''ሁሉም ጠላቶቼ እራሴ የፈጠርኳቸው ናቸው ... ማእከላዊ እስርቤት ሃገሬን ያወቅሁበት ነው"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ''ሁሉም ጠላቶቼ እራሴ የፈጠርኳቸው ናቸው ... ማእከላዊ እስርቤት ሃገሬን ያወቅሁበት ነው"
    Jossy In The House Show intervew With Founder of Access Capital Ermias Amelga Part 3/A
    #JOSSY_IN_THE_HOUSE_SHOW
    #JTV_ETHIOPIA
    Jossy In The House Show intervew With Founder of Access Capital Ermias Amelga
    *Part One/A- www.youtube.co....
    *Part One/B- www.youtube.co....
    *Part One/C- www.youtube.co....
    *Part One/D- www.youtube.co....
    *Part One/E- www.youtube.co....
    *Part One/F- www.youtube.co....
    *Part Two /A-www.youtube.co....
    *Part Two/B-www.youtube.co....

КОМЕНТАРІ • 260

  • @danielmandefro2397
    @danielmandefro2397 5 років тому +75

    ጆሲ ከአቶ ኤርሚያስ ጋር ያደረከውን ቆይታ በጣም ወድጄ ተከታትየዋለሁ ፣ እውነት ለመናጋር በቅርብ በሚያውቁት ሰዎች ቀናሁ ፣ ሰውየው ከባድ ሰው ነው ከሱጋር ጥቂት ግዜ ማሳለፍ በራሱ የህይት አመለካከትህን የሚቀይር ነው ፣ በጥቅሉ ከዚህ ሰው ጋር እለት እለት የሚገናኝ ሰው በየቀኑ አንድ ፣ አንድ መፅሃፍ እንደሚያነብ ሰው ማለት ነው ፣ የሞራል ልእልናው አይጣል ነው ፣ በጠቀላላ ከአቶ ኤርሚያስ ጋር የነበረህን ቆይታ በጉጉት ተከታትየዋለሁ ፣ ምንም እንኳን በቅደም ተከተል ማስቀመጡን ቀላል ባታደርጉትም ፣ እንዲህ አይነት አድማጭን የሚየደክም ስህተትን ታስተካክላላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ፣ ልጆቿን መብላት የለመደች አገር ላይ እንደመፈጠር አሳዘኝ ነገር የለም ፣ በተረፈ ለአቶ ኤርሚያስ መልካም ጤንነትን እድልን እንዲሁም በጣላቶቹ ፊት ከስኬት ላይ ስኬትን ስመኝለት ከልቤ ፣ አንድ ቀነ በአካልአውቀዋለሁ ብዬም ተሰፋ አደርጋለሁ ።

  • @johnmaueial5592
    @johnmaueial5592 5 років тому +52

    ፍትህ እንደዚህ ድምፃቸውን ላላሰሙ ሁሉ

  • @sarahidi6899
    @sarahidi6899 5 років тому +45

    እኔ ከአንተ የተማርኩት ቢኖር ምን ያህል ጠንካራ መውደቅ መነሳት እንዳለብኝ በጣም ተበድለሀል ሁሉም የእጁን ያገኛል እያገኘም ነው

