ከጎዳና ተዳዳሪነት እስከ ፕሮፌሰርነት እና ት/ቤት ባለቤትነት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 197

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Рік тому +23

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዴቭ በጣም ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው በርታልን እናመሰግናለን። በተለይ ከሀገር ውጭ ላለነው አላህ ለሀገራችን አብቅቶን ከናንተ ክላስ ተቀምጨ የበለጠ የምማርበትን ጊዜ በተስፍኣ እጠብቃለሁ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +21

    ሁሉን የተናቀ ሥራ መሥራት :-
    ማንነትን ይቀይራል,
    ያስገነዝባል,
    ያስተምራል,
    ያበረታል!
    ያሻግራል!🙏🏾
    ✌🏽🕊️👍🏽🫶🏽🇪🇹

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +17

    ፈጣሪ ስለሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን:: ሁሉም የሚሆነው እሱ ሲፈቅድ ና ሲፈቅድ ቢቻ ነው::የምንኩራራበት ምንም የለም::እሱ በፈጠረው በሰራው ማንነት ና አለም ነው የምንኖረው:: ስለሆነም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን::

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Рік тому +12

    ርእሱን አይቼ ነው የመጣሁት ዋውው በሐይማኖቱ👈የማይደራደር ሰው ውስጤ ነው ጥሎብኝ❤❤ ኢትዮጰያና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙇

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Рік тому +1

      ሀይማኖትህን ቀይር አልተባለም እኮ

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ Рік тому +14

    እድል ለጠንካራ ሰዎች ታደላለች እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ድንቅ ና አስተማሪ የህይወት ትምህርት ነው ሰው ሆነው ሰው የሚረዱ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤በህይወቴ የምመኘው ነገር ቢር ሚያስተምረኝ ባለመኖሩ የምወደው ትምህርቴን በደረጃ እያለፍኩ አቋርጨ አረብ ሀገር መሰደዴ ስለሚቆጨኝ እግዚአብሔር ታሪኬን ከቀየረው መማር የማይችሉትን ለመርዳት ምኞቴ ነው😢 ❤😢

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +7

    በጣም ድንቅ ሰው ፈጣሪ ይመስገን አሉ❤❤❤ ዳዊትም ይሄን አስለምድ በተረፈ በጣም ነው የምንወድህ

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому +7

    ሚገርም የሂወት ታሪክ ነው በነገሮች ሁሉ መፅናት ነጌን የተሻለ ሂወት እዲኖር ይረዳል ሰው ሆነን እዚ ምድር ስንኖር ብዙ ፈተና ሊገጥመን ይችላል ነገር ግን ያን መከራ አልፈን የተሻለ ሒወት መኖር ስጀምር ያን ያለፍንበት ጊዜ መርሳት የለብንም መነሻው የረሳ ሰው ፈጣሪው እደረሳ መቁጠር አለበት ምክንያቱም የሰው ልጅ ወድቆ ማይቀረው ፈጣሪ ከጎኑ ስላለ ነው!!!

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Рік тому +6

    የዛሪው ደግሞ ይለያል የሚገርም life lesson ነበር 👌👌👌አቀራረቡም ደግሞ በግድ በጥሞና እንድታዳምጠው ያስገድድካል !!!

  • @makedastasefaye7791
    @makedastasefaye7791 Рік тому +8

    ለባዊ ለሶስትና አራት አመት ገደማ ደጅ ጠናሁ ሜሪ ምስክር ናት አምና ግን የአመት ክፍያውን ስትገልፅልኝ በቃ ተውኩት ልጄም አቋረጠ እባኮት የሚያኮራ ጠንካራ ልጅነውና አቅማችሁ ጀሚፈቅድ አግዙልኝ

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Рік тому +11

    ለባዊ ድንቅ የኢትዮጵያ ተስፋ የሚሆኑ ልጆችን የሚያመነጭ ተቋም ነው:: እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድማችን 👍👍🙏

  • @bettymekonnen1336
    @bettymekonnen1336 Рік тому +3

    ዴቭዬ ኑርልን አሁን ፍሬ እያፈራህ ነው ምክንያቱም ምቀኞች እየተንቀሳቀሱ ነው ይህ ማለት ልፋትህ ከንቱ አልቀረም እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 Рік тому +7

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን !!!

