የቤት ሰራተኛቸውን ተፈራርቀው አስረገዟት!! | በ DNA እውነታው ተገለጠ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 346

  • @negusmediaOfficial
    @negusmediaOfficial  2 місяці тому +55

    ክፍል 1
    ua-cam.com/video/jPpVAorp95I/v-deo.htmlsi=BmQlwxttPqVi_Hlc

    • @Hadijja-lr3eg
      @Hadijja-lr3eg 15 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 2 місяці тому +40

    ለምንድነው እያያችሁ ላይ የማታደርጉት 👍👍👍ላይክ አድርጉ እናበረታታው ጀግናው ወንድማችንን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ስማቸው ደግሞ ይገርማል ❤❤❤❤

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 2 місяці тому +75

    ያረብ ከስደት መልስ መንታ ልጆች አድለኝ እስኪ መንታ ልጅ የሚወድ like አድርጉኝ

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 місяці тому +2

      እኔም,እንዳቺ,እወዳለሁ,ይስጠን❤❤❤❤❤

    • @gddfds520
      @gddfds520 2 місяці тому +1

      ልክ ብለሻል እኔም ምኞቴ ነው መታ ል ጅ

    • @GenetTulu-n9v
      @GenetTulu-n9v 2 місяці тому

      Hulete like bihon adergilish nebr yene inat

    • @melakuatinafe9400
      @melakuatinafe9400 2 місяці тому

      አንገናኝ በምን ላግኝሽ

    • @SolyanaAbush-pi8cv
      @SolyanaAbush-pi8cv 2 місяці тому

      እኔም ሁሌ መመኘው አይነት ምኞት ነው

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 2 місяці тому +36

    ክንዴ ክፉ ነው የተመታ ሰው ነው ከዛኛው ቢሆን መልካም ነበር ምክንያቱም ጡሩ ሰው ነው ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ

    • @AberashBh
      @AberashBh 2 місяці тому +1

      የኔ የምለው ግን ሴት በቃ ካልተ ኛቺ መኖር አይቻልም ማለት ነው ደግሞ እኮ እልልል አላለቺም ሹሮ አይደል አይገነፍል ምነው አሁንስ ሴት መሆን አስጠላኝ የምር

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 місяці тому +2

      ​@@AberashBh😢😢😢 ከዝሙት ይጠብቀን ሴት አሠዳቢ ናት ቆሻሻ ሴት ናት የምታሥጠላ

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 5 днів тому

      ፈጣሪ ካፈቀደው ነው ፌሬ የሚፈጠረው የሷ ከትንሱ ቢሆን ነው

  • @bmm3152
    @bmm3152 Місяць тому +2

    እህቴ ኡከን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤ ንጉስ ሚድየ በጠም ጀግናናህ አለህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 2 місяці тому +9

    መጨረሻችሁ አምሮል ይቅር መባባል ደስ ይላል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому +15

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን❤🎉 እነሱም ይቅርታ መጠየቃቸው ትልቅነት ነው አባትየውም መቀበሉ ጥሩ ነው እርዷት የቻላችሁትን ልጆቿን ከእናቷ ጋር ሁና ታሳድግ ንጉስ ሚዲያ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @samrihaylay6720
    @samrihaylay6720 2 місяці тому +28

    ልጅ ኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ተመስገን በል❤🙏🙏🙏

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 2 місяці тому +33

    DNA ባይኖር ክዳቹ ነበር የሰው ልብ ይኑራቹ እቴ እንኳን ደስ አለሽ ሂወት ይቀጥላል ጋዘጤኞው ምርጥ ነህ🏆

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 7 днів тому

      ፎቶውን ሲያዩ አምነዋል

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 місяці тому +7

    እሰይ ደስ ይላል :: ልጆቹን አሳድጉዎቸዉ :: ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ❤

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 2 місяці тому +2

    ንጉስ ሚድያ በርታል በጣም ደስ ይላል ስረአት በጣም እምትደነቅ ነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +9

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጀግናዉ ጋዜጠኛ ላንተ ቃላት የለኝም የተበይ እንባ አባሽ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ምርጡ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 місяці тому +6

    መንታ ሆኖ ተወልደሸ
    ዶ ፥ድጋሚ መንትዮች ልጆችን ማግኘት ትልቅ ፀጋ ነው ❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰በጣም ብሎኛል ደሞ መታ መሆናችሁ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 2 місяці тому +12

    የገረመኝ እንደ እኔ አሳድጋለሁ አንዱ አንተ አሳደገ ማለት በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ያሳደጋቸው

