Temesgen by Azeb Hailu with Kingdom Sound ተመስገን አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 997

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial 2 роки тому +985

    ውድ እህትና ወንድሞቼ መባረካችሁን፣ መፅናናታችሁን በመግለፅ ስለባረካችሁኝ፣ስለፀለያችሁልኝና ፍቅራችሁን ስላካፈላችሁኝ በያላችሁበት የአምላኬ መልካምነት ይብዛላችሁ።እኔም እወዳችዃለሁ፣ተባረኩ።በዚህ ሁሉ ፀጋውን ሳይሰስት በየለቱ ለሚያፈስልን ለጌታ ክብርና ምስጋና ይሁንለት።

    • @selamawitmanna8605
      @selamawitmanna8605 2 роки тому +14

      God bless you !!!!!

    • @yeabsirafekede8910
      @yeabsirafekede8910 2 роки тому +6

      Ejig ewdshalew Aze nurosh hulu ye moges yihun Egziabhare yibarkesh!

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 2 роки тому

      😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤ሀዜብዩ ውድድድ

    • @etsegenetabera6348
      @etsegenetabera6348 2 роки тому +6

      እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክከዚ በላይ ስፊ
      ለምልሚ ዘርሽ የጠላቶቹን ደጅ ይውረስ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ

    • @aberaabebe9776
      @aberaabebe9776 2 роки тому +1

      Tebreki

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 роки тому +1004

    የእግዚአብሔር ቃል በመዝሙሮችሽ ውስጥ እጅግ ይከብራል ለዚህ ይመስለኛል እንዲህ በትውልዱ መሀል እግዚአብሔር ያከበረሽ እና ያከበደሽ። ከሁሉም አልጎደልሽም አሁንም ይጨመረልሽ። ከቃሉ እና ከመንፈሱ ሰለተጣበቅሽ ዘመኑን ታልፊዋለሽ እንጂ ዘመን አያልፍብሽም። ውድድድ ነው የማደርግሽ።

    • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
      @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 2 роки тому +13

      Yes amen ewnat new🙌💞🌹

    • @ብርሀንይሁን
      @ብርሀንይሁን 2 роки тому +4

      👏👏👏👏👏

    • @sahelutesfaye7902
      @sahelutesfaye7902 2 роки тому +4

      You are blessed Biniye!!

    • @beshirdale2491
      @beshirdale2491 2 роки тому +1

      Blessed, you read my mind. All what you said is true

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 роки тому +15

      አብዛኛው ትውልዳችን ሿሿ ነው የሚወደው።እውነተኛ አምልኮ ማለት እንዲህ ነው በመሣሪያ ጩኸትና ሁከት ጭፈራና ዳንስ ምንም የሚመጣ ነገር የለም ስሙን ከማሠደብ ውጭ ።

  • @giloyalemita3795
    @giloyalemita3795 2 роки тому +120

    ጽድቅን እንዲያወራ ምላሴ
    እንድትረካ እንድታርፍ ነፍሴ
    የዋጀኸኝ አምላኬ መድህኔ
    ከዚህች ዓለም አበሳ ኩነኔ
    እንዳይረክስ በከንቱ ከንፈሬ
    እንዳልጥለው ድንቁን ክብሬ
    ዘመኔን በእጆችህ ያዝክና
    አራመድከኝ በሕይወት ጐዳና
    አዝ፦ ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ልበልህ ደግሜ
    ከሃጥያት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ (2x)
    እንድረዳ ማዳንህን እንዳውቀው
    ልቦናዬን ወዳንተ የመለስከው
    እንዳያልፈኝ የሕይወቴ መና
    ሕሊናዬን ለቃልህ አቀናህ
    በረከሰው ዓለም የቀደስከኝ
    በጽድቅ መንገድ ላይ የመራኸኝ
    ከብዙዎች እኔ ተለይቼ
    ዘምራለሁ መቅደስህ ገብቼ
    አዝ፦ ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ልበልህ ደግሜ
    ከሃጥያት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ (2x)
    አልመኝም ከእንግዲህ ወደ ውጪ
    ረክቻለሁ ጌታ አንተን መርጬ
    የዓለምን ከንቱነት ኮተቷን
    ንቄዋለሁ ከነማንነቷ
    ወስኛለሁ ልኖር አስከብሬህ
    ላፈራልህ ጣፋጭ መልካም ፍሬ
    ደስ እንዲልህ ሁሌ በእኔ ጌታ
    እገዛለሁ ፈቅጄ በደስታ
    አዝ፦ ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ልበልህ ደግሜ
    ከሃጥያት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ (2x)

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 2 роки тому +488

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ .....💎በዝህ ድንቅ የአምልኮ ምሽት ላይ በአካል ተገኝቼ ጌታን በማምለኬ እጅግ ደስተኛ ነኝ አሁንም ደግሜ ደጋግሜ እያመለኩበት ነው አዙዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እልፍ ሁኚልን 🎤🥁🎸🎺🎷🎹🎬🎻🎼💎💎💎❤❤❤

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 2 роки тому +688

    This is the definition of worship! This is how we are supposed to worship!

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому +319

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደዚህ በመንፈስ ውስጥ ሁኑ ሳይቀባለሉ ሳይዘሉ ረጋ ብሉ ወርሽፕ /አመላኩን የሚያመሰግን የእግዚአብሔር አገልጋይ ሳይ ነፍሴ በእግዚአብሔር አሴት ታደርጋለች ዋው!! ተባረኩበት በዚህ ዝማሬ ዋው!! እህቴ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን !!

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 роки тому +3

      Amen amen! 🙏🏽

    • @goodtime2226
      @goodtime2226 2 роки тому +5

      ተባረኪ 🙏🙏❤ ....እኔም ሰምቼዉ አልጠግብ አልኩ ዘመን የማይሽረዉ መዝሙር እግዚአብሔር ብቻ የተመለከበት እርሱ ከፍ ያለበት መዝሙር

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 2 роки тому +1

      @@goodtime2226 Amen amen amen ግን ወንድ ነኝ ።

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 2 роки тому +9

      አንቺ መልካም ሴት እግዚያብሄር ይባርክሽ ተባረኪ ፖዘቲቭ ነሽ እንዲ አይነቱን ያብዛልን ኢትዮጵያ ውስጥ

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 2 роки тому

      @@seblewongelzeyede5280 አሜን

  • @ጎደሊያስሚዲያ
    @ጎደሊያስሚዲያ 2 роки тому +102

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስሰማው ልቤ ይደሰታል የድሮው ስርአት በመመለሱ ደስ ብሎኛል

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 2 роки тому

      ግጥሙን share በማድረግ ስላገለገላቹን በእዉነት ተባረኩ

    • @yematateshome713
      @yematateshome713 2 роки тому +2

      be happy for ever Goa bless you dear!

