Ethiopian food how to make awaze | የአዋዜ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 173

  • @user-qs1pv5
    @user-qs1pv5 2 роки тому +2

    ሜሉ የአንቺ ነው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ቃና አዋዜ የአያቴን እጅ የቀመስኩ ነው የመሰለኝ

  • @helenwondossen4570
    @helenwondossen4570 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሰሽ ሜሊ ደስ የሚል በአል ይሁንልሽ
    የምወደው ነገር ነው እሰራዋለሁ
    ሳየው እራሱ ጣፈጠኝ ፈጣሪ ይባርክሽ እናመሰግናለን

  • @zoeinblen2661
    @zoeinblen2661 3 роки тому +1

    You make life simple and I am learning so much from you keep on posting .

  • @eyeruseenkuselase3193
    @eyeruseenkuselase3193 2 роки тому

    በቀላሉ በሚገኝ ነገር ምርጥ ነሽ

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 роки тому +4

    በጣም የሚገርም ሙያ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ተሰርቶ ሲያበቃ ውጤቱ ይነገርሻል መልካም በአል ሜልዬ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ፍርዬ እጠብቃለው

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 4 роки тому +6

    ዋው የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ አዋዜ በጣም ነው የምወደው !👌😘😍

    • @bodemilan2954
      @bodemilan2954 3 роки тому

      you probably dont give a shit but does someone know a method to log back into an Instagram account..?
      I was dumb lost the login password. I would appreciate any assistance you can give me!

    • @clarknikolai9739
      @clarknikolai9739 3 роки тому

      @Bode Milan Instablaster =)

    • @bodemilan2954
      @bodemilan2954 3 роки тому

      @Clark Nikolai I really appreciate your reply. I got to the site through google and Im trying it out now.
      I see it takes a while so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.

    • @bodemilan2954
      @bodemilan2954 3 роки тому

      @Clark Nikolai it worked and I finally got access to my account again. I am so happy!
      Thank you so much, you saved my ass !

    • @clarknikolai9739
      @clarknikolai9739 3 роки тому

      @Bode Milan You are welcome =)

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 роки тому +2

    Balemoya I am about to make awaze your way my dear thank you for sharing

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 роки тому +1

    Betam balemuya enat new yasadegesh wow beyalew.. Awaze sent ayechalew yehe yeleyal.. Ahununu new miseraw.. Merja elekalew❤️ tatochsh degemo alenga nachew siyameru.. Metadel new.. bless your hands my dear

  • @dekisebina73
    @dekisebina73 3 роки тому +3

    Thank you Melly for your wonderful recipe! Could you please mention the name of the spices & herbs in English in addition to Amharic. 🙏

  • @misrabate7958
    @misrabate7958 2 роки тому

    የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @Joshdposh
    @Joshdposh 4 роки тому +1

    Wow. Bale muya. Thank you

  • @Eriywelela
    @Eriywelela Рік тому

    Melly ejocheshe yebareku betam gobez neshe!! Besbella mindenew be Engelsga?? Pleaseee thanks

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Рік тому +1

      አሜን የኔ ውድ! basil ይባላል

  • @jatam2056
    @jatam2056 4 роки тому

    እባክሽ የድልህ አሰራር ብታሳይን. አመሰግናለሁ

  • @ሜሮንሙሴ
    @ሜሮንሙሴ 4 роки тому

    ቀላልና በጣም ጊዜ ቆጣቢ ሥራ ነው፡፡ በቅርብ ከተገኘ ደግሞ ጥሩ የማር ደረቅ ጠጅ ወይም ዋይን /ቪኖ/ ትንሽ ጨምሮ ቢዋሃድ የበለጠ ጣዕሙን ያጐላዋል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +2

