የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!! አብርሀም 3ኛ ሚስተ አለው!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ‪@tirtamedia1‬ ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @GenetDemile
    @GenetDemile 7 днів тому +210

    አብርሀምን ከእናቱ እና ከእውነተኛ ባለቤቱ ጋር አገናኝተህ እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ።ቀለበቱን ደግሞ ያውልቀው በድግምት ያደነዘዙበት ሳይሆን አይቀርም።

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 7 днів тому +6

      Awo bawent

    • @zmzmzmzmm
      @zmzmzmzmm 7 днів тому

      ​@@ayinalem6227በትክክል 😢

    • @BettiBetty
      @BettiBetty 7 днів тому +3

      Betkkl

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 7 днів тому +3

      በትክክል፡ቀለበቱን፡ያውልቀው😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 7 днів тому +1

      ትክክል ቀለበቱ መውለቅአለበት 😢😢😢😢

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 7 днів тому +89

    ተሙ ወለታህን አላህ ይክፈልህ ልጁን ከጎኑ እንዳትርቁት የሚያረጉት አይታወቀም እነኚህ ሰይጣኖች

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 днів тому +42

    የምር አብርሽ በጣም በቃላት ያማይገለፀ ልኡል እግዚአብሄር ይወድሀል ፈጣሪን አምስግን ሲቀጥል ይህንን ጀግና እኔ በጣም የገርመኝ መልካምነት ለራስ ነዉ እርስበስባችዉ እየተባሉ ልጁን ከኦስራት አወጡት ይህንን የምታነብ የትርታ ሚድያ ቤተሰቦች ለእዉነት ኑሩ ከደዚህ ያለ የዳቢሎስ ስራ በፀት እንዳትኑር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @Alemwork
      @Alemwork 6 днів тому

      አሜን አሜን አሜን ❤

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 7 днів тому +58

    ዋዋ ተሜ አንተን ለማድነቅ ንፉግነት ነው ።።
    እረ ምን ጉድ ነው እነዚህ ጅቦች ደሞ አለማፈራቸዉ።እስኪ የተሜ አደናቂዎች👍👍👍

    • @HirutBekele-fn3bm
      @HirutBekele-fn3bm 7 днів тому

      ሰራተኛዋን እነሱ በገንዘብአሁንም መተ ት እንዳያሠሩበት ተጠንቀ ቁ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 7 днів тому +26

    በዚህ ሀገር ውስጥ ባሁኑ ጊዜ በገዛ ሃብታቸው አደጋ እያጋጠማቸው ያሉ ቁጥራቸው በጣም እየተበራከተ ነው እባካችሁ ባለ ባለሃብቶች ከቤት ሠራተኞች ጀምሮ እስከ ጎደኝነት በጣም ታማኝ የእግዚአብሔር ፈራ ያላቸውን በዘመድ በቤተሰብ ብትቀርቡ እና በተቻላቸው አቅም ራሳቸውን ብትጠብቁ ይላለው ጋዘጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቂህ ራስን ጠብቂ በርታ ❤❤❤

  • @kimert1224
    @kimert1224 7 днів тому +72

    የናቲቱእና ልጁ ይመርመሩ የምትሉ ላይክ አርጉ👍

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 7 днів тому +19

    ይሄ ጋዘጠኛ ሳላደንቀው አላልፍም ጀግና ነው ❤❤❤❤ ደግሞ ስገላምጣቸው አንጅቴ ይርሳል ወላሂ አጭበርባሪም ሁላ 😢😢😢😢😢.

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 7 днів тому +72

    ዎዴ ሕግ ማ ሄድ አሌባት የምትሉት 👍👍

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 днів тому

      የውሸት ቤተስብ ቤመጣስ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 днів тому

      ወደ ህግ መሄድ አለባቸዉ ደምረኝ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 днів тому

      የምን ይቅርታ ደሞ ምን ቀራችሁ

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 7 днів тому

      100%100

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 7 днів тому

      Yeha hulu La habite naga tilawu lamihaduti❓️❓️❓️

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 7 днів тому +19

    ደግሞ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ይላሉ እንዴ ምድራችንን በመርገም ያጎሳቆሉ መርገሞች እግዚአብሔር የዘሩትን ያሳጭዳቸው ተሙ ተባረክ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w 7 днів тому +32