    • @bewkamro877
      @bewkamro877 Рік тому

      እርግጠኛ ነኝ አይደለህም/ሽም propaganda new
      ደግሞስ የድሮው ስርዓት መጨፈር ነው እንዴ ለአንተ

    • @LidiyaLidiya-m2d
      @LidiyaLidiya-m2d Рік тому +2

      እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ልቤን የሚነካ ዝማሬ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏 ሁሌም የምሰማው እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

    • @Sabagosaye
      @Sabagosaye 5 днів тому

      የጌታ መንፈስ ነክቶሻል

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn Рік тому +40

    ይሄ መዝሙር ለኔ እና ለአባቴ የመከራ ጊዜ ያለፍንበት ስለሆነ ያስለቅሰኛል አሁን አባቴ በህይወት የለም ግን አባቴን ያስታዉሰኛል ያስለቅሰኛል😢😢😢😢😢😢

    • @helenTeshale-nq6vn
      @helenTeshale-nq6vn 10 місяців тому

      Egzabher melkam new hulachnm wede geta ensebasebalen berta

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn Місяць тому

      አመሰግናለው እህቴ ​@@helenTeshale-nq6vn ጌታ ይባርክሽ

  • @MirenaGuitaru
    @MirenaGuitaru 2 роки тому +362

    እግዚያብሄር ላይ ብቻ የሚያተኩር አምልኮ....Seeing a young worshipers with hungry heart makes me to worship God more and more. Truly Gods kingdom is among us. Thank you all for hard work to make this happen.

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 роки тому

      ua-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/v-deo.html&start_radio=1

    • @lozaabebe225
      @lozaabebe225 2 роки тому +3

      Mirewa you’re the pioneer for this iko!! I’ll like to see you in it too😍😍 #jeiel

    • @abenezershiferaw5971
      @abenezershiferaw5971 2 роки тому

      U already know the sound engineer 🙏

    • @biblicalpodcast
      @biblicalpodcast 2 роки тому

      @@lozaabebe225 u

    • @thobileluthuli2662
      @thobileluthuli2662 2 роки тому

      @@biblicalpodcast wa#&

  • @yeabsiraleulseged6849
    @yeabsiraleulseged6849 2 роки тому +65

    ይሄ ሁሉ ወጣት በአንድ ልብ ጌታን ሲያመልክ እንደ ማየት የሚያስደስት ምን አለ ?? ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ፣ ሪቫይቫል በደጅ ነው

  • @joytotheworld9277
    @joytotheworld9277 2 роки тому +79

    እንዳንተ ያለ የድሃ ጌጥ፣
    እንዳንተ ያለ የችግረኞች መጠጊያ፤
    እንዳንተ ያለ የሙት ልጅ ሰብሳቢ፤
    እንዳንተ ያለ የተረሱትን አስታዋሽ፤
    እንዳንተ ያለ የተረበሸውን ከተማ አረጋጊ
    ማንም የለምና ደስ ብሎን እናመሰግንሃለን
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን!! ጌታችን

  • @amanuellemma1335
    @amanuellemma1335 2 роки тому +31

    ምንድነው መዝሙሩ ኸረ በጌታ እኔ ብቻ ነኝ ወይ ወይስ ኸረ የሆነ ነገር በሉኝ ወንድሞቼ
    ስፀልይ ይህንን መዝሙር ስሰማው በቃ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 2 роки тому +67

    ዝማሬውን ደጋግሞ ለመስማት በሚያስችል ጥራት ከመዘጋጀቱ ባሻገር ዘማሪዋ አዜብም ለዕለቱ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜና በየትኛውም ቦታ ልንጠቀምበት እንድንችል በጥንቃቄ ማለትም ብዙ ንግግር፣ ጩኸት፣ ልሳን እና የመሳሰሉት ሳይኖረው በርጋታ የሰራችው ስራ ነው።
    ዘማሪዎች እባካችሁ የመዝሙር መሃል ስብከት፣ ልሳን ማብዛት፣ ከልክ በላይ መጮህ፣ አጓጉል እንቅስቃሴና ግርግር መፍጠር አቁማችሁ ሰውን በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔርን እንዲያመልክ እንድታግዙ እና በሆነ ኘሮግራም ያገለገላችሁበት ቅጂ በሌላም ጊዜ ብዙ ሰው የሚጠቀምበት እንደሆነ በማሰብ እንድትዘምሩ ወንድማዊ ምክሬን ጀባ ብያለሁ🙏🏽

    • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
      @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 роки тому +1

      💚💛❤

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 2 роки тому +2

      ትክክል ተባረክ ወንድም

    • @BiniamWoldemichael
      @BiniamWoldemichael 2 роки тому

      The problem is that out of worshiping in “truth and spirit” we’ve managed to forget the truth part, just emotions only. We need to get back to the truth. What’s even dangerous is that we are unaware of how serious of a crime it is to insult the Spirit of God by bringing this “strange fire” as it was the case with Aron’s sons in Leviticus 10. May the Spirit of God open our eyes before it’s too late.

  • @yosephayele9626
    @yosephayele9626 2 роки тому +97

    ምድሬን ያስጨነቀ ጠላት ዲያቢሎስ በዚህ የህብረት አምልኮ ተጨነቀ......!!። ጌታ ይባርካቹ ፣እህታችን ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልሽ።

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 роки тому

      ua-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/v-deo.html&start_radio=1

