Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በቀንዲል ሚዲያ ትምህርት የበደልኳቸውን ይቅር ብዬ የወሰድኩትን መልሸ ንስሃ ገብቻለሁ ፈጣሪ ይመስገን
እግዚአብሔር ያፅናሽ(ህ)🙏
እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህወትያሰማልንአሜን
እግዝብሔር ይመስገን ❤❤❤
ልልልልልል እኔንም ፈጣርዬ እና አምላኬ ወደ ቤቱ ይምራኝ😢😢😢😢😢😢😢
ኣረ ይጠቅማል በደንብ እንደውም ምነው በትግርኛ ብኖራቸው ብየም ብዙ ግዜ ተመኝቻለሁ ልጆቼ እና ጓደኞቼ ኣማርኛ ኣይሰሙም ከወደ ኤርትራ ነኝ ። መልካም የጥምቀት በዓል ያርግላችሁ ኣገራችሁን ሰላም ያድርግላችሁ ።ለኛም ጸልዩልን ሰላም ለዓለማችን❤❤❤
በዉነት ድቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቀዲል ሚዲያ በጣም እናመሠግናችኋለን በእዉነት ትምርታችሁን እወደዋለሁ በዚሁ ቀጥሉ እግዚብሔር ይርዳቹ
በእውነት ለመምህራችን መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ድንቅ ትምህርት ነው
በእውነት ይሄ ትምህርቶች ልዩ የሆነ መልእክት እራሳችንን የምንገነባበት ነው እና በትቭ የምተላለፍበት ሁኔታ ብዘጋጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሰላመ እግዛብሔር ከሁላችንጋ ይሁንልን እንኳን አደረሳችሁ ለዚህ መርሀግብር አድስነኝ ግን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዛብሔር በቤቱ ያፅናልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን(፫) ይችን ቀን በጣም ስጠብቃትነበር የቀድል ሚድያ መምህሮችና ተከታታዮች እንኳን ደህና መጣችሁ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤መልካም ቆይታ
በተለይ የምታሳዩት ትሕትና እራሱ ትምህርት ነው ❤😍
ቅዳሜን ማስታውሰው በልማድና ክርስትና ረቡዕን ደግሞ በናንተ የፍትሐነገሥት ፕሮግራም ነው።ሌሎችንም ፕሮግራም እከታተላለሁ ሁለቱ ግን በፍጹም አልፈውኝ አያቁም።በርቱልን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወምህሮቻችን በርቱልን❤❤❤እሺ ሸር እናደርጋለን❤❤❤❤
ስለምትሰጡን ትምህር በጣም እናመሰግናለን መምህሮቻችን እኔ በቀደመው ህይወቴ በጣም አስቀያሚ ህይወት ነበረኝ አሁን ስደት መጣሁ ሁሉም ነገር ተገለጠልኝ ልጆቼን ለናቴ ሰጥቼ ነው የመጣሁት የልጆቼ አባት ችግር አለበት ብዙ ነገር ያገኛል በቁማር ያጠዋል የመምህር ተስፍዬን ትምህርት እየላኩለት እንዲለወጥ ብሞክር ጭራሽ ሌላ አገባ ለምን ስለው ዘጋኝ እኔ ንሰሀ እየገባሁ እየጸለየኩ እየሰገድኩ ነው ሀገሪ ስገባ ከልጆቼ ጋ ክቡር ስጋውን ቅድስ ደሙን መቀበል እፈልጋለሁ ግን የልጆቼንም አባት ተቀይሮ ቢጠብቀኝ አብረን ቆርበን ነበር መኖር የምፈልገው ግን ሄደ ምን ትመክሩኛላችሁ ምእመናን ፃፍልኝ ምክራችሁን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤ ኑሩልን ያሰባቹት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈፅምላችሁ🙏
ቃሊ ህይወት ያሰማልን መምህረቻችን እግዚአብሔር ጸጋዉ በረከቱ ያብዛላቹ በጣም ደቅ ትምህርት ነው እኔ ሁሉ ግዜ ነው ምሰማዉ ግን በዚ አይደለም በዋትሳብ ነው በዚ የመጀመራዬ ነው በጣም ደስስ ይላል ❤❤❤❤❤ በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም እጂግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ ተምሪለሁ አመሰግናለሁ በርቱልን ጥያቂ አለኝ እኔ ተወልጄ ባደኩበት ሀገር ሴት ስትወልድ ወንድ ከወለደች እስከ 40ቀን ትጠበቃለች ሴት ከወለደች ደግሞ 80ቀን ትጠበቃለች እንዲሁም ሰው ሲመለኩት 40ቀን ይጠበቃል ይህ ልማድ ነው ክርስትና ጥያቂዬን እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አለኝ ወለተ መድን ነኝ ከሳውዲ አረቢያ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር የውነት ቃለይወት ያሰማልን እኔ በናተ ትምህርት ይወቴ ተቀይሯል አጢያት ያልመሰለኝ ነገር አጢያት ሆኖ አግቸው ንስሀ ገብቻለው አመሰግናለው እድሜ ይስጥልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዳቆን ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ እንዲህም መምህራችን አባታችን ቼሩ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እንዴት ደስ ይላል የኔ ነግር የኣረዎች መስደብ እንደ ልምድ ሆኖዋል🥹
እግዛብሄር በድሜ ጤና ይተብክልን በብዙ ቃለ እግዛብሄር በናተ ላይ አድሮ ተምረናል መ ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በትምህር ትክ ብዙ አትርፌለው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም እየተማርን ነው እግዚአብሔር በሞገስ ያኑራችሁ መምህሮቻችን 🙏🥰🥰🥰የት አላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉ ለኛው ነው እኮ
ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ በጣም የምፍልጋቸውን ነገሮች ነው በአብዛኛው የምታቀርቡት በተለይ ብዙ ነገሮችን ግንዛቤ ያገኝሁት እና እያገኘው ያለሁት ልማድና ክርስትና መርሀ ግብር ላይ ነው እግዛብሄር ይስጥልኝ ተባረኩ
እኳን ደህና መካቹልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክበሩልን
ቀዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት ደስ እያለኝ ነው ምማረው ፈገግታቹ ብቻ ይበቃል ብዙ ነው ያተረፍንበት በእውነት ቃልዮት ያሰመልን ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደኅና መጣችኹ ውድ የቀንድል ሚዲያ ቤተሰቦች ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።❤✝️እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን አንደበታችንን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን እንጂ አረቦቻችንን መሳደብ የብዙዎቻችን መጥፎ ልማድ ነው 😢😢
አባቴ እግዚአብሔር ይመስጌን እኔ ብቻዬን ነው ሁሉንም ስራ የምሰራው ለራሲ ለመስራት ግዚ የለኝም ምግቡ ም ስር እሩዝ እና ድንች ሌላው ይነካካል ሴትዮኤም እቤት ስለምትውል መክተፌያወዘተ እለያለሁ ግን ይነካካል እና 18ሰአት ነው የምሰራው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን።በቃላት የማልገልጸዉ ደስታ ነዉ የሚሰማኝ።ቀንዲል ሚዲያ እውነትም ቀንዲል።
መምህሮቻችን ቃለ ሂዎት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእህድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በእወነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያባዛላቻወ❤❤❤ እንም አንዱ ጥያቅ አለኝአሁን ያለሁት አረበ ሃገረ ነወ ያለሁት በሰልክ ንሳሃ ገበሁ የሰጥን ቆነና ጨረሰኩ ከዛ 12:00 ሰዓት ጥዋት ደወልልን ይፍት እልሻለሁ አለኝ ሰደወል አያነሰን , ለላ ቀን ደወለኩ ይቅረታ ሰለላተመቸንም ነወ አሉኝ እንም ችግር የሎም በየ እና አባቴ የረሳሁት አለኝ በየ ስንጋረ መዳም ጠራችን 😢 በፀሕፍ ላካላችወ ኣዩት ግን ምንም መልስ አይሰጠንም ኣሁን ከ8 ወር አለፈዋል ስደወል በፀሕፍም ያያሉ ግን ምንም መልስ የለም: እንደገና ንሳሃ ለጋባ ነወ ወይ ?ማልቴ ለላ አባት ነፋስ ልይዚ? ሰል ፅሑፍ ይቅርታ አደረግለኝ ትግርኛ ነወ እምችል ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እመብርሀን ትጠብቅልን ❤ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኚ እኔ አድጥያቄ መጠየቅ ፈልጌነበር ቤተሰቦቼ የቅዱስ መርቆርዮስን ዝክር ያዘክራሉ በአንተ አድግዜ ሀምሌ ወር ላይ እናም ቤተክርስቲያኑ ከአከባቢያችን ይርቃል እና በጣም ክረምትስለሆነ መሄድ አንችልም ወንዙም ይሞላል እናምአባቴ ለምን ህዳር ላይ አንዘከርም አለ ቀን መቀየር ይቻላል ይሄን ለመጠየቅ ነዉ አመሰግናለሁ ስላበዛሁ ይቅርታ
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንድሁም ወንድማችን ቀዳሚ ጸጋ እኔ አሰሪዎቸን ሰብስክራብ አስደሪጌለሁ እንድሁም የአስሪዎቸን ልጅ በርቱልን ለምታደርጎልን ሁሉ መንፈሳዊ ምግብ ከልብ ነው የምናመሰግነው ❤❤አረቦቹን ትንሽ ለማስረዳት ቢስቸግረኝም ግን ስብስክራብ አስደረጊለሁ ተመስገን👌
ቀድልምዲያደትነነበታችሁ፡በፀሎቲችሁአስቡኚ፡😢አያቴንምአባቴንምበስደትሁኘ፡አጣሁ፡እነሱንምነብሳቸዉንይማረዉ፡እኔንምወለተማርያምእያለችሁበፀሎታችሁአስቡኙ፡ቃለሒወትያሰማልን
ውይይ ተመስገን ይችን እድል ስለሰጠህኝ እግዚአብሔር ማርያምን በስንት ጊዜ ተነበበልኝ ❤❤❤ተመስገን እንኮን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደቱ ❤❤❤ቀንዲል ሁሌም ምርጫዬ ነው ተምሬበታለሁ ማርያምን ተመስገን ❤❤❤❤
እሰይ ታድለሽ እኔ እራሱ ጥያቄ ጠይቄ መጠባበቅ ላይ ነኝ
ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላቹህ አባቶቻችን እደው ጥያቄ ነበርኝ ሳላውቅ በስህተት እዋኩኝ በድፍረት ግለ ወሲብ😢😢 አደርግ ነበረ እና ንስሃ ገብቸ በተክሊል ማግባት ይቻላል እደው አባቶቸ እደምመልሱልኝ ተስፋ አለኝ የሆነ ነገር በሉኝ
ቃለሒወት ያሰማልን መምህኖቻችን💐❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን በጉጉት ነዉ የምንጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም እዝነ ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በርቱልን 🙏🏼