      ልክ ነሽ ሜሮንዬ ይጣፍጣል ነገር ግን ሁሉንም ያማከለ እንዲሆን ብዬ ነው

    • @ambaryeju3891
      @ambaryeju3891 4 роки тому

      ሜሮን ሙሴ
      በትክክል በጠጅ ልዩ ነው👍🏽👍🏽👍🏽 በርግጥ ዋይን: አረቄ: ውስኪ ወይም ማንኛውንም አይነት ደረቅ አልኮሆል ይወዳል::

  • @እመቤቴጠባቂዬነሽ
    @እመቤቴጠባቂዬነሽ 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሰሽ
    Thank you

  • @zd5125
    @zd5125 2 роки тому

    በረካ ሁኝ ደስየሚል አሰራረ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 роки тому +6

    በሶቢል( ዝቃቅቤ) በኛ በስሱ አመስ አመስ ተደርጎ ነው የሚሰለቀው እና ደሞ በርበሬው በፈላ ውኃ ይጎነፋል ብትሞክሪው ጣእሙን በደንብ ትለይው ነበር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +3

      አመሰግናለው ሶፊ እንደሱ እኔ ድልህ ነው የምሰራው ነገር ግን አንቺ ካልሽኝ አዋዜም እሞክረዋለው

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому

    ጎበዝ ሜሊዬ እናመሰግናለን😘😘😘❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mukecha1704
    @mukecha1704 4 роки тому +1

    የኔ ጥያቄ ዓረቄ ,ጠላ ወይም ዋይን የትኛው more appealing ነው? ለቁርጥ ስጋ

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 4 роки тому

      Definitely Areke(Ouzzo)

    • @ambaryeju3891
      @ambaryeju3891 4 роки тому

      ሳም ዚኬ
      ጠጅ ካለህ በጠጅ: red wine (sweet): ካቲካላ ወይም ውስኪ ብትከትበት perfect ነው.

  • @jerryjerry1452
    @jerryjerry1452 4 роки тому

    እንኳን አደረሰሽ ሜልዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ። ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ጄሪ!እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 2 роки тому

    ልዩ ነው ማማ

  • @Aነኝየከላላዎ
    @Aነኝየከላላዎ 4 роки тому +2

    በርችልን ማሽአላህ መልክስጠኝእጅ ሞያከጎርቢቴ ትልነበርእናቴ

  • @kalkal3680
    @kalkal3680 4 роки тому +1

    ተባረኪ

  • @garsametube324
    @garsametube324 4 роки тому +1

    ጎበዝ የሀበሻ ሴት ነሽ በርቺ ሴትነት ውድ ማህረግ ነው

  • @nenashekorena665
    @nenashekorena665 4 роки тому +1

    በጣም ያምራል በርቺ ። በጣም ቀላል ዘዴ
    🏃🚄💨💨💨 መጣሁ!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ኔና እንኩዋን ሰላም መጣሽ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 4 роки тому

    I will try thank you 👏👏👏

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ yene ውብ

  • @ኡሙነስረድንኡሙነስረድን

    የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት አሣይን ማማ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      እሺ ኡሙ ነገሮችን አስተካክዬ አሳያለው

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 роки тому +1

    ወፍሯል

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 4 роки тому

    I love your cooking but where did you find tena adam I live in American

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው አልጋነሽ ያበሻ ሱቅ አይጠፋም ብዬ አስባለው

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 4 роки тому

      @@Mellyspicetv thank you

  • @ellusirak207
    @ellusirak207 4 роки тому

    Tnxs mely

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому

    Mar Eko nesh💋❤️

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 4 роки тому

    Gobez balemoya nesh berchi 👍
    Enquan aderesesh !

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ዘውዴ እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 роки тому

    Thank you yene konijo

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 4 роки тому

    Melluye betam yamral ejish yibarek...lela yebgb zyt metekm enchilalen?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ጂሚ አዎ

  • @tigisttigist1162
    @tigisttigist1162 4 роки тому +1

    Thank you melly !! melekam faseka❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ትዕግስት ላንችም መልካም ፋሲጋ

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 4 роки тому

    Waw i love it😍👍

  • @HH-cp1bv
    @HH-cp1bv 4 роки тому

    It is really good what you made. I add to Awaze Vodka or a little bit of red wine.

