በስምህ ውስጥ Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025
  • በስምህ Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
    CORNERSTONE RECORDING
    DIRECTOR MIKIAS KASSAHUN

КОМЕНТАРІ • 404

  • @edlawitdejene620
    @edlawitdejene620 Рік тому +709

    ይህን መዝሙር ሳልሰማ የማልወጣበት ብዙ ጠዋቶች ነበሩኝ! በብዙ ብቸኝነት ስሜት በሞት ፍርሀት..... ስሙን ጠርቼ ፍርሀቴን የልብ ቁስለቴን አለፍኩት እየሱስ ስሙ ከሞት ፍርሀት ከሀዘን ከለቅሶ ... ይዞኝ ወጣ እልልልልል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስስስስስስ!

  • @AbenezerLemma-o8s
    @AbenezerLemma-o8s Рік тому +260

    በስምህ ውስጥ ሃይል አለ
    በስምህ ውስጥ ሞገስ
    በስምህ ውስጥ ድል አለ
    በስምህ ውስጥ ፈውስ
    የጸና ግምብ ነው ስምህ የጻድቅ መሸሻ
    ከዚህ ዓለም ግብግብ መሸሸጊያ ዋሻ
    ከድካም ህመሜ የምፈወስበት
    ኢየሱስ ያንተ ስም መድሃኒት አለበት
    ኢየሱስ ኢየሱስ እግዚአብሄር አባት ከፍ ያደረገው ስም አለህ
    ኢየሱስ ኢየሱስ በምድር በሰማይ ከፍከፍ ያለ ስም አለህ
    ኢየሱስ ኢየሱስ የዲያብሎስን ቀንበር ሰባሪ ስም አለህ
    ኢየሱስ ኢየሱስ በጨለማው ላይ ብርሃን አብሪ ስም አለህ
    ስምህ ማንነትህ ማንነትህ ስምህ
    እንደተጠራህበት እንደዚያው መሆንህ
    አዳኝ ሲሉህ አዳኝ ነህ ህይወት ሲሉህ ህይወት
    ኢየሱስ ያንተ ስም እውነተኛ እውነት
    ኢየሱስ ኢየሱስ እግዚአብሄር አባት ከፍ ያደረገው ስም አለህ
    ኢየሱስ ኢየሱስ በምድር በሰማይ ከፍከፍ ያለ ስም አለህ
    ኢየሱስ ኢየሱስ የዲያብሎስን ቀንበር ሰባሪ ስም አለህ
    ኢየሱስ ኢየሱስ በጨለማው ላይ ብርሃን አብሪ ስም አለህ
    በሰልፉ ሜዳ ላይ በውጊያው መንደር
    ስምህ የጦር እቃችን የማይበገር
    የልጆችህ አንገት ቀና የሚልበት
    ኢየሱስ ያንተ ስም ታላቅ ሃይል አለበት
    🙌🙌''JESUS"- What a name!! God bless you aziti

    • @zeethio8140
      @zeethio8140 Рік тому +1

      Amen

    • @salemabraha6289
      @salemabraha6289 Рік тому +13

      እግዚአብሔር ይባርክልን ያክብርልን ግጥሙን ታይፕ አድርጎ ፖስት ማድረግ ታላቅ አገልግሎት ነው። Copy and paste አድርገን ልንጠቀምበት እንችላለን።

    • @meazatadesse2067
      @meazatadesse2067 Рік тому +2

      እግዚያቤር ይባርክሽ

    • @HiwiWorkine-fe9eq
      @HiwiWorkine-fe9eq Рік тому +1

      Gitimun sifelgew nbr tebareku

    • @miskirdemissie6633
      @miskirdemissie6633 9 місяців тому

      ❤❤

  • @tesfamichaelhailu9925
    @tesfamichaelhailu9925 Рік тому +101

    እየሱስ ማለት ለእኔ መከራ ነበር አይማነተኞች ስምህን እንዳልጠራ በሀሰተኛ ትምህርታቸው አውረውኝ ነበር ግን ነፃ ያወጣኝ እየሱስ ነው አዳኝ እየሱስ ነው ልቦናዬን ያበራህው እየሱስ ክብር ይግባህ፡፡