ቃለህይወት..ያሠማልን.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤ሰላማቹ ይብዛ ቀዳሜ ጸጋ መዝሙሮቹህን በጣም እወዳቸው ኣሎሁ ከ ኤርትራ ቀጡሉበት
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን❤
እውነት ነው ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቃቹ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን እኛ ከልማድ ወተን ወድ ህይወት ይመልሰን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛላችሁ ከናተ ብዙ ተምረናል የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን መልካም ፍሬን እንድናፈራ ይርዳን አሜን🤲🙏💐💐💐
አሜን (3)👏👏👏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤😢
እገዛብሄር ይመስገን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን የቀንዲል ሚድያ መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ልደት አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን በጤና ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉 ሶስት ስሊከ ላይ አደረገ ለው❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
በውነት አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ብእው ነት ቃልይህወትን ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
መምራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
ቀደዲል ሚዲያዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ስለምትሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን በርቱንልን
አሜን አሜን አሜን / በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት በጣም ደስስስ የሚል ነው ትምህርታቹ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ተመስገንንን❤❤አምላኬ ቡዙነገር እየተማርንነው ቃለ ህይወት ያሰማልምን
ትክክል ነው ስጋቤት መዘጋት አለመዘጋቱ ሳይሆን ትልቁ ችግር እታሳችንን ከስጋ ግዞት መቆጠር ይመስለኛል ምክንያቱም ወተት ቤትስ ላሟ ታላቢ ከሆነች ሳትታለብ አትቀርምና በጾም ግዜ ያማለት ህጻናቶች ይመገባሉ ስለዚህ ይከልከል ከተባለ እነሱንም መጨቆን ይሆንብናልና አደል
ቃለ ህህይወት ያሰማል መምህር ምትና ሊቀ ሊቃውንት ቀዳሜ ፀጋ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርምልን🙏🏾❤️
በእውነቱ ቃለህይዎት ያሰማልን ቀንዲል ሚዲያ ይኑርልን ብዙ ነገር ያሳውቀናል።
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወትን ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ለሐዋሪያው ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ባዓል አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Amen Amen Amen kele hiyiwet yasemaln tiru timhirt new❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ምትኩ አበራ እምትገርም መምህርነህ በእውነት እምሰጠን ማብራሪያ ፈትፍቶ እደማጉረስ ነው ሌሎችን አላመጋፋት እራሳችን ስለመግዛት እሚገርመው ተመሳሳይ ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ይጠይቋችኋል እናተ ግን ያለ መሰልቸት ደጋግማችሁ ትመልሳላችሁ ስለ ስደተኞች ስለ ስግደት ብዙ ግዜ ተነግሮናል ላለመርሳት እንሞክር ተማሪዎች ወደኋላ የተሰሩ ቪድዮችን መለስ እያልን እንከልሳቸው እረዥም እድሜ ለወድሞቻችን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
አዎ ለክኖተ መምሄራቼን ማዳው በተመስጦ ነው አምከታተለው ግን ስብስከራይብ ተዝ ቡሎኝ አያቀም በላላ አደለም መምሄር መተኩ አነዳሉተ ነው አሁነ ግን አረጋለው ፈጣር አበዝቶ አድማና ጣና የስተለን 🙏
እክርዳድ ኑፋቄው ገበሬው ለዬቶመልካም ሊዘራ ወደማሳ ወጥቶ ወደማሳ ወጥቶ የዘራቹት መልካም ፍሬ አፍርቷልና በርቱልን መምህሮቼ እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችንምጋር ይሁን እናተም ለማስተማር እኛም ተምረን እምተገብር ያርገን
ቃለሂወትያሠማልንወንድሞቸበእድሜበፀጋያቆይልን
በእዉነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እኳን ደህና መታችቹልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችኹ ይባረክልን!👏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🌿❤ መምህራችን አባታችን እንዲሁም ዲያቆን ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለህይወትን,,ያሰማልን,,ትምህረርታችሁ,በጣም,ጥሩነው,,የሥጋ,ቤቱ,,መዘጋት,,የለበትም,,,እያየነዉ,,መፆም,,አለብን,,ማዘጋትም,,አይቻልም,,,,,ያለመግዛት,,,,,ነው,,,እናመሰግናለን,,,,❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን 🤲መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ፣ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን🤲❤️ ወንድማቸን በአውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን አገልግሎትህን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን❤በመውጣት በመግባትህ እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን የውነት ከልብነው እምናመሰግነው እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ያዲልልን❤❤❤
በእውነት ውድ መምህሮችችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን❤❤ እንኳን አብሮ አደረሳችሁ ቃለህ ይወት ያሰማልን🙏🙏
ኣሜን❤❤❤
ቀንዲል ሚዲያዎች ለኛ ለዘመኑ ወጣት በሚገባን መልኩ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን በጣም ነው እማከብራችሁ🙏🥰
አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስጋቤት መዘጋት የለበትም ክርስቲያንም ሆነው ማይፆሙ አሉ አራሶች ህመምተኞች ለነሱ እኛ እራሳችንን ማስገዛት ያለብን እንጂ
ማርያምን በጣም ብዙ ትምህርትን ተምሬበታለሁ እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናልን በጣም ነዉ የምንወዳችሁ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ከፀጋ ጋ ያድልልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ለናንተ ይስጥልኝ😘😘😘😘😘😘😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤
እጅግ ተወዳጆች አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያሰማልን በእዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ክብሩ መምህራችን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን በእውነት በመምህሮቻችን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን በእውነት እኛም የሰማንውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሳችሁ ቃለህይወትያሰማልን👏👏👏
በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን
በእውነት በጣም እሚጠቅም ትምህርት ነው በጣም ነው እምንወዳችሁ እኔ ለብዙ ሰው ነው ሰብስክራይ እዳደርግ የምናገርው ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን
እግዚኣብሄር ጥእናን እድመን የሃብኩም መምህሮቼ ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሠግን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤እግዝያብሄር ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ኘሮግራማችሁን በጣም ነው ምወደው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራናቻችን ረዥም የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን እጅግ ጠሩትምህርት እየማርን ነው የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን!!
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏
ሰላም የቀንዲል ሚድያ በፆም ከሰኞ እከ አርብ ህፃናት የሚያቆርቡ በደንብ ትምህርት ቢሰጥ ምክንያትም ስሪፋም አጥሚት ወዘተ የመሳሰሉት አብልተው የሚያቆርቢ እናቶች ስለሚያጋጥሙኝ ከማቁረባቹ በፊት አባቶች ጠይቁ አልኳቸው እና በዚ ዙሩያ መልስ ብትሰጡበት💐💐⛪
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ቃል የለኝም ለእናተ ወለተ ሰንበት እባላለሁእኔ ጥያቄ አለኝ ወድሜ ቀዳሚ ፀጋ እዳታልፈኝ በቀጠይ እደምትመልስሉኝ በእርግጠኝነት ሁኜ እጠብቃለሁ እኔ ያለሁት ሳኡዲ አርቢያ ነው እና ከመዳሞቻቸን ሳናስፈቅድ እምንጠቀመው ነገር አለ ብዙዋቻቸን እና መልሱልን አደራ 1 ሻንቦ. የፀጉር ቅባት ሸቶ ፀጉር ጌጥ. ብቻ ብዙ ነገሮች አሉ ጥቃቅኖች እናንስሀ ያስፈልጋልን 😢 አደራ በድርጊቱ አለሁበት መማሱልኝ 😢
