Getachew Gadissa Official Video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • Getachew Gadissa - Yentsuhan Enba - ጌታቸው ጋዲሳ የንጹሀን እንባ! - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Music Video ‘Yentsuhan Enba’ . . . Getachew Gadissa’s best music video! Don’t miss it!
    ጌታቸው ጋዲሳ "የንጹሀን እንባ!" በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ!
    #ethiopianmusic #newethiopianmusic #GetachewGadissa
    Facebook: / admasarts
    Make sure to subscribe to Admas Arts and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2021: Admas Arts
    Admas Arts is a form of activity that holds the attention and interest of an audience, or gives pleasure and delight.We are a bespoke videography business who aim to create original, high quality films. Memories are captured for a lifetime.
    Admas Arts

КОМЕНТАРІ • 41

  • @tariknegash2674
    @tariknegash2674 5 місяців тому +1

    ጌችዬ ለዘመኑ የሚመጥን ምርጥ መልእክትና ያንተ የምንወደው አዘፋፈን ነው እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea 5 місяців тому +1

    ጌቾ ያንተ ድምፅና አጨዋወትኮ ያሳብዳል! ይሄኛው ደሞ ይሄኛውን ዘመን የመሰለ ልብ የሚሰውር ድንቅ ጥበባዊ ሥራህ ነው። እናመሰግናለን!

  • @FantaNigussie-cw2iv
    @FantaNigussie-cw2iv 5 місяців тому +1

    Gech,long live.A day will come to thank you!!

  • @des895
    @des895 3 роки тому +6

    በጣም ደስ የምትል ነፃ ሰው: እግዚአብሔር ሀቀኛ ሰው ስለሆንክ ነው የሚወድህ: ተባረክ🙏🏽🇪🇹❤️

  • @simertsinku5119
    @simertsinku5119 11 місяців тому +1

    የዘመኑ ትውልድ ያላወቀው ግን ዘመን የማይሽረው ሙዚቀኛ ጌታቸው ጋዲሳ የሙዚቃ አንበሳ

  • @kassas4
    @kassas4 3 роки тому +6

    WOW እንዴት ደሥ የሚል መልክት ያለዉ ሙዚቃ ነዉ በጣም ያሣዝናል እዉነትን ያዘለ ጊዜዉን ቁልጭ አርጎ የሚያሣይ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ከነ መላዉ ቤተሠብሕ

  • @Tamrat-d5r
    @Tamrat-d5r 9 місяців тому +1

    ጌቾ መቼም አገር አስታራቂ አጥታለች ና ይህን በመሰለ የጥበብ ስራ ያንተ አይነት ከሆድ የፀዱ አርቲሰቶችንም የሚያነቃቃ ሙዚቃ ነው በሰመሁት ጊዜ ሁሉ ያስለቅሰኛል የትም አለም የሚያለቅሰው ፈጣሪ እና እናት የተጨነቁበት ፍጡር ወገናችን ነውና ክሊኘህ የተቀነጫጨቡ የሁኔታውን ምስል ቢያካትት በጣም ገላጭ ይሆናል አመሰግናለሁ

    • @marzemagetachewgadissa2306
      @marzemagetachewgadissa2306 8 місяців тому

      *** በቅድሚያ አመሰግንሃለው ። ብዙ ወጪ ለክሊፕ ወጥቶበት ካለቀ በኾላ በቂ እና አሳማኝ በሆነ ምክንያት አስቀርተን በዚህ መልኩ ለጊዜው እንዲቀመጥ ሆኗል ። በተላከልኝ ትክክለኛ አስተያየት መነሻነት ድጋሚ ስራውን አያለሁ የምችለውንም አደርጋለሁ ። ***

  • @danieltekeste8733
    @danieltekeste8733 2 роки тому +1

    Ethiopian legend man getachew Gaddisa always respectful ♥ thanks again ethiopian hero hero getachew Gaddisa