    • @John.3_16
      @John.3_16 Рік тому +5

      አሜን ክብር ይግባው

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Рік тому +4

      እንኳንም ይሄ አዳኝ ጌታ ደረሰልህ:: ስሙ ከዘላም-እስከ ለዘለአለም ይክበር; ይመስገን::

    • @lomi6959
      @lomi6959 Місяць тому +1

      አሜን!

  • @IAm-iz6rn
    @IAm-iz6rn 4 місяці тому +34

    ይሔን መዝሙር እየሰማሁ 5 አመት ኖሬአለው በሱ ስም ተደግፌ ዛሬ ለመሞት ስድስት ወር ነው የቀረህ ከተባልኩኝ 5ኛ አመቴ ነው።
    ከድካም ህመሜ የምሸሸግበት
    ኢየሱስ ያንተ ስም መድሀኒት አለበት።

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Рік тому +96

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ... ድንቅ ስም ሀሌሉያ አዙዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እግዚኣብሔር አንቺን ስለሰጠን ጌታ ይባረክ እልፍ ሁኚልን 🙏🏽🙏🏽💎💎🎻🎻🥁🥁🎹🎹💎💎🎤🎬🥁🪇🪗🎸🎺🎹🎼🎷🎧🪘🎺🎻🪕🪈🪗🎸💎

  • @merryath8900
    @merryath8900 Рік тому +19

    የፀና ግንብ ነው ስምህ የፃድቅ መሸሻ
    ከዚህ ዓለም ግብግብ መሸሸጊያ ዋሻ
    ከድካም ህመሜ የሚፈወስበት
    ኢየሱስ የአንተ ስም መድሃኒት አለበት
    አቤት በዚ ስም ከስንቱ አመለጥኩ ስንቱን አለፍኩ ስንት ጊዜ ተሸሸግኩ ስንት ጊዜ ቀና አልኩኝ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 😥❤🙏አዚዬ እወድሻለሁ የተባረክሽ ሴት❤

  • @TEMESGENGABISO
    @TEMESGENGABISO Рік тому +9

    Philippians 2 አማ - ፊልጵስዩስ
    9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
    10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
    11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

  • @yoni-tad937
    @yoni-tad937 7 місяців тому +22

    በሀጥያት ዙሪያ ነኝ ግን አየሱስን ሁልግዜ ስሙን እጠራዋለሁ ከኔ ከሀጢያተኛዉ ጋር ነዉ ስሙን ጠርቼ ከስንት እና ስንት ነገር እንዳስመለጠኛ እኔ ነኝ የማዉቀዉ ስሙን ጠርቼ አፊሬም ከስሬም አላዉቅም አሁንም ካለሁበት ከሀጢያት ሁሉ ነፃ ያደርገኛል እየሱስ አምነዋለሁ

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 5 місяців тому

      አሜን ጌታ ታማኝ ነው ይረዳሀል ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelmeresa1358
    @amanuelmeresa1358 Рік тому +23

    በየቀኑ እየሰማሁት ያለ መዝሙር የፀሎት ስፍራዬን በናፍቆት የሚያስመኘኝ ዝማሬ
    ብሩክ ሁኚልኝ አዚቲ

  • @FasiNew-kp7fd
    @FasiNew-kp7fd Рік тому +17

    ለዚህ ዘመን የሚሆን የሞጎሰ የበረከት ምንጭ መዝሙር አሜን እየሱስ በምድር በሰማይ ከፍ ከፍ ያለ ሰም አለ😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @John.3_16
    @John.3_16 Рік тому +5

