Memehir Girma WondimuVideo የነጮች ጥያቄ መናፍስት ሲኖሩብን እንዴት እናውቃለን? ወንጌል ሁል ጊዜ አዲስ ነውና እንስማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ወንጌል ሁል ጊዜ አዲስ ነውና እንስማ Memehir Girma WondimuVideo የነጮች ጥያቄ መናፍስት ሲኖሩብን እንዴት እናውቃለን? #subescribe_now

КОМЕНТАРІ • 108

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 36 хвилин тому +2

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ያመኛል ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 7 годин тому +34

    እንደኔ ደስ ያለዉ like ያድርግ ዛሬ ደሞ የተሰማኝን ልናገር !!! ብታዩ ኩርት ነዉ ያልኩት ታሪክ ተሰርቱዋል እግዚአብሔር ሀይሉን አሳየ ላለም ህዝብ አንደኞች ነን ለሚሉ !! አባታችን ለደኔ ያሉ ሀጢያተኛ ሲል እግዚአብሔር እድሜ ሰቶት ያኑርልን እርሶን ከ❤ነዉ

  • @ethiopiacome
    @ethiopiacome 5 годин тому +10

    አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከትወት ይድረሰኚ የአባታችንን ትምህርት በማየት አለም ገና ወደ እሳቸዉ ይመጣሉ አለም በሙሉ ኢትዮጵያን በሙሉ ለማየት ይመጣሉ እድሜ ፀጋ ያለዉ ሰዉ ያያል አባታችን ሺ አመት ያኖርልን በምሂዱበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቀወት አባቴ በእሰወ ትምህርት ሰንት ሰዉ ዳነ ተፈወሰ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 7 годин тому +17

    የኔ አባት ደግሜ እርሶን የማገኝበት ቀን ይናፍቀኛል ኑሩልን🙏❤

  • @Meysawkassa19
    @Meysawkassa19 36 хвилин тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ፀጋውን ያብዛልዎ
    በረከትዎ ይድረሰን
    አባታችንና ተማሪዎቻቸው በፆለት አስቡኝ
    ወልደ ጊዮርጊስንና መላ ቤተሰቦቹን እያላችሁ ...!!!

  • @rotes3106
    @rotes3106 Годину тому +1

    ጠያቂዋና መምህር ሁሉም ደስ ይላሉ: ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 години тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለእናንተ ይድረስ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባዬ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባዬ 🤲🤲🤲

  • @AnnaGetaneh-ox6to
    @AnnaGetaneh-ox6to 3 години тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ ያቆይልን 🎉🎉❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 5 годин тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 3 години тому +1

    አባቴ በእውነት እግዚአብሔር የሰጠን የዚህ ዘመን ቅዱስ ነዎትና በእውነት በእድሜ በጤና ከዚህ የበለጠ የአገልግሎት ጊዜዎን ልክ እንደ ምንጭ ውሃ ይሁንልን አሜን

  • @masreshajorgi7938
    @masreshajorgi7938 7 годин тому +5

    ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ዪቆረጣል
    እኛ ፈዘን ፈረንጅ እውቀት ዪዘርፋል
    እግዚአብሔር የደነዘዘውን አዪምሮአችንን ዪክፈትልን ቅናትንና ምቀኝነትን ያንሳልን ለአባታችን እድሜና ጤና ዪስጥልኝ ፀጋዉን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልኝ

  • @higtug6
    @higtug6 6 годин тому +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤ በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ያንተ በመሆኔ ቀናልኝ መንገዴ በህይወቴ ደስታኛ የሚያደርገኝ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ነው 💝💝💝

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 7 годин тому +2

    ኣባዬ እርስዎን ምርጥ ኣባት የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን ሁሌም እርስዎን በሰማሁት ውስጤ ሰላም ነው እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ይስጦት❤❤❤❤

  • @Amanbeyene1
    @Amanbeyene1 3 години тому +2

    አባታችን ወለገብርኤል ብላቹው በጸሎት አስቡኝ😢

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 5 годин тому +2

    አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 3 години тому +2

    በዚህ ክፎ ዘመን አባቶቻችን የሠጠንእግዚአብሒር ይመሥገን አሜን አባታችን እርዥም እድሜ ይሰጥልን በርትው ይደርብን ወለተ ሥላሤንና ቤተሠቡቿን በፁሎትው አሰቡን

  • @aman28el
    @aman28el 4 години тому +2

    ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። አባታችን እግዚአብሔር አገልግሎታቸውን ይባርክልን።

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 3 години тому

    አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን ጤና ይስጦት ኑሩልን እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 2 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጤና እድሜ ይስጦት የኔ አባት ፍሬዎትን እያዩ ሰለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 6 годин тому +2

    ያባታችን አድራሻላኩልን እባካችሁ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 годин тому +3

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤ክበሩልን

  • @ፅጌማርያምየድንግልማርያም

    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን በፀሎት ያስቡኝ መንፈሳዊ ህይወት መጀመር እፈልጋለሁ ግን ልቤ አልረታ አለኝ😢😢😢😢😢

