እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @ብሩክይቱብ
    @ብሩክይቱብ Годину тому +276

    አብርሽናእሩታ መቼም አይለያዩም የሚል❤

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc Годину тому +64

    ዳኒ በለጌ ነህ የስዎ ህይወት ለማለያየት ተነስቶል ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ አልጫ😮 AR አይዛች ይህ ይህ ያልፋል በፀሎት በርቱ😢😢 ሩታየ የኔ የዋህ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ እምወድሽ 💔😭

    • @bezabihtariku4995
      @bezabihtariku4995 Годину тому

      Atisomim esua

    • @mesiyilma6778
      @mesiyilma6778 Годину тому +2

      @@zufanTube-wc7mc ለራስሽ ባለጌ

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 34 хвилини тому

      ባለጌ አይባልም እሺ ነገሩን ዞር ብለሽአስቢ ነግ በኔ በይ

    • @mesi-n5v
      @mesi-n5v 27 хвилин тому

      በለጌስ እራሷ እሩ ነች ዝጀመን ዳኒ ከሩታ ፍቅር ቱየማይመስል ባታወሩ 😂😂😂😂

    • @سلامهحبشي-ك3ب
      @سلامهحبشي-ك3ب 18 хвилин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saalyy-n1g
    @Saalyy-n1g Годину тому +49

    አብርሽ ተረጋግተህ አስተካክሉት ወንድሜዋ ዳኒበናንተ ህይወት ቅኝት አንገብግቦታል አብርሽ እና ሩታ ፍቅር እስከመቃብር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 21 хвилина тому +14

    ዳኒ የስራህን ይስጥህ ምን ልታገኝ ነው የሰው ህወት በጥብጠህ በጣም ታሳፍራለህ የእጅህን ይስጥህ 😢😢😢😢😢ኣብርሽ ናሩታ መቸም ኣይላያይም❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @mubetube2
    @mubetube2 2 години тому +275

    ሩታና አብርሽ በዚህ ተንከሲስ መጣላት የለባችሁም መቸም አትለያዩም ፍቅር እስከ መቃብር😢❤

    • @زهره-ث5ذ
      @زهره-ث5ذ Годину тому +2

      አደለደሞሴቲቱለምናአፍቅርዉርደታምብሆነባልሆነዉጥሏትየሚሄደዉዉርደታምእነቷ

    • @nowsadmd8296
      @nowsadmd8296 Годину тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AshamoMo-lu8fz
      @AshamoMo-lu8fz Годину тому

      Yes

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p Годину тому

      ❤❤❤❤😢😢

    • @mubetube2
      @mubetube2 Годину тому +4

      ​@@زهره-ث5ذዝጊ የት ታቂያትና ከንቱ እደዉም ሚስኪን ናት

  • @SshaHajah
    @SshaHajah Годину тому +51

    ዳኒ የስራህን ይስጥህ ሙሉ አመትህን ሁሉ ሰታለቅስ ኑር😭😭😭😭😭😭

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 2 години тому +49

    ረሙ ምርጥ ሰዉ አንተን ካከበሩክ ይታረቃሉ ❤❤❤❤ 😢 ዳኒ ስረአት የሚባል ነገር የለክም እንዴ❤አብርሽ ደሞ አበዛከዉ ረሙን እንደዚህ አታዉሩት እሱ እኮ አይመለከተዉም ለናተ ብሎ ነዉ እንዴ😢😢

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q Годину тому +16

    ዳኒ በጣም ባለጌነው የስራህን ይስጥህ ፈጣሪ አሸርሽ ና ❤ ሩታ ❤ የጥላት ወሬ አትስሙ ያለፈዉ አልፎል ሂወታችሁን ቀጥሉ

  • @የፍቅርቤትብቻ
    @የፍቅርቤትብቻ 2 години тому +42

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብሎ ይጀምር የምትሉ ላይክ

  • @kiyaweb4312
    @kiyaweb4312 Годину тому +39

    ይሄ ቀልዳቸው እጅ እጅ ያለው 👍👍👍👍መች ነው የሚያበቃው 😮

    • @ማሪያም
      @ማሪያም Годину тому +1

      ሢጀመር እኮ አገሯን ሥለካደቺ እሡ አቃታለሁ ብሎ ከዉሸቷ ለማምለጥነዉ 😂😂

    • @Wubalem-k4v
      @Wubalem-k4v Годину тому +1

      Leba hula 3000k lemegibati newu ko😅😅😅😅

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Годину тому +34

    ኣብርሽ እና ሩታዬ መቼም ኣይለያዩም የኔ ምርጦች ስንት ነገር ኣሳልፈለዋ በዚ በማይረባ ጥቂት ነገር ኣይለያዩም የኔ ጅግኖች የኔ መልካሞች

  • @Ksa-z8s
    @Ksa-z8s Годину тому +12

    ግልፅነት ለባለትዳሮች ትልቅ ምሰሶ ነዉ ሀባይብ. በድብቅ አትኑሩ

  • @AbrashAsefa
    @AbrashAsefa 2 години тому +43

    የቆየ ነገር ለምን አነሳ እስከዛሪ የት ነበር ዳኒ አሁን ለማጣላት ስል ነዉ የመጣዉ በጣም ባለጊ ነዉ ዳኒ

  • @YoditTekeleab
    @YoditTekeleab Годину тому +83

    ረሙ እባክህ ሩታንም አይዞሽ በላት ምክንያቱም ለሱ ስትል ነው ከቤተሶበቻ የተለያየች አብርሽ የድሮ ሂወታን ምንም አያገባውም ከቻልክ አስታርቃቸው