    ወይ ተፀፅቻለሁ ይቅርታ ሰው ነኝ ተሳሳትኩኝ በናንተ ቃል ሲሰሙ ይዘገንናሉ ሰራተኛዋን እንዳያገኝዋት ብሷዋ በኩል እንዳያጠቁት ተጠንቀቅ ወንድሜ ሞያቸውን ተጠቅመው እሱን ለማደንዘዝ የተባብሯቸው ሰዎችም ጭምር ለፍርድ ይቅረቡ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 днів тому

      ተባለ ዴ በይቅርታ ልትመለሽ 😂

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 днів тому

      እበሳ ነህ ጋዜጠኛችን😂😂😂😂

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 7 днів тому

      አብርሽ እንካን ደስ እለህ
      ገዳዬች ናችሁ አንበሳ ጋዜጠኛ ነህ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 7 днів тому +14

    አብርሀም ወንድሜ ከነዚህ ሸይጣኖቺ እራቅ ቀለበቱን አውልቀህ ጣል አላህ ያሺርህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    አብርሃምየ ደ እግዚአቢሄር ቤት ተጠጋ ትድናለክ ፀበል ተጠመቅ ስባኤ ግባ❤❤❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 7 днів тому +60

    ቴም በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏 አብርሃም ወደ ጸበል ሂድ ፈጣሪ ሁሉን ይገልጥልሃል 🙏🇪🇷

  • @hejueu
    @hejueu 7 днів тому +25

    ከልክ በላይ የሆነ ሀብታም መሆን የቺግሩ ብዛት ከሀብት በላይ ነው አላህዋ እኔ እምጠቀምበት እምደሰትበት ለተቸገር የምረዳበት በቂ ሀብት ብቻ ሥጠኝ ጠላት ያልበዛበት ወይም ከጠላት የፀዳ ሀብት ብቻ እደ በገዛ ሀብቱ ስቃዩ በዛ እኮ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 7 днів тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z 7 днів тому +9

    እዉነት በጣም ያሳዝናል ወድሜ የዚህን ልጅ ትክክለኛ ሚስቱን እና ቤተሰቡን አግኚተህ እንድምታገናኘዉ ተስፋ አለኝ በተረፈ በርታ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 7 днів тому +56

    ቸሩ መድሃኒያለም ! ከ አብረሃም ጋር ይሁን አሜን !!!

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 7 днів тому +16

    እውነት ብትመነምንም አትበጠስም እውነት ሲያንቀዠቅዣት የንጹ ሰው ደም ፣ አሳ ጎርጓሪ አሳ ያወጣል እንደሚባለው ጎርጉራ ጎርጉራ እራሷ እስር ቤት ተወረወረች እግዚአብሔር ይመስገን አብረሃም የማደዘዣውን ኪኒን ሲያቆም ሁሉም ነገር እቦታው ይገባል ሙሉ ጤንነቱም ይመለሳል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 7 днів тому +22

    አቤት እግዚኦ አቤት መድሀኒአለም 😢😢😢😢😢ምን አይነት ሴቶች ናቸው ምን አይነት የዘቀጡ ናቸው አንድ ባል ለሁለት አይ 8ተኛው ሺ አቤት እግዚኦ 😢😢😢😢ቆሻሾች ቱ 😢😢😢ተምዬ እመቤቴን ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው ጀግና ነህ ይታባታቸው ዳይ ወደ ህግ ይታባታቸው በመጨረሻም ጀግና አንጀታችንን አራስከን❤❤❤❤

  • @meklit4262
    @meklit4262 7 днів тому +22

    ኤሬ በፈጣሪ እነዚህ አውሬ ልጆች ግን ደግሞ ጥሩ ነገር የሰሩ ይመሰል ደረታቸውን ነፈተው የምያወሩት ተሙዬ አንተ ትለያለህ❤❤

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 7 днів тому +13

    ተመስገን በርታልን ግን አብርሐም ፀበል ይፀበል ይድና ደግሞም ያስታውሳል ❤🎉❤🎉❤

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 7 днів тому +14

    ተመስገን መልካም ስራህ ፈጣሪ ይቀበልህ አሁንም አጣርተክ አብራሀምን ከቤተሰቡ ጋር አገናኘዉ እኚ ሁሌት እህትማቾች ሴጣኖች ናቸዉ የእጃቸዉን ማግኘት አለባቸዉ መታሰር አለባቸዉ ተመስጌን በርታ ብዙወቹን ከመከራ እና ከስቃይ ከሰቀቀን ከሞት እያዳናቹ ነዉ አላህ ያግዛቹ🙏🙏🙏🙏

