አስነካሁት አዲስ የገጠር ድራማ(Asnekahut New Ethiopian Dirama) 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 147

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ

    ትችል አላችሁ አይገልጣችሁም ሴቶችም ወንዱችም አንደኛ ናችሁ ከተፈጥሮ ውበት ጋ አላህ ይጠብቃችሁ እኛ የልጅነት ውበታችንን ስደት አደበዘዘው ከስደት ያገኝሁት ጥቅም ድኔን ተምርቢት አለሁኝ አሊፍ ባ ታ ብየ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ 9አመቴ ስደት የቤተሠብ የሀገረ ናፍቆት ኢላሂ ስደት በቃችሁ በለን እሪዝቃችንን በሀገራችን አድርግልን የሰው ቤት በቃችሁ በለህ የእረፍት እንጀራ ስጠን በቤታችን መዳም አድርገን ሀገራችንን ሠላም አድርግልን

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 місяці тому +14

    ቤተስብ 50kእናስገባቸው እነኝህን እቁዎች ❤❤❤❤

    • @SamsungJ5-s7q
      @SamsungJ5-s7q 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትታምሩ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 місяці тому +5

    ያለሜካፕ ሁላችሁም ስታምሩ ጭፈራችሁ እስክስታችሁ ልዩ ነው አይቼም አልጠግባችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 2 місяці тому +5

    እደው በምን ቃል ልግለፃችሁ የአድስ አበባ አርቲሥት ነኚ ባዮች በቃ ሚድያውን ለነሱ ልቀቁላቸው እነሱ በቻ ይተውኑበት ሶሻል ሚድያውን መገን ❤❤አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 2 місяці тому +4

    የእኔ ውዶች እንኳን አደርሳችሁ እንኳን ም ከናተ ተፈጠርርኩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 2 місяці тому +2

    እሱቤ እመቤት ያየሽ ያለምወርቅ አልማዝ ገሬ በስክስታ በሙዚቃ ደግሞ ስማቸውና ዝማምን ለማየት እጅግ እቸኩላለሁ !!በጣም ታምራላችሁ!!

  • @Habtam21
    @Habtam21 2 місяці тому +2

    ድምቀቶቼ በምን ቃል ልግለጻችሁ የእውነት ቃላት የለኝም ለመግለጽ ❤❤❤ዝማም ብትኖር እንደት ከዚህ የለጠ ድምቅ ትሉ ነበር ዉድድድድ አማራዬ ሰላሙን ያምጣልን🙏❤❤❤❤

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 2 місяці тому +11

    ለምድነው ግን ልታው ስትገቡ ላይክ ሰብስክራይብ የማታረጓቸው አይከፈልበትምኮ ማየታችሁ ከአልቀር ምናለበት ላይክና ሰብስክራይብ ብታረጓቸው 💙😘😍😳

  • @BesufekadMelese-mf8og
    @BesufekadMelese-mf8og 2 місяці тому +9

    ውድ የአማራ ልጆች ስታምሩ አጋፋዋና ድምቀቷ አበጀሽ የት ሂዳ ነው ነው ወለደች

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 2 місяці тому +2

    እደሱባለሁወ የሚጨፍሩ ወድሞች አሉኝ ቀውጢ ናቸው ሁላችሁም ተችላላችሁ የኔኛ አማራዎች ጎጃሞች የባለብዙ ታሪክ አገር❤❤❤❤

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 2 місяці тому +2

    ችሎታ ከውበት ጋር ውድድ ነው የምናረጋችሁ ።አበጀሽዬ በጣም ናፍቃናለች ።አንደኞች ።አዲሱን ዓመት የሰላም የስኬት ስራዎቻችሁ በትልልቅ ሚዲያዎች የሚታይበት ዘመን ያድርግላችሁ። ከዚህም በላይ ትችላላችሁ። በርቱልን።❤❤❤🌼🌼🌼

  • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ

    ዋዉ የዛሪዉ ይለያ እንደዚህ ባህላችን ነዉ ማስቸዋወቅ ወዳጃችሁነኚ ከጎንደር

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 місяці тому +2

    የአገረ ድምቀትቶች ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኑሩልን

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 2 місяці тому +2

    አይ እሱቤ አንደኛ ነህ ያየሽ አበጀችን ተክታለች አቦ ይመቻችሁ እህት ወንድሞቼ የኢትዮጵያ ድምቀቶች ናችሁ

  • @شمس-خ9ع
    @شمس-خ9ع 2 місяці тому +3

    ኑሩልን የኛ ጀግኖች ፈጣሬ ይጠብቅልንበውነት

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 2 місяці тому +2

    የአበጀች እስክታ ናፈቀኝ ባህላው የእናቶች እስክታ ነው ምትመታ ስወድሽ ሁላችሁም አደንቃችሁለሁ

  • @VipA04e
    @VipA04e 2 місяці тому +4

    Des stlu እናተ ከሌላችሁ ዩቲብ እማልገባው ነገርስ እሚገርመኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውቦች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኛ ባለማተቦች ሰላማችሁ ይብዛልን እኛም አላማችንን አሳክተን ለሀገራችን ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 місяці тому +2