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x 5 років тому

    ጆሲ የዚህን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሰው አቶ ኤርሚያስ አመልጋን ተጋባዥ እንግዳ አድርገህ ማቅረብህ የልጅ ታላቅነትህን በድጋሜ አስመስክረካል ፣ ሌላው የዚህን ታላቅ ሰው አጠቃላይ የሕይወት ታሪክ ከ ሀ - ፐ ሁሉን አዳመጥኩ እንዴት መታደል ነው በእውነት የጥንቶቹን መንፈሳዊ አባቶቻችንን መስሎ ነው የታየኝ ምክንያቱም ከአንደበታቸው የሚፈልቀው አስተማሪ ቃላቶች ተያያዥነታቸውና እውነትነታቸውን መሬት ጠብ የማይል ልክ እንደ ጣፋጭ ማር የማይጠገብ ፍቱን መድሃኒት የሆነ ቃል ነው ይህን ታላቅ ትምህርት ቤት የሆነን ሰው ሳስብ የወለደችውና የታቀፈችው ማህጸን ምን መታደል ነው ብየ እራሴን ጠየኩ ፣ መቼም እንደዚህ አይነቱ ሩህሩህ ሰው ክፋት ፣ ተንኮልና ፣ ምቀኝነትን ስለማውቅና ሁሉንም ሰው ስለሚያምን ጠላቱ የቅርብ ሰው መሆኑንም ከአንደበቱ ሰማን አቤት እኛ ኢትዮጵያውያን ስንባል ያለመታደል እኮ ነው መቼስ ነው ቅንነት ፣ ሩህሩህነትን ፣ ለሌላው ማሰብን የምንማረው እርሱ ይወቀው ። እነ ሳምሶንም እግዚአብሔር ፍርድክን ይስጥህ ፣ ባጎረስኩ እጀን ተነከስኩ ፣ ወርቅ ላበደረ ጠጠር ፣ አመድ አፋሽ የሚሉ የአባቶቻችንን ቅኔያዊ አባባሎች ይገልጹካል ብየ አምናለሁ ፣ ውድ ወንድማችን አቶ ኤርሚያስ ከአንድ ደካማና ምንም ከማያውቅ ወንድምዎት ትንሽ የምመክርዎት ነገር ቢኖር የዋህነትዎን ፣ በጎነትዎትንና ፣ ልበ ርህሩህነትዎትን ፣ ከፍጹም ጥንቃቄ ጋር አይተው ከአደራ ጋ እማጸንዎታለሁ ፣ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የተሰጠዎትን መክሊት እንዳይቀብሩት ይልቅስ በእግዚአብሔር የተሰጠዎትን መክሊት ያትርፉበት ፣ እግዚአብሔርም ሁሌም ከትሁታን ፣ ከልበ ንጹሃን ፣ ከየዋኃን ጋ ዘላለም አለና ይኖራልም ፣ እርስዎን ሰው ለመጉዳት ቢያስብና ጉድጓድ ቢምስም እርስዎ በክብር እየኖሩ ጉድጓድ ማሾቹ በቆፈሩት ጉድጓድ ይገባሉ ፣ ሲገቡም በአይንዎት ይመለከታሉ ። በስተመጨረሻ ለእርስዎ የምመኘው እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋ ከመላው ቤተሰብዎት ጋ የድንግል ማርያም ልጅ ያጎናጽፈዎት ።

  • @zenithtemtime1627
    @zenithtemtime1627 5 років тому +18

    አቶ ኤርሚያስ አይዞህ እግዚአብሔር ሁልግዜም ኩንጹሀን ጋር ነው እውነታውን ግን ስላሳወከን ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ በኋላ ትጥላለህ እንጂ አትጣልም ።ጆሲ እናመሰግናለን።

  • @SB-hp8ms
    @SB-hp8ms 5 років тому +18

    I can tell that Ermias is truly a scholar and gentleman, HE DESERVES JUSTICE!
    A country like Ethiopia must not be again where politicians go in poor and go out rich, and those who are honest and working their asses off remains poor! Ermias Amelga studied to be frank and honest with the Ethiopian people and government. Dear Ermi remember always: "An ambassador is an honest man sent abroad to lie and intrigue for the benefit of his country." and you for the benefit of your business and last but not least your life dear brother! I pray for you: the new revolution (Dr. Abiy's government) may bring a solution for you.

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 5 років тому +27

    Ermias you are a hero!

  • @m5791
    @m5791 5 років тому +16

    አቶ ኤርሚያስ በደረሰበህ ነገር በጣም ነው ያዘንኩት ይሔን እውነት የኢትዮጲያ ህዝብ ማወቅ እና መስማት አለበት ይሔ ሁሉ መከራና ስቃይ ደርሶብህ ቆመህ መሄድህ ለእኔ ታምእር ነው
    እውነት ነፃ ታወጣለች እግዚያብሔር ይርዳህ በርታ በርታ ወንድሜ::
    ፍትህ ፍትህ ለአቶ ኤርሚያስ

  • @drabelgirma1705
    @drabelgirma1705 5 років тому +12

    20:30 😢😢 It's really heart touching❤️ know everyone knows the drama, it's time for justice. I really admire you Mr. Ermiyas you are a hero and we have learned a lot from you. Thank you Jossy for bringing this issue in front.