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 7 днів тому +16

    አረ ኡኡኡ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
    የሰዉን ማንነት ነጣቂዉ የበዛበት ዘመን ማንን ማመን እንዳለብን ግራ ገባን😢😢😢

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 7 днів тому +14

    ምን አይነት ቤተሰብ አሳደጋቹ እዚህ ድረሰ የክፈት ጥግ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ❤❤❤

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 7 днів тому +8

    ተመስገን እባክህ ይህንኖች ሰዎች በጣም ተጠንቀቅ ። አብርሃም በጣም ተጫውተው እነዚህ በሞት መፈረድ ነበራቸው ።
    አሲዶች ናቹ እባክህ አፊቴ አጥፋልኝ ተሙየ

  • @marysam9193
    @marysam9193 7 днів тому +3

    አብርሃምየ የእግዛብሄር በግ ፈጣሪ ልቦናህን አይቶ ሁሉን ነገር ገልጾልሃል ከብዙ ጉዳት በኃላ ቢሆንም እንኳን ደግሞ ራስህን ተካህ አይዞህ ፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ወደ ቀደመዉ ጤንነትህ ትመለሳለህ ቤተሰቦችህንም ታገኛለህ አይዞህ!!!

  • @SaraSara-u1r
    @SaraSara-u1r 7 днів тому +10

    ቃለበቱን ያውልቅ ምክኒያቱም እንደዚህ አይነት ነገር በቀለበት ነው ሚደረገው

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s 7 днів тому +7

    ወንድም እግዝአብሔር ያክብርልኝ አብረሐምን አትራቀው ግንበማርያም ፀበል አስገባው ወንድሜ😢😢 ወንድሜ በማርያም መጀመርያ ፀበል ውስደውና ክስጀምር መጀመርያ ወደእራሱይመለስ የምንሐብትነው ልጅን አባትየውአብረሐም ይያዝልጁን😢😢

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 7 днів тому +6

    ጋዜጠኛ ወንድማችን እናቱን ልጁን DNA መረጋገጥ አለብህ♥️እንሱ ስው ልያስቀምጡ ይችላሉ😢 ደሞ በዋህስ መውጣት የለባቸውም 😢 አብርሃም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏🥺

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 днів тому +7

    የዝህ ልጅ ግፍ ሱበሀን አላህ አጅብ እትጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ የኔአባት ሳዝን

  • @hwuliat6579
    @hwuliat6579 7 днів тому +9

    በርታ ትርታ ሚድያ ወደ ጤንነቱ እስከሚመለስ ከጎኑ ባትርቅ ባይ ነኝ የስው ልጅ ጭካኔ እንግዲህ እዚህ ደርሷል አለኩልሃልን አልሃምዱሊላህ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 7 днів тому +7

    🎄🎄🎄 ተሜ እነዚህ ሁለት ከንቱዎች ከኢትዮጵያዊነት ባህል እሴት ሀይማኖት ፈፅመዉ ያፈነገጡ ኢትዮጵያዊነት ስብእና የሌላቸዉ እንደ አረም ሳይዘሩ የበቀሉ አራሙቻዎች ናቸዉ የሥራቸዉን ማግኘት አለባቸዉ 🎄🎄🎄🎄

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 7 днів тому +8

    ንብረት እንዳያንቀሳቅሱ በህግ አሳግዱባቸው።እነዚህ የሰው አውሬዎች።

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 7 днів тому +8

    አብረሃም ፈጣሪ ይርዳህ ምን አይነት ጭራቅ ሴቶች እጅ ላይ ነው የጣለህ
    ፈጣሪየ. ትግስቱን ስጠኝ በጣም ያሳዝናል በቅርቡ ሁሉንም ነገር ያስታውሳል ኢሻ አላህ❤❤❤

  • @betimame2312
    @betimame2312 7 днів тому +4

    ተሙ ፀበል ይጠመቅ
    ቀለበቱንም አውልቆ ወኘዝ ወስጥ
    ይጣለው ጭራቅ ትዝ እንዳይሉት
    ገንዘቡን የበሉትን በቶሎ የመልሱለትና
    ወደ ቃሊጦ ዛሬውኑ በቶሎ ይውረድ
    አይምሮውንሞ እንዳሰሩት ይፍቱት
    እራሳቸው ያስፈቱት በቶሎ ፀበል ፀበል
    ፀበል ይጠመቅ

  • @arebtaemieyetenadidenrechr3813
    @arebtaemieyetenadidenrechr3813 7 днів тому +7