  • @selamsemanhe-iw3jy
    @selamsemanhe-iw3jy Рік тому +15

    ጽድቅን እንዲያወራ ምላሴ
    እንድትረካ እንድታርፍ ነፍሴ
    የዋጀኸኝ አምላኬ መድህኔ
    ከዚች አለም አመፃ ኩነኔ
    እንዳይረክስ በከንቱ ከንፈሬ
    እንዳልጥለው ውድ እንቁየን
    ክብሬን ዘመኔን በእጆችህ
    ያዝክና አራመድከኝ
    በህይወት ጓደና
    ተመስገን ተመስገን
    ልበልህ ደግሜ
    ከሀጢያት በሽታ ተፈውሼ
    በአንተ ታክሜ
    #እንድረዳው ማዳኑን እንዳውቀው
    #ልቦናየን ወደ አንተ የመለስከው
    እንዳያልፈኝ የህይወቴ መና
    ህሊናየን ለቃልህ አቀናህ
    #ከረከሰው አለም የቀደስከኝ
    #በፅድቅ መንገድ ላይ የመራኸኝ
    #ከብዙዎች እኔ ተለይቼ
    #ዘምራለሁ መቅደስህ ገብቼ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን
    ልበልህ ደግሜ
    ከኃጥያት በሽታ ተፈውሼ በአንተ ታክሜ
    #አልመኝም ከእንግዲህ
    ወደ ውጭ
    መጥቻለሁ ጌታ አንተን መርጬ
    #የአለምን ከንቱነት ኮተትዋን
    #ንቄዋለሁ ከነ ማንነትዋ
    ወስኛለሁ ልኖር አስከብሬህ
    ላፈራልህ ጣፍጭ መልካም ፍሬ
    ደስ እንዲልህ ሁሌ በእኔ ጌታ
    እገዛለሁ ፈቅጄ በደስታ
    #ላመሰግንህ እድል ስለአገኘሁ
    በዜማ ቃሌ አፌን እከፍታለሁ
    #ከፍ ላድርግህ መቅደስህ ልግባ እና
    #በአዲስ ዝማሬ በአዲሱ ምስጋና
    ተመስገን ጌታ ተመስገን ውዴ ተመስገን
    ተመስገን አንተ ተመስገን
    ተመስገን ዘላለም ተመስገን
    አሃ አሃ በእውነት እንደ ዳነ
    አሃ አሃ
    በህይወት እንዳለ ሰው
    እስኪ በጓነትህን
    እኔም ልዘምረው
    አሃ አሃ
    እኔም ልዘምረው
    ለሰው ሁሉ ልንገር
    #ማዳንህን ላውራ
    ሆኜ በብርሃን
    ቋሜ በተራራ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @_Nattyo_
    @_Nattyo_ 2 роки тому +168

    በዚ አጋጣሚ ሳላደንቅ ማላልፈው the mixing is lit🔥..ምክንያቱም ይሄ ሁሉ የሰው ጭወት በጣም ይከብዳል 👏👏

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o 2 роки тому +19

      By the grace of God, Daiwit Getachew and his team are the masters of perfection!!!

    • @henokzer
      @henokzer 2 роки тому +4

      I knowwww! It’s so Awesomeeeeee!

    • @yoditalemayehu6213
      @yoditalemayehu6213 2 роки тому +6

      በረከታችን ነሽ ተባረኪ በዚህ አገልግሎት አብሮ ሰራተኞች የሆናቹ ሁሉ ዘመናቹ ይባረክ..ይለምልም!!

    • @hananbk37
      @hananbk37 2 роки тому +4

      Yes that is not an easy task to do. By his grace

    • @cookingwithroza7181
      @cookingwithroza7181 2 роки тому +3

      ሁሉምንም ነገር ለእግዚአብሔር ስለሰጡት ምንም ነገር የለም እዚህ ገብተህ ተፈዉሰህ ነዉ የምትወጣዉ የእግዚአብሔር ስራ ሁሉም ድንቅ ንዉ ተመስገን በጣም ደስ ይላል 👏👏

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022 2 роки тому +80

    በህይወቴ የማልረሳው ቀን።አዝዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤

  • @NaturaliRactionSound
    @NaturaliRactionSound Рік тому +8

    Azeb Hailu
    ጽድቅን እንዲያወራ ምላሴ
    እንድትረካ እንድታርፍ ነፍሴ
    የዋጀኸኝ አምላኬ መድህኔ
    ከዚህች ዓለም አበሳ ኩነኔ
    እንዳይረክስ በከንቱ ከንፈሬ
    እንዳልጥለው ድንቁን ክብሬ
    ዘመኔን በእጆችህ ያዝክና
    አራመድከኝ በሕይወት ጐዳና
    አዝ፦ ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ልበልህ ደግሜ
    ከሃጥያት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ (፪x)
    እንድረዳ ማዳንህን እንዳውቀው
    ልቦናዬን ወዳንተ የመለስከው
    እንዳያልፈኝ የሕይወቴ መና
    ሕሊናዬን ለቃልህ አቀናህ
    በረከሰው ዓለም የቀደስከኝ
    በጽድቅ መንገድ ላይ የመራኸኝ
    ከብዙዎች እኔ ተለይቼ
    ዘምራለሁ መቅደስህ ገብቼ
    አዝ፦ ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ልበልህ ደግሜ
    ከሃጥያት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ (፪x)
    አልመኝም ከእንግዲህ ወደ ውጪ
    ረክቻለሁ ጌታ አንተን መርጬ
    የዓለምን ከንቱነት ኮተቷን
    ንቄዋለሁ ከነማንነቷ
    ወስኛለሁ ልኖር አስከብሬህ
    ላፈራልህ ጣፋጭ መልካም ፍሬ
    ደስ እንዲልህ ሁሌ በእኔ ጌታ
    እገዛለሁ ፈቅጄ በደስታ
    አዝ፦ ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ልበልህ ደግሜ
    ከሃጥያት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ (፪x)

  • @ephyman78
    @ephyman78 2 роки тому +148

    በውብ ዝማሬና በውብ የሃገሬ ልጆች ገፅታ የተሞላ አምልኮ እጅግ ደስ ያሰኛል ሁላችሁም ተባረኩ

  • @danielayalew6457
    @danielayalew6457 Рік тому +8

    ይመስለኛል ካለፈው ዘመን ይልቅ በዚህ ባለንበት በአሁኑ ዘመን የእግዚአብሔር ኃይል ብዙ ሆኖ ሳለ ጠላትታችን ሠይጣን በሰው ተጠቅሞ እየዋሸ ያለበት,ከቃሉ ይልቅ ፖለቲካ የነገሰበት ጊዜ እንደሆነ አስባለው። እሄ መዝሙር ፅድቁን እንድናወራ ብቻ ያበረታታናል !!! ጌታ አብቶ ይባርክሽ ዘማሪት አዜብ

  • @zelalembereket6611
    @zelalembereket6611 Рік тому +8

    የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን!!! ትክክለኛ ፀጋ ሲገለጥ ፣ አገልግሎት በጥሪ እ ንጂ በጥረት እንዳልሆነ የሚያሳይና የእግዚአብሔር ቃል በዜማ ሲገለጥ እንዲህ ነው። ዘመንሽ የተባረከ ይሁን !!!