  • @fikirtetesema9099
    @fikirtetesema9099 3 роки тому +3

    ጀግና ድምፃዊ ጌታቸው ጋዲሣ !!! በዚህ የማይለወጥ ድምፅህ ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን አንበሳ ነህ በርታ።

  • @abigiyazenebe4514
    @abigiyazenebe4514 3 роки тому +6

    በጣም፡ልብ፡ ይሰብራል : ጌች፡ መልካም :መልክት፡ነው፡ ተባረክ :

  • @waineshettefera9685
    @waineshettefera9685 3 роки тому +4

    ግሩም ዘፈን ነው ጌታቸው የጉለሌ የሰፈሪ ልጅ ክብር ይገባሃል ለጥሩ መልክትህ

  • @chongayifru5124
    @chongayifru5124 3 роки тому +1

    የተባረከ ሰው ፣ ለሀቅ የቆመ ፣ብዙዎች ፈርተዉ ወይም ችላ ብለው የተዋቸውን ሰዎች እርሱ ብቻ አስታወሳቸው ። የሰው ትልቅነት በዚህ ይለካል።

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 3 роки тому +2

    ከብረት ይስጥልኝ ጌች ያንተን ስራ እያዳመጥኩ አደኩኝ አሁንም ስላየሁክ ደስብሎኛል እናቴ በጣም ትወድህ ነበር በሷስም አመሰግናለው እድሜ ከጤና ተመኘው አክብርሀለው

  • @fekaduberehe5849
    @fekaduberehe5849 2 роки тому +1

    የሚገርም ግጥምና ድምፅ ምን ዋጋ አለው ሁሉም ነገር በቲፎዞ ነው .በርታ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому +1

    ጥሩ፡ምክር፡ሆድ፡የሜበላ፡🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому

    😢💚💛❤ ኡፍ የኢትዮጵያ ሁኔታ ልብ ያደማል እግዚአብሔር መልካሙን ቀን ያምጣልን 🙏💚💛❤ ጌች ታላቅ ሰው ከልቤ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ💚💛❤

  • @kiya12624
    @kiya12624 3 роки тому +1

    Abeet meliekt!
    jiraadhu abaakoo,
    long live!

  • @zeezee1880
    @zeezee1880 3 роки тому +1

    Amazing !!! ድምፁ እንዴት እንዳለ ይሆናል. ድምፅህ ብቻ ልጅነቴን ያስታውሰኛል . ጌታቸው ጋዲሳ . 👌🏾

  • @tigistuderese664
    @tigistuderese664 11 місяців тому

    ድንቅ መልዕክት የያዘ ስራ!!

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 3 роки тому +2

    The legend I have big respect for you my childhood memory on hibere tiret my all family love u go up again 👏👏👏👏❤❤❤

  • @alexassefa5430
    @alexassefa5430 3 роки тому +2

    Waw, miss u gecho 10q

  • @kiya12624
    @kiya12624 3 роки тому +3

    please share what a great

  • @addisugetnet1598
    @addisugetnet1598 9 місяців тому

    ረጅም እድሜ

  • @girmagumataw934
    @girmagumataw934 Рік тому

    I can't stop listening this music!! what a reality.

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому

    👂mesmat👂 letesanew fureshka🌕💒👋

  • @genetgirma5908
    @genetgirma5908 2 роки тому

    Wonderful voice👏

  • @wakijramengistu
    @wakijramengistu 10 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @Gantana844
    @Gantana844 3 роки тому

    Love it bro. Old is gold !

  • @Kitchen884
    @Kitchen884 3 роки тому

    love you , great respect

  • @jimejime9694
    @jimejime9694 3 роки тому

    🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏😥😥🇪🇹🇪🇹

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 3 роки тому

    በውነቱ አጋዥ፣አለሁ ባይና ስለ ጥበብ፣ኪነት መዳበር፣መስፋፋት የሚያስብ ሰውወይም ተቋም ቢኖሮ/የቅርስ ጥበቃ /ቢኖር የዚህ ዓይነቱን ባለሙያ በወግ፣በማዕረጉ በተንከባከበ ነበር።