    ጅግና ነህ መታሰር alebachu
    ልጁ ካባቱ ጋ ይደግ 💛❤️💛👍👍👍

  • @እትዮጵያ-ደ6ቀ
    @እትዮጵያ-ደ6ቀ 7 днів тому +8

    እመኑኝ እነዝ እህትማማቾች በቅናት ይገዳደላሉ

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 7 днів тому +3

    ስቀጥል ተመ አደራ ልጁ ቤቴሰብ እስክያገኝ አደራ ከሴው አርቅ ሠራቴኛዋንም ተጠንቀቁ በብር አታሎዋት ልጁ ድጋም እንዳይጎዱት አደራ እንደ ነስር አይኒ እንዳያረጉት ካላስመረመርካት እንዳትተው ተመ ለምን ልጁ እመስለኛል ከዱሮ ምስቱ እንዳይሆን በትክክል ደግሞ እንደሱ ይሆናል አደራ የበለጠ ለመስረጃ እንድሆንክ እሷዋ የልጁ እናት እንደሆነች አረጋግጥ ተመ እነዝ መስርዎች ብዙ ንብረቱንም ተጠቅሞዋል ያስታውቃሉ በእየቦታው አጣራለት ከፈጣር ታገኛለ ተሜ በርታ ጌታ ይርዳክ ግን የእናትና ልጅን DNA ምርመራ እንጠብቃለን በቅርቡ አስመረምራት ከልጁ ጋር የወለደች አትመስልም ያስታዊቅባታል ምርመራው ሳይመጣ ስትቆነጠነጥ ነበሬ የውሽት ነገር እታይባታል ገና ብዙ ነገር ታያለ ተሜ በርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 7 днів тому +7

    ይኼ ልጅ የሷ ላይሆን ስለሚችል ከእናትዬዋ ጋር የ DNA ምርመራ ቢደረግ ጥሩ ነው፡፡

  • @HaymanotKassa-gh4fj
    @HaymanotKassa-gh4fj 7 днів тому +5

    ልጁ ባልሆነ ብዬ ተመኝቸ ነበር ተሜ ጀግና ነህ በርታ በተቻለህ አቅም በተሰቦቹን አገናኛቸው በማሪያም

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 7 днів тому +3

    ተመ በፈጠረህ ጌታ ከአብርሃም እንዳትለይ ከእውነተኛ ሚስቱ አናእናቱ አገናኘው አደራ አደራ ❤❤❤❤❤

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 7 днів тому +5

    ❤አረመኔወች ናቸው ይቀጡ ለትውልድ መሰናክልና ሰገብጋባወች የወለደውን አሰዳቢወች❤ወደ ህግ ይቅረቡ

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 7 днів тому +5

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እድሜ ጤናዉን ይስጥህ ዉፍ አረ ወደ ፀበል እራሱ ዉሰዱት በናትህ የጃቸዉን ማግኘት አለባቸዉ እነኝ የሴጣን ቆራጮች አረ ሴጣን እራሱ እንደናተ አያስብም ቱ እድሜልክ መታሰር አለባቸዉ ፕሊስ ወንድሜ ቤተሰቡን በቶሎ አገናኘዉ

  • @khaankhan-mg3zq
    @khaankhan-mg3zq 7 днів тому +7

    ወይኔ ጉደይ😢 ፀበል ስጠመቅ ሁሉም ነገር መስታወስ ይችላል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 7 днів тому +6

    እዉነት ተደብቃ አትቀርም ተመስገን 🙏🙏🙏☝☝☝

  • @SonySony-k4y
    @SonySony-k4y 7 днів тому +5

    ቀለበቱን ያዉልቀዉ የምትሉ ምን አልባት መዳኒት አድርገዉበት ይሆናል

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 7 днів тому +10

    እንኳን ሠላም መጠህ ጀግና ገዘጠኛ አንተእና የንሥር አይን ዘላለም ምኪ እናት የደሀ ለተጎዳ ለተገፋ ደራሽ ለኡነት የቆማቹ የዘበናችን ድንቅ ጀግኖች ነቹ ፈጣር ከጎናቹ ይሁን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 7 днів тому +20

    አስወግደናት ነው ያሉት😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚኦ ወይኔ ራሴን አመመኝ በነዚህ ክፋት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 7 днів тому +1