  • @abilulu9326
    @abilulu9326 2 роки тому +121

    ድንቅ ስጦታ የተበረከተልን ፣ ፅድቅ የተቆጠረልን ፣ ምህረት የበዛልን፣ የተወደድን ፣ የተፈቀርን ፣ የተፈለግን፣ የከበርን፣ ዋጋ የተከፈለልን... ባያልቅም ይህን ሁሉ የሆነው በእርሱ ብቻ ስለሆነ😊😊 አዎ ይመስገን❤😘🙏💚💛❤️

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 роки тому

      ua-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/v-deo.html&start_radio=1

  • @AnleyFetene
    @AnleyFetene 2 роки тому +84

    አንድ ወዳጄ በእለቱ የነበረውን ቆይታ ሲገልጥ "የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የአምልኮ ምሽት" ብሎታል indeed it was amazing አይተናል ፣ ተደንቀናል እንመሰክርማለን።
    ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን።

  • @jerusalemdane5992
    @jerusalemdane5992 2 роки тому +44

    Amennnnnnnnnnnnnn 🙏🙏🙏😭😭ጽድቅን ፡ እንዲያወራ ፡ ምላሴ
    እንድትረካ ፡ እንድታርፍ ፡ ነፍሴ
    የዋጀኸኝ ፡ አምላኬ ፡ መድህኔ
    ከዚህች ፡ ዓለም ፡ አመጻ ፡ ኩነኔ
    እንዳይረክስ ፡ በከንቱ ፡ ከንፈሬ
    እንዳልጥለው ፡ ውድ ፡እንቁውን ፡ ክብሬ
    ዘመኔን ፡ በእጆችህ ፡ ያዝክና
    አራመድከኝ ፡ በሕይወት ፡ ጐዳና
    አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን
    ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ደግሜ
    ከኃጢአት ፡ በሽታ ፡ ተፈውሼ ፡ ባንተ ፡

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 роки тому

      ua-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/v-deo.html&start_radio=1
      ua-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/v-deo.html&start_radio=1

  • @yitbegetachew3470
    @yitbegetachew3470 2 роки тому +64

    ዛሬም ሰማሁት ትላንት ሰማሁት ከትላንት ወዲያ ሰማሁት ጌታን ነው የምላቹ አሁንም እየሰማሁት ነው በቃ ዝም ብሎ ያስለቅሰኛል ጌታን ነው ምላቹ ልቤን ነው የነካው የቆየ መዝሙር አይመስልም አዜቤ እዘድሻለሁ ተባረኪ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Selameta-i3g
    @Selameta-i3g 2 роки тому +25

    MIKAS Pictures you did a great job with the video. Excellent production and professionally done video and sound!!! Pure perfection. Keep up the good work 👏👏👏 በአገራችን እንዲሁም በቤተክርስትያን እንደዚህ አይነት ስራ ሲሰራ ደስ ይላል

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 2 роки тому +28

    አንዴህ አያነት ዝማሬ እና ጎባኢ ነዉ የናፉቀኛ የድሮዋን ቤተክርስቴያን ያች በፅድቅ እምትሂደዉን የዶሮ ዘማሬዎች ትናፉቃቸዋለህ በሂወትም በፅድቅም በዚህ ዘመን ያለንዉ ግን ምህረት ያርግልን

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 роки тому

      ua-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/v-deo.html&start_radio=1

    • @binyamgirma3144
      @binyamgirma3144 2 роки тому

      Don't compair the past with the present Jesus is is the living God for yesterday ,today ,and tomorrow so follow this eternity bless you sis

  • @melkamuzewdie3328
    @melkamuzewdie3328 2 роки тому +73

    My God🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️, እውነትም ከኀጥያታችን በደሙ ላጠበን ለእርሱ ብዙ ምስጋና ይሁንለት!
    ተባረኪ እህታችን🙏

  • @jesusistheonlywaytoheaven862
    @jesusistheonlywaytoheaven862 2 роки тому +28

    ጽድቅን ፡ እንዲያወራ ፡ ምላሴ
    እንድትረካ ፡ እንድታርፍ ፡ ነፍሴ
    የዋጀኸኝ ፡ አምላኬ ፡ መድህኔ
    ከዚህች ፡ ዓለም ፡ አመጻ ፡ ኩነኔ
    እንዳይረክስ ፡ በከንቱ ፡ ከንፈሬ
    እንዳልጥለው ፡ ውድ ፡እንቁውን ፡ ክብሬ
    ዘመኔን ፡ በእጆችህ ፡ ያዝክና
    አራመድከኝ ፡ በሕይወት ፡ ጐዳና
    አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን
    ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ደግሜ
    ከኃጢአት ፡ በሽታ ፡ ተፈውሼ ፡ ባንተ ፡ ታክሜ (፪x)
    እንድረዳ ፡ ማዳንህን ፡ እንዳውቀው
    ልቦናዬን ፡ ወዳንተ ፡ የመለስከው
    እንዳያልፈኝ ፡ የሕይወቴ ፡ መና
    ህሊናዬን ፡ ለቃልህ ፡ አቀናህ
    በረከሰው ፡ ዓለም ፡ የቀደስከኝ
    በጽድቅ ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ የመራኸኝ
    ከብዙዎች ፡ እኔ ፡ ተለይቼ
    ዘምራለሁ ፡ መቅደስህ ፡ ገብቼ
    አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን
    ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ደግሜ
    ከኃጢአት ፡ በሽታ ፡ ተፈውሼ ፡ ባንተ ፡ ታክሜ (፪x)
    አልመኝም ፡ ከእንግዲህ ፡ ወደ ፡ ውጪ
    ረክቻለሁ ፡ ጌታ ፡ አንተን ፡ መርጬ
    የዓለምን ፡ ከንቱነት ፡ ኮተቷን
    ንቄዋለሁ ፡ ከነማንነቷ
    ወስኛለሁ ፡ ልኖር ፡ አስከብሬህ
    ላፈራልህ ፡ ጣፋጭ ፡ መልካም ፡ ፍሬ
    ደስ ፡ እንዲልህ ፡ ሁሌ ፡ በእኔ ፡ ጌታ
    እገዛለሁ ፡ ፈቅጄ ፡ በደስታ
    አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን
    ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ደግሜ
    ከኃጢአት ፡ በሽታ ፡ ተፈውሼ ፡ ባንተ ፡ ታክሜ (፪x)

