3x
    @LoveFamilyTube-r3x 19 днів тому

    እስኪ መቶኬ እናስገባው ዊናዬ ብቻነው የቀረው የኔወንድም😢😢😢

  • @GuCgygy
    @GuCgygy 19 днів тому

    ዉይ አረታዉመቶሽ እናስገባዊ ምነዉ ፋሚሊ

  • @GsgsgGstsy
    @GsgsgGstsy 19 днів тому +1

    Ela end wina. Isiti wandim hunulign benetachu bexam new miwodachu

  • @user-fm3jl3ed7r
    @user-fm3jl3ed7r 19 днів тому

    እንኳን ደና መጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WeinshetA
    @WeinshetA 11 днів тому +1

    የኔውድአይዞኝ❤❤❤❤❤

  • @teybadlno
    @teybadlno 14 днів тому

    ብሩኬ የማቼዋ ቅመም❤❤❤

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 19 днів тому

    አይለያችሁ በርቱ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 19 днів тому

    አሰኔ ኮመት መፃፍ አልወድም ግን በጣም የምትመቹኘ ናችሑ በርቱ ❤❤❤ አትጥፉ

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d 19 днів тому

    ባለ ጥቁር ጃኪት የለበሰውን ልጂ ሳልሞት ቁጥሩን ሰጡኝ. አድርሱልኝ 😢😢

  • @fatemahery
    @fatemahery 19 днів тому +5

    👍👍👍👍👍🥀

  • @junalynroquero-y1i
    @junalynroquero-y1i 18 днів тому

    የኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣቹ ኧረ አትጥፊ ሄሉዬ ለምን አትመጣም💕💕💓

  • @user-yt7qb7zv9k
    @user-yt7qb7zv9k 19 днів тому

    ዊና ከነ ቡራጋ ነው ደስ የሚለኝ

  • @off9783
    @off9783 19 днів тому +1

    ዩናዩ ያጥማር እዳይደገምህ

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 19 днів тому +2

    እሱ secret new

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 19 днів тому

    አይ እዮ😀😀😀አተ የተመታክ

  • @user-hv5lp8hs8l
    @user-hv5lp8hs8l 19 днів тому

    እኳን ደህና መጣቹህ

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 19 днів тому

    ሶስታቹምስታሳዝኑኝ፡እወዳቸዋለውግንብራየትሄዶነው፡ሁሌምሳቁልኝአትከፉየኔስስቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NebatHassen
    @NebatHassen 19 днів тому

    Wina kana haymi ,bruk,mube,hassen,alazar gar sera pls

  • @MeskeremUsman-d7q
    @MeskeremUsman-d7q 19 днів тому

    Tleyalachu eko maremn🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SameeraSameera-um3si
    @SameeraSameera-um3si 19 днів тому

    ያገሪ ልጃች ባቶኑ ኢቆጨኛ ነበር የኒ ዉዶች

  • @Burki12215
    @Burki12215 19 днів тому

    Wenaye yeburki enate hadeki teyke abrachehu video sruln

  • @Liyashimalis9626
    @Liyashimalis9626 19 днів тому +1

    🥰🥰🥰🥰😍🥰🙏🙏🙏🙏

  • @user-or5kj3jx1z
    @user-or5kj3jx1z 19 днів тому

    ዊናየ የኔዉድ ወድም

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 19 днів тому

    ዊናዬ ናፈከን አትጥፋ

  • @D69yoxcChopch
    @D69yoxcChopch 19 днів тому

    እኳንደህናመጣችሁ

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤ወንድሞቼ

  • @user-gd2ke1hz4f
    @user-gd2ke1hz4f 19 днів тому +1

    ዊዊ እከን ዳነ መጠቹ ❤❤❤በጠም ነዉ ምወዳቹ

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo 19 днів тому

    ኢካኒደናመጢቱ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 19 днів тому

    ቡራና ሐይሚን ፕራንክ አድርጉልን በርቱ

  • @FuDg-kb4xs
    @FuDg-kb4xs 19 днів тому

    ዊናዬ ምርጥ ስው❤❤

  • @ramaramaa1776
    @ramaramaa1776 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