      ገለዋታል ማለት ነዉ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 7 днів тому +1

      Mawetatat neberebet kemetaserachew befit

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 7 днів тому +1

      Adenzezewat yehonal endesu

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 7 днів тому

      @@edenseyoum2096 ኣዎ በደንብ ማወጣጣት ነበረበት የንስር አይንና፣የዱካ ሸው ነበአ ለነዚህ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 7 днів тому

      betam

  • @bzuneshgoshu6646
    @bzuneshgoshu6646 7 днів тому +2

    ከምንም በላይ እግዚአብሔር እረድቶት እናቱን እንዲያገኝ መልካም ምኞቴ ነው ማግኘትም ያለበት እናቱን ነው

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 7 днів тому +6

    ለህግ ይቅረቡ እነሱ
    መጀመሪያ። የሱ ጤና ይመለስለት እና
    ንብረቱ ይመለስለት

  • @AlFintas-hh4jt
    @AlFintas-hh4jt 7 днів тому +7

    እረ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁ በንስርና ዘላለም ባየነው ጎድ ስንል የነዚ እንዴ በስመአብ ወድማችን ፈጣሬ ይጠብቅህ አብርሃም ፅናቱን ይስጥክ

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 7 днів тому +4

    እረ ከነዚህ ሌቦች እጅ ህፃኑም አባትዬውም ቶሎ መራቅ አለበት ጋዜጠኛው ልጁ ቤተሰቡን እንዲያገኝ አድርግና መጨረሻን አሳውቀን😢😢

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 7 днів тому +2

    ከመጀመርያ ሚስቱ እንዳይሆን እናቱ ከልጁ ጋር ትመርመር በናትህ እናቱ አትሆንም ኡፍፍፍ እንዴት አንጀቴ በላይ አብርሃም ፈጣሪ ይርዳህ 🙏

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 7 днів тому +8

    እረ እነዚህን ሴቶች ወደ ህግ አስረክብ ሁሉቱም መቀጣት አለባቸው 😢😢በስመሐም

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 7 днів тому +2

    ፈጣሪ ይመስገን ከዚህ በኋላም ከእውነተኛ ቤተሰቡ ጋር በቅርቡ እንደምታገናኙትም ተስፋ አደርጋለሁ። ፈጣሪ ይርዳክ ተሜ አንተንም ፈጣሪ ይባርክክ ።እነሱ ግን እስር ቤትም ሲያንሳቸው ነው ።

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 7 днів тому +7

    ምን አይነት አሳዳጊ የበደላችሁ ጨካኞች ናችሁ እግዚአብሄር ጤናህን መልሶ ቤተሰቦችህጋ ያገናኝህ ወንድሜ

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 7 днів тому

      እግዝዮ እግዝዮ እረምንጉድናቸው እነዝህ ከኢትዮጵያ ውስጥ በኢትዮጵያ እናት ማህፅን ነው የተፈጠራችሁት
      ወንድሜ መቀጣጫ እንዲሆኑ ትውልድ እንዲድን መቀጣጫ
      እንዲሆኑ ልጆቹ ይሰቀሉ

  • @bekelechbaffa
    @bekelechbaffa 7 днів тому +2

    ተሙ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው አስወግደናታል የተባለችው የቀድሙ ባለቤቱን አሳብደው እንዳይሆኑና አመሳስለው ለላ ሰው እንዳያቀርቡ የራሳቸውን እናት የእሱ እንዳያደርጉ ሁሉንም ነገር በጥንቃቄና እናቱና ልጅ ከተገኙ የእሱ የማስታወስ ችሉታ እስክመለስ የተገኙትን ቤተሰብ የደም ምርመራ ሳይደረግ እስከ መጨረሻው ድረስ ከአጠገቡ አትራቅ ሰራተኛ ተብላ የመጣችውንም ሴት በደንብ ተከታተላት ለገንዘብ ብላ እንዳትቀየር ዘመኑ እጅግ በጣም ክፉ ነው ጌታ ይጠብቀን

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    ፀበል ውሰዱት ሲያሳዚን በአላህ

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 7 днів тому +2

    ተሜ ተባረክእባክህ ቤተሰቡን ያግኝ ፀበል ይዉሰድታል እራሱን ያዉቃን እናቱን ሚስቱን ልጅን ያግኝ ይድናን እባክህ።

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 7 днів тому +4

    እነዚህ ምን አይነት መርዞች ናቸው እግዚኦ ከምን አይነት ዘር ነው የተገኙት ምንም ምንም ወዲህ ወዲያ ምልክት አያስፈልግም መረጃህን አጠናቅረህ ውድ ህግ መውሰድ ነው የሰይጣን ትልልቅ እህቶቹ ናቸው እባክህ ተሙ ፍጥነት እርምጃ ውሰድ ልጅን ሊያስገድሉት ይችላሉና ጥበቃህ እንዳለየው በተረፈ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 6 днів тому +1

