ሰአዳ አዋረደችኝ // ለንግዳ በርበሪ አቀረበች😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 12 днів тому +187

    ጀማል ግን ግልፅነቱ ደስ ይላሎ❤😁😍

    • @sartt3151
      @sartt3151 12 днів тому

      @@hiwetdesta9048 እሰው ቤትሂዶ በግአጡክክክ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 12 днів тому +1

      እሡ አማረኛ ዉጅ ጥሩ ነዉ😂😂😂😂😂

    • @FaFeArag-pm8uu
      @FaFeArag-pm8uu 12 днів тому

      ክክክክክክ ወላሂ በሳቅ

    • @hawahawa7248
      @hawahawa7248 12 днів тому

      ድሳህ

    • @zdzd-r7g
      @zdzd-r7g 12 днів тому +4

      ግልፅነት አይባልም ይሄ ካልበላሁ እንሂድ ይባላል እንደ በቃ እንጫወት ይበላል ሚስትየዋ ደግሞ ፓርሳ ተሸክማ😂😂

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 12 днів тому +143

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @akeranenastaws
    @akeranenastaws 12 днів тому +272

    ግን ለምድን ነው እኔ ቤት የማመጡት ከመዳም ሥራ ጋር እየተሠቃየሁ ነዉ የምለቀው ደሞ ሀላል እንጂ ሀራም ነገር አለቅም እሥቲ ነይታችሁ በቅንነት እኔንም አበረታቱኝ ?

  • @EmuMusab
    @EmuMusab 12 днів тому +40

    የአመቱ ምርጥ ፕራንክ 😅😅😅😅 እስከዛሬ ፕራንክ አያለሁ እንደዛሬ ስቄ አላቅም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ጦይቢየቦረናዋ
    @ጦይቢየቦረናዋ 12 днів тому +43

    ሥአዲ ይመችሽ በሣቅ ገደልሽን

  • @tube3507
    @tube3507 12 днів тому +37

    😅😅😅😅😅ጀማል ጋ ማስመሰል የለ ነጭ ነጭ ነው አለቀ😅😅😅😅

    • @jebdb
      @jebdb 4 дні тому

      ክክክክ

  • @TigistGemali
    @TigistGemali 12 днів тому +18

    ጀማል ግን የመጨረሻ ግልፅ ሰው ነው በዚህ ዘመን ወጣ ብሎ የሚያማ እንጅ ግልፅ የሚናገር የለም

  • @SonySony-e7o
    @SonySony-e7o 12 днів тому +33

    ጀማል ግን ግልፅነቱደስ ይላል😂😂😂😂

  • @BdHd-gl9zf
    @BdHd-gl9zf 12 днів тому +48

    የኔቅመም ስአድየ ስወድሽ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @FatomhAli-j5i
    @FatomhAli-j5i 12 днів тому +27

    ሰአድ አድናቂሽ ነኝ ትችያለሽ❤❤ ቤት ያፈራውን ነው ከድመቷ አላልሽም ኧረ በሳቅ

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 12 днів тому +37

    ማነውግን እደ አወል ያዛዘነኝ ዛሬኳ አኩሪኝ አላለም አሸማቀቅሽው ጉድ 😢😂😂😂😂😂

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 12 днів тому +14

    ወዮ ጀማል መቸም መደበቅ አይችልም😂😂😂😂😂😂

  • @AminaAdam-wh5bt
    @AminaAdam-wh5bt 12 днів тому +10

    ይመችሸ ያገልቢ🎉🎉ሰአዲ❤❤

  • @mszinte1387
    @mszinte1387 12 днів тому +44

    እኔ የገረመኝ የሀዋ ምግብ ቀርቦ ሻጣው ያለመውረዱ 😂😂

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 11 днів тому +6

    😂😂😂😂😂 በማርያም ትን አለኝ እረ ከድመቷ ነው ያመጣሁት አለች ውይይይይ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @ساديا-و7غ
    @ساديا-و7غ 12 днів тому +13

    አይ ሠአዳ በሳቅ ገደልሽኝ ሆዴ ፣ልቤ በሳቅ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂ይመቺሽ

  • @ImKing-i3y
    @ImKing-i3y 12 днів тому +28

    ቦርሳውን ወረድ አድራጊው ስበይ እኮ ሀውሺ

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 9 днів тому +13

    ሐዋ ግን ቦርሳው ልጇ መስሏትነው ያላስቀመጠችው😅😅😅😅😅

  • @Layla56-r1b
    @Layla56-r1b 11 днів тому +7

    ጀማል ሚስትን ተከባከብ ሀዋ የምር አጀቴን በላችው አወል ተመልከት ሠአዲ ማሻአላህ ብያለሁ ባል ማለት እዳአወል ነው የምር ከዋኮ ከመጥቆሯ መክሳቷ ውበቷ ጠፍ የምር