    • @rosaaahmed6252
      @rosaaahmed6252 57 хвилин тому +3

      እዉነት

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 48 хвилин тому +2

      በጣም 💔💔💔

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 43 хвилини тому +2

      እውነት ነው ግን ለምን ድብቅ ሆነች ግልፁን መናገር አለባት ከዳኒ አይደለም መስማት ያለበት አሷ ብትትን አድርጋ ማስረዳት አለባት ከዛ በኋላ ይቅርታ ትጠይቀው።

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 43 хвилини тому +1

      ረሙ ምን ስራ ፈታና ነው አይዞሽ የምትባለው ይቺ ቤተሰቧን ያስለቀሰች ገና ምን አይታ ደግ አደረጋትት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 27 хвилин тому

      ​@@Hana-nb4ulክክክክክደምሪኚውደ 6:15

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 2 години тому +182

    አብርሽ እደህትነት ልግርህ ሁሉኑም ትተህ ሚስትህጋ ቀጥል አትጃጃል ጥላትን አታስደስት😢😢😢😢

    • @etenutube-e
      @etenutube-e 2 години тому +1

      እዉነት ነዉ ሩትዬ የኔ ምሰክን😢😢

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Годину тому +1

      ትክክል ውደ😢😢

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu Годину тому +2

      👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

    • @FirhiwotiNiguse
      @FirhiwotiNiguse Годину тому +1

      አህዎ ትክክል

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy Годину тому +1

      ሳህ ትክክል

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 53 хвилини тому +11

    .ሲቀጥል ዳኔ ቅናትነው ሩታናአብርሺ መቸም አይለያዩም ፈጠረ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 2 години тому +246

    አረ አብርሽ ትልቅ ሰው ነው የምር በዚህ ትንሽ ነገር ትዳሩን አይበትንም የምትሉ እስኪ

    • @عبدالرحمنالعريفي-ز3ط
      @عبدالرحمنالعريفي-ز3ط Годину тому +1

      😂😂😂😂

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Годину тому

      ትክክል ❤❤❤ለማነኛው ስራ ነው ይስሩ ግን ፕራክ ነው ።

    • @SEpanelandpaint
      @SEpanelandpaint Годину тому

      Betam

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u Годину тому +1

      ​@@nfffdt931እኔ ለሩታዬ ዉስጤ ተሰብሯል ግን ደሞ በፀጌ ቤት የተለቀቀዉ ፕራንክ ይመስላል ፎቶ ይዘዉ ወይ ፎቶዉን አያሳዩ ዳኒ ደ ሞ አብርሺን ይሳደባል ሩታ ጥሩ ልጅ ነች አለ ማንን እንመን

    • @oebitአለሙ
      @oebitአለሙ Годину тому +4

      ምንድነው ትንሽ ትንሽ ምትሉት የሰዉ ሒወት እየበጠበጠች እኮ ነው አብርሽ ከፍቅር እደ ተለየ 2 ወር ሳይሞላ በሆነ ነገሯ አፍዝዛ አደዝዛ እንዲያፈቅራት አረገች አሁን ደሞ ዳኒ ጉዷን አወጣዉ ስታስጠላ ሲጀመር የቤተሰብ ክብር የሌላት ክብረ ብስ ናት

  • @feruzaferuza-k9j
    @feruzaferuza-k9j Годину тому +10

    ዳኒ የሰራህን ይሰጥህ የተዋደዱትን እዲህ እደለየህ የምትወደዉ እይበረክትልክ ደነዝ ነዉ😢😢😢

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 2 години тому +18

    ዳኒንሮህ ይበጥበጥ አንተ ጣሣራሥ😢😢A❤Rመቸም አይለያዩም እንኳንባዳ ዘመድም አለያያቸዉም💪💪💪💪

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 Годину тому +47

    ሩታ አብርሽን ይቅርታ ትጠይቅ። ምክንያቱም ዳኒን የምታውቀው በጓደኝነትም ሆነ በፍቅር አስቀድማ በግልፅ ለአብርሽ መናገር ነበረባት።በትዳር ውስጥ መደባበቅ የሚባል ነገር የለም

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 Годину тому +16

    ሩታየ 😢😢የኔናት። ዳኒ የሰዉሄት በትብጠህ። የሚበጠብጥብህ በለአ ይላክብህ በወጣህያስቀርህ የተረገምክ

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد Годину тому +32

    ሱበሀን አላህ
    ወልሀምዱ ሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @OmHyat-zn9vz
      @OmHyat-zn9vz 59 хвилин тому +1

      እሄ ይሸለል❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 54 хвилини тому +4

      ሱበሀን አላህ
      ወልሀምዱሊላህ
      አላህአክበር❤

    • @NeimaShifa
      @NeimaShifa 11 хвилин тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 години тому +42