  • @zerihunmamo7312
    @zerihunmamo7312 Рік тому +7

    በሁኔታዎች መለዋወጥ የማይለወጥ እና የማይረበሽ ለዘብተኛ ታዛቢ ማንነት፣ ለባዊ ማንነት! እሱን መሆን! አስደሳች እና አስደናቂ ምስክርነት ነው።🙏❤

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Рік тому +3

    ዲያቆን ሄኖክን ብጋብዝልን ደስ ይለኛል ድንቅ መምህር ነው

  • @nebiyumekonnen7619
    @nebiyumekonnen7619 Рік тому +11

    The best story teller! Thank you professor, It was amazing story ! ❤❤❤

  • @hirutgirma7236
    @hirutgirma7236 Рік тому +2

    ምርጥ ድንቅ እንቁ ጀግና ኢትዮጵያዊ ብያለሁ አመሰግናለሁ

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Рік тому +5

    ሰላማቹ ይብዛ።
    በጣም አመሰግናለሁ
    ዋው ዋው ያስብላል ኣ በእውነት this is Amazing history I have no word for you keep on!
    Dr/Dawit and teams I love you and thank you!

  • @hozitube9008
    @hozitube9008 Рік тому +7

    ፀሎት አልከን!❤ እናመሰግናለን!

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss Рік тому

      አዎ ፀሎት ብዙ ያደርጋል::

  • @fromSouth1977
    @fromSouth1977 Рік тому +6

    ዳዊት ድሪምስ ትውልድን በማነፅ ትልቅ ስራ እየሰራ ነዉ። በርታ!ይሄ ያልገባቸውን የሴራ አሉባልታ የሚያሰራጩትን ችላ ብሎ ማለፍ ነዉ።

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Рік тому +4

    Panyoti,
    I remember you from St. Joe. I was a couple years older than you. Beautiful story. Proud of you my brother!

  • @bickim5224
    @bickim5224 Рік тому +12

    Wow what inspirational speech was that !Thank you for sharing your experience with us I really got that aha moment from your Story ! We all hear to serve higher purpose on this earth also I’m a believer that we all have our Unique gift and calls to serve our purpose while we here. So I can only say that don’t give up on your Dreams keep knocking it will open!! Thank you Sir for your time and I do appreciate you for taking your time to teach our new Generation back home !!
    Much respect!!

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 Рік тому +7

    Very inspiring, there is hope for our country and our continent

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 Рік тому +3

    መልካም ሀሳብ... መልካም ተግባር...

  • @moke4925
    @moke4925 Рік тому +81

    ዳዊትን እና ወዳጄን እንድጠላቸው ብዙዎች ይገፋፉኛል ይመክሩኛል ነገር ግን ፍቅራቸው እየጸናብኝ መጣ!!!

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Рік тому +17

      የሰዉ. ልጅ አይጠላም. እሚጠቅምህን. መውሰድ. እማይጠቅምህን. መተው. ነዉ እንጅ. ለምን ይህንን የሰዉ ልጅ

    • @zeah22
      @zeah22 Рік тому +3

      ❤❤❤🎉😊

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Рік тому +3

      😂😂ዳዉትና ወዳጀነህ በጌታ አያምኑም ይህን አምሮ ያለዉ ሰዉ ለመረዳት አይከብደዉም ዳዉት ደናደርክ ሲባል እንኳን እግዜር ይመሰገን ለማለት አይችልም ወዳጀነህም መናፍቅ ነዉ ጴንጤ ደሞ በክርሰቶሰ ጌትነት ፈራጅነት አያምኑም ይሄ ብቻ ይበቃል

    • @zeah22
      @zeah22 Рік тому +2

      @@BurtiFan 👎👎👎👎👎👎

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Рік тому +2

      @@zeah22 ጅል መናፍቅ👎👎👎

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Рік тому +4

    እኔ ክቡር የሰውልጅነኝበጣም ደስ የሚል አባባል ነው እውነት ትልቅሰው ነህ አሁንም ከፍ በል የድንግል ማሪያምልጅ ካንተጋ ይሁኑመከራ ያጠነክራል እጂ አይገልምአመሰግናለሁ ለልቤ ጥሩ ትምህርት ስለሰጠህኝ አክባሪህ ነኝ