በቀንዲል ሚዲያ ትምህርት የበደልኳቸውን ይቅር ብዬ የወሰድኩትን መልሸ ንስሃ ገብቻለሁ ፈጣሪ ይመስገን
እግዚአብሔር ያፅናሽ(ህ)🙏
እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህወትያሰማልንአሜን
እግዝብሔር ይመስገን ❤❤❤
ልልልልልል እኔንም ፈጣርዬ እና አምላኬ ወደ ቤቱ ይምራኝ😢😢😢😢😢😢😢
ኣረ ይጠቅማል በደንብ እንደውም ምነው በትግርኛ ብኖራቸው ብየም ብዙ ግዜ ተመኝቻለሁ ልጆቼ እና ጓደኞቼ ኣማርኛ ኣይሰሙም ከወደ ኤርትራ ነኝ ። መልካም የጥምቀት በዓል ያርግላችሁ ኣገራችሁን ሰላም ያድርግላችሁ ።ለኛም ጸልዩልን ሰላም ለዓለማችን❤❤❤
በዉነት ድቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቀዲል ሚዲያ በጣም እናመሠግናችኋለን በእዉነት ትምርታችሁን እወደዋለሁ በዚሁ ቀጥሉ እግዚብሔር ይርዳቹ
በእውነት ለመምህራችን መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ድንቅ ትምህርት ነው
በእውነት ይሄ ትምህርቶች ልዩ የሆነ መልእክት እራሳችንን የምንገነባበት ነው እና በትቭ የምተላለፍበት ሁኔታ ብዘጋጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሰላመ እግዛብሔር ከሁላችንጋ ይሁንልን እንኳን አደረሳችሁ ለዚህ መርሀግብር አድስነኝ ግን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዛብሔር በቤቱ ያፅናልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን(፫) ይችን ቀን በጣም ስጠብቃትነበር የቀድል ሚድያ መምህሮችና ተከታታዮች እንኳን ደህና መጣችሁ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤መልካም ቆይታ
በተለይ የምታሳዩት ትሕትና እራሱ ትምህርት ነው ❤😍
ቅዳሜን ማስታውሰው በልማድና ክርስትና ረቡዕን ደግሞ በናንተ የፍትሐነገሥት ፕሮግራም ነው።ሌሎችንም ፕሮግራም እከታተላለሁ ሁለቱ ግን በፍጹም አልፈውኝ አያቁም።በርቱልን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወምህሮቻችን በርቱልን❤❤❤
እሺ ሸር እናደርጋለን❤❤❤❤
ስለምትሰጡን ትምህር በጣም እናመሰግናለን መምህሮቻችን እኔ በቀደመው ህይወቴ በጣም አስቀያሚ ህይወት ነበረኝ አሁን ስደት መጣሁ ሁሉም ነገር ተገለጠልኝ ልጆቼን ለናቴ ሰጥቼ ነው የመጣሁት የልጆቼ አባት ችግር አለበት ብዙ ነገር ያገኛል በቁማር ያጠዋል የመምህር ተስፍዬን ትምህርት እየላኩለት እንዲለወጥ ብሞክር ጭራሽ ሌላ አገባ ለምን ስለው ዘጋኝ እኔ ንሰሀ እየገባሁ እየጸለየኩ እየሰገድኩ ነው ሀገሪ ስገባ ከልጆቼ ጋ ክቡር ስጋውን ቅድስ ደሙን መቀበል እፈልጋለሁ ግን የልጆቼንም አባት ተቀይሮ ቢጠብቀኝ አብረን ቆርበን ነበር መኖር የምፈልገው ግን ሄደ ምን ትመክሩኛላችሁ ምእመናን ፃፍልኝ ምክራችሁን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤ ኑሩልን ያሰባቹት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈፅምላችሁ🙏
ቃሊ ህይወት ያሰማልን መምህረቻችን እግዚአብሔር ጸጋዉ በረከቱ ያብዛላቹ በጣም ደቅ ትምህርት ነው እኔ ሁሉ ግዜ ነው ምሰማዉ ግን በዚ አይደለም በዋትሳብ ነው በዚ የመጀመራዬ ነው በጣም ደስስ ይላል ❤❤❤❤❤ በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም እጂግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ ተምሪለሁ አመሰግናለሁ በርቱልን ጥያቂ አለኝ እኔ ተወልጄ ባደኩበት ሀገር ሴት ስትወልድ ወንድ ከወለደች እስከ 40ቀን ትጠበቃለች ሴት ከወለደች ደግሞ 80ቀን ትጠበቃለች እንዲሁም ሰው ሲመለኩት 40ቀን ይጠበቃል ይህ ልማድ ነው ክርስትና ጥያቂዬን እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አለኝ ወለተ መድን ነኝ ከሳውዲ አረቢያ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር የውነት ቃለይወት ያሰማልን እኔ በናተ ትምህርት ይወቴ ተቀይሯል አጢያት ያልመሰለኝ ነገር አጢያት ሆኖ አግቸው ንስሀ ገብቻለው አመሰግናለው እድሜ ይስጥልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዳቆን ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ እንዲህም መምህራችን አባታችን ቼሩ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እንዴት ደስ ይላል
የኔ ነግር የኣረዎች መስደብ እንደ ልምድ ሆኖዋል🥹
እግዛብሄር በድሜ ጤና ይተብክልን በብዙ ቃለ እግዛብሄር በናተ ላይ አድሮ ተምረናል መ ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በትምህር ትክ ብዙ አትርፌለው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም እየተማርን ነው እግዚአብሔር በሞገስ ያኑራችሁ መምህሮቻችን 🙏🥰🥰🥰የት አላችሁ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉ ለኛው ነው እኮ
ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
እጅግ በጣም የምፍልጋቸውን ነገሮች ነው በአብዛኛው የምታቀርቡት በተለይ ብዙ ነገሮችን ግንዛቤ ያገኝሁት እና እያገኘው ያለሁት ልማድና ክርስትና መርሀ ግብር ላይ ነው
እግዛብሄር ይስጥልኝ ተባረኩ
እኳን ደህና መካቹልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክበሩልን
ቀዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት ደስ እያለኝ ነው ምማረው ፈገግታቹ ብቻ ይበቃል ብዙ ነው ያተረፍንበት በእውነት ቃልዮት ያሰመልን ፀጋውን ያብዛላቹ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደኅና መጣችኹ ውድ የቀንድል ሚዲያ ቤተሰቦች ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።❤✝️እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን አንደበታችንን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን እንጂ አረቦቻችንን መሳደብ የብዙዎቻችን መጥፎ ልማድ ነው 😢😢
አባቴ እግዚአብሔር ይመስጌን እኔ ብቻዬን ነው ሁሉንም ስራ የምሰራው ለራሲ ለመስራት ግዚ የለኝም ምግቡ ም ስር እሩዝ እና ድንች ሌላው ይነካካል ሴትዮኤም እቤት ስለምትውል መክተፌያወዘተ እለያለሁ ግን ይነካካል እና 18ሰአት ነው የምሰራው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን።በቃላት የማልገልጸዉ ደስታ ነዉ የሚሰማኝ።ቀንዲል ሚዲያ እውነትም ቀንዲል።
መምህሮቻችን ቃለ ሂዎት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእህድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በእወነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያባዛላቻወ❤❤❤ እንም አንዱ ጥያቅ አለኝ
አሁን ያለሁት አረበ ሃገረ ነወ ያለሁት በሰልክ ንሳሃ ገበሁ የሰጥን ቆነና ጨረሰኩ ከዛ 12:00 ሰዓት ጥዋት ደወልልን ይፍት እልሻለሁ አለኝ ሰደወል አያነሰን , ለላ ቀን ደወለኩ ይቅረታ ሰለላተመቸንም ነወ አሉኝ እንም ችግር የሎም በየ እና አባቴ የረሳሁት አለኝ በየ ስንጋረ መዳም ጠራችን 😢 በፀሕፍ ላካላችወ ኣዩት ግን ምንም መልስ አይሰጠንም ኣሁን ከ8 ወር አለፈዋል ስደወል በፀሕፍም ያያሉ ግን ምንም መልስ የለም: እንደገና ንሳሃ ለጋባ ነወ ወይ ?ማልቴ ለላ አባት ነፋስ ልይዚ? ሰል ፅሑፍ ይቅርታ አደረግለኝ ትግርኛ ነወ እምችል ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እመብርሀን ትጠብቅልን ❤ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኚ እኔ አድጥያቄ መጠየቅ ፈልጌነበር ቤተሰቦቼ የቅዱስ መርቆርዮስን ዝክር ያዘክራሉ በአንተ አድግዜ ሀምሌ ወር ላይ እናም ቤተክርስቲያኑ ከአከባቢያችን ይርቃል እና በጣም ክረምትስለሆነ መሄድ አንችልም ወንዙም ይሞላል እናምአባቴ ለምን ህዳር ላይ አንዘከርም አለ ቀን መቀየር ይቻላል ይሄን ለመጠየቅ ነዉ አመሰግናለሁ ስላበዛሁ ይቅርታ
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንድሁም ወንድማችን ቀዳሚ ጸጋ እኔ አሰሪዎቸን ሰብስክራብ አስደሪጌለሁ እንድሁም የአስሪዎቸን ልጅ በርቱልን ለምታደርጎልን ሁሉ መንፈሳዊ ምግብ ከልብ ነው የምናመሰግነው ❤❤
አረቦቹን ትንሽ ለማስረዳት ቢስቸግረኝም ግን ስብስክራብ አስደረጊለሁ ተመስገን👌
ቀድልምዲያደትነነበታችሁ፡በፀሎቲችሁአስቡኚ፡😢አያቴንምአባቴንምበስደትሁኘ፡አጣሁ፡እነሱንምነብሳቸዉንይማረዉ፡እኔንምወለተማርያምእያለችሁበፀሎታችሁአስቡኙ፡ቃለሒወትያሰማልን
ውይይ ተመስገን ይችን እድል ስለሰጠህኝ እግዚአብሔር ማርያምን በስንት ጊዜ ተነበበልኝ ❤❤❤ተመስገን እንኮን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደቱ ❤❤❤ቀንዲል ሁሌም ምርጫዬ ነው ተምሬበታለሁ ማርያምን ተመስገን ❤❤❤❤
እሰይ ታድለሽ እኔ እራሱ ጥያቄ ጠይቄ መጠባበቅ ላይ ነኝ
ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላቹህ አባቶቻችን እደው ጥያቄ ነበርኝ ሳላውቅ በስህተት እዋኩኝ በድፍረት ግለ ወሲብ😢😢 አደርግ ነበረ እና ንስሃ ገብቸ በተክሊል ማግባት ይቻላል እደው አባቶቸ እደምመልሱልኝ ተስፋ አለኝ የሆነ ነገር በሉኝ
ቃለሒወት ያሰማልን መምህኖቻችን💐❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን በጉጉት ነዉ የምንጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም እዝነ ልቦና ይስጠን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በርቱልን 🙏🏼