    በቅሩብ ወደአገሬ ልገባነው 🇪🇹✈️🥀አልሀምድሊላህ❤ ለናተም ይህቀን ተመኘሁላቹ በሰላም ለአገራችን ያብቃን ያረብ ደምሩኝ ጀመአ🇪🇹🥀

    • @HayatYemer-d6e
      @HayatYemer-d6e Годину тому

      አሚን

    • @ሀስቢአላ
      @ሀስቢአላ Годину тому

      አላህ በሰላም ያስገባሽ ዉዴ

    • @heyuti
      @heyuti Годину тому

      አሚንንበሰላምግቢ እኔምልገባነው አልሀምዱሊላ

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 Годину тому

      ሰላም ጊቢ እህቴ❤❤ አሚንንንንን

    • @MadinaSeid-p2v
      @MadinaSeid-p2v 15 хвилин тому

      አሚንን

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 Годину тому +7

    ረሙ አራቱን አገናኝቶ ሰላም ይፈጠራል ማለት አይቻልም ስለዚህ ሩታንና አብርሽን ለማስማማት ሞክር ተስፋ እንዳትቆርጥ ❤❤❤❤❤

  • @የኔ-p1f
    @የኔ-p1f 2 години тому +29

    ኦ በዚሁ አጋጣሚ ዳኒ እና ፅጌ ፍቅር አላቸው ማለት ነው ለማንኛውም ሩታየ እና አብርሽን ለቀቅ አድርጓቸው አትበጥብጧቸው ዳኒ እረፍ

    • @kjjkkk8247
      @kjjkkk8247 Годину тому

      ሳህ👍😥😥

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Годину тому

      👍👍👍👍👍😭😭😭

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 24 хвилини тому

      በሧ ቤት ግቢ ናቸዉ መሠል ዛሬ ከቤቴ ዉጣ ሥትል ነበር

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX Годину тому +20

    ዳኒ እግዛብሔር የስራህን ይስጥህ። ባለትዳሮቹን በጠበጥክ። ያሳዝናል ዳኒ ማለት የግራር እንጨት ጠማማ ነህ አልተማርክም ብለውኸል እማማ ዝናሽ።

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg Годину тому +26

    ሩታየ የኔ ውድ በሁሉም ቦታ ስምሽን ማጥፋት አንችን ዝቅ እያረጉ የማንም መሸቀያ ሆነሽ መቅረትሽ😌😭😭😭😭😭😭

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Годину тому +11

    _ረሙዬ ኣደራ ኣብርሽ እና ሩታዬ ኣስታርቀልን እፍፍፍ😢😢_
    _ኣብርሽ ሩታዬ ከዚህ በላይ'ኮ ፈተና ኣሳልፋቹ😢_

  • @ነጃት-ጨ4ዐ
    @ነጃት-ጨ4ዐ 2 години тому +129

    ዳኒ በጣም ባለጌ ነው አብርሽና እሩታ አሄን ሁሉ ግዜ አብረው ሲሆኑ የት ነበረ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው

    • @زينبلمى
      @زينبلمى Годину тому

      ትክክል በሠውሂወት ጥልቅ አትበል

    • @oebitአለሙ
      @oebitአለሙ Годину тому +4

      ሩታ ናት ባለጌ

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 33 хвилини тому +1

      ሁሉንም ጥፋት እሩታ ላይ ነው ለቤተሰብ ይቅርታ ትበል መጀመሪያ እናም አትሳደቡ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 25 хвилин тому

      ​@@oebitአለሙደምሪኚውደ🎉 8:05

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 25 хвилин тому

      ​@@SofyaMohamed-oh1hcደምሪኚ🎉🎉

  • @Temkintubeተምክነቱዩብ
    @Temkintubeተምክነቱዩብ Годину тому +9

    የምር ሩታ በጣም ልምድ አለት ከሎናመ አንድ ሴት እንኳን በሩዋ ፊቅረኛዋን ተከብረለች ከገኜችዉ ወንድ መጠለጣል ነዉ ስረዋ በአደበባይ ከንፈር አስገድዳ መሰም ቱ ሲንቱ የወጣለት በለጌ ነት ምየሰዝ ነዉ አብርሽ ነዉ ሚስክን😢😢😢

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 2 години тому +45

    ሲጀመር ዳኒ ተብየው የያዘው የስው ሂወት የመበጥበጥ አሳብ ነው እንጂ ሌላ አይደለም ማንም ያላሳለፍው ታሪክ የለም ያለፍ የተረሳ ታሪክ አውጥቶ ማወራት ምን የሚሉት ነ ሲጀመር እኛ ሰዋች ሁሉም ባይሆን አንዳንዳችን የጣልነውን ሲያነሱብን ያሳብደናን አሁንም ዳኒ የያዘው ያንን ነው የሰውን ሂወት መበጥበጥ ነው ከሱ የተሻለ ፍቅር እየተሰጣጡ ደስተኛ ሆነው ሳያችው አሳበደው ግን እግዚሀቤሄር የስራውን ይስጠዋል አይቀረም አንድ ቀን