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አሜን አሜን አሜን ። ይኸው እኔም ምስክር ነኝ። ብዙ ጊዜ የሞትን ድምጽ የሰማሁባቸው አያሌ ናቸው፤ ተስፋ የቆረጥኩባቸው፤ ከአህዛብ ዘንድ ዛቻና ፍርሃት ፤ የተጨነኩባቸውን ብዙ ቀናት እና ሌሊቶች በዚህ ዘላለማዊ አምላክ ስም አልፊያለሁ ። ምስጋና ለአባቱ ለእግዚአብሔር በልጁ ስም ይሁንለት። ሁሌም በመንፈሱ ለሚያጽናናኝ ለሚያበረታኝ ለሚመክረኝ ለሚገስጸኝ እንደ ልጁ ለሚቀጣኝ ለቅዱሳን ሁሉ የመንግሥቱ መያዣ ለሆነ ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ክብር መፈራት ይሁን። አሜን።

  • @abimmelech-kf9kp
    @abimmelech-kf9kp Рік тому +23

    ከስሞች ሁሉ በላይ እንደማር የሚጣፍጥ ስም ነው ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ አዚ

  • @AmehaTadele-f9t
    @AmehaTadele-f9t Рік тому +12

    የኛ ውድ እህታችን እጅግግ በጣም እናመሰግናለን አገልግሎትሽ ይባረክ ቃላቶች የለኝም ዝማሬዎችስ ዝማሬ ብቻ አይደለሉም ወንጌልን የሚገልጡ የተሰበረን የወደቀውን የማነሱ ትውልድን ለፅድቅ የሚያስጨክኑ ናቸው አዝዬ ,አስቴር ሊሊ ሀና ሁሉም ብቻ አልውቅም ዝማሬዎቻቹ ሕይወት አለቸው

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Рік тому +26

    የእግዚአብሄር ስም የፀና ግንብ ነው ፃድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።❤❤❤
    God bless you my sister.😍😍😍

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 Рік тому +14

    ዋው ይህ ስም እየሱስ ድንቅ ነው የአብ ጥብብ ሁሉን የፈፀመበት

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 5 місяців тому +4

    ጌታን ይሄ መዝሙር ስሰማው normal ሆኜ መስማት አልችልም ሁሌም እያለቀስኩኝ ነው የምሰማው አዜብዬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በረከታችን ነሽ እኔም ስጠራው የማያስችለኝ ስም ኢየሱስ ስል ነው 😍😍😍😍😍😍😘😘

  • @zelalemgebru16
    @zelalemgebru16 4 дні тому

    በስምህ ውስጥ ሃይል አለ
    በስምህ ውስጥ ሞገስ
    በስምህ ውስጥ ድል አለ
    በስምህ ውስጥ ፈውስ
    አሜን ኢየሱስ ስምህ ለዘላለም ይባረክ

  • @temewolde365
    @temewolde365 8 місяців тому +12

    አዜብ ዘመንሽ በኢየሱስ የተባረከ ፣ የተዋቤ ፣ የተድላ ፣ የደስታ ፣ የፍስሐ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ።

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Рік тому +28

    በስምህ ውስጥ ኃይል አለ
    በስምህ ውስጥ ሞገስ
    በስምህ ውስጥ ድል አለ
    በስምህ ውስጥ ፈውስ
    #የፀና ግንብ ነው ስምህ
    የፃድቅ መሸሻ ከዚህ አለም ግብ ግብ
    መሸሸጊያ ዋሻ
    ከድካም ህመሜ የምፈወስበት
    ኢየሱስ ያንተ ስም
    መድሀኒት አለበት
    #ኢየሱስ
    #ኢየሱስ
    #ኢየሱስ
    እግዚአብሔር አባት ከፍ ያደረገው
    ስም አለ
    ኢየሱስ ኢየሱስ
    በምድር በሰማይ ከፍ ከፍ ያ ስም አለ
    ኢየሱስ ኢየሱስ
    የዳቢሎስን ቀንበር ሰባሪ ስም አለ
    ኢየሱስ ኢየሱስ
    በጨለማው ላይ ብርሃን አብሪ ስም አለ
    ስምህ ማንነትህ ማንነትህ ስምህ
    እንደተጠራህበት እንደዚያ መሆንህ
    አዳኝ ሲሉህ አዳኝ ነህ
    ህይወት ሲሉህ ህይወት
    ኢየሱስ ያንተ ስም
    እውነተኛ እውነት
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    🔥🔥🔥🔥🔥
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    በሰልፍ ሜዳ ላይ በውጊያው መንደር
    ስምህ የጦር እቃችን
    የማይበገር
    የልጆችህ አንገት ቀና የሚልበት
    ኢየሱስ ያንተ ስም ታላቅ ኃይል አለበት
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    እግዚአብሔር አባት ከፍ ያደረገው ስም አለ