  • @Tiranos2024
    @Tiranos2024 2 роки тому +62

    በእርግጥም ኢሳያስ ተነበየ በመገርፋ ቁስል ተፈወሳቹ አለን እኛም ከሀጢያታችን በሽታ ተፈወሰን ።❤❤❤ ከእንግዲህ በኋላ የክርስቶስን ሞት በስጋችን ተሸክመናል አንዳንች እንኳን አያደክመንም ሞቱ በእኛ ላይ ይሰራል ።
    ተመስገን ዘመን የማይሽርህ መድኃኒታችን 🙏🙏🙏
    “እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።”
    1ኛ ጴጥሮስ 2፥25

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 роки тому

      ua-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/v-deo.html&start_radio=1

  • @mohamedibrahim-vv9sp
    @mohamedibrahim-vv9sp 2 роки тому +68

    I'm from Sudan, the music is amazing and her voice like Angel 😇 . Love you Ethiopia my country sister for ever . ❤

  • @mekrezfilms5560
    @mekrezfilms5560 2 роки тому +12

    በዚህ ቀን በመገኘቴ የመቅረፅ እድሉንም ስለ አገኘሁ በጣም ዕድለኛ ነኝ 😭😭🙏

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 2 роки тому +11

    ምን እንደምልሽ አላውቅም ይህ በመጀመሪያ ካሴትሽ ውስጥ ያለ ድንቅ መዝሙር ነው እኔ ጌታን ያገኘውት የመጀመሪያሽ ካሴት ሲወጣ ነው በጥቅሉ በጣም ነው የማከብርሽ አንድ ነገር ደስ ይለኛ አብረን በበጉ ብርሃን ጌታን ለዘላለም አብረን የምናመልክበት ጊዜ ይመጣል

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Рік тому +7

    አዚ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለምልም ዝማሬዎችሽ በሙሉ የእውነት ህይወትን ያለመልማሉ ተባረኪልኝ

  • @robinatesfaye227
    @robinatesfaye227 2 роки тому +53

    I am not even Protestant ,but this is healing!! no disrespect but i fee l like this is the way to worship ..no dance ,no hukata ..jst praising GOD🙏wow..am out of words !!i cant stop listening to the song ..i hope ur fellow brothers and sisters follow this!!🙏

    • @Bekysho
      @Bekysho Рік тому +3

      Let them praise his name in the dance: let them sing praises unto him with the timbrel and harp.
      Ps 149:3

  • @yalemdesta2469
    @yalemdesta2469 2 роки тому +30

    አሳመርን እያላችሁ መዝሙር ምታሞላቅቁ፣ስልጣኔ ነው ብላችሁ የምታበላሹ እስኪ ከዚህ ተማሩ።የማይቀየር በዘመናት ሞገሱን የጠበቀ አዚያዜም ወደር የማይገኝለት ስነስርአት ከሁሉም በላይ ጌታ ደምቆ የሚታይበት ኡፍፍፍፍፍፍ ቃል አጣው 💕💕💕💕አዜብዬ ከልጅነቴ ጀምሮ የጌታዬን ፍቅር የዘራሽቢኝ🙏🙏🙏ተባረኪ

  • @temesgenfadelo7700
    @temesgenfadelo7700 Рік тому +8

    ተበረክ የምሰመዉ በትልቅ በተበረከ መንፈስ ዉስጥ ሆኜ ነዉ እጅ በጣም ደስስስስስ ይለኛል አምለክ ጠረኑን የምያስፍቅ አንደበት ሰጣሽ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 2 роки тому +42

    You r my Role model I love n respect you Azebiyee May God bless you abundantly 😇😇🙏🙏😍🙏😇

  • @alemdemissie1124
    @alemdemissie1124 2 роки тому +10

    ECFC ስታገለግይ ጸጋሽን ስመለከት ምናለ በዘመናዊ ሙዚቃ ባንድና የድምጽ ጥራት ብትዘምር እያልኩ እመኝ ነበር:: ይህን መዝሙር ስመለከት በጣም ደስ አለኝ:: ይህን ያዘጋጃችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому +6

    የእግዚአብሔር ልጆች ሁላችሁም ከዚህ የአምልኮ ስራት ተማሩ ከአለባበስ ከመድረክ አጠቃቀም ጀምሮ እሽ ?

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 2 роки тому +11

    አብዛኛው ትውልዳችን ሿሿ ነው የሚወደው።እውነተኛ አምልኮ ማለት እንዲህ ነው በመሣሪያ ጩኸትና ሁከት ጭፈራና ዳንስ ምንም የሚመጣ ነገር የለም ስሙን ከማሠደብ ውጭ ።

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el 2 роки тому +21

    ክብሩን ጌታችን ኢየሱስ ጠቅልሎ ይውሰድ፡፡ የምድርቱን በረከት አድርጎ አንቺን የሰጠን አምላክ ይባረክ፡፡
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому +7

    በብዙ እንባ ራሴን መቆጣጠር በማልችለው ሁኔታ የሰማሁት መዝሙር
    የክፍለ ዘመን ምርጥ አምልኮ ❤❤

  • @batistutabatigoal7382
    @batistutabatigoal7382 2 роки тому +68

    Praise to the most high !!
    Lord Jesus Christ
    From 🇪🇷🇪🇷🇪🇷.

  • @binidebebe3627
    @binidebebe3627 2 роки тому +30

    በብዙ እንባና ጸሎት የተገኘ መዝሙር ስለሆነ በየዘመናቱ በተዘመረ ጊዜ ሁሉ በሰው ልብ ውስጥ ታትሞ(ክብዶ) ይኖራል እግዚአብሔር ይሄንን መንፈስ ይመልስልን ዘመንሽ የሰማይ አባቴ ያለምልመው ለትውልድ ሁሉ ምሳሌ ያድርጌሽ የአባቴ ልጅ።

  • @Singerhenokhatiya
    @Singerhenokhatiya 2 роки тому +55

    ገና በልጅነቴ ነበር የጌታ ፍቅሩ በደንብ ሳይገባኝ ነበር በዝማሬዎችሽ የተደነቁት በእውነት አዙዬ አንቺ ዘማሪ ነሽ ቃሉን ጠንቅቀሽ ነው የዘመርሽልን በቃ አንቺን የሰጠን ጌታ ለዘላለም ይባረክ። አሜን 🙏🙌

