አሞሪም በልደታቸው ዋዜማ ያስመዘገቡት ያልተጠበቀ ድል:: አርሰናልና የዳኝነት ውዝግቡ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ሁሴንና በአካል

КОМЕНТАРІ • 129

  • @KaleabGebregiyorgies
    @KaleabGebregiyorgies 10 днів тому +16

    ሁሴን አላዛር ስላንተ የተናገረዉን ነገር ሰምቼ የዋህ እና ቅን ሰዉ መሆንህን አይቻለሁ ለማንቸስተር ያለህ ጥላቻ ግን😂😂😂 ይለያል Goal line technologyin እስከመጠራጠር...አርሰናል ዋንጫ በልቶ የአንተን ደስታ ባይ ምኞቴ ነዉ።

    • @babeybaba4426
      @babeybaba4426 10 днів тому +3

      Esti ye video link🙏

    • @Comment-Cl7
      @Comment-Cl7 10 днів тому

      @@babeybaba4426 ua-cam.com/video/C9HRA30RgBw/v-deo.htmlsi=CTrIUA2Jir_ARg01

    • @KaleabGebregiyorgies
      @KaleabGebregiyorgies 10 днів тому

      @babeybaba4426 dejaf podcast

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbedeJemale-v7i
      @AbedeJemale-v7i 10 днів тому

      ለምንድነው ማንችስተር ሲቲ አንድምቀን እንደዚህ አይነት የተሳሳተ የዳኝነትውዝግብእና ውሳኔ የማይገጥመው ???????101%በሁሴን ሀሳብ እስማማለሁ ከዱባይ ስትመለስ ማር ይዘህልኝና ይመስላል(ወርቅም)😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @WendesenZewde-u6s
    @WendesenZewde-u6s 10 днів тому +9

    ይሔን ዜና መንሱር ቢያዳምጠዉ ደስ ይለኛል አርሴናላይ አደለም የእንግሊዝ ዳኛ እንደ መንሱር አይነት ጋዜጠኛ ፍታዊ ያልሆነ ያሳዝናል

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 10 днів тому +4

      መንሱር ነጋዴ እንጂ ጋዜጠኛ አይደለም።😊

    • @aye.7423
      @aye.7423 10 днів тому +1

      Well said 👏

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 10 днів тому +1

      @@Afro-sport94በትክክል

  • @alexmelkie
    @alexmelkie 9 днів тому +2

    እውነት በጣም ነው ማከብራችሁ።።።
    በዚሁ ቀጥሉበት

  • @melesehussien6760
    @melesehussien6760 10 днів тому +7

    ሁሴኖ ጀግና ነክ ትችላለህ ❤❤❤

  • @Mentesnot-vc8vn
    @Mentesnot-vc8vn 10 днів тому +1

    ሰላም ሁሴን እና በአካል።።የአርሰናል የዳኝነት ጉዳይ በጣም ያሳዝናል።እግር ኳስ እያበላሹ ነው የሚገኙት።የእውነት ያሳዝናል

  • @abrahamgebrezghi27
    @abrahamgebrezghi27 9 днів тому

    I agreed with Husseno 100 percent MANU they are too sick they need long time to recover!!! By the way am MANU fun I won’t give up.

  • @King-27
    @King-27 10 днів тому +3

    ሁሴኖ አትጥፋ ትመቸኛለህ። 🥰🙏

  • @berket2997
    @berket2997 9 днів тому

    አይሁሴኖ ሀቀኝነት እና ቀጥተኛነትህ በጣም ይመቸኛል ባልሳሳት ሦስት ዓመት እና ከዛበላይ አተናቹ ነበር እንደገና በመመለሳቹ ደስተኛ ነን

  • @Baher-Gem
    @Baher-Gem 10 днів тому +1

    ድጋፍ እና ትንታኔ መለያየት አለባቸው። We are sane people. We get it. Shout out to Beakal standing up for the truth.