  • @fitsumshiferaw4027
    @fitsumshiferaw4027 Рік тому +8

    የልጆችህ አንገት ቀና የሚልበት
    በጨለማ ላይ ብርሃን አብሪ ስም
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @AlemAga-v1g
    @AlemAga-v1g Рік тому +29

    ይህን መዝሙር ስሰማ እባረካለሁ... ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ZerihunGuls
    @ZerihunGuls 9 місяців тому +3

    በእዉነትም ድንቅ ስም የኢየሱስ ስም ነው፤ እረካበታለሁ፡፡

  • @kiyakegna7834
    @kiyakegna7834 Рік тому +5

    ኢየሱስ!
    የሚያሳርፍ! የሚፈውስ ! ስብራትን የሚጠግን! ቀና የሚያደርግ! የሚያፅናና! የሚያበረታ! የሚያጓብዝ! አቅም የሚሰጥ! በደስታ የሚጥለቀልቅ ስም!!
    ኢየሱስ!

  • @yaataniisorsaa4806
    @yaataniisorsaa4806 Рік тому +8

    ወደ ውስጠኛው የእግዚአብሔር አምላካችን ጓዳ የሚወስድ ዝማሬ ነው ያመጣሺው!
    የኢየሱስ ስም ሃይላችን፣ ፈውሳችን፣ መመኪያችን...ነው። አዜብዬ ጸጋውን ያብዛልሽ ጌታ ተባረኪ

  • @TegayeTegestu-su7we
    @TegayeTegestu-su7we Рік тому +5

    በጣም የምረሰርስበት መዝሙር ነዉ በቃከስሙ ዉጪ ምንም የለም ከሱ ዉጪ የምጠብቁ ወደ እየሱስ ተመለሱ ተባረኩ

  • @Tesfaye-gn1hm
    @Tesfaye-gn1hm 8 днів тому +1

    Amen Please pray for my health !

  • @elsabethshiferaw4893
    @elsabethshiferaw4893 9 місяців тому +2

    ስምህ ከስም ሁሉ በላይ ኢየሱስ🙌🏼🙌🏼

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Рік тому +9

    እየሱሴ ስሙ እድንበታለው!🤲🙏🥰

  • @liliwina9768
    @liliwina9768 Рік тому +12

    ይሄንን መዝሙር ሳትሰራው የሄደች መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር ❤ እየሱስ ይሄንን ስምህን እወደዋለሁ ❤❤❤❤ አዜብዬ እባክሽ አልበም ስሪ ደረቅን እኮ

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Рік тому +3

      አዎ ይሄ የኔም ጥያቄ ነው። ዘማሪዋ especially በቪሲዲና በሌሎች ኮሌክሽኖች ላይ ያሉትን / ያሏቸውን መዝሙሮቿን እንድትጭን ነበር ጠይቄያት የነበረው