  • @tigistnuguse7245
    @tigistnuguse7245 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እኔ በአንቺ መዝሙሮች ብቻ ነዉ ወደ ጌታ የመጣሁት እናም አገለግላለሁ ግን ሁሌ የአንቺን መዝሙር ነዉ የምዘምረዉ

  • @makdayohannes8422
    @makdayohannes8422 2 роки тому +29

    If we can worship like this here on earth, can you just imagine worship before the Lamb of God? Worthy is He who shed His blood and purchased worshipers of God Almighty in Him who reconciled us with Himself by His she’d blood! Hallelujah
    Blessings to you and all who participated

  • @mubarekhaile5082
    @mubarekhaile5082 2 роки тому +6

    ከአለማት በፊት የነበርክ አለማትንም አሳልፈህ ለዘላለም የምትኖር ሕያው ጌታ አንተን እናመሰግንሃለን፤
    በቸርነትህ የማይገባንን እየሰጠህ፤በአባትነትህም እየተንከባከብክ በረኝነትህ ነፍሳችንን እየመለስክ ፈልገህ ስላገኘከን ተመስገን!!

  • @sambety6764
    @sambety6764 2 роки тому +15

    በጣም ከምወዳቸው ዝማሬዎችሽ ሁለቱን እንዲህ በአዲስ እንደሰራሽ ልቤንም እንዳረሰረሽ ጌታ አሁንም የሚያረሰርሱትን ያፍልቅብሽ አዚዬ በረከታችን
    የኔ የሂይወቴ ምስክርነት ነው
    "ጽድቅን እንዲያወራ ምላሴ" መዝሙርሽ

  • @mulugetakebede8304
    @mulugetakebede8304 2 роки тому +13

    ወደ ሰማይ ሰማያት ይዞ ምገሰግስ ድንቅ አምልኮ በመዝሙሮችሽ ያልተባረከ ያልተጽናና የማይጽናና የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም ተባረክንኝ ❤

  • @birukbk5166
    @birukbk5166 2 роки тому +34

    በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ድንቅ ዝማሬ መስማት መታደል ነው 🙏🙏 GOD BLESSED YOU

    • @dukamezmur
      @dukamezmur 2 роки тому

      ua-cam.com/video/iJL0Sr59QJM/v-deo.html&start_radio=1

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 2 роки тому +22

    ምን ይባላል የእውነት የሕይወት ቃል የሆነው ጌታ ኢየሱስ በመዝሙር ተመስገነ።ተመስገን!!!!! bless you all

  • @entertain8752
    @entertain8752 2 роки тому +14

    በኩራት እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነዉ። እዉነትም ተመስገን።የተወደዳችሁ ተባረኩልኝ

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 2 роки тому +32

    አንዴ ዘምረሽ ከዛ ብዙዎች የሚዘምሩት እና የሚያርፉበት ፀጋ አለሽ።
    "ዘመኔን በእጆችህ ያዝክና
    አራመድከኝ በሕይወት ጎዳና"
    "እንዳያልፈኝ የሕይወቴ መና
    ሕሊናዬን በቃልህ አቀና"
    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርክሽ, ቤትሽን ኑሮሽን እግዚአብሔር ይባርክ እህቴ አዜብ

  • @mehammedali7020
    @mehammedali7020 Рік тому +4

    አዜብ እወድሻለው የ6ወር ልጅ ያመልካል በዝማሬሽ ልጄ 6ወር እያለ ከኛ እኩል ነበር የሚያዳምጠው በጣምምም ተባረኪ

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 2 роки тому +14

    "እንድረዳው ማዳንህን እንዳውቀው ልቦናዬን ወዳንተ መለስከው
    እንዳያልፈኝ የሂወቴ መና ህሊናዬን ለቃልህ አቀናህ
    በረከሰው ዓለም የቀደስከኝ በፅድቅ መንገድ ላይ የመራህኝ
    ከብዙዎች እኔ ተለይቼ ዘምራለሁ መቅደስህ ገብቼ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ልበልህ ደግሜ ከሀጢያት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ልበልህ ደግሜ ከሀጢያት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ!!!" አዚዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው!

    • @ebenezerelias19
      @ebenezerelias19 2 роки тому

      በረከሰው ዓለም የቀደስከኝ በፅድቅ መንገድ ላይ የመራህኝ !

  • @Pit-rz8by
    @Pit-rz8by 2 місяці тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ በመንፈሱ ሁልጊዜ እየሱስን ❤በማክበር ያሳድጋችሁ ያፅናችሁ🎉🎉🎉

  • @alasibwimkantemerake7612
    @alasibwimkantemerake7612 2 роки тому +15

    የደህንነት ትምህርት በአምልኮ!!እውይይ ተመስገን ጌታዬ ያረክልን ብዙ ነው!!

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 роки тому +15

    በተከበበ ከተማ ውስጥ የሚያስደንቅ ምህረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому +12

    አድራሻ ብትሰጡኝ እህቴ የምታገለግልበት የአምልኮ ቤተክርስቲያን በአካል ከዚህ በረከት ብካፈል ደስ ይለኛል ? እኔም የአብ የወልድና የመንፈስ ቅዱስ አማኝ የኦርቶዶክስ ህብረት ተካፋይና አገልጋይ ነኝ ። እንዲህ እረጋ ብሎ አምላኩን ሲያምልክ እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር ሊኖር ይችላል ?

  • @bethangel3806
    @bethangel3806 2 роки тому +10

    ተመስገን የኔ አባት ተመስገንንንንን ስለ ምህረትህ፣ ፍቅርህ፣ ርህራሄህ፣ ተስፋ ሰለሰጠኀኝ፣ ስላልተውከኝ፣ ልጅህ ስላደረከኝ፡ የማይገባኝ ሆኜ አንተ ስላልተለየኸኝ አባቴ 🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐

  • @yedilzena7160
    @yedilzena7160 2 роки тому +4

    አዚ እ/ር ይባርክሽ ከመንፈስ የሆኑ ዝምሬዎች እንደማያረጁ ከአንቺ የተሻለ ማስረጃ የለኝም። የበለጠ በመንፈስ ከፍ እንድትይ እፀልያለሁ።

  • @blainkiifle551
    @blainkiifle551 2 роки тому +46

    Azeb Hailu is my first introduction to gospel song , the way she portrayed Jesus has made me fall in love with Jesus at a very young age of 12 I still get goosebumps listening to her sing she is still an amazing singer and am forever grateful, God bless.