ቃለህይወት..ያሠማልን.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤ሰላማቹ ይብዛ ቀዳሜ ጸጋ መዝሙሮቹህን በጣም እወዳቸው ኣሎሁ ከ ኤርትራ ቀጡሉበት
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን❤
እውነት ነው ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቃቹ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን እኛ ከልማድ ወተን ወድ ህይወት ይመልሰን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛላችሁ ከናተ ብዙ ተምረናል የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን መልካም ፍሬን እንድናፈራ ይርዳን አሜን🤲🙏💐💐💐
አሜን (3)👏👏👏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤😢
እገዛብሄር ይመስገን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን የቀንዲል ሚድያ መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ልደት አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን በጤና ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉 ሶስት ስሊከ ላይ አደረገ ለው❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
በውነት አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ብእው ነት ቃልይህወትን ያስማልን
በድሜ በጤና ይጠብቅን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
መምራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
ቀደዲል ሚዲያዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ስለምትሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን በርቱንልን
አሜን አሜን አሜን / በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት በጣም ደስስስ የሚል ነው ትምህርታቹ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ተመስገንንን❤❤አምላኬ ቡዙነገር እየተማርንነው ቃለ ህይወት ያሰማልምን
ትክክል ነው ስጋቤት መዘጋት አለመዘጋቱ ሳይሆን ትልቁ ችግር እታሳችንን ከስጋ ግዞት መቆጠር ይመስለኛል ምክንያቱም ወተት ቤትስ ላሟ ታላቢ ከሆነች ሳትታለብ አትቀርምና በጾም ግዜ ያማለት ህጻናቶች ይመገባሉ ስለዚህ ይከልከል ከተባለ እነሱንም መጨቆን ይሆንብናልና አደል
ቃለ ህህይወት ያሰማል መምህር ምትና ሊቀ ሊቃውንት ቀዳሜ ፀጋ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርምልን🙏🏾❤️
በእውነቱ ቃለህይዎት ያሰማልን ቀንዲል ሚዲያ ይኑርልን ብዙ ነገር ያሳውቀናል።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ለሐዋሪያው ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ባዓል አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Amen Amen Amen kele hiyiwet yasemaln tiru timhirt new❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ምትኩ አበራ እምትገርም መምህርነህ በእውነት እምሰጠን ማብራሪያ ፈትፍቶ እደማጉረስ ነው ሌሎችን አላመጋፋት እራሳችን ስለመግዛት እሚገርመው ተመሳሳይ ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ይጠይቋችኋል እናተ ግን ያለ መሰልቸት ደጋግማችሁ ትመልሳላችሁ ስለ ስደተኞች ስለ ስግደት ብዙ ግዜ ተነግሮናል ላለመርሳት እንሞክር ተማሪዎች ወደኋላ የተሰሩ ቪድዮችን መለስ እያልን እንከልሳቸው እረዥም እድሜ ለወድሞቻችን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
አዎ ለክኖተ መምሄራቼን ማዳው በተመስጦ ነው አምከታተለው ግን ስብስከራይብ ተዝ ቡሎኝ አያቀም በላላ አደለም መምሄር መተኩ አነዳሉተ ነው አሁነ ግን አረጋለው ፈጣር አበዝቶ አድማና ጣና የስተለን 🙏
እክርዳድ ኑፋቄው ገበሬው ለዬቶ
መልካም ሊዘራ ወደማሳ ወጥቶ ወደማሳ ወጥቶ የዘራቹት መልካም ፍሬ አፍርቷልና በርቱልን መምህሮቼ እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችንምጋር ይሁን እናተም ለማስተማር እኛም ተምረን እምተገብር ያርገን
ቃለሂወትያሠማልንወንድሞቸበእድሜበፀጋያቆይልን
በእዉነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እኳን ደህና መታችቹልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችኹ ይባረክልን!👏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🌿❤ መምህራችን አባታችን እንዲሁም ዲያቆን ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለህይወትን,,ያሰማልን,,ትምህረርታችሁ,በጣም,ጥሩነው,,የሥጋ,ቤቱ,,መዘጋት,,የለበትም,,,እያየነዉ,,መፆም,,አለብን,,ማዘጋትም,,አይቻልም,,,,,ያለመግዛት,,,,,ነው,,,እናመሰግናለን,,,,❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን 🤲መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ፣ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን🤲❤️ ወንድማቸን በአውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን አገልግሎትህን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን❤በመውጣት በመግባትህ እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን የውነት ከልብነው እምናመሰግነው እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ያዲልልን❤❤❤
በእውነት ውድ መምህሮችችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን❤❤ እንኳን አብሮ አደረሳችሁ ቃለህ ይወት ያሰማልን🙏🙏
ኣሜን❤❤❤
ቀንዲል ሚዲያዎች ለኛ ለዘመኑ ወጣት በሚገባን መልኩ ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን በጣም ነው እማከብራችሁ🙏🥰
አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ስጋቤት መዘጋት የለበትም ክርስቲያንም ሆነው ማይፆሙ አሉ አራሶች ህመምተኞች ለነሱ እኛ እራሳችንን ማስገዛት ያለብን እንጂ
ማርያምን በጣም ብዙ ትምህርትን ተምሬበታለሁ እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናልን በጣም ነዉ የምንወዳችሁ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ከፀጋ ጋ ያድልልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ለናንተ ይስጥልኝ😘😘😘😘😘😘😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤
እጅግ ተወዳጆች አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያሰማልን በእዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ክብሩ መምህራችን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን በእውነት በመምህሮቻችን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን በእውነት እኛም የሰማንውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሳችሁ ቃለህይወትያሰማልን👏👏👏
በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን
በእውነት በጣም እሚጠቅም ትምህርት ነው በጣም ነው እምንወዳችሁ እኔ ለብዙ ሰው ነው ሰብስክራይ እዳደርግ የምናገርው ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን
እግዚኣብሄር ጥእናን እድመን የሃብኩም መምህሮቼ ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሠግን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤እግዝያብሄር ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ኘሮግራማችሁን በጣም ነው ምወደው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራናቻችን ረዥም የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን እጅግ ጠሩትምህርት እየማርን ነው የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን!!
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏
ሰላም የቀንዲል ሚድያ በፆም ከሰኞ እከ አርብ ህፃናት የሚያቆርቡ በደንብ ትምህርት ቢሰጥ ምክንያትም ስሪፋም አጥሚት ወዘተ የመሳሰሉት አብልተው የሚያቆርቢ እናቶች ስለሚያጋጥሙኝ ከማቁረባቹ በፊት አባቶች ጠይቁ አልኳቸው እና በዚ ዙሩያ መልስ ብትሰጡበት💐💐⛪
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ቃል የለኝም ለእናተ ወለተ ሰንበት እባላለሁ
እኔ ጥያቄ አለኝ ወድሜ ቀዳሚ ፀጋ እዳታልፈኝ በቀጠይ እደምትመልስሉኝ በእርግጠኝነት ሁኜ እጠብቃለሁ
እኔ ያለሁት ሳኡዲ አርቢያ ነው
እና ከመዳሞቻቸን ሳናስፈቅድ እምንጠቀመው ነገር አለ ብዙዋቻቸን እና መልሱልን አደራ
1 ሻንቦ. የፀጉር ቅባት ሸቶ ፀጉር ጌጥ. ብቻ ብዙ ነገሮች አሉ ጥቃቅኖች እና
ንስሀ ያስፈልጋልን 😢 አደራ በድርጊቱ አለሁበት መማሱልኝ 😢