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 місяці тому +7

    ስራችሁን እያወቃችሁ በዚህ ልክ ባታንከላቷት ጥሩ ነበር አሁንም ይቅርታ መጠየቃችሁ ትክክል ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ንጉስ ወንድማችን በርታ ❤

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 місяці тому +1

    ልጆች የእግዚያብሄር ስጦታዎች ናቸው ወንድሜን ክፉ ቃል አትናገራት ነገ ይጠቁማል ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 5 днів тому

    በረታ ወንደሚ ሚኪ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 місяці тому +3

    አምነህ ስለተቀበልክ ተባረክ

  • @BIRTUKAN-tw2gu
    @BIRTUKAN-tw2gu 2 місяці тому +3

    የ DNA ምርመራ ስነበብ ማን እንደሆነ ለማወቅ በጣም ጓጓሁ ልክ እንደ እነሱ ልጆቹ የታለቅየው ብሆን ይበልጥ ደስ ይለኝ ነበር. ይሁን እንኳን ደስ አለሽ. የፕሮግራሙን አቅራቢ ለማመስገን ቃላት አጣው ወንድሜ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥ. ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 2 місяці тому +9

    ,በጣም ደስ ይላል ሀሪፍ ዋናው አለመካዱ ነው

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 2 місяці тому +72

    ከሰራተኛጋ ስትል ኣባት ሁነህ እርፍ።

  • @sitymnayehu5439
    @sitymnayehu5439 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 2 місяці тому +8

    አባትነቱን አምኖ መቀበሉ ደስ ይላል የልጆቹም እናት እንኳን ደስ አላት

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 2 місяці тому +2

    ደሰ ሲል በልጅነት ልጅውይ ፈጣሪ ያሳድግልሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 місяці тому +8

    እሰይ እንኳን ያንዱ ሆኑ አንዱ ያንዱ አንዱ ያንዱ ቢሆኑ በጣም ከባድ ነበር ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 2 місяці тому +10

    መታደልነዉ በልጅነት ልጅማግኘት

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 8 днів тому

    አብረህ ኑረ ከልጆችህ እናት መልካም ልጅ ነች

  • @kassfatuma
    @kassfatuma 2 місяці тому +12

    እኳን ደስ አለሽ

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 2 місяці тому

      እንኳን ደስአለሽ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💕💕💕💕💕💞💞💖💖💖💖💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐

  • @asnakechderebe6475
    @asnakechderebe6475 2 місяці тому +5

    ጎበዝ ዛሬ አስተዋይ ሆነሀል አግዚሀብሄር ይባርክህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +6

    ❤❤❤❤ጀግናዉ ጋዜጠኛ በፈጠረህ ለልጆቹ ቤት ተከራይቶ በጥሩ ሁኔታ ማሳደግ አለባት እናት የሚፈልጉትን ከሟልቶ ብር ለከ እየሰጠ ምንም ሊቸግራት አይገባም ይሄን አስደርግላት ከአላህ ታገኘዋለህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlexTgutema
    @AlexTgutema 2 місяці тому +6

    ልጆችህ በእንጄራ እናት እጅ እንዳይ ወድቁ አብራቹ ኑሩ

  • @jdjxx9648
    @jdjxx9648 2 місяці тому +7

    እኔ ከሰራተኛ ብሎ ስቀባጠር ነበረ የልጆቹ አባት ሆኖ እርፍ😂 በዝህ አጋጣሚ ግን ላመስግን እፈልጋለዉ እንደ ሰለጠነ ስዉ መሰባቸዉ ደስ ብሎኛል❤🙏

  • @AbebawGelaw
    @AbebawGelaw 2 місяці тому +3

    አሁን የገደልከንን ያክል ፈውሰኸናል። እጂግ ውስጤ ተሰብሮ የረገምኩህንና የተጸየፍኩህን አንስቻለሁ ይቅርታም ዝቅቅቅቅቅ ብየ እጠይቅሀለሁ። ተባረክ ሆኖ ሆኖ የትልቅ ሰው ልጂነትህን አሳይተሀል እንደወንድምህ ማለት ነው። አትበድሏት።

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 2 місяці тому +6

    ክንዱ ክንድህን መልሰኸ አግኝታሀል እናትህም ለመጀመሪያ ይደነግጡ ይሆናል ግን ምንም ቢሆን እናት ናቸው በደስታ እንደሚቀበሉት እርግጠኛ ነኝ አባታቹህ በሂወት ቢኖሩ የበለጠ ደስ ይላቸው ነበር ለማንኛውም እድለኛ ነህ በልጅነትህ መንታ የሰጠህን አምላክህን አመስግን አብረውህ ያድጋሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 місяці тому +1