    • @sheba9627
      @sheba9627 2 роки тому +2

      Gossebumps was what I said againnnn und again. Praise the Lord. God bless indeed!

  • @nathandesta5564
    @nathandesta5564 2 роки тому +5

    ተመስገን ኢየሱስ!!!
    “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል።” የሚለውን የቃሉን እውነት የተካፈልኩብትና የተለማመድኩበት ድንቅ የአምልኮ ምሽትና ዝማሬ። ትውልዴ ይህ እውነት ገብቶት እንዲህ እንዲዘምር እንዲሁም እንዲያመልክ የሁልጊዜ ናፍቆቴና ምኞቴ ነው።

  • @anenewakgari1612
    @anenewakgari1612 2 роки тому +21

    የተረጋጋ አምልኮ ካየን ቆይተናል ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይበርከው 🙏😍 🙏ደገግሜ ስሰማ እንደ አድስ የምባርክ መዝሙር 😍

  • @solomonbeyene1644
    @solomonbeyene1644 2 роки тому +3

    ሁሌ ጦዋት ከእንቅልፍ ስነሰ ምሰማ መዝሙሪ ነው ዘመነሽ ይበረክ አዚት

  • @birhanubelay2966
    @birhanubelay2966 2 роки тому +5

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ኦርጅናል አስከአሁን ከፍታውን የጠበቀ ፀጋ እንዲህ ነው የሚፈለገው ከዘመሩ አይቀር በእጥፍ ፀጋ ይብዛልሽ ብሩክ ነሽ ዘማሪ ብሬ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 роки тому +7

    አሜን,,,,,,,,,,,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አዜብዬ ነፍስም አልቀረልኝም ,,,,,,,,,,አሜን

  • @rebeccabelaykassa8216
    @rebeccabelaykassa8216 2 роки тому +23

    This is exactly what this generation needs at the moment! A true worship!

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 роки тому

      አብዛኛው ትውልዳችን ሿሿ ነው የሚወደው።እውነተኛ አምልኮ ማለት እንዲህ ነው በመሣሪያ ጩኸትና ሁከት ጭፈራና ዳንስ ምንም የሚመጣ ነገር የለም ስሙን ከማሠደብ ውጭ ።

  • @brukworkineh4835
    @brukworkineh4835 2 роки тому +8

    ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ነበር ጉባኤው ብቻ ሳይሆን መላዕክት አብረው የሱስን ከፍ ሲያደርጉ ነበር
    አዘጋጆች ሁሉ ለፐሮግራሙ ማማር የሰራችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ አዜብ እጥፍ ይጨምርልሽ፡፡

  • @andyt3046
    @andyt3046 2 роки тому +4

    እንደወንዝ የሚፈስ ኢትዮጵያዊ አምልኮ ምን አለበት እንዲህ ብናመልክ ሁሌ?

  • @LazarusTub
    @LazarusTub 9 місяців тому +2

    2016 ሁለም የማይሰለች መዝሙር ተባሬክ🙏

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 роки тому +4

    ለዘልዓለም እየሱስ ጌታ ነው።
    ዘመንክን ብርክ ያርግልኝ አሸናፊው ጌታ

  • @Mintamer1983
    @Mintamer1983 2 роки тому +9

    Pente endzih Rega belachu setzemiru nw yemiamrebachu .Thank you Azeb

  • @robirobisolo
    @robirobisolo 2 роки тому +10

    እግዚአብሄር ይባርክሽ አዚይ ዴቭ ኪንግደም ሳውንድ ሁሌ የሚናፈቅ የሚያምር የአምልኮ ግዜ ጌታ ሲመለክ ሲከብር ማየት ታላቅ ደስታ ነው ያከበራቹት ጌታ ይጨምርባቹ አሁንም ፀጋውን

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 2 роки тому +3

    አዜብዬ ውሌም በደስታዬም በሀዘኔ መዝሙሮችሽ ልቤን ይጠግናሉ ዘመንሽ ይባረክልኝ ይሄ መዝሙር ደግሞ ሰው ሀገር ጠንካራ እንድሆን ያረገኛል ስሰራ መንገድ ስሄድ ብቻኝነት ሲሰማኝ የምጽናናበት መዝሙር ነው በቃ በተገኘው እዚ ጉባዬ ላይ ነው ያልኩት በዚህ ግምት ሀገሬ የመግባት እቅድ ተዘጋጅቸ ትኬት ሁሉንም ጨርሽ በሆነ ምክንያት መድህን ተራዘመ ቢሆንም ግን እግዚያብሄር መልካምነት አልጠራጠርም ውሌም አመሰግነዋለው ጌታን ተመስገን ተመስገን እወድሻለው ከምወዳቸው ዘማሪዎች አንዷ ነሽ መዝሙርሽ ውሌም አዲስ ነው ለኔ ተባረኪልኝ ውድድድ

  • @eyerusalemketema2237
    @eyerusalemketema2237 2 роки тому +38

    ተመስገን........
    Jesus our Lord, we have many reasons to Praise you!!!! ተመስገን

  • @birhanusintayehu9397
    @birhanusintayehu9397 6 місяців тому +2

    አዜ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ!

  • @edensolomon3004
    @edensolomon3004 2 роки тому +14

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ሁሌም ቢሆን ዝማሬዋችሽ የክርስቶስ ህልውና ውስጥ የሚያስገቡ ናቸው በረከታችን ለምልሚልን

  • @tseganeshdaniel9725
    @tseganeshdaniel9725 2 роки тому +14

    መታደል ነው በዚህ አይነት አምልኮ መታደም! #ድንቅ ስጦታ# አዘጋጆች እግዚአብሔር በማያልቀው የአምልኮ መንፈስ ከፍ ያድርጋችሁ። አዚዬዬ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ❤❤❤❤

  • @frederickayibaeyenghe7369
    @frederickayibaeyenghe7369 2 роки тому +8

    Im Nigerian being blessed with the Spirit of worship in the song. Can someone please translate to English for me. Love from Nigeria

    • @greatexpectations6577
      @greatexpectations6577 Рік тому

      Translation: religion is opium of the idiotic masses. It makes the mediocre, poor and unimportant people feel that they are special and be numb to earthly reality. 😮😢
      Ps. Sorry, I love this song. I just hope people love science as much as they love religion. 😂😂

    • @lidiyaadane5050
      @lidiyaadane5050 Рік тому +5

      So that my tongue may speak righteousness, that my soul may rest, that you have redeemed me.
      You took the precious gem, my glory, my life in your hands and led me on the road of life, so that it would not be polluted.
      Let me say thank you, thank you, thank you.
      You turned my heart to you so that I could understand your salvation. You turned my heart to your word.
      You have sanctified me in the polluted world, you have led me on the path of righteousness. I sing apart from many.
      Let me say thank you, thank you, thank you.
      I don't want anymore, I'm satisfied with the outside.
      When I sleep, I will live and honor you, so that you may enjoy the sweet and good fruit that I will produce for you.
      Let me say thank you, thank you, thank you.