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 Рік тому +7

    አሜን ኢየሱስ በስምህ ውስጥ ሀይል አለ የዲያቢሎስን ቀንበር የሚሰብር ደመሚታችን ሰይፍ የማናነሳበት ❤❤

  • @alephdesign82
    @alephdesign82 Рік тому +5

    ምን አይነት መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው???? ኦኦኦ ኢየሱስ ክብር ይሁንልህ ለዘላለም ።🙏🙏🙏
    አዚዬ ዘመንሽ ይባረክ የስሙ ድል ሁል ጊዜ ይክበብሽ😇😇😇

  • @MisrakDechasa-d5v
    @MisrakDechasa-d5v 11 місяців тому +3

    ኢየሱስ ኢየሱስ እረፍት ሰጪ ስም ኢየሱስ ኡፍፍፍፍፍ... ከቃላት በላይ የእኔ አባት አባቴ ኢየሱስ

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 3 місяці тому +2

    በትክክል በስሙ ውስጥ ያለዉ ታላቅ ሀይል ከጨለማው ሰልፍ አሁን አስጣለኝ ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yitbareksintayehu5480
    @yitbareksintayehu5480 9 місяців тому +2

    በኢየሱስም ስም ምን ያላሸነፍነው አለ? ሀሌሉያ ክብር ለስምህ ይሁን!

  • @tigistshewatatek
    @tigistshewatatek Рік тому +5

    Daveye @Dawit Getachew May God bless you abundantly for organizing such kind of worship!! Aziye በአንቺ ላይ ስለተገለጠው ስለ ፀጋው ክብር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @barseneturga4788
    @barseneturga4788 Рік тому +12

    የኔ ሞገሳም❤
    ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤🙏😍😍

  • @kidistg.mariam3542
    @kidistg.mariam3542 Рік тому +23

    ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው!!! Aziye our blessing ❤❤❤

  • @DemiApk
    @DemiApk Рік тому +2

    ምንም ቃላት የለኝም ኢየሱስ ናፈቀኝ ድንቅ አምልኮ

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 Рік тому +13

    ስምህ ማንነት ማንነት ስምህ 😭😭😭
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ...❤❤

  • @adugnachala4694
    @adugnachala4694 11 місяців тому +1

    ጌታ ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልሽና እሱን በሙሉ ኃይልሽ በማገልገል እርካታንና ደስታን ያድልሽ። ተባረኪ። አንችን የሰጠን ጌታ ለዘላለም ይባረክ።

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 5 місяців тому +2

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤🙏

  • @DejeneAyele-xk6uo
    @DejeneAyele-xk6uo 5 місяців тому +3

    ኢየሱስ ስሙ ቀንበር ይሰብራል ስሙ የህይወት ጨለማን ያበራል ስሙ ከአጋንንትና ከእርግማን እስራት ይፈታል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ.........

