What can I say? You are a true role model for this generation and a woman of God. Your life reflects His grace, and I’m truly inspired by how He works through you. Praise be to God for the incredible grace He’s placed in you. I only wish I could be there to witness it all firsthand. You have my deepest respect and love. ✝️😇🙏🥰
You are a gift, many emerging singers should share the grace upon your life. What makes the music, so lovely, not only the melody, but the Grace upon the singer. More Grace..Azi.
What can I say? You are a true role model for this generation and a woman of God. Your life reflects His grace, and I’m truly inspired by how He works through you. Praise be to God for the incredible grace He’s placed in you. I only wish I could be there to witness it all firsthand. You have my deepest respect and love. ✝️😇🙏🥰
Jeriye, you are also our role model by the way. Your poem, your melody and your beautiful voice 🥰 God bless you abundantly!
የዚህ ቀን ነበርኩኝ የነበረው የአምልኮ መንፈስ የእግዚአብሔርን ሃልዎት በቃላት ማስረዳት ይከብደኛል
You are so lucky
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት ድንቅ አምልኮ ነው፤ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ የተባረከ ይሁን ፣ ተባረኪ፤ ሀልዎቶች ተባረኩ፤፤🎉🎉🎉
God bless u
አልችልም የሚል ቃልን አታውቅም፤ ምንም መጣ ብለህ አትደነግጥም!!!
We love u so much Aziti♥♥♥♥♥
አንቺን ሳይ ጌታ ሆዬ እሷላይ ያለውን ሞገስ ትንሽም ቢሆን ስጠይ እኔስ ልጅ አይደለው እለዋለው 😊ይብዛልሽ በጣም ነው ምወድሽ አዜብዬ❤
ለንተም/ቺም
ሰምቼው ሰምቼው ልጠግብ አልቻልኩም:: ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ:: በቤቱ እያገለግሽ የምትኖሪበትን ፀጋ ያብዛ ይጨመርልሽ
የትውልድ እናት ቃር እድሜሽ ይላምልም
ጌታ እንዴ አንቺ ያለውን yisixani
በጣም ነው ምዎድሽ ታባረክህ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
የፀጋው ጥሪ ያለባቸውና፤ድምፃዊ ሆነው በጥናት በሙዚቃ መሳርያ አጃቢነት የሚያገለግሉ ይልያሉ😮
True
እንደ ጅረት ይፈሳል The highest high anointing. Thank you, Lord, for giving us Azeb.
Azeb you are highly blessed. I proud of you. God bless you and your family.
ላባንዱ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የእውነት በሁሉም መዝሙሮች ፍስስስስስ ነው ምለው። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ቀጥዪበት
አዜብዬ ብርቱ የጌታ ሴት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አሜን አሜን ሁሉም ላንተ ቃላል ነው❤🙌
አዜብዬ ባንቺ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ሞገስ እኮ እንድሁ ያንፀባርቃል❤
አዜብየ ተባረኪ አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ። ጌታን አድንቂው። ❤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን። ወይኔ የሙዚቃ መሳሪያ የሚጫወቱት እንዴት ደስ እንደሚሉ 😂 ❤❤❤ ተባረኩ ሳቃችሁ ብቻ ይበቃል። ፀጋ ይብዛላችሁ። ❤
This is what grace is. Praise God.
ሰለፀጋው, ሰለመንፈሱ, ሰለስራው ጌታ ይባረክ. አዚቲ U R Amazing.
ንፍሴ ሀሴትታደርጋለች ሁሌ ሳይሽ ያባቴ ልጆ ላንች የምለምነ ጌታን እድሜ ነው ባንች ገና ብዙ ከሲሆል የሚያመልጡ አሉና ዘመንሽ ይባረክ ስላንች ጌታ ክብሩን ይውሰድ እጥፍ ጰጋ ይብዛልሽ ቃላት ያጥረኛል እህቴ ተባረኪልኝ እወድሻልሁ
ኡፍ ተባረኪ ምነው እዛ በኖሩክ ብዬ ተመኘው፣ ጌታ ኢየሱስ ዘላለም ተባረክ
Abet moges yebezalsh enat getan ere oooo amen byalew mesmat makom alchalkun
Wow Wow Wow Wow, what an outstanding worship! God bless you Azeba and fam of Halowot!!