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 2 години тому

    የኛውድ አባት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @GenetBerihun-i5s
    @GenetBerihun-i5s 3 години тому

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን እዉነቱ ከሱ ነዉ እና ያለዉ በስምሽ ላበላ ላጠጣ እምርልሽ አለሁ ብለህ ቃል ኪዳን ለገባህላት ለናትህ ብለህ ከክሃደዲወች ጠብቅን ከአስማሳዩት

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 годин тому +7

    ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 5 годин тому

    አባታችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልወት

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 6 годин тому +1

    ፀጋውን ያብዛለዎትአባታችን አሜን ❤

  • @KirataMan-p4g
    @KirataMan-p4g 5 годин тому +5

    አባ ፀልዩልኝ ገ/ማርያም ተማሪ ነኝ በረከቶት ይደርብኝ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 години тому

    ጠበላችንን አባቶቻችንን እምነታችንን ቤተክርስቲያናችንን የውጭ ዜጎች ሲድኑበት ስጠቀሙበት እኛ ግን በገዛ ጠበላችን በገዛ እምነታችን በገዛ ቤተክርስቲያናችን መጠቀም አቅቶን እየኖርን የሞትን ሆነናል 😥
    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባቴ በጸሎት አስቡኝ 😥🙏😇

  • @ፍቅርተ-ጀ3ረ
    @ፍቅርተ-ጀ3ረ 8 годин тому +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 4 години тому

    ሰላም አባታችን እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤ ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @21barbara21
    @21barbara21 6 годин тому

    ወለተ ተክለሃይማኖት
    ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru Годину тому

    ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን 🥰🥰

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን

  • @masreshaMengistu-t5l
    @masreshaMengistu-t5l 8 годин тому +3

    ኧረ በእግዚአብሔር ከቻሉ አድራሻወን ይንገሩን ካልሆነ በፆለት ያስበኝ ወልደ ማርያም 9አመት አልፎኛል በጠላት እጅ ተወደቅሁ 🙏🙏🙏

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 7 годин тому

    አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊

  • @megenangatube5706
    @megenangatube5706 3 години тому +1

    አባ እድሜ ይስጦት አኮሩኝ ልቤ ሞቅ አለው በደስታ።ፈረንጅ እኛ ኢትዮጺያውያንን ዝቅ አርገው ነው የሚያዮን።ውጭ የሚኖር ይገባዋል።እውነት በነጭ ፊት ኮራ አረጉን።እመቤቴ በእድሜ በጤና ታኑርወት አባታችን።

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amanbeyene1
    @Amanbeyene1 3 години тому

    አባታች እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀወት❤❤❤❤

  • @Bruktawit-i7e
    @Bruktawit-i7e 8 годин тому +11

    ቀጣይ አገልግሎት የት ነው

  • @MatwesMate
    @MatwesMate Годину тому

    አገልግሎቱ ዬት ነው አባታችን❤❤❤❤❤

  • @Birtukan-zo2sy
    @Birtukan-zo2sy Годину тому

    የት ነው አጋግሎታቸው እሚያውቅ ያስውቀኝ 🙏የኔ አባት እድሜ ከጤና ይስጦት ❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 7 годин тому +1

    ባለ ውለታዬ ስወድቅ ያነሳሀኝ ከትንቢያ ተጥዬ❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 2 години тому

    አግዛብሄር ይምስግን

  • @welidzerneh4518
    @welidzerneh4518 Годину тому

    Egizeabher yimesgen!

  • @SinkeYami
    @SinkeYami 2 хвилини тому +1

    Hukan baa selam metulen abetachen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏

  • @BerlinZack-ov2tp
    @BerlinZack-ov2tp Годину тому

    የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤❤❤

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i 5 годин тому

    Amen Amen Amen💒🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💒🤲🤲🤲😍😍😍 Qaliyoot asamalen abachin nulen❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 11 хвилин тому

    እረጅም እድሜ ላባታችን

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ

    የኔስ ቀን መች ነው አባዬ በጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤

  • @TigistAbebaw-w5l
    @TigistAbebaw-w5l 6 годин тому

    አባታችን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 6 годин тому +2

    በድንግል ማርያም ቢማላጅቷ አባ ግርማ የት እደሚያገለግሉ የምታቁ ንጉሩኝ አርብ ሀገር ታምሚ ነበር የመጣሁት እና እስካሁን ላገኛቸው አልቻልኩል ታስሪያለሁ😢

  • @HananHano-ku7ur
    @HananHano-ku7ur 5 годин тому

    አባቴ መምህር ግርማ አንድቀን እኔ እና ቤተሰቦቼ እናንተ ጋር የመጀመርያ ሰው እንሆናለን

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 8 годин тому

    አባታችን እግዚአብሔር እርሜና ጤና ይስጠዎት

  • @zewdineshdora6007
    @zewdineshdora6007 7 хвилин тому

    Abatachin Egizeabiher Edme ketena yistot ❤❤❤ ehite Maryam negn betselot asibugn 🙏🙏🙏

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 7 годин тому

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ 4 години тому

    የኔ አባቴ❤😊

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 8 годин тому

    ለአባታችን ዕድሜ እና ጤናን ይስጥልን ።

  • @MkMagga
    @MkMagga 6 годин тому

    Egziabher Amlake hoy ebakih enam lezih fewus abkagni zemenen Hulu beskay Eske meche new