  • @ABillionYearsAhead
    @ABillionYearsAhead 3 місяці тому +1

    English lyrics:
    Be-simih wisti hayil ale (In Your name, there is power)
    Be-simih wisti moges (In Your name, there is grace)
    Be-simih wisti dil ale (In Your name, there is victory)
    Be-simih wisti fewus (In Your name, there is healing)
    x5
    Verse 1:
    Ye-ts'ena gimib new simih ye-tsadik meshe-sha (Your name is a strong fortress, a refuge for the righteous)
    Ke-zih alem gibgib meshe-shegiyaw washa (A hiding place from the troubles of this world)
    Ke-dikami himeme ye-mifewesibet (From sickness and affliction, I find healing)
    Iyesus yante sim medehanit alebet (Jesus, Your name is medicine)
    Chorus:
    Iyesus, Iyesus, Igziabher abat kef yadergew sim aleh (Jesus, Jesus, the name exalted by God the Father)
    Iyesus, Iyesus, bemidir be-semay kef-kef yale sim aleh (Jesus, Jesus, a name above on earth and in heaven)
    Iyesus, Iyesus, ye-diablosin keniber sebari sim aleh (Jesus, Jesus, the name that breaks the devil's chains)
    Iyesus, Iyesus, be-chelemay lay birhan abiri sim aleh (Jesus, Jesus, a name that shines light over darkness)
    x2
    Verse 2:
    Simih maninetih, maninetih simih (Your name, Your identity)
    Endete-terahibet endeziaw mehoneh (The way You are called is how You are)
    Adany siluh adany neh, heyweti siluh heyweti (When they call You Savior, You are Savior; when they call You Life, You are Life)
    Iyesus, yante sim iwnetegna iwnet (Jesus, Your name is true truth)
    Chorus:
    Iyesus, Iyesus, Igziabher abat kef yadergew sim aleh (Jesus, Jesus, the name exalted by God the Father)
    Iyesus, Iyesus, bemidir be-semay kef-kef yale sim aleh (Jesus, Jesus, a name above on earth and in heaven)
    Iyesus, Iyesus, ye-diablosin keniber sebari sim aleh (Jesus, Jesus, the name that breaks the devil's chains)
    Iyesus, Iyesus, be-chelemay lay birhan abiri sim aleh (Jesus, Jesus, a name that shines light over darkness)
    x2
    Verse 3:
    Be-selfu meda lay be-wugiyawu mender (On the battlefield, in the midst of the fight)
    Simih ye-tor ekachen yemay-beger (Your name is our invincible weapon)
    Ye-lijochih anget kenna ye-milbet (It strengthens the necks of Your children)
    Iyesus, yante sim talak hayil alebet (Jesus, Your name is great and full of power)
    Chorus:
    Iyesus, Iyesus, Igziabher abat kef yadergew sim aleh (Jesus, Jesus, the name exalted by God the Father)
    Iyesus, Iyesus, bemidir be-semay kef-kef yale sim aleh (Jesus, Jesus, a name above on earth and in heaven)
    Iyesus, Iyesus, ye-diablosin keniber sebari sim aleh (Jesus, Jesus, the name that breaks the devil's chains)
    Iyesus, Iyesus, be-chelemay lay birhan abiri sim aleh (Jesus, Jesus, a name that shines light over darkness)
    #ABillionYearsAhead

  • @martamaraki-vl4su
    @martamaraki-vl4su Рік тому +4

    l have no word The powerful name is Jesus
    Azie you are blessed God bless you I love you so much 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @adamababu4129
    @adamababu4129 Рік тому +8

    መዝሙሮችሽን ሳልሰማ አልውልም ሁሌም እባረካለው እግዚአብሔር አብዝቶ! ይባርክሽ!🙌 አዝዬ❤️

  • @biruk-furniture
    @biruk-furniture Рік тому +5

    የስሙን ታላቅነት እኔሞ በዘመኔ አይቼዋለሁ ❤ አዚዬ ተባረኪ

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 10 місяців тому +1

    Tebareki ehitalem. We do indeed need Jesus in our land. May God bless Ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @Getaye-ji2ff
    @Getaye-ji2ff 29 днів тому

    ኢየሱስ እግዚአብሔር አባት ከፍ የደራጋው ስም አለ ክብር ለስሙ ብቻ ይሁን በምድር ላይ የሉ ፍጥራት ሁሉ ኢየሱስ ብቻ ይባል🙏🙏

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou 3 місяці тому +1

    እየሱስ እየሱስ❤❤❤ እየሱስ❤❤❤ እየሱስ❤❤❤እየሱስ❤❤❤ እየሱስ❤❤❤እየሱስ❤❤❤ እየሱስ❤❤❤ እየሱስ❤❤❤እየሱስ❤❤❤ እየሱስ ❤❤❤እየሱስ❤❤❤እየሱስ❤❤❤ እየሱስ❤❤❤ እየሱስ❤❤❤ እየሱስ❤❤❤ እየሱስ ❤❤❤እየሱስ❤❤❤በስምዉስጥ ሀይል አለ እየሱስ እወድሀለሁ መዳኔቴ እየሱስ❤❤❤❤