  • @HeheOribi
    @HeheOribi 59 хвилин тому +14

    ዲኒ በጣም ባለጌነው የስራህን ይስጥህ ኑሮህ ሁሉ ለቅሶ ይሁ😭😭😭😭😭😭😭

  • @FirehiwotGetu-q7i
    @FirehiwotGetu-q7i 2 години тому +93

    በጣም ደብሮኛል ታረቁ የምትሉ 😘😘😘😘
    😘😘😘😘😘😘 አብርሽ እና ሩታ ታረቁ እባካችሁ 🙏🙏🙏

  • @سلامسلمي-س4ر
    @سلامسلمي-س4ر Годину тому +30

    ሩታዬ የኔ የዋህ ኣሳዘነችኝ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ🙏😥😥

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 Годину тому +21

    ሱባሃን አላህ❤
    አልሀምሉሊላህ❤
    አሏሁ አክበር❤
    ላኢላሃ ኢለሏህ🎉❤🎉❤

    • @TtfhJici6u
      @TtfhJici6u Годину тому

      ኣይ ምን ኣመጣው ኣሽቃባጭ😂😂😂

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Годину тому +36

    ዳኒ ዘመንክ ዘላለምክ የሄድክበት የረግጥክበት ህይወት ኑሮክ በሙሉ ለቅሶ በለቅሶ ይሁንልክ💔💔😢😢😢ርሙዬ የወንድምነት ጥግ ነክ🙏

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Годину тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @messiwerkenhe2563
      @messiwerkenhe2563 Годину тому

      Endezeh. Ayebalem. dani aseteway leg. New degemo. prank new

    • @oebitአለሙ
      @oebitአለሙ Годину тому +3

      አይባልም ለሰዉ ብለሽ ሰዉን አትርገሚ ለራስሽ ኑሪ

    • @Genete-ky7ph
      @Genete-ky7ph Годину тому

      😢😢😢😢

    • @oebitአለሙ
      @oebitአለሙ Годину тому

      ለሰው መጥፎ ሚያስብ ሰው ዛሮ ለራሡ ነው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 години тому +47

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @jemila51
      @jemila51 2 години тому

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🎉❤❤❤

    • @AyshaTube-ez4oe
      @AyshaTube-ez4oe Годину тому

      alalahu alayh woselm

    • @زينبلمى
      @زينبلمى Годину тому

      ሰለላሁአለይሂወሠለም

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 Годину тому

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤❤

    • @milonmilon1440
      @milonmilon1440 Годину тому

      ሀሎ

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 51 хвилина тому +7

    ረሙ እባክህ ሩታንም አይዞሸ በላት ምክንያቱም ለሱ ሰትል ነው ከቤተሶበቻ የተለያየች አብርሸ የድሮ ሂወታን ምንም አያገባውም ከቻልክ አሰታርቃቸው 😢😢😢😢😢

    • @Lubabamoa
      @Lubabamoa 38 хвилин тому

      ፕራክ እኮነወ😂😂😂

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 26 хвилин тому

      እደ እዉነት ከሆነ ሩታ ጥፋተኛ ናት እደ እሡ ያለፈዉን ሂወት ነግሪያት አለሁ አለ እሧም መናገር ነበረባት እደ ፈቅረኛየ ነች አለኮ ዳኒ ሥለዚህ እዚህ እሚያደርሥ ምን አለ ወድም እና እህት ተሆኑ ግን ፕራካቸዉ አያልቅም

  • @tigrayadey7909
    @tigrayadey7909 2 години тому +65

    ሩታዬ የኔ ምስኪን ኣሳዘነችኝ ኣይዘሽ የኔ እናት😥

    • @kachobirhanu597
      @kachobirhanu597 Годину тому +2

      Menm meskin aydelechim ye wetelet duriye net tuuuuuu hayimi ke mejemerehu tenegirelech
      Echi lij alwededuwatim bila nebar duriye new fituhe bilelech😂😂😂😂😂😂

    • @FaidaFaida-vq1jw
      @FaidaFaida-vq1jw Годину тому

      Miskin ayidellechim hushatam nechi😤😤😤😤😤

    • @GenetMtku
      @GenetMtku Годину тому +3

      አቺ ነሽ ዱርጌ ጌጃ ምን ትላለች ሰገጤ a &r መቼም አይለያዩ❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Годину тому +18

    ድራማው ይበቃል ግን እኮ ሌላ ተከታታይ ድራማ መስራት ትችሉ ነበር😂😂

  • @hghghhhghhhgh
    @hghghhhghhhgh 2 години тому +34

    እር አታወዛግቡን እሩታንና አብርሽን አሰታርቁልን😢😢😢😢😢

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa Годину тому +10

    አብርሺ መረዳት አለብሕ ዳኒ ግን ምን ትጠቀማለሕ በሠዉ ሒወት መግባት

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 години тому +76

    ዳኒ ባለጌ ነው እስከዛሬ የት ነበር

    • @kjjkkk8247
      @kjjkkk8247 Годину тому +1

      እኮ የሠዉ ሂወት ይበጠብጣል እዴ ይህ ደቆሮ😏😏😏😏😏

    • @MekdesWale-cq5mh
      @MekdesWale-cq5mh 59 хвилин тому

      Prank new bay negn

  • @medinamedu6310
    @medinamedu6310 Годину тому +15

    ወላሒ አብርሽ ሁሉንም ግልፅ አርጎ ያሳለፈዉን ነገር ተናግሮል ሩታ ግን እደዉነቱ ከሆነ ጥፋተኛ ናት

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 2 години тому +23

    ሲጀመር ያለፈ ታሪክ ነው ግን እሷ በፍቅርም ሆነ በወንድምነት ላብርሽ መናገር ነበረባት በትዳር ውስጥ ዋናው ነገር ምንም ነገር አለመደባበቅ ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Годину тому