    ንጉስየ,አበሳ,ጋዘጠኞ,ነህ❤❤❤

  • @Meron824
    @Meron824 2 місяці тому +4

    ግን ታድሎ መንታ አልገባውም እንጂ ተገቢ ልቅ ስጦታ ነው😢❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤እራስህን ተክታልህ ለዛዉም መታ አግኝተህ ነዉ አሁን ማድረግ ያለብህ ከቻልክ እቤትህ ካልቻልክ ቤት ተከራይተህላቸዉ በጥሩ ሁኔታ ልጆቿን ማሳደግ አለብህ ለልጆቹ አንድ ሳይቀር የሚያስፈልጋቸዉን አሟልተህ ማሳደግ ግን ልጅቷ ጋ አጠገብ እንዳትደርስ እንደዛ አቋሸህ አብራህ ትሆናለች ብዬ አልገምትም ደንቆሮ ነህ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 місяці тому +2

    እንኳን፡ደስስ፡አላችሁ።

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 2 місяці тому +2

    ስወድህ ንጉስየ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 місяці тому +11

    እኛም ተመልካቾቻሁ ደሥብሎናል ይቅርታሁንም ተቀብለናል ህፃናቶቹን ለቁምነገር ያብቃላችሁ ቀጣይ ሂወታችሁን በእግዚአብሄር ቸርነት የተቃኘ ያድርግላችሁ 🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 2 місяці тому +6

    እንኳን ደሥ አለሸ አላህዬ ክሦሻል የኔ ውድ አላህ ያሣድግልሸ

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 2 місяці тому +2

    ❤❤ ተመስገን

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 місяці тому +16

    ጉድ በል ጎንደር መጀመሪያ ስራተኛ እያለ ሲያንቋሽሽ አሁን አማራጭ ሲያጣ በግዱ ተቀበለ 😂😂

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ
    @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ 2 місяці тому +20

    ማነው እደኔ አሳልፎ ውጤቱን ያዬ የወሬ ጥማት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @MUZLIYASHIFA
      @MUZLIYASHIFA 2 місяці тому

      😂😂😂😂 የኔ ቢጤ ነሻ እኔ እራሡ የወሬ ጥማት ከሳልፌነዉ ያየሁት

    • @GenetTulu-n9v
      @GenetTulu-n9v 2 місяці тому

      Ymir ine rasu

  • @fatumaebrahim7343
    @fatumaebrahim7343 2 місяці тому +2

    ንጉሳችንን 100ሽ እናስገባው❤❤

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 2 місяці тому +4

    እንተ ያለ ረጋ ያለ ጀግና ጋዜጠኛ ኣይቼ አላውቅም ❤❤❤❤❤

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 місяці тому +1

    ልጂ,መታደል,ነው

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 2 місяці тому +8

    😂😂😂😂😂 ደሞ መንታ ናቸው😮😮😮😮 አይ የእግዚአብሔር ስራ😂😂😂

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 місяці тому +3

    ወይ ጌታ💔💔💔

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 2 місяці тому +4

    እንኳን ደስ አላቹ የልጅ አባት ሆናቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 2 місяці тому +3

    ንጉስ ጀግናችን😢😢😢

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 2 місяці тому +1

    ምርጥወድማችን በእውነት በርታ አየ የምስኪንአምላክአለአደለ😢 ሰራተኛ እያለተሳድቦ😂 እሱምእኮሳይሰራአይበላም ደስይላን❤

  • @kalkalo2973
    @kalkalo2973 2 місяці тому +2

    በርታ ወንድማችን

  • @asnakechderebe6475
    @asnakechderebe6475 2 місяці тому +3

    ተባረኩ ዛሬ ሁላችሁም አንደኛ ተባረኩ

  • @KelemeBekele
    @KelemeBekele 2 місяці тому

    ወይኔ እሰይ እንኳን ተጋለጣችሁ የራሳችሁ ጉዳይ

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 2 місяці тому

    ከሁለቱ አንደኛዉ በጣም አስተዋይ ይመስላል ጥሩ ነዉ መፀፀት ንሰሀ ግቡ፡፡፡

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 2 місяці тому +7

    ከሰራተኛ ጋር እያለ ሲጎርር የነበረው ነው አባት ሁኖ የተገኛው ወይስ ያነኛው ነው የገባቹሁ መልሱልኝ ተምታተውብኝ ነው ፣ለማነኛውም እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