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    የኔ መድሃኒት

  • @GutaGemeda
    @GutaGemeda Рік тому +3

    አሜንንንንንንን የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ነው ተባረኪ

  • @sabamitiku9939
    @sabamitiku9939 4 місяці тому +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሃሌሉያ ነፍሰ ያረሰርሳል አዜብ ዘመንሽ ይባረክ ይለምልም❤❤❤❤❤

  • @MelakuBaharu
    @MelakuBaharu 21 день тому +1

    Omaygad❤mylvejeses

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 9 місяців тому +2

    በስምህ ዉስጥ ድል አለ

  • @ayalneshejigu8301
    @ayalneshejigu8301 4 місяці тому +2

    ኢየሱስ ሁሉም ነገሬነው አዚዬ ተባረኪ

  • @galatajuga2074
    @galatajuga2074 Рік тому +4

    የኔ እናትና በክርስቶስ እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ!!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 11 місяців тому +1

    AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    YES I BELIEVE IN HIS NAME OF JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    I AM VERY APPRECIATE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!

  • @hamedalshmasi
    @hamedalshmasi Рік тому +3

    amen amen amen haleluya amen amen
    igizabihwri amilaki babizu saga yibarikishi zamanishi yilamilim ya abate buruki ❤❤❤❤❤

  • @Chuna-b5i
    @Chuna-b5i 3 місяці тому +1

    Azeb betam new yimewedish geta barikoshal,tebarik ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dg4147
    @dg4147 Рік тому +5

    ዘመንሽ ይባረክ: መዝሙሩን ስሰማ መንፌሴን በአንባ ነው ወደ ጌታ የቀረበው: ጥልቅ ፍቅሩን አጣጥሜ አለሁ ተባረኪ:: ስሙ ሃይሌ ነው❤ የሽዋ

  • @JerryJesus-o9u
    @JerryJesus-o9u Місяць тому

    አሜን ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው!!!!

  • @Kalase-e9t
    @Kalase-e9t Рік тому +2

    Mn aynet metadel endezi zemenaten mulu egziabher makeber lesu becha mezmer zemesh hule yetebareke yhun eskahun yezerashiwen hulu ferewen metayibet yhunlesh

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 11 місяців тому +1

    I AM THANKFUL FOR THE LORD OF JESUS CHRIST IN MY LIFE NOW, IN THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    LORD IS THE JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO THE GOD !!!
    HE RETURNED TO ME WITH HE IS GLORY OF THE LORD'S MERCY FOREVER AND I THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    MAY THE GLORY OF THE LORD IS THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!

  • @Philiptsega92
    @Philiptsega92 Рік тому +3

    ኢየሱስ ከ ሥም ሁሉ የሚበልጥ ሥም
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanakiflemichael9556
    @yohanakiflemichael9556 Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤Esey! Yesus powerful Name. One of my favorite songs. 😊 bless you.

  • @T_ZEMA
    @T_ZEMA Рік тому +1

    You are a real blessing to our generation! God bless you!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fileradenu6839
    @fileradenu6839 Рік тому

    kesimochu hulu mibelt,lamenut dgmo yezelalemin hiwot yesete dink sim,kemar belay mitafit sim,leguroro bruh kana yalew sim,leza yalew sim,haleluya esu sim ye eyesesus sim,tebareki azi,geta abzito yibarkish

  • @FelekeFikadu
    @FelekeFikadu 6 місяців тому

    በጣም እባረካለው በዚ መዝሙር አዜብ ጌታ ዘመንሽ እደዚሁ ይባርከው ቢቻ በቃ ተባረኪ❤

  • @markostumebo547
    @markostumebo547 Рік тому +2

    ኢያሱስ እግዚአብሔር አምላክ ክፍል ያደረገ ስም አለ።

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Рік тому +9

    Amen and Amen! I called on the name of the Lord and He delivered me and my family from the pit🙏🏻. The Name of the Lord Jesus is a Strong Tower the righteous run to it, and are saved Proverb 18:10🙏🏻🙏🏻 Yeshua Hamashiach🙏🏻Jesus is Lord🙏🏻