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 4 роки тому +12

    ጎበዝ ግን አዋዜን አዋዜ የሚያደረገዉ ዋናዉ ነጭ ሽንኩርት ነዉ

    • @ambaryeju3891
      @ambaryeju3891 4 роки тому +2

      חכחגחג צכחכח በርበሬው በነጭ ሽንኩርት አይደለም እንዴ የሚደለዘው? በርግጥ ሙያ እንደየቤቱ ነው::

    • @Zenath-bx7bg
      @Zenath-bx7bg 4 роки тому

      ይመችሽ አቦ ቆጀየ ነሽ

  • @hanatefera9235
    @hanatefera9235 4 роки тому

    Thankyou.

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 роки тому +1

    Mellye yum yum where’s the tire digs or tibis😋thank you for sharing 👏🏾

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ኢሚቲ በጥብስ እኮ ተበላ አንቺ ብቻ ጠፋሽ እንጂ

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 3 роки тому

    What is besobila in English?

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 4 роки тому

    Thanky Yena konjo l liked

  • @yordanosyohannes8382
    @yordanosyohannes8382 4 роки тому

    Tankyou konjo! Bless you 🙏🏽😘

  • @ዘሀራሙሀመድ-ጸ7ኰ
    @ዘሀራሙሀመድ-ጸ7ኰ 4 роки тому

    ለብዙ ቀን ቢቀመጥ አይበላሺም ዋው

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 4 роки тому

    Thanks where did you find tenadam?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      ከሀገር ቤት አምጥቼ ተክዬው ነው

    • @mercimerci7286
      @mercimerci7286 4 роки тому

      @@Mellyspicetv waw good job!!! thank you sister

  • @ngstiteweld4328
    @ngstiteweld4328 4 роки тому +1

    Wawww yen konjo yamral እባክሽ ጤና ኣደም እንዴት ላገኘው እችላለው ስዊድን ሃገር ነኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      ሀበሻ ሱቅ ካለህ ምናልባት

    • @Mininadimt
      @Mininadimt 2 роки тому

      Enezih linkochen mokeri le tena adam

  • @scarletpeter9464
    @scarletpeter9464 4 роки тому

    achin.yagana tadolo ejishu yibaraki

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 4 роки тому

    እጅሽ ይባርክ በጣም ቀላል

  • @hakmhhakmh3053
    @hakmhhakmh3053 4 роки тому

    ጤናዳምና በሶብላ አረብ ሀገር ይገኛል ወይ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому

    Thank you sis 👍

  • @jiotekashun3262
    @jiotekashun3262 4 роки тому

    ሜሉ ቀለል ይልሽ ልጅ ነሽ ሞክሬው በጣም ጥሩ ቴስት እልው ተባረኪ

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 4 роки тому

    ሜላትዬ ምድጃያ የአንቻ አይነት ነው ማፀጃውን ንገሪዬ እባክሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      እኔ ኬሚካል ነገር ስለማልወድ በሶዳና በአቼቶ ነው የማጸዳው

  • @mekidesbelachew5022
    @mekidesbelachew5022 4 роки тому

    Thank you yene konjo

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @ለይላ-የ3ሐ
    @ለይላ-የ3ሐ 3 роки тому

    ፍሪጅ ውስጥ ነው ወይስ ከፍሪጅ ውጭ የሚቀመጠው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому +1

      በደንብ ለማሽግ የሚያስፈልገውን መስፈርት አሟልተሽ ብልቃጡን ቀቅለሽ ካዘጋጀሽ ውጪ ማስቀመጥ ትችያለሽ ያለበለዚያ ግን ፍርጅ ውስጥ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው👍! አዲስ ነገር ተምሬአለሁ
    መልካም በአል!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው አሜን Taem