    እህቶ ከፊቶኛል ኦድ ይብሰኛል አልቅሸም አልወጣልሽ አለኝ ማዳም እኳን ደናነበረች ግን ልጆቹ የቴረገሙ ናቸው 😭😭😭😭😭

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 2 місяці тому +2

    ወላሂደስ ስትሩ እደትእደምወዳችሁ የኔ የአማራወረቆች ሁሌምሰላማችሁ ይብዛልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    እረ ታደ❤❤❤ እሰክታ አበጀሽ ማር ወለደች እመቤቴ በሸልም ታውጣት አሜን አሜን አሜን

  • @MmHdkhfvyh-zj5oy
    @MmHdkhfvyh-zj5oy 2 місяці тому +2

    አቢት ሰታምሩ ደምጣቸሁ መልካቸሁ የሙዚቃዉመሳራየሳቸሁ ባህሉየረሳቸሁ በጣምነዉ ደስእምቴሉት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 2 місяці тому +4

    እግዚአብሄር ከቁጥር አያጉላችሁ ❤❤❤💚💛💚🌻🌻🌻

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 2 місяці тому +3

    ወይኔ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤
    ግን ፍትህ ለዳቦው የምር 😢😂

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 2 місяці тому +2

    እነ ዳሱ ጥራኝ እነማን ሰሎአችሁ
    እትየ አልማዝ
    እሱባለው
    ገረመው
    እመቤት
    ያየሽ
    እታጓች❤

  • @frehiwetsedagelan3820
    @frehiwetsedagelan3820 2 місяці тому +2

    Gobezowch bertu Hagrachenen selam yaregelen ❤❤❤

  • @mekdes6428
    @mekdes6428 2 місяці тому +2

    Weyina siwedachihu eko ,esuba yena dimketi ekonehi❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    አቤት ችሎታ ዋው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he 2 місяці тому +3

    ስማቸው ይስጥህ አቦ አይ ማሲንቆ❤❤❤❤❤

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 2 місяці тому +3

    አቤት ውበት ውዱች❤❤❤❤❤❤

  • @זריטומסרשה
    @זריטומסרשה 2 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 місяці тому +2

    የኔ ውዶች ሁሌም ኑልን❤❤❤❤❤❤

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 2 місяці тому +2

    Wow በጣም ምርጥ ብቃት ነው አቤት መታደል ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ellercas
    @Ellercas 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች😍😍😍😍🌺🌺🎉🎉🎉

  • @SisayB-g3g
    @SisayB-g3g 20 днів тому +1

    እመቤትና እሱባለው አልተቻሉም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he 2 місяці тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ የኔ ፉንቃዎች

  • @ገኒየተዋህዶፍሬ
    @ገኒየተዋህዶፍሬ 2 місяці тому +1

    ያበደነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 2 місяці тому +3

    አይኔ ያየሽን በፍለጋ 😢

  • @mulatukassiebirhanu5964
    @mulatukassiebirhanu5964 2 місяці тому +2

    አቤት queen ጸጉር ድንቅ ነው፡፡

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio 2 місяці тому +1

    የእመቤት ነው ትክክል

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 2 місяці тому

    እናተ የሐገራችንን በኀል እና ወግ አሳምራቹህ ስላቀረባቹህ ለእናተ ሰብስክራብ እና ላይክ ሲያንሳቹህ ነው አያ ታዴ ግን እጭፈራ ላይ እና ዘፈን ላይ አይታይም ሌሎቻቹህ በጣም እሚያምር ተሰጦ ነው ያላቹህ በጣም አድናቂያቹህ ነኝ

  • @SamsungJ5-s7q
    @SamsungJ5-s7q 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ትታምሩ

  • @GizewBelacho
    @GizewBelacho 2 місяці тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ ዋውውውው አበጀሽ ወልዳ ነው የሌለችው ቶሎ ንገሩኝ