  • @hermelak.1189
    @hermelak.1189 5 років тому +10

    ሁሉንም ክፍል አየሁት እጅግ በጣም ያሳዝናል ነገ አንድ ሰው ከውጭ መቶ ኢንቨስት ለማድረግ ቢፈልግ እዚህች ሀገር ላይ እንዲህ አይነት እጣ ፈንታ እንደማይገጥመው ምን ዋስትና አለው?ምን አይነት የተረገሙ ሰዎች ናቸው ይብላኝ ለልጆቻቸው! ይሔኔ እኮ ብዙ ግፍና መከራ አሳልፏል ይህ ሰው እግዜር ይክፈልህ ኤርሚ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ :: i learned many things from this man Respect Ermi 🙏🙏

  • @addisdavid2367
    @addisdavid2367 5 років тому +13

    Ermias,
    I have a lot of admiration for you
    You are a genuine person.
    You are very clever honest and dignified individual
    You should be proud of yourself

    • @hiwothiwot8420
      @hiwothiwot8420 5 років тому +1

      Addis David He is the only person having all this quality. He is a real genuine person.

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 5 років тому +2

    እቶ ኤርምያስ ምን አይነት ጠንካራ ስው ነህ
    እንዳው በውነት ይህ ሁሉ ሆኖ እለመሞትህ
    ይገርመኛል። ዛሬም ቆመህ መሄድህ ።
    ዋው!!!!!!!!

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +11

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እምዬ ኢትዮጵያ ልጆቿ ስጋ ለባሽ ሰይጣን ሆነውባት ገመናቸውን ደብቃ ወደውስጥ እያነባች ነው ለካ ስንት ጉድ አለ በመብርሀን💔

  • @user-hd1sj5tx5f
    @user-hd1sj5tx5f 5 років тому +7

    ጠንካራ ሰው ነክ ካንተ ብዙ መማር ይቻላል ምሳሌ የምትሆን ሰው ነክ ቅንጭላት ኣለክ ኣንዳንዱዋቹ ሃብታቸው ብር እንጅ ቅን ጭላት ባዶ ናቸው ዶ ር የሚባሉት እንጅነር ጀነራል የሚባሉት ሁሉም ከውቀት ነፃ ናቸው በሌብነት የሰበሰቡት ገንዘብ ብቻ ነው ይህን ሁሉ ትልቅ ስም የሚያሰጣቸው ግን እውነት ብትዘገይም መውጣታ ኣይቀርምና ሁሉም የጃቸውን ያገኛሉ ኢንሻ አላህ ክፍ ስራ ለራስ ነው

  • @elsidiregirma3732
    @elsidiregirma3732 5 років тому +17

    እድሜ ይስጠን እንጂበዝህ መንግስት ባለስልጣን ገና ብዙ ነገር እንሰማለን ጠንካራ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @abebr69
    @abebr69 5 років тому +20

    Stay strong my brother.

  • @user-kh2sm6sn8b
    @user-kh2sm6sn8b 5 років тому +35

    እነዚህ ባዶ ጭንቅላት ሁላ ንብረት መዝረፍ እንጂ ያንተን ያህል ሩቧን እንኳ እውቀት የት አላቸው አይዞህ አቶ ኤርምያስ በርታ እንዳልከውም ጠንቀር ብለህ ስራህን ቀጥልበት በነ ዶክተ ዐብይ ጊዜ ላይ ሙሰኛ ድራሹ እየጠፋ ነው እውቀትህ አስደናኪ ነው ነው በርታ!!

  • @user-pj9jx8sn8m
    @user-pj9jx8sn8m 5 років тому +57

    በጣም አንዳንዱ ሰው ምቀኛ ነው
    ግን አንተ ጠንካራ ሰው ነህ አደነኩህ

    • @asneasefa1956
      @asneasefa1956 5 років тому

      Yes, he is great... with STRONG beautiful mind. We've a Gold mine in his head, let's use it!!