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    😢😢ሱበሀን አላህ እደዉ አረብ ሀገር ስትኖሪ ትንሽኳ ድንሽን አልተማርሽም እደ ሰአድ አለባበስሽ😢 ግን ይቅርታ አወል እደት ዝም አልክ ወድሜ ሰዉነቷ ይታያልኮ ከወገቧ በላይ ነዉ ችግር የለብህም የኔ ባለቤት ቢሆን ወላሂ ገደለኝ እኔም አላደርገዉ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 12 днів тому +30

    😂😂😂😂😂😂በሰቅ የጃማራው ብቻ 👍😂😂😂

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 7 днів тому

    ሰአዳ ስወድሽ እኮ ራስሽን የምጠብቂው ነገር❤❤❤💃💃

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 12 днів тому +24

    እንኳን ታረቃችው ለነገሩ ድራማ ነው😂😂😂

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 12 днів тому +1

      የተመታሺ እህ በሣቅ ለነገሩ ድራማ ነዉ አላልሺም ክክክክ አች ደግሞ የምራቸዉን ነዉ ያሥታዉቃሉ ወይኔ በሣቅ

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 8 днів тому

      ክክክ

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 12 днів тому +6

    አረ ወየዉ በሣቅ ሠአዲየ ሥወዲሺኮ 😂😂😂

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui 12 днів тому +13

    አይ ሀዋ ፖርሳዋን አጠልጥላ ያለቅስ ይመስል አዉርጅዉ ሀዋ እረ የአንችስ ከፋ
    ሰአድ ጭራሺ ከድመቷ ነጥቀሺ አመጣሺላቸዉ😂😂😂😂😂ይመችሺ እህቴ😮

  • @ፋፊ-ፀ4ለ
    @ፋፊ-ፀ4ለ 12 днів тому +7

    ሳአዲየ የኔቆጆ እደዚህ አይነት ብራክ ደስ አይልም ደሞ አለባበስሽን አሳምሪ ይቅርታ ይሄን ስልሽ

  • @zdzd-r7g
    @zdzd-r7g 12 днів тому +18

    ጀማል ግን ሰገጤ ነውና አነጋገርና ትግስት የለውም በቃ ምግቡ ይቅር እንጫወትና አንሄዳለን ይበላል ሊበላ የመጣ ይመስል ካልበላን እንሂድ ይባላል ማስመስል የሚባል ነገር አለ ሌላው ቢቀር

    • @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ
      @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ 12 днів тому

      ክክክክ

    • @ToybaSounds
      @ToybaSounds 12 днів тому

      😂😂😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 12 днів тому +3

      ሀታ በርበሬስ ቢሆን የሠውን ኑሮ ማን ያቃል

    • @RahmetKebede
      @RahmetKebede 9 днів тому +4

      ወላሂእደጀማል ጀግናየለም አፍኖሂዶከማማት ግልፁንተናግሮ መሞትይሻላል

    • @Amina___hbshwit
      @Amina___hbshwit 8 днів тому

      ለምን ያስመሥላል

  • @SmizanAlem
    @SmizanAlem 7 днів тому

    ሃውዬ ማር ስርኣትዋ የኔ ልባም❤❤❤❤❤

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z 12 днів тому +13

    እረ ሰአዲ በሳቅ ገደልሺኚ 😂😂😂

  • @Mesichilot
    @Mesichilot 5 днів тому

    መጨረሻ አቀራረብሽ ብቻ ያጠግባል❤❤❤❤❤❤

  • @Meryem-lk5yi
    @Meryem-lk5yi 12 днів тому +10

    እኔምለው እሀዋ ቦርሳ ውስጥ ምን ቢኖር ነው😂😂😂ተቀምጣ የለበሰችው😂

    • @መሬምከድሪ
      @መሬምከድሪ 10 днів тому +1

      እኔም። እያልኩነው😂😂😂

    • @maryamaali1414
      @maryamaali1414 9 днів тому

      እህቴን አሥታው ሠችኝ የትም ትሄደድ አንቃ ቁጭነው

    • @hirut758
      @hirut758 5 днів тому

      እምባዬ ሊቆም አልቻለም ተቀምጣም ይዛው ልትታጠብም ስትሄድ ይዛው ነው የሄደችው የሆነ ውድ ነገርማ አለው ውስጡ እንደዚህ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂

  • @HHH-z5z4c
    @HHH-z5z4c 12 днів тому +12

    አወል አይቶታል ካሜራውን😂😂😂😂😂😂😂

  • @MariamMariam-d8i
    @MariamMariam-d8i 12 днів тому +14

    ሰአዲየኔዉዲደምረኚአደሰጀማረነኚ🎉🎉🎉

  • @MadenaUser
    @MadenaUser 8 днів тому +3

    የምር እደት ፈታ እንዳረጋችሁኝ ይመቻችሁ😘😘😘

  • @SonySony-j4d
    @SonySony-j4d 12 днів тому +4

    ሠአዳንእና ጀማል ባልእናሚስትቢሆኑ ታሠልጠዉነበረ ጀማልን

  • @Hawaa-n1n
    @Hawaa-n1n 12 днів тому +5

    ሰአዱ የኔቆንጆ ፈታአረግሽኝ🎉🎉❤❤😂😂😂

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 12 днів тому +16

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅እንደዛሬዉ አስቀሽ አታቂም ያበደ ቢድወ ነው

  • @አስቲቱይብ
    @አስቲቱይብ 12 днів тому +6

    ሀዋ ፖርሳሽን ይዘሽነውናምትቀመጪው😂

  • @فاطمه15-ك3م
    @فاطمه15-ك3م 12 днів тому +8

    ጀማልዝምብለህ ብላ😅😅😅
    ሰአዲ ሁልጊዜ ነገር አይሰለችሽም😢😢😢😢😢😢😢😢
    ይደብራል በሚዲያ😊😊

    • @Jmila-y
      @Jmila-y 12 днів тому

      እንጀራ ነው

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 12 днів тому +2

    አይሰአድ🥰 ጀማልግን በጣምግልፅነው ግንሰው ቶሎ ይከፋብሀልአዳደየ ሸምምይኑረክ ጀሙየ

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 12 днів тому +9

    ከድመቷ ቀምቼነው ያመጣሁት አላለችም😅😅😅😅😂 ወይኔ ሆዴ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 10 днів тому +2

    😂😂😂😂😂ወይኔ ወይኔ ፕራክ ጉድድ ግን ዩቱበር ባይሆኑ ይቀዬሙሽ ነበር😂😂😂😂

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 12 днів тому +11

    ውይ ሳአዳ ሰራሽላቸው😂😂😂😂

  • @MedinaendrisMohammed
    @MedinaendrisMohammed 11 днів тому +1

    ሰአድ የኔቆጆ ይመችሽ ፈታ ታረጊያለሺ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SsSs-sh7cc
    @SsSs-sh7cc 12 днів тому +12

    የሀዋ ፖርሳ ዳይመድ ነውደ እውስጡ ያለው ተሸክማው ቀረች ነው አድስ ነው ወየው 😂😂😂😂😂

  • @Somaya-n4p
    @Somaya-n4p 10 днів тому +1

    አወዙቢላሂ ሀዋ እረአላህንፍሪበግራሽነው የምብሊው😢😢😢

  • @سعادهعبدالله-ذ5س
    @سعادهعبدالله-ذ5س 12 днів тому +8

    አዬ ሀዋ ሻንጣዋን ተሸክማ ብታስቀምጭው ያለቅሳልዴ ጀማል ደሞ አቃጥላ ልገለኝነው ወይኔ በሳቅ 😂😂

  • @ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ

    ወይኔ በሳቅ 😂😂የሃዋ እጅ ሳይሰብረው ጀማል ይመቻቹ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 12 днів тому +6

    እኔ የታየኝ የሀዋ ቦርሳ ነዉ ምና ብታስቀምጭዉ በሮ አይሄድ

  • @Sofya-dh3mg
    @Sofya-dh3mg 12 днів тому +3

    ይመችሽ❤❤❤

  • @Ercy-d1q
    @Ercy-d1q 18 годин тому

    ወይኔ በሳቅ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂

  • @Fatimaasife
    @Fatimaasife 12 днів тому +35

    ሰአዳግን ከወለደቺወዲህ አምሮባታል የምትሉ

  • @Etd-s7eEkiram
    @Etd-s7eEkiram 9 днів тому

    ማሻ አላህ ሙያ ዋው ሠአዳ❤❤❤

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 12 днів тому +7

    አይ ሀዋ ፓርሳውን እንደተሸከምሽ ቪድዮው አለቀ😂😂

  • @Etd-s7eEkiram
    @Etd-s7eEkiram 9 днів тому

    ወየው ሰአዳዬ ዋው ይመችሽ😅😅😅😅😅😅

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 12 днів тому +25

    ምስኪን ሀዋየ ሻጣሽን አውርጃት ተሸከምሻትኮ❤❤🎉🎉

  • @SameeraAsifa-p9y
    @SameeraAsifa-p9y 8 днів тому +1

    አይ ስአዳ እደዛሬ አስፈርከሽኝ አታቂም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 12 днів тому +24