  • @MJ-ye7dd
    @MJ-ye7dd 2 роки тому +10

    Much love for Ethiopian. I'm learning Amharic and I'm in need of a friend from Ethiopia whom I can practice with. 🙂 Anyone here please

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 роки тому +1

      Blessings to you. Where are you located?

    • @MJ-ye7dd
      @MJ-ye7dd 2 роки тому

      Florida , USA

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 роки тому

      @@MJ-ye7dd I was trying to see if I can connect you to an Ethiopian community but I don’t anyone in FL.

    • @eliass.firisa9427
      @eliass.firisa9427 2 роки тому

      Amharic is my 2nd language and English is 3rd , but lemme try to translate the general idea of the song for you.
      So , she's praising Lord (by saying " temesgen" which literally means " thank you God") for delivering her from sin( she depicted sin here as an illness). She's saying that she no longer longs for earthly things as she is willingly obeying her Lord. She also repeatedly says that she's praising Lord ,given the opportunity to do so.
      I'll try to come up with full translation next time! Stay blessed:)

  • @gihonsource1592
    @gihonsource1592 Рік тому +3

    በመንፈስ የተዘመረ ሁሌም አዲስ ነው።

  • @geniisi
    @geniisi Рік тому +1

    እንድረዳው ማዳንህን እንዳውቀው
    ልቦናዬን ወዳንተ የመለስከው እየሱስ ክብር❤❤

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ 2 роки тому +3

    በኡናትም ተመስጌን ተመስጌን ሁሉም ተበራኪ ቅዱሰን

  • @johnbelay1386
    @johnbelay1386 2 роки тому +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚ አብሔር ይሁን። መዘምራኖቻችን አዜብ፣ሊሊ፣ቤቲ፣ዳኒ፣እንዳለ፣ አገኘሁ፣ተስፋዬ . . . ጌታ ይባርካችሁ።

  • @mesretgatu1050
    @mesretgatu1050 2 роки тому +7

    ደስ ስትሉ የአባቴ ቡርኮኖች እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮችሁ አዜብዬ ስወድሽ እኮ ወይ ተመስገን ጌታዬ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jerusalemchosen8798
    @jerusalemchosen8798 2 роки тому +1

    አዚዬ ቅኔ እኮ ነው ከውስጥሽ እንደውሀ ሚፈሰው ልጅ ገና ልጅ እያለው ነው በመዝሙሮችሽ ስባረክ ያደኩት ጌታ እድል ከሰጠኝ በአካል ሳገኝሽ ብዙ አወራሻለው እወድሻለው አዚዬ የጌታ ስጦታና በረከት ከዚ በላይ ተባረኪ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому +3

    ላመሰግንህ እድል ስላገኘሁ
    በዜማ ቃሌ አፌን እከፍታለሁ
    ከፍ ላድርግህ መቅደህስ ልግባና
    ባዲስ ዝማሬ ባዲሱ ምስጋና
    ተመስገን ጌታ ተመስገን/2/

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 4 дні тому

    አዜብዬ አንቺ እኮ በረከታችን ነሽ ብዙ ፍቅር ብዙ ብዙ አለኝ ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነሽ ይሄንን ድንቅ ጌታ ማገልገል ምንኛ መታደል ነው

  • @jordanasfaw8852
    @jordanasfaw8852 2 роки тому +9

    Azeb, you are like a mother for this generation and the generations yet to come!
    We Love You.

  • @heniyealemu
    @heniyealemu 2 роки тому +1

    አዚ ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው የማልጠግባቸውን መዝሙሮችሽን የመላእክት መዝሙር እለዋለው። ጌታን ባንቺ ላይ በክብር ስለሚታይ የዝማሬው ቅባት የውፍረቱ እና የክብደቱ ልክ ከእርሱ እንደተለቀቀብሽ ያስታውቃል። ቀሪውን ዘመንሽን ባለግርማው እግዚአብሔር ይባርክ ባለቤትሽን ልጆችሽን በክብሩ ይሸፍናቸው። ግርማውን ይግለጥልሽ ተከናውነሽ በሌላ ክብር ተገለጭ ውድድድድድ ነው ማደርግሽ። በዚህ ፕሮግራም በግ የደከማቹ የእግዚአብሔር መንፈስ በሁሉ ይባርካች እወዳቹሃለው

  • @ephremsahlu
    @ephremsahlu 2 роки тому +6

    Lost count of how many times I've listened to this song this week - often with tears!!🤦‍♂

  • @slune1614
    @slune1614 2 роки тому +4

    In the name of jesus christ i pray, everyone here never goes to depression, that everyone here is always happy, that everyone here never has to cry about life and moreso you lord thank you god for everything you have done for me and what you have done for everyone else in jesus name amen

  • @12er80
    @12er80 2 роки тому +12

    I never knew what true worshipping feels like till I saw this video.
    Thank you Lord, for allowing us to experience what it means to worship you.
    God bless!!!

  • @girmamederet5773
    @girmamederet5773 2 роки тому +1

    ይህ መዝሙር የኔ የራሴ ብቻ ነው
    የተወደድሽ አዜብዬ ብር በይልኝ

  • @reduwuro1287
    @reduwuro1287 2 роки тому +3

    አንድ ቀን አንቺ ስትዘምሪ በአካል ማየት ምኞቴ ነው በዝማሬዎችሽ ሁሌም መንፈሴ ይታደሳል በብዙ አፅናኝ ናቸው አዝዬ እወድሻለሁ🙏🥰

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 місяці тому +2

    Wow hallelujah Egizabhr ka hulu belye new❤😢amen amen Egizabhr yibarkachu g&b minstre kidusan bamulu ❤❤

  • @Yisak_
    @Yisak_ 2 роки тому +12

    My favorite Singer forever 🥺 ❤️🙌🏾