    ምን አይነት ዳቢሎሶች ናቸው?
    ደሞ ይቅርታ አለማፈራቸው እነዚህ እስር ብቻ ሳይሆን ስቅለት ሲያንሳቸው ዳቢሎሶች!!
    ጋዜጠኛው ተባረክ የኔ ወንድም ጀግና ነህ!!👏🏽👏🏽👏🏾👏🏾👏🏿👏🏿
    እባክህ ይህን ምስኪን ወጣት ከነዚህ ጭራቆች አትርፈው ቤተሰቧቹንም አገናኘው!!🙏🏽🙏🏾🙏🏿💚💛❤️

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 7 днів тому +9

    አብርሀም እግዚአብሔር ይርዳው!!❤❤❤

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 6 днів тому

    የልተዘመረልህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እርጋታህ መረጃ ስታቀርብ ከስር ፈልፋለህ ከስር ምስረቱ ነው የምታቀርበው በርታ በጣም ደስ ብሎናል የሚቀርህ አብርሃምን ፀበል መሄድ አለበት ሌላው ከእጅ ላይ ቀለበቱን አስወልቀው አደራ ፀበል ይጠምቅ አደሩ በተለያየ መተት ስለ ተስራብት በፀበል ይድናል

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t 7 днів тому +7

    ገና ነው የእነዚህ ልጆች ጉድ አንድ እውነት አለ እያሉ ብዙ ነገር ዘረዘሩ

  • @weto3354
    @weto3354 7 днів тому +2

    ❤ በናትህ የሚስት እየሆነ ነገር የሷ የነዚህ ሁለት እናት እጅ አለባት እንደዚህ በዚህ እድሜያቸው እንደዚህ አይሰሩም ከናቲ ከ የነዚህ

  • @NewPhone-b7f
    @NewPhone-b7f 7 днів тому +4

    አኡዙቢለሂ ምነሸይጧ ረጂም ምን አይነት ሰዎች ነቸው

  • @EmebetGejabo-od8pi
    @EmebetGejabo-od8pi 7 днів тому +1

    ጀግና ጋዜጠኛ ጌታ ይባርክህ የአብረሃምን ቤተሰቦች አገናኝተህ ማየት እናፍቃለሁ። አፀልይለት ህክምናም ተከታተልለት።

  • @MuluKenfa
    @MuluKenfa 7 днів тому +3

    ቀለበቱን ያውጣው በደንብ አግዙት እግዝአብሕር ይርዳህ

  • @Demrie
    @Demrie 7 днів тому +1

    ተመሠገን በፍፁም አነዚህን ሴቶች አንዳይለቀቁ አነዚህ አይን ያወጡ ሌቦችና መተተኞቾ ናቸው ልጁን ስለአስመተቱበት ወደ ፀበል መሄድ አለበት አባክህ ተሙዬ ልጁን አድነው ሌላው አነዚህ ተኮለኛ ሴቶች ሌላው መቀጣጫ አንዲሆኑ በህዝብ ፊት ብር ከጉርሶ መሠቀል ይገባቸዋል አይዞዞህ ተሙ ለእውነት በርታ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 7 днів тому +7

    ሰላም ትሙዬ በረታእንኝህ ምሰሪ ናችዉየጃች ዉን ያገኙ እባከህ ቆሻሾችአደፋፍርየምናባሸ ይቅረታንዉእናትቆሻሾች😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 7 днів тому +2

    ቤተሰቦቹን እስኪያገኝ በቤቱ ውስጥ ካሜራ ቢገጠም ጥሩ ነው ተመስገን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እነዚህ የሰው ቆዳ የለበሱ አውሬዎች ናቸው ልጁ የሱ ባልሆነ ብዬ ተመኝቼ ነበር