  • @makedastasefaye7791
    @makedastasefaye7791 Рік тому +4

    ይሕም ማለት አቋርጦ ስራ ሰርቶ እያገዘን ነው ነገሮች ቢመቻቹለት ግን በሚገርም ሁኔታ እንኳንም አገዝኩት የሚያስብል አስተዋይና ውጤታማ ተማሪነውና ብትደግፉልኝ አመሰግናለሁ

    • @HasnHeif
      @HasnHeif 6 місяців тому

      ቢያንስ በድምፅ እነግዘት

  • @AbushKiros-bo2zb
    @AbushKiros-bo2zb Рік тому

    ገርሞኛል!!!ልክ ቅ/ያሬድ ከማትረባ ትል እንደተማረ ሁሉ እኔም ምንም የማይመስለኝ የነበረው የ ዳዊት ድሪምስ mind setትምህርት ኣስደንቆኛል እና ኣመሰግናለው ከ saudi arabia Riyadh❤

  • @AbebawShewatatek
    @AbebawShewatatek Рік тому +5

    I Have No Words But this Person Is The Best Gust Ever Appeared On This Stage. If Some Could recommend this speech to Dagi queen(a friend of dave dreams) it will help her a lot to pass through her present unpleasant situation.

  • @selamawit43
    @selamawit43 Рік тому +2

    Prophesor Panos, thank you, and I wish you more success to change the story of Ethiopia and Africa❤

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Рік тому +10

    ዳዊት አክባሪህ ነኝ❤❤❤

  • @fedila2587
    @fedila2587 Рік тому +5

    Thank you so much Appreciate Dev❤❤❤❤❤❤

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 Рік тому +24

    Dear Dawit dreams and followers you are the hope of Ethiopia. Please don't give up no matter what slow and confused people say. The comprehension level of those people is low to understand what is happening here. KEEP THE GOOD WORK!

    • @BH-et6sn
      @BH-et6sn Рік тому +3

      💯 I agree with you

    • @Zerihun-rf5ux
      @Zerihun-rf5ux Рік тому +2

      It difficult to me to express your perfection!

    • @ሰላምሰላም-ወ2ሰ
      @ሰላምሰላም-ወ2ሰ Рік тому +1

      የህልም እንጀራ የማዬታይ የማይጨበጥ
      ወጣቱን ማደንዘዣ

  • @YariedEyasu
    @YariedEyasu Рік тому +9

    ዳዊትየ አይዟችሁ በርቱ ሁሉም ለበጎ ነው።

  • @nurhusien6268
    @nurhusien6268 Рік тому +2

    Wow amazing story, flow, and presentation, big respect and appreciation to proff.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +3

    ደጋግመው የሚያዳምጡት አስተማሪ አስተማሩን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ለእርስዎም ለቤተሰብዎም🙏🙏🙏

  • @Azeb-y5b
    @Azeb-y5b Рік тому +2

    What an amazing Gentleman (professor , wonderful speech 🎤 thank you professor and Dawit Dream teams. My favorite page 📄

  • @SaraTeklay-z2x
    @SaraTeklay-z2x Рік тому +4

    We r lucky to have you guys ❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому

    የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @bakosbakos2764
    @bakosbakos2764 Рік тому +2

    What an amazing Gentleman!

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Рік тому +2

    I learn a lot great speech wonderful thank you for sharing

  • @SamiraKhalid-lw4fx
    @SamiraKhalid-lw4fx 10 місяців тому

    ፈጣርዬሆ አመሰግንአለው ስለአደረክልኝሁሉ🙏🙏🙏🙏

  • @iyffgdfuuds374
    @iyffgdfuuds374 Рік тому

    ዋውው ይህ ነው እውነት ይህ ነው ትምህርት ይህ ነው ስብእና እናመስግናለን

  • @dawitejegne5952
    @dawitejegne5952 Рік тому

    ምርጥ መልክትና ት/ርት ፕሮፌሰር ተባረኩ

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 Рік тому

    Extremely powerful and interesting. God bless you.

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 Рік тому +3

    thank you for everything.

  • @good4all7813
    @good4all7813 Рік тому +2

    Dawity thank you my dear‼️❤️ 🇪🇹

  • @DesuShewa-si5fu
    @DesuShewa-si5fu Рік тому

    ፕሮፌሰር ፓኖስ ደግ ሩህሩህ ሰው ነው እኔ washington እሱ በሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ነው የማውቀው ፓኖስ መልካም ሰው ዘመንህ ይለምልም!!