  • @EfremFiseha
    @EfremFiseha 10 днів тому +2

    Huseno betam enwedhalen betam tichlaleh

  • @Moral-please
    @Moral-please 10 днів тому +5

    ይቅርታ አርጉልኝና ዋንጫውን ማን መብላት እንዳለበት የሚወስነው የፕሪምየር ሊጉ አስተዳደር ይመስለኛል ። ሁሉም ጫወታዎች ላይ ቁማር ነው የሚታየው እግር ኳስ ቁማር ሆኗል ያሳዝናል 😊 ።

  • @RiRi-x6h
    @RiRi-x6h 9 днів тому

    hussen ❤❤ arsenal daga yebedelutal aygeltsewem asafari league new

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 10 днів тому +3

    Liverpool best 👌 24/25 bye bye bye Arsenal 👋

  • @RiRi-x6h
    @RiRi-x6h 9 днів тому

    we miss you husseno❤

  • @eduTesma
    @eduTesma 10 днів тому +1

    ሁሴኖ ምርጥ ሀላል ነው መሸፍፈን አያስፈልግም

  • @tofikreshad7503
    @tofikreshad7503 10 днів тому +2

    Husen tmechegnaleh ❤❤❤

  • @mohamedsalih7303
    @mohamedsalih7303 9 днів тому +1

    ሁሴን ኧረ አትጥፋብን

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 10 днів тому

    Selamለናተ ይሁን ዴቫ በአካል ሁሴኖ እናመስግናለን GGMU😍

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 10 днів тому

    እንደ ፉልሀምና ማንችስተር ጨዋታ ቀዝቀዝ ያለ ቢሆንም ሁሴኖ አሪፍ ነበር ይመቻቹ

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me 10 днів тому +1

    Huseno 💪💪💪

  • @AmanuelZemede
    @AmanuelZemede 10 днів тому

    ሁሴኖ በጣም የምንወድህ ። በጣም እየጠፋህ ነዉ ግን ።

  • @getugebre
    @getugebre 10 днів тому +2

    እረ ሁሴኖ ደኞችን አልቻልናቸውም ዘንድሮ

  • @ahmederina
    @ahmederina 10 днів тому +1

    አራት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ላይክ የራሴ ነው ግን ለሁሴን በክብር ይሰጥልኝ ለአራዳው ልጅ ሁሴን

  • @melesehussien6760
    @melesehussien6760 10 днів тому +1

    ስወዳች እኮ❤❤

  • @AbinetTseyare-q3b
    @AbinetTseyare-q3b 10 днів тому

    ጤና ይስጥል አች ዲ ስፖርቶች!!እኔ በጣም የሚገርመኝ ኤሄ ዳኛ ካሉት ዳኞች የተሻለ ነው ስባል ነበር የሚሰማው ግን ለኔ በጣም የወረደ ውሳኔ ስወስን ነው የሚያየው ለተመሳሳይ ጥፋት እንኳን የተለያየ ውሳኔ ስወስንም እናያለን በአጠቃለይ ሰውዬ የአስተሳሰብና አርሰናልን የመጥላት ችግር አለበት ሁለ አርሰናልን እንደጎዳ ነው ብቻ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ባለጌ ነው

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 10 днів тому

    ሁሴኖ በጣም ያበሳጫል ልክ ልካቸውን በእንግሊዘኞ ንገረልኝ።

  • @lombebosolomon3225
    @lombebosolomon3225 10 днів тому +1

    በጣም አሳፋሪ ዳኛ ነዉ ኦልቨር , ብገደል ሁላ ደስ ይለኛል የዳኞች ማህበር ሚባል ስብስብ የሴረኞች ስብስብ ነዉ መጥፋት አለበት ፀረ አርሴናሎች

  • @Chory2818
    @Chory2818 10 днів тому +2

    ከወገብ በታች ቡድኖች ምልክት😂😂😂😂😂😂

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 10 днів тому +2

    ሁሴኖ welcome

  • @awetkebedom8147
    @awetkebedom8147 10 днів тому

    Hussen please lea moyahe sera enda tefozo atawera.
    Yebezawe ademachachu French selamaynebe lakep lay eyaleke atezebareke.

