3 ጊዜ በሞት እንዲቀጣ የተፈረደበት - የጆን ዳንኤል እናት ተማጽኖ | ልጄን ይቅር በሉት - Ethiopian News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Місяць тому +6

    እንደ እናት ጭንቀትዎ ትክክል ነው። ወንጀል የፈፀመ ሁሉ በይቅርታ ከታለፈ ህግም ሆነ ፍርድ ቤት አያስፈልገንም ። ህግ ፊት ሁሉም ሰው እኩል ነው።

  • @gobezugobez5062
    @gobezugobez5062 Місяць тому +2

    "ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" አሉ እናትየው ልጁ ቀንና ሌት ሲዘል፣ሲያጓራ ዝም ብለሽ አሳድገሽ፣ አሁን ጫን ያለው ሲመጣ፣ ልጄ ይቅርታ አድርጉለት። አሳፋሪ!

  • @Bretanssa
    @Bretanssa Місяць тому +3

    ይቅርታ እናረግለታለን ግን ይህ ሰው ትንሽ ቢቀጣ ለዕርሶም በህይወት ይቆይሎታል። በእንቁላሉ ግዜ አልቀጡትም ልቡ አብጦ ነበር ። ስለዚህ በሚቀጥለው ይዘን ልቡን ከምናፈነዳት ትንሽ ተንፈስ እናርግለት ... እርሶስ ጭራሽ ከነፍሰ ገዳይ ጋር እየዞረ አንሶላ ሲጋፈፍ የት ነበሩ ? እ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Місяць тому

    "ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አኹን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" ወይም "እናቴ ምነው የእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ ኖሮ" ያሉት አይነት ነው። አየር መንገድን የሚመለከትም አይደለም ይኼ፤ ከሳሹም አየር መንገድ አይደለም። ሁላችንም በአውሮፕላን የምንጠቀም እንዲህ አይነት ህግ የማያከብሩና ለአየርመንገዱ ሰራተኞች የማይታዘዙን ተሳፋሪ ሆነው መገናኘት አንፈልግም፤ ህይወትን ለአደጋ ሊዳርግ ስለሚችል።

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso Місяць тому +1

    አወክ አወክ ስባል ሚሪንዳ ልሽና አለ አጉል ቅብጠት ድሮም ትርፉ ለወላጆች ነው እሄ እንደቀልድ የምታይ አይደለም ሥራው ያውጣው

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 Місяць тому

    Dany egzaber yestew emygrshen yalserawen live lay awetalachu chegru ye horomo mengest kekefelk yewetal

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 Місяць тому

    በጎ፡አድራጎት፡ሥራ፡መልካምነው፡ያስመሰግነዋል፡ነገር፡ግን፡ከወንጀል፡ነፃ፡አያደርገውም፡ሌላውን፡ለህግ፡መተው፡የሻለ፡ነው፡ብዬ፡አምናለሁ፡ጨረስኩ።

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 Місяць тому

    ስለነዚ መስማት ሰለቸኝ ሁ ኬርስ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Місяць тому

    ጦሱ ለእናት ነው ደሞ ከወንጀለኛ ጋር መገኘቱ ስርዓት ያስፈልጋል መቼም

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 Місяць тому

    አየር መንገዳችንን ማዋረድ ኢትዮጵያን መርዳት ጋር ተደመረ?