    • @kamrbdss4092
      @kamrbdss4092 2 місяці тому

      ከሰራተኛ ጋ ያለው ነው😅😅😅

    • @jirenyarabira6391
      @jirenyarabira6391 2 місяці тому

      The father of the children is Kindu who was abusing her and said how do know as I sleep with you and said the way we play the sex is different ? He is now father

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 2 місяці тому

      ​@@kamrbdss4092ወየው እንዴት ደስ ይላል ለማነኛውም እህቴ አመሰግናለሁ ለይተሽ ስለነገርሽኝ ተምታቶብኝ ነበር

  • @Amal-b3z
    @Amal-b3z 2 місяці тому +1

    እንኳን ደስ አላቹ

  • @samiraali2739
    @samiraali2739 2 місяці тому +1

    በጉጉትስጠብቅነብር እኳንየልጂሽንአባትአወቅሽ አይዞሽጠካራሁኒ

  • @እማዋይሽአያሌው
    @እማዋይሽአያሌው 2 місяці тому +1

    እህት እኮ ን እግዚአብሔር እረዳሽ ❤❤❤

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 місяці тому +2

    አይዞን ይፈጠራል እርግጥ ነው ቆይቶ ሰለመጣ ያሶቆጣል ጥፈታችሁን ማመናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m 19 днів тому

    በጣም ደስ ይላል ❤

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 2 місяці тому +1

    Please konjo take care your self everything will be okay. 🙏🙏🙏

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 місяці тому +1

    ልጆቹን፡ተባብራችሁ፡አሣዲጉ

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 2 місяці тому +1

    I like your program good job

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 місяці тому

    ወወወወወወወወወ ደስስስስስ ሲል እንኮን ደስስ አለሽ እማ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እኔም አምላኬ ማንታ ስጠኝ ስመለስ ከስደት ❤

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 4 дні тому

    አይዞሽ

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 місяці тому +8

    የሱ ደስታ ደስ ይላል የሱ ግን እንዴ እያቆሸሻት ልጁቹ ሆነዉ አረፎት 😂😂😂

  • @MashYin-d9l
    @MashYin-d9l 2 місяці тому +1

    ልጅ በልጅነት

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 2 місяці тому +6

    ሲጀመር አችከሁለቱምጋ ምንአጋደመሽካዱ እሽ ተሳሳቺ😂😂😂😂😂

  • @doda9780
    @doda9780 2 місяці тому +1

    አንዱ እኔ አሳድጋልዉ አላልም የተመታ 😂😂😂😂አይዞሽ እንኩዋን ደስ አለሽ ❤❤😢

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 місяці тому

    ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሑራ አምላክ ይጠብቅክ። ልጅ ፀጋነው እግዝይቢሒራ አምላክ ይስድግልሽ መደሰት አላብክ

  • @tube463
    @tube463 2 місяці тому +1

    ዋው ዋናው አምኖ ልጆቹን መቀበሉ ነው

  • @የማራምልጅስደተኘዋ
    @የማራምልጅስደተኘዋ 2 місяці тому +3

    እረ እኔም አነሱ ባረገዝኩ። መታ ልጅ ደስ ይለኛል

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 2 місяці тому +1

      እረ ፈጣሪ በሚወደው መንገድ ይስጥሽ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂 አሜን ብለህ አረፍከው😂😂 ተመሥገን ሠራተኛ ያልከው ዛሬ ምን ሆና አገኘሀት ዶክተር ወይንሥ ሌላ አይ ሠው እሥከመቸ ነው ግን ለ ሥጋችን ሸክም የምንሆነው ለማንኛውም ደሥ ይላል

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm 2 місяці тому +1

    ይቅር ለእግዚአብሔር ብለናል ልጆቹን እግዚአብሔር ያሳድጋቸዉ ምስጋና ለነክንዱ ጓደኛ ይህን ሃሳብ አቅርቦ ወደዚህ ሚዲያ ለመራሽም ይገበዋል