  • @Chelseahd3
    @Chelseahd3 9 днів тому

    ሚስተር ሁሴን ማሬስካን ብትዘለዝል ደስ ይለኛል

  • @ሳላህ
    @ሳላህ 10 днів тому +5

    ዴቭ ከሌለ ቤቱ ይቀዘቅዛል

  • @hassenhussen6725
    @hassenhussen6725 10 днів тому

    ሁሴናችን እንኳን በሰላም መጣህ ሰላም HD ዎች ደቭ የት ሄዶ ነው አትጥፋብን ደቫችን በርቱ ባካልም ሁላችሁም

  • @TesfayeLamba
    @TesfayeLamba 10 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👍

  • @bisratadugna7917
    @bisratadugna7917 10 днів тому +4

    አይረባም በተባለ ጨዋታ 40 ደቂቃ መፍጀት...

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 10 днів тому +1

      የባርሴሎና ቶተንሃም ጫዎታዎች ይሻሉ ነበር።

  • @Ayento.taramo
    @Ayento.taramo 10 днів тому

    husen።wowwwwwwwwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeyennuru
    @Zeyennuru 10 днів тому +1

    ሁሶኖ ❤❤❤

  • @berket2997
    @berket2997 10 днів тому

    ሠላም ሁሴን እና በአካል ሀሴን የዳኝነቱን ጉዳይ በተለይ ማይክ ራሊ ማይክ ዲን ማይክ ኦሊቨር ሌሎች ከድሮም ከአሁንም የእንግሊዝ ዳኞች አርሰናል ምንድነው የበደላቸው እንደዚ የሚጨክኑበት አልገባ ስላለኝ ነው አመሰግናለሁ።

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 10 днів тому +2

    ሁሤኖ ካለገና ሣልሠማነው የምደሠተው

  • @MesfinMeharu-z8g
    @MesfinMeharu-z8g 10 днів тому +1

    Husinooo❤

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw 9 днів тому

    በጣም ይገርመኛል ዳኝነት ችግር አለ አዋ ግን አርሰናል የተጠቀወውን አታነሱም ለምሳሌ ቶትንሀምን ሲያሸንፍ አርሰናል ያስቆጠረው ኮርና ጎል 1:0 ነበሩ አርሰናል ያስቆጠረው ኮርና አልነበረም ያጎል ጫወታውን ቀየረው ከማንቸስተር ጋር ቡሩኖ ላይ ጄሱስ የሰራውን ፍውል አልተሰጠም ላስታውስህ በPL ላይ አርሰናል ማንችስተር ላይ ያገባው ኮርና ሆይሉንድ ላይ ተጠምጥመውበት ነበር ይሔ አይታይህም PL ላይ የሚበደል ከሆነ ለምን ሻንፒዬንስ ሊግ አልበላም እዛም ይበደላል አታስቀን ምክንያታዊ ሁን ግን በጣም እወድሀለው ሁሴኖ ጎበዝም ነህ ግን ሀሳብህ ካልጣመኝ እናገራለሁ ተባረኩ

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 9 днів тому

    የዛሬው የስፖርት ትንታኔ ሳይሆን ሀሜት ነው የሚመስለው !!

  • @ZarituLbas
    @ZarituLbas 10 днів тому +1

    ሁሤኖ❤❤

  • @zinabuhararjegol7205
    @zinabuhararjegol7205 10 днів тому +1

    ሁሴኖ ማንችስተርን ቀጥቅጠው ምንም ማለት አልችልም በምትሰጠው አስተያየት እስማማለው !! ምን ይሆን መፍትሄው

  • @KansuMelese
    @KansuMelese 10 днів тому

    ሰላም HD ❤❤❤❤welcome 🎉🎉🎉

  • @dani-nx9oq
    @dani-nx9oq 10 днів тому

    አያ ሁሴን የምታስቅ ሰዉ Manchistern አጣጣልክ አጣጣልክ
    ወደ Arsenal ስትገባ ደሞ በዳኚ ለማሳበብ መጣህ
    Manchister ጥሩ ነዉ እያልኩ ሳይሆን Amorin ልክ እንደ Arteta አሳብለት ስበብ
    ሁሴን ስበቡ
    ሁሴን አብዱርቀኒ
    No
    ሁሴን ሰበቡ
    መንሱር አብዱርቀኒ