      ምን ብላ ታውራው ፍቅረኛዋ አደለም ሆ

    • @gdggggdffg6401
      @gdggggdffg6401 Годину тому

      እውነት ነው ወንዶቹ ሌላም ነገር እንደሚደበቁ ነው እሚሰማቸው ደግሞ ግልፅነት ያስፈልጋል በትዳር ውስጥ ውነት ተደብቆ አይቀርም

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 59 хвилин тому

      Awo mejemeriya batenager enkuane biyanse enkuane dani ketenagere buhala enkuan yekerta bela atenagrm enda mnm endalatefa sew derk alech eko hoo

    • @ሀሊመት-ተ6አ
      @ሀሊመት-ተ6አ 24 хвилини тому

      ሢጀመር ጐደኛ ብቻ ቢሆኑ መጀመሪያ ቀን ዳኒን ሥታየው አትንቀጠቀጥም ሢቀጥል ዳኒ ካሜራ ይዞ ሥታየው እንደዛ አትሆንም ነበር አጥፋ ምናምን ያሥፈራት ነገር አለ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 21 хвилина тому

      ግድ ነዉ መጀመሪያ ቀን ሥታየዉ በጣም ደነገጠይ ለምን ብቻ ጥፋተኛ ናት ይቅርታ መጠየቅ እዳለባት ድርቅ አለይ

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 14 хвилин тому +4

    ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ለቅሶ ስቃይ ይሁንልህ የተረገምክ ተኝተህ ከርመህ አሁን መተህ ህይወት ታበላሻለህ ጠንባር ዝንብ ነህ እሽ አቶ ዳኒ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 2 години тому +23

    ረሙ ወንድሜ ብቻ አብርሽ እና ሩታ አስታርቃቻው ዳኒ ምን ልበልህ

  • @natsanatgetukebede3471
    @natsanatgetukebede3471 Годину тому +4

    ዳኒ የሚሉት የሠው ክብር የለውም የሠው ክብር ቢኖረው እደዚህ አያደርግም

  • @Jdurkr
    @Jdurkr 2 години тому +30

    አረ ተዉ አርጋጉት ያአላህ ረሙየ እባክህ አብርሺና ሩታየን እደምንም አዲረገህ አስታርቀቸዉ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢 ሩታየ የኔ የዋህ😢😢❤❤

  • @ሐመትሙሐመድ
    @ሐመትሙሐመድ Годину тому +8

    ዳኒ ኑሮሕ ሁሉ ለቅሶ ይሁን አንተ የወንድ አልጫ💔💔💔

  • @MazaratNagash
    @MazaratNagash 2 години тому +21

    እኔ የሚገርመኝ በውሸት ወላሂ ማርያምን እግዚአብሔር የሚሉት ነገር ነው የሚገርመኝ በጣም ታሳዝናላችሁ ታሳፍር አላችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 години тому +1

      እኔም የሚገርመኚ እሱ ነው ክክክክፍል 5 በማን ቤት እንጠብቅ ጉድ

    • @ConfusedButterfly-nk4ux
      @ConfusedButterfly-nk4ux Годину тому +1

      ኧረተዉ ወይ እዉነት ይሆናል እስኪ ዝምበሉ

    • @mizanteklab1718
      @mizanteklab1718 Годину тому

      Men new wushet yalesh😊

    • @UmMehir
      @UmMehir Годину тому +2

      ሲጀመር ፈጣሪን ከረሡ ስንት ጊዜያቸዉ ገንዘብ አምላኪ ሁላ

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 Годину тому

      በጣም ወላሂ መቀለጃ አደረጉት እኮ አይ አተ ብር

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Годину тому +19

    አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን😢😢እኔ የሰሳባኝ የሀጋር ሰላም ነው 😢😢

    • @OrangeBobo-t6e
      @OrangeBobo-t6e Годину тому +1

      Aewo. Wollhe

    • @MisCo-s3e
      @MisCo-s3e Годину тому +2

      አሜን የኔ እናት በማያገባን ገብተን እኮ ተቸገርን

  • @Radetlemi.qh6x
    @Radetlemi.qh6x 2 години тому +17

    ማችም ማላይየት ዬላባቹም A&Rኢንዳ ዶሮ ፍቅርችው ያናፋቀው ❤❤❤❤💗💗✌✌👍👍

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Годину тому +1

      እኔ😭😭😭😭

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Годину тому +1

      እኔም😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MMm-um5cy
    @MMm-um5cy 55 хвилин тому +10

    ዳኒ በጣም ባለጌ ነዉ የስራህን ይስጥህ ፈጣሪ ሂወትህ ለቅሶ ያርጎዉ

    • @FEee-mi6kb
      @FEee-mi6kb 50 хвилин тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @ትት-ተ6የ
    @ትት-ተ6የ 2 години тому +18

    ኣብርሽ ኣትጃጀል ለምስትህ ክብር ይንርህ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 55 хвилин тому