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው ላንቺም መልካም በአል TEAM

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 4 роки тому

    ለየት ያለነው እናመሰግናለን

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 4 роки тому

    እናመሰግናለን፣ ግን የበርበሬ ድልህ እንዴት እንደምትሰሪ ብታሳይን፣ ተባረኪ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +1

      አሳይቻለው የልቤአምላክ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 роки тому

    I love awaze 🙏🏿👍🏾❤️

  • @AaAa-gj4ut
    @AaAa-gj4ut 4 роки тому

    ጎበዝ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 4 роки тому

    ዋው !!! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!! ከማውቀው ለየት ያለ ጥሩ ዘዴ አሳየሽኝ:: ችግሩ ግን ጤና እዳም እና በሶቢላ በቀላሉ አላገኝም!! እደዚህ ለምለም ጤና አዳም እቤት ውስጥ እንዴት ማሳደግ እችላለሁ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +1

      አመሰግናለው ሰላም ብዙ ግዜ ጸደይ ላይ ችግኝ መሸጫ ቦታ ታገኛቸዋለሽ

    • @marthak8759
      @marthak8759 4 роки тому

      ጤናዳም ከፈለግሽ Amazon ላይ ይሸጣል

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Рік тому

    በሶ ብላ ምንድን ነው ነዕናዕ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Рік тому

      ሌላ ስሙ ዝቃቅቤ ይባላል በእንግሊዘኛ ደግሞ Basil

  • @dershayyohannes4313
    @dershayyohannes4313 4 роки тому

    Enkuan adersesh!!
    Erguz nesh lebel ? kehonm enkuan des aleshe

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +1

      ኪኪኪ እንኩዋን አብሮ አደረሰን እርጉዝ አይደለሁም ነገር ግን በቅርብ ስለወለድኩ እስካሁን የምጠቀመው በርግዝናዬ የለበስኩዋቸውን ልብሶች ነው ምክንያቱም ሌላ የሚሆነኝ የለም ምናልባት ለዛ ይሆናል እርጉዝ የመሰልኩሽ

    • @dershayyohannes4313
      @dershayyohannes4313 4 роки тому

      Betam ykerta meliye lanchi betam tlk kebet alegn amesgnalw🙏🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +1

      ችግር የለውም ድርሹ ይቅርታ መጠየቅ አይገባሽም ምንም መጥፎ ነገር አልተናገርሽም አመሰግናለው

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 4 роки тому

      Mn hodwan asayesh

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 роки тому

    ዝግኑን ወጥ የሰራሽዉ በዚህ አዋዜ ነዉ እንዴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አይደለም በድልህ ነው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 4 роки тому +1

      Melly spice tv እሺ በጣም አመሰግናለዉ ከቻልሽ የድልሁን አሰራር ብታሳይን ደስ ይለኛል

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 роки тому

    Thank you for sharing

  • @yemanegebermichael
    @yemanegebermichael 3 роки тому

    Ere Milly sehef honkulesh betam amesegnalew

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 роки тому

      እኔም አመሰግናለው የማነህ

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 4 роки тому +3

    ሰናፍጭ የሌለው አዋዜ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому +4

      እኔ ስናፍጭ ካዋዜ ጎን ሲቀርብ እንጂ ተደባልቆ አላውቅም

  • @anneethiopiazewedu9660
    @anneethiopiazewedu9660 4 роки тому

    ምስጋና ስላካፈልሽን ሞያ።
    ስለ ድልህ አሰራር ካወቅሽ ብታካፍይን ይመቸኛል፣

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አመሰግናለው እኔ እሺ

  • @rehimatube2398
    @rehimatube2398 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው ቤተሰብ አደርገሻለው አንቺም ጎራ በይ ዉዴ

  • @zedadamaebro6479
    @zedadamaebro6479 4 роки тому

    bezyt bota qibe mtakem inchlaln?