  • @user-ix4mq4tp9i
    @user-ix4mq4tp9i 5 років тому +11

    ወይ ሀገር እንደው በእግዚአብሔር ቸርነት ነውጅ ያለነው አጥፍተውን አልነበር እደቅዳቸውማ የነሱን ግፍ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው የቁም ስቃይ ይስጣቸው

  • @MonkeyTubeHabesha
    @MonkeyTubeHabesha 5 років тому +3

    I really like you so much Ermias..you are a very strong person..I really appreciate your struggle and physically and emotional strength

  • @rahmamohammad5280
    @rahmamohammad5280 5 років тому +3

    አሏህ መጨረሻውን ያሳምርልህ አይዞህ አንተ በጣም ጂግና ሰው ነህ እድሜህ ይርዘም

  • @BS-qu5wy
    @BS-qu5wy 5 років тому +3

    I have no words to describe this man. I am proud to be his countryman. you are one smart, educated, and strong man Sir. keep up the fight!!! I thought you were thief and Sorry for judging you without knowing the truth. I hope you make a movie based on your experience.

  • @beforebigbang891
    @beforebigbang891 5 років тому +3

    Ermias...you have to give speech in higher education centers.... exceptionally talented entrepreneur.
    You have given lectures in the stage of Oxford university hall.
    Young Ethiopians need you.
    Ethiopia need you.
    ENDURANCE.

  • @emperor4316
    @emperor4316 5 років тому +3

    Finally, the truth comes out. Mr. Ermias is resilient. They really conspired against him. May God help u and bless u

  • @killbefereyougetkilled7737
    @killbefereyougetkilled7737 5 років тому +2

    "ግራ የሚገባቸው ነገር ዕኔ አለሁ አሁንም አላጠፉኝም" ደስ የሚል አባባል።

  • @chebudezekito9759
    @chebudezekito9759 5 років тому +1

    አንድ ሺህ ዓመት እንደ አይጥ ከመኖር አንደ ቀን እንደ አንበሳ ኖሮ መሞት ይበልጣል፡፡
    ስንቱን ችለሃል አቶ ኤርሚያስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡ ሳምሶን ተብዬ ጋዜጠኛ ማፈሪያ ነገር ነው፡፡ ያከበርኩትን ያህል አወረድኩት ወራዳ ጋዜጠኛ ነው፡፡ ከነዚህ ነፍሰ በላ ሌቦች ጋር ተጋፍጠህ መቆየትህ እራሱ ድንቅ ነው፡፡ መቼም ባንተ አፍሬ አላውቅም፡፡ ሰርቶ መክበር ሳይሆን ዘርፎ መክበር በነገሰባት ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያዊያን ቢበዙ የት በደረስን፡፡

  • @sinteabu1878
    @sinteabu1878 5 років тому +4

    ሚገርም ብርቱ ስው ግን ህይወት እንዲ ውጣውረድ ሲኖረው ደስ ይላል ሲያወራ በእውቀት ስለሆነ አይስለችም ታሪክ ቢያስተምር ይዋጣለታል

  • @hadasali6814
    @hadasali6814 5 років тому +3

    His message is very clear. I really admire him

  • @begnababa9479
    @begnababa9479 5 років тому +8

    Ato Ermias, the challenges you went through are unbearable. Your determination and endurance are beyond my imagination though. I wish you all the best in seeing your hard work paying off in the end. You just keep shining in the dark even when there's no spark. I can't wait to see you when all your dreams come true. Sure they will... Thanks Josi.

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 років тому +7

    በጣም እጅግ ጥሩ ሰው

  • @hadasali6814
    @hadasali6814 5 років тому +1

    Thanks Jose for bringing this hero. Even though I am one of the homebuyer. I really feel sorry for this hero the challenge he went through. He is very professional and honest. I think Dr Abey should look in to it to be resolved.

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 років тому +7

    አይዞህ እዉነት ግዜ ይዉሰድ እንጅ መገለጡ አይቀርም

  • @BirshNima
    @BirshNima 2 роки тому +1

    i watching again after i finished audiobook on youtube. he is beyond unbreakable ፍትህ for Ermyas Amelga !

  • @enegennegusenshomekugn4627
    @enegennegusenshomekugn4627 5 років тому +6

    ወንድ ልጅ የሚያለቅስባት ምድር እግዚያብሄር ይቅር ይበላት ልጆቻችንን ወዴት እንውሰድ?