      Esu mnm tefate yelbetem yemr esua nate tefategna

  • @BlchaBerehe
    @BlchaBerehe 35 хвилин тому +1

    ኣብሩህሽ ዉስጥህ እንደ ዉስጥህ ለዳኒ ቦታ ኣትስጦዉ የላቹዉ ነገር ተራርጋቹ ፉቱት ሃዘናቹ መበታተናቹዉ ለዳኒ ኣተሳዩት ይሆነ ሆነዋል ኣለቀ ነገሩ በዉስጥ ፉቱት ኣብርሁሽ እና ሩታ ኣይላያዩ የሚቱሉ በላይክ እሳዩን A &Rታረቁ እባካቹ🙏🙏🙏

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 2 години тому +63

    ዳኒ የሚባል ልጅ ሙሉ ሂወትህ ለቅሶ ይሁን የሰው ትዳረ በጠበጥክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Годину тому +4

    እዉነትት ነገር ነው ብዬ ባላምንበትም ግን እደኔ እዚህ ላይ አብርሽ ነበር ወንድነቱን ማሣየት ያለበት ነገሮችን ንቀህ አልፈህ ብታሣይ ጥሩ ነበር ሩታ ባለመናገሯ ጥፋቷ እንዳለ ሆኖ ስለ አለፈ ሂወቷ አይመለከተኝም ብለህ ነገሩን ቀለል አርገህ ብታየዉ አይከርም ነበር

  • @rozamohammde2118
    @rozamohammde2118 2 години тому +54

    😢😢😢😢 ደኒ የስራን ይስጥ

  • @TinurCherie
    @TinurCherie Годину тому +4

    እሷ እምታፈቅረውን መርጣለች ከፈለገችው ኰአብርሽ የበለጠ ፌመሥ አልነበር በፍቅር ምሃል ገብቶ እሚበጠብጠው ይሄ ቶፋ ዳኒ😢

  • @user-oc4yq
    @user-oc4yq Годину тому +7

    ፍቅር እስተመቃብር የኔጀግናወች አይዟችሁ

  • @suleyyoutube
    @suleyyoutube Годину тому +4

    አሥታርቆቸው ነገረ ያብርዱ የሠው ወሬ መሰማት ማፍርሥ እጅ መቀጠል አይኖርም እወዳችሆለሁ እሩታዪ❤❤❤❤❤

    • @غلبعلو
      @غلبعلو 35 хвилин тому

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 2 години тому +26

    ዳኒ የራህን ይስጥክ በሀድክበት እንቅፋቱ ይብዛብህ እንሻኣላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @love39347
      @love39347 Годину тому +1

      አንችም ይብዛብሽ ምን አገባሽ ምንስ ታቂና

    • @NeimaSeid-d4n
      @NeimaSeid-d4n Годину тому

      አረ አይባልም አረጋጊው ምንአረገሽ ስራነው ይስሩ

    • @sewnetሠዉነትይቱብ
      @sewnetሠዉነትይቱብ Годину тому

      አወ አይቅነዉ እድሜዉይጠር ፕራክ ካልሆነ ☹️☹️😉😉

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Годину тому

      እረ አይባልም አሸቃባጭ

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 57 хвилин тому

      ምን አገባሽ ገለቴ አችብሎ ተራጋሚ አችን ብሎ ኢንሻ አላህ ባይ ውልክፍ 😮

  • @SaraSazz
    @SaraSazz Годину тому +7

    ዳኒ የስራህን ይስጥክ ባለጌ ያሳደገክ ሩታ ና አብርሽ መቸም ኣይለያዩም❤❤❤

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o 2 години тому +11

    እረ ጉድ ግራ አታጋብን😮😢😢😢

  • @FreeEthiopia-r1k
    @FreeEthiopia-r1k Годину тому +8

    ዳን ሚባል በጣም ባልጌ እንደሆንክ ተርተናል ግን አብርሽ ተርጋጋ ጠላት አታስደስት ሩታ በጣም አሳዘንቺኝ 😭😭😭😭

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 2 години тому +320

    ዳኒ የስራህን ይስጥህ ኑሮህ ሁሉ ለቅሶ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Neena-w4p
    @Neena-w4p 10 хвилин тому +1

    ረሙየ ወድሜ ጥፋተኛው ዳኒ ነው መቶ በመቶ በመጀመሪያ አብርሽና ፅጌ ተመካክረውበሰሩት ፕራክ እሱ ምናባታ ያሽቃብጣል ስሟ ጠፋ የሚለው አሁን ታርቆ የነሩታን ትዳር ለመበጥበጥ ነው እሱ የመጣው እሩታን አፈቀረ ማለት የሱ ካልሆነች ሌላ ማግባት አትችልም ማለት ነው ቆዳ ነው ሲጀመር ልጁ እሷ በሌላ አላስብም አለች እሱ ካሰበ ግደታ እሷም ማሰብ አለባት ማለት ነው ደቆሮ ነው ወላሂ ዳና ይዞህ ይሄድ ኢላሂ ህልምህን ምኞትህን ያምታታብህ መቸም አትረባ የምትሉ በላይክ እረሙየ ደሞ ዳኒን ተውና ሩታየንና አብርሽን አስታርቅልን በአላህ ረሙ ቸኮሌት