  • @StC-g3o
    @StC-g3o 2 місяці тому +2

    ደስ ብሎኛል እራሱን ስቆልል ሰዉ የሚንቅ ሰዉ በሽታዬን ነዉ የሚያመጣዉ😂😂😂😂😂

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 2 місяці тому +1

    ይቅርታ ማለትህ ደስ ይላል ልጆችህን ያሳድግልህ DNN መንወሩ እግዚአብሔር ይመስገን ሴንት ሴት ስትካድ ነበር

  • @mozz-bh3lk
    @mozz-bh3lk 2 місяці тому +1

    መጨረሼዉ ያሞራል

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 2 місяці тому +1

    እዉነት ተደብቆ አይቀርም እንኳን ደስ አለሽ

  • @AliDemissie-q9f
    @AliDemissie-q9f 2 місяці тому +1

    ለአንቺ ክንዴ ቢሆን እመርጥልሽ ነበር በጣም ስነስርዓት ያለው ነው ያ ግን ጋጠወጥ ይመስለኛል ለማንኛውም አሁን ግን መጸጸቱና አምኖ መቀበሉ ትልቅነት ነው አንችም እንኳን ደስ አለሽ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 2 місяці тому +5

    ልጅቷ ስህተቷን ማመኗ እንዳለ ሆኖ መንትዮቹ ግን አንዱ ጠይም አንዱ ቀይ ነው እንዴት ነው ታዲያ ተመሳሰሉብኝ የምትለው ?

    • @emebat2359
      @emebat2359 2 місяці тому

      እኔ እራሱ ገርሞኛል አንዱ ቀይ ነው አንዱ ፀይም ነው

  • @EliyaasAhmad-lq7tc
    @EliyaasAhmad-lq7tc 2 місяці тому +1

    ክዴ አፍህን ትከፍት ሰራተኛ እያልክ ፈጣሪ ዉርደቱን አክናንብህ የሴትልጅ ከብር ዝቅስታረግ ያትሆነው እርፍ ወድህነው ልጆችህን የምትቀብለው

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f 2 місяці тому +1

    ወይ ጉድ ሁለት ናቸዉ ደስ ይላል

  • @burtukanburtukan518
    @burtukanburtukan518 2 місяці тому +1

    isay ili🙏🙏

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 місяці тому +1

    ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ነገር አትናገር የሚባለው ለዚህ ነበር ክንዴ ነው ግንዱ ክፉና ጨካኝ ነው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 місяці тому +9

    እፍ እየሮጥኩኝ ነው የመጣሁ 😂😂

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 місяці тому

      እዳትወድቄ😅

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 2 місяці тому

      አብሽሪ አሉ😅😅😅😅

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 місяці тому +1

    አንዱን እኔ አሳድጋለሁ እያለ ይስቅበታል እኔምለው ግን እደፈለጋችሁ ትዝረከረኩና አላህ ከሀላሌ መንታ ይስጠኝ

  • @AhmeHusu
    @AhmeHusu 2 місяці тому +7

    መቶK እናስገባቸዉ

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 2 місяці тому

    እንኳን እግዝአብሔር አዋረደህ እዉነቱን አወጣሁ ግን ደሀ ሠራተኛ ብለህ ስታንቋሽሿትና ስትወራጭ ፈጣሪ አምላክህ ቀና ብለህ ያላየህ ከንቱ የተማረ መሃይም ንሰሀ ግባ፡፡

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 місяці тому

    Congratulations sister🎉🎉🌟🎊☦️

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 місяці тому +1

    አረ ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ ልጅ በስለትም አይገኝ ካልፈለጋችሁ ለኒ ስጡኝ ልጆቹን

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 2 місяці тому +3

    ጉድ ነውኮ ምንድን ነው እልል ያስባለሽ ፎቃቃ 😅😅 አንዱን እኔ አሳድገዋለው ተብለሻል ደሞ አሁንም ከሱ መንጥዥ ሠራተኛ እያለ አስረግዞሽ አረፈ የልጆችሽም አባት ሆነልሽ ክክክክክክክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genet-b5s
    @genet-b5s Місяць тому +1

    የፈሩት ይደርሳል የናቁት ይወርሳል አለ ያገሬ ሰዉ

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 2 місяці тому +6

    ሤራ አይባልም ርእሱን ይቅርታ ጠይቀዋል፣ተፀፅተዋል እኮ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 місяці тому +2

    ሁለቱም የማይረቡ ናቸው ግን ከልቡ ከሆነ የተቀበለው ጥሩ ነገር ግን ካደረጉት ነገር አንፃር ከባድ ነው እነዚህን ማመን። አሁን የእዛኛው ልጅ ስለሆነ ይሄኛው የልብ ልብ ተሰማው ላደረገባት ነገሮች ይቅርታ እንኳን አላለም። ብቻ ፈጣሪ እንኳን ከጭንቀት ገላገለሽ እመብርሃን ትርዳሽ።

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 місяці тому

    ትልቁ,ክብር,አለው

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 2 місяці тому +5

    ቢሥሚላ ሣላየው ጨነቀኝኮ😂😂😂😂😂😂😂