  • @nounouhawa232
    @nounouhawa232 5 років тому +3

    ጆሲ ኤርሚ በድጋሚ ግዜ ብሰጠዉና ሌላ ፕሮግራም ብቲዝለት ደስ ይለናል

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r 5 років тому +4

    ኢትዮጵያዊ ጀግና በይሀልሁ

  • @brektiybrktiy9525
    @brektiybrktiy9525 5 років тому +6

    የኔ ጌታ እንዴት እንዳሳዘነኝ

  • @demiabe5410
    @demiabe5410 5 років тому

    Ato Ermias you are the Special one. We got a Life time lesson from you. Jossiy you too also Brilliant. what we /the country Ethiopia/ need at this time is Many many poeple like Ato Ermias. May God Bless you all. With Big Respect.

  • @eliyaschala6206
    @eliyaschala6206 5 років тому +6

    For the very first time , I felt very bad for business Man. Sorry Bro ! The day will come.

  • @sasimar1160
    @sasimar1160 5 років тому +12

    Hulum geze alewu Ermiy u always hero ayzone

  • @adanehefikadhu1740
    @adanehefikadhu1740 5 років тому +3

    ይህ ሰው መፀሀፍነው የእውነት ምን አይነት የተረገሙ ናቸው

  • @Habesha28
    @Habesha28 5 років тому +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ኤርሚያስ ምንም እንኩዋን እንዳተ ባይሆንም ትንሽ ድርጅት አቁሜ ራሴን ለማስተዳድር ስሞክር ህግና ስርአት የሌለ መሆኑን ስገነዘብ ትቸው ወጣው ግን ደግሞ ከዛብሁላ ማንም ከ ጓደኞቼ እንዳንገባ ብቻ ሳይሆን ሌላም እንዳይገባ የማማከር ስራ ጀመርን! ሰርቶ ከመብላት ሰርቆ ለመኖር የሚፈልግ ህዝብ ጋር ሊሰራ አይቻልም!

  • @tewodrosasferu4264
    @tewodrosasferu4264 5 років тому +1

    erimi hero. you are putting some thing strong in me. facing challenge is apart of life and also enjoyable thing . most of us want to move to the soft corner of life that is way we lead weak life and die. GOD bless you. ethiopian proud of you.

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 років тому +3

    Betam arif program neber keep up a good work jocy, there are more people who went through this pass for past 27 years

  • @nigatwaethiopiantube1354
    @nigatwaethiopiantube1354 5 років тому +1

    አይዞን ጋሼ ጌታ እግዚአብሄር በሁሉ ነገር ከንተ ጋር ይሁን አይ ዞን በጣም ያሳዝንስል

  • @wesenyeleshbiru3803
    @wesenyeleshbiru3803 5 років тому +5

    ልይ ሰው ነህ አሁንም በኢንተርቪው ስንት ሰው አስተማርክ እውነተኛ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር እረዳህ እውነቱ ሳይታወቅላቸው ስንት የሞቱ ያበድ የታመሙ አሉ ። ሁሉንም እንድትችል አድርጎ ፈጥሮሀል።

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 5 років тому

    አቶ ኤርምያስ አንተ ቅን ሰው ስለሆንክ እውነቱ ወጣልህ። ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ነው የደረሰብህ። የወደፊቱን እግዛባር ያሳካልህ። አድናቂህ ነኝ።

  • @user-vr1wx1hk1r
    @user-vr1wx1hk1r 5 років тому +1

    ሳምሶም ይሄ ባንዳ ቀኑን ይጠብቅህ ኤርሚዬ አንተ እኮ ጀግና ነህ

  • @elsabeth29
    @elsabeth29 5 років тому +2

    You have contributed a lot of new ideas even though you are not successful in a some of your business I can say you are so successful in changing the country 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼and the best is yet to come I wish you all the best

  • @user-xl5op2tt7j
    @user-xl5op2tt7j 5 років тому

    አቤት ኤርሚያስ ይሄ ሁሉ ግፍ ደርሶብህ ቆመህ መሄድህ እጅግ ጠንካራ ነህ። እርግጠኛ ነኝ እንደገና ወደ ቢዝነስ ስራህ ተመልሰህ የተሳካ ህይወት ይኖርሃል። ለነገሩ የአለህ እውቀት ከስኬት በላይ ነው። ኤርሚያስ አንተ ማለት የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ የቢዝነስ ሰው ነህ።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 років тому +1

    WOW such unbelievable story be brave. Everything happens for a reason. God bless you More and More I love you !!