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 2 години тому +10

    እኔም ካደኩኝ እንደ እናንታ ፍቅረኛ ይዥሄ ፕራንክ ማድረግ ፈልጋለው አኮዋን push push አርጉኝ ከፍቅረኛዬ ጋር እንድመጣ 🤣🤣❤️

  • @AmusedBlueLake-fs5rw
    @AmusedBlueLake-fs5rw Годину тому +5

    አብሪሽአይዞህ ፅጌአትበሳጭ😮😮😮 ዳኒና እሩታ የስራችሁን እዳያሳጣችሁ😢😢😢

    • @FEee-mi6kb
      @FEee-mi6kb 42 хвилини тому +3

      አሳዘነችኝ ፅግዬ

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 2 години тому +10

    Ruta betem belage net lemin ke abrish tidebkelchi 😢😢azok abrish❤❤😢😢

    • @uae-q5t
      @uae-q5t Годину тому +1

      Aybalmii idzii 😢😢😢

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma Годину тому

      Dany Tegan yetrkate Rutan lemembetbtw new.

  • @genetige5701
    @genetige5701 Годину тому +1

    የምር መለያየት የለባቸውም እና ሩታና አብርሽ ፍቅር ይበልጣል እኮ አብርሽ አስተውል ስለቀናባት ነው

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu 2 години тому +7

    ዳኒና።ፂጌ ገዴልመግባት፣ይችላሉ፣እሩታናአብርሽንአስታርቀቸው፣ዳኒተብየውአፈርብላ

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p Годину тому +1

    ሰሙ ሩታና አብርሽን አድላይ ሁነዉ የመጣዉን በላ መጋፈጥ አለባቸዉ ለትዳራቸዉ ሢሉ አብርሽ ወድ ልጅ ሚሥቱን ትቶ አይሄድም ሚሥትህን በእጅህ ያዝ ትቶ መሸሽ ጥሩ አደለም ዳኒ የምትባል የሥራህን ይሥጥህ 😭 ሠርጋቸዉ ሢቀርብ መበታተንህ። ባለጌ ነህ ይዚህ ሠዉ ሁሉ እባ የፈረደን ያተንም አላማ አላህ ያበላሽብክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 2 години тому +24

    ነገደሞ ባብረሽቤት😅😅😅ይቀጥላል

  • @Orange-c1x
    @Orange-c1x Годину тому +8

    Rutaa maf dhugaa jiruu dubatee dhifama hin gafanee abrshi dhugaa qabaa sababanii ishen dhoksuu barbdaf malii😢😢😢😢

  • @ፋኑ
    @ፋኑ 2 години тому +9

    እረሙካ ጎበዝ እግዛብሄር ያግዝህ

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 Годину тому +1

    ሩታየ አብርሽ በዚህ ተንከሲስ መጣላት የለባችሁም መቸም አትለዩም ፍቅር እስከ መቃብር😢❤

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 2 години тому +12

    ዳኔአብርሽንእናሩታንለማለያየትስትብርተከፈለሕ

  • @GenetMtku
    @GenetMtku Годину тому +2

    ሲጀመር ዳኒና ፅጌ ፍቅረኛ እዳልሆኑ ነው የምናቀው ወላ ሳሰማ ተፋቅረው ነው አልገባኝም ለማንኛውም a& r ወደፊት መቼም አይለያዩ

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 2 години тому +6

    አደራ ነገ በሩታየ ቻናል ይለቀቅ ድራማዉ ይቀጥል እሩታየን የምሰድቡ ሰወች እርፍ ይስሩበት

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e Годину тому +2

    እስኪ ኮሜተሮች እንኳን ተረጋጉ ዳኒን ስትሰድቡት ነገሩ እየከረረ ነው እሚሄደው እሱም እልክ ይይዘዋል

  • @amireyamirey9992
    @amireyamirey9992 2 години тому +11

    ታከተታይ ድረማ ቃጠይ የመን ቤት እጣብቅ😂😂የዚች በግ ታከተዮች ደኒን አዘቃዝቁት🤧🤧እሷ የመንም ርከሽ ነት ለእህታ የሎነች መቼም ለብርሽ አቶንም ለይቱቡ እንጂ😂😂😂

    • @ሃላዉያ
      @ሃላዉያ 2 години тому +2

      ዝቃጭ ነሽ ወረቢን 😤😤ካልፈለግሽ ለምን አታልፍም በክት

    • @ConfusedButterfly-nk4ux
      @ConfusedButterfly-nk4ux 2 години тому +2

      ደነዝ አሁን አችሴትነሽ ደነዝ በግድ እይያለሽ የለም ዉጭ ከዚህ😊

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c Годину тому

      ጥብምንያሳድብሻልአሁንምድራማነዉ

    • @amireyamirey9992
      @amireyamirey9992 Годину тому

      @@ሃላዉያ እነ በግ እኮነዉ የጎታቱት ቦታ ምሄደዉ🤧🤣🤣ልሞልጭሽ ነበር ሙስሊም እህቴ ነሽ🤫😂😂

    • @amireyamirey9992
      @amireyamirey9992 Годину тому

      @@ConfusedButterfly-nk4ux ደነዝ ደነዝ ብቻ ነዉ ምታቂዉ🤣🤣ቆዳ ዘበይ እደሷ በግ ነሽ መሰለኝ ቱሪነፋ🤧😂🤣

  • @SeluYouTubeSeluYouTube
    @SeluYouTubeSeluYouTube Годину тому +1

    ሩታየ እግዛቢሄር ፅናቱ ይሰጥሸ ማንም የምረዳት ሰዉ የለም ኣብርሸ ግን ሰነፍ ነዉ ለሚሱቱ ለምን ኣሳሉፎ ይሰጣል 😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 години тому +34