  • @zinabuhararjegol7205
    @zinabuhararjegol7205 10 днів тому

    በምንም መንገድ በተቃራኒ ተጫዋች ካስ ከተተካ ኦፍሳይድ ሲሆን ሰምቼም አይቼም አላውቅም ይአርሰናል ደጋፊ ባልሆንም ግፍ ሲሰራበት አይቻለው

  • @BabaGewane
    @BabaGewane 10 днів тому

    ያአርሰናልን ካልሆነ አይታይህም።ግን እደዚህየሁሉነም ስሰራ ለማየት የብቃኝ?

  • @awetkebedom8147
    @awetkebedom8147 10 днів тому

    Gena edema lekehen endalazenke tenoralehe. Arsenal anta eyalehe champions ayehonem

  • @tesfayekenaw7506
    @tesfayekenaw7506 7 днів тому

    አይ ሁሴን ሁሉም ክለቦች ስለ ዳኝነት በደል የሚሉት ብዙ አለ እኮ ልክ አርሴናል ብቻ እንደሚበደል የሰራህው ስራ አስቂኝ ነው (የአርሴናል ደጋፊነትህ ከጋዜጠኝነትህ በልጦ ታይቶል በዚህ ዘገባ😁

  • @milkiyasteshome3945
    @milkiyasteshome3945 10 днів тому

    Husen Betam ewedhalew....endih gen yewerede neznaza mereja setakerb semch alakem...arejeh meselegn

  • @EvroHabeshistan
    @EvroHabeshistan 10 днів тому +1

    ባምላክ ሁሴንን ለመሞገት እየፈራ ነው በግልፅ ስሜትህን ተናገር ሁሴኖም በተረዳው ነው የሚያስረዳው አንተም የተረዳህውን በግልፅ ተናገር

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 10 днів тому

    ሁሴኔ ለማቆላመጥ ባይመችም የዳኝነቱ ጉዳይ አፍጦ መጣባቸዉ ሁለት አመት የቆየን የዳኛ ጥላቻ ለምን ያስብለኛል

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 10 днів тому +1

    ሁሴን ከነጋዴ ጋዜጠኞች ትለያለህ። እግርኳስ ላይ ያለህ እውቀትና ግልፅነትህን እወደዋለሁ። ምንም መሸፋፈን የሚባል ማስመሰል የለህም። የማንቼ ሰገጤ ደጋፊዎች እንደ ቡድናቸው የወረዱ ናቸው። ሃቅ ሲነገራቸው ይመራቸዋል። ሆይሉንድ እና ዜርኪዚ የፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ቡድኖች የመጫወት ብቃት ላይ አልደረሱም።
    ማይክል ኦሊቨር ሆን ብሎ አርሰናል ላይ አወዛጋቢ ውሳኔዎች ይሰጣል። እስካሁን 8 ቀይ ካርዶች ሲሰጥ ለሲቲ ምንም አልሰጠም። የኮቫቺችን ጥፍት በዝምታ ያለፈው አይረሳም። ኳስ በመምታት ቀይ ያዩት አርሰናል ብቻ ናቸው። አሁንም ቅጣቱን ላለማንሳት ዳኛው ላይ ጥቃት ተፈፅሟል የሚል ክስ ይዘው መጥተዋል። እንግሊዝ ዳኝነቱ ሾቋል።

  • @kiflutewelde445
    @kiflutewelde445 10 днів тому +1

    ሁሴኖ እውነቱን ኣፍረጠረጠው

  • @alemitumukinint7334
    @alemitumukinint7334 10 днів тому

    ዛሬም እዬዬ ለቅሶ ሰለቸን፡፡ ሁሴን እውነት እልሀለው የአርሰናል ዋንጫ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ያበቃል፡፡ ሲቲ ከአርሰናል፡፡ ሲቲ የአርሰናልን እጣ ይወስናል፡፡ ከዛ ያንተን ለቅሶ እዬዬ እንሰማለን