  • @ashevic3337
    @ashevic3337 59 хвилин тому

    Yene አባት 😍😍😍😍

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 22 хвилини тому

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፕሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ abetachin egizaber edima ena tena yestoti❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @menghisteabberhie697
    @menghisteabberhie697 31 хвилина тому

    EGZIABHIER KEHULACHN GAR YHUN AAAMMMIIIEEENNN SELAM KETABOT BELAY BANDIERA AYSEQELM HULU GIE WE WE EZIE ENDEMAYEW ELAY YE BANDIERA QELEM AYALEHU YH YESEYTAN MENGED NE W BEYE BIETECHRISTIAN MOLTWAL MHRETU YAWRDLN AAAMMMIIIEEENNN.

  • @Tsegish-eshe
    @Tsegish-eshe 8 годин тому

    ለአባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን።
    ቀጣይ አገልግሎት የት ነው??

  • @shimejenaadey8260
    @shimejenaadey8260 7 годин тому

    Abatachin xeluylichn
    Edmena tiena ystachu🙏

  • @Qweewerdfg65434
    @Qweewerdfg65434 8 годин тому

    Tsegawon yabzalowot Abatachin

  • @dasalegntv
    @dasalegntv 2 години тому

    yeti nw

  • @JungleMan-o7h
    @JungleMan-o7h 6 годин тому

    አባ አውሮፓ ይምጡልን ኣንድ ቀን

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 8 годин тому

    የተመረጠ እንዲህ ከሩቅ ተጠርቶ ይባረል የኛሰባክያን ተብዬዎቹ ጠቋርን ይዘው በሀሰተኛ አጥማቂ በሉ በየመድረኩ ወደ ድንም ጠላንም የመገለጥ ዘመን ይልቅ በንቅሳት ግርማ ሞገስ ኮተትህን አራግፈህ ስገድ አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ❤❤❤❤

  • @KingKing-tj4ys
    @KingKing-tj4ys 8 годин тому +1

    እረ አባቴ ዬት ነው ዬሚያገለገሉት

  • @SebleSeble-t8w
    @SebleSeble-t8w 6 годин тому

    Abatachin edme yistiln agelglot yemisetubetn betecrstian binegrun

  • @AberashBirhanu
    @AberashBirhanu 6 годин тому

    እንደ በፊቱ ማስታወቅያ ለምን አትፅፉም እባካችሁ ተባበሩን

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 7 годин тому

    Yene abet idmena tenawn yadililin beselot asbigni welete kidan bilachihu😢

  • @weletmaryam4128
    @weletmaryam4128 7 годин тому

    ❤❤❤❤Yene wedi abat

  • @MYKOTECH101
    @MYKOTECH101 4 години тому

    በጣም የቆየ ነው አይደለም

  • @mariamdada6011
    @mariamdada6011 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Enat-v1y
    @Enat-v1y 8 годин тому +1

    Yet new yalut

  • @nasthenttafera471
    @nasthenttafera471 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 8 годин тому

    Enme yalewti arebagere new mdami menfeseti sayewni ayqeremi afani atmutli egerumi chela atedemi atena atkimeti

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 2 години тому

    የአባታችንን ስልክ እዴት ነው የማገኘው

  • @tifit589
    @tifit589 4 години тому

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @smalhaft3935
    @smalhaft3935 4 години тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @tirhasAM
    @tirhasAM 6 годин тому

    Yet nachew abate

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestGetachew-j2e
    @KidestGetachew-j2e 7 годин тому

    Yet nachew abatachen

  • @LadyWeman
    @LadyWeman 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @playdoh4768
    @playdoh4768 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Dashinayala
    @Dashinayala 8 годин тому

    Abatachini yeti yee Ye aluti ebkchu nigaligi?

  • @zainabzainab2452
    @zainabzainab2452 2 години тому

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ZiezeZieze-jp2lx
    @ZiezeZieze-jp2lx 8 годин тому +1

    ዛሬ በህልሜ መዝሙር ዳዊት ስግዛ አይው ምንድነው ንግሩኝ ምታውቁ 🙏🙏🙏🙏

    • @memhirgirma-np7pv
      @memhirgirma-np7pv 7 годин тому

      Ziezie ጸሎት ጸልይ ማለት በርቺ

    • @ZiezeZieze-jp2lx
      @ZiezeZieze-jp2lx 6 годин тому

      @@memhirgirma-np7pv እሺ አምሰግናለሁ ያባን ድምፅ ስስማ በጣም ይርብሽኛል 🙏🙏🙏

    • @YitbarekBizuneh
      @YitbarekBizuneh 6 годин тому

      እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

    • @MuluBelay-e1p
      @MuluBelay-e1p 5 годин тому

      በቅዱስ ዳዊት አመካኝነት ምታገኝው በረከት አለ መዝሙረ ዳዊት ፀልዪ

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 4 години тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 5 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @GhhHjd-y8l
    @GhhHjd-y8l 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 54 хвилини тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 57 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