    😂😂😂😂😂 ወይኔ ሆደ ቆሰለ በሳቅ ሰአድጀማልን ሰራሽለት

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 12 днів тому

      እኔሰ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 5 днів тому +1

    ከድመቷ,ነው,ነቅጬ,ያመጣሁት,ስትል,ወይኔ,በሣቅ,ሞትኩ

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 12 днів тому +15

    😳😳😳😁😁😁ያወይሊ አጥንቱን ከድሜትቱ ነጥቄነው የሰጠሁህ አላለችም🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 12 днів тому

      እናበዝህኑሮ ዉድነት ድመት አጥንት ትብላደ😂😂😂😂 አሥተፍረላህ😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
      @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 12 днів тому

      😂😂😂😂😂

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 12 днів тому

      @@KuWait-vc4qj 😳😳😳

  • @haniiዘብሔርአማራ
    @haniiዘብሔርአማራ 4 дні тому

    ሣአዲየ የኔመልካም

  • @Saraali-n1x
    @Saraali-n1x 12 днів тому +14

    😂😂😂😂😂😂 ወይይይ ሰአዳ በሳቅ ሞትከ

    • @Maritu-l3v
      @Maritu-l3v 12 днів тому

      የኔውድተመቸሽኝ
      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 12 днів тому +2

    ጀማል ግልፅነትህ ደስ ይላል ሜስትህም ትትናዋ

  • @FatmaAljasmi-yq4fo
    @FatmaAljasmi-yq4fo 12 днів тому +6

    ቆይጀማልለሆድነውየመጣው😂😂😂😂

  • @TubaMuhamed
    @TubaMuhamed 10 днів тому +2

    ሀዋ ግን ቦርሳውን ተሸክማ ቀረችሳ😂😂

  • @cekleyemer
    @cekleyemer 12 днів тому +4

    የዛሬዉ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂😂ሰአድ ይመችሽ😂😂😂😂😂

  • @حسن-ج4ل6ث
    @حسن-ج4ل6ث 10 днів тому +1

    እደው በጣም ታጋሽ ባል አለሽ አወል ጎበዝ

  • @BelnDemk
    @BelnDemk 12 днів тому +8

    ሳአዲ ይመችሽ❤❤❤❤

  • @SikoSilo-c9u
    @SikoSilo-c9u 6 днів тому

    አይኔነዉ ልበል ወላ ሁላቸዉም በግራቸዉ ነዉ የሚጎርሱት 😊

  • @lifeisshort-pq7xs
    @lifeisshort-pq7xs 12 днів тому +5

    ሀዋ ፓርሳ ተሸክመሽነውዴ ምግብ የምትበይው😂😂😂😂😂😂😂

  • @hikmu378
    @hikmu378 12 днів тому +1

    ሀዋ ተይ ብርሳውን. ምንድ ነው

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن 12 днів тому +3

    ሠአድ ይመችሽ ዘና አረግሽኝ

  • @KubraH-zc8vt
    @KubraH-zc8vt 12 днів тому +1

    ሰአድየ ጀማል ደግአረሸወ ወዴ ስወድሸ😂😂😂😂

  • @VguDty
    @VguDty 12 днів тому +5

    የኔስስቴችአወል ናሰአዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 12 днів тому +1

    ወይኔ በሳቅ አያልቅብሽ ብየሻለሁ ሰአዲ❤

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 12 днів тому +5

    ሀዋ ቦርሳውን አታስቀምጭም 😂😂😂

  • @ZewdetZewdet
    @ZewdetZewdet 12 днів тому +1

    መሸአላህ ሰአዲ ባለሙያ ነሽ ሲያምር ምግቡ

  • @zainabHusain-o2m
    @zainabHusain-o2m 12 днів тому +4

    ሰአዲየኔ ቅመም ይመችሽ አሳቅሽኝ😂😂😂

  • @فاطمه-ي6ط
    @فاطمه-ي6ط 12 днів тому +2

    አልሀምዱሊላ መታረቃች እደዝህነዉ የሚያምርባችሁ

  • @WOLOOFRNCR
    @WOLOOFRNCR 12 днів тому +4

    ዴምሩኝ ለዴመረኝ ሁላ አላህ ከድንገት አዴጋ ይጠብቀው ያላሰበውን እርዝቅ ይስጠው

    • @ሀይቋ
      @ሀይቋ 11 днів тому

      አሚን አሚን አሚን

  • @Jdhbd-sv2sr
    @Jdhbd-sv2sr 10 днів тому

    ስአድ ይመችሽ ወላሂ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SleepyAquariumFish-qg3ef
    @SleepyAquariumFish-qg3ef 12 днів тому +4