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 10 днів тому

    ሁሴን ባካል ዳዊት እወዳችኋለሁ የአርሰናል ደጋፊ ሰለሆንኩ የሁሴን ይለይብኛል ምክንያቱም የልቤን ነው የሚነግርልኝ

  • @JibrilJibrilabdela
    @JibrilJibrilabdela 10 днів тому

    ሁሉም ቡድን በዳኛ ስተት ነጥብ ያጣል የአርሰናል ሲሆን ሚዲያውም ደጋፊውም በጣም ያጮወዋል እንጂ

  • @tewodrosyohannes6563
    @tewodrosyohannes6563 10 днів тому

    ሁሴን የአግር ኳስ ዘረኝነት አለበት ሲበዛ የአርሴናል ዘረኛ ነው

  • @GashuGirma-u9j
    @GashuGirma-u9j 10 днів тому

    በአካል ሁሴንን ምንም አትበለው ጭፍንነት አለበት ዝም ብሎ ያውራ ግን ፈርጉሰን ስንት ጊዜ እንዳስለቀሰው ሳስብ ደስ ይለኛል😂😂😂😂😂😂

  • @dawitabebe8289
    @dawitabebe8289 10 днів тому

    Hussen bast

  • @SisayAdane-r8g
    @SisayAdane-r8g 10 днів тому

    Bakal denbegna gegema neh,sile kuas hig bedenb satak new ende mitenetnew

  • @migolove2075
    @migolove2075 10 днів тому +1

    ሁሴኖ አንጫጫቸው የታች ሰፈር ሰዎችን😂

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 10 днів тому

    አንዳቸው ሲጎሉ ነው ቤቱ የሚቀዘቅዘው እገሌ እገሌ ከሌለ ማለት ከፋፋይነት ነው

  • @TesfayeNegussie-j3q
    @TesfayeNegussie-j3q 10 днів тому

    ሐሴን ዳኝዳኝ ልትል መጣሕ

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o 10 днів тому

    የማንቸስተር ተጫዋቾች ሌብላቸው የወረደ ነው ሁሴን አንተ እንደምትለው ኳሊቲ የላቸውም

  • @KidmalemLankirew
    @KidmalemLankirew 10 днів тому

    ተመቻቹሕኝ

  • @Comment-Cl7
    @Comment-Cl7 10 днів тому +1

    ስምህን ባላውቅም አንደኛው ጋዜጠኛ ጭፍን የአርሴናል ደጋፊ እንደሆንክ ያስታውቅብሃል

  • @EfremFiseha
    @EfremFiseha 10 днів тому

    Heseno wendimeh mensur gin yet adgo nw endih asmesay yehonew anten ayten

  • @medfuwassie7944
    @medfuwassie7944 10 днів тому +1

    ሁሴን የምትሰጠዉ አሰተያየት ጥላቻን የነገበ ሀሳብነዉ እደባለሙያ ሙያተኛ ሁን ከስሚት ዉጣ

  • @helethio4467
    @helethio4467 9 днів тому

    Amorim dess alew alalew egnan ayimeleketem "yetem fichiw duketun amchiw " wanaw neteb yezo mewetatu new teru chewata techawetew bishenefu degemo men libal new husen metebalew seweye gin ye man united super mekegna neh

  • @ZuzuZiyad
    @ZuzuZiyad 10 днів тому

    ዴቪሻ የለም ብላችሁ ነው ማን ዩናይትድ ላይ 40 ደቂቃ የፈጀባችሁ እኛኮ ስለሌላ መስማት እንፈልጋለን ለ ዩናይትድ 40 ደቂያ እረ ሸም ነው ሲቲ እርለ ቸልሲ አርሰናል እንዚህንስ