Your songs all are about praising God! I'm sure that one day I may attend your service wherever it is!!
ቃሉን በንጉስ ቃል ሽራለሁ!!! አሜን!! ብርክ በይ አዜብዬ!!!
የሆኔ ሀይል አለ አንችላይ❤❤
Glory be to God 🙏 Be Bless ✋🥰
Glory to God for his amazing grace upon his people.
I prais God every day for his special gift working in you Azitiye. Stay shining our sunshine 🌞 ❤
ስወድሽ ጌታን ስለአንቺ አመሰግናለሁ❤
የተባረክሽ እህታችን ለምልሚልን❤
ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይበርክሽ የትውልድ እናት ደግሞም አለባበስሽ ጭምር አስተማሪ ነዉ !!
Menfes yalebet amlko getan woww and ken edl agegnalew halewot emmanuel church ewnetm halewot
lyrically the most powerful singer
azi😍😍😍🥰🥰
Azebye tebareki banchi bezu tebarekenal enwedshalen❤❤❤. Terarawe song🙌🙌🙌
Azi tebareki yibzalsh slanchi egziabher yimesgen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አምላኬ ሆይ አንተን ለማምለክ ስላደልከኝ አመሰግናለሁ 🙏
የአንበሳው ልጅ አንበሲት ❤❤
አሜን አሜን አሜን ከባድ የሚባል ነገር አታውቅም ይሆልኛል ይሳካልኛል
ሀዜብዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
*I TRULY THANKFUL AND I AM VERY BLESSING BECAUSE OF I SEEING ONLINE AND I AM GREATLY THANKFUL FOR ALL !!!
You are blessed gift to us from lord. I heard your song since my childhood.
አዝዬ ተባረክልኝ ❤❤❤🙏
Amezing worship time tebareku
ስወድሽ 😘😘😘 ተባረኪልን 🙏❤️❤️❤️❤️ስለ አንቺ የጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
አይሆንም አይሰምርምያለኝ ማንው?
ያለቀ ነው ያኔ ድሮ የኔ ጉዳይ የኔ ነገር በቃሪዬ ተሬሬ ላይ ተፈተፀመ አሜን ይሆንልኝል ዮሳካልኝል አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ አዜብዬ ተባረኪ
True! Nothing impossible with God! Thank you dear sister God bless you abundantly!
በመንፈ "የተቃኘ መዝሙር" መዝሙር!!!ተባረኪ!!!
I like your church. I feel the Holy Spirit
እልልልልልልልል ጠላት ይቃጠል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አዚቲ ❤❤❤የኛ በርከት ተባረኪ❤ ❤
Amen,Azebe zemenshe yebareke
Eseyyyyyy Geta yesus mamlek simechi hulu be menfesu.......Haleluya kibr hulu lesu yhun. Tebarekilign Azebye.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ለዘላለም ያው ነው ለፍሴ ተባርካለች በዚህ ዝማሬ
Azi, May God bless you my dear. I always praise God with your sweety songs.
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ብደጋግመሙ ብደጋግመው አልጠገብኩም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የትውልድ እናት አዚዬ ተባረኪልን🥰🥰🥰🥰♦️
Amen aziye tevareki ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አይሆንም አይሰምርም ያለኝ ማነው ?
ያለቀ ነው ያኔ ድሮ የኔ ጉዳይ የኔ ነገር በቃሪያኖ ተራራ ላይ ተፈፅማል ይሆንልኛል ይሳካልኛል አለቀ አሜን። እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው❤❤❤❤
bezarew let yehe mezmure lene melekt nw. geta eyesus yebarkesh wedededed nw maregesh !!