    ስአድ ለሀዋ የጅክሬም ግዥላትአሪፉን

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 12 днів тому +1

    😂😂😂😂😂አይ ሠአዲ እንደዉ ስወድሽ እኮ

  • @ktube8920
    @ktube8920 12 днів тому +7

    ሁላቸውም እኮ ካሜራውን አይተውታል ሲቀጥል አወል ቤቱ የተሰራን ምግብ ያቅ የለምዴ

  • @mekdesamare7722
    @mekdesamare7722 8 днів тому

    ሀዋ ቦርሳሽን መቸ ነው የገዛሽዉ😅😅😅 አታኗሪዉም እንደ

  • @تايسون-ه6ث
    @تايسون-ه6ث 12 днів тому +4

    ቦርሶዋን ማታወርደውስ ነገር ውይ ጉዴ😅😅😅😅

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 12 днів тому +1

    የእኔ ስአድ😂😂😂😂😂😂😂ዛሬ ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂😂

  • @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ
    @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ 12 днів тому +12

    ሀዋ ማታማታ እጂሽን ባዝሊን ተቀቢዉ ማሬ

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 12 днів тому

      ጠቆረ😢😢😢

    • @madina-vv7lo
      @madina-vv7lo 12 днів тому +2

      ለኢላ ሀኢለላህ እረ ተው አላህን ፍሩ እያጠባች እኮ ነው😢

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 12 днів тому +1

      @@madina-vv7lo በእጆነውየምታጠባው🙄

    • @መቅደላዉይት
      @መቅደላዉይት 11 днів тому +1

      ሳልፈልግ ሳኩ😂😂ረታው አይታችሁ እለፊ😮😂😂😂

    • @ሐናየማርያም
      @ሐናየማርያም 6 днів тому +1

      😂😂😂😂

  • @مباركالعبدولي
    @مباركالعبدولي 9 днів тому

    ይመቺሺ❤❤❤😂😂😂

  • @sartt3151
    @sartt3151 12 днів тому +6

    ይች ሀዋ ስትደብር ሻጣውንተሸክማ ቁጭ😂😂😂😂😂

  • @ddfgccvb8547
    @ddfgccvb8547 3 дні тому

    ከድመቲቱ ቀምቼ ነው አላልሽም😂😂😂😂😂

  • @MhhMhh-n7w
    @MhhMhh-n7w 12 днів тому +4

    ወይይይ ሰአዳ😂😂😂😂😂😂

  • @amma4705
    @amma4705 10 днів тому

    ቦርሣውን አውርጂው ሀዋ ተቀባይ ፈለግሽ እንደ

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 12 днів тому +7

    ሳዳ ግን የውነትም እንግዳ የምትወጂ አትመስይም😂😮 ክፎ ነገር ነሺ

  • @eezx5065
    @eezx5065 12 днів тому +1

    አይይይይይይ ስአድ ክክክክ ደግ አረግሽዉ ጀማል ከሰዉ ቤት ህዱ እራበኝ ይላን😂😂😂😂😂😂😂

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 12 днів тому +25

    😂😂😂😂😂😂😂ተገናኛቺሁአይድራማውአለቀ

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 12 днів тому +3

      አወ መጭው ረመዳን ነው😅

    • @Samera-d7j
      @Samera-d7j 12 днів тому +1

      አወ ጬረሱ😂😂😂😂

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 12 днів тому

      ​@user-ug8nzኧረ ወይኔ ነፈርኩ

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn 12 днів тому +1

      አለቀብን ሙሠልሠላችን ክክክክክክ ይቀጥላል እድህማ በቀላሉ አአያልቅም

  • @ZenetAbu
    @ZenetAbu 12 днів тому

    ወይኔበሳቅ ደግአደረግሸው ድመትይመሰልስጋይወዳል😂😂😂😂😂😂እደዛሬውስቄአላውቅም ይመችስሰአዲ

  • @Tybatube
    @Tybatube 12 днів тому +8

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😂😂😂

  • @HhHh-n5u6r
    @HhHh-n5u6r 8 днів тому

    አይ😂😂😂ጀማል😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ አሳከኝ😂😂😂ሰወያለዉነዉ /////አማቀርበዉ

  • @DhshshHsheheh
    @DhshshHsheheh 12 днів тому +10

    ድራማዉ አለቀ 😂😂የሀዋ ሻንጣ አይወርድምዴ 😂😂😂