  • @ajaybakedir2527
    @ajaybakedir2527 7 днів тому +10

    ቴሜ ወንድሜ ጀግና ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 7 днів тому

      እግዚአብሄር አሚሮህን ይመልሰልሕ❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌻

    • @HulumgzeAlew
      @HulumgzeAlew 7 днів тому

      Amin❤❤❤​@@TinaTina-sj9xc

  • @ethiopiaberhe592
    @ethiopiaberhe592 7 днів тому +2

    እባክህ ተመስገን አድነው ምን ዓይነት አስተሳሰብ እንዲኖረን ባይገባኝም ብዙ ኃላፊነቱ ወስደህ አድነው።ከዚያ በኋላ እርስ ይወጣዋል እባክህ ተባረክ

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 7 днів тому +6

    ቴሞ ፈጣር ይባርክህ የኛ ጅግና እግዚአብሔር ውለታህ ይክፈልህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HabtomAbraha-k5k
    @HabtomAbraha-k5k 7 днів тому +1

    ተሙ ክብርና ምስጋና ይገባሃል። አብርሃም ቤተሰቦቹ ያግኝና ፀበል ይሂድ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 7 днів тому +3

    ሁለቱንም መግደል በአደባባይ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናዉ ተሙ ወላሂ እንደ ዛሬ አስደስተህኝ አታቅም እኔ ብቻ አይደለሁም መላዉ ያንተ ተከታታይ ዉዶቹ ቤተሰብህ አስደስተህናል አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤🎉 አብራሀም ላንተ መኪና እንዲሸልምህ መልካም ምኞቴ ነዉ ደግሞ እንደሚያደርገዉ አልጠራጠርም ይገባዋል የምትሉ ❤ይገባዋል እስቲ የምትሉ ለ አብራሀም አሳዩት በላይክ

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 7 днів тому +2

    ይሄ ልጅ ከፊት ሚስቱ የተሰረቀ እንዳይሆን የበፊት ሚስቱ ልጅ ይመስለኛል እናትና ልጅ ቢመረመሩ የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @sosojed416
    @sosojed416 7 днів тому

    አልህ ከክፍነገር ይጠብቅህ ተሜ አብራሀምን በደንብ ሳይሻለው ሰው ጋር እንዳተገናኘው ሰራተኛዋንም ተከታተላት በጣም የከፋ ግዜላይ ነው ያለነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 7 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳህአብርሃምአይዛህእግዚያብሔርምህርህቱንይላክልህ💞🙏

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 7 днів тому +2

    ምን አይነት ፍጠረት ናችው ግን እግዞኦ ማሀርና ክርስቶስ ምን አይነት አውሬ ናችው ኧረ ይህ ልጅ አድነው ታሜ አእምሮ አንደ ተመረዝወል ወደ ፀበል ወስደው😢😢😢😢😢😢

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 7 днів тому +3

    ሁሌም የመለው አለኝ ወንዶች ኢትዬጲያውያ በተለይ ኤርትራውያነ ፣አቤት አቤት ኢትዬጲያ አቤት የአለም ትልቁዋ ሲኦል የምድር ሲኦል፣ብታምኑም ባታምኑም በሂወቴ የምፋራው ኢትዬጲያውያን ሴቶችን ነው።መተተኛ ጠንቁዋይ ፣መተተኛውች በየጠንቁዋይ ቤት የሚሄድ ሂወታቸው ሙሉ የመተት የጥንቁልና የተመሰረት ነው እንካን እና እነዚህ አሮጊት ሴቶችም በሆን ገድለው ገንዘብህን ይወስድታል ፣ሁሌም ገገንዘብ ከሴቶች ማራቅ ነው

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m 6 днів тому

    በእውነት እነዚህ ሴቶች ሰው መስለው የሴጣን ልጆች ናቸው ሴጣንንም ይበልጡታል ምን አይነት ሰው ነው ኢትዮጵያ የተወለዱት አባት ሆይ ይቅር በለን ❤❤።

  • @weto3354
    @weto3354 7 днів тому +3

    እቺ ካሜራ ገልብጦ አገልጋጦ በጤፍ ሲመስጠት ነበር why ሰው ናቸው እረ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @tekestean
    @tekestean 7 днів тому +2

    ልጁ የአብርሃም መሆኑን ተራጋግጠዋል ግን ልጁ ካስወገድዋት ከመጀመርያ ሚስቱ የተወለደ እንዳይሆን እሷና ልጁም DNA ያርጉ

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 7 днів тому +4

    ተሙየ ከምር ደግ ሰዉ ነህ ፈጣር ኣንተጋ ይሁን እሰከ መጨረሻ ተከታተሉት እነት ብዙ ወንጀል ኣይቻለሁ የሄንን በጣም ከበዲ ነዉ ጪራቆች ወደ እስርቤት ወርዉራቻዉ😫😫😫