  • @SultanSofiya-z7k
    @SultanSofiya-z7k 10 днів тому

    ሁሴኖ ባካል ዴቮ እንዴት ናቹ እናንተን መናገር ይከብደኛል ግን ስለ ምትሰሩት ፕሮግራም ብትወያዩ ደስ ይለኛል ዴቨ ብዙ ጊዜ ሰአቱን ማኔጅ ለማድረግ ይጥራል እንደዛዉም ሁሴኔ አፈ ቀላጤዉ አንድ ሀሳብ ካነሳ በዛዉ ልቡ ይጠፋል እናንተም እንደ ማንችስተር ጉድለታቹ የቱ ጋ እንደሆነ እራሳቹን ፈትሹ እወዳቹሀለዉ

  • @BabaGewane
    @BabaGewane 10 днів тому

    እነደው ያርሰናል ደጋፊ መሆናቹህ :ምሳሌንኳ ስሰጡ ያው ያርሴናልነ ነው። ይገርማል?

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf 10 днів тому

    ጉረኘው ኡሴን ዩነይቲድን መተቸት ቀጢሎወል መቼም አይሰለቸውም ለዘ ነው አርሰነል ወንጨ የረቀው ሚቀኘ ሲለሆኑ😂😅

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 10 днів тому

    United በዕድል ነው

  • @endalegetachew8792
    @endalegetachew8792 10 днів тому

    ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አድማጮች

  • @Ambassel
    @Ambassel 10 днів тому

    ራሽፎርድ ወደ አርሰናል ይሄዳል የሚልም ጭምጭምታ አለ ሌላ ሃቨርት ሊያመጡብን ነው::40 ደቂቃ ስለማይረባ ጨዋታ ትንታኔ? ይደብራል!

    • @Moral-please
      @Moral-please 10 днів тому

      በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ። እሱ ከመጣ ክለቡን መደገፍ አቆማለሁ 😊

  • @SultanShibru
    @SultanShibru 10 днів тому

    ሁሴን ምቀኛ_______ይቀላል።አንተ ትንሽ ነገር ብቻ ታውቃለህ። እርሱምአርሰናልን በጣም ከፍ ከፍ ማድረግ ማንቼን ዝቅ ዝቅ ማድረግ።

  • @millacantona5049
    @millacantona5049 10 днів тому

    ሶስት ወር ያልሞላውን አሰልጣኝ መተቸት አይከብድም ልጆቹ እኮ በአሞሪም ሲስተም የመጡ አይደለም ክለብ play maker የለውም ዋናው ችግሩ ይህ ነው

  • @nurali9778
    @nurali9778 10 днів тому

    No No hunatenyaw hussein kale yimachinal welcome bakal ina hussein ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregsahle8405
    @haregsahle8405 10 днів тому

    Mar ametalete 😂😂😂

  • @TeshomeKarite
    @TeshomeKarite 10 днів тому

    Yante centenary erasu yezgale

    • @migolove2075
      @migolove2075 10 днів тому

      ዝጋታም ሆነህ ነዋ😂

  • @endalegetachew8792
    @endalegetachew8792 10 днів тому

    ሁሴኖ ነጭ ነጭዋን ስለምትናገር ትመቸኛለህ አንድ አንድ ጭፍን ደጋፊ ብቻ ነው የሚቃወምህ

  • @ghezaesebhatu6163
    @ghezaesebhatu6163 10 днів тому

    ሁሴን ማን ዩናይትድ ከፈርጉሰን ጀምሮ ፕላይ ሜከር የለውም።ኣጥቂ ማን ኳስ ያቀብለው።ፈርናንደዝ በየት እንደሚሰለፍ ግልጽ ኣይደለም።