  • @user-rh3ko7by2k
    @user-rh3ko7by2k 5 років тому +12

    ውይይ ጉድ ያረቢ

  • @yordisoliyordisoli602
    @yordisoliyordisoli602 2 роки тому

    ለእኔ ግን ራስህ አቶ ኤርምያስ ትምህርት ነህ።ተምሬብሀለው።ተባረክ።አመሰግናለሁ።

  • @efremtadele
    @efremtadele 5 років тому +1

    I can't wait to read your book.

  • @nigussuababu716
    @nigussuababu716 5 років тому +5

    ኤርሚያስ በርታ ታሽንፋለህ

  • @firsttime1734
    @firsttime1734 5 років тому

    በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ኮራውብህ አንበሳ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ !!!

  • @workneshsisay1477
    @workneshsisay1477 5 років тому +2

    እኔ ግን ዝም ብየ ሳስበው ሰውየውን ባላቀውም እውነት የሚናገር ይመስለኛል ደግሞም እውነት ነው የሚዋሽ ሰው ያስታውቃል

  • @getptv8356
    @getptv8356 5 років тому +2

    be hiwote endezi ayenet jegna sew ayeche alakem hager wodadenetu ,ye fetera chilotaw ere mnm hulun yestew my hero proud of you

  • @philipray2635
    @philipray2635 5 років тому +5

    This is insane. It seems that the country was being run by a Cosa Nostra like mafia. Thanks to TPLF ¡¡¡ I salute Mr. Ermias for his courage to fight a system which is spoiled by looters and corrupt politicians. I'm proud of him. Keep up the fight!!! I hope Abiy and his colleagues will listen to people like Ermias. I hope also that Abiy blows up or weeds out the system for a better tomorrow.

    • @roha509
      @roha509 5 років тому

      Philip Ray Oman.. it is hard to listen, Wayne been killing us that last 27 years.

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 5 років тому +1

    ኤርምያስ ክፉ ወይንም መጥፎ ሰው አይደለም ። መጥፎ ስራም ይሰራል ብለን አናስብም ። በግል ለረጅም ግዜም ባይሆን ለሰአታት የሚሆን ትውውቅ በሸራተን አድርገናል ። ከዛም ስራዎቹን አይቼዋለሁ ። ምናልባት ባልተጠበቀና በአስቸጋሪ ሁኔታ በወያኔ ሰዎች ነገሮች እንዲበላሽበት አድርገዎት ይሆናል ገንዘቡ የጠፋባቸው ሰዎች ዝም ይበሉ ማለት አይደልም ሊረዱት ግን ይገባል ።

  • @mahletzeleke397
    @mahletzeleke397 5 років тому

    No word u r really hero u need to get justice now be strong Mr Erimias God be with u all the time

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 5 років тому +4

    ኑርልን ወንድሜ ገና ትገዝፋለክ ዋናው ጤና ብቻ ኡፍፍፍ ተቃጠልን ፍትህ በያለንበት ሆነን ፍትህ እንጠይቅለት ሰልፍ እንውጣ ለፍትህ ኡፍፍፍ

  • @MonkeyTubeHabesha
    @MonkeyTubeHabesha 5 років тому

    Jossy! I really love that you invite Ermias ....we love Ermias and we love you Jossy! you are a very good program leader

  • @biftumohammed9307
    @biftumohammed9307 5 років тому

    Truly amazing and inspiring story and yet deep knowledge of those yakan jib..

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 років тому +22

    ሳምሶን በጣም ጅብ ሌባ ነዉ የወያኔ አሽከር ነው በሙስና የተጨማለቀ ሰዉ ነዉ

    • @add.bihone3838
      @add.bihone3838 5 років тому

      Ayzhohi Egzabher Ke Ante Gar ale bcz Lela sew bihone be chinket yimot neber Ahunim Egziabher yirdahi Ato Ermias betam Azignalehu bederesebihi hulu neger.its okay everything is gonna be Alright.

  • @emmyemmy2592
    @emmyemmy2592 5 років тому +60

    ሳምሶን ጅብ ጋዜጠኛ ነው

  • @symonbehailhu9768
    @symonbehailhu9768 3 роки тому

    Great mind &resilient!