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 7 днів тому +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሚ እንካን ወደ ወይኒ መሂዳቸው።

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 7 днів тому +5

    ሰላም እደትነህ ጀግናችን። አንተን አለማድነቅ አይቻልም

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 7 днів тому +1

    የናተ ይቅረታ ሰዉ ሆኖ የማይሰሳት የለም የናቱን የሱን የሚስቱን ሂወት እደልባችሁ ከሰራችሁ በኃላ ደደቦች ናችሁ ሁለቱም እህት አፈረ ብሉ እደኔ ለአዲስ አመት አትድረሱ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 7 днів тому +3

    ለማየት ለመስማት የሚዘገንን ነዉ ደግሞ አይጸጸትም እየተረዱ ስለገንዘብ ያስባሉ የተረገሙ ናቸዉ እንደነዚህ ሰዎች መኖራቸው ምንድነዉ ጥቅሙ

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 7 днів тому +2

    😢😢😢እነዚህ ሁለት አረመኔ እህትማማቾቺ ናቸው እግዚወ😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 7 днів тому +3

    ለምንድነው ለአብርሀም ወደ ጸበል ያልወሰድከው??????
    ለምንስ እነሱ ለምን ወደ ህግ አትወስደውም

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 7 днів тому

    በሂወቴ እንዲህ አይነት ሠምቼ ሤት ልጅ አላውቅም እግዛብሔር አብርሀም ጤናው እመብርሀን ትርደው ወደራሱ ይመለስ ቤተሰቦችን ሚስቱን ልጅን ያገናኘው ከዚች እርኩስ የተወለደውን ውሰደው ከሳ ጋር ቤተሰብ ጋር እንዳይኖር የነሱ ባልተወለደ ነበር ግን ታሜግን ጎበዝ ጀግና ልጅነህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 7 днів тому +3

    ጀግናጋዘጠኛቃላትአጣሁልህ፡ቤተሠቦቹንፈልግለትይችአለምቀርናትለፈጣርየምታገኝውይበልጣል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genetasgedom7537
    @genetasgedom7537 7 днів тому +1

    እናት ነኝ ባዩያ ትመርመር ከአብርሀም ሚስት ወስዳባት ይሆናል

  • @TadduuTube
    @TadduuTube 7 днів тому +4

    ሳሁ ለ ጋዛብ ቢሎ አንዴት ሳሁን ሂ ጎዳል
    አግዚአብሔር ሆህ አንት ጣፕቀን 😥🙏

  • @jjamilh2912
    @jjamilh2912 7 днів тому +1

    ጠብቆ ብርሃለሁ ሲፈልጓ ራሱን መጠበቅ አለበት ያድርግ አይለቁትም ለዚህስ በሌላ ሰው እንዳያጠቁት እንዳይጠቀም ጥቅሙ ስላለው ስለተባለ ስለ እንዳትሰማ በአሁኑ ጊዜ ሰው ለገንዘብ ነው ጋር ግንኙነት ጠጥተ ሰው ለጋብ ብሎ ወንድሜ እራሴን ጠብቅ እንዳታ ተማረ ቤተሰብን ጠይቅ በስነስርአት ታወቀ ሴት ካልሆነች ማታቃት ሴት ወደ ህይወት እንዳታስገባ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    እባካችሁ አካውታቸውን አሳግዱባቸው እነዝህ ሌቦች

  • @fantaabat
    @fantaabat 5 днів тому

    ወንድሜዋ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንደነዚህ አይነቶቸ እርጉም ይጠብቅህ ጀግናየ ነህ ለኔ ሁሌም ለተሸገረ ለታመመ ደራሽ እደሆናችሁ እማምላክ በምልጅዋ አትለያችሁ መላኩ ሚካኤል ዋሥ ጠበቃ ይሁንህ በርታልን ለዚህ ልጅ እደደረሥክለት ለአንተም አምላክ ይርዳህ ክፉ አያግኝሕ በሄድክበት ሠላምህ ይብዛልኝ

  • @AlaamBeyene
    @AlaamBeyene 7 днів тому +4

    Waqayyo Sii haa gargaruu haadho koo 🙏🙏🙏

  • @BeleyKassa-og3xr
    @BeleyKassa-og3xr 7 днів тому +2

    እሣይይይይይይይይይይይይይይይይይ,,ሌላ,ቃላተ,የለኝም,ተመሥገን