  • @asnakeketema5336
    @asnakeketema5336 9 днів тому

    ኡሴን ማርትኔዝን እንዴት እዳጥላላህው ታስታውሳለህ አንተ ሰለ ማንችስተር ባታወራ ደሰታዬ ነው የማትርባ

  • @SolomonZena
    @SolomonZena 10 днів тому

    Husino 🫶

  • @bisratadugna7917
    @bisratadugna7917 10 днів тому

    ለቸልሲ ከ ሲቲ ጨዋታ 5 ደቂቃ😂😂 ቅቤና ማር እያልክ

  • @AberraChekol-qg4rc
    @AberraChekol-qg4rc 10 днів тому

    አይ ሁሴኖ... አንተእኮ ለአርሰናል አርሰን ቬንገር ማለት ነህ፤ "ማርቲኔሊን በአንድ ሰከንድ ሁለት ቢጫ ሰጠው" 😂😂😂 በአርሰናልና በማንችስተር ዩናይትድ ጉዳይ (በተፃራሪ ጽንፍ) ሲበዛ ሚዛናዊነት የሚጎልህ ሰው ነው። በኳስ እውቀትህ ግን ፈጽሞ አትታማም።

  • @mikiasjulias6747
    @mikiasjulias6747 10 днів тому

    ሁሴን ግን ጤነኛ ነው አርቴታ በአምስት አመት የሰራው ብድን በአንድ ወር የስራ ነው የምትለው ፔፕ አንድ ሙሉ አመት ነው የፈጀበት ቀይ ምን ይድርግ. ነው የምትለው ከቻልክ ስለ ማንችስተር ባታወራ እባክክ ለምን ጡረታ አትወጣም ግን አንተ ስትኞር አታስወራቸውም እባክክ ጡረታ ውጣ

  • @MuktarSeid-s5k
    @MuktarSeid-s5k 10 днів тому

    ሁሴን የሚባልደደብ የመጨረሻ ደንቆሮ ሰው እንዴነህ

  • @bisratadugna7917
    @bisratadugna7917 10 днів тому

    ዴቭ አይሻልህም ቦሊውድ?

  • @amdeezra6705
    @amdeezra6705 10 днів тому

    ሁሴኖ ትችላለህ

  • @nardostadese268
    @nardostadese268 9 днів тому

    መጀመሪያ ህጉን እወቅ ዝምብሎ በጮኸ አይደለም ይ ግቫርዲዮል ኳስ እንደ ባክ ፓስ ነው የሚቆጠረው የምጏየር ግን ዲፉሌክት ነው በዛላይ ስታወራ እንደ መንደሬ ነው ቀስ ብለህ ተረጋግተህ አስረዳ ኤጭጭጭጭጭ

  • @solomonkirubel255
    @solomonkirubel255 10 днів тому

    Husano we love you

  • @Satter2021-wg6rf
    @Satter2021-wg6rf 10 днів тому

    ሁሴን ደደብ ከአሁን በሀለ አለደምጠቹም ዘገቹኝ

  • @AbrehamDebele
    @AbrehamDebele 10 днів тому

    HDዎች ከሀገር ቤት ጀምሬ ለብዙ ዓመታት ነው የምከታተላችሁ ። ግን ለኔ ሁሌም አዲስ ናችሁ። አልጠግባችሁም❤❤❤። የማንቼ ደጋፊዎች ሁሴኖን ለመረዳት ሞክሩ ። ሁሴን ማንንም አይጠላም እውነቱን ግን ይነግርሃል ። HDዎች እወዳችዋለው። ድል ለመድፈኞቹ።

  • @MameSeif-m8j
    @MameSeif-m8j 10 днів тому

    ሁሴን የምትባል እከካም የመጨረሻ ለኳስ ትተና ያልተፈጠርክ ቀንደኛ የአንድ ቡድን ደጋፊ ነህ እባካችሁ ደቭ እና በአካል ከነ መሱር እና ከነ አላዛርአስግዶም ተማሩ ሁሴንን አሶጡት አይችልም ሁሴንን ከምሰማ ያላዛርን መቶ ጊዜ እየደጋገምኩ ባዳምጥ ይሻለኛል

    • @kassahululie
      @kassahululie 10 днів тому +1

      ለመሆኑ አላዛር ሥለሑሴን ምን እዳለ ሰምተሀል ወንድሜ

  • @milkiyasteshome3945
    @milkiyasteshome3945 10 днів тому

    I shall better unsubscribe from this channel....