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 2 місяці тому +3

    አያ ታዴ❤❤❤

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 2 місяці тому +1

    Abete tebebe enanete gare ekuo new yalwe techelalachwe webe amhirawuoche ❤❤❤❤❤

  • @HabebaAwol
    @HabebaAwol 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @Sas-f2w
    @Sas-f2w Місяць тому

    አማራ አማራ ፋኖ ፋኖ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 2 місяці тому

    አሀላሏ፡ላልከው፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru 2 місяці тому +3

    እሱቤ የሁሉ ድምቀት😅😅❤❤❤

    • @FrlkechTameru
      @FrlkechTameru 2 місяці тому

      እሙዬ እንደዛው❤❤❤❤😅

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 2 місяці тому +2

    አቤት ውበት ማማር አቤት ችሎታ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 місяці тому +2

    ወይኔ ውበት ዛሬ😂😂😂😂😂😂

  • @Sas-f2w
    @Sas-f2w Місяць тому

    ከሱባለዉ ፍቅር ይዞኛል በሸዋ ባህል ሲጨፍር አቤት ማማሩ ይፋቴዋ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 2 місяці тому +1

    Esuba atechalem ❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 місяці тому

    በምን ትገለፃላቹ ፍቅር የሆናቹ❤❤❤❤❤

  • @WegeneBekele-y6g
    @WegeneBekele-y6g 2 місяці тому

    ባህሌን አማረኛዬን በናተውስጥ ስለማይ ደስ ነው ሚለኝ ግን ሁሌም ትወናቹ ሥለባልና ሚስት ነው ማርቆስ እደመኖራቹ ማርቆስን ለአለም ማስተዋወቅ ትችላላቹ 10ቀበሌ ከመቀረፁ የተነሣ 10ቀበሌ ከሚታወቅበት አንዱ ትልቁ ጤና ጣቢያ አለ በህክምና ማሥገባት ትችላላቹ ትምህርት ላይ ማርቆስ ትምህርት ቤት አለ ውሠታ አለ ፍቅር አስጨርስም አለ ብዙ አገሪቶለይ ትልልቅ ነገሮች አሉ ማርቆስ ቤተክርስትያንም አለ ተሠማ ዳቦቤትም ሣይረሳ ግሪን ፓርክም የማርቆስ ባለውለታዎችና ቅርስ ናቸው ማስተዋወቅ አለባቹ በጣም ነው ምትመቹኝ በርቱ

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 2 місяці тому

    እንኳን አደረሳችሁ ድንቆቼ❤

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 2 місяці тому

    😂😂😂 እበሳቅ የልጂነታችን ትውታ እካ ስለካትያ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому

    ዋው ደስ ስትሉ 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🥰🥰🥰 የአማራ ባህል የ4ቱም አቅጣጫ አልቀረም ዛሬ

  • @SamSark-t8x
    @SamSark-t8x 2 місяці тому

    Abejesh nafekechegni ,

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 2 місяці тому

    እትየ አልማዝ ግን በጣትነታቸው እዴአት አይነት ጨፍሪ ነበር ገራሚ ነው

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 місяці тому

    እንኳን አደረሳችሁለ2017ዓ ም አደረሳችሁ እጅግ በጣም ደሰሰ ትላላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @123seadaassefa
    @123seadaassefa 2 місяці тому

    አበጀሽ ወለደች መሰል ❤ ከወለድሽም እንኳን ደስ አለሽ 🎉

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 2 місяці тому

    ውድ የሀገሪልጆች አበጀሽ ጠፋችብን ወልዳነው ወይስ ምንው አትጥፊ በሉልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 місяці тому

    የኔ ወርቆች ❤❤❤ስወዳችሁ 💖💖💟💟💜💜💝💝🎉🎉🎉💐💐💐

  • @sisaymengistumekonnen9622
    @sisaymengistumekonnen9622 2 місяці тому

    አጎቴ ጡረታ በወጣሁበት ጊዜ አናንተን በመገናኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ብላል።

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 2 місяці тому

    እደዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ዉዶች እደዉ ዉድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ

  • @SamSark-t8x
    @SamSark-t8x 2 місяці тому

    Abejesh nafekechegni

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p Місяць тому

    እትየ አልማዝ እናቴን መስላ ምትታየኚስ ነገር ትችላላቹሁ

  • @ShadyaHada
    @ShadyaHada 2 місяці тому

    የኔውዶች ሥወዳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 2 місяці тому

    ደሥትላላችሁ❤

  • @شمس-خ9ع
    @شمس-خ9ع 2 місяці тому

    በምን ልግለጣቹህ ቃላት አጣውላቹህ እደው በደፈነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 2 місяці тому

    ታምራላቹህ በተረፈ እሱባለውን ዳሩኝ 😅

  • @FolwerFlower-c5r
    @FolwerFlower-c5r 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳቹህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 місяці тому

    እኳን ደና መጣችው❤❤❤❤

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث Місяць тому

    ስሙኝማዉዶቸ እመቤትና እሱቤ ባልናሚስትናቸውደ ንገሩኝበፈጣሪ❤

  • @MekoCaso
    @MekoCaso 2 місяці тому

    አመቤት ለስክስታ ያላት ፈቅር ይገርማል

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 2 місяці тому

    እመቤትና እሱቤ!!!!!!