አሜን እግ/ር ታለቅ ነዉ እግ,ር ረዥም ዕድሜ ይስጥሽ❤❤
ዋዉ እግዚአብሔር የባረከሽአቤት ድምፅ እግዚአብሔር ይባረክ እልልልልልልል✝️🙏
Yetewededsh Azitye God bless you abundantly!
❤ ተባረክ ደስስ ብሎኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
አይሆንም አይሰምርምያለኝ ማንው?
ያለቀ ነው ያኔ ድሮ የኔ ጉዳይ የኔ ነገር በቃሪዬ ተሬሬ ላይ ተፈተፀመ አሜን ይሆንልኝል ዮሳካልኝል አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
Amazing worship🙏 Be Blessed ✨
አዚዬ ስወድሽ እኮ ተባረኪልኝ 🎉🎉🎉
ተባረክ!ተባርከሽ እኔም ተባርኬዋለሁ በእውነት አዚ ተባረክ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በአንቺ ስለባረከን በቃ እንወድሻለን 💞💞✨
የኢየሱስ ጀግና you are blessed ❤
Metadel nw ye eyesus mehon tebark ❤❤❤❤
Geta Eyesus ybarek lezelalem smu betam yemwedew keafe yemaytefa mezmur new bco alebeng terara
Abet azebiye siwdish Eko yetselot witet new medrek lay endezi ayinet menfes tebareki betam new yemiwedish
Berik birkrk bey❤❤❤❤
በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ ፀጋ ይብዛሽ😢
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ የባረክሽ አዜብዬ በረከታችን ነሸ❤❤❤❤
ስለዚህ ዝምብዬ አመልክሐለው❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
የጌታ ልጅ በመሆኔ ታድዬ
ሁፍ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ!!
የወደደን የመረጠን የሞተልን ያዳነን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ!!
አንድ ልጁን ሳይሳሳ ለእውነትና ፅድቅ ሲል ለመስቀል ሞት አሳልፎ የሰጠን አብ- ኣባት ይባረክ!!
ይጝው በደስታና በሆታ በእውንት መንፈስ ልናመሰግን በቃን!!
አንቺ ውድ ክብርት አዜቢና የሰማይ አምላክ እየባረከ ይባርክሽ!!
ሃሊሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘመንሺ የተበረከ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤
You are a gift, many emerging singers should share the grace upon your life. What makes the music, so lovely, not only the melody, but the Grace upon the singer. More Grace..Azi.
JESUS CHRIST IS KING! 👑✝
Esey Esey Elelelele Elelelele hallelujah Elelelele......
How grace works 🎉🎉❤❤
ሰታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ ምንድነው ❤❤❤
Wow ቀጥታ መድረክ አይመስልም
Azebiyee enwdishaleni tabarekilin❤
Iyesemew keletukugn mina aynet amilko menfes wust gabchu Geta yetemesgen yihun Amnnn Haleluja🙌🎸🎹🎻🎵🎶🎼🎼🥁🥁👐👐😍😍
እግዚአብሔር አንተ ኃይል ነህ!
Azi zemenesh yibarek!!!!!
ውይይይ ስታምሪ የኔ ቆንጆ ተባረኪ አንቺም አምልኮውም ድንቅ ነው❤❤
አንተ ብርቱ ጌታ
የሆንክ የኔ አባት
ለረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት
❤❤
አቤት አቤት ያለብሽ ክብር እኮ ❤ blessed ❤❤❤❤
What a song! You are blessed Aziti! More grace to you!
አዚቲ መች ነው ወደ ሀዋሳ የምትመጪው?
እባክሽን በጌታ ፍቅር እንለምንሻለን ሀዋሳ መጥተሽ አገልግይን እንወድሻለን🙏😍
tebareki ihitachin
be iunet tebareki
Aziyeee my blessings, precious gift of God. I have no words to express my feelings. Keep winning
Amen amen ሁሉን ይችላል ገታ
Great song Great people ❤
Ameni Tabaraki yene Enati ❤❤❤❤
Beautiful song ❤❤❤
ተባረኪ አዝዬ ❤❤
Mn largish ene anchin yene bereket ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