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 4 роки тому

    Naaaaaaaaaaice😎

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 роки тому +4

    ዘቃቅቤየሚባለውነውእንደ።ተዘርቶየሚበቅል

  • @umbilal7482
    @umbilal7482 3 роки тому

    በሶቢላ ማለት ዝቃቅቤ ነው አይደል ?ጎበዝ ነሽ እኮ

  • @ዜድየኡሚተናፋቂዜድያአላህ

    👍👍👍❤❤👌👌

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 4 роки тому +1

    ህም ሆዴን ከመሸ ልታስጮሂው ነው

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd 2 роки тому

    የኔ ቅመም ወድሻለሁ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 4 роки тому

    ውሀው ሙቅ ነው ጤናዳም ከሌለሰ thanks

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      አዎ ሀና ሙቅ ነው ጤናዳም ባይኖርሽም ብለሽ ነገር ስሪ

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 4 роки тому

    ዋውው

  • @bettyethiopian6177
    @bettyethiopian6177 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @LinaLina-zn3nk
    @LinaLina-zn3nk 4 роки тому

    ጎበዝ በርቺ ለምናውቀው ሰፖርት እናደርግሻለን ጎበዝ ሞያ አለሽ ቤተሰቦቼን አስታወስሽኝ ግን እኔም የ ቤተሰቤ ልጅ ነኝ 👌ግን ትንሽ ሰናፍጭ እና ነጭ ሽንኩርት ቢኖረው ሞር እኛ ቤት እርጥብ ድንብላል ፍሬ ከጉዋሮ አለ ግድ ነው ግን ሰው እንደምርጫው

  • @Ama-xi4ow
    @Ama-xi4ow 4 роки тому +1

    Enkun adrsesh yene kemem

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን አለሜ

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 роки тому

    Amen 🙏🏾🙏🏾👍

  • @Ethiopiawill
    @Ethiopiawill 4 роки тому

    beso bela in English, ?

  • @meron7563
    @meron7563 4 роки тому

    Muya beyebetu yaleyayal malet new. 🤔🤔🤔lomi lemejemeriya gze say any weys tanx

  • @jesuslovedme2330
    @jesuslovedme2330 4 роки тому +1

    Yaswe habtu tegatu new

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      ጥሩ አባባል ነው አመሰግናለው

  • @eritreanpie6976
    @eritreanpie6976 4 роки тому

    Tena Adam ena boso bela b English meen yebalal

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 4 роки тому +1

    ❤️❤️

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 7 місяців тому

    ኢሆ ድልህ ነው እንጂ እዋዜ እይደልምሙያውንም እንደ ባህሉ መቅያየር ይግርማል ሠና ፍጭ የሌለው እዋዜ.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  7 місяців тому

      እኛ ቤት ስናፍጭ ለብቻው ነው የምንሰራው

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 4 роки тому

    እዚእ አገር ባሰbላ ስሙ ምንድነው

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 4 роки тому

    አይ ቆንጆ ሞያ በየቤቱ ነው

  • @zezefufu9337
    @zezefufu9337 4 роки тому

    Gobez

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 2 роки тому

    I thought mustard seed was the main ingredient in awaze

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ያው ስናፍጭም ተበጥብጦ ከአዋዜ ጎን ስለሚቀርብ ነው ተመሰለሽ እንጂ አዋዜ በበርበሬ ብቻ ነው የሚሰራው

    • @beyenatseghai5252
      @beyenatseghai5252 2 роки тому

      Thank you so much!

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 Рік тому

    ሜ ሊ ሰላም ሰላም!!

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 роки тому

    ማሬ።በሶብላ።ማለት።።የገጠርስሙምንድነው

    • @makisol9167
      @makisol9167 4 роки тому

      ዝቃቅቤ

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 4 роки тому +1

      @@makisol9167 ሽኩራንእህቴ። እኔምጠርጥሬውነበር።ምክንያቱምየገጠርልጅነኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው እህቶቼ

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 4 роки тому

    እናመሰግናል

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 роки тому

    ሁሉ ነገርሸ የሚመች አታካብጂ ይመችሸ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 4 роки тому

    🐑🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @terutrue642
    @terutrue642 4 роки тому

    OKEhitachn