ትዳር እና ልጆች እያሉት ሴት ከኢትዮጲያ አስመጣ እጅ ከፍንጅ ያዘችዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 6 днів тому +1

    ማሻአላህ. ቱቱዬ ድሪያው ዋው ነው በተለይ ከንስካርቡ ቢሆን ❤❤ካይን ያውጣሽ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 5 днів тому +1

    ቱቱዬ እንዴት ነሽ እየበረታሽ ኑው እህቴ ??በርቺ ::ይህንን ፕሮግራም ስከታተል ቆየሁ ምን ይህሉ ሀሳቡ ተሳክቶ እውነተኛትዳር እንደመስረተ አላወኩም ግን ዛሬ የዚህን አሳፋሪ ድርጊት ስስማ በጣም ነው የተናደድኩት ::እንዴት ነው ወንዶችን ማመን የሚቻለው ?? አሳፋሪ የወረደ የዘቀጠ ::ይህንንማ ለሚስቱ ሁሉንም መረጃ ስጥቶ ጉድ ማጋለጥ ነው ::ብትስማም ምንም አትሆንም ይህንን ቆሻሻ ባል ብላ መቀመጥ የለባትም የለመድ ነው ይዋረድ ::

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 22 години тому +1

    ከእንድም፣ሁለት፣ማስረጃ፣አገኘሁ፣አለችሽ፣ሰውዬው፣ነጋዴ፣ነው፣ተረጂ

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 22 години тому +1

    ሚስቱ፣የስራ፣ስአቱን፣አታውቅም

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 22 години тому +1

    እባክሽን፣እግኝኝ

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi7994 5 днів тому

    Tutukay yene konjoooo you are so beautiful ❤

  • @eletderash
    @eletderash 5 днів тому

    ቱቱዬ ፍቅር ነሽ እኮ ስወድሽ❤❤🙏

  • @Dasashe-r9x
    @Dasashe-r9x 4 дні тому

    ቱቱካየ በጣም ታምሪይለሽ የኔ ውድ

  • @Peaceful8181
    @Peaceful8181 6 днів тому

    ቱቱዬ ፍቅር ነሽ እኮ ስወድሽ‼️😍

  • @selambitsat684
    @selambitsat684 5 днів тому

    Could you please tell us who the guy is? I live in Portland

  • @teddy777
    @teddy777 5 днів тому

    እያንዳድሸ አይቀረልሸም ከዚህ ቲክቶክ ተጥደሸ ሰታሸካኩ ትውላላችሁ ከዛ እኛን ወንዶችን እረሳችሁን ሰለዚህ እኛም ሌላ አማራጭ እንፈልጋለን መብታችን ነው

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 5 днів тому

    ሊያ ስተማረቻችሁ ይህን ጭስ በቃ ጭስ በጭስ ሌላ ስታይል አትፈጥሪም ወይ

    • @tutukatube7626
      @tutukatube7626  5 днів тому +2

      😂ሊያ ታጨሳለች እና እኛ ጭስ እናቁም 😂ወይ ጉድ ይሄ እኮ አዲስ ነገር አደለም ሁላችንም ቤት አለ😂😂🙈

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 5 днів тому

      @ አዎ ቆንጆ አቁሚ ረዘም ያለ ወንበር ላይ እየተሽከረከርሽ ድርያሽን ጥለሽ ፀጉርሽን ነስነስ አርገሽ ቢዮንሴን መስለሽ አሜሪካንን እያሰአአየሽን እንጂ ኮልኮሌ የሀገር ቤት ጦስሽን አንቺን የመሰለ ቆንጆ እንደዚህ መሆን አይጠበቅብሽም ብዬ ነዋ

  • @korechogeleta9138
    @korechogeleta9138 23 години тому

    You divorced yesterday and want to marry tomorrow having kids??? The lady is crazy.

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc 6 днів тому +1

    ስወድሽ ቱቱዬ

  • @haishadumer7576
    @haishadumer7576 9 годин тому

    አመሪካ የምትወስደኝ የፈለችው እሆንላት አለሁ

  • @rute6904
    @rute6904 5 днів тому

    ቱቱዬ ፍቅር❤

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 6 днів тому

    ዉይ መልታ ቱቱሸ ባትኖር በምን እናደበረ ነበረ ቃልድሸ አይጠገብም😂😂

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 6 днів тому

    ቱቱ ረከቦትሸ ያምራል

  • @WalidMustefa
    @WalidMustefa 5 днів тому

    እችልጀ ሣራን ትመሥላለች

  • @finally7664
    @finally7664 5 днів тому

    🤣🤣12:25🤣🤣ቱቱዬ ጨዋታሽ

  • @KelAsr-ky4iy
    @KelAsr-ky4iy 5 днів тому

    Hulun eyawokesh metesh alfelegeshem selalesh seminal tatefyalesh shermuta mesh

  • @gizachewmolla761
    @gizachewmolla761 6 днів тому +1

    ሲንሰሸነው ከሰው ገንዘብን የመርጠሰው መጨርሻው ይህነው ኢትዮጵያውሰጥ አተሸነው አሜሪከየሂድሸው?

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 6 днів тому

    Yetelemede new yihe

  • @MuheMusa
    @MuheMusa 18 годин тому

    𝙴𝚍𝚖𝚊 25-35

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 6 днів тому

    You women like this kind of man

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 6 днів тому

    Ye

  • @GudataTerefa-hf4tz
    @GudataTerefa-hf4tz 6 днів тому

    ዉሼትነው ኣላምንም

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 3 дні тому

    The Orgen man who invited this woman from Ethiopia is very very bad guy! He is on marriage why he invited her !? Very very heartbroken

  • @yeneneheanebessie1589
    @yeneneheanebessie1589 6 днів тому

    Hi hi tuta

  • @MeryTadese-b5n
    @MeryTadese-b5n 6 днів тому

    ቱቱየ

  • @LamlmeLamlme
    @LamlmeLamlme 6 днів тому

    ላይቭ መግባት የማይችል ትዳር አያገኝም ማለት ነው😊

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 3 дні тому

    He scared why this woman is trying to talking with her wife ! That means that is true. He is falsely man.

  • @LamlmeLamlme
    @LamlmeLamlme 6 днів тому

    ቱቱካ

  • @kukuchu
    @kukuchu 6 днів тому

    እኛ tiktak yelelens yet haden enageba😢

  • @tigistadugna85
    @tigistadugna85 6 днів тому

    ሠላም ቱቱዮ

  • @Berhaneselassie-f7y
    @Berhaneselassie-f7y 6 днів тому

    ፍቅር እኮ ነሽ