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 2 місяці тому

    ትለያላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @yamralwodaju4670
    @yamralwodaju4670 2 місяці тому

    እረ በማሪያም ብርቁን ምጡልን 😅😅😅

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru Місяць тому

    ታምራላችው❤❤❤❤❤😅😅😅

  • @zelalemasmare8816
    @zelalemasmare8816 2 місяці тому

    ለምን ግን ስማቸዉ ፋና ላምሮት አትወዳደርም አደኛ ተወጣነበር ግን የምትችለዉ የመሠንቆነዉ

  • @MekoCaso
    @MekoCaso 2 місяці тому

    ይመቻችሁ ደሞቼ

  • @هلا-ن4غ
    @هلا-ن4غ 2 місяці тому

    ሲያምሩ

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 Місяць тому

    አቤት ውበት❤❤❤❤

  • @kemalgizaw
    @kemalgizaw 2 місяці тому

    ይመቻችሁ የዛሬው ያበደ ነው100%

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 2 місяці тому

    አቤት አታሞ ስወድ

  • @MediMohammed-kg7hq
    @MediMohammed-kg7hq 2 місяці тому

    ኧረ አበጅሽ የት ሂዳ ነው ኡኡኡኡኡኡ አምጡልን እሷን ናፍቃናለች😢😢😢😢😢

  • @tiriiriti3787
    @tiriiriti3787 2 місяці тому

    ይለያል የዛሬው❤❤❤😅

  • @VipA04e
    @VipA04e 2 місяці тому

    እመቤት የኔ ቀበጥ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @FrlkechTameru
    @FrlkechTameru Місяць тому

    ወገኖቼ እንዴት አደራችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @MekoCaso
    @MekoCaso 2 місяці тому

    አናተ ግን አበጀሽ የት ሄዳ ነው

  • @عبوداخم
    @عبوداخم 7 годин тому

    ❤😂🎉 ዋዉ🎉😂❤

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    ማሮ❤❤❤❤❤

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 2 місяці тому

    እመቤት❤❤❤❤❤❤❤❤እሱባለው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 2 місяці тому

    Tize Algi Teraree Marie gamegmu (Mooloo)

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAdiss
    @GenetAdiss 2 місяці тому

    Yene maroche techilalachu

  • @bamlakutasew2800
    @bamlakutasew2800 2 місяці тому +1

    ኧረ አበጀሽ ጠፍታለች በሰላም ነው? አያ ታዴንም እስክስታ አስተምሩት እንጅ እስክስታ ላይ ነካ ነካ እያደረገ የሚተዋት ነገር አለች

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 місяці тому

      አበጀሽይዬማ እየታርስች ንው ማሪያም በሽልም ታውጣት ስትጠንክር ትመለሳለች🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @bamlakutasew2800
      @bamlakutasew2800 2 місяці тому

      በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያም በሽልም ታውጣሽ በሉልኝ ።ሙሽራው ነኝ ከአንግረብ ወንዝ ዳር ጎንደር አርማጭሆ

  • @Jamila-io5wx
    @Jamila-io5wx 2 місяці тому

    ❤🎉

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 2 місяці тому

    አከብራችሁና እወዳችሁ ነበር እሁን ግን እንደሰው ማሰብን ትታችሁታል: ይህ ሁሉ አማራ እየተገደለ ጭፈራችሁ ምን ባይ ነው? ድራማውን ብቻ ብትሰሩ መልካም ነበር ጭፈራው ቀስ ብሎ ይደርስ ነበር:: ይህ ክፉ ቀን ያልፍል ብአዴኖች አንገታቸውን መድፍታቸው አይቀርም:: በቅጥ ሁኑ:: በዚህ የምታገኙት ገንዘብ በአፍንጫችሁ ይውጣ:: በወገን ደም ላይ ጭፈራ:: የባእዴን ምልምሎች:

  • @HawthorneArlen-l4i
    @HawthorneArlen-l4i 2 місяці тому

    Mills Alley