  • @Mrsh-18
    @Mrsh-18 Рік тому

    በጣም አስተማሪ ነዉ።
    ለወጣቶች ተነሳሽነትን የሚጭር ስሜት አለዉ።

  • @samuelgirma4260
    @samuelgirma4260 Рік тому +3

    አቶ ዳዊት ለተሳካላቸው ማጨብጨብ ብቻ ሀገር አይለዉጥም ለለውጥ አየለፉ ያሉ ወጣቶችን መደገፍ ነው ሀገር የሚያለማ

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 Рік тому

    በጣም የሚገርም አገላለፅ አንተን የዘራ ገበሬ ያበቀለችህ ማህፀን ይባራኩ ምነለበት ኢትዮጵያ እንደአንተ ዓይነቱ ሰው ሁለት መቶ የሚሆኑ ሠዎች እንዃን ቢኖርዋት

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Рік тому

    ጀግና ነህ በአባትህ እና በአያትህ የምትኮራ

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Рік тому +1

    Very insightful 🙏🏽🙏🏽❤️Professor!!

  • @gashawgabremedhene2536
    @gashawgabremedhene2536 11 місяців тому

    Wow amazing life thank you for sharing our experience ❤❤❤i respect you gorgeous

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 Рік тому +2

    ...cross control...እኔ ክቡር የሰው ልጅ ነኝ!....and the philosopher zerayakob...."...consciousness ..."

  • @ድንግልሆይእርጂኝ

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ጉሩም
    ❤❤❤❤❤❤❤ትምህርት እናመሰግናለን ዴቪየ በቃ ሰው ሌላ ቃል ስላለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Рік тому

    great leason ever bless you profesor

  • @nurs2487
    @nurs2487 Рік тому

    The Professor is amazing person and he is very strong personality. He enabled to overcome of most the obstruction that he faced. The show it does not provide his information such as his name and the name of his school. If you can put more information people like me can get more education from such strong person. thanks for all. I am admired is determination to reach is goals while a full of challenges.

  • @sannitube3402
    @sannitube3402 Рік тому +2

    ❤ስረቹ ሁሌም ይመቸኛል ተበረኩ ሁለችሁም

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Рік тому +4

    የምሁሮች መድረክ በጣም የምከታተለው ቻናል ብዙ ተምሬበታለሁ እንዴት እንደምገልፀው 39:47

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Рік тому +3

    Inspiring!! So hopeful & beautiful, thank you!❤❤❤

  • @tikuret123
    @tikuret123 Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚል ሰው

  • @romanomer8252
    @romanomer8252 Рік тому

    I know Ato Tilahun Zerihun I was working with him he was the best and hard worker.

  • @bamlakbelew4970
    @bamlakbelew4970 Рік тому

    I can't thank you enough you become my inspiration and role model for a long time I wish I was a part of lebawi academy as a student too but I'm sure I will be there as a teacher as you do thanks

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Рік тому +2

    Thank you❤

  • @SarLucky
    @SarLucky 7 місяців тому

    God bless you all and all ❤❤❤❤ Amazing Amen 🙌🙏

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Рік тому +1

    አድሜዎን ያርዝምልን!

  • @MinyahlGetahun111
    @MinyahlGetahun111 Рік тому +1

    thank you very much

  • @nezertentertainment
    @nezertentertainment Рік тому

    Wht astory telling .. tnx professor

  • @ሰላምሰላም-ወ2ሰ
    @ሰላምሰላም-ወ2ሰ Рік тому

    ወጢቱ ሰርቶ እንዳይለወጥ ከአዳራሸ አዳራሸ አቶ ያንከራተታችሁ ወጣቱን የህልም እንጀራ የምታበሉ ወጣቱ የምትነግዱ እናተ ሌቦች እ/ር ይጠይቂችሀል ዳዊት ዳጊ እና ወዳጄነህ እንዲሁም ሌሎች ጸረ እ/ር የሆናችሁ እናተ በማር የተለወሰ መርዝ ትውልዱን የምትገዱሉ እ/ር ይፍረድባችሁ !!!