  • @audvidvidaud1726
    @audvidvidaud1726 5 років тому +10

    20:30 😢😢 አይዞን ወንድማችን❤️

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t 4 роки тому

    የንፁሀን እንባ ይፋረዳቸው ከጠላትህ አንዴ እራቅ ከወዳጅህ ሁሌም ተጠንቀቅ የሚባለው እውነት ነው አቶ ኤርሚያስ በግፍ ቢያስሩህም በመፈታትህ ደስ ብሎኛል ቂሊንጦ ሆነህ የምትፅፈው ነገር ልብ የሚሰብር ነበር

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w 5 років тому +3

    ጀሲ ፍርድ ላይ አቆምክኝ ቢሆንም ግን ምን ጊዜም አድናቂህ ነኘ
    ሰውየው በየትኛው ፓርት እነደሆነ አላሰታውሰም መልሱን መልሰውታል መጀመሪያ አገሬን አላወኳትም የሚለው መልሰ ሲሆን አገባባቸው አላጠኑም ምን አለ እንዴት ነው ብለው 4ቱን ማዕዘን አልቃኙትም ለማንኛውም አቶ ኢርሚያሰ አይዞዎት ወደፊት እንደሚካሱ ተሰፋ አደርጋለሁ

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 4 роки тому

    First of all ; this guy is educated & smart. I believe every thing he says on the interview is true and it happened.
    I wonder if this interview can be reproduce with English language caption? I really want to send it to for those who don’t speak Amharic

  • @zenashyalfal8446
    @zenashyalfal8446 5 років тому

    የእኔሚስኪን፡እርሚዬ፡ትልቅሰውነክ፡ሁሉም፡የስራውን፡ያገኛል፡የእግዚአብሔር፡ፍርድይበልጣል፡

  • @mariamawit
    @mariamawit 5 років тому +2

    Interesting

  • @sasimar1160
    @sasimar1160 5 років тому +15

    ሿሿ ነው የሰሩህ yegermaleu

    • @lydiawoldegabriel1344
      @lydiawoldegabriel1344 5 років тому +1

      Ha ha ha

    • @birtukankidane5454
      @birtukankidane5454 5 років тому +4

      ቀላል ሿሿ ህዝብንም ነቀት ነው እንጂ ኧረ እነዚህ ነቀዞች

    • @hey1232
      @hey1232 5 років тому +3

      Bertukan Kidane= ነገ ምን ይመጣልን የማያውቁ ይሉኝታን የማያውቁ የጫካ አውሬዎች....አብያችን የቀን ጅቦች ብሏቸዋል!!!

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ 5 років тому

    This guy is a real fighter for his own cause which is business. What a wonderful real estate mogule.

  • @keyoandeta149
    @keyoandeta149 5 років тому

    Wow, incredible person and we have to learn a lot from him

  • @ebrahimahmed6269
    @ebrahimahmed6269 5 років тому

    አቶ ኤርሚያስ 24 ሰአት ባዳምጥህ አይሰለቸኝም ምርጥ ሰው ኑርልን አገርህ እና ህዝቦቹዋን እንዳንተ የሚወድ የተማረ ባለ ምጡቅ አውቀት አላየሁም

  • @sintayehuselasie2775
    @sintayehuselasie2775 5 років тому

    Mr. Ermias you are a hero. Thanks god you are still alive. This is bad for others shame on Ethiopia government 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

  • @tizitayewmariam7625
    @tizitayewmariam7625 5 років тому +1

    Thank you Jossy and Ermais. Before five years I remember how much i hated Ermias. Because I thought he is Mafia, hageren zerefe biye. Now Im really touched and charged positively. Ermais, do you have your own website or any other means to access your articles and any experience you shared? I mean how can we, interested people, follow you regularly?

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 5 років тому +1

    Who is the guy in power still??
    I cry for you Ato Ermias Amelga

  • @amjdfg8180
    @amjdfg8180 5 років тому +1

    እውነት ነው ሽጋ አባባል ናት 1000 አመት እንደ አይጥ ከመኖር ፩ ቀን እንደ አንበሣ መኖር ቆንጆ ሀበሽኛ አነጋገር ናት መልካም ሥራህ ከመጥፎ ነገር ያድንሀል

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 років тому

    አይዞዎት ሁሉም ነገር ለበጎነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ጎበዝ እግዚአብሔር የምፈራ ሰው ነህ ሁሌም እግዚአብሔር አለህ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ነው አይዞህ እርግጥ ነው ባመኑት ውሻ መነከስ በጣም ይከብዳል ያማል አይዞህ

  • @eyasulove4120
    @eyasulove4120 4 роки тому

    Painful ermiye you are blessed and also you are like guniess book because not have end your strength.