    የኔ የዋህ እሩትዬ አይዞሽልኝ😢

    • @ALEMTUASSEFA
      @ALEMTUASSEFA 2 години тому

      Batam hete Bay bota yee iswan sim iyaa xafa

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 2 години тому

      @@sdetegawnegnbetesebochennafaki 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Годину тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 41 хвилина тому

      እረባክሽ አብርሽሥ

    • @Lubabamoa
      @Lubabamoa 35 хвилин тому

      የዋሆቹ እናተ ናችሁ እነሱ እየሰሩ ነዉ

  • @ቢኒ-ኰ1ጨ
    @ቢኒ-ኰ1ጨ 16 хвилин тому +1

    አብርሽዬ በጣም ትገርማለክ ለዚ ሰገጤ ብለክ ትዳርክን አትበትን ታረቁኗ ሰላም ፈጥሯቹ ይቃጠል ይሄ እበት ሴታሴት የወንድ አልጫ ላለፈ ነገር እንደዚህ አትሁን አብርሽዬ በጣም ቀላል ነገር ነው

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 2 години тому +16

    ሲጃማር ውሻት ነው ግን ሩታ በውሻት በትሳዳብ ዳስ ይለኛል

  • @mftube5344
    @mftube5344 Годину тому +10

    ሂወት ፈተናዋ😢😢 ከሁሉም ግን ሩታዬ💦💦💦💦💦💦

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c Годину тому +5

    ዳኒ ቅናት ነው እስከዛሬ የት ነበር

  • @AaaHh-kv3zb
    @AaaHh-kv3zb Годину тому +4

    ተዋቸዉ ወንድሜ የጓደኝ ነትህን ሞክረሃል

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 2 години тому +4

    ሩታእናአብርሽበዚህምክንያትአይለያዩምምምምምምምም

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le Годину тому +2

    እረሙየ ታዲያ. እሩታንስለሚወድብቻ የሰው ህይወት. መበጥበጥነበረበትወይ. ወላሂበጣምባለጌነው ዳኒ ሀቁይህነው. ፍቅርካድወገንአለእንደ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 2 години тому +4

    እሩታን የዋህ አግተው ተጫወቱባት የነሱ ውሸት ልቅምቃሚ ሳትም መሸቀያ አረጓት

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q Годину тому +1

    .ዳጊ የምትባል ሰይጣን ሰውየ ኑሮህ ሁሉ ለቅሶ ይሁንልህ በሄድክበት አተ የሴቶች የቤት ኪራይ

  • @እስላማዊ-d9b
    @እስላማዊ-d9b 2 години тому +22

    አዎ መናገር ነበረባት ሩታ ጥፋተኛ ናት

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 2 години тому +2

      ፕራንክ ነው😂😂😂😂

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 2 години тому +3

      ምንም ጥፊት የለትም የትም ኣይውቃትም 😢

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Годину тому +1

      ሩታ ፍቅረኛሞች አይደለም ለአብርሺ ማውራት አይጠበቅባትም

    • @ኤፋይቱብ
      @ኤፋይቱብ Годину тому +1

      አረ ምንም ጥፋት የለባትም🤔🤔

    • @እስላማዊ-d9b
      @እስላማዊ-d9b Годину тому

      እኔ የማንም ደጋፊም ነቃፊም አይደለሁም የመጀመርያቪድኦ ካያችሁ ደኒን ስታይ ልትመለስ ፈለገች ለምን?? ምንም ካሌለ ተገናኝታ አውርታ መሄድ ትችል ነበረ

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ Годину тому +1

    ቆይ እስተዛሬ የትነበር ዳኒ ተብየዉ በጣም ተሳስቷል አሁን መቶ ስት መሰዋት የከፈሉለትን ትዳር የሚበጠብጠዉ ይመስለኛል ህደህ በጥብጥልኝ ያለዉሰዉ አለ እመኑኙ አብርሽ ብዙጥላቶችአሉት የሡንማደግ የማይፈሉጉ ስወች አሉ እና እረሙ ለማንም ልቅምቅም እረካሽ ሰዉብለዉ ትዳራችዉን እዳይበቱኑ አስታርቃችዉ እረሙ 🙏

  • @MarkosTeshale-lj8nj
    @MarkosTeshale-lj8nj 2 години тому +5

    ርእስ የሌለው ድራማ ክፍል 5

  • @mulemom1367
    @mulemom1367 Годину тому +5

    የምር ምርጥ ትወና😁😁

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn 2 години тому +9

    ግንኙነት መኖራቸዉን መናገር ለምን አስፈለገ🙄🙄

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 Годину тому +1

    የቅናት መንፈስ የተመታ ይሁን ቅናት ነው መሃላቸው የገባው