  • @MegaEntertainment-kx6ge
    @MegaEntertainment-kx6ge Рік тому

    What a brilliant mind

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Рік тому +1

    Amayzing uedinkoch dibisib Temesgen Tebsreku sil bedesta iyalekesku new❤😂❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Рік тому

    እሚገርም ታሪክነዉ

  • @helinabezuayehu1218
    @helinabezuayehu1218 Рік тому +1

    Betammm ameseginalew lehager yabikagn yenate temari lemehon be gugute new yemitebikew.....🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Рік тому

    Wow, amazing experiance

  • @atsedehaile5121
    @atsedehaile5121 Рік тому

    🎉thank you soo much

  • @abdulraza5502
    @abdulraza5502 Рік тому

    እነማሲግናሌን አለህ እቶጲየንን እቶጲያን ይባርክ ተሲፈዓ ዓሌን

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Рік тому +1

    Through the eyes of Ethiopian .,,

  • @tsigewondiyebeshah1239
    @tsigewondiyebeshah1239 Рік тому +1

    Thenk you

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 Рік тому

    Thank you all ❤

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 Рік тому +1

    Lebanon nebwe menm baygebagm adnakot alegn eyestrain lalew ye.atemar srawot enamesegnalen.

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @tsehaihadgu678
    @tsehaihadgu678 Рік тому

    I am so happy for you Yoti ❤️

  • @tsehaihadgu678
    @tsehaihadgu678 Рік тому

    ዮቲ እንኮን ለዚህ አበቃህ።

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu Рік тому

    Dave i love u so much amazingggg i am a greatest

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 Рік тому +1

    Bertu betam yemiyasidesit new.
    Yemiyasidesit bicha sayihon amarach yelewem.
    Kifin be melikam ke mashenef yebelete min ale???
    Le misalenetachihu betam ameseginalehu❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።👈🏾👈🏾👈🏾

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 Рік тому +1

    What a sfory !!!

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Рік тому

    አባ ምነካቸው ? ሰው ተጨንቄያለሁ ብሎ ሲሄድ ማፅናኛ የእግዚአብሔር ቃል እንኳን የላቸውም
    ያሳዝናል

  • @eyobsmax340
    @eyobsmax340 Рік тому +1

    Dave betam new mamesegnh

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @hirutrut3650
    @hirutrut3650 Рік тому

    በጣም ከውድ በላይ ነው

  • @redietmuluken-w5w
    @redietmuluken-w5w Рік тому +3

    plz bemiketelew ye 21 kefele zemen jegena yehonechewen yetenayeten gabezulen lehulum sew temeheret tehonaleche beye asebalehu lelaw enanete selalachehulen betam destega nen bretu

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @selina7098
    @selina7098 Рік тому +2

    Respect ❤

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali5351 Рік тому +2

    ዋው❤🎉

  • @DesalegnGelan-zs9ok
    @DesalegnGelan-zs9ok Рік тому +1

    Good

  • @balekermohammed5176
    @balekermohammed5176 Рік тому +1

    የታሠሩበትን ኬዝ ለምን ዘለሉት

  • @lulsegged
    @lulsegged Рік тому +1

    Yoti,
    Congratulations , was your story exactly like that?
    God bless you
    Lulsegged

  • @marthakarza5046
    @marthakarza5046 Рік тому

    Συγχαρητήρια!!!

  • @ekramekram7569
    @ekramekram7569 Рік тому +2

    dave❤❤

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Рік тому

    ግሪኮች ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ቴሌቪዥን ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ጊዜ ረጅም ስለነበር ታሪኩን ሲነግሩን ዓመተምህረቱን አልገለፁሉንም ቴሌቪዢን ኢትዮጵያ የገባው 1959 ነው ግሪኮች ከዚያ በኋላ ገብተው ከሆነ ሊሆን ይችላል ግሪኮች ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያ የገቡት እንደሰማሁት ከሆነ 1944 ነው ይብራራልን

  • @samiabreham5617
    @samiabreham5617 Рік тому

    Enante ager atefi ye American ena ye Europe telalakiwech agerachn haymanot alba lemadreg eyetarachehu tegegnalacheu ewnet gn teferdalech benante lay manak meslochehol

  • @awolfedlu5443
    @awolfedlu5443 Рік тому

    Wirse kbeatesebu agengnto saysqebet deha yehon siyastemer des yilal

  • @yigezubalcha3114
    @yigezubalcha3114 11 місяців тому

    liked it!!