  • @sebledebebe6790
    @sebledebebe6790 5 років тому

    ኡፍ በጣም ያሳዝናል ሲያደምጡት ቢውሉ የማይሰለች ምርጥ ሰው እግዚአብሔር የፍርድ ቀኑን ያቅርብልህ

  • @kassas4
    @kassas4 5 років тому

    እዛች ሐገር ላይ ግን ጉራጌ ላይ የሚፈፀመዉ ወንጀል በጣም ከልክ አልፎአል በገዛ ሐገሩ ይሕንን ሕብረተሠብ የት ሒድ ነው የሚሉት አሑንስ ከዚህ ሑሉ ስቃይ አረፍኩኝ ብለሕ ሳተነፍስ እንደገና ወደ እስር ቤት ወረወሩሕ ምን አይነት ግፍ ነው ሰዉን እየተጠቀሙ መጣል በ7 እና በ 8አመታቸው ከቤተሰብ ተለይተው ለፍተዉ ያገኙትን ንብረት በጠራራ ፀሐይ ይዘርፋሉ ግማሹ ይቃጠላል ሰው ከገዛ ሐገሩ የት መሔድ ይችላል ፍትሕ ለኤርሚያሥ አመልጋ ይሔ ሠዉ ለሐገር ጠቀመ እንጂ ምንም ወንጀል አልሠራም እረ ምን ጉድ ነው እንዴት ብዙ ለሐገር መጥቀም የሚችል ሠዉ እወቀቱ በእስር እንዳይሰራ ይታገዳል

  • @sharepointtips9330
    @sharepointtips9330 4 роки тому

    Let God be with you my brother.Respect!!

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t 4 роки тому

    አይዞህ አላህ ከንፁሀን ጋር ነው ምንም አይንካህ ለቤተሰቦችህ ኑርላቸው እነሱ የጃቸውን ያግኙ

  • @sintayehuselasie2775
    @sintayehuselasie2775 5 років тому +1

    Mr. Ermias he can be a billionaire with in a couple years because he is brilliant business man he knows Everything about business he used to work at Wall Street (world business sector)(world financial District).

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 5 років тому +1

    Betam yasazenal gin betam akeberkuh, bebizu tebarek, kininet yetebekihal

  • @leul2475
    @leul2475 5 років тому

    Betame yigermal. hiwothen mayebeten menged new yekeyerkew! Thank you Ato Ermiyase!!!

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 5 років тому +8

    እምትገርም ሰዉ ነህ ወዝህ ይበቃል አቦ

  • @israelgenenew4406
    @israelgenenew4406 5 років тому

    No word to say Ermi u r a real hero !!!!

  • @bensolomon334
    @bensolomon334 5 років тому +1

    Success is good revenge for you enemies !! Good luck bro

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 5 років тому

    አቶ ኤርምያስ በጣም ጠንካራ ሰው ነክ ብዙ ተምሬበታለው

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 4 роки тому

    የኔ ጌታ አይዞክ እውነት ታሸንፋለች ይብላኝላቸው ለነሱ ስራ ለሰሪው እሾክ ላጣሪው

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 5 років тому

    Chinkilat mesrek bichal chinkilatihin yewesdut neber, ayzoh smart smart neh weyane geta kemidre gets yatfachu leboch zerafiwoch, chinikilatun atagegnum . Ayzoh God bless you and josi

  • @seadaahmed7057
    @seadaahmed7057 5 років тому

    ጀግናነህ አላህ ያግዝህ

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless 5 років тому

    Priceless experience! Respect to Mr. Ermias!

  • @gizachewbelay9519
    @gizachewbelay9519 5 років тому

    አይ የኛ ህዝብ የሰውን ልጅ እንዲህ ማሰቃዬት እንዴት ያማል:: Jossy ከልብ የማከብርህ ልጅ ነህ:: አቶ ኤርሚያስ አማልጋንም እንዳውቀው ሆኛለሁና ወንድማችን በርታ ተመልሰህ ወደነበርክበት ትመለሳለህ በርታልኝ