  • @birtukanabebaw3677
    @birtukanabebaw3677 Рік тому +2

    አሜንንንን ሀይል አለ
    ክብር ይሁንለት የኔ ጌታ

  • @yonasfikadu1520
    @yonasfikadu1520 Рік тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @barseakele498
    @barseakele498 Рік тому +4

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @lidyayirdaw6152
    @lidyayirdaw6152 Рік тому +3

    Amen Besmu weset hulu alen Tebarek ❤

  • @Lijmule0313
    @Lijmule0313 Рік тому +4

    Amen. Aziye bless you abundantly! You are our blessing!

  • @tesfamerken2738
    @tesfamerken2738 Рік тому +3

    🥰🥰🥰ተባረኪ አዜብዬ......U R OUR BLESSING!!!!!!!

  • @EthiopiaTesema
    @EthiopiaTesema 7 місяців тому

    አየሱስ አወድካለው አዜብ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @lidiyagetahun3
    @lidiyagetahun3 Рік тому +6

    Hallelujah!! Stay blessed!

  • @etiyebeta
    @etiyebeta 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤azabe bexam naw yemwodetio

  • @AberhamKolla
    @AberhamKolla Рік тому +2

    አሜን

  • @סנטאיהוטארקי
    @סנטאיהוטארקי Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል

  • @fevenassefa8461
    @fevenassefa8461 Рік тому +2

    Geta abzto ybarksh azeb hulem enbarkbshalen enwedshaln❤

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Рік тому

    አሜን በስምህ ውስጥ ድል ማሸነፍ .... አለ እልልልልል

  • @miheretabwolde3384
    @miheretabwolde3384 Рік тому +2

    ❤❤ዘመንሽ ይባረክ አዚ ❤❤

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 Рік тому +1

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @barachealkaleb
    @barachealkaleb 8 місяців тому +1

    ኢየሱስ መዳኛዬ❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Рік тому

    አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ በስምህ ውስጥ ሁሉ አሌ የተባረኪሽ አዙ ቡሩክ ሁኚ
    ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Рік тому +5

    Amen!!! Hallelujah! JESUS is the name above all name!!!

  • @jerryassefa7585
    @jerryassefa7585 10 місяців тому

    Tebareki aziye yewnet betam yemwedsh zemari nesh keljnete mezmurochishn eyadamet new yadekut egziabher banchi mezmuroch bebzu astemrognal barkogna smu ykber. yewnet bruk eht nesh zemensh ylemlm aziye.

  • @lomi6959
    @lomi6959 Місяць тому

    አሜን ድል አለኝ !

  • @lomi6959
    @lomi6959 Рік тому +1

    እውነት ነው ! ይሁንልን በሁሉም ነገር !
    ክብር ለስምህ ጌታ ኢየሱስ!

  • @mekdesteshome2646
    @mekdesteshome2646 Рік тому +2

    አሜን ተባረኪ አዜብዬ

  • @HiwiWorkine-fe9eq
    @HiwiWorkine-fe9eq Рік тому

    Tebarikebetalew geta abizito yibarkish

  • @teshome7693
    @teshome7693 Рік тому +1

    አሜንንንን በምድሬ ላይ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ❤❤❤❤

  • @PasterBuruk
    @PasterBuruk 10 місяців тому

    አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለስም ክብር ይሁን

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Рік тому

    ይህቺ ዘማራሪ በጣም ተመችታኛለች ተባረኪ

  • @meheretmarsha7694
    @meheretmarsha7694 Рік тому +1

    Thanks for this powerful song that the Holy Spirit breathed in you Azebye 🎶 Eyesus Eyesus be simh wust Hayel Ale ❤ Amen 🙏

  • @getachewfulasa9280
    @getachewfulasa9280 4 місяці тому +1

    ጌታ ይባርክሽ

  • @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
    @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 11 місяців тому

    አሜን ሀሌሎያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